"የኢትዮጵያ ፈገግተኞች ፓርቲ"

  Рет қаралды 27,216

Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@ሁሌምእውነት
@ሁሌምእውነት 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝና አስተዋይ ትክክለኛ አገላለፅ ነው ምስጋና ይገባሻል!!!
@Alem-f9z
@Alem-f9z 2 ай бұрын
እኔ ግን ድፍረት ካልሆነብኝ እዚህ ሚዲያ ላይ መግለፅም ሰምተሽም እንዳትሳቀቂ ግን በእውነት ዝም ብሉሽ ፀሊይልኝ ልክ ጌታ ከረዳኝ እዚሁ ላይ እመሰክራለሁ ጌታንም ታመሰግኛለሽ እህቴ ማሪያማዊት ተባረኪ ክፋ አይንካሽ አንችንም ቤተሰቦችሽን በደሙ ይሸፍንሽ
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 2 ай бұрын
የማይረዳህ ስው ሲኖር ግን እንዴት መጥፎ ነው? እግዚሄር ይባርክሽ!
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 ай бұрын
ተባረኪ🙏 ማራማዊት ድንቅዬ ሴት ነሽ በርቺልን🙌🏽👏👏👏
@mikiglobaleenergy6426
@mikiglobaleenergy6426 2 ай бұрын
You always stand with the truth
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng 2 ай бұрын
በጣም ነዉ የምንወድሸ የምናከብርሸ እዉነቱን ሰለምትናገሪ።
@gadogado-o4d
@gadogado-o4d 2 ай бұрын
አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ሚዛናዊነትሽን ጥያቄ ውስጥ የሚከት ፕሮግራም አላገኘሁብሽም። ሚዛናዊነት፣ የህዝብ ወገናዌነትሽ፣ አንደበተ ርቱእነትሽ የሚደነቅ ነው። ክብርና ምስጋና ይገባሻል። በርቺ! ቀጥዪበት።
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
እምታመጣው ለውጥ የለም😂
@aregaiw
@aregaiw 2 ай бұрын
እህታችን ህሊና ያለው ኢትዮጵያዊ ቢኖር የምታቀርቢው ትንተና እና መልእክት በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ነበር። የኢትዮጵያ ነገር በጣም ያሳፍራል ያሳዝናልም፥በዓለም ላይ ለራሱ የማይሆንና በራሱ የማይኖር ፈሪ ህዝብ ቢኖር ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው። የትግራይ ነገር በጣም ይለያል። የትግራይ ፖለቲካ ለኢትዮ- አማራ ሊሂቃንና በማንነት ቀውስ እየተሰቃዩ ያሉት ኤርትራውያን ላይ ያለው ተፅኖ ይታወቃል። በዚህ ምክንያት ትግራይ ላይ እየተደረገ ያለው ጦርነት ከሌሎች በጣም ይለያል።
@YMW7777
@YMW7777 2 ай бұрын
@@aregaiw የእትዮጵያን ህዝብ ፈሪ ካልክ በኋላ ፣፣፣ የትግራይ ፖለቲካ ግን ይለያል አልክ? ለራስ ሲቆርሱ😁
@aregaiw
@aregaiw 2 ай бұрын
@@YMW7777 አዎ አሁንም እደግማዋለሁ ይለያል። ቅን አመለካከት ያለው ሰው ላንድአፍታም ቢሆን ጥያቄ ውስጥ ነሚያስገባው አይመሰለኝም። በኛ ዘመንም ከታሪክም መረዳት የሚቻል ይመስለኛል። እውነታውን ስለገለፅኩ ምናልባት ቅር ያለው ሰው ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
@Dats11112
@Dats11112 2 ай бұрын
Thank You !
@azmeratesfay6273
@azmeratesfay6273 2 ай бұрын
ማአርማዊት ሃፍትና እንኻዕ አሸንዳ አብጻሃኬ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@girmaaberajibat7916
@girmaaberajibat7916 2 ай бұрын
Thank you God bless you. You are really God's woman.
@tekalignlemma9723
@tekalignlemma9723 2 ай бұрын
It’s an amazing analysis
@tesfayebedane4164
@tesfayebedane4164 2 ай бұрын
KZbin እና tik tokገንዘብ መክፈል ቢያቆም ሰላም እናገኝ ነበር
@azmeratesfay6273
@azmeratesfay6273 2 ай бұрын
በርትዒ ጀግና ሃፍትና ድምጺ ውጻዓት ዒኪ ❤❤
@biniamgmichael-rh4bf
@biniamgmichael-rh4bf 2 ай бұрын
ማርያማዊት አንደበትሽ እንደ ስምሽ ነውና እ/ሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@tigestaberha
@tigestaberha 2 ай бұрын
You're standing with the truth, yes JUSTICE to the beautiful Angele.
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix 2 ай бұрын
So pretty..God bless you sis
@SoritiEjersa
@SoritiEjersa 2 ай бұрын
ማራማዊትዬ እንካን ለአሽንዳ በአል በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር የስላም አባት የሆነው በቃቾሁ ይበለን አሁንስ ግራ ያጋባል።
@محمد-ب3ق7د
@محمد-ب3ق7د 2 ай бұрын
በርቺ ማሪያሚት ሐቅነው የምትናገሪው
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 2 ай бұрын
Getachew Reda is one of the smartest man in the world.
@filmonteklay5201
@filmonteklay5201 2 ай бұрын
Great Respect Horizon
@derejegulmame
@derejegulmame 2 ай бұрын
infact Abiy Ahmed is 7th grade complete . but you ought to acknowledge that he graduated with very great Distinction from grade 7
@Ethio.2024clasicals
@Ethio.2024clasicals Ай бұрын
you are always speaking true keep it
@nesratahir5115
@nesratahir5115 2 ай бұрын
ሀሳብ የለቸውም እኮ አይዞሽ በረች
@NebiyuZemedkun-c8g
@NebiyuZemedkun-c8g 2 ай бұрын
በርቺ በህሊና እና በመርህ የምትመሪ ሚዛናዊ ትንታኔ
@tabberhe4406
@tabberhe4406 2 ай бұрын
የምድር ማርያም በርች የኔ ጀግኒት
@godbless-u8k
@godbless-u8k 2 ай бұрын
ማሪየ ከነ ቁሰል ብትሆን እንካን አደረሸ ለአሻንዳ ባአል በሚቀጥለው ግዜ ወደ ሃገርሸ መጠሽ ትግራይ መሬት ረግጠሽ ከህቶሸ ጋር ሆነሽ የአሸንዳ ባአል እንምታክብሪ ተሰፋ አለን ብቻ ፈጣሪ ሰላምና ምህረቱ ይውድልን እንጂ
@Alem-f9z
@Alem-f9z 2 ай бұрын
ኧረ ሁለቱም ህዝቦች ለሰው ልጆች ሁሉ የሚያስብ በሁለት እጆቻቸው ይቀበሉሻል እንቀበልሻለን
@terhasgualtomfadeytihenaTDF
@terhasgualtomfadeytihenaTDF 2 ай бұрын
በጣም🙏
@evangelicalchurchoftigray2154
@evangelicalchurchoftigray2154 2 ай бұрын
ይሰማል
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 ай бұрын
What is Geaat.Is that you mean Genfo or what?I didn't understand what she mean.
@TTG-t3k
@TTG-t3k 2 ай бұрын
Yeah everything you said is true my dear sister ፈገግተኛች አዲስ ፓርቲ ይቖቛም joined እናረጋለን።
@mikiglobaleenergy6426
@mikiglobaleenergy6426 2 ай бұрын
May god bless you and may god bless your family ❤
@HaileGebremedhn-g1n
@HaileGebremedhn-g1n 2 ай бұрын
እዛዉላይትኩረት ማድረግሽ በጣም ተመራጭ ሓሳብነዉ
@misginamusazgi6166
@misginamusazgi6166 2 ай бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን በጣም የተከበርክ ክብርት ፓስተር ማርያማዊት ሃይለ እኔ ኣስታየት ኣለኝ የሄ ጌታቸው የሚባል ሰውየ ለትግራይ ህዝብ እንደገና ላስበላው ነው ፈልገው ያለው በነ ዳር/ደብረጽዮን ሰበብ በናትሽ ህዝቡ እንዳ ይሸወድ እንዲነቃ ይገባል
@yosefwoldegrima2070
@yosefwoldegrima2070 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nebyumechael7580
@nebyumechael7580 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 2 ай бұрын
Selam selam
@NoorHassen-o4y
@NoorHassen-o4y 2 ай бұрын
እህት እንዴነሽ ሁልግዜ አንድ የምያደርገን ሃስብ ነው ጠቃሚ ይመስለኛል።
@dawittsegaye6353
@dawittsegaye6353 2 ай бұрын
Tebareki Ehetachin
@ras-h7u
@ras-h7u 2 ай бұрын
እወድሻለው እንኴን አደረሰሽ ማራሜ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 ай бұрын
አንቺ እና አሉላ ሶሎሞን ከልደቱ አያሌው ጋር ያደረጋችሁት ዉይይት ላይ ልደቱ በአማራ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ መፈጸሙን ሲናገር አንቺ እና አሉላ ሶሎሞን ግን ላለመቀበል ስታንገራግሩ ስሰማ "አይ ትግሬ" ነበር ያልኩት እናንተ እባቦች ልብ ግዙ ብያለሁ ዘንድሮ !!!!
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 2 ай бұрын
የኔ እህት ሀሳብሽ ጥሩ ሆኖ አብዛኛውን ግዜ ስለ ሌላው ዩቲውበር ማውራቱ አይጠቅምም
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 2 ай бұрын
በህል መወራረስ ኣይደለም የሌላውን ወርሶ የኔ ነው ማለት ነው የሚሆን ያለው ኣማራው የትግራይን ባህል የኔ ነዉ ማለት ሌብነት ነው መዘባረቅ ነው
@HaileGebremedhn-g1n
@HaileGebremedhn-g1n 2 ай бұрын
የቀረብሹ ሓሳብ ትክክል ነው አዉሁንም ገንዘብ ሰለአላቸው ዉጪ አገር ተቀምጠውመርዛቹ የሚረጩ የምትችሉከሆነ ለህግ አቅርባቸዉ
@Zkassa
@Zkassa 2 ай бұрын
ማሩካዬ ልክ ብለሻል አብረንሽ ቆመን እንታገላቸዋለን
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 2 ай бұрын
አብረሃም ባንዳና ከሃዲ ማን እንደሆነ ግዜ ያሳየናል ሲል ምን የሚያውቆው ምሽጥር ይኖር ይሆን?
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
አየንኮ ይህን ለማመን ኦንዳርጋቸው ፅጌ ተናግራል ከድሮም አብረውት ኦንደሚሠሩ ባዳ ጌታቸው ለሀጫም ኦንደታመመ ውሻ ላሀጩን የሚተፉ
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw 2 ай бұрын
ፋኖ አማራውን የሚወክል ነው ቢባል ስተት አይመስለኝም። ፋኖ ትግራይ ገብቶ ዘርፏል ደፍሮዋል ብዙ ወንጀልን ሰርቶዋል አሁንም እየሰራ ነው።ምን ትያለሽ።
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
ስላም ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይኮነንን ወሎየ ተኩላ እዩ ናይ ዛዲግ አብርሀ ናይ ቀረባ ቤተስብ እዩ ግንባሩ ክፈርስ እዩ ፅቡቅ ህቶ ሀቲትካያ
@tirhaslegesse7700
@tirhaslegesse7700 2 ай бұрын
👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 2 ай бұрын
I think you nailed it for the most part!!! I shared your videos with a lot of people for that reason! But I'm going to ask you a similar question that I have asked you before. Not that I have any faith that you would respond to me in any way, however I'm going to put it out there for everyone to see it since you have not responded to me in the past when I have privately messaged you. I do NOT understand by what moral or ethical measure you are saying the gangsters that gang-raped Tigrayan women (from Virgin nuns to young girls), looted & destroyed Tigray, burned & slaughtered Tigrayans alive, shot at, massacred & strangled so many Tigrayan civilians, etc... so many atrocities to list that are unseen in the history that country now be called brothers??? Brothers to who? To the same people they wanted to wipe from the face of the earth??? Are you really that short of a memory? That happened only 2 short years ago eko!!! Not only that, but these same "unbrotherly" gangsters are the ones who are preventing IDPs from returning to their homes... ከምዚ ዝበሉ ኣሕዋት ትግራይ ሪኣም ይኹን ኔሩዋ ኣይትፈልጥን!!!
@alguyonas3312
@alguyonas3312 2 ай бұрын
Selam. Maliye❤❤❤❤
@aronhaile6464
@aronhaile6464 2 ай бұрын
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 2 ай бұрын
Great ❤❤❤❤
@evazelalemketema
@evazelalemketema 2 ай бұрын
Thaks maramawit
@derejegulmame
@derejegulmame 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ለቀስተኞች ፓርቲ"
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@alemdesta4923
@alemdesta4923 2 ай бұрын
ጎግሩም ኣስተውለሻል/ታዝበሻል! ግሩም ኣርገሽነው የተነተንሽው ።
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 25 күн бұрын
የትግራይ ወጣት ምነካዉ የጌታቸዉን ድራማ እንዴት ማወቅ አቃተዉ????
@KbGg-mg9go
@KbGg-mg9go 2 ай бұрын
Enkoan adrssh"marae"le ashnda🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mohamedusman6744
@mohamedusman6744 2 ай бұрын
Your are intellegent
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 2 ай бұрын
God bless you 🙏
@nesratahir5115
@nesratahir5115 2 ай бұрын
ማርዊት ትክክል ነው ያልሽው እውነተኛ ሰው ድምፅ መሆን ያስፈልጋል እኔ ሀገር ውስጥ ነኝ ፣ግን ኢትዮ አማራች እኩልነትን እንደ በታችነት የምያዬት ብለው ፍለጠው 100 ለ5 የምሉ እና፣ከምድረገፅ ይጥፋ ስሉ የነበሩ ዛሬ አማራ ክልል ገበረው በድሮን እየ ሞተ ይህን ማውገዝ ትተው የህወሃት ጉባኤ ገታቸው እና ደብረፅ ተጣሉ ብለው ሾሪት ም ሞሪ ረስተው ዛሬም ላውጁት ጦሪነት የዘር ፍጅት ይቅርታ ሳይጠይቁ የጦሬነት ከበሮ ይደልቃሉ አደብ መግዛት አለበት
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
ጌያቸው ትግራዋይ አይደለም 100% ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ደሮ በረጅሙ ስታስራት የተፈታች ይመስላታል ስካራም ተኩላ ግንባሩ ይፈርሳል
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ማርየ የኔ ፍቅር ኣንቺ የእውነት ሴትትትትትት
@meshnet9106
@meshnet9106 2 ай бұрын
These are simply mercenaries .
@mulugetagmm8798
@mulugetagmm8798 2 ай бұрын
ጊዜያዊ መንግስቱ ተጠሪነቱ ለማነው? የገባው። የስልጣኑ ምንጭ ባለቤቱ ማነው? የስራውን ሪፖርት ለማን ነው የሚያቀርበው?
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 2 ай бұрын
ሀብታሙ አያለው የት ወሰድሺው ለምን ጠፋ
@tighistshimellis9134
@tighistshimellis9134 2 ай бұрын
እነዚህ ሰወች እነማን እንደሆኑ በግልጽ ንገሪን
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 2 ай бұрын
Happy Ashendaa 🎉Ayenwaree🎉 Maryamawit ❤
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
አናስኮርጅም አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል😂😂ብሄር ያልሆነ ባህል የለውም😂
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 2 ай бұрын
These are journalists, they have to work to get them from the government. Elders are calling to put them in the war and they are calling for power.
@nuredinmohamoud3747
@nuredinmohamoud3747 2 ай бұрын
ማራማዊት ትንሽ ጉዳዮን አሉባልታ አስመሰልሽው::
@juweyriyaahmed6340
@juweyriyaahmed6340 2 ай бұрын
ጌቾ ምን ማደርግ እንዳለበት ያዉቃል ኣታሰቢ
@YiheayisTadesse
@YiheayisTadesse 2 ай бұрын
ርያማዊት ሰብሳቢ አጥቶ ነዉእንጁ ድብልቅ ኢትዮጵያዊ በቁጥር እጅግ ይበልጣል
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 2 ай бұрын
Talking about religion while talking about politics, you often talk about the Bible while talking about politics.
@sisobana6212
@sisobana6212 2 ай бұрын
Choose
@herihilemariam2420
@herihilemariam2420 2 ай бұрын
ማራሚያዊት ሀሳብሽ እንደፈለግሺዉ መግለፅ መብትሽ ነው ሆኖም ገች በዚህ የሚገመት ሰዉ አይደለም ለመሆኑ ደብረፂዮን ትክክል መሆኑ ማሳመኛ ምንድነው ያለሽ ሀሳብ እኔ ላንቺ ያለኝ አክብሮ ከፍተኛነው ሆኖም አሁን የምታሳይው ሳይድ ጥሩ አይመስለኝም ሕዋሓት በአከባቢ ክትብተን ሚና ከተጫወቱት ሚድያ የደደቢት ሚድያ ባለቤት የሆነው ሃይለ አረፈይነ ነው ይህሰዉየ ቃልበቃል ማዕከላይ ዞባ ተዛጋጁ ግዚያዊ አስተዳደር እንዳትደግፉ ማለት ትግራይ ማዕከላዊ ዞቧ ብቻ ነው ከዚህ በላይ የሚያም አለ ስለዚህ ስንናገር ማስቷል ያስፈልጋል
@nesratahir5115
@nesratahir5115 2 ай бұрын
አንድ መቶ ሀያ ሽ የትግራይ ሰቶች ስደፈፕሩ መሪያችን ፣ቀለል አረገው እነሱ የተደፈሩት በሰው ነው ወታደራችን የተደፈረው በሳንጃ ነው ተብሎ ስነገር ሰትን መድፈር ቀጠለ
@ajeyimer8201
@ajeyimer8201 2 ай бұрын
ይመችሽ አቦ🎉🎉🎉
@እነሆጤናመድሃኒታችንካገራ
@እነሆጤናመድሃኒታችንካገራ 2 ай бұрын
0:59
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 25 күн бұрын
የጌታቸዉ አዲሱ ፓርቲ ስም Tigray Poplist Liquor Party የደብረፅ ፓርቲ ከፍ ብሎ መሆን ያለበት Axum, the founding party of Ethiopia
@nesratahir5115
@nesratahir5115 2 ай бұрын
ጌችን እንዴ ጀነራል ፃሬ እጅኑ ይዞ በየ ቦታ ይዞ ሄዶ ፣አብረው ፎቶ ተነስቶ ቡኅላ ስውዬው ጥቁር ልብስ ለብሶ በተለቨዥን ብቅ ብሎ ሀዘኑን እንዳይ ገልፅ እንዴ ሀጫሉ
@ጌች2023
@ጌች2023 2 ай бұрын
ቆንጆ፣ባል አለሽ እንዴ? ልያገባሽ ፈልጋለው።
@you4alali
@you4alali 2 ай бұрын
I feel sorry for your partner if you have one
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 2 ай бұрын
የፈለጉትን ቢሉ አይሞቀኝ አይበርደኝ
@yemanekahsai1031
@yemanekahsai1031 2 ай бұрын
Thank GOD for Mariamawet evolving from your past of hate-mindedness to love. I hope you mean what you are saying today. Is it because you gave up on the defeated, criminal weyane? You used to advocate hate against the popular elected Prime Minister ABIY AHMED of Ethiopia and his ethnicity. I fully support your idea against KZbinrs who are in the diaspora who are preaching ethnic hate and war in ETHIOPIA GOD BLESS YOU, MY SISTER. Peace to the people of Ethiopia and the Horn of AFRICA
@yohanneswabreha859
@yohanneswabreha859 2 ай бұрын
ሰላም ማርያማዊት ፣ በጌታቸውና በጀነራል ፃድቃን የምታደርጊው ትችት ከእውነት የራቀ ነው።
@MstiruTibebu-br7ck
@MstiruTibebu-br7ck 2 ай бұрын
በራያ ሶለል ይባላል
@dawitasfeha
@dawitasfeha 2 ай бұрын
Getachew vodka
@mikelegesse8343
@mikelegesse8343 2 ай бұрын
TIGRAI=FANO
@EdlawitKekeba
@EdlawitKekeba 2 ай бұрын
ትግሬና አማራ ጆቦች ስለሆኑ ነው እኮ ወገብ ላይ ቀጤማ አንጠልጥለው የሚከበር ባህል ብላችሁ የኔ ነው የኛ ነው የምትሉትና የምትጨቃጨቁት ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 2 ай бұрын
Kolet chikilatih laye argeh zaf yemitamelkew moral keyet agegneh bakih😂😂
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 2 ай бұрын
😂😂😂ኧረ ኦሮሞዎች አታሽላሉ እናንተ ቆለጥ ግንባራችሁ ላይ አጠልጥላችሁ ሀጥራዉ
@WubshetEda
@WubshetEda 2 ай бұрын
🎉
@mikelegesse8343
@mikelegesse8343 2 ай бұрын
Now I am going to subscribe you
@wubeshetwoldemichael8634
@wubeshetwoldemichael8634 2 ай бұрын
No body remember what getachew or anyone else said, don't be simplistic and are highly simpatatic to tplf, blaming abey will not fix the problem that was created by tplf
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ደሮ በረጅሙ ስታስራት የተፈታች ይመስላታል ስካራም ተኩላ ወደ ቆሻሻ በጭንቅላቱ ተጥለዋል ይቀጥላል ግንባሩ ይፈርሳል😂
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 2 ай бұрын
A media person and a politician, or journalism, is there a serious problem in Ethiopia around religion, or Ethiopians, what is the problem with my religion? The religious politicians, the journalists, are wanted. If you can see yourself in the religion while talking about the problem, if you are angry with your emotions and turn your religion into religion, leave the politics to the politicians. If you want a religious sermon, you can prepare a religious sermon program and that's it
@nesratahir5115
@nesratahir5115 2 ай бұрын
አንከር፣ምድያ፣ኢትዬ 360,Esat,ሀብትሙ አያለው፣ዘመድኩን ዘለቄ ፣ምንእላቸው ስማቸው፣ምስቱ፣አንዳረጋቸው ፅጌ፣ገዱ አንዳረጋቸው ፣
@factcheck1412
@factcheck1412 2 ай бұрын
ርሁስ በአል አሸንዳ ማርያማዊት
@fayisalata5678
@fayisalata5678 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abab-cg8ym
@abab-cg8ym 2 ай бұрын
ጽዋ ሓውካ ብደውካ ቀው አብላ ሸው አብላ። አየናይ ድዩ ዝቕድም ሸው ድዩ ቀው?
@tesfaymezegebe2473
@tesfaymezegebe2473 2 ай бұрын
ሰላምእንዴትሸ ስራሸ ቀጥይ ወረኛ አመሉ አይተዉም
@seyoum7656
@seyoum7656 2 ай бұрын
Bezu ethiopa kgonsh ale kuri yyesbawiwa mebete tagayi
@SoritiEjersa
@SoritiEjersa 2 ай бұрын
አሁን ግን ማንም አያቆምለትም
@Langanostones
@Langanostones 2 ай бұрын
Are u married?
የጌታቸው ረዳ የሰለጠነ መንገድ
1:03:28
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 10 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 100 МЛН
ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ በእግር ቢፈርስ እየተፈለገ ነው።ለምን?
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 208 М.
ለብልጽግና የሚቆረቆሩ ተጋሩ ተስፋ ሲቆርጡ በውሸት ተከስተዋል
1:17:10
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
📌#ሰበር ዜና የእለቱ እሮብ# ጥቅምት#/20/2017
H𝐚𝐬𝐢𝐲A 𝐄𝐦𝐮 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐦
Рет қаралды 97