የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር ዶ/ር አብይ አህመድ

  Рет қаралды 28,251

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል የኢትዮጽያ ትንሳኤ እየጀመረ ነው ያሉት የበቁ አባቶች እውነትም ጀመረ አንተ ራስህ መልካም ታሪክ ነህ ጀግና! ታሪክ ሰራህ የደነቀኝ ነገር የኤርትራውያንን ሀብት ከዘረፉት ዘራፊዎች ተርፎ ነው ይህ ለታሪክ መገኘቱ ይገርማል! ልዑል እግዚአብሔር መልካምነትህን አይቶ ረድቶህ ነው ሁሉም የሆነው ጀግናው መሪ ለእናት ያለህን ርህራሄና ፍቅር ሁሌም ከንግግርህ አይቸ ብገነዘብም አሁንም ግን በደስታ የሚያስለቅስ ነገር ነው የሰራኸው ተባረክ የፈጣሪ በረከት ይብዛልህ በእውነት እመቤቴ ኪዳነምህረት ትርዳክህ ደሞ ረድታሀለች ግን የመስቀል አደባባይ ነገርን አደራ በማርያም ብዬሀለሁ አብዪ በርታ እውነትም ተታላቁ ሰው አብይ!!!!
@missyoumother6691
@missyoumother6691 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ጀግና ነህ ብየሀለሁ አሏህ ይጠብቅህ
@ghjjggjh5877
@ghjjggjh5877 4 жыл бұрын
አብይን የሚወድ እስኪ ላይክ ያድርግ
@ኑራየፍቅር
@ኑራየፍቅር 4 жыл бұрын
ስላም ፍቅር አንድነት ለእምየ ሀገራችን እትዮጵያ ስላም ስላም ስላም ስላም ስላም ስላም ያረብ ሙስሊም ክርስቲያን ፀሎት ለሀገርችን እናደርግ
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 4 жыл бұрын
ምን እንደምል አለውቅም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ !!!
@ኑራየፍቅር
@ኑራየፍቅር 4 жыл бұрын
አብቾ የእትዮጵያ መሪ የኔ ጄግና እንቁ የእትዮጵያ መሪ በምን ልገልፂሂ
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 4 жыл бұрын
አብይመልካም ሠዉ. እረጂም. እዲሜና ጤናይሥጥህ
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
አብያችን ኢትዮጵያዊ መሪ ነህ በርታ እኛም ከጎንህ ነን
@derejebedasa7419
@derejebedasa7419 4 жыл бұрын
100ኛው የሰላም ሎሬት ዶ/ር አብይ ፣ በጣም የሚደነቅ ሥነጥበብ እና የታሪክ ነፀብራቅ ስራ ነው ። በምሳሌ ስለሚመሩን እናመሰግናለን። ከሁሉ በላይ ፈጣሪያችን ይመስገን እሄንን ያሳየን ። በተባበረ ክንድ ኢትዮጽያን እንደገና አረንጓዴና ባለፀጋ እናደርጋታለን ። አከተመ። 100th Peace Laureate Dr. Abiy ...wow its an amazing art and history ...God bless you more and more ....Thank God! We will make Ethiopia Green and Prosperous Again. Thank you Doctor ...you Lead by Example ...Period !
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 4 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ብቻህን ሆንክ እንጂ እንዳንተ ያለ ንፁህ ልብእና ለኢትዮጵያ የሚያስ ካለ በአጭር ግዜ ውስጥ ሀገራችን የትእንደምትደርስ እተማመናለሁ በርታልን ነገር ግን ይህ የሁላችንም ግዴታ ስለሆነ በሀገርና በውጭ ሀገር ለምንኖር ኢትዮጵያውያኖች ብንረባረብ ብንረዳዳ ሀገራችንን እንቀይር ልክ እንድ አባይ እግዜአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን ።።። አቢቹ በትንሽ ግዜ ውስጥ ይህንን ካሳየህን ቀጥልበት በርታ !!!!! በርታ !!!!!! በርታ !!!!!!
@ዝምተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ
@ዝምተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ 4 жыл бұрын
እግዝኣብሀሪ እየሱስ ክሪስቶት ከእናቱ ጋራ እሜቤቴ ድንግል ማሪያም እትዮጵያ ይባሪካት ለዘለኣለም ትንሪ 💋💋💋💕❤❤❤❤❤❤❤❤💋❤💋💋💋❤❤❤❤❤❤💋💋❤💋💋💋
@ayshaalketbi1745
@ayshaalketbi1745 4 жыл бұрын
የኛህዝብ ከመስራት መቀፍን ማዳከምን ብናስወግዲ የት በደረስን አብይ ልክ ሰዉ ነህ ምርጥ ሰዉ ያተን ያህል ጀግና የዋህ አገሬ አልፈጠረችም መልካምሰዉ ጀግና ሞልትዋቷል አስተዋይና አገሩን የሚያሳዲግ ግን ከልጆቿ ሁሉ ትለያለህ
@shumetmegos4330
@shumetmegos4330 4 жыл бұрын
እናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ለዘላላም ትኑር ጥላቶቿን ፈጣሪ ያጥፋልን
@tesfaneshimathiwos8698
@tesfaneshimathiwos8698 2 жыл бұрын
ዋወ ዋው ዋወ ዋው አጋሬ እዴት ድንቅ ነት ነፋቃኝ ዳሪሼ መጎባኛት
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቢያችን
@abdulbasheeer1877
@abdulbasheeer1877 4 жыл бұрын
አላህይጠብ
@gfhgg8833
@gfhgg8833 4 жыл бұрын
አብይ።አላህ።እድሜይስጥህ
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 3 жыл бұрын
በትክክለኛው መንገድ የነበረበትን ቦታ ያወቀ ህዝብ ጉልበቱን አጠንክሮ በቁጭት የታደሉ ቅድመ አያቶቹ , ኣያቶቹ እና አባቶቹ ያቆዩለትን በማየት እንዲሰራ ሲያደርገው, ልክ እንደነሱ ለልጆቹም ያማረ እና የሚያኮራቸውን የወደፊት ቅርስ ትቶ ለማለፍ ይበረታል, ዶ/ር አብይ ጊዜ ወስደህ ይህንን ቀስቃሽ እና አንቂ ፕሮጀንት ለኢትዮጵያውያን በመስራትህ ከትልስ ምስጋና ጋር ፈጣሪ ጤና እና ብርታት ያለው ረጅም እድሜ እንዲስጥህ የብዙ ኢትዮጵያውያንፀሎት ነው:: ኢትዮጵያ አይኑዋን ገልጣለች ይለጥርጥር በእድገት ትገሰግሳለች::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ae5737
@ae5737 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኑራየፍቅር
@ኑራየፍቅር 4 жыл бұрын
ምርጫ እንፍልግም አብችም ና አብቾ ብቻ ነው የእትዮጵያ መሪ የኔ ጄግና
@ayshaalketbi1745
@ayshaalketbi1745 4 жыл бұрын
ሳህ የኔ ከስተዋይ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
ሽአምታኑርልን።ዬኛጄጋና።ሌላሳዉብሆን።ዪሻጋሺጉትናባራ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MmMm-od9ck
@MmMm-od9ck 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 4 жыл бұрын
አቦአተየማትጠገብመሪ. እረጂም. እዲሜና. ጤና ይሥጥህ
@tme251
@tme251 2 жыл бұрын
God bless you D/R Abye egzabher yebarkhe ante ewnetega nhe egzabher kantegar yehune Ammen ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤👌👌👌
@tube4396
@tube4396 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኛለሁ በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ ይሄን ፁሁፍ የምታነቡ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ሀገሬን እወዳታለሁ የሚል ላይክ ይግጨኝ
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Thanks Pm Abby is the true leader of Ethiopia and the new generation leaders long live and health keep going go head
@rohamarohama6775
@rohamarohama6775 4 жыл бұрын
እውነት ጀግና ነህ እኮ ኩራታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ስሓቦጉተቶ
@ስሓቦጉተቶ 3 жыл бұрын
መቀሌ ፍርድ ቤት ይቀርባል
@nur1474
@nur1474 4 жыл бұрын
መጀመርያ ፍትህ
@derejelakew573
@derejelakew573 4 жыл бұрын
God bless you. I pray for you.Abye you have a big hart. always I pray agin and again for you ,for mengistu and minilik mariamen.
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 4 жыл бұрын
Egziabher yebarkeh lefatehen dekamhen kotro yemtalmaten Ethiopian lemayetyabkah enamesegnalen yegnia jegna.
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
እሰኪ ከዘረኛ ውጡ እና ፖለቲከኞች አገራችን እድታድግ ሰደት እዲቀር ሰሩ ሞት አይቀር መልካም እንሰራ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
አብያችን አላህ ይጠብቀው
@asasd1218
@asasd1218 4 жыл бұрын
ፍትህለስደተኛች
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
በእግዛብር.አብይን.ተሁት.ይስራበት.ምርጥ.ሰው.ነው.አራም
@najaertimohe8164
@najaertimohe8164 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😍
@asrabebtesfow7860
@asrabebtesfow7860 4 жыл бұрын
በቃ ይህ መሪ ይችላን እንከተለው 👍👍👍
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Happy birthday my hero
@tigistmocrea1202
@tigistmocrea1202 4 жыл бұрын
Doktr Abiy god ❤💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤💚💛❤
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
እኔ ካርብ ቤት ሰወጣ ማየት እፈልግ አለው
@endrisissa9659
@endrisissa9659 4 жыл бұрын
አብይን ይዘን ወደ ፊት
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ 4 жыл бұрын
ፍቅር ነህ ነረልን
@coincafe2869
@coincafe2869 4 жыл бұрын
ድራማውን ተውትና.....ይህ ድራማ የተለመደ ብዙሃኑ ማየትም መስማትም የሰለቸው ነገር ነው። እኔ የምፈልገው የተዋናይ ኣብይ ኣህመድን ድራማ ሳይሆን ~17ቱ ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ለቤተሰቦቻቸውና፤ለህዝብ እንዲያሳውቅ ብቻ ነው። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ.........
@Now2296
@Now2296 4 жыл бұрын
ወይኔ የአፄዎቻችን ንብረት ሃብት እንቁ ናቸው
@abrahamtecle9119
@abrahamtecle9119 4 жыл бұрын
"ወዲ ድሙ ኣይገድፍ ግብረ እሙ" ኣቦታትናን ኣደታትናን ኣሕዋትና ኣሓትናን ዝተሰውእሉ ቅዱስ ዕላማን፡ ናይ ሕዝብና ብሰላምን ፍቕርን ናይ ምንባር ሕልሚ ኣብ ግብሪ ዘይምቱርጓሙ ፥ ውድቐት ሃገርና ኣብዚ ግዜን እዚ ክትሪኢ እንከሎኻ ብጥዕሚ ኢዩ ዘሕዝን ኢዩ። ሃገርካን መሬት ዓደቦኻን ብናጻ ብዘይ ገለ ፍርሕን ሕግብግብን ብክልተ እግርኻ ብነብስ ተኣማንነት ክትረግጾ ዘይትኽእል እንተኮንካ ናጽነት እንታይ ትርጉሙ !! ሕዝብና ብፍላይ ካኣ መንእሰያትና ሃገሮም ራሕሪሖም እግረይ ኣውጽእኒ ብምባል ናብ ስደት ይውሕዙ ኣለው። ኣብ ናይ ሎሚ ርእይቶይ ክኣቱ። ሎሚ ግዜ ሃገርና ጨናፍርን ቆጽልን ዘይብላ ኦም ኮይና ተሪፋ ኣላ እታ ተሪፋ ዘላ ጉንዲ እውን ተቐላጢፍና ማይ እንተዘየስቲናያ ዘይተኻናኺናያን ቦኽቢኻ ክትወድቕ ቁሩብ ኢዩ ተሪፍዋ ዘሎ። ናይ ቀደም ናይ ሃይለስላሴ ናይ ኣንድነት ጭርሖ፡ ብምድማር (ብተደምረናል) ናይ ኣቢ !ዓቢ ደመኛናን! ኢሳያስ መሓዝኡን ተሓዲሱ መጺኡ ኣሎ። ኣብ ማእከል ኣስመራ ዝተወደቡ መንእሰያት ተደምረናል ኢሎም ብዓቢ ጫጫታ ክቕበልዎ ከለዉ፡ ኢሳያስ ብኣፉ ከም ሓደ ኢትዮጵያዊ ኮይኑ ደጋጊሙ ሓደ ሕዝቢ ኢና፥ኣይከሰርናን፡ ገንዘብና መሊስና ኢና፥ ኤርትራ ዓንያ ኢያ ዋጋ ዘለዋ ሃገር ኣይኮነትን!! ክብል ከሎ፣ ኣቢ ካኣ ኤርትራ ዝተደመረታ ካርታ ኢትዮጵያ ብወግዒ ኣብ ሃገራዊ ፓርክ ኣዲስ ኣበባ ተኺሉ ዓው ኢሉ ዓሳታት ቀይሕ ባሕርና ክብል ከሎ ካብዚ ዝኽፍእ እንታይ ኣሎ። "ወዲ ድሙ ኣይገድፍ ግብረ እሙ" ንሕሰብ እሞ ጀርመን ንሆላንድ ከምዚ ናይ ኣቢ ኣገላልጻ ጌራ እንተትገልጻ ብቐዳምነት ዓቢ ናይ ፖሊቲካ ቆውሲ ምተፈጥረ ወይ ዕረቆ-ዕረቆ ምተባህለ ካብኡ ሓሊፉ ካኣ ከምቲ ብግዜ ሂትለር ዝተራእየ ውግእ ምተላዕለ። ንሕና ግን ከምታ ጨናፍራን ቖጽላን ዝወድአት ገረብ ኮይና ክሳብ ቦኽቢኻ ትወድቕ ባዕላ ንጽበ ኣሎና። ብናተይ ርእይቶን ኣተሓሳስባን ኣምላኽ ድኣ ባዕሉ የውጽኣና እምበር ብኢሳያስ ዝምራሕ ሕጊ ኣልቦ ስርዓት (ሕጊ-ግደፍ) ከይተፈልጠና ከምዘረከበና ኣብ ቅድሚ ዓይንና እንሪኦ ብሩህ ከም ጽሓይ ኮይኑ ኣሎ። እንታይ ድኣ ንግበር ዝብል ሕቶ ኣንባባይ ባዕሉ ይመልሶ !! ምስ ብዙሕ ሰልምታ ኣብርሃም ተኽለ
@sebleandualem9624
@sebleandualem9624 4 жыл бұрын
Beny bezchew edmy endant aynet mery bmayety betam edlgnanegn erjm edmy ketnaga yesth fetary
@kiwenfetena8612
@kiwenfetena8612 4 жыл бұрын
Wow batam desse yalal
@natnaelenaeyobeyobenanatna8270
@natnaelenaeyobeyobenanatna8270 4 жыл бұрын
ዘገያቹ upload ለማረግ
@amanuyeliyedigiliji5845
@amanuyeliyedigiliji5845 4 жыл бұрын
Hasabihin yimilalin fetari megisitachin.gin.bete kiristeyanini Edayifelisibin.adera
@haregubinegaworke4651
@haregubinegaworke4651 4 жыл бұрын
Abiy yseral Bandawoch ke Areboch gar bemehon Sewoch yardalu nbret yakatlalu. Hiwahatna Onehschene Bogoharymina Alschababn yasfafalu. .
@ኑራየፍቅር
@ኑራየፍቅር 4 жыл бұрын
ለጠላት ክፍፍት እንስጥ እባካችሁ
@kiwenfetena8612
@kiwenfetena8612 4 жыл бұрын
Batam desse yalal Egzabihr Hegerachinn ytebkln
@dagnachewberhanu7923
@dagnachewberhanu7923 3 жыл бұрын
አንተማ እየሰራህ ነው በሌላ በኩል ህዝቡ እያለቀ ነው።።።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 жыл бұрын
THANKYOU - ahunm bihon yeh bota tejemre enji alalekem /,beye giziw beye kenu meshashal alebet $$$$$$ YAMETAL /SERA YEFETRAL / ye meferaw Kegezee behala / ye DEGES n Tejii negadewoch endaysefrubet neew :…….yehe bota bechia sayhon be akababiw ADISE Metee DEHA Newe Etiopiawi neew yet yehide be mil sebeb be gubo yehun be cheleteninete Endaysefrubet le botaw leyu hege biwetalet teru yemeselenial EDMEE Le DERGE ABIOT belo ye 2 birr chika bet WERSO /-KEBELE mesreto/ -ye kebel n kiray bet ATERE ferso /SETENIA ADARI/CHAT NEGADE/SEX VIDEO yemitaybet /FETROLEN -Le terenioch SCHIFToch (WEYANI )amechacito , heade -BALEBETE YELELEW KETEMA...…………...
@derejebedasa7419
@derejebedasa7419 4 жыл бұрын
100ኛው የሰላም ሎሬት ዶ/ር አብይ ፣ በጣም የሚደነቅ ሥነጥበብ እና የታሪክ ነፀብራቅ ስራ ነው ። በምሳሌ ስለሚመሩን እናመሰግናለን። ከሁሉ በላይ ፈጣሪያችን ይመስገን እሄንን ያሳየን ። በተባበረ ክንድ ኢትዮጽያን እንደገና አረንጓዴና ባለፀጋ እናደርጋታለን ። አከተመ። 100th Peace Laureate Dr. Abiy ...wow its an amazing art and history ...God bless you more and more ....Thank God! We will make Ethiopia Green and Prosperous Again. Thank you Doctor ...you Lead by Example ...Period !
@abrahamtecle9119
@abrahamtecle9119 4 жыл бұрын
"ወዲ ድሙ ኣይገድፍ ግብረ እሙ" ኣቦታትናን ኣደታትናን ኣሕዋትና ኣሓትናን ዝተሰውእሉ ቅዱስ ዕላማን፡ ናይ ሕዝብና ብሰላምን ፍቕርን ናይ ምንባር ሕልሚ ኣብ ግብሪ ዘይምቱርጓሙ ፥ ውድቐት ሃገርና ኣብዚ ግዜን እዚ ክትሪኢ እንከሎኻ ብጥዕሚ ኢዩ ዘሕዝን ኢዩ። ሃገርካን መሬት ዓደቦኻን ብናጻ ብዘይ ገለ ፍርሕን ሕግብግብን ብክልተ እግርኻ ብነብስ ተኣማንነት ክትረግጾ ዘይትኽእል እንተኮንካ ናጽነት እንታይ ትርጉሙ !! ሕዝብና ብፍላይ ካኣ መንእሰያትና ሃገሮም ራሕሪሖም እግረይ ኣውጽእኒ ብምባል ናብ ስደት ይውሕዙ ኣለው። ኣብ ናይ ሎሚ ርእይቶይ ክኣቱ። ሎሚ ግዜ ሃገርና ጨናፍርን ቆጽልን ዘይብላ ኦም ኮይና ተሪፋ ኣላ እታ ተሪፋ ዘላ ጉንዲ እውን ተቐላጢፍና ማይ እንተዘየስቲናያ ዘይተኻናኺናያን ቦኽቢኻ ክትወድቕ ቁሩብ ኢዩ ተሪፍዋ ዘሎ። ናይ ቀደም ናይ ሃይለስላሴ ናይ ኣንድነት ጭርሖ፡ ብምድማር (ብተደምረናል) ናይ ኣቢ !ዓቢ ደመኛናን! ኢሳያስ መሓዝኡን ተሓዲሱ መጺኡ ኣሎ። ኣብ ማእከል ኣስመራ ዝተወደቡ መንእሰያት ተደምረናል ኢሎም ብዓቢ ጫጫታ ክቕበልዎ ከለዉ፡ ኢሳያስ ብኣፉ ከም ሓደ ኢትዮጵያዊ ኮይኑ ደጋጊሙ ሓደ ሕዝቢ ኢና፥ኣይከሰርናን፡ ገንዘብና መሊስና ኢና፥ ኤርትራ ዓንያ ኢያ ዋጋ ዘለዋ ሃገር ኣይኮነትን!! ክብል ከሎ፣ ኣቢ ካኣ ኤርትራ ዝተደመረታ ካርታ ኢትዮጵያ ብወግዒ ኣብ ሃገራዊ ፓርክ ኣዲስ ኣበባ ተኺሉ ዓው ኢሉ ዓሳታት ቀይሕ ባሕርና ክብል ከሎ ካብዚ ዝኽፍእ እንታይ ኣሎ። "ወዲ ድሙ ኣይገድፍ ግብረ እሙ" ንሕሰብ እሞ ጀርመን ንሆላንድ ከምዚ ናይ ኣቢ ኣገላልጻ ጌራ እንተትገልጻ ብቐዳምነት ዓቢ ናይ ፖሊቲካ ቆውሲ ምተፈጥረ ወይ ዕረቆ-ዕረቆ ምተባህለ ካብኡ ሓሊፉ ካኣ ከምቲ ብግዜ ሂትለር ዝተራእየ ውግእ ምተላዕለ። ንሕና ግን ከምታ ጨናፍራን ቖጽላን ዝወድአት ገረብ ኮይና ክሳብ ቦኽቢኻ ትወድቕ ባዕላ ንጽበ ኣሎና። ብናተይ ርእይቶን ኣተሓሳስባን ኣምላኽ ድኣ ባዕሉ የውጽኣና እምበር ብኢሳያስ ዝምራሕ ሕጊ ኣልቦ ስርዓት (ሕጊ-ግደፍ) ከይተፈልጠና ከምዘረከበና ኣብ ቅድሚ ዓይንና እንሪኦ ብሩህ ከም ጽሓይ ኮይኑ ኣሎ። እንታይ ድኣ ንግበር ዝብል ሕቶ ኣንባባይ ባዕሉ ይመልሶ !! ምስ ብዙሕ ሰልምታ ኣብርሃም ተኽለ
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 жыл бұрын
LOVE & PEACE -- ETHIO n ERITRIA Long live -ESU & ABI Hasadat WEYANI kem ANBETA regifom ….kkkkkkkkkkk
ቃል በተግባር|
1:27:07
EBC
Рет қаралды 175 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 424 М.
ነገን ዛሬ ማያ  " እንጦጦ'
1:14:41
Fana Television
Рет қаралды 188 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26