የኢትዮጵያ ትንሳኤና የዓለም ቢሊየነሮች ፍጥጫ

  Рет қаралды 22,657

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@shadowwalker1909
@shadowwalker1909 4 жыл бұрын
አባቶች ጮሁ ጮሁ ማን ሰማ? ማን አዳመጠ? ማን ወደ እግዚአብሔር ተመለሰ? ሁሉም በአመፃው ቀጥሏል ከጥቂቶች በቀር። በብርቱ ቁጣ ከመጠረጋችን በፊት አባቶች እንዳሉት ወደእግዚአብሔር ብንመለስ ከዚህ ሁሉ እናመልጣለን። ግን የቢሊየነሮቹ አካሄድ ግን ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በብርቱ እሳት ይጠረጋሉ እንጂ ከልዑል ቅን ፍርድ ማንም በሴራ አያመልጥም። እግዚአብሔር ይስጥልን ራፋቶኤል። መልዕክታቱን በቻልከው መጠን ለሰዎች ብናዳርስ ጥቂት ቅኖች መትረፋቸው አይቀርም። በርታልን።
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፋህ በሰላም ነው በፊት እከታተልህ ነበር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ ኢትዮጵያ እርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መመስገኛ ምድር ነች 🙏🙏🙏💚💛❤
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ያብቃን
@kibromkidanemariam8300
@kibromkidanemariam8300 4 жыл бұрын
God Bless you brother እንደ አንተ አይነት ይብዛልን
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
ተሳየወዋን ያሳየን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫💚💛❤
@najathasan2502
@najathasan2502 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@ezanetl7055
@ezanetl7055 4 жыл бұрын
መዳን የወደደ ሁሉ ንስሐ ገብቶ የቆረበ ያያል ትንሣኤዋን💚💛💝
@sofoniasabera6494
@sofoniasabera6494 3 жыл бұрын
Egziabher ybarkh degagmo
@keeper4686
@keeper4686 4 жыл бұрын
Wow ስጠብቃቹ ነበር 👏👏
@enochenoch524
@enochenoch524 4 жыл бұрын
የአያቶቻችንን ትጥቅ ከእምነት ጋር ያላቸው ግንኙነት እጅግ በጣም ወሳኝ ስለመሆኑ ጠንቅቄ አውቃለሁ, ለፖለቲካ ሹመት ኩርችት ራስ ጠንቋዮች ዳዊት በወንጭፍ መጠቀም የተማረው ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መሆኑን አትርሱ ቁማራችሁ ለጊዜው ነው !!!
@fevenabebe7928
@fevenabebe7928 4 жыл бұрын
enamesegnalen
@solomonyesmaw2867
@solomonyesmaw2867 4 жыл бұрын
እውነት ነው ራዕይ ዬሐንስን ማዳመጥ ግልጥ ያደርገዋል
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 жыл бұрын
ሰላም
@abrhammolla5833
@abrhammolla5833 3 жыл бұрын
meshafun be pdf post arglene rafatoel
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 4 жыл бұрын
በከመ ምህረትከ ወአኮ በከመ አበሳነ
@የሺጌታገብረሚካኤል
@የሺጌታገብረሚካኤል 4 жыл бұрын
ኢትኤል የሚለው በድንጋይ ላይ የተቀረጸ ምስል ትክክለኛ ነውን?ከሆነ የት ነው?
@abebemamesha4378
@abebemamesha4378 4 жыл бұрын
That is 3D model not real.
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@abrhammolla5833
@abrhammolla5833 3 жыл бұрын
video post karkut gare ande aynet negre new yaweraker it has more videos check argute......
@Tena77721
@Tena77721 4 жыл бұрын
Contradicting points
@kinfemelak3238
@kinfemelak3238 4 жыл бұрын
Enamesgnaln....13!
@titanadia
@titanadia 4 жыл бұрын
I am habesha through and through and love to hear these prophecies that gives hope to our people. The narative is essentially about the end of this world as we know it and the remaking of new heaven and earth that is yet to come. It is also in holy scripture but I don't hear you mention Christ at all ?! The remaking of new world is all about the return of Christos ! R u Referring from ancient orthodox writing that is not In the Bible? Just want to learn your views that is all!
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
What is that means I am habash?why can't you just say I am Eritrean?
@titanadia
@titanadia 4 жыл бұрын
Why should I say I am Eritrean when I am Not. Stay within topic and see if you can help answer the question posed. If not , stay aside ! Thanks !
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
@@titanadia because mostly Eritrean people are one that says I am habash!
@titanadia
@titanadia 4 жыл бұрын
Lemlem - ok got you ! Your statement sounded presumptuous and therefore I replied accordingly. I am sorry if I offend ! Ethiopian for sure ! Stay blessed !
@fevenabebe7928
@fevenabebe7928 4 жыл бұрын
Sle meskele kirstos gedam atnegrunm
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 4 жыл бұрын
Wendimachin Rafatoel sile Ethiopian ye ALEM BIRHAN MEREJA le hizibu ginza endinorew tolo tolo sira bizu sewoch endidinu sima sima lalsemam asema belew tedemach midia silehone EGIZIAABIHER yistilign berta.
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 4 жыл бұрын
የዘመናችን ንግስት ነኝ ባይ ወይዘሮ ስንዱ ሰሞኑን በለቀቀችው ቪዲዮ ንጉስ ቴዎድሮስ የሚባል ነገር የለም ሴት ንግስት ትነግሳለች ተብሏል እሷም እኔ ነኝ እኔነኝ ንግስቷ እያለች ነው!
@yonylambo
@yonylambo 4 жыл бұрын
Sewu sewu nw hulum fetari nw yefeterewu endezi yemibal neger yelem wushet nw
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ሰው አይደለም ሰው በስጋ ብቻ ሳይሆን በመንፈስና በነፍስም የተዋቀረ ልዩ ፍጥረት ነው ሰው አድርጎ ፈጣሪ ፈጥሮሀል ሰው ሆነህ መኖርንና አሊያም ከሰው ተራ መለየት የራስህ ምርጫ ነው ምእራባውያኑ ለሰይጣን የሰገዱ እለት አካሄዳቸውንና ስልጣኔያቸውን ከፈጣሪ አርቀው ከዲያቢሎስ ጋር ያስተሳሰሩ እለት ሰውነታቸው ጥያቄ ውስጥ ገብቷል። አሳ ከባህር ውሃ ውጭ መኖሯ ሀሰት እንደሆነ ሁሉ የሰው ልጅ በአርአያው ከፈጠረው ከፈጣሪው ከተለየ መኖሩ ለሰት ነው።
@eset6113
@eset6113 4 жыл бұрын
እነሱ እንደዚህ አርቀው ሲያልሙና ሲያሴሩ እኛ ግን ... kzbin.info/www/bejne/nmfGe4eKnKxmi9E
@wasyhunmisganaw2120
@wasyhunmisganaw2120 4 жыл бұрын
Teftehal
@mettadeder6637
@mettadeder6637 4 жыл бұрын
ልጅ ሆነን ት/ቤት የምነግሩን የውሸት ተረተረት አስታወስከኝ።በሥራ ካልሆነ ምኞት ከንቱ ነው።
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 4 жыл бұрын
Infinite waters( Rehalfe smart ) የሚባል ከ 2 millions በላይ ተከታይ ያለው black America youtuber አለ ሰለ ኢትዮጵያ ብዙ የሚናገር አሁን ኢትዮጵያ በዘረኚነት እየተበጣበጠች ያለችው በ ምራብያን ተንኮል እንደ ሆነ እና ኢትዮጵያ ሃያል እግዚያብሔር የመረጣት እንደ ሆነች መዳን የፈለገ ወደ እሷ መሄድ እንዳለበት ልክ እንደ አባቶቻችን ወደ ፊት ምን እንደ ሚከሰት እና ሁሉንም በዝርዝር ይናገራል,
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 4 жыл бұрын
እስኪ ሊንኩን?🙏
@subseb3896
@subseb3896 4 жыл бұрын
Infinite waters has a lot of wisdom. I have been following him for a while.
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 4 жыл бұрын
@@subseb3896 yeah you're right, i been following him about two years, since then my life starts changing,
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 4 жыл бұрын
@@bezasolomon4815 sis ይቅርታ link ለመላክ ሞክሬ ነበር ሊመጣልኝ አልቻለም,
@dagig58
@dagig58 4 жыл бұрын
Ware nw ethiopian wust yale kifat lela alem layi yelam egiziabher ehiopian yamikayemibet buzu mikiniyat alew damo ehiopan yeyelayechi yamiyaregat mindi nw
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 4 жыл бұрын
ምነዉ ተቃጠልክ አንተ? 😂😂😂😂😂ፎ! ምን አናደደህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ለይቶ በመዉደዱ? ከዉጪ ጠላትኮ የዉስጥ እፍኝቶች ባሳችሁ😏😏😏
@dagig58
@dagig58 4 жыл бұрын
Sim ehe kinat ayidlem Egziabher hulunim yesew lijochin hiwedal lelawun atfito ethiopian lamin yitewal ke alubalta yazelel nager yelam
@ethioorthodox1600
@ethioorthodox1600 4 жыл бұрын
አረ እባካችሁ ሀገሪቶ እንዳታድግ የሌለ ነገር አታውሩ መሬት ከመቼ ጀምሮ ነው የሚሸጠው እንኩዋን ለውጪ ዜጋ ለኢትዮጵያውያንም መሸጥ ክልክል ነው መንግስት በፈለገው ግዜ የቤቱን ዋጋ ሰቶ ነው የሚያባርርህ
@awetberhanu
@awetberhanu 4 жыл бұрын
ባክህ ተረተረት ሃገር ኣይቀይርም ስራ ነው ሃገርን የሚቀይረው
@yanostube
@yanostube 4 жыл бұрын
አለማስተዋልስ መልስ መሆን ይችላልን??
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН