ገዳይ በሽታዎችን ለመፈብረክ ከመሬት ስር የተገነቡት ምስጢራዊ ከተሞች | አሚዛራክ

  Рет қаралды 13,268

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 4 жыл бұрын
በጣም እወዳችሁዋለሁ ። እግዚአብሔር የበለጠ ማስተዋልን እና ብርታትን ያድላችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በእጅጉ ሊከታተሉት የሚገባ ፕሮግራም ነው! ይዋል ይደር እንጅ እናንተ ከበረታችሁ ይህ ጥረታችሁ ፍሬ አፍርቶ ድል አድርጎ የሚደመጥበት ግዜ ሩቅ አይሆንም! እውነቱን ብቻ ማውጣታችሁን ግፉበት እውነት አሸናፊ ያደርጋችሁዋል።
@Tina-xv1ii
@Tina-xv1ii 4 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!! ወደራሳችን የምንመለስበትን የውስጥ ልቦናችንን አብራልን!!!
@enochenoch524
@enochenoch524 4 жыл бұрын
ይሄን መልእክት እንኳን ማየት ለተሳናቸው ፡ የኢትዮጵያ አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድሀኒት አይናቸውን እንዲከፈትላቸው የኢትዬጵያ የኦርቶድክስ ተዋህዶ እምነት ዕለት ተዕለት ትፀልያለች ። አሜ ሪካ አለምን ለራሱዋ አድርጋ ለመግዛት የምታደርገው ጥረት የትም እንደማያደርሳት ክብር ምስጋና... ለአብ ፤ ለወልድ ፤ ለመንፈስ ፤ ቅዱስ ፤ አንድ አምላክ ። ክቡር ! ክቡር ! ክቡር ! ቅዱስ ! ቅዱስ ! ቅዱስ !!! እሱ ያለው ነገር ብቻ ይፈፀም ዘንድ ለዘለአለሙ አሜን ።
@meklitm2033
@meklitm2033 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ
@surafelfikadu694
@surafelfikadu694 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@amehashenkute8963
@amehashenkute8963 4 жыл бұрын
ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው። አገር በቀል ከሚባሉቱ ውስጥ ሐኪም አበበችም ይመለከታቸዋል? ሐኪም አበበች ግንኙነት ያደርጉ የነበረው፣ አሜሪካን አገር ሜሪላንድ ግዛት ቤተዝዳ ከተማ ከሚገኝ ኤን.አይ.ኤች. ከሚባል እናንተ የጠቀሳችሁት በሽታዎች ከሚያመርት፣ ጥበቃው በጣም ጠንካራ ድርጅት ጋር ነበር። ሐኪም አበበች በአንድ ወቅት በሰጡት ቃለ ምልልስ፣ የእነርሱ ሊቃውንት (መነኮሳት) በዚያ ድርጅት ውስጥ ተገኝተው የኮምፒውተር መሣሪያ ጭንቅላታቸው ላይ ሲገጠም፣ ኮምፒውተሩ ዕውቀታቸውን ያነበው ወይም ይተረጉመው እንደነበረ ገልጸዋል። ይህ ምንን ያመለክታል? የነ ሐኪም አበበች መንፈስ እና የኮምፒውተሩ 666 መንፈስ ይናበባል ማለት ነው። ስለዚህ እነዚህን ሰዎች እንዴት ብለን በእምነት እንቀበላቸው? የእግዚአብሔር መንፈስ በኮምፒውተር ይነበባል? በፍጹም! ፍርዱን ለአንባቢ እተወዋለሁ።
@gena15
@gena15 4 жыл бұрын
ኢትኤሎች አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ የእግዚአብሔር ሰላም አይለያችሁ
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 4 жыл бұрын
ወንድም እራፋቱኤል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚኦ ወላዲተ አምላክ ኢትዮጵያን አደራ እግዚአብሔር ይዋጋልን እኛማ አቅም የለንም እርሱ ይፋረደን
@brookhaile6862
@brookhaile6862 4 жыл бұрын
ሰው ስጋን እና ነፍስን ስለሚጠቅም ኢትዮጵያዊ ሆኖ ስለኢትይዮጵያዊ መፍትሄ መማርን ወይም መስማትን እንደ ተረት መርጧል። አዚም ተደርጎብናል። ይህ ዝግጅት እጅግ አስተማሪ እና አንቂ ነው። ኤልማስ ዐዶናይ ይባርካችሁ። በቀጣይ ስለ ' ቴ' ደጉ ንጉስ ብታቀርቡልን እባካችሁ። ብሩክ ከታላቂቷ ባቢሎን ሰሜን አሜሪካ
@Tena77721
@Tena77721 4 жыл бұрын
ሁሉም የመጨረሻዉ መንገድ ወደ ቸሩ ጌታ ነው። ንሰሃ ገብተን እንጠብቀው ለዘላለም አይኖር ምን ይደረጋል ጌታ ግን ከሰማይ ይይላቸው።
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፃቸው።
@tenatv3795
@tenatv3795 4 жыл бұрын
Thanks guys. I wish you have a program every day. I am watching your program again and again and again my heart is malting for Ethel.
@selambezabeh6446
@selambezabeh6446 4 жыл бұрын
Great back ground music. This music itself is a healer!
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw 4 жыл бұрын
For Real
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 4 жыл бұрын
ወንድም እናመሰግናለን, ሁሉም በተቻለ መጠን እንደዚህ ያለውን እውቀት ለትውልድ እንዲደርስ የበኩላችንን እናድርግ,
@bmoges8909
@bmoges8909 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 жыл бұрын
የመዉዳችሁ የማከብራቹ እንኳን መጣችሁልኝ በጣም እዉድሃችዋለሁ።
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 жыл бұрын
ይህ ፔጅ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሚያስተምረው
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ በብዙ እግዚአብሔር ጥበብ ይስጣችሁ
@salamsalam3634
@salamsalam3634 4 жыл бұрын
ጌታአ ይባርካችው ብዙው አስተምራች ውኛል
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 4 жыл бұрын
Egziabher ymesegen ❤️ Egna maderge yalebn weym medegefe yalebn negr kale betekumn arif nw
@lamyordi9734
@lamyordi9734 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾 bgoget new ymetbkacheu. Berto
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@shambelabera8427
@shambelabera8427 4 жыл бұрын
huluam bezeh page message happy negne kelb nw yemademetachehu more kezeh belay egzeabhair tibebun ena mastewalun yadelachehu bertu
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ 4 жыл бұрын
የአፍሪካን ህዝብ በመቀነሱ ስራ ከተሰማሩት ውስጥ ቢልጌት በመጀመሪያውን ረድፍ ላይ ተቀምጦአል
@Biniadane
@Biniadane 4 жыл бұрын
Amen🇪🇹🇪🇹
@orthodox6875
@orthodox6875 4 жыл бұрын
enkwan beselam metachulegn
@agatabarbara7953
@agatabarbara7953 4 жыл бұрын
Betam des yemil video new enamesegenalen memeher
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 жыл бұрын
Welcome ራፋቶኤል፣ጠፋችዉ?እንወዳችዋለን አትጥፉ፣
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw 4 жыл бұрын
Keep up the GOOD WORK "የተጠራነው ብዙዎች ነን💚💛❤የሚመረጡት ግን ጥቂቶች" ሚስጥሩን እንወቅ ሚያድነው👉Christos👁👈እሱ ነው, የዘላለም ሕይወት👁በ☀️ራ_እየ እግዚ_አብ_ሔር ነው። This Shit is REAL👁. HANDS UP TO YOU GUYS RaFaToEl👁👍👍. It's the RETURN of the ANCIENTS (እኛ) SUPREME LORD ቶራእይ 13 (Revelation) 17፤ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። #ጥበብ #በዚህ #አለ። #AMEN_RA_ቶ- the all POWERFUL የጌቶች ጌታ።
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 4 жыл бұрын
rafatuel tikikilegnaw telegram pageh yetignaw new?
@eth.hagere755
@eth.hagere755 4 жыл бұрын
Tebark Rafa🙏. Mn al tewldu hulu zemnun endata bireda 🤔
@genetkasss536
@genetkasss536 4 жыл бұрын
Betam''''''enmsegnaln
@saramamo2373
@saramamo2373 4 жыл бұрын
በህዝቡ ጐደሎ ገብቶ ወደ ጐላችሁ መውሰድ አላማችሁ ነው፡፡ እባካችሁ ክርስቲያኖች ይህ ፔጅ እራሱ የኢሉምናቲ አስተምሮ እንደሆነ ልታውቁ ይገባል፡፡ አሁንም እነሱ የሴት ልጆችን /የወደቁ መላዕክትን/ አስተምሮ ነው እያስተማሩ ያለው የሚቃዎሙ ይመስላችኋል ግን አንድ ናቸው፡፡ አምሀ ሸንኩቴ ኮሜንት የሰጠህ ልጅ ተገንዝበሀል፡፡ ሀገር በቀል ከሚሏት ሀኪም አበበች አንዷ ናት ሀኪም አበበች የኢሉምናቲ ት/ርት የምታስተምር እነጀማነሽ ይዘውት የተነሱትን የኢሉምናቲ አርማ የሆነውን ቶ ሀይል አለው የምትል፣ የግብጽን ፒራሚድ ጣኦት የሆነውን የኢትዮጵያ ንጉስ ነበር፣ አተቴ /እሬቻን/ ኢትያ ነው የምትባል የኢትዮጵያ ንግስት ነበረች ንጉስ ሰለሞን ለሷ ገብሯል የምትል ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ፍፁም የወጣች ስትሆን ሴትየዋ አስቀድማ ከሚስጥሩ ህብረተሰብ ወይም ከኢሉምናቲ እሷ ሊቃውንት ከመትላቸው ሰዎች ጋራ በድብቅ ስትሰራ የቆየች ሴት የአይሁድ የካባላ /የኢሉምናቲ/ የሳተርናውያን እምነትና የህንድ አስማትና ጥንቆላ የተማረች፣ ጣና ደር ከነመሰሎቿ በጨለማ እየሄደች ሥር ስትምስ፣ ቅጠል ስትበጥስ የምትውል፣ በኢሉምናቲዎች ከመሬት በታች የተገነባውን ከተማ የተሰወሩ ከተሞች አለ እያለች የምታስተምር፣ መምህር ሮዳስ ታደሰ ደግሞ እሷ ባህረ መዝገብ የምትለውን አውደ ነገስት እየገለጠ ኮከብ እየቆጠረ አንድሮሜዳ ጥበብ ብሎ የሚያቀርብ፣ በጥንቆላ ትምህርቷ ከሷ ጋር ተባብሮ ሴትየዋን ለህዝብ የሚያስተዋውቅ ስቶ ህዝቡን እያሳተ ያለ ስለሆነ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ንቁ፡፡ በመሆኑም ይህ ፔጅ ከዚህ በፊትም የሚያወጡት በሙሉ የሚያወሩት የኢሉምናቲ ት/ርት ነው፡፡ ክርስትያኖች እባካችሁ አትሸወዱ ንቁ፡፡
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 4 жыл бұрын
yebel yemiyasegne programm new yerasachinen manenet ena talakinet endinfeleg tilik astewaso yemiyaderg!!!!!!
@MeSe3445
@MeSe3445 2 жыл бұрын
Ethiopia yealem Berehan nat kemilut wusti Alehi? weyim taminbetale ? atikurebu , meskel atsalemu yemilutin tikebelaleh?
@user-bible7
@user-bible7 4 жыл бұрын
Abet sewodachihu ,,,Etealoch,,,kef kef belulgni
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw 4 жыл бұрын
Black man is EXTRATERRESTRIAL not of EARTH. The CHILDREN of GOD are ☻ the FALLEN ANGEL'S we are their SEEDS, the children of Man are 👳‍♂️to👱‍♂️. ☻ Hair growing towards the Sun and 👳‍♂️👱‍♂️hair growing towards gravity. CHILDREN of the SUN created out of 🔥(666) 6Proton 6electrons 6Neutrons is☻ቶ።ራእይ 3 (Revelation) 14፤ በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፡- 👉አሜን👈 የሆነው፥ #የታመነውና #እውነተኛው #ምስክር፥ #በእግዚአብሔርም #ፍጥረት #መጀመሪያ #የነበረው እንዲህ ይላል፡- ዮሐንስ 15 (John) 19፤ ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል። #Amun_Ra- The ALL POWERFUL SUPREME LORD
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በምታደርጉት ሁሉ ይርዳችሁ ለእውነት እስከሰራችሁ ድረስ ፈጣሪ አንድ ቀን ይሄን የተኛውን ህዝብ የሚያነቃበት ጊዜው እሩቅ አይሆንም ይሄም የምታደርጉት ያላችሁት ፈጣሪ ስለፈቀደ ነው እናንተ ብቻ በጀመራችሁት ቀጥሉ ለጊዜው ወጣቱ በተለይ በነጮች ትምህርት አእምሮው የተሰረቀ ስለሆነ ነው አካሄዱ ጠፍቶበት ያለውና አንድ ቀን አይቀርም የተኛው እንደሚነቃ ማለት ነው
@contactbeacon5421
@contactbeacon5421 4 жыл бұрын
Why u make it secret? just make it clear bro tsebelu, eminetu, kibat kidusu people still healing from bad spirit (beast) ....
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 4 жыл бұрын
አንተ ከ፫ወር በፊት ያልከው ይኸው አሁን በኮሮና ቫይረስ መጡ!
@abebawabebe672
@abebawabebe672 4 жыл бұрын
እባካችሁ በበሽታ ብዛት ተጨንቄአለሁና የመዝሙረ ዳዊትን የፈውስ PDF በሙሉ አንድትልኩልኝ በፈጣረ ስም እለምናችሁአለሁ፡፡ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይስጥልኝ፡፡ email ad. abebaw322@gmail.com
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Black hole በኢትዮጵያውያን እይታ
14:29
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 53 М.
The Pursuit of Rizq - Nouman Ali Khan - A Deeper Look Series - Surah Al Mulk
14:12
Nouman Ali Khan - Official - Bayyinah
Рет қаралды 513 М.
"Why Do I Feel Empty Inside?"
5:32
Nouman Ali Khan - Official - Bayyinah
Рет қаралды 877 М.