#የኢትዮጵያ

  Рет қаралды 34,249

KENDEL TUBE

KENDEL TUBE

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @kendeltube
Thank you for watching my video please SUBSCRIBE, Like and Share for more videos
studio.youtube....
KENDEL TUBE ነዚ ናይ ዩቱበ ቻናል ሓደሽቲ እንተደኣ ኮይብኹም Subscribe, Like ከምኡውን Share
ብምግባር ቤተሰብ ክትኾኑ ንፈቱ

Пікірлер: 363
@elsag2834
@elsag2834 Ай бұрын
መርሓባ ደቂ ኤረይ ዳዊቶም ♥️ቢኒ ♥️ከምኡውን ♥️ጆኒ ሓበንና ኩርዓትናን ኢኩም ተባረኩለይ ብሩካተይ::♥️🌹❤️
@SHa-hs8pn
@SHa-hs8pn Ай бұрын
በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው የተደረገው እስካሁን መቆየቱ ራሱ
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
@@SHa-hs8pn አንተስ መብራት ውሀ ኢንተርነት ካለበት አውሮፓ ነህ ዘመዶቾህ ከቀረው አለም የሚያገናኛቸው ብቸኛ የመጨረሻ እድል መስመር የአፍሪካ ኩራት አየር መንገዳችን ነበር እሱም ቢዘጋ ታጨበጭባለህ ተፈጠራችሁ እናንተስ ! በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመታዊ ገቢው የኤርትራ 15 አመት ድምር GDP እንደሚበልጠው ታውቃለህ?
@munithagos
@munithagos Ай бұрын
የሚገርመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦሌ ሲደርሱ ድሮን ፣ ካሜራ የሚወስዱት ነገር ነው። ማስገባት አይፈቀድም ብለው ስቶር ዉስጥ ትተሀው ግባ ይሉና፣ ይወስዱታል ክዛም ጠፋ ይባላል። ሌብነት ኢትዮጵያ ዉስጥ አሳፋሪ ደረጃ ላይ ደርሶዋል
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
በአማርኛ ውሸት ከምትነዙ ጆሮው ለተደፈነበት ህዝብህ ንገረው እሱን 😮 ሲጀመር አመዳሞች ምን አላችሁና ነው የምትዘረፉት ? ከትግራይ የዘረፋችሁትን ሹካና ማንኪያ??
@woineteklea275
@woineteklea275 Ай бұрын
Welcome dekie Eritrean God bless you. ❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
@hareguogbazghi7394
@hareguogbazghi7394 Ай бұрын
Thank you very much Binyam always Eritrea can stand we like the friendship with Ethiopia one day everything will be oak and we wish the best to Ethiopian society and I pray
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
@@hareguogbazghi7394 Thank you for the kind words. We Ethiopians always keep our doors open for our Eritrean brothers and sisters. In the meantime, please do your homework as well. We kindly request that you pass our message to your leaders: refrain from interfering in our domestic politics and from sponsoring and harboring our enemies. Instead, focus on implementing democracy and fostering a political environment that promotes mutual respect among our neighbors.
@elsgola2666
@elsgola2666 Ай бұрын
በጣም እማከብራችሁ'ና እምወዳችሁ አሚቼ ወንድሞቼ ስለ ዲስፕሊናዊ አነጋገራችሁ እኮራባችኃለሁ::
@salinahabte4975
@salinahabte4975 Ай бұрын
ቀንዴል ጥሩ ስራ እየሰራቹ ናቹ። በርቱ የሃገራቹ ኣምባሳደሮች ብያለሁ ተባረኩ❤
@mebrahtomabraham8281
@mebrahtomabraham8281 Ай бұрын
This is for Biniam congratulations you are doing great keep it up mebre portland Oregon keep it up!!!
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
ኢርትራ ጥሩ ውሳነ ነው የወሰደች ❤❤❤
@almaztzegazeab2232
@almaztzegazeab2232 Ай бұрын
ኤርትራ ጽቡቕ ውሳኔ ወሲዳ ነዞም በዝበዝትን ለያቡ 🇪🇷👍🇪🇷❤️🇪🇷
@miniaseium8181
@miniaseium8181 Ай бұрын
Bravi❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shewhat438
@shewhat438 Ай бұрын
Nisikum ekum texrifuna ab comment kemzi tixihfu kedamot abta airmengedi tesekilkum tixehu
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
So we ask you with all due respect just pack up and go to your own country.
@user-qm7yc6tn8g
@user-qm7yc6tn8g Ай бұрын
😂😂😂😂😂 qurxrax tgraway adi sunkulat​@@yirgalemyirgalem8836
@shewhat438
@shewhat438 Ай бұрын
@@yirgalemyirgalem8836 Ata wedi sharmuta adwaiwyan ziqetrlkumna kab shaebiya nilaeli
@SAMdave183
@SAMdave183 Ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ነው:: ሌሎች አገሮች ዜጎቻቸው ሲዘረፋና ሲንገላቱ አይተው አንድም ቀን አይታገሱም::
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
@@SAMdave183 አባቴ አትሸወድ ያለንበት ዘመን የፉክክር ነው አማርጠህ ቢዝነስ ትጠቀማለህ እንጂ አታግድም እውነቱ ግን ዜጎቻችሁ እየወጡ ስላለቁ ነው ዋጠው
@SAMdave183
@SAMdave183 Ай бұрын
@@Ethio_star ማነው ያለህ የፋክክር ዘመን ነው ተብሎ እገወጥ ቀማኛን ፍተህ አለቅም:: ኤርትራውያን ላይ የተፈፀመው እንግልትና ሻንጣ ስርቆት ፈረንጆች ላይ ቢደረግ አየርመንገዱ አሜሪካም ይሁን አውሮፖ ድርሽ አያስደርጉትም:: ፋክክር ህግን አክብሮ ብቻ ሲሆን ነው::
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
@@SAMdave183 ኦ ለማማረጥም ሌላ አማራጭ ያስፈልጋል ለካ .... ድንቄም ተንጋላታች ... ሼባው ለዜጎቹ ተጨንቆ ሞቷል .... ምናቹ ነው ደግሞ የሚዘረፈው
@freweyninegash9091
@freweyninegash9091 Ай бұрын
God bless you abundantly Mr. John. ቅኑዕ ሰብ ኢኻ።
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Ай бұрын
ዮውሃንስ ሐወይ ጠፊእካና ንፉዕ ሐውና ሰላም ንኹላትኩም ቀንዴል 🙏🇪🇷❤🌹
@yemgeb2511
@yemgeb2511 Ай бұрын
ይህ ነው ምኞቴ : እኔ በሄወቴ:: ከራሴ በፌት ለአርትራናቴ ::⛔✈️⛔⛔🇪🇷🇪🇷🇪🇷🛩️🛫🛬🚠🚡🚢⛴️🛥️🛻🦽🚖🚉🚴‍♂️🚴‍♂️⛹️‍♂️: ወዘተ :: ተጀምሯል ::
@temesgengebreamlak4005
@temesgengebreamlak4005 Ай бұрын
❤❤❤❤thanks guys for everthing
@RobelJETRO
@RobelJETRO Ай бұрын
Hitisan honinge yesemahuatn ye Ethiopian air hail yedereswat mezimur 😢👍❤🖐 tzta haileniga menfes alebet 🗣💨endalkew alemetadel hono"nji Ye Hager kibr ke FETARI qetilo new 👏👏👏🇪🇷✊🦁
@user-pp4fg9fl4r
@user-pp4fg9fl4r Ай бұрын
Kossaha
@tesfayezere6419
@tesfayezere6419 Ай бұрын
ኩቡራት ቀንዴል ትዩብ ፡ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኩም ፡ ብጣዕሚ ዘሔጉስ መግለጺ ምኽንያቱ ንህዝቢ ኢትዮጵያን ፡ ኤርትራን ዘቃራርብ ፡ ዘኹርዕ መግለጺ ብምሃብኩም ኣብ ክንዳኹም ዓቢ ኩርዓት ይስማዓኒ ።❤❤❤❤
@maryberhane6975
@maryberhane6975 Ай бұрын
Yohana Best News Enkon Tezaga begenzabachen Tewardewale Yajj Hezib Temasagen Amen Yohana
@NTA130
@NTA130 Ай бұрын
Selam atum kuinanat yehrway neti itegebrewo zelkum zeyhlel serah Thank you ♥️♥️♥️♥️👩🇪🇷🇪🇷
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 Ай бұрын
Thank you kendrloch for your clarification.God bless our beautiful country Eritrea 🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷
@alemmahari9970
@alemmahari9970 Ай бұрын
Proud to be Eritrean thank you for your time 🇪🇷
@yosefgebru4258
@yosefgebru4258 Ай бұрын
አይ የቢንያም አነጋገሩ ሲገልጽ በጣም ሲያብራራ በጣም ይመቸኛል እንደ ቢኒ ይብዙልን
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Ай бұрын
Eritrean live in Ethiopia peacefully based on their free will taking advantage of the country opportunity . Nobody forced them. They can go to Kenya, Sudan or Uganda. But for Ethiopians, Eritreans are like brothers they don’t mind if Eritreans live in Addis as transit or permanently. No I’ll feeling at all. In fact, the hope is they will live in future with some kind unity.
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Ай бұрын
Eseyy Enkuan Tagede 🙏 Leboch ✈️
@haile-p9t
@haile-p9t Ай бұрын
❤ ጆን እንቓዕ ንፈትዎ ሓውና ርአና
@SirakHaile-c7v
@SirakHaile-c7v Ай бұрын
Great discussion Kendel Tube.❤
@ermiasnagash88
@ermiasnagash88 Ай бұрын
እንኳን ተዘጋ:: ስንቱን ነው እንዴ ያስለቀሱት:: አንዴ ሻንጣ ዘግይቶ ከሁለት እስከ አምስት ቀን ይቆያል:: አንዳንዴም ከነአካቴው ይጠፋል: ሌላ ግዜ ደግሞ ሻንጣ ተከፍቶ ይሰረቃል:: እና ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የበዛብን::
@fesshayeasmelash8844
@fesshayeasmelash8844 Ай бұрын
Exactly
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
@@ermiasnagash88 ባቄላ ቀረ ... ቀለለ ሚስኪኖች ለዜጎቹ የተጨነቀው መሪያችሁ አንበሳ በሉት 😆 🤣 🤣 🤣
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
ባቄላ አለቀ ሲሉ ፈስ ቀለለ አለ ያገሬ ሰው😅
@klant17denbosch44
@klant17denbosch44 Ай бұрын
ሃሎዉ ጀጋኑ ኣሕዋት ከመይትኾኑ መደባትኩም ጹቡቓሎ ቀጽልዎ የቐንየልና ካብዚ ብምቕጻል ካባኹም ጀሚርካ ባዛዕባ ባጻዕባ ምቁራጽ በረራ ናይኢትዮጵያ አቲቀንዲ ምኽንያት ብዛዕባ ዘይሕጋዊ ክፍሊትን ስርቅን ምድንጋርን ባልጃታት ምድንጋይን ስርቅን ጥራሕ ትዛረቡ ኣሎኹሞ ቡዙሓት አርትራዉያን ገንዘብ ድሕሪምኽፋልና ኣየር ትከት ሰዲዶም ቢዛ ይኸልኡና ከምዘለዉ አዚኻኣብፍላይ ኣብርአሲ አርትራውያን ዝፍጸምዘሎ በደልሙኻኑ ደጋጊምኩም ከተቃሉሑዎ ይላበወኩም ኣነንገዛአርአሰይ ጉምበት ዕለት 10 ኣየርትከት ከፊለ ቢዛ ክሰዱለይ ስለዘይካኣሉኻኣ ሕጅዉን ዕለት 23 ንኻላኣይ ግዝየ በቢ 75 ከፊለስ ክሳብሕጂ ቢሳ ኣይሰደዱለይንሞ አዚክብልከለኹግን ወጽዓ ናይዉልቀሰባት ጥራሕዘይኮነ መንግስትና ካብጭብጢ ከምዝዛረብዉን መራጎዲዩ
@user-fx1ch5uz1k
@user-fx1ch5uz1k Ай бұрын
መርሓባ ኩቡራት ጀጋኑ 🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🎉🎉🎉
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
እኛ ኢርትራውያን የኢትዮፕያ ኣየር መንገድ ብቆም በጣም ደስታ ይሰማኛል እነ ብየኣመቱ ነው የሚጋዘውና ብዙ ሰው ባየር ፖርቱ ሰው ሻንጣችን ጠፍትብኝ ብለው ማማልከቻ እያስገቡ በወረፋ ነው ያየሁት እነ በግብጽ ኣየር መንገድ ነው የሚጋዘው
@LoveEri-z4u
@LoveEri-z4u Ай бұрын
ትክክል ዳዊትዬ። እኔ ራሴ ወደ ኤርትራ ስሄድ የሰዉን ኣምሮት ሰምቼና፡ የኣቢን የኣሰብ ጉዳይ ከሰማሁ በኋላ፡ $600 ጭማሪ ከፍዬ ነበር ወደ ኣገሬ የሄድኩት። ስለዚ ከመጠን በላይ ታግሰናቸዋል ባይ ነኝ።
@awetashtekeste8136
@awetashtekeste8136 Ай бұрын
Welcome Deki Eri Jegnanu Very good decision Eriterawint kubur mennte ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🇪🇷
@aronke2801
@aronke2801 Ай бұрын
እኔ እንደ በኣለም ኣቀፍ ኣየርፖርት ሰራተኛ ለዋጋና ለጠፋ ንብረት ተጠያቂው የኢትዮጵያ ኣየርላይን ነው ። በኣጠቃላይ ለኣሰራሩ ተጠያቂው ግን የኣየርፖርቱ ኣስተዳደር ነው ።
@petrostesfu3811
@petrostesfu3811 Ай бұрын
ካብ መጀመርታ ውን ካልእ ምርጫ ነይሩናዩ። ኣነ ምስ ስድራይ ተሰቂለያ ኣይፈልጥን።ምስ ቁጠባውን ፖለቲካውን ውን የታሕዞ ስለዝኮንኩ እዩ።
@eyobgebreselassie1139
@eyobgebreselassie1139 Ай бұрын
Thank you ዳዊቶም ቢኒ ጆኒ ተባረኩ
@Deon.99
@Deon.99 Ай бұрын
👉 thank you ✌️❤️🙏🙏🙏
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ መሆኑ ከቀረ ቆይቷል የጥቂት ማፊያ ቡድን ንብረት እየሆነ ነው በጣም የሚገርመው እኔ ከሶስት ወር በፊት ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ባደረኩት ጉዞ ከትራቭሊንግ ባጌ ውስጥ ስድስት ሺ ብር ሻንጣ ወደካርጎ የሚጭኑት ሰዎች ስድስት ሺ ብር ዘርፈውኛል በጣም የወረደ ተቋም ነው
@alihussien6899
@alihussien6899 Ай бұрын
Brothers, please don't try to create problems among people (brothers), it's very hard to stop , after the flame is ignited it will touch you, so think as human beings, Allah let you to have a positive thinking, bye.
@yosephhabte565
@yosephhabte565 Ай бұрын
ኤርፖርት ውስጥ የሚሰሩት ሰዋች ስለ አገራቸው የማያስብ ትናንሽ ጭንቅላቱች ናቸው።
@guenett8194
@guenett8194 Ай бұрын
Airlines is a BUSINESS period. Thanks Bini
@gebrehiwottewolde9089
@gebrehiwottewolde9089 Ай бұрын
🌹🇪🇷 ዳዊት፣ቢንያም እና ዮሐንስ እንደምን ናችሁ። ማንኛዉም ኤርትራዊም ሆነ አኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት በንግድ ዓለም የሚከሰት እዉነታ መሆኑን ነዉ። ከዚህ በተረፈ በአስተዳደር ችግር የሚሰቃየዉን አመራር ትንፋሽ ለማግኘት የሚያደርገዉ መንፈራገጥ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለዉም። የኢትዮጵያ ዩቲበሮችን በተመለከተ ለሕዝባቸዉ ደንታ የሌላቸዉ መናፍቃን ስለሆኑ ቦታ የላቸዉም። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 Ай бұрын
ኣባላት ቀንዴል እንቋዕ ናትና ኮንኩም🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b Ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ከአዲስ አበባ አስመራ ሄጄ የዛሬ ሁለት አመት ሻንጣዬ ከሁለት ቀን ቡኃላ ነው የገባው
@bxhd8476
@bxhd8476 Ай бұрын
በቄለ ጠፈ ፈስ ቀለለ ይለል የሀገሬ ሰው
@samsonbelay
@samsonbelay Ай бұрын
John,David,Benni 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷I love you all my brothers and we are proud of you guys as always thank you for great reporting ❤❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪
@user-mk6bf6fn7n
@user-mk6bf6fn7n Ай бұрын
መንገደኞች የጠራ ኣማርኛ ተናጋሪወች ካልሆኑም ምክንያት በመፍጠር ብዙ ኤርትራውያን ይጉላላሉ ኣልፎም ህጋዊ ያልሆነ ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍሉም ይገደዳሉ፡ ስለዚ ለ ኤርትራውያን ወገኖች ዋስትና ለመፍጠር የተወሰደው ውሳኔ ኣስፈላጊ ነው
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 Ай бұрын
Good DECISION 👍 & am PROUD of my GOVERNMENT 🇪🇷, Ke lik belay LEBINET 😔 sleneber enkuan akome & am so HAPPY 😊 for that.
@CalmAntenna-bp8kz
@CalmAntenna-bp8kz Ай бұрын
እኛ ኤርትራውያ ኣሸራችን ያለው ኣየር መንገድ ራሳችን የሰራንው ራንወይ እኛ የገነባነው ፍላይት ተኪኒሻን ግርውንድ ቲክንሻን በጠቅላልዋ ሲቭል ኣብየሽን ኤትዮጵያ ኤር ፎርስ ብህሎም ኣንዲች ልብቻቸው የሰሩት የለም ካለ። ይንገሩት።
@Asmara1991
@Asmara1991 Ай бұрын
ብመንግስቲ ኤርትራ ኣብዚ ግዜ'ዚ፡ ኣብ ልዕሊ ኢትዮጵያ ኣየር መንግድ ዝወሰዶ ስጉ ምቲ ብምሉእ ህዝቢ ኤርትራ ደጋፍ ረኺቡ። ህዝቢ ኤርትራ ካብ ኢትዮጵያ ብደላራ ከፊልና ኣገልግልት ነፋሪት ገዚእና ንጠቅም። ኢትዮጵየ ከኣ በቲ እንከፍሎ ደላር ጌራ ዘድልያ ዝበለቶ ንብረት ካብ ወጻኢ ትዕድግ፡ ንሕና ከኣ ንጎረቤትና ሰናይ ነገር ስለ ዝገበርና፡ ብልቢ ንሕጎስ። በኣና ኤርትራውያን ወገን ከኣ፡ ናይ ወደብ ኣገልግሎት ንካልኦት ሃገራት ንሸይጥ። መንግስቲ ኤርትራ ከኣ ነዛ ወደብ ኣልቦ ዝኾነት ሓሳደ ኢትዮጵያ ናይ ወደብ ኣገልግ ሎት፡ ብነጻ በቁሩብ ክፍሊት ንክጥቀሙ ኣፍቂድናሎም፡ ንሕና ምእንቲ ከይንረብሕ ኢሎም፡ ዓሰርተ ዕጽፊ ካብ ናትና ዋጋ ንላዕሊ ክኸፍሉ ናብ ጅቡቲ ምኻድ መሪጾም፡ በቲ ክፉእ ግብሮም ንሓዝን፡ ስለዚ ኢትዮ ኣየር መንገድ፡ ኩሉ ኣማሊኦም ናብ ኣስመረ ክምለሱ ምስ ዝሓቱ ብወገና ቅድሚ ምፍቃድና፡"ካብ ጅቡቲ ናብ ዓሰብ ክምለሱ፡ ከምቲ ናይ ጅቡቲ ክኸፍሉ ክንሓቶም ግቡእ ኮይኑ ይስመዓኒ።
@danieltewabe6764
@danieltewabe6764 Ай бұрын
Ambesa
@elsgola2666
@elsgola2666 Ай бұрын
Long time Joni እንኳን ደህና መጣህ👋
@fanusbereket1101
@fanusbereket1101 Ай бұрын
ከንደል ቱብ አንዲህ ኣይነት አውነተና የሆነ ንግግር ስለምታርገው በኤርትራ ና በኢትዮፒያ አውነተና ሰላም አና መተማመን ሊያመታ ስለምችል ቀትለው ኣመሰግናለው ኤርትራዊ ።
@Metkel-p3k
@Metkel-p3k Ай бұрын
Bneym ድወይት ጽ ብ ቅ ስ ር ሕ 🎉❤🎉❤
@tekleab2013tafla
@tekleab2013tafla Ай бұрын
የኤርትራ መንግስት በታጋሽነቱ ሆነ ኣርቆ በማየቱ እንዲሁም ቸኩሎ ለማንኛውም ነገር ግብረመልስ ባለመስጠት የታወቀ ስለ ሆነ፡ በጣም ይኮራናል፡ እንዲሁም የኣሁኑ ውሳኔ ትክክለኛ ስለ ሆነ በጣም ደስ ብሎኛል። እድሜና ጤና ለመሪዎቻችንና ለመከላከያ ሃይሎቻችን። ወትሩ ድል ለኤርትራ ሰፊው ህዝብ። ወትሩ ዓወት ንሓፋሽ።
@gw4841
@gw4841 Ай бұрын
ሰለላማት ደቂ ኤሬ ጀጋኑ አናብስ ኩሉ አብሳዓቱ ተፈነዳ መንግስታችን ኢባሲን አርቆ ለረጅም ግዜ የሚያስብ መንግስት ነው ያለን መን ከም ኤርትራዊ ። አካይዳና አካይዳ አባጎብ የ እዮ ❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐆🐆🤝🤝👍👍
@senaitamanuel227
@senaitamanuel227 Ай бұрын
❤🇪🇷🇪🇷👍
@SMOOVExNOOB
@SMOOVExNOOB Ай бұрын
❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@brhanalem5387
@brhanalem5387 Ай бұрын
ኮርዒዳታት ደቂ ኤረይ ከመይ ከ?❤
@hailombanteyergaamaha1146
@hailombanteyergaamaha1146 Ай бұрын
Considering the explanation given by the Eritrean Civil Aviation, I think it is adjustable. By the way Ethiopian Airlines is expensive and Ethiopias are using other airlines when they travel abroad. This has nothing to do with politics though we see some trying to do so. Ethiopian airlines needs to be competetive and improve its services.
@gillnaahama8068
@gillnaahama8068 Ай бұрын
To much abused to the Eritrean passengers it happened to me and families Thank God our president put stoped
@yohannesafewerki8022
@yohannesafewerki8022 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍🇪🇷
@bettysolo3226
@bettysolo3226 Ай бұрын
Welcome kendel Tube. Thank you for the Info...🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
@semaiabraham4972
@semaiabraham4972 Ай бұрын
Selam kuburat yehewat Welcom 🇪🇷🙏❤️
@user-qg6uh7pd8q
@user-qg6uh7pd8q Ай бұрын
Selam. Dawitom. Kulkum. Behabar. Deki. Eri. Hadnetna. Nexne. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigetesfaye2690
@tsigetesfaye2690 Ай бұрын
Thank u kendel tube 💯💯💯good decision awet nehafash ♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Hagos1971
@Hagos1971 Ай бұрын
ቀንዴሎች የመቻቹህ ጥሩ ስራ እየሰራቹህ ናቹህ ቀጥሉበትና እኛም አገናዕ እንላለን። ስለ ጉዳዩ ደሞ የኢትዮዺያ አየር መንገድ ቡዙ ጥፋት ነዉ ያጠፋዉ እኔ በቡኩሌ አንድ ሻንጣ ጠፍቶብኛል እንደጠፋም ቀርተዋል፡ ስለዚህ የኤርትራ ዉሳኔ ተገቢ ነዉ።
@freweynihaile2816
@freweynihaile2816 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰
@apeechee1
@apeechee1 Ай бұрын
Not only from ethiopia to Eritrea, but also from Ethiopia to chigago, when they took our carrion luggage it but they didn't send it lost no body respond that it
@raheltesfasion
@raheltesfasion Ай бұрын
You are Wright
@kibromgebrekidan7947
@kibromgebrekidan7947 Ай бұрын
ብዙ ገንዘብና ጊዜ የጠፋብኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እኔ ነኝ። ከዚያ ክስተት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ተጠቅሜ አላውቅም። ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ማቆም ጥሩ ነው። እንደዛ ነው ተስፋዬ። ኤርትራ እንደሌሎች የራሷን አየር መንገድ ትሰራለች ከዚያም በራሳችን አየር መንገድ እንጠቀማለን።
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha Ай бұрын
እባካችሁ አየር መንገዱንና ጉሙሩክ ኢሚግሬሽን ለዩ ብዙ ሌብነትና ማንገላታት የሚያደርሱት እነኚህ በዘር ተመርጠው የሚመጡ የጉምሩክና ኢሚግሬሽን ሰዎች ናቸው ። አየር መንገዱ ሻንጣ አይፈትሽም ፓስፖርት አይቆጣጠርም
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 Ай бұрын
የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት ችግር ዉስጥ ባይገባ ሁለቱም አገሮች ተጠቃሚ ይሆናሉ:: ነገ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ የሚያደርገዉ በረራ በመቋረጡ bankruptcy ዉስጥ አያስገባዉም:: ወደ አስመራ የሚያደርገዉን መስመር ወደ ሌላ shift በማድረግ ገበያ የማፈላለግ ስራ ይሰራል ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ያገኛል:: መታሰብ ያለበት ግን የሁለቱ አገሮች የሕዝቦች ግንኙነት ላይ ነዉ ትኩረት መደረግ አለበት:: በንግድ ስራ ላይ እንዲህ አይነት ነገር ይገጥማል:: ያ ማለት ግን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአስመራ በረራ የሚያጣዉን ገንዘብ በምን መንገድ ማካካስና ማግኘት እንደሚችል የአየር መንገዱ ባለስልጣኖች ስራቸዉን በሚገባ ሰርተዉ ያሳዩናል::
@EyoBob-z9l
@EyoBob-z9l Ай бұрын
እከካም
@andayaman4097
@andayaman4097 Ай бұрын
ከሻቢያ ጋር ክደት ኣይሰራም። ከሻብያ ሓቅ በሃቅ ነዉ ሚሰራ። በታምር ያልተረጋገጠ መግለጫ ኣያወጡም ሻብያ።
@natsnetmebrahtu3858
@natsnetmebrahtu3858 Ай бұрын
Nay selam ambesaderat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biriktikidane8415
@biriktikidane8415 Ай бұрын
ዳዊቴ ቢኒ ዮሀንስ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ሰላም በተረፈ ኤርትራ ማንነቷን ለማሳወቅ እየወሰደችው ያለው እርምጃ የሚያኮራ ነው ግን ኢትዮጵያ ያሉት ወንድሞቻችን ወደ ኤርትራ እንዴት ይጓዛሉ መላውን ንገሩአቸው ቀጥታ በረራ በሌላ አየርመንገድ ካለ ይገለፅ በተረፈ በተወሰደው እርምጃ ደስቸኛ ነኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን ነገሩን የተቀበለው አይመስልም እየመረራቸው ይዋጡት።አራት ነጥብ
@sultandaynom5692
@sultandaynom5692 Ай бұрын
ይሄ ነገር ቢዝነስ እንኳን ቢሆን፡ለይቶ በኤርትራውያን ላይ ስያጋጥም የነበረ ነገር ግን የኢትዮጵያ መንግስት ይሁን ኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ሽላ በማለት ለዜጎቻችን ማንገላተቱን ሲቀጥልና ሲባባስ ነው የቆየው፡፡ እንድያውም የኤርትራ ኣየር መንገድ ትግስት ኣድርገዋል።የተወሰደው እርምጃ ምንም እንኳን ብዘገይ ትክክለኛና ለዜጎቹ ክብር ነው።የኤርትራ ኣየር ላይን የወሰደው እርምጃ ግን ወደ ኤርትራ ተሳፋሪዎች ይዘው ለምመጡ በረራዎች እንጂ በኤርትራ ኣየር ክልል እንዳይበሩ ስላልከለከለ የፖለትካ ይዞታ የለውም።
@zinabuandebrhan6701
@zinabuandebrhan6701 Ай бұрын
በጣም ብዙ የሚያሳስብ ጉዳይ አይደለም :: ክፍት አፎቹ እነ ስዩም ተሾመ ቢያራግቡትም በነሱ አታስቡ ::
@user-wh1jy4bt7t
@user-wh1jy4bt7t Ай бұрын
ሰላማት ኩቡራት ስድራና❤🇪🇷
@gebrebrhanberaki6611
@gebrebrhanberaki6611 Ай бұрын
Anbesawoch wendmoche ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤
@Eritreamassawaredsea
@Eritreamassawaredsea Ай бұрын
Selam selam KENDEL TUBE bitami eye ziketatelekum aziyu kea medebkum tsibuk eyu nufuat bertue viva Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷✌️✌️✌️🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌🇪🇷🇪🇷
@SamsomAraya-mc4lg
@SamsomAraya-mc4lg Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wedajenehe
@wedajenehe Ай бұрын
ጥሩ ውሳኔ ነው:: የሰው ወርቅ አያደምቅ ነው ነገሩ : እንደ አገር የራሳችንን አየር መንገድ እስካላሳደግን ድረስ ችግሩ ቀጣይ ነው: በደርግ ጊዜ እኮ በ ETHIOPIAN AIR LINES ውስጥ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ERITREANS GROUND TECHNICIANS,PILOTS,HOSTESES በተለያየ የ MANAGEMENT የስራ ዘርፍ ውስጥ ነበሩ : የሄንን መሠረት አድርገን አለመስራታችን ነው ዋጋ እያስከፈለን ያለው:: አሁንም አልመሸምና እነሱን ረስተን ባለን RESOURCE የራሳችንን ሀ ብለን መጀመሩ ሳይሻል አይቀርም::
@sabatecle978
@sabatecle978 Ай бұрын
Y r right but did you forget the sanction?
@wedajenehe
@wedajenehe Ай бұрын
@sabatecle978 , I didn't forget the sanction imposed on us, but we have not done enough before an illegal sanction imposed on us.
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
@@wedajenehe ራስን መቻል በራስ ንብረት ነው ብሮ ! የኢትዮጵያ መንግሥት ቀጣዮ ስራው ኢትዮጵያ ውስጥ ተመሳሰለው የተሰገሰጉትን ማበጠር ነው ነካክታችሁናል እንግዲህ ማእበሉን ቻሉት
@wedajenehe
@wedajenehe Ай бұрын
@@Ethio_star ሃሳብ አይግባህ bro ዋኝቶ መውጣቱን እናቅበታለን ,ማእበሉ ማንን እደሚያሰጥም አብረን እናያለን::
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
@@wedajenehe እዛው ዋኙ እዛው ተንቦጨረቁ እኛን ለቀቅ አርጉን ሚሊዮኖቹ ሌሎች አፍሪካዊያነ ወገኖቻችንን በኩራትና በጥራት እያገለገለ ያለውን አንበሳውን የአየር መንገዳችን የናንተን ጊዜ ያለፈበት የፖለቲካ ጭቃ ለመለጠፍ አትሞክሩ ባይሆን ቤታችሁን አጽዱ ነው ምክራችን ባይሆን ሼባውን መሪያቹን እንቅልፍ የነሳው ህዝባችሁእየወጡ ስላለቁበት ነው ዋጠው
@khasaihailetedla8105
@khasaihailetedla8105 Ай бұрын
ቦሌ ኤርፖርት እኮ ኣይደለም ኤርትራዊ ኢትዮጵያውያን እራሱ በካሜራ ፊት እኮ ነው ሚዘረፉት እኔ ሻንጣዬ ጠፍቶብኝ ከ3ቀን ቡሃላ በሰው በሰው ነው የተገኘልኝ ስንቱ ነው በረራ ያመለጠው ኣጋጣሚዎቹ ብዙ ናቸው ግን ዋናው ችግር ምንም እውቀት የሌላቸው ሌቦች በብሄራቸው ተመርጠው ነው የሚሰሩት ስትከስ እንክዋን ሚሰማህ የለም
@bahabelomfissehaye6223
@bahabelomfissehaye6223 Ай бұрын
በፍጹም የኛን የኤርትራን እስፔስ ( ኢትዮጵያውያን ) የሚጠቀሙበት ምንም ዓይነት ምክንያት የለም ። ኢትዮጵያን አሁን የሚያስተዳድረው ያለው የብልጽግና ካድሬዎች የኤርትራን ሕዝብና መንግስት ክብር ፣ የኤርትራን ሉኡላዊነት ፣ የመሬት ፣ የሰማይ ፣ የቀይ-ባሕር ፣ የወደብ ፣ የሃይማኖት ፣ የባህል ወዘተ የኤርትራን ክብር የማይጠብቅ ክብር የሌለው ስርዓት በምንም ምክንያት የኤርትራን ሉኡላዊ ግዛት የሆነውን ሁሉ እስፔስንሊጠቀም አይደለም ዞር ብሎም ሊያዮት ፍጹም አይፈቀድም ። የኤርትራ ሕዝብም ሆነ መንግስት ይሄን አይፈቅድም ።
@Elug7293
@Elug7293 Ай бұрын
Thanks deki eriyyy jiganu 🇪🇷💪🏽❤️❤️❤️
@geneamha7584
@geneamha7584 Ай бұрын
Exactly, Mr. Dawit. This happened to many Eritreans! 😢
@kidanebistamlak3521
@kidanebistamlak3521 Ай бұрын
Good job D B Y
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m Ай бұрын
❤️❤️🙏🙏
@user-ro9nv6vu2m
@user-ro9nv6vu2m Ай бұрын
አቲ ሓቂ ሓቂ ዩ ቅድሚ ኾሮና 6ማዓልቲ 4ሻንጣ ጠፊኡና ኢትዮ አይርላይን ካብ አስመራ አዲስ ጅዳ ዋላ ጨና አይረከብናሉኔ
@simongrmay9975
@simongrmay9975 Ай бұрын
የገንዘብ ጭማሪ ብቻ ሳይሆን ንብረትህ ብሙሉ ጠፋ ይሉሃል በጣም ነው የሚያሳዝነው ይህ ኣየር መንገድ ከድሮ ጀምሮ በጥሩ ስነ ምግባር የሚታወቅ ነበር በዚ ሰዓት ግን የሌብነት ድርሻው የተዋጣ ነው
@hadashabteab9974
@hadashabteab9974 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yohansdebesai9252
@yohansdebesai9252 Ай бұрын
ኢትዮአየር መንገዲ ከብተን ተመረፂቲ ኢየን ኔረን ንኤርትራዊያን ግን ዲሕሪ 2018 ብጣዕሚ ሕማቅ ኢዪ ኔሩ አነ 2 ግዜ ተጋዕጀ ብጣዕሚ ሐዚነ ኩሉ ምሳይ ዝተጋዐዙዉን ሐዚኖም ሕማቅ አገልግሎት ኢዩ።
@user-jd3gy6mo5c
@user-jd3gy6mo5c Ай бұрын
ወንዽሜ. ይህብች አይዽለም የቪዛ ዶላር ከፍለህ መልስ አይሰጡህም ኤርትራዊይንን ያታላልላሉ ሌቦችናቸው ብዙሰው አስለቅሰዋል. ጥሩ ውሳኔ ነው
@alemhabtemicael8520
@alemhabtemicael8520 Ай бұрын
🌹🙏🌹🇪🇷🙏🇪🇷🌹🙏🌹
@letinaabraha2856
@letinaabraha2856 Ай бұрын
Selam selam deki Erey 👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💚💚💚💚💚♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰
@wubnechgarassu3709
@wubnechgarassu3709 Ай бұрын
ሻንጣዉ ዉስጥ ያለዉ እቃ መጥፋቱን የተገነዘበዉ መንገደኛ አ.አ ወይስ አስመራ ሲደርስ ነዉ። ጠፋብኝ ካልኩ አየር መንገዱ መክፈል አለበት። ግን የጣሊያኑ አየር መንገድ ጥሩ ይመስለኛል።
@rahelg3097
@rahelg3097 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@ahmedmusa9821
@ahmedmusa9821 Ай бұрын
This issue may be easly solved if the Ethiopian Airline route will fly to Asmara first and fly to Addis Abeba. I am not sure how expensive and complicated the route will be but it will be a win win situation.
@abebaghebre5704
@abebaghebre5704 Ай бұрын
Menader Hezbei. Megest Lemgeste Setaelu. Yasazenal
@bezadaniel-o7q
@bezadaniel-o7q Ай бұрын
ድርቃም እርሃብተኛ ደሃ ኤርትራ
ጋዜጠኛ ሳትሆን ነውረኛ ነህ❗📌September 7, 2024
18:58
ሓቢእኪ ኣጠምቕዮ ኢዮም ኢሎማ Josias denden
25:43
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 68 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
sep 4/2024 ዘይተፈትሐ ጉዳይ
49:21
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 22 М.
ክስማዕ ዝግበኦ ሓዱሽ ግጥሚ ጋዜጠኛ ዓወት ወዳጅ
13:41
Awet Wedaj Media - ዓወት ወዳጅ ሚድያ
Рет қаралды 185 М.
ኣብ ትግራይ ወጥረታት ይጋደድ ኣሎ
Cyber power Tigray Media
Рет қаралды 89
"የልብ ማኀተም" አዲስ ሙሉ ፊልም | "Yelb Mahatem" | New Ethiopian Romantic Movie 2024. Full Length Film.
1:18:32
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 315 М.
Eritrean Song Gebrelul afewerki For Biniam girmay  Scandinavian festival
13:21
Alenalki Dimtzi Eritrawian
Рет қаралды 176 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН