አፋፍ - የኢትዮጵያን ድራማ ወደ አዲስ ደረጃ ያሸጋገረው አዲሱ የዲኤስቲቪ ድራማ!

  Рет қаралды 46,932

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ድራማ #የኢትዮጵያ_ድራማ #ፊልም #ፊልምወዳጅ #አጭር_ልቦለድ #አጭር_ፊልም ##መዝናኛ #ደሴ #የፍቅርታሪክ #የፍቅር_ፊልም #ተወዳጅ #አዲስ_ፊልም #adis_film #ethiopianfilm #ethiopianfilms #newmovie2023 #drama #ethiopiandrama #በዓሉ_ግርማ #ልቦለድ #ፍቅርእስከመቃብር #ሀዲስ_አለማየሁ #ግጥም #ቴአትር #አዲስአበባ #ብሔራዊ_ቴአትር #meznagna #meznagna_video #yefikir_film #dstv #DSTV_drama #ethiopiandrama
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 33
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын
ትምህርት ሰጪ ከሆነ ተተርጉሞ ብናየው ምኑ ነው ክፍቱ እር ጎበዝ ኮሜታተሮች እናስብ እንጂ እንዴ ትርጉሙ ሳይገባን ስንት የውጪ ፊልሞች እየከፍልን እናይ አድለ ለማንኛውም ሰው ሲሰራ እናበረታታ ኮሜታተሮች
@rozitaabdi1951
@rozitaabdi1951 6 ай бұрын
አፋፍ በጣም አሪፍ ድራማ ነው በጣም ተመስጬ ነው የምከታተለው አንድ አንድ ጊዜ ግን ዲያሎጋቹ አይሰማም ድምፃችሁ ይዋጥና ለመስማት አስቸጋሪ ይሆናል በተለይ የሚኪ ገፀ በሀሪ ትንሽ ጮክ ብሎ ቢተውን ለማለት ነው በተረፈ በርቱ በጣም ወደነዋል 😊
@ssb8selam164
@ssb8selam164 Ай бұрын
እኔ ጠፉኝ ያሉበትን ንገሪኝ
@GirmaSeifu-sk4ft
@GirmaSeifu-sk4ft Жыл бұрын
Sound, sound sound!!!
@etury7517
@etury7517 Жыл бұрын
Miki selal ayewlhu
@onelove9191
@onelove9191 Жыл бұрын
ጀምሮ እስከምናየው በጣም ጓጉተናል በእውነቱ ስራው ምን ያህል እንደተደከመበት ቃላት ያንሳል የተሰካ የተወደደ ይሁንልን ይሁንላችሁ በርቱ።🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
ዋዉዉ ሳላየዉ ተመሰጥኩ ይጀመሪል አትጨሩሱትም 👌👌💕🧡🧡🧡🧡
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
ውይ የራሳችሁ ሰራ አይደለም
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
Bemaryam bezi asayun ሚኩን እና መአዚን ወዳቸዋለው
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Жыл бұрын
Arif ethiopian actor and actress alobet abet arif new yemihonew
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
❤በርቱ እንዲህ ወጣ ያለ ነገር መስራቱ ጥሩ ነው ለትውልዶቹም የሀገራችንን ነገሮች ማሳወቁ ትልቅ ነገር ነው 👍👍👏👏
@adbireho2464
@adbireho2464 Жыл бұрын
the river የሚለውን ነብስ የዘራችበት መሪ ተዎናዮ ችሎታ ነው
@wintanagirmay5350
@wintanagirmay5350 Жыл бұрын
Mikael Milion(Miki)Genocider ye oromo&ye Tigray ljochn shoa robet ktma beya baetachw&ke bus eyawrda kena"hana yohaness,baezawet mesfen,baby,natay,girum erimyas....ga hono yrshna nfsa gday new
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን
@LovelyManticore-cg5pd
@LovelyManticore-cg5pd 5 ай бұрын
አፋፍ ለምን ተቋረጠ?????
@abelgirma925
@abelgirma925 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ይሆናል ብዬ አስባለው
@Demisa-x7h
@Demisa-x7h Жыл бұрын
Meche new Copy emikerew?????????
@alemgebreyes1604
@alemgebreyes1604 10 ай бұрын
አፋፍ ምእራፍ 29እና 30 ላይ አለቀ እኅዴ?
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ 10 ай бұрын
Endet?
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq Жыл бұрын
❤❤❤❤❤።ደሰ ይላል ❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
በርቱ ቆንጆ ጅምር ነው❤❤
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
eregnaye lidegem yihon
@leahleah4281
@leahleah4281 Жыл бұрын
Baregelen 😢
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
South africa....😂😂😂
@Ethopia22
@Ethopia22 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Жыл бұрын
ጥሩ ነ ው ግን ከሳውዝ እፍሪካበበለጠ ችግር ያለባት ምድር የራስዋ እሮባት የሰው ታወሬለች የሚለው ተረት እንዳይሆንብን የገራችን ታሪክ ላይ ቢሰራ የወለጋ የመንዲን ወርቅ የወሎን የድንጋይ ብእለም ከምፈለጉ ንጋዮች ኦፖል ሳፊር ሃብት ድንጋይ የወለጋ ድንግይ እምነበረድ የትግራይን ወርቅ በጎንደር ድንበር ወርቅ የካችሲን ወርቅ እና የህዝቡ ከወርቅ ማውጫ ማጠብያ ኬማካል የተነሳ አኬለስንኩል እየሆኑ የሚወለዱት ህፃናት የ ዘር ማጣት በሽታ የበሽታብክለት የተለያዩ የነቀሳ በሽታየተጋለጡ የደንቢዶሎ ማእድን የት እየሄደ ነው??? መተሃራ የፈነዳው ቮካን እስከትሎ ያለው የዲመንድ ማእድ ድንጋይ እንይታይየሚስራው ደባ ግድያ ጎሰኝንት የህዝብ ሰላም ማጣት የሚገደለው ለምንየሚለው ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ቢሰራ መልካም ነው
@haymanotmanot808
@haymanotmanot808 Жыл бұрын
መቼ ነው የሚጀምረው
@betelihemteshome7026
@betelihemteshome7026 Жыл бұрын
ጀምሮአል Dstv ላይ አቦል tv
@haymanotmanot808
@haymanotmanot808 Жыл бұрын
@@betelihemteshome7026 በዩቲዩብ አለ አጣሁት
@mahites5920
@mahites5920 Жыл бұрын
​@@haymanotmanot808KZbin lay ayigegnime DStv lay bicha new mitayew
@gizatanteneh8516
@gizatanteneh8516 Жыл бұрын
በርቱ
@sportnews850
@sportnews850 Жыл бұрын
ቤተሰቦቼ እስቲ ደምሩኝ 🙏
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Beyond the Debate | Dr. Zakir Naik | 142
3:14:33
بودكاست بدون ورق
Рет қаралды 745 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН