የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት በቅዱሳት መጻሕፍት (ክፍል አንድ):- በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

  Рет қаралды 42,126

Kedus Gabriel TV

Kedus Gabriel TV

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@MesfinBergene
@MesfinBergene 9 ай бұрын
Amen
@tybrbbb9541
@tybrbbb9541 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል አባታችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ላከ አለ የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የምያስተምሩ ልክ እንደ አባታችን የነጠረዉን የጌታን ቃል በትክክል የምያስታምሩ አሉ ጌታ ይመስገን
@tdtadesse547
@tdtadesse547 7 ай бұрын
ምስጢረ ሥጋዌ መቼም የማይደረስበት እጅግ የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ቸርነት መገለጭያ ነው 😍😍😍 ወልድ ዋህድ ጌታ ኢየሱስ ለኛ ኃጥያት የኛ ሥጋ የለበስክ ምስጋና ይድረስህ አምላኬ!!! አባታችን ልብ አርስ ስብከት ነው መድኃኔዓለም ለኛ ያኑሮት 😍
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm 6 ай бұрын
አሜን❤
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 2 жыл бұрын
የሚደንቅ ትምህርት እ/ር ይባርኮት
@ShamsShams-xv9xh
@ShamsShams-xv9xh Ай бұрын
I am very late! it's very important teaching thanks Abba (honorable) God bless you🎉🎉🎉🎉🎉
@alyshagonza5595
@alyshagonza5595 Жыл бұрын
Ameeeeeeenii💌💌💌💌💌💌💌
@SamiMihret-q2u
@SamiMihret-q2u Жыл бұрын
Egziabher yrdewet
@eliasberaki451
@eliasberaki451 Жыл бұрын
Egzeabher ybarkachw Abatachin.
@shalomshalom5735
@shalomshalom5735 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት የሚገርመው አባታችንን ጰዉሎሰን የሚመሰል አሰተማሪ አደርጉ እግዚአብሔር ያመጣልን የጌታ ባርያ። ዛሪ የጠፈው የእውነት አሰተማሪ ነው.
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ኪኪኪኪኪኪ ግም ለግም አብረ አዝግም እሳቸው በጣም ያሳዝናሉ በዚሰሀት አጋንት ሲጫወትባቸው ነው
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 жыл бұрын
Magdes Mangosto minewu metsehafe kidus yemilewun letekeji newu end? Tasazegnaleshe.
@sew1391
@sew1391 3 жыл бұрын
@@አማማኢትዮጵያ ምን አደረጉ?
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
@@አማማኢትዮጵያ ላትስማሚ ትችያለሽ አገላለፅሽ ግን ትንሽ?
@tesfayetafesse9064
@tesfayetafesse9064 2 жыл бұрын
I am protestant. Abba(honorable) I appreciate your teaching ♥ ❤ 🙏.
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
If orthodox believed exactly as this priest teacheing there is no different with protestant eko
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 4 жыл бұрын
አባ በትምህርታቹ ብዙ ብዙ እየተማርኩ ነኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ
@weldrufwase733
@weldrufwase733 2 жыл бұрын
amen amen amen revaival le oritodocsi gena yibezal. kibir legeta yihun.
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን አባታችን! ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን!!!
@danielkolchaossa9186
@danielkolchaossa9186 2 жыл бұрын
Kale hiywot yasemalin geta yibarikot
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 Жыл бұрын
በቅድሚያ ለእውነት ለመቆም ድፍረት ስለማይብዎት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ዕብራውያን 5፡1᎔5 እግዚአብሔር በመሃላ ያጸናውን የልጁ የየሱስ ክርስቶስን አማላጅነት መሻር የመጨረሻውን ፍርድ ያስከትላል። እባክዎን አባታችን እንደ ቃሉ ያስተካክሉ! " እንደ አሮንም በእግዚአብሔር ከተጠራ በቀር ማንም ክብሩን ለራሱ የሚወስድ የለም። እንዲሁም ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ ካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም፡ ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ ያለው እርሱ ነው፤ እንደዚህም በሌላ ሥፍራ ደግሞ አንተ እንደ መልከ ጻዲቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል። " ዕብ 7፡ 20 እስከ 22 " ጌታ አንተ እንደ መልከ ጼዲቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሓላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን እንዲሁ የሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።" በመሐላ ያጸናውን ምልጃ ቤተ ክህነት በሌላ ትክታለችና፣ ክቡር ቃሉን አቃላለችና ፍርድ ከላይ ይሆንባታል።
@natisisay6462
@natisisay6462 6 жыл бұрын
አባ እግዚአብኤር ይባርኮትክልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምወድዋት ዛሬ ደግሞ እውነት የሆነውን እየሱስን እየገለጡት ነው እድሜ ይጨመርሎት አሜን ተስማምቼእ1ለው
@sew1391
@sew1391 3 жыл бұрын
ምስካየ ኅዙናን መድሃኒአለም ቤተክርስትያን
@yordanosgebremeskel1706
@yordanosgebremeskel1706 3 жыл бұрын
1
@nolawihare6859
@nolawihare6859 7 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን እንዴት አላቺው የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አባ መዓዛ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛለዎት በዚህ ክፉ ዘመን ወንጌልን ይዘው የተነሱ የምንኮራብዎት አባታቺን ነዎት እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት #በዚህ በyoutube ገጽ ላይ የምታገለግሎ ወንድም እህቶች ይሄንን መልዕክቱን ለአባ መዓዛ ብታደርሱልኝ እና ቢመለከቱት ብየ እጠይቃለው# በክርስቶስ ምልጃ ዙሪያ #እንዳይረሱ በማለት እነዚህን መልዕክቶች አስተላልፋለው ይሄን መልዕክት ለመጻፍ የተገደድኩበት ምክንያት ትንሽ ግራ የመጋባት ነገር ስለተፈጠረብኝ ነው በቀጣይ እንደሚስተካከል ተስፋ በማድረግ መልዕክቴን እጀምራለው የመጀመሪያው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት እንደመነሻ ላንሳ ይሄም ሰው እና አምላክ የሚለው ነው። ፤በስጋው አማላጅ በመለኮቱ ደግሞ ፈራጅ ተብሎ ይገለጻል። ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራኒኦ አንዴ እና ለዘለዓለም ባፈሰሰው ደም ዘለዓለም ሴስታርቅ እና ሴማልድ እንደሚኖር መጻሃፍ ቅዱስ እንዲሁም የቤተክርስቲያናቺን ቅዱሳት መጻሃፍት ያስነብቡናል ኢየሱስ አውንም ጸሎት እና መልጃን እያቀረበ አብን የሚለምን ሳይሆን የፈሰሰው ደሙ እንዲሁም በስሙ አለምን ሴስታርቅ እንደሚኖር ይናገራል ለምሳሌ ያክልም #መፅሃፈ #ሰአታት እንዲህ ይለናል ሊቀ ካህናት ዘይቀውሙ ሎሙ ለቅዱሳን ደብተራ ስምዕ እንተ እግዚአብሔር ተከላ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር በተከላት ምስክር ድንኳን ለቅዱሳን የሚቆምላቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 7 ፥ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው። በዚህ የመጻሃፍ ቅዱስ እንዲሁም ሰዓታት የምናየው ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተራ ሰው ቆሞ እንደሚለምን ሳይሆን የሜሳየን አንዴ የፈሰሰው ደም እንዲሁም ከሁሉ በላይ ከፍ ያለው ስሙ ስለኛ እንደሚታይ ያመለክታል እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት #ይታይላቸዋል። ዕብ 9፥28 ኢየሱስ ክርስቶስ ይታያል ሲል እንደ ብሉይ ሊቀካህና ይታያል ማለቱ ሳይሆን አንዴ የፈሰሰው ደም ለዘለዓለም ይታያል የሚለውን ያመለክተናል። “ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤ እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ" ዕብ 10፥11-12 ነገር ግን የፈሰሰው ደም ዛሬም ማር ማር የሚል ደም ነው ይሄም ከአቤል ደም ጋር ተነጻጽሮል ዕብራውያን 12፥24 የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል። የአቤል ደም ወንድሜ ገደለኝ የሚል ሲሆን የኢየሱስ ደም ግን ከፈሰሰበት ጀምሮ እስካውን ድረስ ማር ማር የሚል ነው። እንዲሁም በሌላ ቦታ እንዲህ ይላል “ዕብራውያን ምዕ. 7)23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው” ይሄ ማለት ግን አመላክነቱን አጥቷል ወይንም ተቀምቷል ማለት ሳይሆን ይሉቁንስ አምላክነቱን አጉልቶ እንድናይ ያደርገናል ምክንያቱም ሰው ሰውን እንደማያድን “ ሃይማኖተ አበው ገፅ 303 እንዲህ ይለናል አኮ ውእቱ መተንብል ወኢ መልአክ አላ ለሊሁ እግዚእ ዘመፅአ ወአድኀነነ ወኢያድኀነነ በደመ ነኪር ወኢ በሞተ ብእሲ አላ በደመ ባሕቲቱ ወአኮ ውእቱ ዘካልእ ትርጉም፦ ሰው ሆኖ ያደነን እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ነው እንጂ አማላጅ ወይም መልአክ አይደለም በባእድ ደም በሩቅ ብእሲ (ሰው) ሞትም አላዳነንም ራሱ በደሙ አዳነን እንጂ” በማለት ያሳየናል ስለዚህ እግዚአብሄር ብዙ ተባዙ ምድርንም ምሎት ብሎ ያለው ቃል እስከዛሬ እየሰራ እንደሚኖረው በስጋውም ወራት ያቀረበው ጸሎት ምልጃ እንዲሁም መሰዋት ለዘለዓለም ከእራሱ ጋር ሴስታርቅ ይኖራል ይሄውም የአዲስ ኪዳን ካህን ወይንም አማላጅ ያሰኜው ስለዚህ ኢየሱስ አምላክ እንደሚባለው ፈራጅ እንደሚባለው ሁሉ አማላጂም ይባላል ምክንያቱም የሰራው ስራ ስለሆነ።
@nolawihare6859
@nolawihare6859 7 жыл бұрын
ዕብራውያን 7 (Hebrews) 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ይሄን አሳብ በማብራራት አቡነ በርናባስ የቤተ ክርስቲያናችንን መጻሃፍት በመጨመር ሰብከዋል ከዚህ ስብከት ጋር ትንሽ የሚጋጭ ይመስላል እና በደብ ቢመለከቱ ደስ ይለኛል ሊንኩን ከስር አደርገዋለው ቢመለከቱት ደስ ይለኛል kzbin.info/www/bejne/gHWod4poipVgeLs ሐይማኖተ አበው ...በግዕዙ ፦ ..." ወሰአሎ ለአብ ያኀልፍ እምኔነ መዓተ ዘረከብነ እመ ከመ ቅድመ ዘለሊሁ ይኌልቁ ስእለተ ሎቱ እስመ ውዕቱ ነሥአ አምሳሊነ ከመ ይስአሎ ለአብ በእንቲአነ ከመ ምዕረ ዳግም ይዝከረነ ወኢይኅድገነ እምኔሁ። " በአማርኛ ፦.. " እርሱ ለራሱ ልመናን የሚሻ መስሎ ከጥንት ጀምሮ ያገኘንን ፍዳ ከእኛ ያርቅ ዘንድ አብን ማለደው እንደገና ደግሞ እንዲያስበን ከእርሱም እንዳይለየን ስለ እኛ አብን ይማልደው ዘንድ ባህሪያችንን ነስቷልና ። " መፅሐፍ ድጓ .በግዕዙ ፦..." ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ አዐርግ ኅበ አቡየ ወእስዕሎ በእንቲያአክሙ " በአማርኛ ፦...." ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ አባቴ አርጋለሁ ስለ እናንተም እለምነዋለኹ አላቸው " መፅሐፈ ድጓ 1959 ገፅ 291 በግዕዙ ፦...." ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ አዕርግ ሰማየ ኀበ አቡየ ኅበ እስእል ምህረተ በእንተ እሊአየ " በአማርኛ ፦...." ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን የእኔ ስለኾኑት ምህረትን ወደምለምንበት ወደ አባቴ ሰማይ አርጋለሁ አላቸው ።" በመፅሐፈ ቅዳሴ ላይም 1984 ገፅ 119 ላይ " ወልድ ሆይ እንደታመመ ሰው አሰምተህ ተናገር ኤልማስ ላማሰበቅታኒ በል በአፋቸውም ውስጥ ሳለ አባ አባቴም ሆይ ሥጋዬን የበሉትን ደሜንም የጠጡትን ማራቸው ይቅር በላቸውም በል " ማራቸው እያለ የሚጮህ ሊቀ ካህን አለን ይለናል የቅዳሴው መፅሐፍ ።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 жыл бұрын
Estifanos Haileslase Mejemeria aseb zem belehe ye balege kale atetekem. Ke topic wuchi nehe.
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 жыл бұрын
ኖላዊ ኄር tadya esachewu min alu? Ante yemetelewun eko newu eyasetemaru yalut. Ahun ahun be orthodox church betam confused eyehonk newu. I think zeme belo bible manbebe yeshalale meselegne.
@kng4900
@kng4900 7 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔርን ስለእርስዎ እናመሰግናለን የሰማነው ቃል ለህይወት ይሁንልን።
@AMEN12728
@AMEN12728 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@alyshagonza5595
@alyshagonza5595 Жыл бұрын
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏
@mihrettesfay9992
@mihrettesfay9992 6 жыл бұрын
አባ እየሱስ ክርስቶ እስከ ምጽአቱ ይማልድልናል ።ሮሜ 8÷34-36 -የምተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዝአብሄር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ እየሱስ ነው። ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ ወይስ ጭንቀት ወይስ ስደት ወይስ ራብ ወይስ ፍርሃት ወይስ ስይፍ ነውን
@helen4526
@helen4526 2 жыл бұрын
የድሮው የኦርቶዶክስ መፀሀፍ ላይ እንደዛ ነው የሚለው በሀይለስላሴ ጊዜ የተታተመው መፀሀፍ ቅዱስ ላይ አሁን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የታተመው መፀሀፍ ላይ የሚማልደው የሚለውን የሚፈርደው ተብሎ ተቀይሮረል እኔ አመሳክሪው ብለውኝ አመሳክሬውአለው ግን ለምን መቀየር እንደፈለጉ አላውቅም እኔ እራሱ በጣም አዘንኩኝ ለምን እንደዚህ ያደርጋሉ ብዬ ።
@aberekebede9086
@aberekebede9086 2 жыл бұрын
@@helen4526 fidel yigelal ;menfes kidus yadinal yetebalew [tirguame yadinal] le malet new please take care when you read bible
@werkitbekele477
@werkitbekele477 7 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin our best orthodox father💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝
@alemsegedgirma1165
@alemsegedgirma1165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት፤ እውነት ነው የሕይወት ትምህርታችን ኢየሱስን ትተን ስለ ሌላ ማን ነው የምንማረው?
@አሼውስጤነውየመኖሬሚስጠር
@አሼውስጤነውየመኖሬሚስጠር 7 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕወት ያሰምልን ጌታ እየሱስ ይባርኮት
@sarahsarah1364
@sarahsarah1364 7 жыл бұрын
አሼ ውስጤ ነው የመኖሬ ሚስጠር
@SitotawTufa
@SitotawTufa Жыл бұрын
በአባቱ ቀኘ ሆኖ ዘወትር ሰለ እኛ ይማልዳል
@TDF1698
@TDF1698 2 жыл бұрын
wow My God I am so happy to hear The Word of God from You.
@fanayehun2721
@fanayehun2721 7 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
This priest teacheing exactly as protestant
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@wefyetube3929
@wefyetube3929 2 жыл бұрын
መንጋዎቾን በሀሰት አስተምህሮ ወደተኩላዎች እየመሩ ነውና እግዚአብሔር ይጠይቆታል።መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለን ቃል ለጠማማ ትምህርቶ ድጋፍ ይሆን ዘንድ ከጥቂት ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል(ጥቅስ) ጋር አመሳስሎ በመቀየጥ፣ትምህርቶትን የሚያነቡት እና የሚሰሙት የዋህ ምዕመናን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እያነፃፀሩ አያዪም በሚል ንቀትና ማን አለብኝነት ላስተማሩት የሀሰት ትምህርቶ ከፈጣሪ ዘንድ ዋጋዎን ያገኙታል።ሌላው ደግሞ፣ምዕመናን ሁሉን አሜን ለሁሉ እልል እያልን ከመጣውና ከሄደው ሁሉ ተከታይ ከመሆን ይልቅ የሚፃፉትንና የሚነገሩትን ትምህርቶች ከመጽሐፍ ቅዱስና ከሌሎች የቤ/ክርስቲያን አባቶች ትምህርት ጋር አገናዝባቹ ብትማሩ እላለሁ፣አመሰግናለሁ።ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠብቀን።ያቆሙናል ያልናቸው አባቶች ጎትተው የሚጥሉበት የመጨረሻው ዘመን ላይ ስላለን ሁላችንም እንንቃ።
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 4 жыл бұрын
ዓለም በልጁ አምኖ እንዲድን እንጅ,.. በዓለም እንዲፈርድ አላከውም ይላል ቃሉ,። * እየብሱስ በመጀመርያ ምፅአቱ በሰውነቱ በንፁ ደሙ ዓለምን ሊያድን ሊያስታርቅ ነው የመጣው,። * በሁለተኛ ምፅአቱ ግን ሊፈርድ እና በእየሩሳሌምም ሊነግስ ይመጣል,። አሁንም ላልተቀበሉት እና ላላመኑት ተፈርዶባቸዋል,
@elsamamo4041
@elsamamo4041 2 жыл бұрын
Igzabher abezto yebarkote. 🙏🙏🙏
@akalugeleta8215
@akalugeleta8215 2 жыл бұрын
ይሕ ትምሕርት በመጽሐፍ ይቀረብ
@zemariamtewodros3993
@zemariamtewodros3993 5 жыл бұрын
እኔ ግን "የ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የ ጌቶች ጌታ, የ ነገስታት ንጉስ, የ ኣማልክቶች ኣምላክ ነው ብየ ኣምናለሁ" እግዚእነ ወ ኣምላክነ ወ መዳኒነ እየሱስ ክርስቶስ ዘሎቱ ስብሃት ወ ኣኮቴት:: ክብር ምስጋና ጌትነት ኣምልኮ ለሱ ይሁን!!!!
@enanidegie8399
@enanidegie8399 2 жыл бұрын
God bless you and your family more and more
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እኔና ቤተሰቤ ብዙ ትምህርት አግኝተናል: ቀሪውንም ትምህርቶች እንከታተላለን: አባ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@alazardeneke1476
@alazardeneke1476 2 жыл бұрын
ይሄን ያሰማን ጌታ ይባረክ ለኦርቶዶክስ መታደስ ይሁንላት
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 2 жыл бұрын
መታደስ ነው ያልከው ፔንጠዋቹ ኦርቶደስን ለቀቅ ስንት ቄስ ተመስለው ኦርቶደክስ ሊያጠፉ የሚሞክሩ ብዙ ናቸውና ለቀቅ።
@edenaberhane9198
@edenaberhane9198 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት ፀጋ እና እድሜ ጤና ሰጥቶ ይባርክዎት አባታችን የእውነት የወንጌል አርበኛ 🙏🏽
@selashitolossa9851
@selashitolossa9851 2 жыл бұрын
አባ አንድም የወንጌል አማኞች ቤተእምነቶች ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ብቻ ነው ብሎ የሚያስተምር ክፍል የለም። እርሶ ይህንን ትምህርት ከማስተማር በፊት መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ የእምነታችን ብቸኛ ባለስልጣን የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ አምነን የተቀበልንና ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው እንደሆነ የምናምንና ይህንንም የምናስተምር አማኞች እንደሆንን መረዳት ተገቢ ነው። ነገረ ኢየሱስን በሚገባ የምታስተምርና የምታምን ቤተክርስቲያን ናት መሰረቷ ኢየሱስ የሆነች የወንጌል አማኞች ለቤተክርስትያን። ነገር ግን የፕሮቴስታንት እምነትን ለማጠልሸትና በእምነቱ ላይ ሰዎች ጥላቻ እንዲኖራቸው ስለፈለጉ ብቻ ነው አማላጅ ብቻ ብለን እንደምናምን ሲያደናግሩ የኖሩት። የእኛ እምነት ከመሰረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከዘላለም ያው እንደሆነ ነው የምናምነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው ስንል ፣ በአምላክነቱ ተማረከ በሰውነቱ አማላጅ ነው ብለን ነው የምናምነው። ማረን አድነን ብለን እንለምንና ፣ በአማላጅነቲ ደግሞ እንታመናለን እንጂ አንድም ፕሮቴስታንት ጌታ ኢየሱስ አማልደን ብለን አንጸልይም አንለምንም። ነገረ ግን የእኛ አማለደን የሚለው ልመናና ጸሎት ሳያስፈልገው እንደሚያማልደን እናምናለን። ይኼው ነው እምነታችን። ከዚህ የወጣ ከእኛም ከመጽሐፍ ቅዱሱ አይደለም።
@HAbtamuTesfaye-rn4ru
@HAbtamuTesfaye-rn4ru 6 ай бұрын
አባ ንስሀ እዴት ነው የምንገባ
@biftudebela246
@biftudebela246 6 жыл бұрын
Memir tikikil adelimi temiretu ye orthodox adelimi geta wedii ewnetu yemrawotii AMEN
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 жыл бұрын
እንደዚህም አይነት እምነት አለ እንዴ
@tesfajesus8023
@tesfajesus8023 2 жыл бұрын
Awo ye ortodoks adelem mikiyatum aba miyasitemirut yewngelin ewenit new 😁minim madirag ayichalim 🤫
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 жыл бұрын
God bless you father for the truth
@finotgetnetgetnet9911
@finotgetnetgetnet9911 7 жыл бұрын
ብሩክ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ ባስተማሩት ትምህርት ትንሽ ግራ ተጋብቻለው ክርስቶስ አማላጅም ተማላጅም ነው ብለው ሲያበቁ ኢየሱስ አማላጅ ነው እንዳትሉ አይባልም አሉ አማላጅም ተብሎ አይዘመርም አሉን እንዴት ነው ታዲያ አምላክ ብቻም አይባልም ማለት ነው አምላክም ሰውም ስለሆነ ይባላል ከሆነ መልሶት ኢየሱስ ም አማላጅ ነው ማለት ክፋት ያለው አይመስለኝም አባታችን ክርስትያን ያመነበትን እውነት መምስከር እንዳለበት ቃሉ ያዘናል ስለዚ አማላጅነቱን አምነን አለመመስከር አንችልም ስንጠየቅም ሆነ ስንዘምር አማላጅ ብለን አማላጅነቱ የመውደቅ የመነሳት ያለመሆኑን አማላጅ ብቻ ማለታችን አለመሆኑን ማስረዳት እንጂ አማላጅ አለማለታችን መልካም አልመስለኝም አባታችን
@finotgetnetgetnet9911
@finotgetnetgetnet9911 7 жыл бұрын
Solomon Fekadu ወንድም ሰለሞን ትባረክ እንዳልከው የአባታችንን ትምህርት እስከነጨረሻው መስማት መልካም ነው እኔ ከ እኚ መልካም አባት ብዙ ነገር ተምሬለው የእውነትን ወንጌል አሁን አንተ። በፅሁፍክ አብቤ እንደተረዳሁት የክርስቶስ አማላጅነት አብቅቶል ለቅዱሳን ሰጥቶ ባባቱ ግርማ በቀኝ ተቀምጦል ነው አባባልክ እስኪ ቃሉ ምን ይላል እንየው (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 9) ---------- 24፤ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። 25፤ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ 26፤ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜI I I * መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል። 27፤ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥ 28፤ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል። እስኪ እዚ ጋር ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል ማለት ምን ማለት ነው ምንድነው ሚታይልን ስንል ስለኛ አጥያት የፈሰሰው ደሙነው ኢየሱስ አማላጅ እኮ ስንለው ልክ እንደቅዱሳን በመውደቅ በመነሳት አይደለም ደሙ ዘላለማዊ ነው ትኩስ ነው እያል ነው ስለዚ ሮሜ 8:34 ላይ ያለው ቃል እኮ ሁለቱንም ነው ያጠቃለለው። ይህ ማለት #ሊፈርድ የሚመጣው፣ #የሚማልደው ነው! በማለት። በመጀመሪያ ጥያቄ ይጠይቃል፦ «የሚያፀድቅስ ማነው? የሚኮንንስ ማነው?» ይህ ጥያቄ የሚያሳየው #ፈራጁ ማነው? የሚል ነው!!። ይህን ከጠየቀ በኋላ መልሱን ሲያስቀምጥ እንዲህ ይላል፦ የሞተው፣ ከሙታን የተነሳው፣ በእግዚአብሄር ቀኝ ያለው ደግሞም ስለኛ የሚማልደው #ኢየሱስ ነው» ፈራጁ ይላል። ስለዚህ #ፈራጁ_የሚማልደው ነው!!!!!! እና የአባታችን አመለካከትም ከኔ የተለየ አይደለም ብዙ ጊዜ ነው ሰምቼቸዋለው እኔ ዛሬ ትንሽ ግራ የገባኝ እሳቸውንም የጠየኩት በክርስቶስ አማላጅነት አምላክነትም አምናለው ብዬ ሰው አማላጅ ነው ወይ ብሎ ሲጠይቀኝ አይደለም ማለት እንዴት እችላለው ነው ያመንኩትን እወት እንደሚገባው አብራርቼ አማላጅ ነው። ልል ግዴታዬ ይገባል ነው ምለው ኢየሱስ አማላጅ ማለቴ ግን ጌታ አይደለም እያልኩ አይደለም ምክንያቱም ኢየሱስ አምላኬ ስለው በሰውነቱ የሰራውን ምልጃ ምልጃውም አለና
@samrilayew7471
@samrilayew7471 7 жыл бұрын
Finotgetnet Getnet. ተባረኪ እህቴ
@hiwotzt2586
@hiwotzt2586 7 жыл бұрын
@Solomon Fikadu እግዚአብሔር ይስጥህ መልሰህ የእውነተኛይቱ እምነት መልስ ነው። አይኔን ጨፍነው ቢያቀርቡልኝ እንኳ የእናቴን የዶሮ ወጥ በሽታው አውቀዋለሁ።በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስም የቱንም ያህል የሚመሳሰልና የሚያምታታ ስብከት ቢቀርብ የጥንቷን የኦርቶዶክሳዊትን ትምህርት ግን እንደእናቴ ዶሮ በሽታ አውቀዋለሁ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን። አንተ ወንድሜም ይህን ያስተማረህ ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባው።
@እኔውነኝየተዋህዶተማሪ
@እኔውነኝየተዋህዶተማሪ 6 жыл бұрын
Solomon Fekadu .,
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
@@finotgetnetgetnet9911 lekidusan amalgentwen setwal yemil bible lay yelem .ke ena beker wede Abe yememta yelem belo demdemotal
@መዳኔሳያንሰኝልጁአደረገኝ
@መዳኔሳያንሰኝልጁአደረገኝ 6 жыл бұрын
Amen abatachin kale hiwet yasemalen kirstos eyesus geta new fitum sew fitum amlak new amalajim temalajim new besegaw yemaldal beamlakntu feraji new legata minem misanew ngr yelem senmar senaneb besemat sayhon bemastewal yehun ehit wendmocha
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
አባቴ ኦርቶዶክስ በሥጋው ወራት አማልዶናል አሁን ግን እንደዛ አናውቀውም ነው ያስተማሩኝ ይህም ማለት ከራሱ ጋር ነበር የሚያስታርቀን ምክንያቱም ዮሃንስ 10:4 እኔ በአብ ውስጥ አብም በኔ ውስጥ እንዳለ አታውቅምን? ይላልና አማላጅነቱ ያኔ አብቅቶ አሁን ግን ፈራጅ ወይም ተማላጅ ብቻ ነው:: ይህም ነው የኦርቶዶክስ ትምህርት: እኔየተማርኩት :: እና ጥያቄው "አሁን እየሱስ አማላጅ ነው ውይስ ተማላጅ ነው" ነው ምክንያቱም ፕሮቴስታቶች አሁንም ድረስ አማላጃችን ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው::
@1stangelmessage712
@1stangelmessage712 2 жыл бұрын
Amazing
@hadushenbakomhadus1165
@hadushenbakomhadus1165 4 жыл бұрын
ኣባ ዘመንዎት ይባርከው
@genetuayalew8499
@genetuayalew8499 4 жыл бұрын
yebertu aba fateri yiberikhot
@jesusistleben8389
@jesusistleben8389 6 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ኣባታችን
@meseretlemma9954
@meseretlemma9954 2 жыл бұрын
the intercesion which was done once on the cross serves for ever!!!
@zemariamtewodros3993
@zemariamtewodros3993 5 жыл бұрын
ሎቱ ስብሃት እየሱስ ክርስቶስ ያስታረቅን በመስቀል ላይ ከራሱ ጋር ነው!!! በሰውነቱ ወራት የ መለኮት ባህሪው በፍፅም ተለይቶት ኣያውቅም:: የ ክርስቶስ የ ኣማላጅነት ስራ በመስቀል ላይ ስለተፈፀመ ለምን ኣሁንም ኣማላጅ ነው ይባላል?? You are repeating the same thing over and over, I don't even understand the intention of this teaching.... People watch out!!!
@meazadejene2678
@meazadejene2678 2 жыл бұрын
This person is thedaso,his teaching is very wrong!
@t-habesha6481
@t-habesha6481 7 жыл бұрын
yetekeberu aba meaza krstos beyene yemtastemrut tkkl aymeslegnm ebakachihu wode tkklegnawo menged temelesu "e/r lbona ystachihu" tewahdo amalaj bla atastemrm sewon atasastu ersuwo tesastew sewon atasastu
@loafsters
@loafsters 7 жыл бұрын
It's good to hear the the Truth! Jesus answered, “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me. If you really know me, you will know my Father as well. John 16:6
@sarahsarah1364
@sarahsarah1364 7 жыл бұрын
Hiwot Faith Bekele
@LovedbyGod4ever
@LovedbyGod4ever 6 жыл бұрын
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@gebretsadik2857
@gebretsadik2857 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ይባርክዎት፣ የጌታችን፣እጅ፣በርሶ፣ላይ፣ አለ፣ለእውነት፣ሲሉ፣እውነትን፣እያስተማሩ፣ቢሰውም፣ክብር፣በሰው፣ከታረደው፣በግ፣ ይቀበላሉ።
@hiwotzt2586
@hiwotzt2586 7 жыл бұрын
አባ ዛሬም እንደ ምስካየ ህዙናን መድሀኒአለም በአገልግሎቶ ብዙ ነፍስ ወደ ቤቷ ትመለሳለች ብዬ እጓጓለሁ።እርሶን መመረቅ አቅሜም ችሎታዬም እድሜዬም አይፈቀድም።እግዚአብሔር ይስጥልን። ግን አንድ ቅሬታ አለኝ አባ እኛ ምእመናን የምንገሰፀውና የምንመከረው በእናንተ ነው እናንተ ደግሞ እንደየማዕረጋችሁ እርስ በእርሳችሁ ትመካከራላችሁ እንደው ወደአገር ቤት ሄደው ያለውን ነገር መወያየት ባይችሉ teleconference የሚባል technology አለ ለምን በእርሱ እንኳ ለመወያየት አልተቻለም እባካችሁ አንድ ሀሳብ ሆናችሁ እኛንም አንድ አድርጉን ።ያኔ መድሀኒአለም እያሉ ልጅ ብሆንም ባህሪዎትን አልረሳውም ትንሽ ሀይለኛ እና ግትር ነብርም ነበሩ ብል ድፍረት አያርጉብኝ። ለማያውቆት ሰው ግን ...... እና አባ እባክዎ ከታሰበበት ሁሉም ነገር መንገድ (መላ) አለው። በጣም እወዶታለሁ አከብሮታለሁ
@meseretlemma9954
@meseretlemma9954 2 жыл бұрын
the intercession was done once on the cross and is not always.
@icallcus8372
@icallcus8372 7 жыл бұрын
abate lebona yesetot fetari yasebote
@deboratube9945
@deboratube9945 6 жыл бұрын
Kkkkkkk for what? For he preached the truth? God forgive you
@leultadesse8623
@leultadesse8623 3 жыл бұрын
Denk new blessed
@tesfajesus8023
@tesfajesus8023 2 жыл бұрын
tasitewilu zend yekirestos ayimiro tesetawchuhal yelal metsafh so 🙄
@1stangelmessage712
@1stangelmessage712 2 жыл бұрын
እኚ ሰባኪ በጣም ጥሩ ቦታ ላይ ደርሷል ብዬ አምናለሁ፤እንቁላልም ቀስ በቀስ በእግር ትሄዳለች ይባል የለ! ያልኩበት ምክንያት የቅዱሳን አማላጅነት ላይ ማስተካከል ያስፈልጋቸዋል ብዬ ስለማምን ነው፡፡ ቅዱሳን አማላጅ ሊሆኑ የራሳቸው ህይወት መስጠት አለባቸው፤ ነገር ግን የራሳቸው ህይወት የላቸውም፤ የተሰጣቸው ህይወት ነው ያላቸው ማለቴ ነው፡፡ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የራሱ ህይወት ስላለው ህይወቱን ሰጠ፡፡ሌሎች ፍጡራን ቅዱሳን ግን ያንን ማድረግ አይችሉም ማለት ነው፡፡ደግሞም አስታራቂ ለመሆን እዳ መክፈል ሲችል ብቻ ነው፤ ማለትም ፍርድን ሳያዛባ ለተበደለው ፈርዶ ለበዳይ ደግሞ የራሱን ደም ክፍሎ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ይህን ያደረገውና ማድረግም የሚችል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡
@glorytogod3013
@glorytogod3013 7 жыл бұрын
Most of the Ethiopian Orthodox Church preacher preach about the Engels and saints. We preach the gospel( Jesus is the way the truth and the life).
@yonaselecsolution5394
@yonaselecsolution5394 3 жыл бұрын
abaa tbarku edme yistot
@samrilayew7471
@samrilayew7471 7 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በእውነት ፀጋው የበዛሎት አባት ኖት።ግን አባታችን እኔ ግራ የገባኝ ኢየሱስ አማላጅም ፈራጅም መሆኑን ካመንን በልባችን ያመነውን አማላጅነቱንም ፈራጅነቱም በመዝሙር ብንገልፀው ምን አለበት?
@sew1391
@sew1391 3 жыл бұрын
የገባሽ አልመሰለኝም፤ ጌታ ኢየሱስ አንዴ ነው ያማለደው፤ እንጂ አሁንም ለምንሰራው ኃጥያት የሚያማልድ አይደለም፤ ትምህርቱን በደንብ ስሚ። ኢየሱስ ያስታረቀው በአዳምና ሄዋን ለተሠራው ኃጥያት ነው የማስታረቅ ሥራ የሠራው።
@abebetache7741
@abebetache7741 7 жыл бұрын
የዛሬ 500 ዓመት ማርቲን ሉተር የተጣመመዉን የካቶሊክ ቤተክርስቲአን እንዳስተካከለ እንዲሁ አባ ደግሞ ለኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተሃድሶ እግዚአብሔር ያስነሳቸው ግልፅ -ደፋር -የእግዚአብሔር ባርያ ናቸው :: እንፀልይላቸው
@sew1391
@sew1391 3 жыл бұрын
አልገባኝም፤ ማርቲን ሉተር ቤተክርስትያንን ከፋፈለ፤ ህዝብ አጫረሰ እንጂ ምንም ያስተካከለው ነገር የለም።
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አትታደሰም
@Bettertohave
@Bettertohave 2 жыл бұрын
ለዲ.ን. ቴዎ ቲዩብ ስለ ጥያቄዎቾ አመሰግናለሁ ግን አንዳንድ ገንቢ ሀሳቦችንን ልሠንዝር። 1ኛ/በአርእስት ወይም ነጥብ ይዘን የጀመርን ይመስለኛል። ከነጥብ ወጥቶ ሌላ አርእስት ማምጣት ነገሩን ወደ ሌላ ይወስደዋል። ለምሳሌ ከፕሮቴስታንቱ አማኞች ጋር ስለ ሃይማኖት ጉዳይ በአንድ አርእስት መነጋገር ስንጀምር ሀሳቡን ሳንቋጭ አንድ የተወሰነ ደረጃ ላይ ሳይደረስ ሌላ ጥያቄ ያነሣሉ። ስለዚያ በአዲሱ ነጥብ መነጋገር ሲጀምር ወደ ሌላ ነጥብ ይሻገራሉ መቋጫ የሌለው አንድ ቁም ነገር ላይ ሳይደረስ እዛም እዛም እንደረገጡ ይቀራል። ስለዚህ እንደዚያ እንዳይሆን በጀመርነው ብንጨርስ መልካም ይመስለኛል። 2ኛ/ ጥያቄዎቹ ሁለት ብቻ አይደሉም 5 ናቸው በዙ ለማለት አይደለም። ነገር ግን እንደ መጀመሪያው (ለዩ ቲዩብ) ቴክስ መጻፊያው ረጅም ሆኖ እንደ መጽሐፍ እንዳይሆን በማለት ነው፥ ለማንበብ ትንሽ ሊበዛ ይችላልና። ስለዚህም ከዚህ ወዲህ በትንሽ በትንሹ በማድረግ ለመጻፍና በየጥቂቱ ያለውን ለመለጠፍ አስቤአለሁ። ወደ ጥያቄዎ ለ1ኛው ጥያቄ በአጭሩ መልስ መስጠት ይከብዳልና። ምክንያቱም ብዙ መነገር ያለባቸው ጉዳዮች ስላሉ። አንደኛ መነሻው። ሁለተኛ የቤ/ክ አንድን ጥያቄን አስመልክቶ ቤ/ክ በምታዘው መልኩ ሂደቱ ተጠብቋል ወይ?። ሦስተኛ በሂደቶቹ ውስጥ የተከሰቱት ጉዳዮች ወዘተ...። ስለዚህ ይህንን በዚህ ዐውድ ላይ ለመጻፍ የማይሆን ስለሆነ። ለመጀመሪያው ጥያቄ የሚቀጥለውን ሊንክ ካላዩት ልኬሎታለሁ። በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አምናለሁ። kzbin.info/www/bejne/aZnbpZeJo8mWg5Y ይህንን ሊንክ በመመልከት መልሶን ያገኛሉ። መልካም አዲስ ዓመት ለርሶና ለመላው ቤተሰቦ ልዑል እግዚአብሔር ያድልልኝ ይቀጥላል
@ቲጂየድንግልልጅ
@ቲጂየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
egizabihere yekir yebelote ereso tesaseto sewne ayasasetu
@jotare6971
@jotare6971 2 жыл бұрын
Mnm altssatun enatu ytssatnews egaw nen esacewn lmkonn manacenm bku aydlnm ymekonnm ymyasedkm eyesus krstos new ortodox yhonn hulu kshtt mngedacn lnmls ygbal
@meheretabfekede4489
@meheretabfekede4489 5 жыл бұрын
God bles aba.
@thetruthsarcasm2840
@thetruthsarcasm2840 3 жыл бұрын
Ortodox aydelehum haymanotem yelegnem ortodox be egnik abat lek metamen kehone ahun ehonalew aba tebareku hezb teftol ebakon yedresulen
@semug.sillassie9255
@semug.sillassie9255 2 жыл бұрын
አባቴ ትምህርትዎን በደንብ አዳመጥኩት ግን ይህ ትምህት በአንድ ቃል ይዘጋል፡፡ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማለደ፣አማለደ በሚለው ዕለት ዕለት ሊሰቀል አይገባውምና እኛ የተዋህዶ ልጆች እንዲህ ነው የምናምነው፡፡ ስለዚህ ኢየሱክ ክርስቶስ ከንግዲህ ፈራጅ ነው የምንለው ራሱ ቅዱስ መላዕክ እንደተናገረው እናንተ የኢየሩሳሌም ሰዎች ሆይ ወደሰማይ ሲሄድ /ሲወጣ እንዳያቹት እንዲሁ በግርማ ሞገስ ይመለሳል፡፡ በቃ ለፍርድ ነው የሚመጣው እንጂ ዳግም ለሰዎች ሊሰቀል አይመጣም፡፡ እርሶም ደጋግመው የተናገሩት አማላጅ የሚለው ቃል ቀጥታ አስቀድመው ትምህርቱን እንደሰጡት በቃ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አንድ ጊዜ ማለደ፡፡ አዳነን ብንለውም ይቀላል፡፡ ምክንያቱም አስታረቀን ስንለው ነገሩን ሌሎች ደካማ ሰዎች ስለሚጠቀሙበት ነው፡፡ ስለዚህ አስታረቀን ፣አማለደን ማለት አንድ ጊዜ ተፈጸመ ማለት ነው፡፡ እንጂ ዛሬም ማሮሙ እግዚኦ አይልም፡፡ ፈጽሞ አይልም፡፡ ደግሞም እኮ ከራሱ ጋር አስታረቀን ይላል ወንጌል ይህንን ከትምህርትዎ ቢጨምሩ ጥሩ ነበር፡፡ ምክንያቱም ከማን ጋር ነው የሚያማልደን የሚለውን መልስ ሲመልሱ ከራሱ ጋር የሚል ቃል ካልጨመሩ እርሶም ከአንድ ጥግ ቆመዋል ማለት ነው፡፡ እንዲህ ያደርጋሉ ብዬ አላምንም ምክንያቱም አስቀድመው ዘግተውታልና፡፡ በቃ አንድ ጊዜ የሚለው ነው የሚቀለው፡፡
@meheretabfekede4489
@meheretabfekede4489 5 жыл бұрын
Jesus is lord.
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 7 жыл бұрын
ስህተት
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 жыл бұрын
አልገባኝም ይሔ የኦርቶዶከክስ ትምህርት ነው ወይስ ምንድነው
@betikonjo7059
@betikonjo7059 4 жыл бұрын
@@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ aydelem ema weche
@Shreddchamp
@Shreddchamp 2 жыл бұрын
ይመስላል ለደነደነ ልብ።
@Bettertohave
@Bettertohave 2 жыл бұрын
ለዲ.ን ቴዎ ቲዩብ (Dn. Tewo Tube) "ሰው ለመስማት የፈጠነ፤ ለመናገር የዘገየ ይሁን ለቊጣም የዘገየ ይሁን" ይላል መጽሐፍ ያዕ. ም. 1 ቊ. 19 የትምህርቱ ሀስብ በእውነት ለመረዳት ከፈለጉ ክፍል 1 ብቻ ከማዳመጥና ለአስተያየት(ለመናገር) ከመፍጠን በፊት እሰከ ክፍል 3 ያለውን በጥንቃቄና በትዕግሥት ከዳመጡ በኋላ ቢመልሱ መልካም ነበር። ነገር ግን አልሆነምና ወደ አስተያየቱ እንግባ። "ክርስቶስ በዚህ ዓለም ሳለ የሠራውን ሥራ ጠቅሶ አማላጅ ከተባለ" ላሉት መግቢያውን አድምጠው ከሆነ እንደሚጽፉት አለማለታቸውን ያውቁ ነበር ከትምህርታቸው ውስጥ ልጥቀስና "ለአንዴና ለመጨራሻ ጊዜ ሰውና እግዚአብሔርን አስታረቀ አንድ ጊዜ ነው የሠራው፤ ለመጨራሻ ጊዜ ነው የሠራው፥ ለአንዴ ከተባለ በየጊዜው ይሠራል ይባላል?" በማለት ዛሬም አማላጅ አለማለታቸውን ያስረዳዎታል (ከ00፡11) ደቂቃ ጀምረው ይስሙት፥ በማስተዎል! የሳቸው ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የኦርቶዶክ አስተምህሮ ነው በትምህርቱ ውስጥ እንደ ተገለጠው። ዛሬ(ከትንሣኤ) በኋላ አማላጅ አለመባሉን በትምህርቱ ውስጥ በግልጥ ተነግሮ ሳለ ለምን እንደ ተሰወረቦት አላውቅም። በመቀጠልም የጌታን መራቡን፣ መጠማቱን፣ ሕማሙንና ሞቱን አንሥተው "አሁን አይራብም አይጠማም አይሰቀልም አይሞትምም፤ አማላጅም አይደለም" ላሉት ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ከትንሣኤ በኋላ ይራባል፣ ይጠማል፣ ሕማምና ሞት አለበት መቼ ተባለና ነው፥ ለንጽጽር ያቀረቡት ዛሬ የሰው ልጅ በመባሉ አማላጅ ይባላል የሚል ትምህርት ባዩት ቪዲዮ ላይ መቼ አስተማሩና ነው እርሶ "አማላጅ አይደለም መባሉ ሰው መባሉን አያስቀርም" በማለት በዚህ መልኩ እንደተባለ ለማሰኘት የጻፉት "ኢትኩን ስምዐ በሐሰት" ስለሚል መጽሐፍ። ቢጠነቀቁ መልካም ይመስለናል። እርሳቸው ያሉት ግን "...ኢሄ ቤተሰብነት፤ ኢሄ ልጅነት እንዴት ተገኘ? በኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነት ወይንም በኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ የተገኘው ማለት ነው።" በማለት አንድ ጊዜ በተደረገው ምልጃ ቤተሰብነትና ልጅነት መገኘቱን በማያሻማ ቃላት ገልጸውታል (ከ00፡13) ደቂቃ ጀምሮ ያለውን ያድምጡት። ስለዚህ የማሳሳት ትምህርት አልተሰጠም፤ የጥንት የቤ/ ክርስቲያኒቷን ትምህርት አልቀበልም ማለት መብቶ ነው። ግን "አታሳስቱ" የማለቶን ጉዳይ ግን፥ የተላለፈው ትምህርት። በሥጋው ወራት፤ በዚህ ምድር በሚመላለስበት ወቅት ከትንሣኤ በፊት ምልጃን ጸሎትን እንዳቀረበ የቤ/ክ ትምህርት ስለመሆኑ እንዲያውቁ ሌሎችም እንዲያስተውሉ፦ ማስረጃዎች ሉቃ. ም.22 ቊ. 31 "ጌታም፥ ስምዖን ስምዖን ሆይ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፣ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።" ዕብ. ም. 5 ቊ. "እርሱም በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚች ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትናን ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት። "እርሱ ራሱን ልመናን የሚሻ መስሎ ከጥንት ጀምሮ ያገኘንን ፍዳ ከእኛ ያርቅ ዘንድ አብን ማለደው፤ እንደገና ደግሞ እንዲያስበን ከእርሱ እንዳይለየን ስለ እኛ አብን ይማልደው ዘንድ ባሕርያችንን ነሥቷልና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ለበጐ ሥራ ሁሉ ጀማሪ አብነት ሆነን ሰው በመሆኑ ከአብ ርዳታን ያገኝ ዘንድ የሚሻ መስሎ ለእኛ ትንሣኤን አዘጋጀ"። ሃይ. አበ. ዘቄርሎስ ም. 79 ቊ. 38 ወዳጅ ሆይ ራሱን ዝቅ አድርጎ በሚናገር ጊዜ ተዋሕዶ የነበረ ባሕርያችንን በተዋሐዶ ገንዘብ አድርጎ እንደሚናገር ተረዳህን? ልጅም ሲሆን በብዙ ጩኸትና ልመና ምልጃን አቀረበ አለ። ጩኸቱም ወደ እግዚአብሔር እንደ ደረሰ ልመናውንም እንደሰማው አሳወቀ።" ድርሳን ዘዮሐ. አፈወርቅ ድርሳን 8 ተመልከት ዲያቆን ቴዎ በሚጽፉበት ጊዜ "ሰውየው" የሚል ቃል ተጠቅመዋል ዲያቆን የሆነ በግብረ ገብነት የታነጸ ሰው እንዲህ አይልምና፥ ተሳስተው ሳያስተውሉ ከሆነ እንዲያርሙ በንዴት ስሜት ሆነው ከሆነ እስኪረጋጉ ድረስ ጠብቀው አስተየያዮትን ለምጻፍ ቢነሡ መላክም ነበር። "በሽበታሙ ፊት ተነሣ፤ ሽማግሌውንም አክብር፤ አምላክህንም ፍራ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።" ይላል ዘሌ. ም. 19 ቊ. 32 የበለጠ ለመነጋገር ያብቃን ፈጣሪያችን ይቆየን የአባቶቻችን ሐዋርያትና የቅዱሳን ሊቃውንት ትምህርታቸው በሁላችን ላይ ጸንታ ትኑር። ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@lizabellaelusha4234
@lizabellaelusha4234 7 жыл бұрын
wow ewneteja neshu yehawaryat kal.
@konjitayele8801
@konjitayele8801 2 жыл бұрын
Elizabeth yibarkot yehuletunim sitet asayun enders aynet ewnitun yemigelse lehodu yaladere yabizalin tsegawin yabzalot erso egir sir quch bilew yemimaru keteret yewetu yetebareku nachew
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 3 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌🐑👑❤️
@zinashedesalegne4657
@zinashedesalegne4657 2 жыл бұрын
..mmmmmmm ..niuuuuiii9iiiiooookk
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
E/r yemsgen Nefese endet haset enadadergechi e/r yebarkot
@webebereha1778
@webebereha1778 6 жыл бұрын
Eshi weld kerstos amalaj kalachu ermiyas 7 .25. LAY yalew kal weshet newe malet newe
@sol7d663
@sol7d663 3 жыл бұрын
ወንድሜ ኤርሚያስ 7፥25 ላይ "እየማለድሁ" የሚለው በጠዋቱ በማላዳ እየላኩባችሁ ነበር ነው የሚለው በእንግሊዘኛው እየው
@t-habesha6481
@t-habesha6481 7 жыл бұрын
eyesus krstos yeamalajoch amlak new
@nayegziabhearzeri4464
@nayegziabhearzeri4464 6 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ኢሄን የት ሆነው ይሆን እየተናገሩት ያሉት? ? ? ኣዳራሽ ውስጥ ሆነው መሆን ኣለበት!!!!!!!!!!!! ኣዳራሽ ውስጥም ቢሆን ልብሱን ቀይረው መናገር ነበረባቸው። እግዚኣብሄር ይማራቸው!!!!
@abushdegefu8507
@abushdegefu8507 2 жыл бұрын
ስማ
@dn.tewotube.1552
@dn.tewotube.1552 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ? ክርሰቶስ በዚህ ዓለም ሳለ የሠራውን ሥራ ጠቅሶ አማላጅ ከተባለ። በዚህ ዓለም ሳለ መራብ መጠማቱን፣ መሰቀል መሞቱን ተመልክተን አሁን በሰማይ ማን ነው እንበለው። ሰው ስለተባለ አሁን በሰማይ አይራብም አይጠማም፣ አይሰቀልም አይሞትምም፣ አማላጅም አይደለምም። ወደ ክብሩ ገብቷልና። የሰውየው ትምህርት በብዙ ስህተት የተሞላ ነው። ክርስቶስ አሁን በሰማይ አለመራብ አለመጠማቱና አለመሞቱ ሰው አይደለም እንደማያሰኘው ሁሉ አማላጅ አይደለም መባሉ ሰው መባሉን አያስቀርም። አታሳስቱ።
@Bettertohave
@Bettertohave 2 жыл бұрын
ለዲ.ን ቴዎ ቲዩብ (Dn. Tewo Tube) "ሰው ለመስማት የፈጠነ፤ ለመናገር የዘገየ ይሁን ለቊጣም የዘገየ ይሁን" ይላል መጽሐፍ ያዕ. ም. 1 ቊ. 19 የትምህርቱ ሀስብ በእውነት ለመረዳት ከፈለጉ ክፍል 1 ብቻ ከማዳመጥና ለአስተያየት(ለመናገር) ከመፍጠን በፊት እሰከ ክፍል 3 ያለውን በጥንቃቄና በትዕግሥት ከዳመጡ በኋላ ቢመልሱ መልካም ነበር። ነገር ግን አልሆነምና ወደ አስተያየቱ እንግባ። "ክርስቶስ በዚህ ዓለም ሳለ የሠራውን ሥራ ጠቅሶ አማላጅ ከተባለ" ላሉት መግቢያውን አድምጠው ከሆነ እንደሚጽፉት አለማለታቸውን ያውቁ ነበር ከትምህርታቸው ውስጥ ልጥቀስና "ለአንዴና ለመጨራሻ ጊዜ ሰውና እግዚአብሔርን አስታረቀ አንድ ጊዜ ነው የሠራው፤ ለመጨራሻ ጊዜ ነው የሠራው፥ ለአንዴ ከተባለ በየጊዜው ይሠራል ይባላል?" በማለት ዛሬም አማላጅ አለማለታቸውን ያስረዳዎታል (ከ00፡11) ደቂቃ ጀምረው ይስሙት፥ በማስተዎል! የሳቸው ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የኦርቶዶክ አስተምህሮ ነው በትምህርቱ ውስጥ እንደ ተገለጠው። ዛሬ(ከትንሣኤ) በኋላ አማላጅ አለመባሉን በትምህርቱ ውስጥ በግልጥ ተነግሮ ሳለ ለምን እንደ ተሰወረቦት አላውቅም። በመቀጠልም የጌታን መራቡን፣ መጠማቱን፣ ሕማሙንና ሞቱን አንሥተው "አሁን አይራብም አይጠማም አይሰቀልም አይሞትምም፤ አማላጅም አይደለም" ላሉት ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ከትንሣኤ በኋላ ይራባል፣ ይጠማል፣ ሕማምና ሞት አለበት መቼ ተባለና ነው፥ ለንጽጽር ያቀረቡት ዛሬ የሰው ልጅ በመባሉ አማላጅ ይባላል የሚል ትምህርት ባዩት ቪዲዮ ላይ መቼ አስተማሩና ነው እርሶ "አማላጅ አይደለም መባሉ ሰው መባሉን አያስቀርም" በማለት በዚህ መልኩ እንደተባለ ለማሰኘት የጻፉት "ኢትኩን ስምዐ በሐሰት" ስለሚል መጽሐፍ። ቢጠነቀቁ መልካም ይመስለናል። እርሳቸው ያሉት ግን "...ኢሄ ቤተሰብነት፤ ኢሄ ልጅነት እንዴት ተገኘ? በኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነት ወይንም በኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ የተገኘው ማለት ነው።" በማለት አንድ ጊዜ በተደረገው ምልጃ ቤተሰብነትና ልጅነት መገኘቱን በማያሻማ ቃላት ገልጸውታል (ከ00፡13) ደቂቃ ጀምሮ ያለውን ያድምጡት። ስለዚህ የማሳሳት ትምህርት አልተሰጠም፤ የጥንት የቤ/ ክርስቲያኒቷን ትምህርት አልቀበልም ማለት መብቶ ነው። ግን "አታሳስቱ" የማለቶን ጉዳይ ግን፥ የተላለፈው ትምህርት። በሥጋው ወራት፤ በዚህ ምድር በሚመላለስበት ወቅት ከትንሣኤ በፊት ምልጃን ጸሎትን እንዳቀረበ የቤ/ክ ትምህርት ስለመሆኑ እንዲያውቁ ሌሎችም እንዲያስተውሉ፦ ማስረጃዎች ሉቃ. ም.22 ቊ. 31 "ጌታም፥ ስምዖን ስምዖን ሆይ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፣ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።" ዕብ. ም. 5 ቊ. "እርሱም በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚች ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትናን ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት። "እርሱ ራሱን ልመናን የሚሻ መስሎ ከጥንት ጀምሮ ያገኘንን ፍዳ ከእኛ ያርቅ ዘንድ አብን ማለደው፤ እንደገና ደግሞ እንዲያስበን ከእርሱ እንዳይለየን ስለ እኛ አብን ይማልደው ዘንድ ባሕርያችንን ነሥቷልና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ለበጐ ሥራ ሁሉ ጀማሪ አብነት ሆነን ሰው በመሆኑ ከአብ ርዳታን ያገኝ ዘንድ የሚሻ መስሎ ለእኛ ትንሣኤን አዘጋጀ"። ሃይ. አበ. ዘቄርሎስ ም. 79 ቊ. 38 ወዳጅ ሆይ ራሱን ዝቅ አድርጎ በሚናገር ጊዜ ተዋሕዶ የነበረ ባሕርያችንን በተዋሐዶ ገንዘብ አድርጎ እንደሚናገር ተረዳህን? ልጅም ሲሆን በብዙ ጩኸትና ልመና ምልጃን አቀረበ አለ። ጩኸቱም ወደ እግዚአብሔር እንደ ደረሰ ልመናውንም እንደሰማው አሳወቀ።" ድርሳን ዘዮሐ. አፈወርቅ ድርሳን 8 ተመልከት ዲያቆን ቴዎ በሚጽፉበት ጊዜ "ሰውየው" የሚል ቃል ተጠቅመዋል ዲያቆን የሆነ በግብረ ገብነት የታነጸ ሰው እንዲህ አይልምና፥ ተሳስተው ሳያስተውሉ ከሆነ እንዲያርሙ በንዴት ስሜት ሆነው ከሆነ እስኪረጋጉ ድረስ ጠብቀው አስተየያዮትን ለምጻፍ ቢነሡ መላክም ነበር። "በሽበታሙ ፊት ተነሣ፤ ሽማግሌውንም አክብር፤ አምላክህንም ፍራ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።" ይላል ዘሌ. ም. 19 ቊ. 32 የበለጠ ለመነጋገር ያብቃን ፈጣሪያችን ይቆየን የአባቶቻችን ሐዋርያትና የቅዱሳን ሊቃውንት ትምህርታቸው በሁላችን ላይ ጸንታ ትኑር። ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@dn.tewotube.1552
@dn.tewotube.1552 2 жыл бұрын
@@Bettertohaveማስተባበያዎቹ ላይ የቀረበው አሳብ መልካም ወይም ስህተት መሆኑን ለመመዘን፡፡ ሁለት ዓይነት ጥያቄዎች በፍቅርና በመልካምነት ቀርበዋልና ይመለሱ 1ኛ/ አባ መዓዛ ትምህርታቸው ስህተት ነው ተብለው በቅዱስ ሲኖዶስ ታግደዋል፤ ሥልጣነ ክህነታቸውም ተይዟል፡፡ መታገዳቸውና ሥልጣነ ክህነታቸው መያዙን ተቀብለውት መፍትሔ አግኝተዋል ወይ ወይስ አልቀበልም ብለው ቀጥለውበታል ? 2ኛ/ በዚህ ትምህርታቸው ላይ ርዕስ ያደረጉት የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት በቅዱሳት መጻሕፍት የሚል ነው፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚያነሱት ግን ስለ አስታራቂነት ነው፡፡ አስታራቂነትና አማላጅነት እንዴት አንድ ሊሆኑ ቻሉ ? እርሳቸው የዳነውም በኢየሱስ አማላጅነት መሆኑን በግልጽ አስቀምጠዋል፡፡ ትምህርታቸው ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅም ተማላጅም የሚል ነው፡፡ ለዚህም ምክንያት ያደረጉት ሰውም አምላክም የሚለውን እምነታችንን ነው፡፡ በዚህ ትምህርታቸው ላይ ተማላጅ ካልን ሰው መሆኑ ሊቀር ነው፡፡ አማላጅ ካልንም አምላክነቱ ሊቀር ነው ማለታቸው ግልጽ ነው፡፡ ክርስቶስ በትህትና እና ለእኛ አርዓያ ለመሆን በፍቅር ያደረገውን ሁሉ እየጠቀስን ለእርሱ ቅጽል አድርገን መሰጠት እንችላለን ወይ? ለመሆኑ ክርስቶስ በዚህ ዓለም ሳለም አማላጅ አለመባሉ እና ፈራጅ ተማላጅ መባሉ ሰው መሆኑን ሊያስቀረው ይችላል ወይ ? የዮሐንስ ወንጌል 5፡22-23 ላይ
@Bettertohave
@Bettertohave 2 жыл бұрын
@@dn.tewotube.1552 ለዲ.ን. ቴዎ ቲዩብ ስለ ጥያቄዎቾ አመሰግናለሁ ግን አንዳንድ ገንቢ ሀሳቦችንን ልሠንዝር። 1ኛ/በአርእስት ወይም ነጥብ ይዘን የጀመርን ይመስለኛል። ከነጥብ ወጥቶ ሌላ አርእስት ማምጣት ነገሩን ወደ ሌላ ይወስደዋል። ለምሳሌ ከፕሮቴስታንቱ አማኞች ጋር ስለ ሃይማኖት ጉዳይ በአንድ አርእስት መነጋገር ስንጀምር ሀሳቡን ሳንቋጭ አንድ የተወሰነ ደረጃ ላይ ሳይደረስ ሌላ ጥያቄ ያነሣሉ። ስለዚያ በአዲሱ ነጥብ መነጋገር ሲጀምር ወደ ሌላ ነጥብ ይሻገራሉ መቋጫ የሌለው አንድ ቁም ነገር ላይ ሳይደረስ እዛም እዛም እንደረገጡ ይቀራል። ስለዚህ እንደዚያ እንዳይሆን በጀመርነው ብንጨርስ መልካም ይመስለኛል። 2ኛ/ ጥያቄዎቹ ሁለት ብቻ አይደሉም 5 ናቸው በዙ ለማለት አይደለም። ነገር ግን እንደ መጀመሪያው (ለዩ ቲዩብ) ቴክስ መጻፊያው ረጅም ሆኖ እንደ መጽሐፍ እንዳይሆን በማለት ነው፥ ለማንበብ ትንሽ ሊበዛ ይችላልና። ስለዚህም ከዚህ ወዲህ በትንሽ በትንሹ በማድረግ ለመጻፍና በየጥቂቱ ያለውን ለመለጠፍ አስቤአለሁ። ወደ ጥያቄዎ ለ1ኛው ጥያቄ በአጭሩ መልስ መስጠት ይከብዳልና። ምክንያቱም ብዙ መነገር ያለባቸው ጉዳዮች ስላሉ። አንደኛ መነሻው። ሁለተኛ የቤ/ክ አንድን ጥያቄን አስመልክቶ ቤ/ክ በምታዘው መልኩ ሂደቱ ተጠብቋል ወይ?። ሦስተኛ በሂደቶቹ ውስጥ የተከሰቱት ጉዳዮች ወዘተ...። ስለዚህ ይህንን በዚህ ዐውድ ላይ ለመጻፍ የማይሆን ስለሆነ። ለመጀመሪያው ጥያቄ የሚቀጥለውን ሊንክ ካላዩት ልኬሎታለሁ። በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አምናለሁ። kzbin.info/www/bejne/aZnbpZeJo8mWg5Y ይህንን ሊንክ በመመልከት መልሶን ያገኛሉ። መልካም አዲስ ዓመት ለርሶና ለመላው ቤተሰቦ ልዑል እግዚአብሔር ያድልልኝ ይቀጥላል
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 6 жыл бұрын
መቼ አስተማርክ ከየትኛዉ ነክ ምእንም አልገባከኝም
@yordanosgebremeskel1706
@yordanosgebremeskel1706 3 жыл бұрын
ያልገባህ አንተ አይምሮ ውስጥ ያለው ድንቁርና ነው
@gizawhailu5274
@gizawhailu5274 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ ስለኛ የሚማልደው ማለት ስለኛ የሚፈርደው ማለት ነው የሚማልደው እና የሚያማልደው አማርኛን ለሚያቅ ሰው ትርጉሙ ግልፅ ነው ማለደ ማለት ፈረደ ሲሆን አማለደ ደግሞ አስታረቀ ማለት ነው አሁንስ ግልፅ ነው? ወገኖቼ አደራ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ተጠበቁ እምነት ተዋህዶ ብቻ ናት በሷ ውስጥ ካለፉ በኃላ እንደማያቅ ተዋህዶን ይተቻሉ እስከዛሬ ድረስ ፈተና ተዋህዶን ተለይቷት አያቅም ወደፊትም እንደዛው ይህ የሚሆነው ደግሞ እውነተኛ እና ርትዕት ሀይማኖት ስለሆነች ነው
@yordanosgebremeskel1706
@yordanosgebremeskel1706 3 жыл бұрын
አንተ ያልተማርክ ኦርቶዶክስን የማታቅ ደንቆሮ ነህ በመጀመሪያ አንብ እውቀት ይኑርህ ተዋህዶ ላንተ ከበሮና ጽናጽል ይሆናል ነገር ግን ተዋህዶ አባ የሚያስተምሩት ነው ከየትም አላመጡትም ከዚችው ቤተክርስቲያን ነው አይነ ልቦናህን ይግለጥልህ
@ayenewtilaye9311
@ayenewtilaye9311 7 жыл бұрын
«ለአንዴ እና ለመጨረሻ ሰውና እግዚአብሔር አስታረቀ»ማለት ሁልጊዜ ያስታርቃል ማለት አይደለም
@hiwotzt2586
@hiwotzt2586 6 жыл бұрын
Ayenew Tilaye እሳቸውም እንደዛ ነው ያሉት
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 жыл бұрын
አዎ ስራዬን ጨርሻለው ከዚህም በዋላ አብን አልማልድም ብሎዋል
@newaythomas83
@newaythomas83 7 жыл бұрын
እኔ ምለው፡ኢየሱስ ፍፁም አምላክና ፍፁም ሰዉ ማለት፡አማላጅም፡ፈራጅም ከሆነ፡ኢየሱስ ኣማላጄ ተብሎ ቢባል ምኑ ላይ ነዉ ስህተቱ?ምክ/ቱም እሄን ማለት ፈራጅ አይደለም ማለት አይደልም።
@tesfayetafesse9064
@tesfayetafesse9064 2 жыл бұрын
የጥንቷ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ይህ ነበር::
@eyususkirstosegizibehernew9370
@eyususkirstosegizibehernew9370 7 жыл бұрын
ክርስቶስ በሥጋ አመላጅ ከሆነ : የክርስቶስ አማለጅነት ደግሞ ማዳን ነው: ደግሞ በአንደኛዉ ስብከቶ ክርስቶስ በሥጋ ፍጡር ነው ብለዋል። እና የዳነው በፍጡር ነው? ደግሞ እኛ እና እነሱ(ኦርቶዶክስ/መናፍቅ) ሲሉ ግራ አጋብተውኛል። የጥንቱ እንደዚህ ነበረ እያሉ : እዘው ተመልሰው ደግሞ ከጥንት ጀምሮ ቤተክርስቲያን እንደተሳሰተች ያስተማሩበትስ? ክርሰቶስ ሰዎች እኔን ማን ይሉኛል ብሎ ጠይቆ :ቅዱስ ጴጥሮስ የመለሰውን ትክክለኛ መልስ: እስቲ ይሄን ያብረሩት?
@sew1391
@sew1391 3 жыл бұрын
አባ መዓዛ ድሮም ሲያስተምሩት የነበረው እንዲህ ነው፤ ክርስቶስ አንዴ ነው ያማለደው/ያስታረቀው፤ አስተያየት ሰጪዎች አሁን አዲስ ትምህርት ያስተማሩ አታስመስሉ።
@Yjk584
@Yjk584 7 жыл бұрын
Leba leba bemotik meaza acheberbari neh betkirstiyanin atewkilim leba leba
@abemarkos7777
@abemarkos7777 4 жыл бұрын
Tilik sewu nachewu
@endaleseifu4369
@endaleseifu4369 4 жыл бұрын
በውኑ ይሕደንቅትምርት ከእኛቤት በመገኘቱ ድንቅነው
@tesfajesus8023
@tesfajesus8023 2 жыл бұрын
Leban yemiyawqew leba new😁😀
@hailudagnaw6617
@hailudagnaw6617 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን አይነት አስተምሮ መጣብን እረ እይ ሰውየ ከየት ነው
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 2 жыл бұрын
መፅሀፉን አንብብ ሰውየው ከሰማይ ነው አንተ ከየት ነህ?? ? ?
@tesfajesus8023
@tesfajesus8023 2 жыл бұрын
Yeterawin wengel iyasitematu new።🙄
@meazadejene2678
@meazadejene2678 2 жыл бұрын
Tehadso new ke betekrstiyan tewegzoal
@tiktokvidios-iu7jc
@tiktokvidios-iu7jc 6 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይቅር ይበለኝ እኚ አባት አርቲስት መሰሉኝ
@ቲጂየድንግልልጅ
@ቲጂየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
amalaja dengil amalaja nate ahunem lezelealemem kudiye emebeta
@Mdzo250
@Mdzo250 6 жыл бұрын
Calling Mariam Amalaj is disrespect to God Jesus
@haniget6645
@haniget6645 7 жыл бұрын
Areyosawi timihiritotin be betekiristian sim mezeratotin yakume ............ Ye GETACHIN YE EYESUS CHRISTOS ena YE EMEBETACHIN telat not....... nisiha begebu yishalewotal kelebelezi yawikuta mechereshot min ende minhone........... and those guys who liked this man should now that his heresy will make you all to be derived from GOD's Kingdom. so, take care for your soul and eternal life. your fate will be like Arius
@AaAa-ms3ou
@AaAa-ms3ou 7 жыл бұрын
አማላጂ ቅድስት ድንግል ማርያም ነት ኢየሱስ ፈራጂ ነው አይሳሳቱ በፊት እርሶ በደንብ ይማሩ እርሶ ይቀርወታይ ይቅር ይበለን አምላካችን መጽሀፍ በመንፈስ ቅዱስ እጂ በራስ አይተረጎምም አባአ
@gossahaile6918
@gossahaile6918 6 жыл бұрын
wrong way korontosis 5÷20
@samsonamdu5516
@samsonamdu5516 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስን አይወክልም በኛ ስም ምንፍቅና ነው የሚያስተምረው ሲኖዲኦስ አንድ ሊለው ይገባል
@akalugeleta8215
@akalugeleta8215 2 жыл бұрын
ይሕን ስትል እውቀትሕ ምንድን ነው? መኔፍቅ የሚለውን ስም ብቻ ይዘሐል።አንብብ
@hailemariam1221
@hailemariam1221 2 жыл бұрын
ከተዋህዶ በኋላ ይሄ የሥጋ ነው ይሄ የመለኮት ነው የሚል አስተምህሮ የለም፡ ይሄ ወደ ሁለት ባህርይ የሚያመዝን ትምህርት ነው፡ አማላጅ ነው የሚለው ትምህርት ስህተት ነው፡ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን አንድ ጊዜ በመስቀሉ አዳነ፡ ሰውን ከራሱ፡ ከአባቱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ አስታረቀ ነው እንጂ አማላጅ ነው ከተባለ ሲያማልድ የሚኖር ማለት ነው ይሄ ደግሞ ስህተት ነው።
@198710addis
@198710addis 7 жыл бұрын
I just can't believe what I am hearing. What he is teaching the very fact what distinguishes the Catholic dogma from the Orthodox. The dogma which caused the Catholics and Orthodox to establish their own church in the first place since 451 A.D. He is teaching the Catholic dogma "the two nature of Christ" under the roof of the Ethiopian Orthodox Tewahedo church is just a joke. Why doesn't he come out and say the truth that he is a Catholic or Protestant. I want to know what happened in 451 A.D. from Abba Meaza himself, if he has a courage to speak the truth. Teaching the Catholic dogma in front of the Orthodox followers makes him look unfit to spread the gospel. The way he defined the meaning of "Tewahedo" is dead wrong.
@Mdzo250
@Mdzo250 6 жыл бұрын
Christ had 2 natures...Man and God.. he came as God incarnate in the flesh 2000 years ago but he was always Jesus as God in heaven before coming to earth to be ransom
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 3 жыл бұрын
የሩስያና የግሪኩ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ ኹለት ባሕርይ አለው ይላሉ ።
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 3 жыл бұрын
ደግሞ ሰውየው ኹለት ባሕርይ አለው አላሉም
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
It seems like you are dead confused. I don’t think you have read a Bible in your life . Does Ethiopian Orthodox Church even teach Jesus ? Have you ever thought about how stupid that religion was ? “ Ye Teklehaymanot kizen “ minamin yemitil kizenam. Do you have any supporting evidence about “ Teklehaymanot kizen ?”
@አይናችንነሽማሪያም
@አይናችንነሽማሪያም 3 жыл бұрын
ዘንዶው ገና ጻጻስ ሆኖ ይመጣል የተሳሳተ ትምህርት ነው ሌባ መናፍቅ
@TDF1698
@TDF1698 2 жыл бұрын
menafek Metsaf Qidus yemayikebel nw .
@mastewalize
@mastewalize 2 жыл бұрын
ኢየሱስን አማላጅነት ለመጀመሪያ ግዜ የተቃወሙት የማርያም ቤተክርስቲያን ቀዳሾች ናቸው። መዳየ ምፅዋት ብር እንዳይጎድልባቸው መፅሀፉን ክደው ለማርያም የኢየሱስን የአምላጅነት ስፍራ ሰጧት።
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ 6 жыл бұрын
ውሽተ።ኢየሱስ ጌታ ነው። ብለህ ከመስከርክ ትድናልህ ነው እሚለው ቅዱስ መፃፍ. እንጅ .አማልጅም ተማልጅ ብልህ በትመስክር ትድናልህ ተብሎ።ከተፃፍ ምእራፉን ነግርን።ስው አታሳስት
@yordanosgebremeskel1706
@yordanosgebremeskel1706 3 жыл бұрын
ውሸቱ አንተ እውቀት ስለሌለህ ነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 7 жыл бұрын
Shaking his hand b he laying
@bezasolomon112
@bezasolomon112 2 жыл бұрын
gena legena shake aderege blesh begebash gena le gena etagedalhu maltu ersu shake yadergale yazazenale ewenten menger anget yemiyasedfabt gizy...
@hanaahanaa6272
@hanaahanaa6272 7 жыл бұрын
እርስ ተስስተወ ሰውን አይሳስቱ
@finotgetnetgetnet9911
@finotgetnetgetnet9911 7 жыл бұрын
Hanaa Hanaa ገና መፃፋን ገልፀሽ ያላነበብሽ እኝን አባት እውነት ስለተናገሩ ሳቱ ትያለሽ ሃና የሳትሽው አንቺ ነሽ ስታነቢ የነገሩሽን ይዘሽ መተኛት ምን ይሉታል ክርስትያን ይመረምራል ከዛ እውነቱን ይይዛል በተባለው ብቻ ቁጭ አይልም
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 7 жыл бұрын
የ እግ/ር ቃል ሲናገር “እምነት ከመስማት ነው : መስማትም ከእግ/ር ቃል ነው ”ይላል እናም ያገረ ልጅ ሰው ከመስማት የእግ/ርን ቃል ማንበብ ይሻላል ባይ ነኝ። ደሞ ሰው ን ባንዴ ማውገዝ የለብንም ምን እደሚያወራ ማረጋገጥ ይኖርብናል.
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 7 жыл бұрын
የፈታሪን ስም በምህጻረ ቃል መጻፈ አግባብ አይደለም ።በነ በት ላስተላልፍ ያሰብኩትን ሃሳብ ይገልጻል ብየ በማሰብ ነው።ልክ ነሽ እኝህ አባት ተወግዘዋል።ግን እውነት ከመወገዛችው በስተጀርባ ምን እንዳለ ልናረጋግጥ አይገባም ትያለሽ?ም/ክ እንደተማረ ሰው ካሰብን ለምሳሌ አንችን አንድ ሰው መጥፎ ናት ቢልሽ ያ ሰው ደሞ ያንችን ማንነት ሳያረጋጥ መጥፎ ናት እያለ ቢያወራ ምን ይሰማሻል፡ያንችን ማንነት ቀርቦ ማወቅ ነው?ወይስ ሰው ስላወራብሽ ያን መስማት?እይሁልሽ እህቴ ሰው አንድን ሰው ስለተላው ወይም ስላገለለው የምንጠላው ከሆነ ተሳስተናል።ደሞ ኑፋቄ ማለት የተሳሳተ ትምርት የምያስተምር ማለት ነው ታደያ እኝህ አባት እስቲ ምን ውሽት አወሩ ?እውነት ለመናገር ዛረ ሰው ስላወገዛቺው ጠላሻቸው እንጂ ምናልባት ከዚ በፊት በሳችው ተገልግለሽ ይሆናል።እባክሽ ነገርን ማጣራት ይኖርብናል ።ደሞ እኝህ አባት ከኔና ካንቺ በላይ እዛ ያለውን ምስጥር ያውቃሉ
@ewnetbicha7689
@ewnetbicha7689 7 жыл бұрын
Dear sister he hasn't done nothing but teach the Bible as the apostles did.
@icallcus8372
@icallcus8372 7 жыл бұрын
Hanaa Hanaa ehete hoyi anchi masetewalun selesetesh fetarin amesegegni
@eleni311
@eleni311 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@lizabellaelusha4234
@lizabellaelusha4234 7 жыл бұрын
wow ewneteja neshu yehawaryat kal.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
🛑 ክፍል 2 "ወንጌል በኦሪት ላይ"#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
48:25
Abune Barnabas አቡነ በርናባስ
Рет қаралды 10 М.
ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
19:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 44 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41