No video

የልጅ አባት ልትሆን ስትል አይ አዲስ እንዲህ ታረገኝ

  Рет қаралды 180,766

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 1 100
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 Жыл бұрын
ቃልዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እኔም እርጉዝ ነን እመብረሀን በሰላም ትፍታን 🥰
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገሉ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@donitube683
@donitube683 Жыл бұрын
እመብረሃን በሰላም ትፍታሽ😍♥
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግላችሁ!
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n Жыл бұрын
አሜን አይዞችህ እመብርሀን በስላም ትገላግላቹሁ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይሄንን ቤተሰብ የሚወድ 👍👍👍
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
ምራቴን በጣምነው የምውዳት
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
@@siseyyoutube9936 ምራትሽ ናት እንዴ 😳
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
አው እየብን ላገባነው
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
@@siseyyoutube9936 ያርግልሽ 😁
@lediaghetai5966
@lediaghetai5966 Жыл бұрын
@@tigitube3 polio oil komi knoll look moko I'll on look monk KLM 9ooookooooiokoijuuiuiu88ioo
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
😂😂😂😂ወይጉድ ደስ የሚሉ አቤት ጓደኛ አቤት ወድም ይመቻችሁ ደስ የሚሉ አባት በዚህ እድሚያቸው መቸም አይዋሹ ደግ አረጉ
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Жыл бұрын
ደግ አደረጉ እስይ ደስ ነው ያለኝ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላይእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤💐❤
@ziondezay4686
@ziondezay4686 Жыл бұрын
Enkuan beselam abro aderesen🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@abebakinfe6642
@abebakinfe6642 Жыл бұрын
እዴት እደነገጥኩኝ በስማም ተሳክቶልሽ
@ameenatube642
@ameenatube642 Жыл бұрын
@@ziondezay4686 😊o
@edantirfe8994
@edantirfe8994 Жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesan aderesachu beyelachubat selamun yebzakachu
@marat144
@marat144 Жыл бұрын
በአጣዬ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ፍትህ😭😭😭😭😭
@user-wc2fv7mp3k
@user-wc2fv7mp3k Жыл бұрын
እዉይ ፈጣሪ ሆይ ሰላም አዉርድልን
@mekdesyedingllij5008
@mekdesyedingllij5008 Жыл бұрын
@@Mercy_Ethiopian ayizosh ehte siregaga yigegnalu
@merisaud6140
@merisaud6140 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@merisaud6140
@merisaud6140 Жыл бұрын
@@Mercy_Ethiopian ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይፈርዳል
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
@@Mercy_Ethiopian አይዞሽ እህታችን
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
እዮባ በጣም ነው ያሳቀኝ ወላሂ ምን ያህል ለቃልየም ለአድስም ክብር አለው
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ባሁን ሰአት እደዚህ አይነት ጎደኛ ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሄር ሆይ እደቢኒ አይነት ጎደኛ ይስጠን ምርጥ ጎደኛ ብዬዋለሁ ❤❤❤
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
መልካም ጎደኛ ጥላ ነው ሽሽሽአመት ኑርለት ፈጣሪ መልካም ጎደኛ ይስጣችሁ። በእውነት በጣም ነው እማደንቀው it Amazing family
@Zuzuhabeshawit1194
@Zuzuhabeshawit1194 Жыл бұрын
ቃልየን ሁሌም እሚስባት ማነው 🙏❤ወለደችን እሚጠብቅ በሰላም ሁለትሁኝ
@sinteyehulema438
@sinteyehulema438 Жыл бұрын
tekklegna godegna new beewnet
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
በእውነት በአሁን ሰአት እደዚህ አይነት ጓደኛ አይገኝም ቢኒ ምርጥ ጓደኛ ተባረክ እንኳነ ደና መጣችሁ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ ሰው ናቸው ዋሺቶ ማስታረቅ ትክክል ናቸው
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
እኔ የፋዘር ደጋፊ ነኝ ኢዮብ ቢያሳዝነኝም ፋዘርዬ ግን ይመቾት እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር♥♥♥❤❤❤🙏🙏🙏
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k Жыл бұрын
አይ እዮባ ሁልየም ነው የሚያሰቀኝ😂😂😂 የጓደኛዉም ይለያል ዋሽቶ ማስታረቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም በእዉነት የእናንተ ቤተሰብ ይለያል😘😘😘
@jonetom1582
@jonetom1582 Жыл бұрын
አባትየው ደስ ሲሉ አይዋሹም!! ጥሩ አባት ናቸው
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወንድም በሳቅ ገደላችሁኝ የፋዘርም ትክክል ነው
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ጓደኛ ለሁላችን ይስጠን 🙏🙏🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ጓደኝዬው በጣም ምርጥ ነው።
@dessietilahunayalew1744
@dessietilahunayalew1744 Жыл бұрын
Mllkoygjuujhfre1d
@-vk6qz
@-vk6qz Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በሰላም አላህ ይገላግልሽ ርግት ያላችሁ ከነ ወንድሞችህ
@huriaombilal1033
@huriaombilal1033 Жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕
@eteenur
@eteenur Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
ላለመናገር አሎ አሎ ይላል ምስኪን እንዳደነግጭ ብለው ነው ላንች አስበው ነው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃልዬ ና አዲሰ ሰወዳችሁ🥰
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y Жыл бұрын
ፍትህ ለሸዋ አማራ ወገኔ💔💔💔😭😭😭😭
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Жыл бұрын
እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ ሳይጀምሩ የማይጨርሱ ሰዎች ቆራርጠወ ቲክቶክ ላይ ይለቁታል ሰላማቹ ይብዛልን❤❤❤❤😍😍😍
@tigistkebede9044
@tigistkebede9044 Жыл бұрын
ንፍቅቅቅቅ ብላችሁኝ ነበር የኔ መልካሞች ❤️❤️❤️❤️
@bestebeste9913
@bestebeste9913 Жыл бұрын
በጣም ታማኝ ጎድኛ አለህ በእውነት ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛላችሁ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
በስምአም እንደ ቢኒዬ ያለ ጓደኛ እንደ እዮቤ ያለ ወንድም መከታ የሚሆን ወንድም እግዚአብሔር ይስጠን 💕💞 እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን የምጣልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን😥😥😥😥😥😥😢😢😢😭😭
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
የዮብ አዲናቂ የት ናችሁ መከባበራችሁ ማሻ አላህ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
እዮባ እና ቢኒያ አሪፍ ነገር ነዉ ያደረጉት ይህ የኔ አመለካከት ነዉ ጓድኛ ማለት ሁሉ ነገረን የሚካፍል ማለት ነዉ 💞💞
@danielzebene5149
@danielzebene5149 Жыл бұрын
የዚህ ሁሉ መነሻ ለቃል ያላቸው ክብር ነው ቢኒም እዮባም ። ይመችሽ ቃል አንቺ ጥሩ ሰው ስለሆንሽ ነው አንቺ እንዳትከፊ የሚጥሩት።። ሰላማችሁ ብዝትትት ይበል አዲ & ቃል
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
አብዬ ድቅ አባት ዋው እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን በጣየ እየተጨፍጨፎ ላሉት ወገኖቻችን☝️😭😭😭😭አተ ፍትህ አምጣልን ያረብ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w Жыл бұрын
እዮባ ምረጥ ወንድም እውነት ቃል አነሰኝ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ፈድሻ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ውዴ ❤❤❤❤
@aregneshkassahun753
@aregneshkassahun753 Жыл бұрын
ሁሉም ልክ ናቸው እግዚአብሔር ሲወድህ በዙሪያህ ያለውን ሰው መልካም ያደርጋል ኑሩልን
@kalkidan274
@kalkidan274 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቃል ና አዲስ ቃል ማሪያም ትቅራብሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kiyakiya5838
@kiyakiya5838 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እምትሉት የሚያስቀና ፍቅር 🥰🥰🥰
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ቃልዬ አብዬና እቴቴ ብቻ ናቸዉ የሚያዋጡሽ😂😂😂😂😂 ወጣትን ማመን መክሰር ነዉ ወይ እዮብና ቢኒ ተገኝታችኋል
@eyobesolomon5152
@eyobesolomon5152 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ጓደኛ እግዚአብሔር እንደዚህ የነባረከ ጓደኛ ይስጣችሁ ይስጠን
@fhfhh7925
@fhfhh7925 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ወይኔ በጣም ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ወይይይ ጎዳኛህ እወይይ እዮብ የጎደኝነት ጥግ ደስስ ስትሉ በማርያም
@aschalw1489
@aschalw1489 Жыл бұрын
ኧረ በፈጣር ይሄን ቤተሰብ ግን እንደኔ የምወድ ሰዉ አለ? ማርያምን በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ። እንዲህ አይነት ቤተሰብ ,እንዲህ አይነት ጓደኛ በጣም ፈጣር የባረካቸዉ ናቸዉ አሁንም መድሀኒአለም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ከልቤ ነዉ 🙏። በተለይ ቢኒ የጓደኝነት ጥግ ይህ ማለት ለቃል ክፉ ሆኖ አደለም ለሷም እንዳትጨነቅ በማሰብ እንጂ። ኪያ ከ አ,አ ።
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዶች እንኳን ደህና መጣችሑ ቃልየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሐሳቡ ትምህርት ሰጭ ነው ግን ይህ አሳልፎ መስጠት ሳይሆን ቃልየ ከመሸ ትጨነቃለች ብለው ስላሰቡ ነው ባንድ ጎኑ አሪፍ ነው ባንድ ጎኑ ደሞ ቃልየ ከእነሱ ጋ ነው እያለች በመሐል ሰው የከሌ ቤት ነው እየተባለ በመሐል የሚፈጠረው አይታወቅም አባቶች ደሞ የውህ ስለሆኑ የየዋህነታቸውን በድንጋጤ እውነቱን ተናገሩ እንደኔ የወደድሑት የአባታችን መልስ ነው እውነቱን ተናግሮ ማፈላለጉ መልካም ነው ብየ አስባለሑ ለማንኛውም ለትምህርቱ እናመሰግናለን በርቱ🕊🕊🕊
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ጎደኛክ አንደኛ ፐ አንደኛ👏👏👏👏👏 እዬባ 👏👏👏👏👏😂😂😂 አብዬ 😂የኔ አባት ❤ እውነቷን👌 ትዳርክን ሲንከባከብልክ 😍😍😍❤❤❤❤ጎደኛክማ በዚ ዘመን የማይገኝ ጎደኛ ነው ጌታን ተባረክ በለው።
@MohammedAhmed-td8lw
@MohammedAhmed-td8lw Жыл бұрын
ኦፍፍፍ እንዴት እንደታምሩ ስወዳችሁ እኮ ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እዮባ ሙዱ ተመቸኝ ሄለዉ ሄለዉ ብሎ ዝግት 😂🤣🤣
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም። በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል🔔👈👍
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
ናፈቃችሁን ሱስ አሳዛችሁን ማር እኮናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 Жыл бұрын
ኢየባ ደሞ ደጋግሞ ሃለው ሃለው ዮላል እውይ 🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 Жыл бұрын
እዮብ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።በቅንነት ደምሩኝ
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችው ውዶች ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ እህቴ ደስታሽን ታሰማኝ እመብረሀን ቃልየ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
ቢኒ በጣም ምርጥ ጓደኛ ነው ማለትም ቃልም እንዳትጨነቅ እና እንዳትጣሉ በማሰብ ነው ስለዚህ ቢኒ አንደኛ👏👏👏👏👏
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 Жыл бұрын
ጎደኛህ ትክክል ነዉ ምክንያቱም አደኛ ቃል እዳትጨነቅ ሁለተኛ ዋሽቶ ከማጣላት ዋሽት ማሥታረቅ ይባላል እንደ ታጋጩም አሥቦ ነዉ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Жыл бұрын
ትክክል
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ቃልዬ እህት እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ወላሂ ዛሬ ሳስባችሁ ነበር ወልዳ ይሆናል ብዬ ሳስብሽ ነበር
@Leulbeza
@Leulbeza Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እንኳን በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በሰላም የገላግልሽ👍👍👍👍👍👍👍👏👍👍👍👏
@snayataadane5260
@snayataadane5260 Жыл бұрын
በስመአብ እዴት አዛዝነሽኝነበር ሲመጣ እዴት ደሥእዳለኝ ማረያምን የምትገርሚ ነሽ ሰላማቹብዝትይበል ተናፋቂዎቼ
@user-yd1ix4zd6x
@user-yd1ix4zd6x Жыл бұрын
ኧረ እዮባ እዴት እዳሳቀኝ😂😂😂😂😂😂
@user-cp9qq1ni7t
@user-cp9qq1ni7t Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
@@user-cp9qq1ni7t ውዴደምሪኝ
@sadahsoso943
@sadahsoso943 Жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ኮሜት ጀማሪ ነኝ ቃል እና አድስ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Жыл бұрын
የቃል ጓደኞች ይደገሞ የምትሉ😂😂😂
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 Жыл бұрын
ቃልየ በጣም አሰደናገጥሸኝ በሰማም
@geremew4232
@geremew4232 Жыл бұрын
ዊህ በስመአብ እንዴት ናፍቃቹኝ እንደነበር♥♥♥
@saramehamed8754
@saramehamed8754 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይሄንን ቤተሠብ የሚወድ👍👍👍
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
አይ ወድም 😂😂😂😂እዮባዬ አጨበጨብኩ ❤ ወዬው ግፋችሁ ፋዘርን 😂😂😂 ሁለቱም እዮባም ጎደኛህም ትክክል ናቸው ግን ጥሩ ያልሆኑ ጎደኞችና ቤተሰብ የባሰ ነው የሚያጋግለው
@medinakeder1939
@medinakeder1939 Жыл бұрын
መዳን በክርስቶስ ብቻነወ አለም ምኞትም ያልፋል የማያል የእግዚአብሔር ቃል በቻነወ
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Жыл бұрын
አዮባ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂 ሀሎ ሀሎ😂😂😂
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ውዴእንደመረ
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Жыл бұрын
@@Ruta688 እሺ ደምሪኝ
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የምንወዳችሁ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ እና ፍት ፍትህ ፍትህ ለአጣዬ እባካችሁ ትልልቅ ሚድያ ያላችኩ ድምፅ ሁኑ ሁላችንንም ያስገድደናልና እባካችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ሀገር ሰላም ሲሆን ሁሉ ነገር የሚያምርብን
@user-cj8sm8qk7t
@user-cj8sm8qk7t Жыл бұрын
ወይኔ ስታስቁ ስታስደስቱ በጣም ነው እምወዳቹ ይመቻቹ❤
@user-lj8mj5bz1k
@user-lj8mj5bz1k Жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ናቸው ተባረኩ በደጉ ዘመን ዋሽተው ያስታርቁ ነበር አሉ የፍቅር አምላክ አባቶችን ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን መድህነ አለም💒💒💒🙏🙏🙏
@terison4273
@terison4273 Жыл бұрын
ፍትህ ለአጣየ ሰሜን ሸዋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እስኪ ድምጽ ሁኑ 😭😭😭😭😭
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ሠላም ዎን ይመልስልንአገራችንን 😭😭😭😭
@hanatube5802
@hanatube5802 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አድነት ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@asfc7228
@asfc7228 Жыл бұрын
❤🥰❤🥰❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
በጣም ያስቃል የእውነት ዘና አደረጋችሁኝ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
መጀመሪያ በጣም ነው ምወዳችው ሲቀጥል ያው እናተን አንዳትጣሉ በማለት ነው ሌላው ዋሽቶ ማስታረቅ የሚባለው ይሄ ነው በኔ የናተ እምነት እናዳለ ሆኖ እመቤቴ ሁለት ታርግሽ ቃልዬ❤❤
@sadasada4221
@sadasada4221 Жыл бұрын
አድስ ቃል ድምፅእንሁን ለየዋሁ ሸዋ አጣየውገኖቻችን
@yeshiwondimu2443
@yeshiwondimu2443 Жыл бұрын
እረ ቃል የምር መስሎኝ በጣም አሳዘነችኝ ነበር እኮ አንቺ ጉደኛ
@bestbuy9242
@bestbuy9242 Жыл бұрын
እናተን ሳይ መፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል እውነት እላችኋለሁ በጣም ነው የምታምሩት ቃልየ የኔ ብርቱ ሴት ሌላው ጓደኛህም ሆነ ወድምህ ያደረጉት መልካም ነው በተለይ ጓደኛችሁ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው እማምላክ ትቅረብሽ ቃልዬ !
@frafra520
@frafra520 Жыл бұрын
ቃልዬ እንምን ናችሁልኝ ስለጓጓሁ ነው መሰለን የምትወልጂበት ቀን ዘገየብኝ የኔ ውድ
@mekidesmekidesmolla3387
@mekidesmekidesmolla3387 Жыл бұрын
ጓደኛ ማለት ይህ ነዉ የሰዉ ገበና መሸፈን 🥰🥰🥰🥰
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ውዴደምሪኘ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
ኧረ ጎደኝነት ደስ ሲል ወይኔ , ጓደኛየ
@zedagona8952
@zedagona8952 Жыл бұрын
የእዉነት እንዴት እንደዛቅሁ እዮባ አንደኛ😂😂😂😂😂😂ሀሎ ሀሎ አላለም አይ እዮባ አዲስ ጓደኛ ትጠላለህ ተንተባተበ አዬ
@masaratmasarat7398
@masaratmasarat7398 Жыл бұрын
ምርጥ ጎደኛ ነው እመቤቴን እዮባ ምርጥ ወድም ነህ ስወዳችሁ ቃል እና አድስ
@fozyaseidmohammed6288
@fozyaseidmohammed6288 Жыл бұрын
ሄሎ ሄሎ ኧረ ወየው በሳቅ እዮባ😂😂😂😂😂
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ውዴደምሪኘ
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
እዮባ ተመችቶኛል😁ሀሎ ሀሎ አላለም😁
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 Жыл бұрын
መልካም ጎደኛ የህይወት ዋስትና ነዉ ❤️
@fikrtedessalgn1187
@fikrtedessalgn1187 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ትግስተኛ ነሽ አዲስ በተቻለህ አቅም ቃልዬን ያለህበትን ንገራት ምክንያቱም ሰው ነህ እና ብዙ ነገር ሊኖር ሰለሚችል እና ደግሞ ጓደኞች ስዋሹ አትውደዳቸው ምክንያቱም አድ ችግር ቢገጥምህ ማን ተጎዳ ሚስትና ቤተሰብ ደሞ አባትህ ክብር ይገባቸዋል
@user-wd2pj1ic1g
@user-wd2pj1ic1g Жыл бұрын
በመጀመረያ በሰላም ወልደሽ እቀፊ እዮብ ግን አሳዘነኝ አሎ አሎ አሪፍ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
😁😁😁አሪፍ መላ ነው
@toyebaemame8364
@toyebaemame8364 Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ
@roseadugna2666
@roseadugna2666 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቹ እውነት ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ውዴደምሪኘ
@user-nj6ny4ps7s
@user-nj6ny4ps7s Жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ጓደኛ👍👌👌 ኧ ር ፈጣሪ ሆይ እድአይነቱን ጓደኛ አብዛልን
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚😘
@kadooo7143
@kadooo7143 Жыл бұрын
እኔ እደብቃለሁ ደስ ስቱሉ ♥♥😂😂😂
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
😂😂😂😂ወይኔ ደስ ሲል ጓዴኛው የምር አድናቂ ነኝ 😂
@nsantwoled2652
@nsantwoled2652 Жыл бұрын
ፈጣሪ አይጠቅሽ ረጅም እድሜና ጤና እመኛለው በሰላም ተገላገይልን ጀግና ሴት ነሽ እንወድሻለን
@user-cr7uu5em1v
@user-cr7uu5em1v Жыл бұрын
ቃልየ ሸጋ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ💓💓💓💓💓💓 ሌላዉ ደግሞ ወንድምህም ጓደኛህም መልካም ነው ያደረጉት ያዉ እነሱ ይሷን ያለማስጨነቅ ነው ይህን በዉሸት እንዳንወስደዉ ለመልካም ነገርኮ ይዋሻን አባባም መልካም ናቸዉ እዉነቱን ተናግሮ አመሸበት ማድር ሁሉም ልክናቸዉ በኔ ቤት 👌👌👌💓💓💓💓💓💓💓
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
ተናፍቃችሁሀን ውዶቸ ደስ ስትሉ ቶቶለ ኑቶለ👍👍👍👍🤣🤣🤣
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
ክክክክክክክ የኔናት እኔኮ እውነት መስሎኝ አሳዘንሽኝ የኔ ፍቅር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒራሱ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ቢንየም የሚገርም ጉዋደኛ ነው እውነት እንዲህ ነው እንጂ ዋሽቶ ማስታረቅ ፋዘር ምርጥ መልስ ነው የመለሰው ምን ሆኖ አመሸ ብሎ ስላሳሰበው ነው እዮባ ግን አዘባረቀ 😀😀
@user-pe4ci7he4r
@user-pe4ci7he4r Жыл бұрын
ወለደች ያሉት እውነት አደለምነበረደ ቃልየ አላህ በሰላም ለሁለት ያረግሽ ቃልንእነ አድሥን የምወዱ💚💛❤✅
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ. ውዶቼ. እኔ ግን ቃልዬ መጀመሪያላይ የተናገረችውም ፕራንክ እንደሆነ እያወቅሁ ነው የሰማሁት. ምክንያቱም እንኳን ቀኗ ገብቶ አደለም በፊትም ብቻዋን ትቷት አይሄድም. አዲስ በዚህ እተማመንበታለሁ. ከቤተሰብ አንዳቸውን አስቀምጦ. ወይንም ቃልዬን እቤተሰቡጋ ይወስዳታል.❤️🥰 በተረፈ እዩባ እኔም እንዳንተ ነው የማደርገው ድንገት ከጠየቁኝ. የማወራው ሲጠፋ ይመችህ 😄 ወዳችኋለሁ በማያልቀው
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ውዴደምሪኘ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ጓደኛ ነው የሚል👍👍👍👍
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚🌷
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
አቤት ሥወዳችሁ እዮባግን በጣም ነው ያሳቀኝ ቢኔግን ትክክል ነው ምክንያቱም ፀብሊፈጠር ይችላል ብሎነው በጣም ሥለሚወዳችሁ ነው
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j Жыл бұрын
*_ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በጣም ተመቻችሁኝ ከምር ምርጥ ቤተሰብ እዮባ ስልኩን ጥርቅም አላረገም ስልኩን እፍይ በሳቅ ይመቻችሁ ኸረ ቀጣይ ይደገም😁😁_*
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 225 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
የዛሬው ይለያል አዲስ እና እዮብ አበዱ
27:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 326 М.
አብዬ እና እቴቴ ዛሬ የልጃችንን ፆታ
27:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 321 М.
ደባሎቹ - ክፍል 31 | Debalochu - Ep 31
24:05
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 11 М.
የልጃችን ክርስትና
12:33
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 219 М.
አዲስ የልጅ አባት መሆኑን ሲሰማ ከልቡ አለቀሰ
21:25
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 777 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН