የልጅትዋ The son of her class new ethiopian full movie 2024 የልጅትዋ ልጅ | new ethiopian

  Рет қаралды 115,804

በፍቅር ሲኒማ BEFIKIR CINEMA

በፍቅር ሲኒማ BEFIKIR CINEMA

Күн бұрын

Please don't forget to subscribe like and share my channel Befikir cinema

Пікірлер: 154
@befikircinema
@befikircinema 29 күн бұрын
youtube.com/@beamencinima?si=oX21JCfnD61AOGzA የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ፊልሙን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን Dear family members of our channel, if you like the movie, please subscribe, share, like and become a family, thank you. የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ፊልሙን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን Dear family members of our channel, if you like the movie, please subscribe, share, like and become a family, thank you.
@HdhxbDbxbb
@HdhxbDbxbb 2 ай бұрын
ልጀን አደራ ክፍል።ሁለት ይለቀቅ የምትሉ ላይክ
@aseed792
@aseed792 2 ай бұрын
አዎ ይለቀቅልን
@TAl-z8n
@TAl-z8n 2 ай бұрын
ልጀስ የሚለዉ ተቋረጠ በቃ ክፍል 6 ላይ
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 2 ай бұрын
አዎ ይቀጥል
@Fraolkumbula
@Fraolkumbula 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በፍቅር ሲኒማ ሁሌም ምርጥ ስራ እንዳሳያቹን ነው በርቱልን
@የድንግልልጅ-ተ4ጠ
@የድንግልልጅ-ተ4ጠ 2 ай бұрын
በልጅነቴ ፈንፍሳዊ ተማር ነበርኩ በጣም እቅድ ነበርኝ በቁርባን ለማግባት😥 ይሄን እያስብኩ አድ ልጅ እተዋወቃለሁ ከዛ ቤተስቦቸን አስጠየቀ እሽ ተባለ እኔም ተደስትኩ በቁርባን ላገባ እያልኩ ከማሀል ልላ ነገር ተፈጠር ቤቴክርስትያን በምህድበት ስአት በየት መጣ ስልል አድ ስወየ በጫካ ወስዶ ደፈርኝ እኔም ህልሜ ሁላ ጨለመብኝ ለቤተስቦቸ ሳልናገር ወደ ስደት መጣሁ😥😥😥😥 ከዛ ጀምሬ ወንድ የሚባል ያስጠላኛን 😥😥 አሁንም እቅድ አለኝ በተክሌል ባለ ገባ ንስሀ ገብቸ በቁርባን አገባለሁ ገነ 22 አመቴ ነው😥🙏
@befikircinema
@befikircinema 2 ай бұрын
@@የድንግልልጅ-ተ4ጠ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ሁሉም ደሞ አንድ አደለም እናትዬ
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 2 ай бұрын
አይዞሽ የኒህት😢 እኳንተወለድሽ🥰
@ዜድየወሎዋቀበጥ
@ዜድየወሎዋቀበጥ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሣካልሽ
@seasea3347
@seasea3347 2 ай бұрын
እመብርሀን ታሳካልሽ እህት አይዞሽ
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ወይይይይ😢😢
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 2 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ክፍል ሁለት ይለቀቀቅልን የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ እናትነትን ሆና ነው የሰራችው ከዚህ በዋላ በናት ቦታ በጣም ነው የምትፈለገው ጥሩ ፊልም ነበር ግን ትውስታ አብዝታቹ ሰዓቱን አባከናቹ
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 2 ай бұрын
አክስቷ እኮ ናት እናት ልዩ ያደረገውም አደራ ደባቂ አስትነቷ ነው
@Grg-vx5jx
@Grg-vx5jx 2 ай бұрын
ይሄ ሠውዬ ግን ፈልጎት ነው ሁልጊዜ መጥፎ ሠው ሁኖ የሚሠራው 😢😢
@fikaduyohans
@fikaduyohans 2 ай бұрын
እሼ የትወና ጥግ! ክፉ ሆኖ ሳይሆን የተሰጠው ላይ ችሎታ የታደለው
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 2 ай бұрын
እኔ አልወደውም ሲጀመር ባገኝው መማታቴ አይቀርም
@fikaduyohans
@fikaduyohans 2 ай бұрын
የአንድ አክተር መገለጫው የተሰጠውን ስራ በአግባቡ ሲወጣ ነው በትወና ስራቸው ስንት መሳሪያ የወጣባቸው አሉ
@seadahusen8019
@seadahusen8019 2 ай бұрын
የሌለበትን መቸም አላስመሰለውም ሲታይም አስፈሪ ነው​@@fikaduyohans
@እማትዝታዬነሽሁሌም
@እማትዝታዬነሽሁሌም Ай бұрын
ይችላል ትወና
@ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ
@ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ 2 ай бұрын
ይህ የተመለከትኩት ነገር መልካም ባይሆንም አስተማረ ነገር በዚህ ሰውየው የእድሜ ወሰን ደስ አይለይም በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት አስከፊ ነገር አይኖርም በተረፈ ማስተዋል እመኛለሁ
@mabept906
@mabept906 2 ай бұрын
ጥሎብኝ የገጠር ፊልም እወዳለሁ😍😍😍😍😍👌👌
@hnah4891
@hnah4891 2 ай бұрын
ዋውውውው ቃል አጣሁለት ገራሚ ፊልም ቀጣይ ስሩልን ፕሊስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ደጀኘአ
@ደጀኘአ Ай бұрын
የሰውዬነገርስ ባካል እዳታሳየኝ ፈጣሪዬ ቀልጬ እዳልቀርብህ አባት ሆይ አደራ ሴጣን ባካል ቢመጣ ይሻለኛል ከዚህ ሰውዬ ወዮ😢😢😢😢
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 2 ай бұрын
እደኔ ኮሜት አያነበበ አማይ አለ ክክክ
@የራያዋ
@የራያዋ 2 ай бұрын
ሀሪፍና አስተማሪ ነው በርቱ😢🥺😍
@MelakKonjo
@MelakKonjo 2 ай бұрын
እሄ ባህል አሁንም አለ እኔ በልጅነቴ ተድሬ የኔን እኩያ አድርሻለው ግን ደስተኛ ብሆንም በልጄ ልጅነቴን አልኖርኩትም ብቻ አደኛ ነኝ ኮሜት
@FoziaFOZia-h9b
@FoziaFOZia-h9b 2 ай бұрын
ወላሂ.አይዋ.ልክ.እዴኔ.ግን.ዴስይላል.ሢያልፍ ጤናብቻ❤❤❤
@MelakKonjo
@MelakKonjo 2 ай бұрын
@@FoziaFOZia-h9b አዎ የኔ ውድ ልጅ በልጅነት ሚባለውን ስሰማ እጽናናለው ፈጣሪ ያሳድግልን
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 2 ай бұрын
በየት አገር እኛጋ የለም እደዚህ አይነት በፍቃድሽ ነው ለትዳር ካልደርሽ ወይም ትምርት ስጨርሽነው አግቢ የውም በራስሽ ምርጫ
@MelakKonjo
@MelakKonjo 2 ай бұрын
@@ቃልቃል-ዸ4የ ኧረ እኔስ ተገድጄ ነው ደቡብ ውስጥ ነው ደሞ ደቡብ ያልተለመደ ቢሆንም እኔን ግን ..
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 2 ай бұрын
እድለኛ ነሽ እንደኔ በስደት እድሜ ከመጨረስ ልጅ አለኝ ማለቱንስ ማን አየበት እድሜ እየገበርን እየኖርን ነው😢😢😢😢😢😢😢
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 2 ай бұрын
ልጄሥ ክፍል 7 ልቀቁልን
@TAl-z8n
@TAl-z8n 2 ай бұрын
ይለቀቅልን 🙋‍♂️
@degnettube
@degnettube 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውው የመጨረሻ አስለቀሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 2 ай бұрын
የባላገር ፊልም የማይጠኘብ ነው።ከከተሜ ሜካፕና ሚኒስከርት ጭፈራ ቤት ከማየት
@FritaA-l5p
@FritaA-l5p 2 ай бұрын
ጀግና እናት አሰለፍ ግን ትወና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Gaga2455jk
@Gaga2455jk 2 ай бұрын
ምርጥ ልብ አንጠልጣይ በድርጊት የተሞላ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አሪፍነወ❤❤❤❤❤😢😢
@Radet-vw4zb
@Radet-vw4zb Ай бұрын
መጨረሻ ላይ ግን እናት እና ልጅ በጣም ነው ያሳዘኑኝ 😢😢😢😢😢
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 2 ай бұрын
ኡፍ የሴትን ስቃይ የወንድን ጭካኔ በደንብ ያሳየ ፊልም ነው ውይ እንደዚ አይነት ወንዶችንማ የቁም ሞት መቅጣት ነው...
@cheregore8482
@cheregore8482 2 ай бұрын
ወንድ ልጅን ማመን!!!
@mentyochuteketataydrama
@mentyochuteketataydrama 2 ай бұрын
yaltelemede hasab newu bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GelilaGelan
@GelilaGelan Ай бұрын
Wow Arif film new
@Mesay-q1f
@Mesay-q1f Ай бұрын
wow arif movies tanxs giza❤❤❤❤
@MilkyTadese
@MilkyTadese 2 ай бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ክላሲካል ይበዛል የኔ ሃሳብ ነው
@yavi7181
@yavi7181 2 ай бұрын
አንዳን ሰዉ እኮ ገ ፀባህሪ ላይ የሚጫወተዉ ትክክለኛ ማንነቱን ነዉ የሚያሳየዉ
@SAYDAHABASHEmm
@SAYDAHABASHEmm 2 ай бұрын
yagatare film enem ❤❤❤❤❤❤❤❤ weste nawee❤❤ene gatare nanyee❤❤❤❤❤
@Hanabirhanu-hd4gj
@Hanabirhanu-hd4gj 2 ай бұрын
Kifil 2 yeketil❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 Ай бұрын
መቼ ዎለደች ይቅትልልን 🤔👌❤️
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 2 ай бұрын
Bayy, ee namati tola🎉❤️❤️❤️
@HdhxbDbxbb
@HdhxbDbxbb 2 ай бұрын
አደኛነኝ ወላሂ ሳዳምጥ ነዉ የዋልኩት ላይክአርጉኝ
@werkuhmareyam9459
@werkuhmareyam9459 2 ай бұрын
አረፍ ፊልም ነው ባርቱ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@Mersimoi1
@Mersimoi1 2 ай бұрын
Amanuel dgafe my best of best
@HaymanotPipaEgensonan
@HaymanotPipaEgensonan 2 ай бұрын
ክፍል 2 እንጠብቃለን
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን 2 ай бұрын
ዋው ዋው አዲስ ታሪክ ያለው ፊልም ነው በፍቅር ሲኒማ በርቱ
@Mita-yq4qf
@Mita-yq4qf 2 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
እፉ ይከን ሰዉየ ግን ማነዉ እደኔ የሚፈራዉ😢
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 2 ай бұрын
ኢኔ በካል በጋኛው ኡኡኡኡ ማለቴ አይቀርም ነበር
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 2 ай бұрын
እኔ ግን ሰወዬውን ባገኝው በይው በይወ ነው የሜለኝ
@ስደተኛዋየቤተሰቦቸናፋቂ
@ስደተኛዋየቤተሰቦቸናፋቂ 2 ай бұрын
😢😢😢ልጅቱግን አሳዘነችኝ ፊልምም ቢሆን
@SualihaSeid
@SualihaSeid 2 ай бұрын
❤❤❤ አሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤
@AlazarMulken
@AlazarMulken 2 ай бұрын
Arif new bertuln demo yefetene kfl huletn Gabzun
@AsdfZxcv-f7n
@AsdfZxcv-f7n 2 ай бұрын
ሀሪፍና አሰተማሪነው
@bitania12
@bitania12 2 ай бұрын
Gize mert sera new bertuln❤
@Ga6jiwGqjlq
@Ga6jiwGqjlq Ай бұрын
አሪፍነው
@SayedAhmada-ge3ci
@SayedAhmada-ge3ci 2 ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤
@werkuhmareyam9459
@werkuhmareyam9459 2 ай бұрын
ባርቱ አረፍ ስራ ነው
@henzo3-v1n
@henzo3-v1n 2 ай бұрын
Nice movie ❤❤
@Yezikassa1
@Yezikassa1 2 ай бұрын
🎉BOOM
@Radet-vw4zb
@Radet-vw4zb Ай бұрын
አሪፍ ፊልም
@milkgedaittimuddiiwbo9530
@milkgedaittimuddiiwbo9530 2 ай бұрын
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw 2 ай бұрын
አክተሮቹ እስቶሪው በጣም የተዋጣ ምርጥ ስራ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
,አሪፍ ፊልም ነው በርቱልን ቶሎ ቀጣዩን❤❤❤
@Zara-yc5wx
@Zara-yc5wx 2 ай бұрын
ጃጊና እናት ናሽ ዋውው ❤️❤️❤️❤️👌👌👌
@BerkyBrahan
@BerkyBrahan Ай бұрын
ዋው ቆንጆ ፊልም ነው
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 ай бұрын
ስሙ ሌላ መታወቅያው ሌላ ኣሉ ያዘለችው ልጅ የት ኣለች
@mohammed-v8l6j
@mohammed-v8l6j 2 ай бұрын
❤❤😢
@hannazenebe1571
@hannazenebe1571 Ай бұрын
ወሳኝ እርምጃ ነው መታሰር የለባትም ለዚች ባለአደራ መንግስት መሸለም ነው ያለበት ስላስተማረችው ጀግኒት
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 Ай бұрын
በጣም ይዘገንናል አድ የጃጀ ሺማግሌ እድህ አይነት ነዉረ ያሳቅቃል😥 ፊልምም ቢሆን
@SanayitAsnake
@SanayitAsnake 2 ай бұрын
Yetaregame shimagile
@AhmedZureer
@AhmedZureer Ай бұрын
ቀጣይ👍👍👍
@betelhemeshetu-nf9qi
@betelhemeshetu-nf9qi 2 ай бұрын
Betam mrt ena astemari tarik yeyaze film new befikir cinima endehulgizew eyasgeremen new 👏👏👏 kbret ystln
@ethio1283
@ethio1283 2 ай бұрын
😄😄😄😄እጅለእጅ ተያያዙና አለ
@birtukannguse5206
@birtukannguse5206 2 ай бұрын
ማነው ከኋላ ያሉት ሰዎች ናቸዋ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
ፊልም ላይ ድርጊቱ በጣም ሲስፈራራ ይህ ሰው ምንምበዴህናትወና ቢሰራ እፈረዋለሁ😳☺☺
@halimahuseen-z3k
@halimahuseen-z3k 2 ай бұрын
ኤጭ እሄ ሳውዮ ሁሌ እርኩስ ሆኖ ናው ምሳራው ባዛ ላይ ስፍራው ዋላህ በአካል ቢዎጣብኝ ፌንት ናው ምባላው 😅😅😅
@Radet-vw4zb
@Radet-vw4zb Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ
@halimahuseen-z3k
@halimahuseen-z3k Ай бұрын
@@Radet-vw4zb ኡናቴን ኡኮ ናው ዉዴ እንዴት እንዳምፍራው ዋላህ 😅😅😅😅😅
@hannazinabjimmiti1805
@hannazinabjimmiti1805 2 ай бұрын
,❤❤❤❤❤
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 Ай бұрын
እምዋ የቤቱ ነገረ😎
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 ай бұрын
😍😍😍😍😢😢
@EIk-h9h
@EIk-h9h Ай бұрын
😮😮😮😮😮
@HHoo-s6n
@HHoo-s6n 2 ай бұрын
Wow.edzan.medaregw.jagena.tabaqalishei
@yavi7181
@yavi7181 2 ай бұрын
እንኳን ዘረገፈችዉ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
echi afewan zegeta hule yemetaweraw seteyo gin setasetela.. lela set biyaserut arif neber
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 2 ай бұрын
ኡፉ ኤሄን ሰዊዮ ማነው እንኔ ምፈረውና ምጣለው ደሞ በጣም ጨካኝ ነው ጥሩ አክታሪ ራሱ ብጫወት የስፈረል
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@سارهمحمد-ه6ت
@سارهمحمد-ه6ت Ай бұрын
😢😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ግን እንጉርጉሮ በዛበት 😭
@cheregore8482
@cheregore8482 2 ай бұрын
ትክክለኛ እርምጃ
@منيرامنيرا-ط4د
@منيرامنيرا-ط4د 2 ай бұрын
Ketay Kili inetkalen
@etadesse226
@etadesse226 2 ай бұрын
❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@EIk-h9h
@EIk-h9h Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@Bahrain-kedir
@Bahrain-kedir 2 ай бұрын
👍👍👍💪
@mekdesselemonselemon4189
@mekdesselemonselemon4189 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤andenya newu bertu❤❤❤❤❤
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 ай бұрын
ግን እንደዚ ነገር ኣለ በኣሁን ጊዜ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
ከባድነው ያስፈራል❤❤❤
@AbivaGaghwh
@AbivaGaghwh 2 ай бұрын
ይሄን ሰውየ ስፈራው😢
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 2 ай бұрын
የተበት ይገበወል ጀግና እናት ለልጅሽ ተበቀልሽለት ኤሄ ሽመግሌ ጡሩ ሆኖ ብተዊን ረሱ በጠምነዉ የሚያስፈረዉ
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj Ай бұрын
Lijuwauta gin ya uwunat shinat awutata.new.wayes.ayine new 1 rajem.shibat yamayew
@AbenatTakelay
@AbenatTakelay Ай бұрын
ምንድንነው ክላሲካልና ትውስታ ብቻ
@befikircinema
@befikircinema 2 ай бұрын
ሰብስክራይብ እንዳይረሳ
@Genet-j1l
@Genet-j1l 2 ай бұрын
የገጠር ፊልም በጣም ነው ማወደው ግን ሰውየውን ሳፈራው በጣም ነው ማጠላው
@Qeen12389
@Qeen12389 2 ай бұрын
ልጅቷ ግን የእውነት እድሜዋ ስንት ነው?
@suherseba6729
@suherseba6729 2 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ግን ስጠላው
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 2 ай бұрын
ኢኔስ ኡፉፉፉፉ
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@Eyarus-j9s
@Eyarus-j9s 2 ай бұрын
ኣልቻልኩም😢😢😢
@EIk-h9h
@EIk-h9h Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢
@a21s47
@a21s47 2 ай бұрын
የጋርዶቹ ነገርስ ክክክክ
@GghjjJrujh
@GghjjJrujh 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤😢😢😢😢😢😢
@መቅዲባላገርዋ
@መቅዲባላገርዋ Ай бұрын
ክላክሱ ቢቀር
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj Ай бұрын
Batam.das yelala.bataley sawuyew.uwuni.wagachew batam.tabasachich nabr
@MilkyTadese
@MilkyTadese 2 ай бұрын
ዋሺንቱ ግን በዛ
@a21s47
@a21s47 2 ай бұрын
ጅንኑ ሁለየ ክፉ ነው ግን
ፖሊሷ - Ethiopian Movie Polisua 2024 Full       The police new Ethiopian movie 2024
1:20:14
በፍቅር ሲኒማ BEFIKIR CINEMA
Рет қаралды 208 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 110 М.
ትዝታ #ep 3  #shortmovie
1:29
Eyob pictures
Рет қаралды 40 М.
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | The Undeniable Rules of Life @EthioKings
14:30
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 6 М.
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН