"የጀዋሪዝም ፖለቲካ: የአስተሳሰብ ወይስ የአቀራረብ ለውጥ!?"

  Рет қаралды 60,383

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

ከዶክተር ዮናስ ብሩ ጋር በጀዋር አዲሱ የፖለቲካ መንገድ ላይ ጥልቅ ጥይይት ይደረጋል።

Пікірлер: 404
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas Күн бұрын
Stop here to support our media: gofund.me/43103ca8
@asratgetaneh7089
@asratgetaneh7089 Күн бұрын
የዶ/ር ዮናስ ፖለቲካዊ ትንታኔና ምልከታ አስደናቂና አስተማሪ ነው። ሊመሰገኑ ይገባል።
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 Күн бұрын
ዶክተር ዮናስ ጥሩ አገላለፅ ነው የሚያደርገው ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር።well done Dr Yonas Biru
@dealstoaddis3941
@dealstoaddis3941 Күн бұрын
@ Mogoes, I always feel proud of your job and efforts to create a reasonable discussion. It is not far to see the good fruits of"buffet of ideas " Berata wendimachin. @ Dr Yonas, thank you, Sir.
@sagesamel962
@sagesamel962 Күн бұрын
Very fruitful and constructive discussion! This is exactly what we 🇪🇹need to be able to move on to the next step. We have tried to sweep sensitive issues under the rug. It is time to discuss what all politicians and academics could have done differently. It is NOW or NEVER if they will come to a solution together. Thank you both! Moges, Great job!
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b Күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ ጥሩ ተገንዝቦታል። ዳታ በመያዝ እንዲህ ነው ማቅረብ። ሁሉም ምሁር ማስረጃዎችን በማጣቀስ ቢተነትን ፣ ታሪክም ስለሆነ።
@gizawgebremariam5590
@gizawgebremariam5590 Күн бұрын
እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ አእምሮ ያለው ያስተውል "ታሪክ ለታመመ አእምሮ ፍቱን መድሐኒት ነውና ትውልዱ ይሄንን ያውቅና ይመረምር ዘንድ ለዶር ዮናስና ይህንን የሀሳብ ማዕድ ለሚያመቻቸው ሞገስ ታላቅ አክብሮት አለኝ።እንግዲህ ይህንን ትርክት ለማስተካከል ፖለቲከኞቻችን ሀገርን ለማፅናት ከመሠረተቢስ የስሜት ግልቢያ ወጥታችሁ ሀገርን በሥሌትና በእውቀት ለመምራት እስኪ አሸናፊውን ግለሰብ ሳይሆን አሸናፊውን ሐሳብ ደግፋችሁ ለመሥራት ልቦናችሁን መርምሩ።
@SwaB737-7
@SwaB737-7 Күн бұрын
Dr. Yonas, As always I really appreciate and sincerely salute! For your advance prospect educational conversation. Godspeed!!!
@tesfayesuszinare939
@tesfayesuszinare939 Күн бұрын
Thank you very much moges for bringing Dr. Yonas for the fruitful discussion.
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 Күн бұрын
ባለ ጊዜ ነኝ ብሎ እንዳሻው ሲገለባበጥ ፣የአማራውም ሆነ ኢትዬጽያዊ ነኝ ባይ ምሁሩ በፍራቻ አፉን ዘግቶ ቁጭ ባለበት ወቅት ዶክተር ወደ ፊት ወጥተህ ይህን እስስት ማጋለጥህ ልትመሰገን ይገባሀል። አሁንም እሱን እና መሰሎቹን እየተከታተልክ ልካቸውን አሳውቅልን። Thank you !
@shimelisalemu1969
@shimelisalemu1969 11 сағат бұрын
ልካቸውን መሳየት ላይ አይደሉም ሰዉዬ ምሁራዊ ትንታኔ ነዉ የሚሰጡት
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 2 сағат бұрын
Literally ነው የተረዳሀው ፣ የኦሮሞ ተብየዎች ከአሰፋ ጃለታ፣ምስማሬ፣በቀለ፣ህስቅኤል፣ፅጋዬ.....ወዘተ ጨምሮ ተማርን ብለው ፣ በድህነት ያስተማራቸው ያልተማረው ገበሬ የማይናገረውን ባፍቸው ሲፅዳዱ ታዝበናል። Intellectual prostitution ባሳፋሪ መልኩ አይተናል።የሀገራቸውን ሳይሆን የጠላቶችዋን አጀንዳ ያለ እፍረት አንግበው self destruction /self annihilation ውስጥ ሲጣደፉ አይተናል።በመጨረሻው second ላይ ሀገር እናድን ይሉናል። ስላቅ !! History will judge them.የገረሱ ዱኪ፣የነ አብዲሳ አጋ ትውልዶች ወደ ፊት መምጣታቸውን በናፍቆት እንጠብቃለን።ይመጣሉም ።
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Күн бұрын
ዶክተር ዮናስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤
@HomeMade-td8zl
@HomeMade-td8zl Күн бұрын
The man is quick enough and genius.
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 22 сағат бұрын
I agree in most ideas and perspectives vof Dr. Yonas Biru. Thanks both of you.
@Dansatin1
@Dansatin1 Күн бұрын
Indeed great discussions and reflections on the current Ethiopian politics and political actors. Moges, you’re an intelligent and solid professional and Dr Yonas is as always a critical, pragmatic and honest analyst with an incredible depth of knowledge and understanding of Ethiopian and global political economy
@abiygetachew1515
@abiygetachew1515 Күн бұрын
Dr. Yonas, I totally agree with you. You spoke what is in my mind and became a voice for me. Jawar is equally responsible with Abiy Ahmed for the chaos in this country Thanks you
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 Күн бұрын
በጣም ጥሩ አዳማጭ፡ ሚዛናዊ፡ ቀና፡ ምክንያታዊ፡ ነጻ፡ ታታሪ እና አዋቂ የሆንክ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ በዚህ ጊዜ ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሃላፊነት የሚሰማውና ደፋር ባለሙያዎች ያስፈልጓታል እና በርታልን ወንድማችን፡፡
@EB-ft9db
@EB-ft9db Күн бұрын
I am re-listening to the conversation as I was multitasking. Here are the key takeaways: 1. Jowar should publicly acknowledge the missteps of the past. 2. There should be an acknowledgment of the false Oromo narrative, which contradicts their own intellectual historian, Dr. Mohammed. 3. He can then build a constituency based on truth. 4. He will earn more credibility among non-Oromo groups. 5. Is Jowar ready to do the right thing?
@K1L2W3
@K1L2W3 Күн бұрын
😊 i doubt he want to do the right things probably lying UNTIL he reach the POWDER THAT'S ALL!!!!
@semunegusarenze8613
@semunegusarenze8613 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ውድጀዋለሁ::እንደዚህ ያሉ ሙህራን አወያይልን በርታ ፕሮግራምህን ተከታታይ ነኝ::
@amaretegbaru1200
@amaretegbaru1200 Күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ በጃዋር ላይ ባቀረበው ትንተና እስማማለሁ። ማንም ስለማንም ሞቲቭ conspiratory theorist ካልሆነ በስተቀር እርግጠኛ መሆን አይችልም። የሞቲቭ ጉዳይ በማንም ላይ ሊቀርብ የሚችል ነረጃ የለም። ጆዋር is on the right track; and still he cannot be given carte blanche. ገና ብዙ ጥያቄዎችን with consistency መመለስ ይቀረዋል።
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 5 сағат бұрын
በጣም በሚገርም አገላለፅ ነው ክብር ይገባቸዋል እድሜ ይሰጥልን
@makiabebe4211
@makiabebe4211 Күн бұрын
በርቱ ዶክተር ዬናስ 👌
@tigistuderese664
@tigistuderese664 Күн бұрын
ጎበዝ ሚዛናዊ አቀራረብ የምታሳይ ጋዜጠኛ ነህ! በግሌ ልዩነት ቢኖረኝ እንኳን ካንተ አስተሳሰብ ጋር መሄድ ይቻላል።ለሀገር አንድነት ቆመህ ሃሳቦች እንዲንሸራሸሩ ትልቅ አስተዋፅኦ ታደርጋለህ ብዬ አምናለሁ። በርታ ወንድማችን። እንግዳህም በጣም ጥሩ የሆነ የፖለቲካ ትንተና ነው የሰጡት።
@melakunegash7556
@melakunegash7556 12 сағат бұрын
The cerebral and erudite Dr Yonas Biru! His presentation always stimulating and thought provoking!
@fikerselassiemesay6248
@fikerselassiemesay6248 Күн бұрын
ሞገስ እያዳንዱ ቃለ መጠይቅህ ተማምረን ታሪክን አስተካክለን ወደ ፈት የምንናራመድበትን መንገድ ሞክር ሌላዉን የፓለቲካ መንገድ ብዙ የተወሳሰብንና የተበላሸ ነዉ::
@andunyaa
@andunyaa Күн бұрын
ወጣቱ ጠንካራው ሞጎስ ምርጥ ልጅ::
@bluelife6722
@bluelife6722 Күн бұрын
በሁሉም ጎራ ያላችሁ የኢትዮጵያ ፓለቲከኛ ነን ባይዮች ከዶር ዮናስ ፓለቲካን እንደገና "ሀ" ብላችሁ መማር መጀመር አለባችሁ!
@Blg48
@Blg48 21 сағат бұрын
Poor analysis
@Blg48
@Blg48 21 сағат бұрын
Yeoromo Telacha propaganda naw.
@Blg48
@Blg48 21 сағат бұрын
Anole is true
@bluelife6722
@bluelife6722 20 сағат бұрын
@@Blg48 Wake up and think critically. You've been misled by a false narrative. Even Jawar himself heading to stop supporting this perspective. It's time to question and analyze.
@abenezerfantu6086
@abenezerfantu6086 20 сағат бұрын
thank you moges for being fair and civilized jouranist and dr i wish you would some day paly a role in a good way for this poor country we need analyst like you
@mengistugudeta1399
@mengistugudeta1399 Күн бұрын
Great discussion ,keep it up
@Master12english123
@Master12english123 9 сағат бұрын
Seeing things from different perspectives-this is What We have to learn
@amensisaneway6159
@amensisaneway6159 Күн бұрын
Honesty is the way out ! Thank you Buffet of ideas!
@daniminneapolis
@daniminneapolis Күн бұрын
Thank you Moges and Ato Yonas it was very interesting and reliable information 💯🙏✌️👌
@bchonba1
@bchonba1 Күн бұрын
Independent analysis at its best. Dr's statement, "...Sositu yeEthiopia Poletika Neqersawoch - the so called political elites from AM, OR, and TG,..." nails the head in the Ethiopian political discourse. Thank you Dr. Yonas and the host.
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 14 сағат бұрын
ዶክተር ዬናሰ በጣም የማከብራቸዉ ጓበዝ ሀቀኛ ሰዉ ናቸዉ በዛሬዉ ዉይይት ላይ በተለይ ሰለ (ጀዋር) ማንነት ያብራሩት ትክክል ነዉ በጣም እናመሰግናለን.🙏🏾
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 Күн бұрын
Great insight and analysis from Dr Yonas. Thank you Moges
@shiferawmekonen2011
@shiferawmekonen2011 Күн бұрын
ለኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደ ዶ/ር ዮናስ ያሉ ምሁራን ያስፈልጉናል።
@EmuAymen40
@EmuAymen40 Күн бұрын
አማራ ሲናገር ግን ካለ ችግር አለ፣ይላል ሱማሌ: ዶ/ር ዮናስ ጀዋር ተለውጧል ወይስ አልተለወጠም ብለው ነው የሚያስቡት ብሎ ለጠየቆት ጥያቄ፣ተለውጧል ወይም አልተለወጠም ብለው ይመለሱ:ተለውጧል ግን አይበሉ።
@ChalaHayle-b8i
@ChalaHayle-b8i Күн бұрын
አቶ ሞገስ ተሾመ እንግዶችህን ለምትጨይቃቸው ሀገራዊ ፖለቲካዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ውይይቶች በጣም የተጠና በዕውቀት የተደገፈ በመሆኑ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። ከጅዋር ጋር የነበረህም ቆይታ ጥሩና ሞጋች ነው ከዮናስ ብሩ(PHD) የነበረህ ቆይታም ጥሩ ነው በርታ!!
@hundemerga2542
@hundemerga2542 Күн бұрын
Moges graceful man. Stay blessed❤🎉🎉
@hannaabate5830
@hannaabate5830 Күн бұрын
Thanks so much Dr, Yunase !!!!! Realy you have explained clearly based on thruth evidence of the current ethnic issues of Ethiopia Thanks very much again!!!!
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Күн бұрын
As always Mr. Yonas thank you for your excellent analysis and explanations. Moges as well for hosting Mr. Yonas.
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 Күн бұрын
ዶ/ር ዛሬ እሳት ሆነሃል እውነቱ ይሄ ነው በዚህ ግፋበት ብዙ የኦሮሞ ታሪክን የሚያጣምሙ አጭበርባሪዎች አሉ በርታ::
@KemalAbabulgue
@KemalAbabulgue Күн бұрын
ዮናስ የኦሮሞን ታሪክ ኦሮሞ በዝህ ሀገር የሳለፈውን መከራ የት አባቱ ያውቀዋል
@ggvideonow1
@ggvideonow1 13 сағат бұрын
I followed Jawar like Dr Yonas for a long time. One thing consistent I observed about Jawar is he wrote and spoke about a democratic Ethiopia that serves us all equally is what he believes in. But, I agree with Dr Yonas, as a politician he is fluid and his political calculus swings. But, that is not a problem for me. I agree with Dr Yonas, Jawar has his share in creating the chaos Ethiopia is in today.
@gashts
@gashts Күн бұрын
Moges keep your professional and intellectual loyalty!👏👏👏
@Lbona51
@Lbona51 Күн бұрын
ጃዋር ለሚፈልገው ወይም ለሚያምንበት ጉዳይ ማድረግ ያለበትን እያደረገ ነው። የሱን እንቅስቃሴ እየተከታተሉ መገምገም በራሱ ክፋት ባይኖረውም እንደ ኢትዮጵያዊያን ግን ትኩረታችን፣ ጊዜያችንእና ጉልበታችን መዋል ያለበት ሀገራችንን አሁን ለደረሰችበት አሳሳቢ የመበተን አደጋ ላይ ያደረሳትን የተሳሳተ የዘረኝነት አስተሳሰብ ማውገዝ፣ ማስወገድና ሁሉንም ኢትዮዽያዊ እንደ አንድ ሀገር ህዝብ በእኩልነት የምታስተናግድ ጠንካራና ሰላማዊ ሀገር መገንባት ላይ መሆን አለበት። የምናወራዉ ስለ ህዝብ ሰላም ፣ ደህንነት እና የኑሮ መሻሻል ከሆነ የሁሉንም የሰብአዊ እና የዜግነት መብት በእኩልነት በምታከብር ኢትዮጵያ ጥላ ስር ከመኖር የተሻለ አማራጭ የለም። ለሀገርና ለባንዲራ ያለን ክብርና ፍቅርም በዋናነት ከዚህ አስተሳሰብ ሊመነጭ ይገባል። የአማራ ፣ የኦሮሞም ሆነ የሌሎች ብሔረ ሰቦች ፍትሀዊ ትግል መጨረሻ ወይም መዳረሻ ከሁሉም ጋር መደራደርና የሚያስማማ ሀገራዊ መፍትሄ ማምጣት ካልሆነ በህዝብ ላይ መከራን ከማዝነብና ተያይዞ ከመጥፋት የተለየ ዉጤት አይኖረዉም።
@HadiSani-g3h
@HadiSani-g3h 4 сағат бұрын
Professor Mohamed Hassen, is a real historian
@MGFelo
@MGFelo 23 сағат бұрын
Moges, you’re a very patient person.
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ Күн бұрын
በአስተሳሰብ ለውጥ አምናለሁ፤ዓለም አሁን ያለችበት ደረጃ የደረሰችውም በአስተሳሰብ ለውጥ/እድገት ነው።አቶ ጁሀርም ሰው ነውና ምን አልባት እድሜ አስተምሮት፤በአስተሳሰብ ለውጥ ውስጥ የመጣ ነው እንበል።ግን ፖለቲከኛ ነውና ተቀባይነት ያለው ንግግር በድብቅ እቅድ ውስጥ ተደብቆ ሊመጣ የሚችል ክስተት ነው ምክንያቱም 'ስልጣን ከእጃችን እንዳይወጣ እንተባበር' ብሎ የክተት ጥሪ ያደረገ መሆኑን ማስታወሱ አይከፋም፤አሁን አቶ ጁሀር ፋኖ በፈጠረው ስጋት የኮንቪንሲን ኤንድ ከንፊውዚንግ አካል ሊሆን ይችላል፤ከነበረው አቋምም በመነሳት፤ነውም ማለት ይቻላል።ሌላው አልጸጸትም የሚል መጽሐፍ አሳትሞ ነው ብቅ ያለውና መጽሐፉ እንዲሸጥለትም ሊሆን ይችላል ቢባል ያስኬዳል።እነሱና ሌሎችም እንደሚሉት 'አማራ ይረሳል' በጁሀር የጥላቻና የዘረኝነት ፖለቲካ ምክንያት በማንነታቸው ያለ ምንም በደለ ለታረዱ፤ለተገደሉ፤ለተፈናቀሉና ለተዘረፉ፤አሁንም እየሞቱና እየታሰሩ ላሉት ቤተሰቦች ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል።በርግጥ ይኸንን ለማድረግ ምክንያታዊና ሰብአዊ አስተሳሰብን ይጠይቃል፤የለውም ማለቴ ሳይሆን፤ይኸ አስተሳሰብ በትምኪት የተረገጠና የኮሰሰ ነው በሚል ነው።
@HussenHasen-tg3yf
@HussenHasen-tg3yf Күн бұрын
Jawar🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 Күн бұрын
Brilliant discussion
@kebenasefere6773
@kebenasefere6773 Күн бұрын
Jawar is a devotee and he will never transfer himself. Once OLF You are always OLF
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Күн бұрын
True
@shineadam5473
@shineadam5473 Күн бұрын
Dr Yonas really challenged Moges on this.
@jamilajamils9237
@jamilajamils9237 4 сағат бұрын
This is learned , incisive discussion. That is why your KZbin stands out.
@YemexBenex
@YemexBenex 11 сағат бұрын
I can witness Dr. Yonas Birru has Orderly and efficiently explained everything not only about Suspicious criminal Jawar, but also about the so-called Geda and Oro-Muma philosophy, which is a philosophy of robbing, killing, eliminating others who either do not speak their language or do not look like them. I wish Moges was able to ask the suspicious criminal Jawar such a challenging question during his last interview time with him. Dr. Yonas again, I would love to say, "Excellent job!". Thanks!
@hundemerga2542
@hundemerga2542 Күн бұрын
"Walbeeknaan arraba hin qabu."
@ayalewbelayneh5878
@ayalewbelayneh5878 Күн бұрын
የሚዲያዉንና የተወያዮቹን ሚዛናዊነትና የእውቀት ብቃት ያሳየ ድንቅ ውይይት ።
@nesredingerad8184
@nesredingerad8184 Күн бұрын
Beautiful analysis dr yonus is positive to all ethnicity
@Kevinsolomon2050
@Kevinsolomon2050 Күн бұрын
Moges you are just Amazing .
@danieltadiwos9369
@danieltadiwos9369 Күн бұрын
An excellent and fair critic . I hope many would take it as constructive criticism.
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 Күн бұрын
Dr ዮናስ የሚለውን በሚገባ እጋራለሁ ለሀገራችን ዉስብስብ ችግሮች ሁሉ አንዱ ተጠያቂ ጀዌ ነዉ ። ጀዋር መሠሪ ፖለቲከኛ ነው ፣እራሱን እንደ እስስት የሚቀያይር አስመሣይ ሰው ነው።
@TesfayeDesta-xj4wr
@TesfayeDesta-xj4wr Күн бұрын
Yes
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
True. He already lost his credibility due to many mistakes he made.
@ijoolleebaalee2081
@ijoolleebaalee2081 Күн бұрын
Do you have any evidence to accuse Jawar for any crime he has committed? Jawar stood up against chauvinist and the so-called ethiopianist elite who campaigned and supported Abiy to wage wars against Tigray until the signing of the Pretoria peace agreement. Dr Yonas et al. (aka Amhara chauvinist) are dreaming eradicating Oromo and reverting to the old feudal system, which is an unattainable goal. Dr Yonas falsely defamaming Gada system of slavery which is contrary to the core principles of Gada system . He even cannot pronounce Gada system, a UNESCO registered intangible cultural heritage. Moges being a multilingual Ethiopianist tried to correct his guest.
@SamuelTamiru-fm5ju
@SamuelTamiru-fm5ju 4 сағат бұрын
I hope Prof. Assefa Jaleta was the root of Dr. Yonas' problems. I am proud that JM is an agenda, even though Prof and Dr have not been able to achieve their goals for years
@likutadesse869
@likutadesse869 Күн бұрын
Moges, keep the good track of Ethiopia's core political arguments! በርታ!
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ Күн бұрын
የአገራችን ፖለቲከኞች በአንድ መድረክ ላይ መወያየት ያልቻሉት/የማይችሉት የጥላቻና የትምኪተኝነት እስረኞች ሰለሆኑ ነው፤ሁሉም ምክንያታዊ ሳይሆን ስሜታዊ ፖለቲከኞች ስለሆኑና ራስን ከፍ አድርጎ የማየትና እኔ ብቻ አዋቂና ጀግና ነኝ ባይነት በውስጣቸው ስለሚፈላ ነው።ይኸም በመሆኑ ነው፤የአገሪቱ ዋና ችግር ፈጣሪዎች እነሱ፤ለመፍትሔውም እንቅፋቶች እነሱ የሆኑትና ለንጹሀን ዜጎች እልቂት ያደረሱን።የጥላቻና የዘረኝነት ፖለቲካ አስተሳሰብ መጀመሪያ ራሳችንን ቀጥሎም በዙሪያችን ያሉትን ሰላም የሚነሳ መሆኑን አስተውለን፤አስተሳሰባችን ዘመኑን የሚመጥን ሊሆን ግድ ነው፤አለም ወደ አንድ መንደር እየመጣች፤የኛ ፖለቲከኞች በጥላቻና በዘር ፖለቲካ አጥረውት አረፉ፤ያም ብቻ ሳይሆን በፍቅር ተዋዶና ተጋብቶ በሰላም በጉርብትና የሚኖርን ህዝብ በብሔሩ የሾህ አጥር አጠሩት።
@adaneworku9885
@adaneworku9885 Күн бұрын
Jawar is a real politician and we trust him
@SPV-if4xi
@SPV-if4xi Күн бұрын
Jawar’ s changed the approach based on the situation on the ground . He might be in assessment and understanding fall of current regime is eminent as a lot of things are beyond control due to Armed forces , economic and govt initiated crisis. His deep down / political instincts not transformed. Because of the points above he just getting him self situated to be part of the reform
@yoseftsegaye9633
@yoseftsegaye9633 Күн бұрын
ጀዋርን አስገመትከው ከአንተ ጋር ሲነዓዐር
@LeulMekonnen-mh7je
@LeulMekonnen-mh7je Күн бұрын
እንዲህ የሚረዳው ቡዙ ቢሆን ማጭበርበርን ስራ አርጎ አይዝም ነበር ብራቮ ዶ/ር ዮናስ
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 Күн бұрын
Any ways .Thanks Dr Yonas Biru
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 18 сағат бұрын
Dr. Yonas did great on this interview. Jewar should not be trusted. His main goal is to grab power in Ethiopia.
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 22 сағат бұрын
ሞገስ ለአንድ ነገር የተሰጠ ስም አይተረጎምም። ለምሳሌ "ሞገስ" የሚለውን የራስህን ስም በእንግሊዝኛም፣ በፈረንሳይም፣ በአፋን ኦሮሞም በተመሳሳይ መልኩ ትጠራለህ እንጂ አትተረጉምም። የቻናልህን ስም "የሀሳብ ገበታ" በሁሉም ቋንቋ እንደዚያ ማለት አለብህ እንጂ "Buffet of Ideas" ማለት የለብህም!
@EphremGebeyehu-n5p
@EphremGebeyehu-n5p Күн бұрын
ለዉጥ የሚጀምረው በኮሚቴ ሳይሆን የግለሰብን ቅንነት እና የለውጥ አመለካከት ነዉ:: ስለዚህ የሰራኸውን ማመን እና ይቅርታ መጠየቅ የለውጥ ጅማሬ ነዉ:: ከዚህ ዉጪ ለዉጥ የለም:: ሌላዉ ሰዉ ከሰዉ ጋር ሳይሆን የሚወዳደረዉ ራሱ የሰዉ ልክ የተፈጥሮ ልክ አለዉ:: ምርጥ ውይይት ነዉ ስታወራ ከሁሉም አቅጣጫ ነዉ::
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 Күн бұрын
ሞገስ ኣንተ ግን ክብር ኣያለሁ።ሰውን ታከብራለክ።ቃላት ላይ ትጠነቀቃለክ።ስትቃወም እንኳን እንግዳክን በማክበር ነው።በዚህ ቃለመየይቅ እንኳን ትእግስትክ ኣድንቅየኣለሁ።ሁሉም ስለ ተቀበልክ ኣይመስለኝም።መድረኩ የእንግዳ ስለ ሆነ ይመስለኛል።
@tewodrosmanguday9553
@tewodrosmanguday9553 Күн бұрын
Dr Yonas vs J&M
@melkalucho
@melkalucho Күн бұрын
ይውላል ያድራል እንጂ እውነት ቦታዋን አትስትም። እውነት ቦታዋን በያዘች ጊዜ ያበዱት አሁን መዳን አንደጀመሩት ጨርሰው በዳኑ ጊዜ ያኔ ያኔ ኢትዮጵያ ትድናለች። እውነትም ቦታዋን ትይዛለች። ሀላፊነት የሚሠማችሁ ጋዜጠኞች ልትበረቱ ይገባል።
@myaw447
@myaw447 Күн бұрын
የኢትዮጲያን ፖለቲካ እንዳልጠላው የሚያረገኝ ሰው ዶር ዬናስ ነው ።
@l_oromo4424
@l_oromo4424 13 сағат бұрын
Gobez Moges❤❤❤❤❤❤❤
@shineadam5473
@shineadam5473 Күн бұрын
There's something hidden in Moges's Ethiopianism. When it comes to Oromuma he is a bit sensitive. It's very simple for Jawar to be clear about what he believes about Oromumas history in Ethiopia .
@mulubelay5119
@mulubelay5119 Күн бұрын
Great to see free minded people
@tegegneworkgettu4998
@tegegneworkgettu4998 Күн бұрын
Excellent questioning
@ayalewtessema4549
@ayalewtessema4549 Күн бұрын
Gashu I strongly recommend that you listen to this discussion
@ElsaGebrtadik
@ElsaGebrtadik Күн бұрын
❤🎉i respect dr yonas
@Yitulala
@Yitulala Күн бұрын
በጣም እሚያሳዝነው ሰው በስውነቱ ይከበር ነው አሁን ኢትዮጵያ ሰው ልጅ ቄራ ሆናለች ኢትዮጵያ ከዘር ፓርቲዎች ወንጀል ልክ እንደ እሩዋንዳ የነዚህን ናዚዎች ሌቦች ዘራፌዎች ህዝብን እየገደለ ህጻናት እየደፈረ ቤተክርስቲያን እያቃጠለ ባንድራ እየጠላ ህዝብ እሚባላ መሐይም ደንቆሮ ስርአት ከምድር መጥፋት አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ፍቅር ህዝብ ነው ብልጽግና ወያኔ ደርግ ስም እሚፈራረቅበት ለህዝብ ጥቅም ጠብ ያለለት ነግር የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetinetYehualashet
@GetinetYehualashet Сағат бұрын
ur both well matured politicians at all this is the way for ethio.to solve this cronic disease
@AddisGulilat
@AddisGulilat Күн бұрын
የሚገርም ነው! ሞገስ + ዶ/ር
@tiglunmy
@tiglunmy Күн бұрын
Dr. Yonas never disappoints when it comes to coining phrases to capture the stupidity of our politics! "Intellectual bitching and whining" - this one is for the book!
@ProEthiopia
@ProEthiopia Күн бұрын
Excellent show👍
@danielabreham8305
@danielabreham8305 Күн бұрын
ጀዋር በፍፁም የሚታመን ሰው አይደለም "ያገረሺበታል " የተባለውን አገላለፅ በጣም እደግፈዋለሁ :
@mesfingebre192
@mesfingebre192 Күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ ሳይሽኮረመም ፊት ለፊት የሚናገር ሰው ነው ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥል
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 Күн бұрын
የፖለቲካ አካሄድ ተገለበጠ ተገለጠ ይላል አንድ አቅጣጫ ብቻ ይዞ ጋደል ይግባኝ ማለትህ ነው
@Anegas-b1h
@Anegas-b1h Күн бұрын
ደግ አረግ!
@wondwosenteshome2205
@wondwosenteshome2205 Күн бұрын
Interestingly enough
@sintayehuwondmsigegn6494
@sintayehuwondmsigegn6494 Күн бұрын
I was wrong about Dr. Yonas. In did you are endpendent analist. We really need your analysis in messed Ethiopian policies. THANK YOU.
@MeleseBaykedagn-z2h
@MeleseBaykedagn-z2h 13 сағат бұрын
"Know this beforehand, so that in the last days the guards who walk according to their own desires will come with a heavy weight."
@RingoMekonnen-qv9pg
@RingoMekonnen-qv9pg Күн бұрын
ሞገስ በጣም ብቁ የሆንክ ጋዜጠኛ ነህ በርታ! በርታ!
@MGFelo
@MGFelo Күн бұрын
As an economist what has he done to improve the lives of “Ethiopians”? What’s his contribution to his country as an economist?
@alexandermengistu6272
@alexandermengistu6272 Күн бұрын
ሞገስ ጁዋር '' ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትዉጣ'' ያለዉን ለማቃለል የሄድክበት መንገድ ውሃ አያነሳም።
@heranmohamad2887
@heranmohamad2887 Күн бұрын
😂😂😂😂
@ggvideonow1
@ggvideonow1 11 сағат бұрын
ከዶር ዮናስ ጋር እስማማለሁ ፣ ሁሉም የራሱ ወንጀል አይታየውም ፣ ጥቃቱን ማጋነን ላይ ብቻ ነው ትክረቱ። ጄኖሳይድ በኔ የሚል ሽሚያ አለ።
@AberaKumbi
@AberaKumbi Күн бұрын
D. r yonas, you can not back jewar or Oromo movement again good by!!!😢
@Master12english123
@Master12english123 9 сағат бұрын
Peace
@MGFelo
@MGFelo Күн бұрын
Fair question- who’s better than Jawar currently?
@bduguma
@bduguma Күн бұрын
As a sworn enemy of Oromo, feel free to celebrate or be depressed about what you think Jawar or Abiy and their followers are or aren’t. Main stream Oromo’s will never rest until justice, democracy, and people’s will prevail in Oromia!
ኦቦ ጀዋር በፖለቲካ ሜዳው ተሸንፏልን?
26:18
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 2,3 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
58:34
Fana Television
Рет қаралды 14 М.
አዲሱ የፖለቲካ ትግል ሲዳሰስ...!#jawarmohamed #abiyahmed #oromo #ethiopia
1:32:44
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 143 М.
OMN   ODUU  AMAJJII 6, 2025
35:52
OMN
Рет қаралды 2,4 М.