የልጃችን የክርስትና በደማቁ ተከበረ!!!

  Рет қаралды 145,403

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

Пікірлер: 899
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይህንን ቀን የናፍቀ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር. ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሽ እፁብ ያለሙን ቤዛ ❤❤👏👏👏👏👏🙏 እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል 😍😍😍😍
@አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ
@አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ Жыл бұрын
ጥያቄ ከስዲብ የፀዳ ከመጠመቁ በፊት ምን ነበር ፈጣሪ ፈጥሮት የለ አሁን ሲጠመቅ ተቀየር ምን ሆኖ ተፈጥሮ ነው ለምንስ የተፈጠረበትን ይለቃል
@yenetube4527
@yenetube4527 Жыл бұрын
​@@አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘኦርቶዶክስ ነዋ ምን ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ከኦርቶዶክስ ውጭ ሌላ እምነት አለ እንዴ?🤔
@koki_teshome12
@koki_teshome12 Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ አንድ ልጅ ሲወረድ እናትና አባቱ ኦርቶደክስ ከሆኑ ልጁም ኦርቶደክስ ነው ሙስሊም ከሆነ ደግሞ ሙስሊም ነው አለቀ ።የምንጠመቅበት የራሡ ሚስጥር አለው ኦሪት ዘፍጥረት አንብቢ /አንብቡ መልሱ እዛላይ አለ
@yeshiterefe
@yeshiterefe Жыл бұрын
eneee❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ጥምቀት አምላካዊ ትእዛዝ ነው የመጀመራው አጥማቂ ውሴ ሲሆን ሁለተኛው አጥማቂ መጥምቁ ዮሐንስ ነው ሙሉ ሀሳብ የማቴወስ ወንጌል ምዕራፍ ፫ 👈👈❤❤
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዳሴው ድምጽ አቤት ደስስስስስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ኑኑኑኑኑኑ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያደረግን እናሳድጋቸው❤❤❤❤❤❤❤
@abverahamdrrr
@abverahamdrrr Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ. ❤ደስ ብሎናል የተዋህዶ ልጅ ለኢትዮጵያ ማበርከታችሁ
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አለን ❤❤እረረረረ ስወዳችሁ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይሙላ ደስ አለኝ ማርያምን❤❤
@mesigetachew2692
@mesigetachew2692 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ለዚ አበቃቹ ደስ ሲል 🙏❤️
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
በእመቤቴ በስጋ ደሙ አድርጉት ሰርጋችሁን በስጋ ደሙ ያልከበረ ሰርግና በዚ መልኩ የተወለዱ ሁሉ የዝሙት ልጆች ናቸው ይላል መፅሐፍ በስጋ ደሙ ያልከበረ ሰርግ ሰዎችን ለማስደሰት እንጂ ክርስቶስ የሚደሰትበት አይደለምና ሰውን ከምታስደስቱ እግዚአብሔርን አስደስቱ
@BabeNatan
@BabeNatan Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ዋው በጣም ደስስስስ ይላል የቅዳሴው ሥርአት መንፈሥን ያድሣል ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ኑሪልን❤❤❤
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
አሜን!
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Жыл бұрын
እሰይ የስላሴ ልጆች በሙሉ እንኳን ለልጃችን ደስስስ አላችሁ ተመስገን ❤❤ ፪ቆንጆዎች ፫ኛውን ደሞ እንጠብቃለን👐
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ጠዋሪ ቀባሪ ያርግላችሁ❤❤❤
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl Жыл бұрын
በላይክ እናስደስታቸው ምክንያቱም በጣም ምርጥ ተዋህዶ ስለሆኑ ላይ አርጉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌
@SelamHailu-w5v
@SelamHailu-w5v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሳችሁ ናታንዬ እንኳን ደስ ያለህ ስመ ወልድ ሀብተ ክርስትናህን በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ በሞገስ እደጉ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሀገራችን እኮ ክብር ሞገስ አላት ማሪያምን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን 🙏🙏🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
አሜን!
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የኤቫ ጊዜ ብቻቹን ነበራቹ እረጅም ርቀት ሄዳቹ ናታንዬ ገዳም የሆነ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር በሀገራቹ ሆነላቹ እንኳን ደስ አላቹ በቤተመቅደሱ ሚያድግላቹ ይሁን ይደግላቹ🎉🎉❤❤❤❤
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 Жыл бұрын
ማሪያምን ሀገራችን እኮ ደስ ይላል ምንም ኑሮ ቢወደድ በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆንም ማን እንደ ሀገር እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🥰
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
እንኳን ደስስስስ አላቹ እውነት በሰው ሀገር ማንም በሌለበት ከሁለት ልጅ ጋ ስትደክሙ ታሳዝኑኝ ነበር ዛሬ ለዚ በቃቹ በጣምምምም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
እንኳን ለዚች የተባረከች ቀን አደረሳችሁ ናታንዬ እድግ በል❤ አስታውሳለሁ የኤቫ ጊዜ በሰው ሀገር ጭር ባለበት ለሁለት ክርስትና ስታስነሷት ብቻ ነገር ሁሉ በጊዜው ውብ ነው❤
@wezam-e9z
@wezam-e9z Жыл бұрын
የቅዳሰው ድምፅ ደስ ስል ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው በጉጉት የምጠብቀው ነገር ኣገረ ገብቸ ቤተክስትያን መሄድ ነው የኪድ ቤተሰብ እንኳን ለዚህ ኣበቃችሁ 🙏🙏🙏🙏
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን እንኳን ደስ አላቹሁ እንኳንም ተዋህዶ ሆንን እግዚአብሔር ይመስገን
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ Жыл бұрын
ወላሂ ከኢትዮጲሮቹ ለኔ አደኛ እምወዳችሁ እናተናችሁ የወጣት ተምሣሌቶች ፍትህህህህህህህህ ለአማራ ህዝብ
@asratasfw7796
@asratasfw7796 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤ልጆቻችሁን እመብርሀን ታሳድግላችሁ
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
''ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል'' እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤️
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
Ethiopia ገብቶ ብዙ ሰው ይበላሻል ይጠቁራል የናንተ ግን ይለያል በጣም ነው ያማረባችሁ በተለይ ልጆቹ ምንም ኣልተቀየሩም ደስ ሲል ❤❤
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ያመነ የጠመቀ ይድናል😍
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
ስለተደርጋላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ማን እንደ አገር እንኳን ለዚህ ክብር አደርሳችሁ ታምራላችሁ አይለያችሁ አብርሃሙ ስላስዎች ቤተቹን በበርከት ይሙሉት❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
የዋጋው ነገር ይገርማል ሰባሺ ሲል ደነገጥኩ 😂ሰባት ሺ ብሩን እንኳን ደሰ አላችው 💙
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Жыл бұрын
ምኛቴ ተሳካ እነዚ ጥንዶች የሃበሻ ልብስ ለብሰዉ ማየት ፈልጌ ነበር ተሳካ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉❤❤❤
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ክብር ለፈጣሪ ለቅድስት ድንግል ማርያም ስርአቱ ሁሉ ነገረሰ ደስ ሲል ለዚህ ያበቃችሁ አማላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikirtehabtemariam2120
@fikirtehabtemariam2120 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ 🎉🎉🎉
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እሰይ ስጠብቅ ነበር የኔ ባለማሕተቦች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድጋችሑ ናታንዬ ኤቫዬ❤❤😘😘 ስታምሩ እውነት ከፆም በፊት መሖን አለበት የቆየ ነው ማለት ነበረባችሑ እርሱ ላይ የአሑን እንዳይመሥላቸው
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥህ እንዲህ ይባርካል ማርያምን ስታስቀኑ የኔ ውቦች እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ እኔም ለ እናተ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@tigistfantaw7888
@tigistfantaw7888 Жыл бұрын
ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk Жыл бұрын
ዋው አንዴት ደስ ይላል ሰል ሁሉም ነግር አግዚአብሔር ይክበር የመስገን 🙏🙏❤
@ድንግልእናቴነይ
@ድንግልእናቴነይ Жыл бұрын
ማርያም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንድሕ ነዉ ተዋሕዶ ❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚብሔር በጥበቡ በሞገሱ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ያገራችን ጉዳይ እሰክመቸነዉ የአላህ ወላሂ ግራገብቶኛል በየሀይማኖታችን ዱአእናድርግ😢😢😢😢
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እኳን ደስ አላችሁ ናታንየ እኳን ለዝች የተቀደሰች ቀን አደረሰህ እድግ በልልኝ አድነቂያችሁ ከሳውዲ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስ አላችሁ የምወዳችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር የከበር ይመሰገን❤❤❤❤
@ikramkebedi4248
@ikramkebedi4248 Жыл бұрын
የሰረጋችሁ ቀን ግን ልጆቹ አይርብሹም እያለቀሱ 😂😂😂 ከልጂ በሆላ ሰረግ ብር ማባከን ነው😮
@myethiopia5380
@myethiopia5380 Жыл бұрын
ምንኛመታደልነው እኛም ለሀገራችንአብቅቶ ለዚህ ለተቀደሠቦታ ደጅየምንገርጥያረገን
@EhiA-tb1km
@EhiA-tb1km Жыл бұрын
ሠርጋችሁን ስጠብቅ የናታንን ክርስቲና በጣም ደስይላል ❤❤❤❤ፊጣሪ ለቁነገር ያብቃላች ኤቫንም 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@saratube19
@saratube19 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃቹሁ ደስ ሲል❤❤❤❤
@aynalemlegese9928
@aynalemlegese9928 Жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!ናታን ግን ፀጉሩን መቆረጥ ነበረበት ለክርስትና ያደገ ፀጉር አይፈቀድም
@susususususususu4399
@susususususususu4399 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤ እናንተም እምር ብሎባችኃል
@elsilovee
@elsilovee Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሰዉ እንዴት በራሱ እምነት ይቀናል😢❤❤❤❤❤
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j Жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ ኦርቶዶክስ እኮ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ከነልጆቻችሁ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
😅😅
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j Жыл бұрын
@@Alhamedulilah651 ምን ያስቃል ጥርሳም
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j Жыл бұрын
@@zk3815 ድድ ዝም ብሎ መሳቅ ትንሽ አይከብም ደነዝ
@meronmelese4727
@meronmelese4727 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ኪድ ግን ኢትዮጵያ ተመችቶታል አማረበት ሁላቹም አምሮባቹሀል
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ Жыл бұрын
እንደዉ ሥተምሩኮ ወበትናህየወት በወጣትነት ደሥእሚል ብርቱወች ነችሁ እግዚአብሔር አምለክ የሠበችሁትን ሁሉይሙላላችሁ ልጆቹን ለቁምነገር ያብቀቸዉ❤️❤️❤️❤️❤️
@betybety6075
@betybety6075 Жыл бұрын
ደስ ሲል ማርያምን
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Жыл бұрын
ማሂ ያለመካብ ያለ ዊግ ፀደት ፈክትያለች ቆጆ❤❤❤❤ሥወዳችሁ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
እልልልልል እንኳን ደስ አላቹ የኔ ማሮች ግን ኢቫን ክርስትና ተነስታለች ወይ ምክኒቱም መስቀል አላሰርችም ? በተርፈ ውድድድ የኔ ባለ ማዕተቦች ።
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
አወ እዛው ቻይና ተነስታለች
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
@@tube-yi8tg እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ መስቀል አለሰርችም ለዛ ነው
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 Жыл бұрын
ይህን ላደረገ ሐሌሉያ በሉ ሁል ግዜ ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር በቃሉ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ልጆቻችሁን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኪድ እና ማሂ የምር ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@samirabh8469
@samirabh8469 Жыл бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ❤❤❤
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዝህ ያበቃችሁ ውዶቸ በጣም ነው የምወዳችሁ በሰደት ብቻችሁን ሰትኖሩ ሰታሳዝኑኝ ነበረ ይህንን ምረጥቤተሰባችሁንሳይ ደሰ ብሎኝል❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
@cphonetastic1365
@cphonetastic1365 Жыл бұрын
እመቤቴ እስከመጨረሻው ትጠብቃችሁ 🙏🙏እወዳችኋለው❤
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@Kad-905
@Kad-905 Жыл бұрын
የመጀመርያኮማችነኝ የሆነነገርበሉኝ. ብቸኛዋእህታችኩ ወላጅ አልባስደተኝ ብቻ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
አይዞሽ😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ናታንዬ እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ በቤቱ ያሳፍግህ ኤቫዬ አንቺም❤❤❤❤❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። እንኳን ለዜች ቀን አደረሳችሁ ከሞላው ቤተሰባችሁ ጋር❤❤❤
@bmlove1419
@bmlove1419 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ይላል እዲሜ ዘመናችሁን ከእግዚአብሔር በረከት ጋር ኑሩ❤❤❤❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለኤቫ ማህተብ እሰሩላት እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን❤❤❤❤❤
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Жыл бұрын
እንኩዋን ለዚህ አደረሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ስድስት አመት ቤተክርስቲያን ልክ እንደዚህ ወግ ማእረግ ማየት ናፍቆኛል ማሂዬ ነኔ ጨዋ ትዕግስተኛ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ለአንቺ የተለየ ስሜት አለኝ😘😘❤❤😓
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ Жыл бұрын
ሥለ ሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመሥገን እኳን ድሥ አላችሁ❤❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማሂእና ኪድ ኢባና ናታን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እንኳን ለዚህ ኣበቃቹህ ❤❤
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን የሁላችን ደስታ ነው ምን መታደል ነው እልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Жыл бұрын
እኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ ውዶቸዋ❤❤❤❤ ልጆቻችሁን እመብርሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@erozi217derege3
@erozi217derege3 Жыл бұрын
ውይ ደሥ ሢል እይኳንም ተጠመቃችሁ እኔ ከሥደት ገብቼ ክርስትና ሳልነሳ መመለስን መርጬ ተመለሥኩ አይ እድሌ የኔ ቀን መቼ ይሆን🙏 ደሥ ሢል
@Ruta0922
@Ruta0922 Жыл бұрын
ዋው እግዝኣብሄር ይመስገን በጣም ነይ ምወዳቹ ከኤርትራ ,
@መሲነኝየተዋህዶልጅ
@መሲነኝየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል❤❤❤
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤
@SamuleAbate
@SamuleAbate Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Жыл бұрын
ኡኡኡ ታላቅ ደስታ እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃቹ🌹❤❤❤❤
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
ናታን እስካሁን በተፈጥሮዊ ሀይማኖቱ ነበር ማለት ነው ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን እምነት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@zuzue
@zuzue Жыл бұрын
አወ😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
ምን አገባሽ የዝብ ወተት
@اماكرم-ي6ز
@اماكرم-ي6ز Жыл бұрын
​@@GenetyeTwahdoLij ስድቡን ምን አመጣሁ አሁን
@melatmedia2702
@melatmedia2702 Жыл бұрын
እምነት የግል ከሆነ ምን አፍሽን አስከፈተሽ ኮመንት አለመፃፍም እኮ ይቻላል የጥምቀት ቪድዮ ባያቹ ቁጥር ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ጢሪሪም ጲሪሪም የምትሉት እንዴ ትንሽ አታፍሩም ሲጀመር ቆይ ያልተጠመቀ ሰው ሙስሊም ከሆነ ፈጣሪ የለም ብለው ሚያስቡ ሰዎችም ሙስሊም ናቸው ልትሉ ነው?በዚህ አስተሳሰባቹ ነው አንድም ሃይማኖታቹ እንዲጠላ የምታደርጉት ድሮም አይወደድም ክርስትያን ስታዩ አይናቹ ደም እንደሚለብስ እናውቃለን ግን ስሜታቹን ለመቆጣጠር ሞክሩ ራሳቹን አታስገምቱ
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ አህዛብ ነበረ አሁን ግን ተጠምቆ በኢየሱስ ክርሰቶሰ እንደ አድሰ ፍጥረት ሆኗል ትናትና ቅዠታሙ ሙሀመድ ያመጣዉን እሰላም ሀይማኖት ነዉ ተፈጥሮ የምትይዉ አለም ከተፈጠረ ክርሰትና ከተመሰረተ በኻላ የመጣ ሀይማኖት እንደት ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል አምሮሸን አሰሪዉ
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እሰይ አልልልል የተዋህዶ ልጆች ማሂናኪድ ደስ ብሎኛል ደሰ ይበላችሁ❤❤❤
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
ዋዉ ስለሁሉም እግዚአብሔርይመስገንእንኳንደስአላችሁ አምሮባችኃል እመቤቴታ ሳድግላችሁ ኤባንደሞ አማሪኛ አስለምዷት❤❤❤❤
@ተስፋየእምየናት
@ተስፋየእምየናት Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ደስ ብሎናል
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
እንኳንደስ፡አላችው፡ዋውውው፡ስላማችው፡ብዝዝዝት፡ይበልልን❤❤🎉🎉
@tajethiopia
@tajethiopia Жыл бұрын
አሜን ደስ ይበልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤👏👏👏👏💠💠
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
ዋውውውውውው እዴት ደስይላል ከስደት መልስ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ማሂዬ ኪድ እኳን ደስአላቹ በጣምነው የምወዳቹ እመቤቴ ልጆቻቹን ታሳድግላቹ ❤❤❤❤❤
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች Жыл бұрын
ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቸው
@AsaAsa-hr8zr
@AsaAsa-hr8zr Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን ይደግላቹሁ በጣም ነው የምወዳቹሁ❤
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj Жыл бұрын
እስይይይይ ደስስ ስትሉ እኔስ መቼ ይሆን እንደህ ሞቅ ድምቅምቅ ብየ የማየው ፈጣሪ እባክህ እርዳኝ
@yemsrce2434
@yemsrce2434 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ የስላሴን ልጅነት ማግኘት በጣም ደስ ይላል
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ Жыл бұрын
ዋውውውውው እኔ እራሴ. እያስብኩት ነበር. እግዚአብሔር ልጆቻቹህን በጠበቡ ያሳድግላቹህ
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስስስስ ይላል እንካን እግዚአብሔር ለዝህ አበቀችሁ ክፉ አይከችሁ እመቤቴ አትለየችሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ih6dk
@user-ih6dk Жыл бұрын
በጣም ደሣ ብሎኛል እግዚአብሔር እንኳን ለዚክ አበቃቺሁ በጥበብ በሞገሣ ያሳድግላቺሁ❤❤❤❤
@werikneshTube
@werikneshTube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
መታደል ነው እኩዋን እግዚአብሔር ለዚ ቀን አበቃችሁ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰🥰
@hirut758
@hirut758 Жыл бұрын
እሰይ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ኤቫዬንና ናታ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤️❤️❤️❤️
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም Жыл бұрын
ተመሰገን ናታን ኤቫ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@እየሩስ.እየሩስ
@እየሩስ.እየሩስ Жыл бұрын
የኔ ውድች እኳን ደሥ አላችሁ ለዚህ ቀን ላበቃችሁ ክብረ ምሥጋነ ይግባው🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@EhiA-tb1km
@EhiA-tb1km Жыл бұрын
የኔ ማሮች በፍቅር ነዉ የምዊዳችሁ ናታንያ ፈጣሪ ያሳዲግህ❤❤❤❤❤❤
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን የክርስቶስ ልጅ ሆኑ እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ በቤቱ❤❤❤❤
@sheshegberehun
@sheshegberehun Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችየ ወይኔ አለባበሳችሁ ዋዉዉ ነዉ ቤተክርስቲያን ያለዉ ሰላምኮ በሉ ከቅድስት ሀገራችሁ ስለሆናችሁ ቤተክርስቲያን እንዳትቀሩ❤
@ElsaWubit-p7r
@ElsaWubit-p7r Жыл бұрын
እንኴን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@lilalove7282
@lilalove7282 Жыл бұрын
እኩዋን ሀገራቹህ ገባቹህ ቻይና ስትኖሮሩ ከምትገልፅቱ ሀገሬ ቤት በላይ ብላቹህ አውን ፊታቹህ ብርታት አለ ተመስገን
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
አደኘ ነኘ ድል ለፍኖ❤❤❤🎉ፍኖ💜❤❤❤💪💪💪💪💪💪ፍኖ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም.......!!!ደስብሎኛ እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይኸንን ላደረገ ፈጣሪ ያሣድግላችሁ ❤❤
13 October 2024
3:31
Temesgen Andebrhan
Рет қаралды 123
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 39 МЛН
ኪድ የውሻ ስጋ በላ ! MAHI&KID VLOGS
29:22
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 103 М.
Ruth & Johnny Wedding 2023 | Harr Studios
30:41
Harr Creative Studios
Рет қаралды 13 М.
#miskinochu l ሙሉ ክፍል l S2Ep1 l  ክፍል 14  ሽምግልና
26:37
Addis Drama Studio
Рет қаралды 47 М.
🛑አዲስ መኪና ገዛሁ/የመኪና ዋጋ በአሜሪካ🇺🇸
18:53
Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Рет қаралды 69 М.
ውሎ ከፋኒ ጋር በ አዲስ አበባ🇪🇹
21:48
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН