የጃዋር መሃመድ ስጋቶች

  Рет қаралды 11,702

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@BekeleWolde-x9o
@BekeleWolde-x9o 3 ай бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሀሣብ ነው። በጣም ትዕግሥተኛ ሆኖ አገሪቷን ማረጋጋት ግድ ነዉ። በጃንሆይ: በደርግ ጊዜ የነበረዉ ዓይነት የአገሪቱ የርሥ በርሥ የሠላም ግንኙነት ያሥፈልጋል ለ fdi።
@MekonenGuji-dq6wp
@MekonenGuji-dq6wp 3 ай бұрын
ትክክለኛ ሀሳብና መፍትሄውም በተደጋጋሚ እንደተገለፀው በቅድሚያ ሠላምና ደህንነትን ማረጋገጥ ነው።በዚህ ወቅት ሠላም እንዲረጋገጥ መንግሥትን በመልካም ሀሳብ መደገፍና መንግሥትም የሠፊውን ህዝብ ሀሳብ ማዳመጥ ይጠበቅበታል።
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 3 ай бұрын
እጥር ምጥን ያለ ትንተና ነው።አሪፍ ነው ኤርሚ በዚሁ ቀጥልልን። ከአዳማ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 3 ай бұрын
Congressional Ethiopia first No more poor economy🎉
@ZerfneshDagnew
@ZerfneshDagnew 3 ай бұрын
ይብዛም ይነስም መንግስታዊ ስልጣን ይዞ ህዝብን በማስተዳደር ላይ ያሉትን የትግራይ ባለስልጣናትን ለምሳሌ ጄ/ል ጻድቃንን ጻድቃን:: ጀ/ል ታደሰ ወረደን ታደሰ ወረደ:: ዶ/ር ደ/ጽዮንን ደ/ጽዮን:: አቶ ጌታቸው ረዳን ጌታቸው ረዳ እያልክ ካለምንም መለዋወጥ በወጥነት ስትጠራ ካገር ተሰዶ ብስደት ላይ የሚኖረውንና እላይ ከዘረዘርኳቸው ሰዎች በእድሜም ጭምር የሚያንሰው ጃዋር መሐመድን ግን አቶ ጃዋር መሐመድ እያልክ በአክብሮት ትጠራዋለህ:: ለምን አከበርከው ለማለት አይደለም መከበርም አለበት:: ጥያቄው ለማክበርም ለመዘርጠጥም መስፈርትህ ጊዜና ወቅት ነው ወይስ ሌላ ምክንያት አለህ:: ለማንኛውም ያንተን እቋም የለሽ እስመሳይ ፖለቲካንና እቃጣሪ ባህርይን ከማሳየት እልፎ አንተ የዘረጠጥህው ሰው የሚረክስ አንተ አክብረህው ውድብ የሚሆን ሰው ከቶም እይኖርም ሾካካ ተለጣፊ::
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 ай бұрын
ኤርሚያስ እንደዚህ አጠር ያለ ትንተና አቅርብልን የተለያየ አጀንዳን በሁለት እና ሶስት ቪዲዩ ስራልን ካሉት ሚዲያወች የተሻለ ነው ያንተ
@Berihubishou
@Berihubishou 3 ай бұрын
You are right @mercy? I like Eyrmias’s talk.but let it be short and?? One love one Ethiopia and United States of Africa ❤
@reflection9636
@reflection9636 3 ай бұрын
No fool will invest where there is no peace.
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 3 ай бұрын
ሰላምና ኢኮኖሚንም ጉን ለጎን ማስኬድ የሚችሉ ቆራጥ ልጆች ኢትዮጵያ አፍርታለች ሰንካሎች ከመንገዱ ገለል በሉ።ተወዳዳሪ Idea ይዛችሁ ቅረቡ ምርጫው የህዝቡ ነው። ሰላም ሰላም ሰላም.....ሰላም አደፍራሹ ማነው? ወድቀውም ለመላላጥ ይፍጨረጨራሉ።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅
@MehamedHumed-m4b
@MehamedHumed-m4b 3 ай бұрын
Mejemeriya yerashin hiyote kekyire etopia edile befetari egi newo yehageritu etafenta besewo ayiwesenime bewere edimehin acheris
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 3 ай бұрын
አዎ ልክ ነህ የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ናቸው የታገቱት አሉ።
@temesgensheferaw7830
@temesgensheferaw7830 2 ай бұрын
ጃዋር መሀመድ የኢትዮጵያችን የመከራምንጭ መከራው ሁሉ ከአንተ አይራቅ
@BirhanuDawit
@BirhanuDawit 3 ай бұрын
የጸጥታው ስጋት እንዳለ ሆኖ አሁን የጠቀስኳቸው ክልሎች በባሰ ቀውስ ዉስጥ ሆነንም ብዛት ልማት አልምተናል አሁንም አፈንግጠው ያሉት ፋላጎታቸው ህዝቡን ከጭቆና ለማውጣት ከሆነ ጠበጃቸው አስቀምጦ እራሳችሁ የልማት ተጠቃም መሆን አለባቸው መግስት እንደምመስለኝ ከሆነ እሺ ካሉ ቅድሚያ መደራደርን መርጠዋል እምብ የምሉ ከሆነ በቅርቡ ሳይጨርሳቸው ይቀራል ብለ ነው?
@redwankemal7689
@redwankemal7689 3 ай бұрын
FDI ተውት እዚህ ያለዉ ነጋዴ ደፍሮ ብሩን ኢቨስት አያደርግም
@adahgych2016
@adahgych2016 3 ай бұрын
ድርድር የሁለት ወገን እሽታ ነው:: አንዱ ፕለቲካዊ ጥያቄዎችን አንጋቢ ሌላኛው በመንግስት መዋቅር ጭምር ውስጥ ወንበር ይዞ አጋች ገንዘብ ስብሳቢ ናቸው:: ፖለቲካ ጥይቄዎችን ለያዘው አካል ልክ ነው ድርድር ግድ ነው :: ያ ደግሞ ዘራፊውና እጋቹ ጋ እንዴት ጠረፔዛ ላይ ለውይይት ትጠራለክ ?
@guyassawessena
@guyassawessena 3 ай бұрын
Children of distraction and a curse to this land.
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ለምን ጀዋር የሚባል አትርሱኝ ባይ የወደቀ ፖለቲከኛን አስተያየት ይዘህ እንደቀረብክ አልገባንም::
@Abrehamoljira
@Abrehamoljira 3 ай бұрын
WHO ARE YOU ?????????TOKER
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 3 ай бұрын
ጅዋር መሀመድ ከስር ቤት ከጠፍጥፋ ወጣች አሁን እንደቆርቆሮ መጮሁን አቁሟል
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 3 ай бұрын
JawarOromegna tenagerinDebtera naw,waga bis liking endaxye,amara Debterawowch😂
@SolomonAstatkie
@SolomonAstatkie 3 ай бұрын
ያንተ ስራ ወሬ መለቃቀም ሆነ አይደል?
@rob21112
@rob21112 3 ай бұрын
Ayanaን Akribew esti.
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 3 ай бұрын
አንተ የሰይጣን ዘር አናትክን ጦር ይበትነዉና አባትህ ህዉሓት እየተባላልህ ነዉ ስለራስህ አዉራ
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 3 ай бұрын
አንተ ከአብታሙ ከእየሩስ ተጣልተህ የለም እንዴ መቼ አንተስ ሰላም ነህ ወይ ዱርዬ
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 3 ай бұрын
Why Jawer Mohammed? Why don’t ask Jeffrey Sachs? Jawer is bone headed politician, know little about economics. Ethiopia loan is going to be payed in 30 years. If the loan is investing wisely the return is huge. The loan is not commercial loan therefore the interest is very small. Ethiopia has no foreign reserve, the Abyi administration inherited empty coffers from the previous administration. Taking this loan revitalizes the Ethiopian economy. There are countries who took loan and stil survived. Ethiopia Case is not going to be different. Currency devaluation is not something new. The consequences are not ever lasting. You guys just talk gloom and doom no outlook what so ever
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 3 ай бұрын
The civil war started because some people who are interested in power. I think removing Abyi by power is not going to be a sure thing. Any group that comes by power will be removed by force too. Ethiopia politics can become a vicious cycle of civil war. Let us elect officials and keeping the democratic process alive
@elitube8652
@elitube8652 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ከጀዋር ይልቅ ይሀኛውን ኢኮኖሚስት ስማው kzbin.info/www/bejne/eKSzXqh5ZdiDbbMsi=cl9ZeYjsVjYx-A7j
የኦሮሞ ሕዝብ የቀረው ያልተመለሰ ጥያቄ ምንድነው?
51:55
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,6 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3,2 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 48 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
GERE EMUN PART 202 | ገሬ እሙን ክፋል 202
25:41
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 35 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3,2 МЛН