እውነታውን ከዋናው ፕሮፌሰር አዳምጡት!! ካናዳ በስኮላርሺፕ መውሰድ የሚችለው ጥቁሩ ፕሮፌሰር! ከካናዳ ጠ/ሚ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል!

  Рет қаралды 104,840

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 249
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ግዛቸው አንተ ትለያለህ ከእንግዳ አመራረጥ እስከ ትህትናና ምርጥ ጥያቄዎችህ የእነዚህን የዓመቱ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ። የህዝቡን እይታ ቪው ግን ያናድዳል ሁሌ አርቲስትነት ሲሆን ብዙ ይታያል።አንተ ግን ለሙያህ እንደምትሰራ አሁን በደንብ ገብቶኛል።በርታ ጀግናው
@eyayutahaali
@eyayutahaali 5 ай бұрын
Gizachew god says concured mean govern that what i mean Gizachew by your ability that god trust you.
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 5 ай бұрын
Hats off, dear respected professor, proud of you!!! Thanks for your inspiration to the younger generation, this is what we need to hear from social media
@abdulkadirshafi519
@abdulkadirshafi519 4 ай бұрын
ግዛቸዉ በጣም የማደንቅህ ልጅ ነህ ሁሌ ከተለመዱና ከማይረቡ የኢንተርቪዉ አካባቢዎች ወጥተህ እንደነዚህ ዓይነት ምሁራንንና ስኬታማ ሰዎችን በማቅረብህ አድናቂህ ነኝ በርታ
@birtukanmekonnen3326
@birtukanmekonnen3326 5 ай бұрын
ግዛቸዉ በጣም የማደንቅህ ልጅ ነህ ሁሌ ከተለመዱ የኢንተርቪዉ አካባቢዎች ወጥተህ እንደነዚህ ዓይነት ምሁራንን በማቅረብህ አድናቂህ ነኝ በርታ
@tesfayeguta7506
@tesfayeguta7506 5 ай бұрын
It's nice to see prof. Tizazu at this level - we were at AAU together. Continue to shine and support others! ጋዜጠኛ ግዛቸው በጣም እናመሰግናለን!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ለሀገር ኩራት የሆነ ስው ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾 ጎበዝ ምሁር ስው ነው❤
@giuseppecannistra4554
@giuseppecannistra4554 5 ай бұрын
Greatest man of the year we love you😂🎉😢😮😊😊😅
@yeshewolde1123
@yeshewolde1123 5 ай бұрын
ፕሮፌሰሩን በጣም ይደነቃል። እንዲሁም አንተንም አደንቃለሁ ፕሮግራምህ ምርጥ ነው። እዚሁ ካናዳ ውስጥ የተወለዱ ግራ የገባቸው እርዳታ የሚፈልጉ በሀሳብና በሞራል የሚረዳቸው ይፈልጋሉ ከተቻለ ፕሮፌሰር ትእዛዙ ልጆቻችንን ቢያበረታታቸው ብዬ አስባለሁ። ለልጄ ስለማስብ ነው።
@zenawtesema6486
@zenawtesema6486 5 ай бұрын
Proud of you Professor 👏, Inspiring Happy hearing the name of our small village "KULUMSA ".
@samiwonde3910
@samiwonde3910 5 ай бұрын
zen man enem des blognal kuma negn .
@aklile7691
@aklile7691 5 ай бұрын
እውነትም ማራኪ ወግ! ከፕሮፌሰር ትዕዛዙ መኮንን፣ የላቀ የትምህርት ደረጃና፣ የኢትዮጵያ ኩራትነት ባሻገር፣ የአቶ ግዛቸው፣ የቃለ ምልልሱ አስተባባሪ፣ ግሩም የአጠያየቅ ዘዬህ እና፣ እንግዶችህን ዘና ብለው ለመናገር የሚያስችል ችሎታህን አደንቃለሁ። በርታ!
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 5 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ!ልትበረታታና ልትመሰገን ይግባኻል!!
@Vero_G-r1m
@Vero_G-r1m 4 ай бұрын
Wow this is what education standard need to be look like in ethiopian proud of you
@seidgeleto4793
@seidgeleto4793 5 ай бұрын
Yes, this is the result of hard work and passion! Good job professor Tizazu
@YonathanSolomon
@YonathanSolomon 5 ай бұрын
I had a chance to meet this respected Professor for 3 days he is very humble ,friendly and full of his conversation with higher wisdom .I am really proud to see your success 🎉keep shining
@Kamil-m1d
@Kamil-m1d 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር በጣም ጀግና ነህ ። የከበረ ሰላምታ እያቀረብክ ስኮላርሽፕ ብትሰጠኝ በጣም ደስ ይለኛል ።አመሰግናለሁ።
@derejegulilat1927
@derejegulilat1927 5 ай бұрын
We all are proud of you Prof. Tizazu!!! Keep flying high and stay blessed 😇
@selamwongel1625
@selamwongel1625 5 ай бұрын
ትዜ ወንድሜ ልጅም ሆነህ ለነገሮች በጣም አስተዋይ ነህ። እዚህ በመድረስህ በጣም ደስ ብሎኛል።
@keshatube3264
@keshatube3264 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፖድካስት!!!❤ እንደ አንድ ታታሪ ወጣት እናመሰግናለን !!
@Tamru-z4e
@Tamru-z4e 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ግዛቸው ትዜን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝከው እናመሰግናለን ! ከቃለመጠይቁ በኋላ 10% አንኳን እንደማላውቀው ተረድቻለሁ ። ፕሮፌሰርን እንዲህ አይነት ጎበዝና የተባረከ ሰው በማወቄ ኩራት ተሰምቶኛል ። ጌታ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክ !
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 5 ай бұрын
አማርኛው ግን በጣም ይገርማል፡ተባረክ ለሀገርህ ሰው ማሰብህ፡❤❤❤❤❤❤
@kukutilove
@kukutilove 5 ай бұрын
አማርኛው ምን ይገርማል?
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 5 ай бұрын
እኔን እኮ ነው የገረመኝ፡፡
@aklile7691
@aklile7691 5 ай бұрын
የእንግሊዝኛ ቃላት በጣም ያለመጠቀም ሙከራው ግሩም ነው። ስንቶች ናቸው የእንግሊዝኛ ቋንቋ በቂ ችሎታ ሳይኖራቸው፣ በዚያች በተወላገደች እንግሊዝኛ ጉራማይሌ ቋንቋ የሚያበዙ ቃለ ምልልስ ላይ።
@genettsegaye325
@genettsegaye325 5 ай бұрын
I appreciate my supervisor, Prof. Tizazu. Your way of academic mentoring is very kind, friendly, and humble. I am proud to have such a wonderful supervisor. Wish you great success with a healthy life.
@senaitadissie4593
@senaitadissie4593 5 ай бұрын
የአሰላ ልጃች ጀግና ናችው እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 5 ай бұрын
Professor Tizazu Mekonen is proud of you,watching from🇪🇷🙏👍
@sabagebremariam3972
@sabagebremariam3972 5 ай бұрын
Wow you’re so brilliant professor I am proud of you as Ethiopian and also you share your knowledge to our country God blessed you and your family also I wish you long life.
@minaleshowamoges6379
@minaleshowamoges6379 5 ай бұрын
ሌሎችም ኢትዮጵያውያን አሉ ካናዳ PHD ያላቸው። እስቲ British Colombia university BCIT Vancouver ያሉ አሉ። እነሱንም አቅርባቸው። ለትውልድ motivate ያደርጋሉ።
@meowdemet
@meowdemet 5 ай бұрын
Heart warming interview. Thank you professor for everything you do. You are exceptional person. Thank you also for this media for having such an outstanding guest. Well done!
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 5 ай бұрын
Amazing professor. U proud us. Proud being Ethiopian.
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb 5 ай бұрын
Well done professor 👏🏽 We need more individuals like this to motivate our young generation ✌🏽
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 5 ай бұрын
ግዜ እጅግ በጣም ጥሩ አመራረጥ ነው እንደነዚህ ያሉ ምሁራን ኢትዮጲያን ሰታይ ትኮራለሁ ደሰ ይልሀል እውቀት ኖሯቸው ምቹ ሁኔታ ያልተፈጠረላቸው ብዙ ኢትዮጲያውያን ሰላሉ እንዳን እውቀት ኖሯችሁ ውጭ ያላችሁ ዜጎቻቾን የኛን ተማሪዎች ብትጎበኟቸው ደሰ ይለኛል!!!እድሜ ይሰጥህ!!!
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 5 ай бұрын
በጣም ልዪ ሰው ነው ከመሸ ማየት ጀምሬ ማቋረጥ አቅቶኝ እሄው 7:30ሆነላችሁ ይመቸው እረጅም አድሜ ሰጥቶት ኢትዮጵያን ያገለግላት ዘንድ ምኞቴ ነው
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 5 ай бұрын
ለእምዬ ኢትዮጵያ ካስማ። ዘለግ ሲል ለአፍሪካም። ትጉሁ ግዛ አንተን ምን ሊፀጽትህ? የጋዜጠኝነት ሙያውን እንዴት እንዳስከበርከው። ትህትናህ እራሱ በቂ እኮ ነው። በርታልን። ❤❤❤ ሼር አደርገዋለሁ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 5 ай бұрын
ዋው ጀግና ነህ ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Amdo.m
@Amdo.m 5 ай бұрын
ማራኪ ግዛው አዎ ካናድ በደንብ ይታያል. ደግሞ ምርጥ እንግዳ ነው አማርኛ አንድኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ዉ 🎉🎉
@teshomewolde7996
@teshomewolde7996 5 ай бұрын
Amharic is not the first language of Ethiopia. Example: Afan Oromo, Tigrigna,Somali, Sidamigna, Wolayitigna, etc...
@ZerhiewnaberaTeka
@ZerhiewnaberaTeka 4 ай бұрын
ያገሬ ልጅእድይጨምርል በርታ
@caleblyrics
@caleblyrics 5 ай бұрын
What a diligent and hardworking scholar! More Blessings and grace to you, Tizazu.
@Addis_Homes
@Addis_Homes 5 ай бұрын
We are proud of you Professor 🙏🙏🙏 much love & respect from 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 ай бұрын
ምርጥ እንግዳ የተረጋጋ ጥሩ እውቀት አካፍሎናል እናመሰግናለን ማራኪ🙏❤🙏❤🙏❤🌺🌹💕🌷
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
Yes በጣም ጎበዝ እጅግ በጣም ብዙ መገፋት ባለበት አለም ሁሉ ጥቁሮች ይገፋሉ እነሱም በብዙ ተስፋ የቆረጡ ሰዎች ናቸው ኢትዮጵያን ልዩ ሀገር በመሆኗ ብቻ ነው ለእንደዚህ አይነት ሁኔታ ቦታ ስለማንሰጠዉ ብቻ ነው ለምን አባቶቻችን በሰጡን አርያነት ፈጣሪን ፈልግና ተከተለው ሌላ ሰው ከአንተ የሚሻለው በዚህ መንገድ ከሄደ ብቻ ነው ብለው ስላስተማሩን ብቻ ነው የሀገራችን ሰው ፈጥኖ የፈረንጆችን አደገኛና ዉስብስብ መረብ መበጠስ የሚችለው በርቱ የተፈጥሮ ጸጋ ያለን ህዝብ ልጆች ነን ጎበዝ እንንቃ ብቻ ።።።
@ayzonet
@ayzonet 5 ай бұрын
ርዕሱ ስለ ካናዳ ስኮላርሺፕ ይመስላል፣ ይሄ ደግሞ የተለመደ የስኮላርሺፕ ማስታወቂያ አስመስሎታል ።ርዕሱና በውስጥ ያለው ይዘት አይገናኝም።ይሄ ቪዲዮ ተማሪ፣ መምህር፣ ትምህርት ሚንስትር ፣ ተመራማር መስማት አለበት።በዚህ አጭር ጊዜ በጣፈጠ አንደበት፣ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን አጋርቷል። ከሳይንትሱ በተጨማሪ ጋዜጠኛው የጠየቀበት መንገድና ያነሳቸው ጥያቄዎች የተዋጣለት መረጃ እንዲገኝ ያደረገው አስተዋፅዖ ከፍተኛ ነው።❤
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
በትክክል! ግዞ ይህን አስተያየት አይቶ ርዕሱን ሊያስተካክል ይችላል ብዬ እመኛለሁ።
@ameleberhe9544
@ameleberhe9544 5 ай бұрын
100%
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 5 ай бұрын
wow l am proud of you my bro wow Congra 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
በጣም የሚያኮራ ኢትዮጵያን ኮራንብህ 👏👏👏በነገራችላይ ያለሁት እሱ ካለበት ከተማ ነኝ (ካናዳ ) 🇨🇦ኪችነር ወተርሉ ነኝ በጣም ደስ ይላል
@ebaendalkachew804
@ebaendalkachew804 4 ай бұрын
ibakishi adirashawun lakilign
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 5 ай бұрын
Yes we are watching you from 🇨🇦 canada.
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 4 ай бұрын
That's what we expected from social media, thankyou professor we proud the person like you Ethiopian, that next generation heard from social media & it all motive , Gezachew keep doing🎉
@makbel-x7y
@makbel-x7y 5 ай бұрын
Thank you Prof. Tizazu. I am happy to see you in this status. We were in two different high schools. We called him Professor in high school. He was a clever student
@leweyedemeke8097
@leweyedemeke8097 5 ай бұрын
ግዛቸው የምታዘጋጃቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላሉ ፤ አስተማሪዎች ናቸው !!! በተለይ የዛሬው ይለያል ። በርታ ! እናመሰግናለን!!!
@etonegat6564
@etonegat6564 5 ай бұрын
ጀግና የኢትጵያ ልጂ
@bizudem851
@bizudem851 5 ай бұрын
Proud of you our role model prof Tizazu Habte Mekonnen!!!,...you are real scientist that fill z gap of this world now a days especially on z field of your current profession....polymer science and nano technology...I know that you are hard worker ,briliant one since child hood in that our small village KULUMSA....to the current position ....we expect alot in the near future....you are among the first role model for our small village young scholars as well z country as a whole by now....long life and blessings dear bro!!!
@mebnig55
@mebnig55 5 ай бұрын
He is extremely smart enough. In addition the Maraki Weg interview is perfect too. Thanks Marakiweg
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 5 ай бұрын
በጣም ብዙ የሚያኮሩ ጀግኖች እንዳሉን ማሳያ ነውና እናመሰግናለን። ስለዚህ ግዜ አንዳንዴ ቅኝትህን ከአንቺ ሆዬ፣ አምባሰልና ... ቀልቀል ማድረግህን ወድጄዋለሁና በርታ።
@yemsrachgezahegn1986
@yemsrachgezahegn1986 4 ай бұрын
Wow what a perfect man you invited for us!!! Really I appreciate you always. Thanks
@nigusmaregudemewoz5387
@nigusmaregudemewoz5387 5 ай бұрын
Thank you for introducing an intelligent man. I hope I will connect him🎉🎉🎉.
@bshimekit
@bshimekit 5 ай бұрын
I can't thank you enough Geze, it's really a revival for me. I have taken a lot from your interview. Million thanks for creating such a huge impact in our Ethiopian community. Prof. Tizazu Mekonnen, your are our hero, a top role model! Will follow your footsteps. Our nation needs more people like you.
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 5 ай бұрын
ግዛቸው እጅግ እናመሰግናለን ዛሬ Best እንግዳ ነው የገበዝክልን በተለይ የውጭ ትምህርት እድል ለማገኘት የሚጥሩና ፍላጎት ያላቸው ወጣቶች ይህን ኢንተርቪው በሚገባ ደጋግመው ሊሰሙትና ሊማሩበት ይገባል እላለሁ can you imagine spelling errors how much affect us I know some of us even we cannot write properly our own names. Thank you
@AhlamKemal
@AhlamKemal 5 ай бұрын
Your achievement so awesome thanks professor you should support this new generation
@abelbelete8003
@abelbelete8003 5 ай бұрын
Thank you professor.
@ScionToyo-y6i
@ScionToyo-y6i 5 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ። እናመሰግናለን ስለዝግጅትህ። ስሙን ግን ብዙ ጊዜ ዘንግተሃል። ፕሮፌሰር ትእዛዙ እያልክ ብትጠራ መልካም ነው። ፕሮፌሰር ብቻ ታበዛለህ።
@solomontaddese3335
@solomontaddese3335 4 ай бұрын
Thanks very much Professor.
@rahelsolomon4035
@rahelsolomon4035 5 ай бұрын
Kalat yelegnim! Edime & tena yestelin Professor. Gazetegna Gizaw enameseginalen.
@samiwonde3910
@samiwonde3910 5 ай бұрын
Wow Tzazu, I'm so glad to see you reach this level, my neighborhood boy, I'm proud of you.
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 5 ай бұрын
Some one will be motivated and inspired by this interview . You made my day thank you both of you..
@Feven-v7q
@Feven-v7q 4 ай бұрын
ፕሮፌሰር የኢትዮጵያ ኩራት ነህ እንወድሃለን❤
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 5 ай бұрын
ግዛቻዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቁም ነገረኛ ወጣት❤
@tsigeredameskelu9430
@tsigeredameskelu9430 3 ай бұрын
Thank you prof!!proud of you dear!!! Gize please ask him link for the scholarship! Thank you for sharing us your experiance.Thank you also Gize for selecting such wonderful guest!!!
@misraknegash499
@misraknegash499 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ላለ ደረጃ ያድርስህ:: ግዛቸው በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🏾 እባክህን ልክ እንደ ፕሮፌሰ ያሉትን እየፈለግህ አቅርብልን:: በአሁን ሰአት ወጣት ልጆቻችን እንደ እነሱ ይሉትን ምሁራኖችን መስማት አለባቸው:: ❤️❤️❤️❤️❤️
@abdulkadirshafi519
@abdulkadirshafi519 4 ай бұрын
you are positive and rational person to be continue
@jo-miz
@jo-miz 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ትዛዙ ዘመነዎ ይባረክ ግዞ 1 ኛ ምርጥ አቀራረብ ከምርጥ እንግዳ ጋር 👌👌👌👌👌👉🇨🇦🍁🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🍁🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Lul-l2n
@Lul-l2n 5 ай бұрын
Habesh young Proffeser lijachin!!! imagine you are gentil x kind. too I'm proud of you GOD BLESS❤
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 5 ай бұрын
ውይ ፈጣሪ ይባርክህ ግዛቸው ያንተም ጨዋነትህን መግለፅ ያቅታል በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naolbekele9111
@naolbekele9111 5 ай бұрын
thanks very much professor
@getishgirma3847
@getishgirma3847 5 ай бұрын
ድነቅ እንግዳ ነው ያቀረብልክ ጌታ ይባርክህ
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 4 ай бұрын
THANKS TO ♥❤❤GOD, VERY PROUD OF YOU PROFESSOR❤❤❤ETHIOPIAN ❤❤❤THANKS SO MUCH FOR SHARING ❤❤❤BROTHER
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ወደፊት ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆኑልን እንዲህ የተማረ ሰው ሀገራችን ቢያስተዳድሩ ምኞቴ ነው🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልህ ❤❤❤
@edeletube700
@edeletube700 5 ай бұрын
ሆይ ለምን መጣብን ብለው ይግደሉት
@AbayeneshGwold-rj3md
@AbayeneshGwold-rj3md 5 ай бұрын
Yalewus
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 5 ай бұрын
ልለው ስል
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 5 ай бұрын
አጠቃላይ በአገራችን ዙርያ የሚለው ቢኖር ጥሩ ነበር እናም አጠቃላይ ላገራችን ቢሆን የሚለው ጠቆም ቢያደርገን በቂ አቅም ስለአለው። ወጣት ፕሮፌሰር ትዛዙ ለበለጠ ስኬት ያድርስህ ብራቮ እናመሰግናለን። ሰላም ለአገራችን ለአለማችን ለሕዝባችን ይሁን።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ጥቅቅያለ ንግግር +እውቀት መታደል ነው
@belayamarechannel9725
@belayamarechannel9725 5 ай бұрын
I am proud of you, my brother.
@wosenegetaneh7711
@wosenegetaneh7711 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ይስጥህ የሀገሬ ልጅ ❤እውነት ነው ከአሰላ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ብዙ ሙሁር ወጥተዋል ፡፡ ከኔ በስተቀር😁
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 5 ай бұрын
I meet one day to professer in Canada humble and respectfully thanks for invited him🎉🎉🎉
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 5 ай бұрын
Wow we have such intelligent people I am happy to see a person like him.
@Nolawieneye
@Nolawieneye 5 ай бұрын
እንዲህ አይነቱን ሰው መጋበዝ ለሃገርም በግለሰብም ደረጃ ብዙ ፋይዳ ያለው ነው:: ግዞ እግዚአብሔር ይባርክህ! ባለፈው ዶር አብይን አሁን ደግሞ ፕሮፌሰር ትዕዛዙን! ለልጆቻችን ብርታት የሚሆኑ ፕሮግራሞች! ተባረክ::
@getkeffa8823
@getkeffa8823 4 ай бұрын
ፕሮፌሰር ትዕዛዙ እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ይስጥህ ለአገርህም በሙያህ የምታበረክተውና የምትሰጠው በጣም ጥሩ ነው ለአገርህም በአሁን ሰዓት ያለው የፌስታል ተፅዕኖ አገሪቷን እያስቸገረ ነው የሚተካ ምርምር ከአለህ ኑርልን ኢትዮጵያ አስተውቀሀል
@dawit2583
@dawit2583 4 ай бұрын
I HAVE NEVER LISTENED AN INTERVIEW THE WHOLE ONE HOUR PLUS SERIOSLY .THANK YOU PROF YOU ARE GIFTED SPEAKER OR ORATOR ' FLUENT ' COHERENT ETC
@teketelhailu1772
@teketelhailu1772 5 ай бұрын
Thumps Up...Brother
@seidgeleto4793
@seidgeleto4793 5 ай бұрын
Know him in AAU science faculty!!! Wow wow! Great!!!!
@kidisttarekegnshegere
@kidisttarekegnshegere 4 ай бұрын
Maraki Wegi Ijigi Betami inku Yehone Iwketi New Yegabsikeni Betami Inameseginalen❤❤❤
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 4 ай бұрын
እንዴት ይብዛልን ወንድም ተብርክ ዝ
@selted2323
@selted2323 5 ай бұрын
I said wow we were together in our undergraduate study at AAU. Great Achievement
@anamedia3243
@anamedia3243 5 ай бұрын
Greatful talk
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 5 ай бұрын
I Salute you sir 👏🙏
@minyahilwondim
@minyahilwondim 5 ай бұрын
It was a wonderful interview.
@taddelemarye2220
@taddelemarye2220 5 ай бұрын
Kichner Waterloo የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ እባክህ ጎብኝልኝ፤ አሁን ኢትዮጵያ ነኝ።
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን። ብዙ ኳሊቲዎች ይታይኙል። ጥንካሬ፣የመማር እና ማስተማር ተሰጥኦ፣የንግግር ችሎታ፣አካልን በጥሩ መጠን እና ቅርፅ መያዝ፣ታታሪነት፣ጥንቅቅ ማለት፣ እና ቅንነነት።
@abebegetamesay9392
@abebegetamesay9392 5 ай бұрын
Pro. I am Very Happy
@taj12605
@taj12605 5 ай бұрын
Wow, Prof, that's a very interesting interview 👏 👍 👌
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 5 ай бұрын
shalom all of you !!!i wish peace and love for my country
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 5 ай бұрын
ከትምህርት ቤት ተመርቄ ሥራ የተመደብኩት ቁሉምሳ እርሻ ምርምር ነበር። ረዥም ግዜ ወደ ኋላ ወሰድከኝ። የድሮ ሰዎች ላስታውስህ አቶ ደበበ አቶ ጣፋ
@taddelemarye2220
@taddelemarye2220 5 ай бұрын
Waterloo አካባቢ ኖሪአለሁ ፣ ፕሮፌሰሩ እንዳለው ዩኒቨርሲቲው ጥቁር ደጃፉ አይደርስም ፣ እርሱ በጣም ጎበዝ ነው።
@LulitTessema
@LulitTessema 5 ай бұрын
A very good interview!
@laikemariam3455
@laikemariam3455 5 ай бұрын
proud of you pro... I know I'll be come in your studio
@selam801
@selam801 5 ай бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ፕረፌሰር ነው።
@astermolla7733
@astermolla7733 5 ай бұрын
we always proud of you dear brother
@ermiashabte9560
@ermiashabte9560 5 ай бұрын
We are all proud of you, Tizu
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН