የጄኔራሎቹ አሳዛኝ ፍፃሜ // የፍርድ ቤት ውሎው ምን ይመስል ነበር ???

  Рет қаралды 18,943

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

የጄኔራሎቹ አሳዛኝ ፍፃሜ // የፍርድ ቤት ውሎው ምን ይመስል ነበር ??? #ethiopianhistory #ethiotizita #ethiopia #mengistu_hilemarim #shegerfm102 #emperor #mekoya #haileselassie #fetadaily #addisabeba #መፈንቅለመንግስት #meazabirru #esheteassefa #ethiotizita #ኢትዮትዝታ #የኢትዮጵያታሪክ #ደርግ #shegershelf #shegercafe

Пікірлер: 16
@henokhenok-gf4vc
@henokhenok-gf4vc 11 ай бұрын
bertalen betam temechitognal
@YewalashetTadesse
@YewalashetTadesse 11 ай бұрын
መተረክ ትችላለህ። ደስ እያለኝ ነው እማዳምጥህ።
@tewoderosdesalegn7886
@tewoderosdesalegn7886 11 ай бұрын
Wey abaty
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 7 ай бұрын
እነሱ ኢትዮጵያ ን ለማዳን ነበር ይህንን ሁሉ መስዋትነት የከፈሉት አረመኔው ና ሠይጣኑ ግን ትክክለኛ ፍትህ ከእግዚአብሔር ይመጣል ።እናመሠግናለን ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
የሚያሳዝነው እኮ መንግሥቱ ለዚህ ሁሉ ሰቆቃ አንድም ጊዜ ይቅርታን አላለም ፀፀትም አልተሰማውም የዘመናችን ሂትለር ነበር። የእሱን ፈለግ ተከትለው አሁንም ሂትለሮች አገሬን የደም መሬት እያደረጓት ይገኛሉ😢😢 አፄ ምኒልክማ የሰው ልክ ነበሩ፣ ፅንፈኛ የኦሮሞ ፖለቲከኞች አጣጣሏቸው እንጂ። 😏
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 11 ай бұрын
😢😢😢ምን ዓይነት ደደብና ደንቆሮ አስተያየት ነው የተናገርከው ? ምን ግን የት አየኸውና ? የትስ ታውቀውኣለህ ? ለምንድነው ደንቆሮና ደካማ አስተያየት መንጌው ላይ የምትለጥፍበት ? እርሱ አለመፀፀቱንስ በምን አወቅከው ? እርሱ በወቅቱ ለኢትዮጵያ ሲል ያደረገውን ነገር በአሁኑ ሰዓት ቃለ - መጠይቅ ተደርጎለት ምን ያክል እንደተፀፀተ ተናግሯል ፣ ብፕጣም ተቆጭቷል ፣ የሌለ ስም በመንጌው ላይ አትለጥፍበት ፣ አንድ ግዜ ከመፃፍህ በፊት አንድ ሺህ (1,000) ግዜ አስብ ፣ ለአሁን ምሬህኣለሁ ፣ ዳግመኛ እንዲህ ዓይነት ወራዳና የዘቀጡ ቃላት መንጌው ላይ ብትሠነዝር ... ወዬውልህ !😮😮😮 ወዬውልህ ! ወዬውልህ ! @terryberhanu7829
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
@@peaceandpeaceful4538 አየህ አለማወቅ?? ይሄን ባሪያማ ከማወቅም በላይ ዱላው ደርሶኛል😏 አባቴን ያለፍርድ ረሽኗል፣ ሁለት ወንድሞቼ የ 14 እና 16 አመት በራችን ላይ ከጓደኞቻቸው ጋር ቆመው የት/ቤት መፅሀፍ ሲዋዋሱ አንዱ የጠገበ መሀይም አብዮት ጠባቂ ፀረ አብዮት ናችሁ ብሎ ወስዶ አሰራቸው በወሩ አውጥተው ረሸኗቸው። ይሄ በጊዜው የእኔ ብቻ ሰቆቃ ሳይሆን የመላው የአገሪቱ በተለይም የአዲስ አበባ ህዝብ ነበር፣ ተወው የየክፍለሀገሩ እልቂትማ ቤቱ ይቁጠረው አይረሳም። ለኢትዮጵያ ሲል ያልከው ኢትዮጵያውያንን ያለፍርድ ደም ማፍሰስ ከሆነ ደደቡና ደንቆሮው አንተው ነህ ቻለው እንግዲህ!!
@onlymine4294
@onlymine4294 11 ай бұрын
​@@peaceandpeaceful4538በዛን ሰአት ገዳይ ነበርክ?
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 11 ай бұрын
እውነት ጀነራሎቹ - ጥቂት ነበሩ ወይ?! ሐቁ - ብዝሐኑ ነበሩ :: እንዲያዋስ ኢትዮጵያ ትላንትም ፣ ዛሬም እነሱን የሚያክል መኮንኖች ኖርምትም አያውቅ!
@gebeyaneshbeshah726
@gebeyaneshbeshah726 11 ай бұрын
ይህ ዶንቆሮ ከቀድመ የማይማር እርግማን ያለበት ህዝብ ተቀይሮም አያውቅ እየተገዳደለ መሮር ልማድ ሆኖበታል ማፈሪያ ብቻ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 11 ай бұрын
እርማት .......መንግስቱ ነዋይ ብርጋዲየር ጄኔራል እንጂ ሜጀር ጄኔራል አልነበሩም
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 9 ай бұрын
የመንግስቱ ሃይለማርያም አራጅነት ብቻውን አስቀርቶ ውዳቂ አደረገው እንጂ አላስከበረውም 🤔
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 11 ай бұрын
Mengistu hailemariam barya new. Denkoro.
@Johnjesus830
@Johnjesus830 11 ай бұрын
መንግስቱ እኮ መሀይም ነው
@Bio650
@Bio650 11 ай бұрын
ይሄ ጥምዝ ባርያ ፈጃቸው
@tilahunbekele7034
@tilahunbekele7034 11 ай бұрын
ይህን ማንም ያውቀዋል ።ይልቅዬ ስለአለህበት ዘመን አውራ ፈሪ ቦቅቧቃ ነህ።ካወክ ከ1983 ጀምሮ ያለውን ግፍ አገር መቆራረስ የመለስና የአብይን ሴራ አውራ።አንድ ደራሲ ምን አለ መሰለህ"ያለፈ ስርዓትን የሚተችና የሞተ ውሻ የሚደበድብ አንድ ናቸው"አለ አንተም የመለስን ከፈራህ ሥለአብይ አውራ።ከንቱ
የተስፋዬ የሞት ፅዋ // የኢህአፓ ታጋይ መጨረሻ ሰአታት
23:26
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 2,8 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 28 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
የጄ/ሎቹ መጨረሻ ሰዓታት / ጄ/ል ተስፋዬ ነው የገደላቸው
20:14
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 3,1 М.
የስደታቸው ሚስጥር // ፕሬዝዳንቱ ለምን ተስፋ ቆረጡ
25:51
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 2,9 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39