የጄኔራሉ የመጨረሻ መልእክት // አሳዛኙ የማእሚዶ ጦርነት

  Рет қаралды 9,463

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

2 ай бұрын

የጄኔራሉ የመጨረሻ መልእክት // አሳዛኙ የማእሚዶ ጦርነት
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Пікірлер: 60
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 2 ай бұрын
የጄኔራሉ የመጨረሻ መልእክት // አሳዛኙ የማእሚዶ ጦርነት
@alextemesgen723
@alextemesgen723 2 ай бұрын
እናመሰግናለን!!! 🙏
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 2 ай бұрын
@@alextemesgen723 ውድ ወንድሜ አሌክስ: ጄኔራል ተመስገን ሁሌም በኔ ትውስታ ውስጥ ናቸው። የጀግና ልጅ ነህ።
@alextemesgen723
@alextemesgen723 2 ай бұрын
​@@tesfagabirteame9607ወንድሜ ለአባታችን ለሰጠኸው ክብር እና ፍቅር ከልቤ አመሰግናለሁ!ክብር ለቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 2 ай бұрын
@@alextemesgen723 ሰላም አሌክስ እንዴት ነህ በእውነት የሚያኮሩ እና ጀግና አባት ነበሩ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት በክብር ያኑርልን ከቻልክ በTelegram ፃፍልኝ በዚህ @ethiotizita1
@alextemesgen723
@alextemesgen723 2 ай бұрын
​@@EthioTizitaaትውልድ የሀገር ባለ ውለታ የሆኑ ጀግኖችን ሲዘከር ከማየት በላይ የሚያኮራ ነገር የለም።ከነዚህ የሀገር ባለ ውለታዎች አንዱ ደግሞ አባታችን ብ/ጄ ተመስገን ገመቹ በመሆኑ ለእናት ሀገሩ ለከፈለው ከፍተኛ መስዋእትነት ሁላችንም የምንኮራበት ነው።አመሰግናለሁ!✊
@Kidane-yy6il
@Kidane-yy6il 2 ай бұрын
ያቀረብከው ፕሮግራም እዉነት ነዉ እኔም ተሳታፊ ነበርኩ ግን እ/ር በተዓምር አትርፎኝ ዛሬ አለው ያውም ቆስዬ ብዙ 18: ወንድሞቼን አጥቼ። የሳባተኛ አየር ወለድ አባል ነኝ ። ተባረክ ወንድሜ 18:21 18:21 18:21
@Kidane-yy6il
@Kidane-yy6il 2 ай бұрын
እዉነተኛ መረጃ 100% ብሩከ ሁን
@Kidane-yy6il
@Kidane-yy6il 2 ай бұрын
ሱዳን ድረስ ስለሚታወቁትና ለሚ ላይ ስለተሰዉት ሻ/ል አያሌው /አየር ወለድ/ብታቀርብ እዉነተኛው ወንድሜ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 2 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ለሀገር ስለከፈልከው ውለታም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለ ሻ/ል አያሌው ታሪክ ለመፈለግ እሞክራለሁ የሳቸውን ታሪክ የያዘ የምትጠቁመኝ መፅሀፍ ካለ ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል ::
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ በመጀመሪያ ከጦርነቱ ተርፎ አሁን በህይወት ስላለህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እባኮትን አየር ወለድ ስለተሳተፈበት የማሚዶ ጦርነት የበለጠ ማወቅ እፈልጋለሁ። እኔ ከአስመራ ነኝ፤ ሁሌም ለቀድሞ ሰራዊት አባላት ክብር እሰጣለሁ። ተገቢ ባልሆነ የደርግ መንግስት አስተዳደር ምክንያት ኢትዮጵያ መበታተኗ አዝኛለሁ። አመሰግናለሁ::
@nebiyubekele1020
@nebiyubekele1020 Ай бұрын
Mr. Kidane we are so proud of our army and officers; may God bless you
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 25 күн бұрын
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ታሪክ ማሳወቅህ ጥሩ ነው በርታ
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 Ай бұрын
እጅግ አሳዛኝ ነበር።
@user-gp9rp6jb3e
@user-gp9rp6jb3e Ай бұрын
10/10 ኢትዮጵያ የቆመችው በእንደዚህ አይነቱ የጀግኖች ደምና አጥነት ነው።እናመሠግናለን!!!!
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 2 ай бұрын
ስለ ጀነራል ተመስገን ስለ ተረካክህ በጣም አመሰግናለሁ። ስለ ጀነራል ተመስገን ሁሌም የበለጠ መስማት እፈልጋለሁ። 10/10
@hythggt
@hythggt 2 ай бұрын
ታሪክ የማይረሳቸው እውነተኛ የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው ጄኔራል ተመሥገን ገመቹ።ነብሶት በሰላም ትረፍ ሁሌም አንረሳዎትም
@eyasugensa
@eyasugensa Ай бұрын
10/10
@GetachewWale
@GetachewWale Ай бұрын
በጣምደስዪላል
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 Ай бұрын
በጣም ያናድደኛል
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 12 күн бұрын
ማይሚዶ
@danielakberom9351
@danielakberom9351 Ай бұрын
rasachu sayhon shabia new yegedelew
@DesaleghnbeyeneDesaleghn
@DesaleghnbeyeneDesaleghn 2 ай бұрын
I know his wife she was the best teacher at Ras mekonen (Teruwerke Agonafer) Harare .
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 2 ай бұрын
400 የሽእብ ንጹሃን ሰዎች የማን ወታደር ገደላቸው::
@bmsk0076
@bmsk0076 2 ай бұрын
ሻዕዊያ ነው
@aelafyfru2513
@aelafyfru2513 Ай бұрын
10/10ኡነተኛ ታሪክ ነው እኔ የታሪኩ እካል ነኝ የነበርኩኝ ደስ የሚለው ግን በግንቦት 81 ተበቅለናል የክ/ጦር እዛዥ ጀ/ል ተመስጌን ከሽዒብ ወደ እፍኣበት በእስቸጋሪ ሁኔታ በእግር እየተጏዝን ካርታው ወቅታዊ ስላልነበረ የእካባቢው ስም ፈልገው እኔን ጠርተው ከእካባቢው እረጋግጥ ብለውኝ እካባቢው መንደር የለም ግን በረሃ ላይ ሁለት ግመል እሉ ሬሽዳይን የሚባሉ ጎሳ ተደብቀው የሚኖሩ እሉ 5እባላት ይዤ ወደፊት በመሄድ እንድ ቢንእሚር በጣም ሽማግሌ እገኝን ትግርኛ እይችሉም ግን ጥያቄው ተረዳቸው እና ጛናጊት ብለው ነገሩን ጀ/ር ስነግራቸው ካርታው ጋር ይመሳላል ግን ወቅታዊ እይደለም ሜዳ የነበረ ደረቅ ሽጥ /ገደል ሆኗል/ግን ያሳዝናል ተመልስን ማይ ነፍሒ የሚባል ቦታ እነ ጀነራል ደምሴ መጥተው እላቃቹህ ትታችሁ ትመጣላቹሁ ከሃዲዎች እሉን ግን ግን ግን እገር ሲከዱ የሻዕብያ እና የወያኔ ሆነው መንግስት እና ህዝብ ክህደት ሲፈፅሙ የተገኙ እነሱ ናቸው ከሃዲ የተባልን 102ኛ ክፍለጦር አየር ወለድ 5-6-7-8 እስታፍ እና ልዩ ነብሮ ሻለቃ ታሪክ ተስራበራሪ ነብር እሁንም ተደራጅተን ተስባስበን የተስዎ እየዘከርን የተቸገረ በየ እቅሙ እይተረዳዳን እንገኛለን ክብር ለእገር እንድነት እና ደህንነት ለተሠዎ ስማዕት;;🇪🇹ታፈሠ ይፍሩ🇪🇹መረጃ ቃኚ
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ በመጀመሪያ ከጦርነቱ ተርፎ አሁን በህይወት ስላለህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እባኮትን አየር ወለድ ስለተሳተፈበት የማሚዶ ጦርነት የበለጠ ማወቅ እፈልጋለሁ። እኔ ከአስመራ ነኝ፤ ሁሌም ለቀድሞ ሰራዊት አባላት ክብር እሰጣለሁ። ተገቢ ባልሆነ የደርግ መንግስት አስተዳደር ምክንያት ኢትዮጵያ መበታተኗ አዝኛለሁ። አመሰግናለሁ::
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ በመጀመሪያ ከጦርነቱ ተርፎ አሁን በህይወት ስላለህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እባኮትን አየር ወለድ ስለተሳተፈበት የማሚዶ ጦርነት የበለጠ ማወቅ እፈልጋለሁ። እኔ ከአስመራ ነኝ፤ ሁሌም ለቀድሞ ሰራዊት አባላት ክብር እሰጣለሁ። ተገቢ ባልሆነ የደርግ መንግስት አስተዳደር ምክንያት ኢትዮጵያ መበታተኗ አዝኛለሁ። አመሰግናለሁ::
@kiroskeleta248
@kiroskeleta248 2 ай бұрын
🙏🇪🇷❤️❤️🇪🇷🙏
@cruushidaar2616
@cruushidaar2616 2 күн бұрын
ሰው ኣገር ሀደህ መዋጋት አንደት አንደ ጅግንነት ይቆጠራል?
@gossayebelay1422
@gossayebelay1422 2 ай бұрын
Yewendoch kuna neberu
@user-gy2um9zx2u
@user-gy2um9zx2u 2 ай бұрын
የመጅመራው ኮመንት
@DIX-24-ETHIOPIAN
@DIX-24-ETHIOPIAN 2 ай бұрын
10🎉
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Ай бұрын
10/10ልቤ ያለቅሳል እነኚህን የመሰሉ ጀነራሎች ወታደሮች አልቀው ዘረኛ የአንድ እብድ ግለሰብ ካዳሚ ሳይ
@jewegelan2640
@jewegelan2640 2 ай бұрын
It's painful and sad
@solomonassefaWodajo
@solomonassefaWodajo Ай бұрын
yesmahut tarik tikekel new bewktu massawa nebrku ! bewktu bektu102 ayerweled torachen lay yederesrw tikat bearitra lderesbin shenfet menesha neber
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 2 ай бұрын
17:23 yegonchew iengi tiyetun yemitebiqew qitate keza yemaytinanse nebr sientun civilian yereschene dedeb gala.
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 2 ай бұрын
Tadya minnew ye’Eritra hizb bejegnent aggerun simmeket allgebachew. Ebbetu metTew new enji, Wollega wuy Shewan lemegzzat alhede Eritrawe. Singh baketedarnna andandu lijjenetun, temhertun Tillo le’aggeru yewaga.
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 2 ай бұрын
ጄኔራል ተመስገንን በፍፁም ባላውቃቸውም ሁሌም አስታውሳቸዋለሁ። ሲሞቱ ገና የ10 አመቴ ልጅ ነበርኩ እና ለተከበሩ ቤተሰቦቻቸው ከልብ የመነጨ ሀዘኔን እገልጻለሁ። 🥲🥲🥲
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 2 ай бұрын
ምን ልያርግ ሄደ ሌቦች
@isayasambasager2453
@isayasambasager2453 2 ай бұрын
SHAEBYA YENEKA YELEWM BEREKA ENDEZH NEW SHAEBYA KING 🤴 AFRICA HERO
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 2 ай бұрын
ብ/ጀ ጀግና ቢሆን ኑሮ ዘመቻውን መቃወም ነበረበት በማይሆን ግዜ ነው የዘመተው:: ከተቃወምም ይገደል ነበር መስኪኑ ወታደር ግን ይድንነበር::
@mulugeta481
@mulugeta481 2 ай бұрын
You still craying like babes after 33 years of Eritrean independence 😂
@theo4460
@theo4460 2 ай бұрын
ይህም የኢትዮጵያ ታሪክ ነው!!!
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 2 ай бұрын
ምን ታሪክ አላቹ ሁሉ የፈጠራ ታሪክ እኮ ነው የናንተ ይተሻለ ይተግራይ ነው
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 2 ай бұрын
ብርጋዴር ጄኔራል ተመስገን ገመቹ ወደር የሌለው አብሪ ኮከብ ጀግና ነበር :ግና ምንያደርጋል ያሳዝናል ::እኔ ከምምወዳቸው የኢትዮጵያ የጦር መኮነኖች ተመስገን ገመቹ ተስፋዬ ኃብተማሪያም በላይ አስጨናቂ ጄኔራል ተሾመ ተሰማ? የአባቱ ስም ረሳሁትምፅዋ ጦርነት ላይ እራሱን ያጠፋው
@cruushidaar2616
@cruushidaar2616 2 күн бұрын
ኣየር ወልዱ በውሃ ጥም ሳይሆን በጥይት ነው የተቆሉ ከኢትዮፕያ አርትራ የማያአቁት ኣገር ለምን መጡ?😅
@goblelshaibiya6035
@goblelshaibiya6035 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው።አሁንም ጥጋባቹ ገና አልበረደም።ትፎክራላቹ እንደ ጉድ ስትወቀጡ እንደ ህጻን ማልቀስ።ሻዕቢያ ገና ምኑን አይተህ።ቅዘናም ሁላ
@biniamhabte6148
@biniamhabte6148 2 ай бұрын
Those Evil derg soldiers had massacres innocent Eritrean civilian Don't even call them heroic they are barbarice coward derg soldiers No more galoch lelisa abdisa chala Gjemechu all Evils are buried VIVA shaebiya 💪🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ghirmaitesfai1482
@ghirmaitesfai1482 2 ай бұрын
ኣንተ የዚህ ታሪክ ጸሓፊ በሽዕብ የትሰበሰበው የ 102 ክፍለ ጦር ኣየርወለድ ሰራዊት ውግያ ከመግባታቸው በፊት 400 ህጻናት እርጉዝ ሴትቶችና ኣቅመ ቢስ የሆኑት ኣሮጌዎች ሰብስበው በታንክ እየረጋገጡ እንደገደሉዋቸው ለምን ኣልጻፍክም:: ተምስገን ገመቹና ሰራዊቱ የእጁ ነው ያገፐው:: ሽግጡ ጠጥቶ ሞተ ያልከውም ውሸት ነው በታጋዮቹ ጥይት ነው የተገደለው::
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 2 ай бұрын
When you come to Eritrea this is what happened to Ethiopian army .So next time don’t try to come.
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 2 ай бұрын
Yes, Eritreans were in their land and these soldiers (helped by foreigners-interesting about the Soviet general mentioned here) were invaders. They killed and maimed Eritreans who were resisting. That’s the problem with Ethiopian nationalism-it has always relied on Westerners and yet there is this fiction of grandeur. Even now, everybody can see in broad daylight Mike Hammer coming in and out and setting policies. It is grotesque.
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 Ай бұрын
በጣም ያናድደኛል
@fekadulemudebaba1912
@fekadulemudebaba1912 Ай бұрын
10/10
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 2 ай бұрын
የጄኔራሉ የመጨረሻ መልእክት // አሳዛኙ የማእሚዶ ጦርነት
@zelalembefekadu2438
@zelalembefekadu2438 2 ай бұрын
10/10
የተካደው የወታደሩ ደሞዝ እና መዘዙ //ድምፅ አልባው ወታደር
31:06
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 34 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 67 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 85 МЛН
የሻለቃ መንግስቱ ገመቹ መጨረሻ እና የጓድ ፋሲካ ምስክርነት
16:06
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 3,4 М.
የጨካኙ መርማሪ ጉድ በመንግስቱ ቤተመንግስት
39:31
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 16 М.
ኢህአፖ ማንን ገደለ?? የንፁሀን ዜጎች የደም ጥሪ
22:40
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 2,9 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22