የጂም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Gym Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 34,432

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የጂም ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ አለም ፊትነስ ሴንተር 0116632897 / 0929906281 (ቦሌ አለም ህንፃ ላይ) ☎ አፍሪካ ጂም 0940744525 / 0986752172 (አያት አደባባይ AAT ሲቲ ሴንተር) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
እኔማ ሀገር ለመግባት ያብቃኝ ይሄንን በማዳም ስራ የደነዘዘ ሰውነትን ፏ ነው የማደርገው 😂😂😂
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
እኔም ይሄ ሩዝ ያሳበጠው ሆድ 😂😂😂😂
@tessemabiniam3921
@tessemabiniam3921 Жыл бұрын
እኔ ደሞ በደብ ነው አልጋ ላይ ጂም የማሰራሽ በሰላም ግቢ😂😂😂
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
@@tessemabiniam3921 ባል አላት አታስፈልጋትም 👌
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
ቀኑንሙሉ ስትሄጂአይደልእንዴምትውይው ብርሽን ባታባክኛ ጥሩነው
@user-zb1nd3eh5t
@user-zb1nd3eh5t Жыл бұрын
​@@meronfikir3385😂😂😂
@habethabte
@habethabte Жыл бұрын
ሳሮን የምታቀርቢው ነገር በጠቅላላ ጥሩ ነገር ነው ግን አንድ ውድ ስታሳይ አንድ ደሞ እረከስ ያለ አድርጊወ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ጥያቄዬን ስለመለሽልኝ እጅግ በጣምም በጣም አመሰግናለው ❤❤❤❤❤ .ከቻልሽ አውን ደግሞ ለልጆች ጥሩ ሚባሉ የግል የትምህር ቤቶችን ዋጋ ብታሳውቂን. ❤❤❤❤
@leechiro4409
@leechiro4409 Жыл бұрын
I don't understand why it is so expensive. who is your target ? the wealthiest 1% and maybe the diaspora. 4580/month is ridiculous. bad for the customer and good for the gym owner.
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
እንጦጦ ይኑርልኝ ! አብቹ ተባረክ!
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 Жыл бұрын
Please, Let your interviewe speak first and listen and ask at the end.
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
ውድ ነው በኢትዮጵያ ኑሮ ኤጭ ትንሽ ዝቅ አርጉት ከዋጋችው
@Mrursi
@Mrursi Жыл бұрын
እነሱን ቀንሱ ከማለት ለምን አንቺ ይህንን እንደ ጥሩ የቢዝነስ እድል ተመልክተሽ በቅናሽ አትጀምሪም?
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
ኢትዬዲያ ውሰጥ ያላችው የተመጣጠነ ምግብ እየበላችው እንጦጦን እሩጡ ከፈላችው ብረት ከምትገፈ
@getamessymekonen2104
@getamessymekonen2104 Жыл бұрын
Thanks for all very informative videos. Keep it up
@mebuaddis3079
@mebuaddis3079 Жыл бұрын
የማትረቡ ብርቃቸው ስለሆነ እኮ ነው ዋጋውን እንደዚ ያረጉት ባይሰራስ ቢቀር
@user-oe5gx6pt3l
@user-oe5gx6pt3l 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
alI club የሆነ ጅም ለምን ለህብረተሰቡ አታቀርቡም !!! ማለትም ሁሉን exercise ያካተተ ዋጋቸውም አንድ የሆነ' ነው መሆን ያለበት ቀን ለሚመጣ ማታ ለሚመጣ እያላችሁ ዋጋውን ከፍ እና ዝቅ ከማድረግ አንድ በሆነ ዋጋ ህዝቡ እንዲጠቀም ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነው!!!
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
የምግብ ዝግጅት መፅሐፍ ከየት ነው ማገኘት የምንችለው ንገሪኝማ እህቴ
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
አለ እንዴ
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
@@user-xb9uv3wi5l መኖር አለ የት እንደሚሸጥ ቦታውንነው የማላውቀው
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 Жыл бұрын
​@@user-zh8vs1py5pበምንኛ ቋንቋ ነው የምትፈልጊው
@michaletadele6167
@michaletadele6167 Жыл бұрын
መፅሀፍ መሸጫ ወስጥ
@michaletadele6167
@michaletadele6167 Жыл бұрын
መፀሐፍ ቤት
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
10አመት የተጠራቀመ ቦርጭ ኢትዮጵያ ሄጄ እሰከ ማጠፍዉ ቸኩለያለሁ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርቱ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
ርካሽ ነው ምርጥነው እንሻአላህ
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ዘረፋ ነዉ እንዴ ?
@ibrahimjibrile9606
@ibrahimjibrile9606 Жыл бұрын
Thanks 🎉
@onelove6229
@onelove6229 Жыл бұрын
በቦታም በእቃም የቦሌው ይሻላል እኮ ግን የሁለተኛው ቦታ ዋጋቸው 30K አላለችም ባልሰራስ 😂
@ghostmeniac6823
@ghostmeniac6823 Жыл бұрын
Wagawen lmawek ke felegachew Yemejemeriaw gym bewer 4300 birr nw huleteniaw yewededal
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
ዋጋው ጥሩነው
@billenabate997
@billenabate997 Жыл бұрын
Gust house video serlane please tnx
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ዌል🎉
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ቦሌ አካባቢ የጥልፍ መማሪያ ካለ አሳይን ሳሮን
@user-et3oy2rv1h
@user-et3oy2rv1h Жыл бұрын
The ferst❤ coment
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
እኔ ሁለተኛ😂
@user-et3oy2rv1h
@user-et3oy2rv1h Жыл бұрын
@@emmaemma1250 ነቀዝ❤️😏
@yordibest5971
@yordibest5971 Жыл бұрын
First
@yasminmohammed2594
@yasminmohammed2594 Жыл бұрын
ሴቶች ብቻ የሚሰሩበት ጂም አሳይን በናትሽ
@adisstube625
@adisstube625 Жыл бұрын
Hhhhhh betam rekashe new
@ZufanTsegaeye
@ZufanTsegaeye Жыл бұрын
Be wori 20$new yemnkafelo enati gen leboch nachu😢
@sablasabsabla9043
@sablasabsabla9043 11 ай бұрын
Jimaa gym ale inde
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻🌼🌼
@maraki3310
@maraki3310 Жыл бұрын
አገር ቤት ሁና አማርኛ ሊጠፋባት ነው ሁለተኛው ጂም ቤት ያለችው ልጅ።
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
ትክክል ጭምልቅልቅ አለች
@buchiwoo240
@buchiwoo240 Жыл бұрын
Hitsan ina bado chinkilat nech👎 idegi Agul Atmolafechi beyat☝️
@rahmahamid7333
@rahmahamid7333 Жыл бұрын
የሴቶች ብቻ ጂም ብታሳይን
@eskendergetachew3764
@eskendergetachew3764 Жыл бұрын
የጂም ሳይሆን የጂን ዋጋስ
@user-xg9ni7lg1z
@user-xg9ni7lg1z Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@smartcityfool
@smartcityfool Жыл бұрын
ጂም ቤት? 😂😂😂😂 ጂም በቂ ነበር።
@meyeyemaryam3604
@meyeyemaryam3604 Жыл бұрын
ምን አስባቹ ነው ይሄ ሁሉ ዘረፋ ነው እንዴ
@NasirNasirtuhanasir
@NasirNasirtuhanasir 2 ай бұрын
ሥራ ሥ። ፅ ጽ። ሥ። ጽ ጽ ጥ ጥ ጥ። ጥ። ፤እ
@buchiwoo240
@buchiwoo240 Жыл бұрын
Africa fitness center 🤮 Yemanech childish molfatta ? 🤮 Arogit nesh Ende awakki awuri beluat ❗️
የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
29:33
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 14 МЛН
ትክክለኛ የስፖርት ማሽኖች አጠቃቀም
10:52
New Business Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
18:51
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН