አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር/«የምንወዳቸውን ለመጠበቅ እራሳችን እንጠብቅ!»

  Рет қаралды 439,649

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

The official KZbin Channel of Amleset Muchie.
/ amlesetmuchieactress
‪@AmlesetMuchieactress‬ ‪@MayaMediaEthio‬ ‪@Maya.Muzika‬ ‪@maya.flicks‬ @sweatboxapg
Connect for more.
Like us on Facebook:
/ amlesetm
Follow us on Instagram:
www.instagram....
amlesetmuchie.com/
Follow us on Tiktok
vm.tiktok.com/...
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 841
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 10 ай бұрын
ይችን ሴት ግን እደኔ የሚወዳት እኪ ❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
Me too
@lidacall6326
@lidacall6326 10 ай бұрын
በቀን በቀን መቶ መቶ ብትሰግድጅ ትከሽ ነበር በነጻ በነፍሰሸም ድነሸ
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 10 ай бұрын
እኔ
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ያለውንማ ማንም ይወደዋል
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 10 ай бұрын
​@@FatySam መስሎሽ ነው የሰው መውደድና ጥሩ ስነምግባር እንጂ የሚያናድዱን በጣም ሀብታም ሴት አርቲስቶች ሞልተዋል ምነው እንዘርዝር እንዴ 🤔😂😂
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 10 ай бұрын
ጀግና ነች ትዳሯን አክባሪ ደስታዋንም ፀቧንም በቤቷ ክትት አድርጋ። ለብዙ ታዋቂ ሚስቶች ምሳሌ ምትሆን ናት። ገበነዋን ሸፋኝ። አድናቂሽ ነኝ ከአርቱ ውጪ።
@tsetsi469
@tsetsi469 10 ай бұрын
Malet. Ymin tseb😢
@misabe7221
@misabe7221 10 ай бұрын
Betam emetegarm chewa set nat tedarwan akbari tedyam gerami saw naw betam becha benasu tedar betam naw emekanaw ❤
@tsetsi469
@tsetsi469 10 ай бұрын
Yalblzya yasefesefu setoch alu afef argewcbatyehedalhu
@misabe7221
@misabe7221 10 ай бұрын
@@tsetsi469 demo ya adiss abeba set endawe set ala lemehonu !!!enqwan ya eswan tedar lewasdu yerasachewen betebku
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 9 ай бұрын
ለምን ትወጣለች
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 10 ай бұрын
እኔ አህታችን አምለሠት ከሁሉም ለየት የሚያደርጋት ነገር ቢኖር ምንም አይነት ያንገት ጌጥ ሥትለብስ መሥቀሏ ላይ ትለብሳለች እንጂ መሥቀሏን አታወልቅም ተባረኪ ፈጣሪሽን አመሥገኚ
@mahderhagos-pi5hc
@mahderhagos-pi5hc 10 ай бұрын
ልጅቷ ስርአት ያላት ውብ ቁጥብ ናት ማተቡን የማታወልቀው ግን ለራሷ እምነት ስትል ነው እንጂ ሰው እንዲወዳት አደለም
@meazamulu8347
@meazamulu8347 10 ай бұрын
የኔ እናት ማርገዙ ማጥባቱ ልጆች አና ቤት ማስተዳደሩ የአንቺ ሆኖ አንደገና ይሄም..... እስኪ ለጤና ሲባል ይሁን::ጀግና ጠንካራ ሴት 👌
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 ай бұрын
ሠራተኛይቱ ትሠብበት ይህን ሁሉ😂😂😂
@madi8643
@madi8643 10 ай бұрын
​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aአንድ ብቻማ አትሆንም ሁለት እና ከዛ ብላይ ይሆናሉ😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 ай бұрын
@@madi8643 አንድ ፅዳት አንድ ምግብ ሥሪ😂😂😂 እንፈላሠፍ
@madi8643
@madi8643 10 ай бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A አንድ እረስተሻል ሞግዚት ልጅ አጫዋች እኔ ሶስት ይመስሉኛል ክክክክክ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 ай бұрын
@@madi8643 እኛ ምን አገባን 5 ቢሆኑ😍😂 ይመቻቸው ካለ ምን ችግር አለ
@emmy1365
@emmy1365 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውፍረትም ቅጥነትም እጅግ ያምርብሻል እግዚአብሔር ሲፈጥርሽም ቆንጅዬ ነሽ!! You're created Hunan ያውም 4 ግዜ! 4ግዜ እርግዝና ቀልድ አይደለም! በርች! 😍
@tigesttigest75
@tigesttigest75 10 ай бұрын
እሰይ በጣም እምወዳችሁ አመለሰት እና ቴዲ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
የንጉሱ ቴዲዪ ሚስት ስወድሽ ውፍረትም ያምርብሻል ስትከሺም ያምርብሻል don’t worry about it. ዋናው ጤና ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 10 ай бұрын
እንደ መልኳ ስርአቷ ማማሩ እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ሴት።
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ 10 ай бұрын
ሰግደት ለእግዚአብሔር በትጨምሪበት ለሰጋሸ ለነፍሰሸ ይጠቅምሻል ❤
@TmTs-k9d
@TmTs-k9d 7 ай бұрын
Ewint new
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 ай бұрын
❤❤ በምን ልግለፃት እዩኝ እዬኝ የማትል አደብ የተሞላባት ከነባለቤቷ ውብ ቤተሰብ መሪወች. ሀገራቸውን እና ባህላቸውን ሕዝባቸውን አክባሪ ❤❤❤ እረ በምን ቃል ልግለፃቻው 😮😮😮😮😮😮😮 ሁሉም እደአንች በሆነ
@Tig729
@Tig729 10 ай бұрын
ንግስቷ ሁሌ ማስደመሙን ስትችይበት የኔ ጀግና❤❤❤❤
@GetFit777
@GetFit777 10 ай бұрын
የሚበረታታና ሌሎችንም የሚያስተምር ስራ ስለሆነ በጣም ወድጀዋለሁ በርቱ 💪🔥
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 10 ай бұрын
ፈጣሪ አችን የሠራ ለት ዉብ አድርጎ ፈጥሮሽ ያረብ አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ ከነባልሽ
@temimatemima8474
@temimatemima8474 10 ай бұрын
ማለት ውበትንመጠበቅ በራሡ ሱናነው ደርሳችሁ ጣዲቅ አትሁኑ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
​@@temimatemima8474ሳህ😂😂
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 10 ай бұрын
​@@temimatemima8474ከቤታቸው እኮ ሰራተኞቻቸውንአያግዙም ትንሽ እኮ ስራ ገንዘብከፍልጂም ቤት ምናምን ይጎትታሉ ሲገርም
@temimatemima8474
@temimatemima8474 10 ай бұрын
@@f8863-z7k ይቅርታ ዎዴመጥፎየዎሰዲሽው መስሎኝነው
@temimatemima8474
@temimatemima8474 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ያው በስውሂዎት ላለመገባ መልካም ንግግር ሶዶቃነው ያላየአይን አያዎራም
@halimab609
@halimab609 10 ай бұрын
ደርባባዋ ሴት ወይዘሮ አምለሰት ። ውፍረትም እንዳንቺ የሚያምርበት አላዬሁም ውፍረትሽ ባልቀነሽ ያስብላል። ቅጥነትሽም ደግሞ ዋው ያስብላል። ብቻ ምንም ብትሆኚ ያምርብሻል ቆንጅትዬ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ።
@easyway2017
@easyway2017 5 ай бұрын
abet mashkabet. Endew Ethiopia wust slcht yalen lalew sew mashkabet new. Eski mejemeria besefersh yalutn adnki. Lerasua bla enji legna asba meselesh:: sport serach alserach bedhnet lemimakk hzb min yadergletal?
@getasewfentahun3003
@getasewfentahun3003 10 ай бұрын
አምለሰትዬ መልካም የሆንሽ የሴቶችና እናቶች ምሳሌ❤.
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 10 ай бұрын
ጥንካሬዋ ስረአትዋ አክብሮትዋ ይደንቀኛል ሁልግዜ የማይቀየር ባህሪ ኤሚዬ❤️በርቺ
@የኣርሴማልጅ-መ1ዀ
@የኣርሴማልጅ-መ1ዀ 10 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላኽ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ❤️እና ስግደት ብትጨምሪበት ደሞ ለነፍስሽም ይጠቅምሻል.
@betelehem1ketema181
@betelehem1ketema181 5 ай бұрын
እርስዎን የማይወድ ጤና የጎደለው ነው 👍👍እግዚአብሔር የባረካት ሴት መልካም ሴት አርቲስቶች እስቲ ከአምለሰት ተማሩ🌷🌷🌷🌷🌷
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ቴዳ 😂😂😂 ንግስቲቱ ሲጣሩ አቤት ብቻ ማለት ብቻ ነው ወለም ዘለም የለም የልያ ግን በአንድ ቦክስ 😂😂😂😂
@sarondawit9462
@sarondawit9462 10 ай бұрын
🤣🤣🤣
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናትነት ውበት ነው 4 ልጅ ወልደሽበት ነውለሰው ሳይሆን ለራስሽ ካልተመቸሽ እና ለጤናም መወፈሩ ጥሩ ስላልሆነ መቀነስሽ ጥሩ ነው እንደዚህም ውብ ነሽ ❤ ኤሚዬ ሰው ስትከሽሚ በአጥንትሽ ቀረሽ ይልሻል ስትወፍሬም ተዝበጠበጥሽ ይላል !!
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት 10 ай бұрын
እርጉዝ አይደለች እዴ አሁን ነው ቦርጭ
@የድንግልልጂነኝ
@የድንግልልጂነኝ 10 ай бұрын
የሴት ጀግና ባለ መሀተቧ ስወድሽ እኩ እመቤቴን🙏❤️❤️❤️❤️
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 10 ай бұрын
ጎበዝ አመልየ መስቀል ሀዪላችን ነዉ ጎበዝ ክርስትያን አርቲስቶቻችን እና ታዋቂ ነን ብላችሁ የምታስቡ ሰዋች ክርስቶስ በሰማዪ አላዉቃችሁም ሳዪላችሁ ከዚች ንግስት ተማሩ ከዚያ ትዳራችሁ ቤታችሁ ሲያምር ታዩታላችሁ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 10 ай бұрын
Amleset !!!! You are my inspiration. Before three years, I saw your interview and lost 24 kg. I believe in you. As you did it before, you will do it again. Good job 👏 beautiful.
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 9 ай бұрын
አምለሰት እራሷን ከፍ ከፍ ስለማታደርግ ደስ ትለኛለች የቤቷን ባላውቅም ገበናዋን ይዛ ለብዙ አርቲስት ሚስቶች አርአያ እንዲሁም ምሳሌ የምትሆን ናት እግዚአብሔር ከመላው ቤትሰብሽ ጋር በአንድነትና በፍቅር ያቆይሽ አልኩኝ እስቲ አሜን ነው ?
@samrawit376
@samrawit376 10 ай бұрын
ትችያለሽ ኤሚዬ !!! ማይቻል ነገር የለም Please keep it up 🙏
@tsehaytsehay7284
@tsehaytsehay7284 10 ай бұрын
አመሠለት እኔ የ4ልጆች እናትነጥ እና በጣም ወፍራለሁ ከአሁን በሐላ አትቀንሽም ብለውኝ ተሥፍ ቆልጮ 20ኪሎነው የጨመርኩት እናም አችን ሣይ እኔም ተሥፍ አለኝ ማለት ነው ልጀምር ካችጋር ❤
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 10 ай бұрын
አረ ጀምሪ የምን ተስፋ መቁረጥ
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 10 ай бұрын
Getting back in shape after a baby can be challenging but here you go, you will bounce back.❤❤❤😊
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥንካሬሽ ሁሌም ያስደንቃል!!! የኔ ውድ አብሺሪ አንቺ ከሆንሽ ወፈርሽ በለን ሳንጨርስ ሸቀጥ በለሽ ማስገረሙን ተክነሺበታል እናም ከ2 ወር ቡኋላ በድሮ አቋምሽ እንደምናይሽ ሙሉ እምነት አለኝ!!!!
@ruhama2017
@ruhama2017 10 ай бұрын
የኛ ይደርሳል ቴዲን አሰሪዉ በቀደም የ80 አመት ሽማግሌ መስሎ ለመራመድ እንኳን ሲንበዛበዝ አይተነዋል ሁሉ ነገር ከቤት ሲጀምር ደስ ይላል
@HanaAdmaci
@HanaAdmaci 10 ай бұрын
የምቀኛ ኮመንት😅
@ruhama2017
@ruhama2017 10 ай бұрын
​@@HanaAdmaci ምቀኛ ልጁ ያለበትን ሁኔታ እያየ ባላየ ላሽ የሚል ነዉ ከዛ አልጋ ሲይዝ የአዞ እንባ የሚያነባ ነዉ
@GeremewMulugetaMulugeta
@GeremewMulugetaMulugeta 10 ай бұрын
በራሷ የምትተማመን እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ እኔ በግሌ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ በ ፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጪ አክባሪሽ !!!!!
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 10 ай бұрын
ኤሚ ሰውነትሽ እኮ አያስጠላም ቁመት አለሽ ዉፋረትሽም ደስ የሚል ነው ለጤናሽ እስፖርቱ ቆንጆ ነው መቀነስ ከፈለግሽም ትችያለሽ የበሻቱን ለውጥ ያየ በዚህ አጭር ጊዜ በርቺ ❤
@ruhama2017
@ruhama2017 10 ай бұрын
በሻቱ እኮ በሰርጀሪ ነዉ እንኳን በጂም ጅብ እንኳን ቢበላት አይጨርሳትም ነበር😂
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 ай бұрын
​@@ruhama2017😅😅😅
@meazahailu4710
@meazahailu4710 10 ай бұрын
😂😂😂
@dmx3674
@dmx3674 10 ай бұрын
አሪፍ ነው አካለ ብቃት መስራት ።ለጤናችን ለለት እለት ጉልበት እንድናገኝ ፣ መንፈሳችንን እንዲታደስ ይረዳናል ።ነገር ግን ስፖርት ስለሰራን የምንወዳችው ሰዎችን ፣ቤተሰብ ፣ልጆች ከአደጋ ልንከላከል ግን አንችልም ። የሰውን ልጅ ጠባቂው እግዚያብሄር /አላህ ነው። የፈለጋችሁትን ካራቴ ፣ ቦክሰኛ ብትሆኑ አንድ ጥይት የምትወዱትን ሰው ሊገድል ይችላል ።
@abrishsor30
@abrishsor30 10 ай бұрын
ከወሊድ በኋላ የተስተካከለ የሰውነተ ቅርፅ እንዲኖር እንዲህ ዓይነቱን ስፖርት መስራት ተገቢ ነው፡፡ የአንቺም ሾው ይህንን በደንብ አሳይተሽናል ፡፡ በርቺ የኛ ጀግኒት፡፡
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 9 ай бұрын
ቆንጅየዋ አምል ዬ ያንኒ ቅጥነትሽን በአጭር ግዜ እንደምታመጭዉአልጠራጠርም በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melatmelese7185
@melatmelese7185 10 ай бұрын
i love how real and authentic she is.... keep going beautiful.
@tigist7
@tigist7 10 ай бұрын
I like the idea but do it slowly. Don't be hard on your body since our body goes through a lot during pregnancy and post baby . Keep the good work .
@etprevails6839
@etprevails6839 10 ай бұрын
Agree!
@Muledoyo
@Muledoyo 10 ай бұрын
ቅን ደግ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች ደስ ይላል
@HanichoBarok
@HanichoBarok 10 ай бұрын
ንጉስ እግዛብሄር ነዉ ሰዉ አታምልኩ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 10 ай бұрын
በትክክል
@TshayeDegefa
@TshayeDegefa 10 ай бұрын
ትክክል
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
የምድር ነገሥታት ሲባል አልሰማሽም
@ميمييمن
@ميمييمن 10 ай бұрын
Buda👊👊👊👊
@SaliTamrat-ge5ct
@SaliTamrat-ge5ct 10 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ ብትወፍሪ ብትቀጥኚ ውበትሽ እንደው ልዩ ነው የተሰጠሽ ከፈጣሪ ጀግና የጀግና ሚስት
@أميحيىمحمد-ث3ه
@أميحيىمحمد-ث3ه 10 ай бұрын
ጀግና ነሸ በርቺ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 10 ай бұрын
It's very nice, but when I first did boxing in the gym my whole body wouldn't stop shaking, I could not hold a pen for several hours. I asked why? And was told that my very small nerves that had been a sleep were waking up and that was why I shock. Bravo 👏 Amleset go for it!❤❤❤
@mikymiky2704
@mikymiky2704 10 ай бұрын
Mine too omg😂😂😂
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 10 ай бұрын
የኔ ደርባባ ስታምሪ እርጋታሽ እራሱ ውበት ነው። ትንሽ ግን ለአራስ ሰውነት ከባድ እስፖርት አልሆነብሽም እንዳትጎጅብኝ የኔ ውብ በጣም ነው የምንሰስትሽ የኔ አመለ ሰናይ! በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ እመብርሃን ትጠብቅሽ።
@seblemengistu1621
@seblemengistu1621 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው ጎበዝ ጠንካራ ሴት ወፈርሽ ተበላሸሽ የምትሉ Habesha people ግን እረፉ የሰው ልጅን እኮ ነው በሆዷ ተሸክማ የወለደችው do you think is that easy process? በርቺ አምለሰትዬ ቆንጆ። ❤
@saraseyfu8741
@saraseyfu8741 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆጆ በርቺ ጎበዝ ነሽ
@yyfff4809
@yyfff4809 10 ай бұрын
ፁሚ ሰገጅ ይሰተካከላን ከዚሕ ሑሉ ልፋት
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 10 ай бұрын
አይ የድድብና ጥግ 😮
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
ፁሚ ስገጂ ለነፍስ እንጂ ለሥጋ አደለም እሺ :: መክረሽ ሞተሻል
@raheleshetu4965
@raheleshetu4965 10 ай бұрын
ጀግኒት የኢቶጺያ ምልክት❤❤❤❤❤❤
@asterhailu4188
@asterhailu4188 10 ай бұрын
ምን መብላት እንዳለብን እና እንደሌለብን ምክር በጣም ጠብቄ ነበር : please በሚቀጥለው ብትለቂልን በተረፈ በጣም በርቺ ጥሩ ጅማሬ ነው : እኔም እኩል ከአንቺ ጋር እሰራለሁ ባለሁበት አመሰግናለሁ🙏❤️
@dawitendale1110
@dawitendale1110 10 ай бұрын
ሄሚ በብዙ መንገድ ጥንካሬሽን በጣም አደንቃለው ለብዙ ሰው አርአያ ትወኛለሽ በርቺ ቴዲያችን በጣም እምንወደውና የምንሳሳለት የሕዝብ ልጅ ስለወነ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እንመኝለታለን አካላዊ አቁአሙ መስተካከል አለበት ሰውነት እንዲቀንስ ብታግዥውና ስፓርት ቢጀምር ደስ ይለኛል
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 10 ай бұрын
አንተ ሰውዬ በጣም አትያት ቴዲ አናትህን እዳይልህ ዋ 😂 ስወድሽኮ ውዴ❤
@milan8639
@milan8639 10 ай бұрын
😂😂
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 10 ай бұрын
አምለሰት የሴቶች ናሙና ጀግና,ጨዋ,ምርጥ እና ድንቅ ኢትዮጲያዊት ሙሉ ሴት አድናቂሽ ነኝ👏👏👏
@ghebesh
@ghebesh 10 ай бұрын
SINCE SHE WAS MODEL IT'S IN HER BLOOD! NOTHING WILL BE A DIFFICULT FOR HER. THE TRAINER IS AMAZING.
@lozamel8061
@lozamel8061 10 ай бұрын
She’s so humble and easy going person
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 ай бұрын
በሉ ሤቶች ባሎቻችሁ ትተዋችሁ እዳይሄዱ ተቀሳቀሱ እያለች ነው😅😅😅 ግን እኮ ከምንወዳችው በላይ እራሣችንን መጠበቅ አሥፈላጊ ነው ኤሚ
@ssaa6844
@ssaa6844 10 ай бұрын
ትክክል😂😂
@mbet1840
@mbet1840 10 ай бұрын
ትችያለሽ ውዴ መልካም ሴት ነሽ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 10 ай бұрын
የተውኩት እስፖርትእንጀምረውብርታት ሆንሽኝ ::በርቺ!!🌹
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 10 ай бұрын
Yes you can my dear! It’s all about in your mind that you believe in yourself and hard work with commitments ❤
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 10 ай бұрын
ባልናሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ሁለቱንም ስወዳቸው ምርጥ የአበሻልጆች ጤናሽይባረክ
@FekaduSheferaw-s6s
@FekaduSheferaw-s6s 9 ай бұрын
አምለሠጥ አድናቂሽ ነኝ ሠላምሽ ብዝት ይበል ከነ ቤተሠብሽ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ።የተቸገረን እንደምትረጂ ከአምላክ የተሠጣቹ በረከት ነው አምላክ አውንም አብዝቶ ይስጣቹ መታደል ነው በጌታ መመረጥም ስጦታ ነው አሜን።ውዷ እህቴ መቼም ልተፍሠው አምላክ እጁ ሠፊ ነው።እኔ የምኖረው በድሬደዋ ከተማ 04ቀበሌ ነው የምኖረውም አነስ ያለች የቀበሌ ቤት ነው ከእናቴ ጋር ነበር እናቴም በድገት በወባ ህመም ተለየችኝ (አረፈች)እኔም በተማርኩት በግብርና ሞያ (የኮሌጅ)ተመራቂ ነበርኩ ከሐረር 20ኪ.ሜ ገባ ብሎ ገጠር እሠራ ነበር ባጋጠመኝ በአከባቢው ሁኔታ ስራለቀኩ በአሁን ሠሀት ስራም የለም የቀን ስራ ሣገኝ እሠራለው በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እደሚባለው ያቺ ማረፍያዬ ቤት ከዛሬ 2ወርበፊት በዘነበ ዝናብ የጭቃ ቡሉኬት ነበር ተደረመሠ ፈረሰች በአሁን ሠሀት ፍራሹውስጥ ነው የምኖረው ቀበሌዎቹን ባማክር በጀት የለም በዚላይ አቅም ያላቸው ለኛ ስጡን እያሉ ቀበሌውን ይጎተጉታሉ በህይወቴ ላይ መከራ ችግር ረዳት አልባ ሆኜ ፍራሽ ቤት ውስጥ 4ሜትር_በ2ሜትር ያለች ቤት ቡሉኬትና ሲምንቶ አጥቼ አለቅሳለው መከራ ብቸኝነት ችግር ወሮኛል ውዷ እህቴ እዬንን ኮሜንት ፈጣሪ ፈቅዶ ካየሽው በዚ ስልክ0915763833 ታገኚኛለሽ አድራሻሽን ቁጥርሽ ቴሌግራምሽን ከላክሽልኝ ቤቷን ፎቶ ማስረጃ ጉረቤት ጋር እልክልሻለው።አምላኬ እርዳን አሜን አመሠግናለው።
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ እዲሁ በጣም የምንዎደውን ቴዲያችንን እዲህ ብታበረታችውና ሼፑን ቢያስተካክል አሪፍ ነበር 😅😅😅😅❤❤❤❤
@sususultan5018
@sususultan5018 10 ай бұрын
ጎበዝ የኔ አህት, ግን በየቀኑ ይሄንኑ ስፖርት ነው መትድጋግሚው??
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
ኤሚዬ የኔ ቆንጆ ዝም በያቸው ሑሉም ያምርብሻል የእውነት ስወድሽ እኮ ከነሙሉ ፋሚሊወችሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ 🙏
@alemb4972
@alemb4972 10 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ ።
@ghebesh
@ghebesh 10 ай бұрын
ON HER FIRST DAY KIKS THIS FAR UNBELIEVABLE AMLISH WELL DONE.
@adiprinting9573
@adiprinting9573 10 ай бұрын
ዋው ጀግኒት በርቼ ድሮም የጀግና ሚስት እንዲህ ናት በጣም በጥቂት ቀን ውስጥ ጤናማ የሆነ የሰውነት ቅርስ ይኖርሻል❤❤❤❤❤
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 10 ай бұрын
የንጎሰ ምሲት ፦ ውፍረትም ያምርብሻል ሰላምሺ ይብዛ ከነመላው ቤተሰብሽ 😍
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 9 ай бұрын
ደጓ አምለሰት እራስሽ አሰልጣኝ እንድትሆኝ እመኝልሻለሁ፤ ሁልጊዜ ዳገት ያደክማል ግን አናቱ ላይ ስንደርስ ደስ የሚል ስሜት አለው ይኸም እነዚያው ነው በርችልን hope you get back to good shape✍🏽
@MeskeremSefer
@MeskeremSefer 9 ай бұрын
እኔ ሰው ሰው ነው ሁለተናሽ ካልተቀየምሽኝ ቴድየን ብዙ ሚስት አግብቶ እሱን የመሰለ ብዙ ልጅ ቢያበረክትልን እላለሁኝ ሁሌ አራት አይበቃንም በእናንተ ልክ ሰው የለኝም የምሬ ነው በድሜ በጤና ኑሩልኝ❤❤❤
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 10 ай бұрын
This is amazing; you are a real model for the mothers. & I noticed that nothing like listening to the coaches 👍👍
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውፍረትም ቅጥነትም ያምርሻል ውፍረትሽ የሚጋነን አደለም ቁመት ስላለሽ አያስጠላብሽም ገና 8 ወርሽ ስለሆነ ነው እንጂ ትቀንሻለሽ ደሞ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 10 ай бұрын
ባልሽ ለምን አይሰራም አንቺ እንድዚህ ሽንቀጥ እያል እሱ የደረሰች ሴትመስሎል
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 10 ай бұрын
ገና ሳይወልዱ ሌላ ታሪክ የሚገቡ እዳሉ አላወቅሽም እንኳን 4 ወልደሽ በተለይ ቂጣቸው ላይ ያለ ለውጥ አብዛኞች ሴቶች 🤣😂.......እንዲያዉም ቆንጆ ነሽ የኛ ቆንጆ😍 ቀይ መስመሩ ጤና ነው ጤና ይስጠን😍ጽሙ ጸልዩ ይህም አለ እየምነታችሁ 😍
@rahelkidanemariyam5262
@rahelkidanemariyam5262 10 ай бұрын
Amiye boxu abso le Addis Ababa leba tiru new👊👌am inspired!Bless you!
@DfghvSettgg
@DfghvSettgg 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንችጋ ይሁን ብትሰግጂና ብትጾሚም ይስተካክላል
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 10 ай бұрын
ጨዋ ሴት❤❤❤❤በርቺልን❤❤እረ አግዘኝ🎉🎉🎉ቦክሱ አንደኛ!!!የጠገበ ካለ እናስተነፍሳለን ዋ❤❤
@heesan5522
@heesan5522 10 ай бұрын
❤❤ማማዬ ስታምሪሁሉሉነገር ያምርብሻል
@meskeremtaye3131
@meskeremtaye3131 10 ай бұрын
Yene konjo chewa tebareki betam ewedshalehu❤
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 9 ай бұрын
ባትቀንሺም፣ውፍረት፣ያምርብሻል።ቅርጽ፣ያለው፣ውፍረት፣ስለሆነ።በዛ፣ላይ፣ረዥም፣ነሽ።ያምርብሻል።ብዙም፣ለመቅጠን፣አትናፍቂ።ሴት፣ልጅ፣ወልዳ፣ደርበብ፣ስትል፣ነው፣የምታምረው።❤
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv 10 ай бұрын
ሲጀመር አቺ ሁሉ ያምርብሻል ውፍረትሽም እረጂም ስለሆሽ ያን የክል ጎልቶ አልታየኝም ውፍረትሽ ቅጥነትሽ ዋው ነው
@belenmeba3144
@belenmeba3144 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ግን ከስፓርት እየሰራን የምንመገበውንም ቪድዮ ስሪልን 🙏😊
@RabeaKsa-gg9ws
@RabeaKsa-gg9ws 10 ай бұрын
አምሰለትየ ስወድሽ ሙስሊም ሁነሽ አብሬሽ ቁርዓን በቀራሁ ስስት ነው የምልልሽ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ደሞ ደጋግሜ አይቸሽ አልጠግብሽም የኔ ማርር ወለላ
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 10 ай бұрын
ክርስትና ውጪ መንገድ ትርፋ ገደል ነው። የማታምኑ እግዚኣብሔርን ለማምለክ ያብቃቹ
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 10 ай бұрын
Do not worry about the people who give you so many comments you are amazing
@meklitfeleke8107
@meklitfeleke8107 10 ай бұрын
I like your sense of humour 😂😍 "አለቀላቹ, የሚተርፍ የለም" after boxing training 😂 Well done you! 👏🏽👏🏽 you inspired me, will join the challenge soon, God willing 🙏🏽
@kiddywo67
@kiddywo67 10 ай бұрын
Wow Amye you inspire me so much thank you may God bless you and your entire family ❤
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 10 ай бұрын
ማሻአላህ ብርቺ ሴት ሁሉንም ትችላልች
@ነገደስሜነው
@ነገደስሜነው 10 ай бұрын
You look so pretty, you don't need to lose weight!!
@user-letsub12121
@user-letsub12121 10 ай бұрын
ባለመሀተቧ❤❤❤❤
@ismaelkalayu7178
@ismaelkalayu7178 10 ай бұрын
Healthy eating and exercise are the foundations of excellent health and good fitness (physical structure). Once you have established one of these dimensions, you must suggest the other end (i.e issue of healthy eating).
@calltech5706
@calltech5706 9 ай бұрын
በጣም ነው የመወድእህቴ ❤️
@Naniya254
@Naniya254 10 ай бұрын
ኤሚ ድምፅሽን ስሰማ ቤተኛ የሚባል የራዲዮ ፕሮግራም ነበር ስሟን ስለረሳሁት ነው የጋዜጠኛዋን ድምፅ ያስታውሰኛል
@kebedetegegn1802
@kebedetegegn1802 10 ай бұрын
We love you (already stamped in our heart forever - if you asked me personally because you're a wife of our King) whatever the change happened in your body, it's understandable!
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 10 ай бұрын
ሥፖርት ቤቱ በጣም አሪፍ ነው
@Goat1985-Sui
@Goat1985-Sui 10 ай бұрын
Great Job keep it up my dear❤️❤️❤️💪💪💪
@abebeche722negash
@abebeche722negash 10 ай бұрын
በጣም ወፍረሽ ነበር አሁን በጣም ጥሩ ጀምረሻል ጎበዝ ነሽ እኮ
@66215
@66215 10 ай бұрын
Why you cutting the nutrition advice part? That was the most important one besides the physical exercise.
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 10 ай бұрын
እሩጫሽ መሰረት ደፋርን ያስነቃል በድጋሚ በስፖርቱ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል።
@berhanuhados5061
@berhanuhados5061 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እስፖርት ወኔ ብቻ ነው የማያስፈልገው 👍👍👍💪
@thehabeshaherbalista
@thehabeshaherbalista 10 ай бұрын
Great Job Amye! 🎉🙌🏽💪🏽. You got this!!!
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
አምለሰት አቺ ሁሉም ያምረብሻል ወላሂ ግን የማይሆን ነገር የለም ጠንካራ ሆኝና ለዉጥ ለማምጣት ሞክሬ ካቺ አይተዉ ብዙ እህቱቻችን ይሰራሉ በረቺ ተለዉጠሺ እደማይሺ አምናለሆ ጀግና ነሺ
@adanetesfaye8048
@adanetesfaye8048 10 ай бұрын
አለቀልህ ቴዲዬ !! አንተ ደግሞ ለ 10 ፓክ መስራት አለብህ፡። ሁለታችሁም እወዳችኋለሁ ።
@masreshamtke
@masreshamtke 10 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
የቴዲሻ ንግስት❤🎉በርች
@user-letsub12121
@user-letsub12121 10 ай бұрын
ኤሚ በስላሴ ፍጋት ነው በቀላሉ እኮ መክሳት ትችያለሽ ያም በመፆም በመፀለይ በመስገድ ማርያምን ላቺም በረከት ነው እህቴ ይሄማ መሞት ነው
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 10 ай бұрын
ትክክል
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 40 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,4 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,3 МЛН
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
35:30
babi VLOGS
Рет қаралды 66 М.
Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part
14:25
Addis Channel
Рет қаралды 354 М.
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 288 М.