የልጂ እናት ልሆን ነው❤

  Рет қаралды 126,086

Helu Tube

Helu Tube

Жыл бұрын

#mikomikee #nahi #natty

Пікірлер: 1 000
@user-fd2ow9nx5m
@user-fd2ow9nx5m Жыл бұрын
ዉበት ሲለካ በቀሚስ ነው ለካ🥰ሄሉዬ አምሮብሻል ዛሬ እስኪ ሁሌም ቀሚስ ትልበስ የምትሉ👍💞💞💞💞💞💞😘
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤
@user-fd2ow9nx5m
@user-fd2ow9nx5m Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ እማ🥰
@samimirga
@samimirga Жыл бұрын
demirugn❤😊
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
አወ ወላሂ በጣም አምሮባታል❤❤❤
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝበናትሼ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ትናንት ድንግል ነኝ ዛሬ እርጉዝ ነኝ ደስ ይላል
@sarsar2043
@sarsar2043 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 Жыл бұрын
😅😅😅 ድንግል ናት እኮ ሳትነካካ ነው ያርገዘችው
@chanal7973
@chanal7973 Жыл бұрын
​@@mykng.ethiopiageliss8808 ወዮዮ በሰቅ ክክክክ
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
😅😅
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
ይጋቡ የምትሉ በላዮክ ሰወዳቸዎ❤❤❤
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝበናትሽ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
ወላሂ ልጆቹ እጂግ ጀግና ናቸዉ ሰለ ቤተሰብ ክብረ ያላቸዉ ጪቀት ዋዉ ተመቻችሁኚ ❤❤👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Жыл бұрын
ሰላም እህቷ ነች እኮ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@adentega-pr1gy ደምሪኛ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ❤❤
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
​@@adentega-pr1gyደምሪኝ
@HgGg-zu8gt
@HgGg-zu8gt Жыл бұрын
ሄሉ ምርጥ ጎደኞች ነው ያሉሻ ዋውውው ልክ እንድ እናት ልጆች ናቹው አስተሳስባቸው እፍፍፍ❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
አዳኮ እህታናት
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ሰላም እህቷ ናት ❤❤❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
​@@kairyahትክክለኛ እህት ግን አደለችም😅😅መፈትፈት እደሆነ ማሻአላአህ ነን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ወፈራሞ እህትቷናት
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 Жыл бұрын
😁😁😁 wow የልጆቹ ለቤተሠባቸው ያላቸው ክብር ❤
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
እዳው እናተ ልጆች እማታመጡት ነገረ የለም በራሣችሁ ሙድ ጎበዞች❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ዎዴ❤
@Hgjf-qr2qd
@Hgjf-qr2qd Жыл бұрын
ሌላነገርአታቁም
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g Жыл бұрын
❤❤❤❤ገና ዛሬ ልብስ ለበሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሴት ልጅ ውበቶ ቀሚስ ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g Жыл бұрын
@@fatumawase እሽ እህት
@genetkwt6461
@genetkwt6461 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ናቹ ለቤተሰብ ያላቹ ክብር እግዚአብሔር እጥፍ ያክብራቹ እህቶቼ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ሄሉ በባለፈው ለናሂ ኮሜት ጽፌ ነበር አለባበስ ታስተካክል እህት ምከራት ብየ የዛሬው አለባበስ 👌👌💗💗 በዚሁ ቀጥይ እሴት ልጅ አለባበሷ ውበቷ ነው👌 ያን ሱሪ ብተይ መልካም ነው ❤
@sisay27badechi17
@sisay27badechi17 Жыл бұрын
ትጉ ስታሳዝን እና ደስ ስትል ትክክል ናት የህትነቷ ወንድ ብትሆን ጨርሳቹሁ ነበ አድናቂዋ ነኝ ።
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ሆዴን አመመኝ በሳቅ የናንተ ጉድ አያልቅም ሄሉዬ ቀሚሱ ያምርብሻል ሁሌም ይልመድብሽ ሰላምና መክለመት ምክራችሁ ዋው
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ሰላምና መክሊት ተባረኩ እዚያብሄር ይባርካቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisttigsit5316
@tigisttigsit5316 Жыл бұрын
ዋውውውውውውው ሄሉዬ እውንት ብጣም ቅመሱ ያምርብሻል.ብቃ ሱሪ.አትልብሽ ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ሰላምዬ አለባበስ ውይይይ እዳው አችን ያገባ እድለኛ ነው ❤❤❤❤❤ የኔ ፍቅር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ገንእህቷናትደ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 ሰላም ለሄሉ ያክስት ልጅ መሰለችኝ አስተዋውቀዋል በፊት
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ሳይጋቡ እርግዝና ትንሽ አይከብድም በዛላይ ባለፈው ድንግል ነኝ አላልሽምዴ🤔😂😂😂ግን ለቤተሰብ ያላቸው ክብር አንደኛ ናቸው❤❤❤❤ የልጅ አዋቂዎች ተባረኩ❤❤❤❤
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Жыл бұрын
እነ ሰላምና መክሊት ጀግኖች ምርጥ ናቸዉ ትክክል ብለዋል ዋዉ አይለያችሁ 😍😍
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ገን ታላቅ ማነው ኤሉ ምሪጥ እህቴ አለቸሽ ማረ
@fanytesfaye
@fanytesfaye Жыл бұрын
ሰላምን ግን በጣም አደቃታለው ❤️❤️በጣም ጎበዝ ናት 😘❤️
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
ፕራንክ እንደሆነ ነቅቻለሁ😂😂😂ግን እነ ሰላምዬና መክልትዬ ጀግና እህቶች ጓደኞች ናቹ❤❤❤
@user-dy2xt3gb9y
@user-dy2xt3gb9y Жыл бұрын
ወይኔ እህቶች ለቤተሰብ ያአላቹሁ ክብር አቤት መታደል በተለይ ሁለት ጎደኞች ፍቅራቹሁ ብዝትዝት ይበል በእውነት የምታሰቀኑ ጎደኛሞች ❤❤
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 11 ай бұрын
@liyademeke6073
@liyademeke6073 11 ай бұрын
በጣም ያሦበየቀናሉ
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
አረ እነዚህ ልጆች ቀልዳቸው እየጨመረ ነው😂😂😂😂
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Aaaaaaaaaass99999
@Aaaaaaaaaass99999 Жыл бұрын
እነ ሰላም ግን ምርጦች ናችሁ 🎉🎉🎉🎉ትክክል ሴት ልጅ ከቤተሰቦቿ በክብር ነው የሚትዳረው
@sadasada306
@sadasada306 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላምዬ ትልቅ አሳቢ ልጅ ነች ወላሂ ጎበዝ ጀግና ነች የዘመኑ ወጣት ስልጣኔ መስሎት ቀድሞ ልጅ እየወለደ እከኩን ሳክ ይኖራል በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው👍👍👍👌👌
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ማርያምን ሄሉዬ ቀሚሱ ሲያምርብሽ👌👌👌ሁሌም እንዲ ልበሽ እስቲ ቆንጆ እኮ ነሽ እንደዚህ በቀሚስ💋💋💋💋💋👌👌
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Жыл бұрын
ሰላምን በጣም ነው ያደነኳት እህትነት እንዲህ ነው ቀጥይበት ❤❤❤❤
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ዋው ሄሉዬ ቀሚሱ በጣም ነው ምያምርብሽ
@user-ci5ol8ly4s
@user-ci5ol8ly4s Жыл бұрын
ሰላም ደንግጣ ነው ደርቃ ቀረች ኮ😂 ሄሉ ሁሌም እንዲህ ብትለብሺ ያምርብሻል🥰
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
አይ ሠላም የኔመልካም ትለያለሽ የኔ ደርባባ ❤❤
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s Жыл бұрын
ሁለየም ቀሚስ ብለለብሺ❤❤
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l Жыл бұрын
ወይኔ መሲ ምርጥ እህት ነሽ ደስ ስትይ❤❤❤ ሄሉዬ ፍቅር❤❤ናቲ ምርጥ ሰው ውድድድድድ
@mekides
@mekides Жыл бұрын
በመጀምርያ አለባበስሽ ብቻ👍
@semu639
@semu639 Жыл бұрын
ማሻአሏህ እኔ ግን ሁሌም ሳስብ ነበር ቀሚስ ብትለብስ እያልኩ ፏብለሻል ቀጥይበት
@atsedagodefa9732
@atsedagodefa9732 Жыл бұрын
የሰላም ልብስ ስያም የኔ ዉድ ናቲ እና ሄሉ የእጃቹ ይስጣቹ ሰላም ምስግን❤
@samiraali8679
@samiraali8679 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዱች እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Жыл бұрын
ስወዳቹህ ሰለም&መክሊት ጎበዞች❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ወይኔ የሚያሳዝኑኝ ሰላምና መክሊት ናቸው በፌታቸው ሁሉን ነገር ሲያደርጉ ደሞ እኮ እየተያዩ መንሾካሾካቸው ሄሉ እንዳታስቢው ከትዳር በፌት እኛ ሴቶች ይመሥለናል ወደድኩሽ አበድኩልሽ ሲሉ መጠናናት ያስፈልጋል እኔማ ጉዴ ነው እንዴት ትዳር እንደምይዝ ታማኝ ወንድም ያለ አይመሥለኝም
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Жыл бұрын
እውነት ነው
@najaadyusuf-xg7ey
@najaadyusuf-xg7ey Жыл бұрын
አወ ሔሉ እደዚሕ ይሻላል አለባበሥሽ ማሻአላሕ
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ውይይይይ ልብሱሱሱ ስያምር የሴት ልብሽ ለበሰች ማሻአላህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@lidiyagoagodebo9771
@lidiyagoagodebo9771 10 ай бұрын
ሄሉዬ ሁሉም እደዝ ልበሺ አማሩበሻል ጌታን የኔ ዉዶች ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Жыл бұрын
ወይ እናንተ ልጆች አያልቅባችሁ😂😂😂 መክሊት እና ትግስት ዋዉዉዉ❤
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝበናትሽ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
ሄሉ ሴት መሠልሽ አለባበስሽ👍👍መቼአረጋችሁ ነዉ ያረገሽዉ የማታመጡት የለምአልቅብሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለማንኛዉም የእዉነትያረገዉእልልልልልልልልልልልልልልሰ
@AAa-lm5fv
@AAa-lm5fv Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@dgfffgfffgg7250
@dgfffgfffgg7250 Жыл бұрын
በጣምደሥእምትሉችጆች ፈጣሪይጠብቃችሁየኔምርጦች❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ሰላም አለባበስሽ ተመቸኝ❤ ሁላችሁም ውድድድ❤❤❤
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i Жыл бұрын
የሄሉን ቅትነት ስወዳት ❤️❤️
@tsehayyekirstosbariya3938
@tsehayyekirstosbariya3938 Жыл бұрын
ዋው❤ያዘሬ ውበት አይነገርም ቀምሱም ያበደነው
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Жыл бұрын
ወይ ሰላምየ ሁሉም እንደዚህ ልበሺ ሲያምርብሺ
@ganimar5853
@ganimar5853 Жыл бұрын
ሰላምዬ ስወድሽ የኔ ጥንቁቅ ተባረኪ ስርአት ያላት ናት ሁለቱም
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
ሰላምንና ጎደኛዋን ሳላደንቅሽ አላልፍም❤👍👍👍👍👍👍
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ሰላምዬ አንችን አለማድነቅ አይቻልም መክሊትም🎉❤😂
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝበናትሽ
@madeenamadeena6234
@madeenamadeena6234 Жыл бұрын
ስላምዩ ጅግና ነሽ በጣም ክብርሽን ተሟጋች
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ሄሉ ማሻአላህ ሁልግዜም ቀሚሰልበሺ ሱሪ አያምርብሺም
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
አይይይ የናተ ነገር ይሁና አዝጉን አስኪ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ዎዴ❤
@ameina-gq7ml
@ameina-gq7ml Жыл бұрын
ማሻአላህ አምሮብሻል
@user-bg4om4uk6q
@user-bg4om4uk6q Жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ውዶች ይመቻችሁ❤❤❤❤
@fatimasaciid1224
@fatimasaciid1224 11 ай бұрын
ትክክል በተሰብ ማስከበር ደስ ይላል❤❤
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ፕራክ እደሆነ ያቃሉ እባካችሁ ሌላ ስራ ስሩ ሁለየ ፕራክ ተሰለቸ❤
@user-tt9yu5sw9v
@user-tt9yu5sw9v Жыл бұрын
ዋውውውው ጌታን ሰቶችን በጣም አዴነኩት
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወላሂ ሆዴ ቀሰለ በሳቅ❤❤❤❤ ይመቻችሁ
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 10 ай бұрын
ውይይይይ በማርያም ግን ቤተሰብ ምን ይላል ግን ክብር ይኑራችህ አንዴ ልወልድ ነው አንዴ አስወረድኩ በስማም ፈጣሪን ፍሩ እማምላክን
@user-if5ho1ir6t
@user-if5ho1ir6t Жыл бұрын
የምር እህትዋን እና መክሊትን አደነኳቸው ጎበዝ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@asdrdyiko1363
@asdrdyiko1363 Жыл бұрын
እህቷ ማናት
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j Жыл бұрын
​@@asdrdyiko1363 ሰላም እኮ እህቷ ናት እህታችን ናት እያሉ ነው ግን ትንሽ ቅር ይለኛል የገዛ እህታቸው አትመስለኝም ምክንያቱም በመልክም በምንም አይገናኙም 🤔
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 Жыл бұрын
​@@user-nt9br6hh6j ይአክስትዋ ልጂ ነት
@nomore8101
@nomore8101 Жыл бұрын
ሰላም ግን ምርጥ ናት የምትገርሙ ጨዋ ልጆች ናችሁ ውድድድድድድ አረኳችሁ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-tj2cj7ng9q
@user-tj2cj7ng9q 6 ай бұрын
ሰላምዬ መክሊቲ ድርቅ ብለውቀሩ ሲያሳዝኑ ተጫወቱባቸው እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሳቄምጮች❤❤❤❤❤❤
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ❤❤❤❤
@alemsahay9579
@alemsahay9579 Жыл бұрын
አይ ሄሉ ናቲ ምርጦች ስወዳችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@ZinabuJnina-ze9hz
@ZinabuJnina-ze9hz Жыл бұрын
ቡዙ ተባዙ አላለችም 😂😂😂😂 አረ ሄሉ
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Жыл бұрын
ሰላም መክሊ ምርጥ እህቶች ደስ ትላላችሁ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
❤❤❤ ሂሎዬ እውነት ለውጥ አለ ቀሚስ ስትለብሺ እንዴት እንደሚያምርብሽ ሱሪ የሚባል ወደ ቆሻሻ መጣል አለበት🎉🎉🎉
@user-kb4gq3qs5m
@user-kb4gq3qs5m Жыл бұрын
ሰሊ የኔ ደርባባ ከህትም እህት👌👌👌👌
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ው፥ዴ❤👏
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Жыл бұрын
ሄሉ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ሱሪ ፈጣሪ የከለከለንን ነገር መተው እደት ያቅታል ደግሞ ቀሚሥ ሤምርብሽ ❤❤❤❤❤
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
እንጊዴ ማስተዋል ይስጣት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@amenamenselasa9298 ደምሪኛ
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
​@@amenamenselasa9298ደምሪኝበናትሽ
@user-xq2bw5kb7p
@user-xq2bw5kb7p Жыл бұрын
ሄሉ&ናቲ እኳደስአለሽ ደሞ ድገሚናዉለጂደስታችሁደስታየነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤👏
@medna5856
@medna5856 Жыл бұрын
ሰላምየ በጣም ትመቸኛለች ስርአቷ
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ወድጃችሁ ልሞት ነዉ ደሥ ትላላችሁ በጣምምምምምም አዝናናችሁኝ
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
አምሮብሻ ❤❤❤😂
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 Жыл бұрын
getin ትለያላችሁ ምልክት እና ሰላም ❤❤❤ፍቅር ሰላምና ደስታ ይጨመርላችኋል ስወዳችሁ በጣም ❤
@hayatnagashi9583
@hayatnagashi9583 11 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ሰላመይ በእውነት ምርጥ ጋደኞች❤
@user-id2xm8jy7f
@user-id2xm8jy7f Жыл бұрын
የስላም አ ደናቂውች የታላችሁ
@user-wn7jz2id2s
@user-wn7jz2id2s Жыл бұрын
ማክልት እነ ሰላም ግን ምርጥ ጓደኛ ነችሁ❤❤ደስ ስትሉ
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝበናትሽ
@EsromSo-vj7gy
@EsromSo-vj7gy 10 ай бұрын
ሰላምዬ ዉድድድድድድድ😘😘😘😘 የኔ ምርጥ ሴት የኔ ደርባባ😘
@hadyahadyafenta5577
@hadyahadyafenta5577 Жыл бұрын
ምርጥ እህት ናቺሁ የምር❤❤
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
😂😂😂እኔብሆን እንካን ደስ አለሽ ብዬ እጠመጠምብሽ ነበር 😂😂 እሕሽግን አንደኛናት👏👏👏
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Жыл бұрын
እኔ እራሱ አስተዋይ ናት ማርያምን
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Жыл бұрын
ፍትሕ እና ትኩረት ለመሳጅዶች💘💘💘
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v Жыл бұрын
እናመሠግናለን ሠራየ
@user-gq1vz6ck3d
@user-gq1vz6ck3d Жыл бұрын
ሰሪ እነመሰግነለን የኔ ጀግና እህቴ በከል በለቅሽም ከልብ ዎድሸለዎ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-gq1vz6ck3d ደምሪኛ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ሳሪየ የየኔመልካም ለአለህብየእወድሻለሁ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
ወይኔሄሉየቀሚሥ ሲያምርብሽ🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮ዋው ውውውውድድድድድ ❤❤❤
@housemaid3260
@housemaid3260 Жыл бұрын
በሳቅ,ሞትኩ,ዎላህ, ለማንኛውም ያርግላችሁ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረ የናተስ ከፋ😂ትናት ድንግል ነኝ ብላ ዛሬ እርጉዝ ነኝ😂ሆይ
@tekabechademasu7962
@tekabechademasu7962 Жыл бұрын
ይመቻቹ ❤❤❤❤
@masa3099
@masa3099 Жыл бұрын
ዋውሰላምየኔቆንጆ❤❤❤❤❤
@HanaChiko-kf5pz
@HanaChiko-kf5pz 9 ай бұрын
ትክክል ቤተሰብ ማስከበር አለብሽ መጁመሪያ
@FskaTube
@FskaTube Жыл бұрын
Ayiii salami yene yewaa😮😮😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ሄሉ ዛሬ አለባበስሽ በጣም ያምራል ይልመድብሽ !!!
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ👏❤
@adaecnh5992
@adaecnh5992 9 ай бұрын
ሂሉ ሱሬ እንደትለብሽ ቀምስ በጣም ያምርብሻል።❤❤❤
@almaze214
@almaze214 11 ай бұрын
እኒ ልጆች ግን በቃ አንደኛ ናቸዉ ጎበዞች
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Жыл бұрын
አይልቀባች እናተስ ስታመሩ ትቡ ጀግና ነሽ አው ብቻል ያለጋብቻ ነውር ነው ቤተሰብ ክብር አለ የቡዞች ህይወት የሚበላሸው እና ከተዋዳድን ይበቃል የሚባል አማረኛ አለ ❤❤❤
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝበናትሽ
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Жыл бұрын
እውነት ነው
@hadersaad6554
@hadersaad6554 Жыл бұрын
ልባም ሴቶች 💪💪👍👍👍
@nigestitedros8845
@nigestitedros8845 Жыл бұрын
Welcome natty and helu ❤❤❤❤
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 10 ай бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ አስተዋይ ተባረኪ ተመልካች ሰላም ጓደኛ ስትሆን ቤተሰብ ናት
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Жыл бұрын
😂😂😂 ናቲ ድግሉን መቸ ወሰደከው እና ነው የመታስረግዘው 😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ስወዳችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ😍😍
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
😂
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
ትክክክ፡ድግልናው፡አለእያች😅😅😅
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😂😂
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Жыл бұрын
ኤክስፓየርድ ሳያደርግ ዉሰደዉ😅😅
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@genzedyimer9894 ደምሪኛ
@user-lh2mf7gs1d
@user-lh2mf7gs1d Жыл бұрын
ምርጥ ጓደኞች ኣሉሽ ሰላም እና መክሊት ደስ ሲሉ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ሄሉ ማሻአላህ አምሮብሻል
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 Жыл бұрын
Tibu & Meklit yene konjooch Siratachu des sil ❤❤❤❤
ሄሉ ጠፋች ያለቸበት ሁኔታ💔
22:09
Helu Tube
Рет қаралды 25 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 83 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 61 МЛН
ሰርፕራይዝ አደረግናት#duet
14:29
jerry Tube ጀሪ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
ዳሌ አሰራው😂
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 122 М.
ከቃል ቤተሰብ ጋር ተደባደብን
22:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 123 М.
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
31:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 59 М.
ዳጊን ሰራንለት ቀረፃ አቋርጦ ወጣ!
18:11
በምግብ ጉርሻየ ናቲ ተቆጣኝ😎
21:25
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,3 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 24 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,6 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 3,4 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 3,3 МЛН