ሄሉ ጠፋች ያለቸበት ሁኔታ💔

  Рет қаралды 36,944

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 355
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 4 ай бұрын
ጸልይ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ያለው በእግዚአብሔር ቤት ነው⛪☝
@EYULOVE-eg2bo
@EYULOVE-eg2bo 4 ай бұрын
ሄሉ እባክሽ ቤተክርስቲያን ገዳም ትሂድ እባካችሁ መፈሳ ይታደስ
@HaneHne
@HaneHne 4 ай бұрын
ፍቅር ከባድ ነው የሚወዱትን ማጣት ምንም ቢደረግላት ናቲን ካላገኘች ደስታዋ ሙሉ አይሆንም ሰው በሷ እንደሚጨነቅ አትረዳም አሁን እሷ ያለችበት ነገር ታሳዝናለች በዚህ መንገድ ብዙዎቻችን አልፈንበታል ግን ጠንካራ ጓደኛ ሊኖራት ይገባል ውስጧን የምትረዳት ወንድ ልጅ እንደ ሴት አይጎዳም አሁን እሷ የሚሰማትን ስሜት ሀዘን ናቲ ላይ ሩብ ነው የሚሆነው ሴት ስታፈቅር ከልቧ ነው ሄሉዬ የኔ ውድ የውስጥሽን ሀዘን በደስታ ይቀይርልሽ
@NattyLove-b4c
@NattyLove-b4c 4 ай бұрын
ሄሉ ሁልም ነገር ያልፋል ናትም ይማጣል ፋጣሪ አትዛዝን 🥹🥹
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij 4 ай бұрын
ናት የት ነክ ቶሎ ድረስላት የምቶሉ በ ላይክ አሳዩኝ 👌👌
@EkramAleyou
@EkramAleyou 4 ай бұрын
ሄሉ ናቲ ናፍቋታን የምትሉ❤❤❤❤❤
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 4 ай бұрын
እሱ አይደል እደዚህ የሚያደርጋት😂😂😂😂😂
@HaregHaraka
@HaregHaraka 4 ай бұрын
ሂሉ በዚህ ዘመን የማይከፍ የለም ሁሉም ችግርተኛ ነው ማድርግ ያለብሽ ነገር ግን ትንሽ ጊዜ ገዳም ወይም ፀበል ቦታ መሂድ እኔ የዛሬ አመት ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሂጀ እራሴን አርጋግቸ ጭንቀቴን ሁሉ አስወግጀ መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለራስሽ ጌዜ መስጠት ካለብሽ እደዚህ ነው ጥሩ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 4 ай бұрын
ዉይ ሄሉ ተመልሰሽ ከደገና ወደሇላ ተይ ጠንከር በይ በርቺ ሁሉም ያልፋል 😢😢እኛ እንወድሻለን ናቲ በናትህ በቃ ከዚ በላይ አታስጨንቃት አትጉዳት ይበቃሀል ተረዳት እባክህ😢😢😢🎉
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 4 ай бұрын
የስው ደስታ እግዚአብሔር ነው ከጓድኛ አይደለ እህቴ ባለሽ ነገር አመስግኝ አንች ያለሽ የለለው አለ❤
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 4 ай бұрын
እህት እኮ እናት ነች 😢😢😢😢😢 አሰለቀሰችኝ ሰላምዬ በእውነት እሰኪ ደስ የሚል ቦታ ሄጅ በተለይ ገዳም ቦታ ሄጅ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
ዓረና ተና ሌሎ ናቲና እግዚአብሄርን ፍራናቲና ናቲ ሄሎ ጋር ነው የሚያምርባችሁን ከእስራኤል አገር ነው በጣም ነው የምወዳቹ ናቲና
@user-iq5qq1ji6p
@user-iq5qq1ji6p 4 ай бұрын
አቼ ደግሞ እንደህፃን ልጂ አታስቸግሪ
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 4 ай бұрын
😂😂😂
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 4 ай бұрын
ኀ😂😂😂😂
@SaAs-bu4yc
@SaAs-bu4yc 4 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 4 ай бұрын
😂እኮ
@ssss4655
@ssss4655 4 ай бұрын
የኔ ማር የእውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሄሉየ አይዞሽ
@tijitiji4220
@tijitiji4220 4 ай бұрын
አቤት ድርም 😆😛
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 4 ай бұрын
ትቡ ምርጥ ሰው ነሽ ስወድሽ። ናቲ ግን የት ነው ያለው እንዴት ጨከነ።
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 4 ай бұрын
የሚገርመኝ መክሊት የምትባል ሴት አስመሳይ ነች ሁል ጊዜ የጭንቀትና የችግር ቀን አይመቻትም ክፉ ሴት ነች ጓደኛ ማለት እህት ማለት ትቡ ነች በችግር ቀን የማትለይ ጥሩ እህት ነች ለሄሉ ሁሉን ነገር ትሆናለች ይመችሽ።
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 4 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ዋዉ አይለያችሁ ታምራላችሁ😮😮😮😮😮
@HhHu-p7b
@HhHu-p7b 4 ай бұрын
Fikir hikebdal ye nati fikirnawu midebirat😢😢😢 ❤❤❤ayzosh
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 4 ай бұрын
አይ ፍቅር ከባዲ ነው ሄሉየ አይዞሺ ምርጥ ጓዶኞች
@FastFast-bs7nd
@FastFast-bs7nd 4 ай бұрын
አይይይ ፊቅር ሰዉ የመይረደ ህመም ነዉ እኮ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Beziyoutube
@Beziyoutube 4 ай бұрын
ሰው የውስጡን ካልተናገር እንዴት ያውቃሉ ልጆቹ ምን ያድርጉሽ ወይ ጉድ
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 4 ай бұрын
ሄሉ ትካዜ አታብዢ እማ ጥሩ አደለም ሁሉም ያልፋል በዛ ላይ ምርጥ ጓደኞች እያሉሽ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 ай бұрын
ናቲ ትዝ ብላት ነው ስላም እነሱ ምን ያእርጉ
@SolomonBayu
@SolomonBayu 4 ай бұрын
ሰላም በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣሽ። ሲቀጥል ምንም ግራ የሚያጋባ ነገር ወይም ሌባና ፖሊስ፣ድብብቆሽ ጨዋታ የሚመስል ድግግሞሽ እይታ በበኩሌ እንኳን ሊያጒጒኝ በጣም አስጠልቶኛል።ነገር ግን አንድ ነገር በእርግጠኝነት የምነግርሽ ሔሉ ጥፊ ብትባል ልትገኝ በማትችልበት ሁኔታ ልትጠፋ አትችልም። በዚህ ላይ የለመደችው ግርግርና የጋሻ ጃግሬዎቿ ከበባና ሰው ሁሉ የራሱን ህይወትም ሆነ ኑሮ ትቶ ሁሉ ሰው ለእሷ ብቻ እንዲኖር የምትፈልግና ትኩረት የመሳብ አባዜ ያለባት እራስ ወዳድ ነች። በዚህ ሁኔታ ለአቅመ ትዳር አይደለም ለአቅመ ቦይ ፍሬንድ አልበቃችም።ያን ስል ግን ዕድሜዋን ማለቴ ሳይሆን አስተሳሰቧን ነው። እንዳትበቃም ሆነ እንዳትበስል የምታደርጉት ሁላችሁም ናችሁ።በዙሪያዋ ሸብ እረብ እንድትወድ አልፎም ሱስ አስይዛችኋታል። ሁሉ ነገር ልክ ሲኖረው ጤናማ ነው። ለዚህም ነው ዕድሜዋን እንድትረሳና እያደር ከመብሰል ይልቅ በሙልቅቅና ዘመኗን ቅርጥፍ አርጋ እየበላችው ነው።እነኛን ከመሰሉ ምርጥ ቤተሰብ ተፈጥራ በዚህ ልክ ወጣ ያለ ለዛ የሌለው ሁሌም የህፃን ባህሪይ ያሳፍራል። ደግሞም አንጀት ለመብላት እንደሚያለቅስ አክት እንጂ የሚጠረግ እንባዎቿ እንኳን በስህተት ወጥቶ አይታችሁ ታውቃላችሁ? መነጫነጭ ደግሞ ባህሪ እንጂ ልባዊ የማዘን ስሜት አይደለም። ስለዚህ ሰውን መውደድ በልብ ሆኖ አዕምሮአዊ አጠራጣሪ ነገር ካለ ወደ ሳይካትሪስት ወይም አማኑኤል አለዛም በእምነት ተቋም የሚደረገውን ማድረግ እንጂ ሁላችሁም ደረት አስደላቂ ሙሾ አውጪ መሆን አታፍሩም? በምድራችን ስንት ብርቱ ፀሎት የሚገባው የከፉ ችግሮች እያሉ ወይ ፕራንክ አይባል ደርሶ ይንን ለታይታ ማብቃት ምን ይባላል? በበኩሌ አዝናለሁ?
@DHOMAHMED
@DHOMAHMED 4 ай бұрын
ፀበል ትሂድ በማርያም ወሰዱዋት መንፈሠዋ ይታደስ❤❤❤🙏🙏🙏
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 4 ай бұрын
heluye yene wud min honshbign siwedsh eko yene ቅን የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 ай бұрын
ጓደኛ ሲበዛ ጥሩ አይደለም ሄሉ ቆንጆ ትቡ አሣዘንሽኝ
@Susutub-m5k
@Susutub-m5k 4 ай бұрын
ሳላምዬ እኔ ማጃማርሃም ባጣም ነዉ ምዎድሽ የኔ እናት አት ጥፊ 🥺🥺🥺
@Messelove-qg5fi
@Messelove-qg5fi 4 ай бұрын
Ayizosh helu 😍Ayi zedro 😳min nekachu fikir gudayi new ayi zediro fikir 🤔
@HabeebPak-qt8py
@HabeebPak-qt8py 4 ай бұрын
ፀበል ውሠጃት ፀሎት. አርጊ ፈፅሞይማርሽ እህቴ ሁሉምለበጎነው
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 4 ай бұрын
😢😢😢unatino fiqir bexami sawu gudiyadarigali😢
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 4 ай бұрын
ካሜራ ደቅኖ ጭቅጭቅ it is ድራማ 😂😂😂😂😂😂
@amemamen6257
@amemamen6257 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Ayegermimi..
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 4 ай бұрын
@@yeneMB በጣም 😂😂😂😂
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 4 ай бұрын
@@amemamen6257 😂😂😂😂😂
@GeySysy
@GeySysy 4 ай бұрын
ሄሎ አድ ነገር ልገርሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፍል ዋናዉ ጤና ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን ቤተሰቡችሽ አጠገብሽ አሎ ፈጣርሽን አመስግኝ እደዝህ አትሁኝ ጡሩ አደለም ናትሚ ቢሆን ከመጣ ይምጣ ካልመጣ ደግሞ የራሱ ጉዳኝ አች ለማነዉ እምትጨነቅዉ እደዝህ እየሆንሽ በሽተኝ ነዉ እምትሆኝዉ ነገርሩሽ አለሁ እራስሽን ጠቢቅ ሁሉም አላፉ ነዉ ቤተክርስቲያን ሄጂ ይለቅሻል ደሞ ለዝች አለም መጨነቅ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ሰዉ ይመጣል ይሄዳል እደ ቤተሰብም ጎደኝም አታስጨንቂ ፈጣርሽን አመስግኝ እህቴ
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 4 ай бұрын
❤ፀበልዉሰዶትችግርኑሮባትጎደኞቾበአላህ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 4 ай бұрын
አብሽር( አይዞህ)"ማለት ቀላል ቃል አይደለም "ሰወችን አብሽር በሚል ቃል መጠገን ይቻላል እና አይዞን ሁሉም ያልፋል።
@diborab7820
@diborab7820 4 ай бұрын
ስር ነቀል መፍትኤዉ ለ ሄለን ፀሎት ነዉ !
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 4 ай бұрын
በጣም ነው ምታሳዝነው
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 4 ай бұрын
Salamiye yene qonjo xafasha iko 😢😢😢😢heluye ayizosha ❤❤❤😢😢😢💝💌
@Rakeb154
@Rakeb154 4 ай бұрын
እህቴ ስላም እውነት ነው ምላሽ እህት ሽፋን ሄሉን ስውር ማርያም ውስጃት እውነት መንፈስ ይታደሳል ኡፍፍፍፍ የኔ እህት አይዞሽ ጠንከር በይ ሁሉም ይልፍል እህታለም
@aberashshukure9002
@aberashshukure9002 4 ай бұрын
Don’t be like children helu be strong
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሄሉ. እራስሽንም አስጨንቀሽ ሰውንም አታስጨንቅ. ፀልዬ
@RomanAklil
@RomanAklil 4 ай бұрын
ሄሉ የኔ የዋህ ምንም ቢከብድሽ ጠካራ ሁኝ የውሳኔ ሰው ሁኝ ልጆች እኮ ነው እድ ምነው ይሄን ያህል ፈታ በይ ሁሉም ሰው የራሱ ችግር አለበት በፍቅር የምር የለም
@ዬድንግልልጅ
@ዬድንግልልጅ 4 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ 🎉😢😢
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 4 ай бұрын
ሄሉ አይዛሺ ፍቅር ከባድነው
@BetiBeti-j6f
@BetiBeti-j6f 4 ай бұрын
ፀበል ዉሰዷት ሲከፍት ቤተክርስቴያን ትኢድ የኔ ዉድ አይዞሽ
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 4 ай бұрын
ሄሉዬ የኔውድ. እንዴዚህ. እራሽን. አታስጨንቂ. ለቤተሰቡቼሽን. ለጎድኞችሽን አታስጨንቄ. አች ካቻልሽ. ፁሎት አድርጌ. ዝብለሽ ካመልቀስ. ይልቅ. ወቤቲክርስቴያን እጅ ፀልይ. በማልቀስ. ምንም ነገር አታገኝም. ተይ ጡሩ አይደልም. እግዚአብሔር ሽን አመስግኝ እባከረሽ. 💘😢💔😥
@TigstAshagrie
@TigstAshagrie 4 ай бұрын
ምነው የኔውድ
@Yosebeny
@Yosebeny 4 ай бұрын
ዋዉ ማልካም ጎደቹች ደስ ስትሉሁ❤❤❤😢
@hayateሀያት
@hayateሀያት 4 ай бұрын
ሄሉየየኔውዲሠላምየተናፍቀሻልዛሬአደኛነኚላይክአርጉኚ
@عائشهعائشه-خ9ص
@عائشهعائشه-خ9ص 4 ай бұрын
😂🤓🤓🤓🤓
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 4 ай бұрын
ሰላምየ የኔቆንጆ እህትማለት😢
@gufh9364
@gufh9364 4 ай бұрын
የት ሂዳ ነዉ ግን ናቲ
@DesitaaDinku
@DesitaaDinku 4 ай бұрын
Nati yet hede ayidewawekum❤❤
@ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
@ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 4 ай бұрын
ፀበል ዉሰዶት ትረጋጋለች አይዞን ሄሉ
@melataskal9201
@melataskal9201 4 ай бұрын
ፎቅር ከባድ ነው ኣትፎሮባት ሄሉየ ኣይዞሽ ፈጣሪ ምንይሳንዋል ናቲ ሊመጣ ይሆናል ኣይዞሽ የምር ኣሳዘነችኝ
@gufh9364
@gufh9364 4 ай бұрын
የት ሂዳ ነዉ ግን ናቲ😢
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 4 ай бұрын
የገርመኝ ለምነው ከነቲተላያየሁ ብላቪደወየሰራሽው. አይብርክ
@AyeleMerkos
@AyeleMerkos 4 ай бұрын
Selam La Helu Hulem Xuru Ehiti Nati Ka Ehtiem Belayi Bazhi Zamani
@ccu3907
@ccu3907 4 ай бұрын
ሰላም ልጆችን መውቀሥ አትችይም ምን ያርጔት ናቲን ለቀቅ አርጉት ኑሮውን ይኑርበት እናንተ ለምን እትተዋትም እደፈለገች ትሁን
@sarasara347
@sarasara347 4 ай бұрын
ሳላምዬ እንካን በሰላም መጣችው❤❤❤❤❤
@MesitaMesita-tp1tz
@MesitaMesita-tp1tz 4 ай бұрын
Heluye❤
@naatytube
@naatytube 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን🙏😔 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤ ሄሉ የት ኤድሽብኝ👀
@genetgenet5929
@genetgenet5929 4 ай бұрын
ናት የትሆናክ ነው
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 4 ай бұрын
እረ በፍቅር አምላክ ናላት ናቲ❤❤❤❤❤
@naatytube
@naatytube 4 ай бұрын
@@GudayTeshome-ro7hn ❤❤
@efrat-x4k
@efrat-x4k 4 ай бұрын
በሰው ስም መንገድ ሺም ነው😂😂😂😂
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 4 ай бұрын
ናቲ እንደውእኔ የምወዳችህ በፍቅር ነው ሄሉ ምንም ብትበድልህ እንዳታስቀይማት ሄሉዬ የዋናት እንደኔ ችኩል ናት ሁለታችሁንም ውድድድነው እማረጋችሁ❤❤❤❤❤
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ 4 ай бұрын
እኳን ወድ ልጅ በስደት እናቴን አጥቼ ችዬው አለው ምነው ይኤን አክል ወድ ቢኤድ ወድ ይመጣል ሄሉ አትጨማለቂ ሴት ልጅ ጠካራ ስትሆነው ማምርባት
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
🤔እኔ የማዝነው አንድ እንኳን የነቃ ቤተሰብ አለመኑሩ የመናፍስት ዉጊያ አለማወቃቸው 😢ጸበል የሚወስድ የለም
@Bezaa-v2g
@Bezaa-v2g 4 ай бұрын
Salmiyee yene darbaba makidiye tafachu eko❤❤❤❤ Min takabidalachu qoyi helum enati sawu adelachim fikirim ke hone seti sawu le sera talaytwo ye nore new bakshi atakbchi😏😢😢😢😢😢😢 Nege degmo parnk belachu baly hone 😅
@ElsabetGetamesay-gf8qx
@ElsabetGetamesay-gf8qx 4 ай бұрын
ከረሴ ዮሐንስ ይዤሺ ልሂድ ሰሞኑን ሄዳለሁ ጠበል በጣም ያስፈልግሻል
@AlfiyaKedir-ey7dj
@AlfiyaKedir-ey7dj 4 ай бұрын
እሄ ፍቅር ነው ወይስ መገኘ ከበድ እደሆነ እነቀለን ግን እረሱ ፈቅዶ ለረቀኝ ሰው ከጎኔ የሉትን ሰውች አለሽጨነንቅም ለቤተሰቦችሽም ኣስቢ። 😢😢😭😭
@uaeuae4395
@uaeuae4395 4 ай бұрын
የሆነችአይጥ
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 4 ай бұрын
❤ሂሉእህፃንአታዛዝኔናቲናፍቆሽነዉ❤❤❤
@yaredweldeab2883
@yaredweldeab2883 4 ай бұрын
Heluye Ayzosh natty yemtel
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 4 ай бұрын
በአላህፀበልዉሰዶት
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 4 ай бұрын
ስጀመር ድርቅ አትበይ በስምአብ ምን አይነት ናት ህይወት ይቀጥልላ
@uaeuae4395
@uaeuae4395 4 ай бұрын
ናቲኮአይፈልጋትምየግድፈልገኝነዉ
@beruyyegetaliji5844
@beruyyegetaliji5844 4 ай бұрын
ዎዴ ፃባል ዉሳዱ 🙏🙏
@ssss4655
@ssss4655 4 ай бұрын
ሰላምየ ፀበል ውሰዷት
@GeySysy
@GeySysy 4 ай бұрын
ሄሎየ እኝኳን ከቤተሰብ እረቀን ስት ነገረ ትተን ስት ነገረ እየናፈቀን የማዳቤት ታስረን ነዉ እሚንዉለም አች ደግሞ ከቤተሰብጋ ጠቀምጠሽ እደዝህ መሆን ጡሩ አደለም እኝ አረብ አገር ያለነዉ እህቶች ብዝ ነገረ እያጣን ግን ባለን ነገረ እያመሰገን አለን አች ደግሞ እደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ቤተክርስቲያን መሄድ መዉጣት ከጎደኝጋ መጫወት ብዝ ነገረ እኝ ግን ስት ነገረ አሐ ግን እዳዛም ሆኑ እግዚአብሔር ናመሰገን አለ ጤና ሁነን ስላለን ስለዝህ እራስሽን ጠብቅ ጀግና ሴት ሁኝ ❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Yehi kalefe behwala newu tize yemile honde..aminobeti tiloni lehedesewu mechenekim eko aleneberebinim..gin anchilem
@gufh9364
@gufh9364 4 ай бұрын
በጣም
@BreFekr
@BreFekr 4 ай бұрын
ሄሉ አይዞሽ ወደ እግዚአብሄር ተመለሺ የሚትሉ🔔🔔👍👍
@sofyasofya8402
@sofyasofya8402 4 ай бұрын
ኢቺ ጨምለቀ ለዉዲ .ቤልሺ አቲጨመለቂ😮😮😮😮😅😊😊
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 4 ай бұрын
ሰላም ግን ንግርሽ ትክክል አይደለም ከነሉ ጋር ስትሆን ትሴቃለች ደስተኛ ናት የምትመስለው ይሔን ደሞ ተመልካችም ይመሰክራል እነሱን ምን አርጉ ነው ትያቸዋለሽ እንደዚ ግግም ያለ ንግግር ያስጠላል አስተውለሽ ተናገሪ የእህትሽን ስሜት ብቻ አታዳምጪ እራስ ወዳድነት ነው😢
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 4 ай бұрын
ሂሎ ችግር ፈልጋ ነው ሰሞኑን አርፋ ነበር😂😂😂😂😂😂
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 4 ай бұрын
ሄሉዬ የኔውድ አይክፉሽ ውድድድ❤❤❤❤
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 4 ай бұрын
😂እና እነሱ ምን ያድረጉ ናቲን ነው የምፈልገው
@mita7976
@mita7976 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Helu ende kehone Natin atagegniwum...sewu sifelegi ayegegnim
@kalba9220
@kalba9220 4 ай бұрын
ሄሉምንሁነሽነ
@بديسديستشومي
@بديسديستشومي 4 ай бұрын
ሄሉ ጨምላቃ ሙድ አትያዢ ባክሽ ሰላም ደሞ ልጆቹ ምን ያድርጓት ይሸከሟት ቆይ ግራ የገባኝ ናቲ ኔቶርክ ስልክ የሌለበት ሀገር ነው እንዴ የሄደው ሆ የመዳም ቅመሞች እነሱ እየሸቀሉብን ነው እናተ አርፋችው ስራችውን ስሩ ሄሉ አውቃ ነው እናም እኮ ስንት አመት ከምንወዳቸው ቤተሰቦች ልጆች ተለይተን የምንኖር ናቲ ይመጣል አትጨማለቂ አሁንስ አስጠላብሽ😔😔
@SebleLake-d1r
@SebleLake-d1r 4 ай бұрын
Ere,Edesu,ngerilgi
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 4 ай бұрын
ውሀ እያሳሳቀ ይወስዳል ይባላል ብዙ ሰዎች በድብርት የተነሳ ጥሩ ያልሆነ ውሳኔ ውስጥ ይገባሉ ትጉ ደግሞ ልጆቹን ተያቸው ምን ያድርጉ እነሱ😮 ፀበል ውሰዷት
@WABIITUBE526
@WABIITUBE526 4 ай бұрын
Heluye ❤❤❤❤❤😢Ayizosh
@abselamethiopia8771
@abselamethiopia8771 4 ай бұрын
ቀይ ሹራብ የለበሰው አፋንቻውን ለምን ይጎሮጉራል ያስጠላል
@HhHg-kj3ir
@HhHg-kj3ir 4 ай бұрын
መልካም ሠው መስለሽኝ መልካምየምነ የይበሉሽ
@Mimis5n
@Mimis5n 4 ай бұрын
100K ለመግባት የመቶን ነገር የለም ስራ ፈትዎች🤨😫
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 4 ай бұрын
😢😢😢እነሱምንያድረጉናተንነዉየመፈለገዉ😢😢😢
@user-io8un4ks2l
@user-io8un4ks2l 4 ай бұрын
Natin hamxulat 🤔
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
የሎና ናቲን በጣም ነው የምወዳቸው ፍቅራችሁ የጊዜያዊ ነው ና ናቲ እኔ እረዳችኋለሁ እኔ እስራኤል አገር ነው ያለውት ረዳችኋለሁ
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 4 ай бұрын
😂😂😂🎉😅😅😅😅
@Belayneshi123
@Belayneshi123 4 ай бұрын
ይመስልኛል በባለፈው ከዉብየጋ ያላዎራችዉን ሰደበች ብለዉ አታልተዋት ለዛነው የተላቻቸው
@SoviAlhamli
@SoviAlhamli 4 ай бұрын
ወነዉ፡ጤነነዉ፡ጤነከለ፡ሁሉሚ፡አለ፡ሄልዬ፡አይዚሺ😢😢😢😢😢😢😢😢
@QwWw-s9f
@QwWw-s9f 4 ай бұрын
አይዛሽሄሉየ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@barakatbarakat2439
@barakatbarakat2439 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ አህቴ ኡፍፍፍ ሁሉም ይልፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሃሌ
@TsahayeMakonniin-dp4fb
@TsahayeMakonniin-dp4fb 4 ай бұрын
Abashir heluu jalalaa bayyee rakodhaa uuuuffff 😂😢
@ejgtue522
@ejgtue522 4 ай бұрын
ኧረበመቤቴ ፀበልውሰዶት ወደሰውሯማርያም
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 4 ай бұрын
Sebel wosdoate 😢😢helu Ayzoshe ❤❤❤😢
@alemdems4561
@alemdems4561 4 ай бұрын
እኛ በስደትላይ ስታመት መከራችንን አየበላነዉ አታብዙት አታካብዱ ኦኦኦኦኦ
@yeneneshshibabawtefera3026
@yeneneshshibabawtefera3026 4 ай бұрын
ከናቲ ጋር አይደዋወሉም ሰላም?ምንድን ነው ነገሩ?በርግጥ ፍቅር በጣም መጥፎ ነው።አልፈርድብሽም።ሄሉዬ።
@muluayel-8387
@muluayel-8387 4 ай бұрын
ስጀምር ናቲ አይፈልጉትም ምከንያቱም ትክከለኛ አፉቃሪ ቢሆን ያኔ ቀልበቶ ገዝታ ትብረከካ ለምና እሺ ብሎ ተደሰቶ መቀበል አለበት ምከንያቱም ሰለማዮፈለጋት ነው
@ayyalem7152
@ayyalem7152 4 ай бұрын
ወስኝ እሽ ሄሉ ናቲ አይሆነሽም ቢፈልግሽ ጥሎሽ ባልሄደ ወደ ራስሽ ተመለሽ ይበቃል
@hayatjemal-co6ec
@hayatjemal-co6ec 4 ай бұрын
የጉዴኝነትጥግ❤❤ሄሉአይዙሺ
@Belayneshi123
@Belayneshi123 4 ай бұрын
ማንም የማንንም ስሜት አያዉቅም ምንያልሽ ነው
ዳሌ አሰራው😂
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 139 М.
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 127 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,1 МЛН
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 106 М.
ለሄሉ አበባ አመጣው❤ አባረረችኝ💔
17:07
ተመለስኩ💔 ቤተስብ አልተቀበሉኝም
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 233 М.