የልጆችን ክብደት የሚጨምሩ እና ዐእምሮን የሚያሳድጉ 6 ምግቦች EBS seifu on ebs donkeytube

  Рет қаралды 58,522

Barack • ባራክ

Barack • ባራክ

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@እናቴእማፈቅር
@እናቴእማፈቅር 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ እህት አመሰግናለው🙏
@abayinehmamo5026
@abayinehmamo5026 3 ай бұрын
እባክሽ ለልጆች ተስማሚ የሆኑ ቅባትና ሎሽኖች ንገሪኝ
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
@@abayinehmamo5026 ሰላም የኔ እህት እኔ ለልጄ እስካሁን የምጠቀመው አንድ ቅባት ነው ለፀጉሩም ለገላውም coconut oil ሌላ ሞክሬ አላቅም ለፀጉርም ጥሩ ነው አይነቃቀልም አመሰግናለው🙏
@MartaBiru-s7w
@MartaBiru-s7w 4 ай бұрын
እድሜ ብታስቀምጭልን አሪፍ ነው ❤
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት ሁሉም ምግቦች ከ 6 ወር ጀምሮ መመገብ ይችላሉ ግን አንዳንዶቹ አለርጂ ሊያመጡ ይችላሉ ከመገብን በሁዋላ መከታተል አለብን አመሰግናለው🙏
@beyourself6776
@beyourself6776 4 ай бұрын
​@@Baracketlewuz ke 1 yr behula neber yemakew...
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት ለውዝ አለርጂ ከሌለባቸው ከ 6 ወር ጀምሮ መመገብ ይችላሉ
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 4 ай бұрын
❤እናመሰግናለን
@EluyeTeshome
@EluyeTeshome 4 ай бұрын
Ergo normal yaletashege metekem yechalal ?
@munamathios2628
@munamathios2628 4 ай бұрын
Awo enamsegnalen ❤❤
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 ай бұрын
Amseginalew betam 🙏🏽
@tsegayemekedes
@tsegayemekedes Ай бұрын
አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለው የእኔ እህት ጥያቄዬ ግን ምግቦቹ ውስጥ በሻይ ማንኪያ olive oil ብንጨምር ምን ችግር አለው ? ከቻልሽ መልሽልኝ
@hb4738
@hb4738 4 ай бұрын
Enameseginalen ❤❤
@TiruWorku-n7d
@TiruWorku-n7d 6 күн бұрын
😊😊😅
@MekdeaYerga
@MekdeaYerga 3 ай бұрын
Amen enmsegenaln
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 4 ай бұрын
Thank you. You deserve 👏 💗
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@SelinaYetadilij
@SelinaYetadilij 2 ай бұрын
ሰላም እርጎ ቤት አርግቼው ይሆናል
@asefushumiye2977
@asefushumiye2977 2 ай бұрын
Bayhon yemrxal
@ሀቢባአበይሙድ
@ሀቢባአበይሙድ 4 ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ማሻአላ
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ደናነን የኔ እህት ፈጣሪ ይመስገን እንዴት ነሽልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
@SaviyanaMeron
@SaviyanaMeron Ай бұрын
Enkulall erat lay aykebdachewm?
@abrahamab266
@abrahamab266 2 ай бұрын
እድሜብትነግሪን በተረፈ ተባረኪ
@Baracket
@Baracket 2 ай бұрын
አሜን አሜን አመሰግናለው ሙሉ ቪዲዮ ላይ አለ አመሰግናለው🙏
@EluyeTeshome
@EluyeTeshome 4 ай бұрын
Normal yaletashege ergo metekem yechalal? thank you
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ በደንብ የተዘጋጀ ከሆነ እና ከተብላላ እሱ ይበልጣል አመሰግናለው🙏
@Fkr7706
@Fkr7706 3 ай бұрын
Yene konjo thanks a lot ❤ leje 8 month new megb yeblal gn formula wetet metetat akome betam aschgrgn, what should I do? kemgb Wech tuten becha new miflgw
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጊዜ ህፃናት ምግብ ከጀመሩ በኋላ ለፎርሙላ ያላቸው ፍላጎት እንደሚቀንስ ብዙ ጥናቶች ያሳያሉ ያንቺ ልጅ ግን ጡት ስለሚጠባ ባለሽ ጊዜ ጡት ብታጠቢው ከ 1 አመት በሁዋላ የላም ወተት ማለማመድ ከጠቀመሽ ይሄን እይው www.tommeetippee.com/en-us/parent-library/newborn-baby/feeding/is-it-normal-for-to-baby-to-reduce-milk-intake
@Fkr7706
@Fkr7706 3 ай бұрын
@@Baracket thank you so much dear 😊yesteshgn Link aychwalew 🥰🥰
@Etabye
@Etabye 4 ай бұрын
ለ6 ወር 6:00 እራት ስንት ሠዓት ላይ ነው መብላት ያለባቸው
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ ስድስት ወር የሞላቸው ልጆች ገና ምግብ መጀመራቸው ስለሆነ ቋሚ የምግብ ሰአቶች ላይኖሯቸው ይችላል ከጡት ወተት ጋር አስፈላጊ ነው በምትይው ሰአት መስጠት ይቻላል አመሰግናለው🙏
@medatube3218
@medatube3218 4 ай бұрын
❤❤😊
@yenesewohibisitu
@yenesewohibisitu 3 ай бұрын
ከስንት ወር ጀምሮ ነዉ
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት ከ 6 ወር ጀምሮ ነው አለርጂ እንደሌለባቸው ማረጋገጥ አለብሽ በትንሹ መሞከር አመሰግናለው🙏
@BIRKEM.
@BIRKEM. 4 ай бұрын
የኔ ውድ ለውዙ ከስድስት ወር ጀምሮ ይሆናል ችግር የለውም
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ አለርጂ ከሌለባቸው አዎ ይሆናል ግን በመጀመርያ ሁለት ማንኪያ አብይና ከዛ አለርጂ ካልሆነባቸው መመገብ ይቻላል ፈጣሪ ያሳድግልሽ አመሰግናለው🙏
@settube-ux9jl
@settube-ux9jl Ай бұрын
Msr kesnt were. Jemro new
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ 4 ай бұрын
አላርጅ ማለት ምድን ነው ምድን ነው የሜደርገቸው ለመረዳት ነው
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት አመሰግናለው አለርጂ እንደሌለባቸው መሞከር ያለብን በጣም በትንሽ ምግብ ነው ከበሉ በኋላ ማስመለስ ማሳከክ ካስቀመጣቸው ችፍ ካለ ሰውነታቸው ወደላይ ካላቸው የ አለርጂ ምልክቶች ናቸው ከዛ በሁዋላ አለመስጠት ነው🙏
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 4 ай бұрын
ሲሶችዬ ልጄ 10 ወሩ ከተወለደ ቁጭ በደንብ ይላል የሆነ ነገር ተደግፎ ይቆማል ግን በደረቱ አይሳብም ዳዴም አይል ጥርሶች ከላይም ከታችም አብቅሏል ኖርማል/ Normal ነውን❓️
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት እስኪ ከጠቀመሽ ይሄን ሞክሪ አመሰግናለው🙏 kzbin.info/www/bejne/iJbEemSNnrKhaM0si=U6ngeJaXcr-KqETt
@paradisetube1473
@paradisetube1473 Ай бұрын
Men cheger alew dadye bayele kekome
@SintayehuZerihun-g2z
@SintayehuZerihun-g2z 4 ай бұрын
አድ እርጎ ተከፍቶ ሰት ቀን ይቆያል
@Baracket
@Baracket 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ እርጎ ከተከፈተ በኋላ በአግባቡ ከድኖ ከ7 እስከ 10 ቀን ይቆያል ሆኖም ግን ልጅችሽን ከቀንሰሽ መመገብ ነው እንጂ ከዛው መመገብ ግን የለብንም አመሰግናለው🙏
@SintayehuZerihun-g2z
@SintayehuZerihun-g2z 4 ай бұрын
@@Baracket ዐ
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН