የክብደትን እና ስኳር መጠንን 🌟ለመቀነስ ቁርስ ምሳ እራት የሽንብራ ፍርፍር| ተልባ ፍትፍት| ሳልመን አሰራር

  Рет қаралды 37,570

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት አላቹ ። ይህንን ቪድዬ ላይክ ማድረግ አትርሱ በያላችሁበት መልካም ቀን
@mesrachalemu4945
@mesrachalemu4945 3 жыл бұрын
Betam tiru megeb enameseginalen ena ebakish endezi le diabetic yemihonu migboch bebzat tal tal adrgibet bale diabetic silehone bizu gize amarach migbochin echegeralew ameseginalew
@zalemmesarat592
@zalemmesarat592 3 жыл бұрын
እሸ
@nicholaswesson2103
@nicholaswesson2103 3 жыл бұрын
You prolly dont give a shit but if you're bored like me atm then you can stream pretty much all the new series on InstaFlixxer. Have been binge watching with my girlfriend for the last few days :)
@harrydamien5617
@harrydamien5617 3 жыл бұрын
@Nicholas Wesson yea, I've been watching on InstaFlixxer for since december myself :)
@averyrandy4448
@averyrandy4448 3 жыл бұрын
@Nicholas Wesson Definitely, have been watching on instaflixxer for years myself :D
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በቅድሚያ ከነ መላው ቤተሰብሽ ሰላምታዬን አቀርባለሁ የኔ ቆንጆ ስራሽ ልዩ ንፅህናሽ ልዩ እምትሰርያቸው ምግቦች ሁሉ ዛሬ ነገ ሳንል የምንሰራቸው ለጤና የሚሆኑ ናቸው እጅሽ ብርክ ይበል አንደበትሽም እንደዛው እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ።
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
ሰነ ስራአትሽ በጣም ማራኪነው አሰተማሪ ነሽ ለአንዳንዶች
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
እንደተለመደው ቀላልና ጤናማ አሰራር በርቺ እህቴ 😍😍
@Sara-Sara5g
@Sara-Sara5g 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ደስ የሚል ምግብ ፕሊስ የሽንብራዱቄት በአረበኛ እምታቁ ሹክ በሉኝ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉይ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው።የኛ ባለሙያ አያያዝሽና አቀራረብሽ እንዴት እንደምያምር በጣም በጣም ቆንጆ። ጎበዝ በርቺ 🙏😘 ተባረኪልኝ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Mel balemuya, tehut, melkam emebet....abzeto yebarkesh. Egziabher abatachen yEthiopian lejoch beyalubet tebekachew. Amen
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽዉ ያስጎመጃል 👌👌👌
@zalemmesarat592
@zalemmesarat592 3 жыл бұрын
ሠላም ሁሌም በላይክ ነው የምጀምረው በርች
@user-dd9xs6mr6f
@user-dd9xs6mr6f 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ!! ሁሉም ያየሁት በጣም ጠቃሚና ለመስራት የማይከብድ ግዜን የማይወስድ ነው :: እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግብ አስራር ነው ሳልመን የተልባ ፍትፍት በጣም ነው የምወደው በጣም ቆንጆ የምግብ አዘገጃጀት ነው ቀጥይበት ሌላም ስሪልን እጅሽ ይባረክ ሚልዬየኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ በጣም ጤና የሆነ ምግብ ነው ያሳየሽን ተባረኪ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ሁሌም ደስ እያለኝ ነው የማዳምጥሽ ሜሉየ እጅሽ ይባረክ 🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Watching 👍
@deborahfetene5641
@deborahfetene5641 3 жыл бұрын
betam ameseginalehu! sugar yelelew neger endezi beyemehalu bitasayin tiru new! thank oYou so much!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ሜልዬ ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን 🙏😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታመጪው ተባረኪ ሜሊዬ
@genifishe2118
@genifishe2118 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ነው የምትሰሪው እህቴ እባክሽን እንደዚህ አይነት ምግቦችን ስሪልን ጤናማ ናቸው በጣም አመሰግንሻለው
@merimashifa6084
@merimashifa6084 3 жыл бұрын
ሚሉዬ ኮሜንት አድርጌልሽ አላውቅም ግን ብዙ ምግቦችሽን ሠርቼዋለሁ ምርጥና ጤናማ ናቸው እናመሠግናለን የእህትሽ የቃል አድናቂና ተከታይ ነኝ የሁለታችሁም ቪድዮ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
በጣም ጤነኛ ምግብ ነው ያሳየሽን እንደሁሌም ልዩ ነው ተባረኪ ሜልዬ 😍👌🏼🥰
@maronayalew5133
@maronayalew5133 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ እናመስግናለን ሜሉዬ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 жыл бұрын
ከቁርስ እስከ ራት አበላሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ። ክብደት መቀነሻ ምግቦችን እንድትሰሪልን በትህትና አስተያየቴን ሰጥቻለሁኝ ።ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ሰላም እና ፍቅር እንዲሁም በረከት ይስጥሽ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሤ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍👍🌹
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግቦች ነው ያሳየሽን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ 🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing እንደተለመደው ጤነኛ ምግብ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ👍❤️❤️
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
thanks for sharing melat if you can more video for diabetics please thanks god bless you and your family 🙏🙏🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም ያስጎመጃል ያምራል ጤኔኛ ግዜ ቆጣቢ እጅሽ ይባረክ
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 3 жыл бұрын
ሜሉ እንደምን ከርመሻል!ዋው በጣም የሚገርም ጤናማ ምግቦች እጅሽ ይባረክ ብለናል፡፡እንደዚሁ ጤናማ የሆኑ ምግቦችን ብታሳዪን በጣም ደስ ይለኛል፡፡አመሰግናለሁ!!
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Wow betam yasegomgale egeshe ybarek enamsegnalen
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 3 жыл бұрын
ህጅሽ ይባረክ ጤናማ ለጤና ተስማሚ ነው እኔ በጣም የምወደው ምግብ ነው አመስግናለው
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ሜልዬ እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ ግሩም የሆነ ምግብ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you!
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍና ጤናማ ምግብ በተለይ ቁርሱ👌👌
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
ለጤና በጣም ቆንጆ አራር ነው ሜሉ! Thank you for sharing!
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጤናማ የሆን ምግብ እናመሰግናለን !
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 3 жыл бұрын
ለክብደት መቀነሻ ሁሌም አሳዪንየ እጅሸ ይባረክ
@UnicornGamer1243
@UnicornGamer1243 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ማር እንደዚህ አይነት ጤናማ ምግብ አሳይን ቀጥይበት።
@firagentgebermedhen9362
@firagentgebermedhen9362 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ ተልባ : ሰሊጥ በጣም ነው የምውድው ግን ለምን እንደማልጠቀምበት አይገባኝም
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ውዴ ጥነኛ ምግብ አሰራር አሳየሽን እንቁላል ፍርፍር ይመስላል የመጀመሪያው ዋዉ ተልባ ድሮ እናቴ ታዘጋጅልን ነበር አሁን ናፈቀኝ እናመሰግናለን 👍🏾💞
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️🥰😋👌👌👍👍👍
@mesigettube7731
@mesigettube7731 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውድ
@frehiwotwoldeyes7680
@frehiwotwoldeyes7680 3 жыл бұрын
እንደሁልጊዜውም ድንቅ አሠራር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye wow very delicious healthy 👌😋thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 3 жыл бұрын
Wow great job👌🙏👏👍
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 3 жыл бұрын
Wow my favorite KZbin you are super wow thank you dear for you time and you sharing
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ያስጉመጃል
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
ማልዬ ቆንጆ ፓፓያ በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን
@sophiaahmed7316
@sophiaahmed7316 3 жыл бұрын
በጠም ቆንጆ ነው የሽንብራ ቆሎውን አሰራሩን አልገባኝም ቅደምተከተለን በድጋሚ ብታሳይን ጥሩ ነው
@firehiwotbatisso2595
@firehiwotbatisso2595 3 жыл бұрын
Thanks so much god bless you
@user-dy5sl1vh7y
@user-dy5sl1vh7y 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
Melateye betam enamesegenalen konjona tenegna yehonu Adis menue naw yasayeshen emokerewalehu . Ejesh yebarek !
@user-pd4cq8ly3s
@user-pd4cq8ly3s 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሱሴ የኔ ጎበዝ ቃላቴን ጨረሽብኝ ተባረኪ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ዛሬ ለእኔ ነው የተሰራው አመሰግናለሁ ሜሉዬ
@Hana-jb8se
@Hana-jb8se 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@tgsy836
@tgsy836 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@yetikassaye836
@yetikassaye836 3 жыл бұрын
wow እጅሽ ይባረክ
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 3 жыл бұрын
Betam gobez Thank you.
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
gobez balmuya neshe Thank You
@helenjo614
@helenjo614 3 жыл бұрын
Thanks mely enkon wede shembera bselam temlsh I will do it for the week
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ወድ ፈጣር ሰላምሽን ያብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመስላት በጣም ደስ የምል ምግብ ነዉ በርችልኝ ቆይ ድንች ያወፍራል ድንች በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ለመብላት ፈራለዉ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Melu
@meronokubat9953
@meronokubat9953 3 жыл бұрын
Batm new yeminamesegnew Melat Betam tiru hasab new I really like it thank you so much for sharing 👌👍👍👍
@ze.a285
@ze.a285 3 жыл бұрын
You are the best!!
@edenworku7395
@edenworku7395 3 жыл бұрын
Thanks meliye I need this kind of food for diabetic p/s make it other foods for next time.
@lemlemkebede8622
@lemlemkebede8622 3 жыл бұрын
Hulu konjo new gene fish bethom ayebelam
@selamasnake6288
@selamasnake6288 3 жыл бұрын
Meluye betam konjo new salmonun atebeshewual woyes ayetatebem le fish adiss negn
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 жыл бұрын
wwoww bexam arif new enamesegenalen ejesh yebarek
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉዬ ሁሌ ምታሳይው ልዩ እና ጤናማ ነገር ነው እኔ ግን መወፈር እፈልጋለሁ ሳይበዛ እስቲ ለሱስ ሜሉሻ መፍትሄ ካለሽ ሹክ በይኝ
@user-ut2vz2qe5z
@user-ut2vz2qe5z 3 жыл бұрын
አንድም ጨምሪልን ተባረኪልኝ
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ኑሪልኝ ሺ እመት❤️, እሁንማ ሀሳብ የለብኝ . በጣም ቆንጆ እና በጣም ቀላል 👌
@nonitube949
@nonitube949 3 жыл бұрын
Yes I am so glad to see you I was in hard work thanks for shere us noni 12 year old
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
Mellu betam des yelal
@taabebe525
@taabebe525 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ሙሉ ቅን ሜልይዬ ❤️❤️❤️
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ሜሉዬ ስወድሽ
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 3 жыл бұрын
Thanks for the video. You always gives me ideas on what to cook .
@nigstihabtu3790
@nigstihabtu3790 3 жыл бұрын
Wow 🤩 Thank You 😊 Very healthy all . God bless you.
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ምግብ ከአቀራረብ ጋር thank you for sharing melu😍.ሜሉ ቻናል አለኝ ጎራ በይ እይልኝ ከወደድሽው ሼር አርጊልኝ thank you in advance 🙏
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 Melu’ye ...such a healthy dishes 👌
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 жыл бұрын
አሚን
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 3 жыл бұрын
betam arifi
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
ዋው
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 3 жыл бұрын
ምን አይነት ዱቄት ነውሽየምትጠቀሚው? ለሽንብራ ቂጣ በሱ ነው የምታጋግሪው? ፎቶ አለሽ?
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 3 жыл бұрын
አሪፍ ኔው ቤርቺ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Hi melat shikor the chickpeas you used for breakfast and lunch is it different because it is white and yellow I am confuse
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
❤❤💯💯
@ethiopiaenme3005
@ethiopiaenme3005 3 жыл бұрын
ሜሊየ ሥወድሽኮ የኔ ባለሙያ ውብ ሤት ነሽኮ
@metibelay5500
@metibelay5500 3 жыл бұрын
Thanks!!I am so glad you did this!! Very helpful
@liyasolo9146
@liyasolo9146 3 жыл бұрын
I've always enjoyed your cooking even if I can't eat it for health reasons, but I'm glad to see this style of cooking. I'll def will try it. If you can please make more, vegetarian, vegan or no salt,sugar,carbs options would be much appreciated. As a thyroid patient, I'm unsure what to consume. Thank you again. I was wondering if you think canola oil is safe & healthy.
@senaitsetant748
@senaitsetant748 3 жыл бұрын
Outa Solo Please don’t use Canola oils at all especially if you have a thyroid! You can cook anything with out oil then at the end you can put olive oil! Olive oil if you cooked it going destroy the value
@liyasolo9146
@liyasolo9146 3 жыл бұрын
@@senaitsetant748 I would be fine cooking without oil but my mom would be hard to convince. If you can suggest some habesha dishes made without oil, I can show her hopefully then she'll be ok. Do you use any oil? I thought canola was safer than vegetable oil
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ዛሬ እህታማቾቹ አልተቻላችሁም 👏👏👏👌👌👌
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
@Nardos Wolde zemenawit
@pinkiyeabsitota5670
@pinkiyeabsitota5670 3 жыл бұрын
Berchilign konjoye
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 жыл бұрын
selam melat!! fosolia frij saregew yibelashibignal endet laskemitew???? min tiyalesh
@judjud4209
@judjud4209 3 жыл бұрын
enkan dena metsh berch 👍👍👍👍🙏🙏🙏
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 3 жыл бұрын
Great job 👏
@addtef4923
@addtef4923 3 жыл бұрын
It's just.....wooooow Thanks Meluye😘😘😘
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 жыл бұрын
betam konjo migib new thank you very much.
@raptors583
@raptors583 3 жыл бұрын
Thanks happy new year
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@firehiwotsitotaw6208
@firehiwotsitotaw6208 3 жыл бұрын
Menm teyk yelewm ten yenkojo seralen!!!
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
Yeyyyyy I am.here 1st
ቀላል ቁርሶች⭐ easy breakfast ideas
15:01
melat tube
Рет қаралды 57 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 36 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 86 МЛН
የተጠበሰ አትክልቶች በ መኮረኒ
10:22
melat tube
Рет қаралды 39 М.
ዶናት በደቂቃ ያለ እርሾ በጣም ቀላል
10:34
ፈጣን እና ጤናማ ቁርሶች
12:17
melat tube
Рет қаралды 76 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17