ለሳምንት ጥንቅቅ ለማለት ይህንን አድርጊ|ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ

  Рет қаралды 197,222

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 320
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሰላም የ ሀገሬ ልጆች መልካም ቀን በያለንበት። በዚህ ቪድዮ ላይ ጥያቄ ካላቹህ እዚህ ጋር ፃፉልኝ ለመመለስ ዝግጅ ነኝ ።።።። በ ኦቨን ሽንኩርት ለማብሰል የ ኤልሲን ቻናል ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/qHKln3WLnL2Zhrc
@እናትአገሬኢትዮጵያ
@እናትአገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
ነጭ ሽኩርቱን ፕላስቲክ በሆነ ክዳን ባለው ጨምረሽ ብትመችው ሙልጭ አርጎ ነው ልጣጩን የሚያወጣው እኔ እንደዛ ነው የምጠቀመው
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 3 жыл бұрын
ለምግብ በተለይ ለወጥ የምትጠቀሚው ዘይት ምንድነው ቆንጂትዬ እባክሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
የ አቩካዶ ዘይት ኑው የምጠቀመው
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ሜሉየ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሁን ተባረኪልኝ 🥰🙏
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 3 жыл бұрын
@@melatTUBE እባክሽ pic ላስቸግርሽ እኔ የምገዛው የአቮካዶ ኦይል ነው ግን ጣእሙ ደስ አይልም በተለይ ለጥብሳጥብስ ያንቺን አሳይኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው ያሳየሽን ከግልፅ ማብራሪያ ጋር እናመስግናለን እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebfekadu858
@azebfekadu858 3 жыл бұрын
ወይኗዬ አንቺም ምርጥ ባለሙያ😍
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወይንዬ በርችልን አንቺም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@azebfekadu858 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebfekadu858
@azebfekadu858 3 жыл бұрын
@@weynikitchen 😍🙏
@abdimohammed2092
@abdimohammed2092 3 жыл бұрын
@@melatTUBE ሠላም
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ወይ እውነትም በጣም ገላግሌ ነው እኔ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ስፈጭ ጨው ዘይት እና ትንሽ እርድ አድርጌ ነው ፈጭቼ ፍርጅ ውስጥ ማስቀምጠው thank you for sharing melaye 🙏🏻❤️❤️🥰👍🏻👍🏻
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ረዱዬ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Ай бұрын
ሜልየ በአንች ነው እኮ ምግብ መሰራት የተማርኩት። ብዙውን የምታሰተምሪን የነበረውን ሁሉ save ሰለአደረግሁት ደሰ ይለናል እንደዚህም pop up ሲመጣ እንደአዲሰ አየዋለሁ። ተባረኪ ከነቤተሰብሽ
@enkenyeleshhabteyesf7817
@enkenyeleshhabteyesf7817 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ከመልካም ስብዕና ጋር ቡዙ ነገር አሳውቀሽናል እግዚአብሄር በሁሉ ይባርክሽ በርቺ
@hareggene5495
@hareggene5495 3 жыл бұрын
በቪዲዮ ሕግ ነዉ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 9 ай бұрын
ዋውውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይበረክ በርችልን እና አመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ለሁለችን ❤❤🎉🎉🎉
@absetayimam4174
@absetayimam4174 3 жыл бұрын
እህቴ ስላም ነው አድናቂሽ ነኝ 👍💕ሌላም ዘዴ አለው ለተወስነ ሰአት በወሀ መዘፍዘፍ ዝንጂብሉንም እንድዛው ከተፈጥጨ ብኃላ ደግሞ ትንሽ ዝይት ጨምረን ፍሪጂ ማስቀምለረዥም ጊዜመጠቀም እንችላን👍
@mitu8128
@mitu8128 3 жыл бұрын
Biret distun sitamasiy endayifikebish letena tiru aydelem ye enechet mamaseya tetekemi muyashin gin wedijeleshalehu
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ዘይት አድርጋለች ስትፈጭ
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
Omg doing the onions with the instant pot is brilliant idea ❤️❤️❤️ this is so helpful ! Thank you for sharing konjo🙏🏽🙏🏽
@genetbekele4426
@genetbekele4426 3 жыл бұрын
ሜልዬ እኔ ሁሌም የማመሰግነው እናትሸን ነው🙏🙏🙏 አጅ ይባረክ!!!
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 3 жыл бұрын
ሀይ ሜል በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን። ነጭ ሽንኩርት ፈጭቼ አስቀምጣለሁ ግን እንዳልሽው ወዲያው ይጠቁራል፣ የበርበሬውን ደግሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅዳሜ መጥቶ ሁሉንም እስክሞክረው ቸኩያለሁ!!!
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Frezeer west karegeshw aytekurm
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ ስራን የሚያቀሉ ነገሮች ስለሆኑ በጣም እናመሰግናለን ባለሞያ👏👏🙏🧥❤💖🧥
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው እውይይይ ነጭ ሽንኩርት ስልጥ ከድካሙ እጄን ሁሉ ያመኛል ብታይ አንዳንዴ ውሐ ውስጥ ዘፍዝፌ አቆየዋለሁ 😆 በጣም ቆንጆ የተዋጣለት ነው ሁሉም ስራሽ አመሰግናለሁ💕👍👏😗😗
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 3 жыл бұрын
አገላለፅሽ ሲያረካ።ቀናነትሽን ወድጄዋለሁ። ተባረኪ።
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 3 жыл бұрын
Wow !!!!! Its so nice my sister Thankyou for sharing
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሜላትዬ አንዴ እንደዚህ ማዘጋጀት ጥሩ ዘዴ ነው ጊዜ ይቆጥባል👍❤️❤️🥰
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 3 жыл бұрын
በጣም: ነው: የማመስግነው: እንዴት : ትልቅ : ትምህርት : እንደተማርኩ:: Thankyou so much !!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you so much
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ሀሳብ ታመነጫለሽ ተባረኪ። ነጭሽንኩርት ዘፍዝፎ መላጥ በቀላሉ ሙሽልቅ ይላል።
@tewodroshabtewold
@tewodroshabtewold 8 ай бұрын
መብራት ሳይጠፋ አያልፈንም ኢሄን የማረግ እድላችን ጠባብ ነው ግን ያሳየሽን ዘዴ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በርቺልን
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በሪቺል እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚሉ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው በየቀኑ ወጥ ወጥ ከማለት ተባረኪልን በርቺልን
@bettygebru2975
@bettygebru2975 3 жыл бұрын
Nice one
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ገላግሌ ድካምን አቅላሊ በጣም አስፈላጊያችን ነዉ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ በርቺልኝ ስለሁሉም ነገር
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው።እውነትሽን ነው በጣም ግዜ ቆጣቢ ዘዴ ነው። በጣም እናመሰግናለን የኛ ባለሙያ ተባረኪልኝ። ጎበዝ በርቺ 😍😍🙏♥️ መልካም ቀን።
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት 3 жыл бұрын
ሜሊ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት እና የተከተፈ ሽንኩርት እስቶር ይሸጣል እና ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርቱን ከፈጨሽ በኋላ በረዶ ቤት አድርገሽ እየቀነሽ መጠቀም ጥሩ ነው አንድ አመት ቢቀመጥ አይበላሽም
@vickydebebe3535
@vickydebebe3535 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing such an amazing ideas wow keep it up!!!❤❤❤
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉዬየአረንጋዴ መሆን ታሪክ ገጥሞኝ ነበር ሎሚና ዘይት ነው መድሃኒቱ! ማለት ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሜሉየ ስለሞከርሽው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🙏
@mazasimebekele8371
@mazasimebekele8371 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ ተባረኪ አወድሻለሁ እህቴ የማርያም ልጅነኝ😘❤
@genetantensay8582
@genetantensay8582 3 жыл бұрын
በጣም፡ ጥሩ ፡ ዜዴ ነው፡ አመሰግናለሁ ፡፡
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣምቆንጆ አዘገጃጀት ሜሉዬ ባለሙያ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ በጣም ቆንጆ ነገር አካፈልሽን በተለይ የሽንኩርት ሽታ ለመቀነስ እናመሰግናለን ሜሉየ ወደኔም ብቅ አትጥፊ ሜሉ🥰🥰🙏🙏
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Great 👍🏾, I thank you 🙏🏾 so very much for your great and best advice ever
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 2 жыл бұрын
Ejish yibarek. Amazing nesh iko melu 😊
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing meluye እውነት ነው ጊዜ በጣም ይቆጥባል ተባረኪ👍👍🥰❤️🥰
@رابيكاتسفاهي
@رابيكاتسفاهي 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ ደግ አይለፍሽ ብዙ ተምሬያለሁ ካንቺ መልካምነት ለራስ ነው በርቺ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
Arife nw ewnate lemenbger endazhi aderege alawukem betam arefe neger nw yasayeshene thank you
@lilyguade210
@lilyguade210 3 жыл бұрын
ነጭ ሺንኩርት ስታዘጋጂ ዘይትና ጨው ካለው እይጠቁሮም ሎሚ ባታደሮጊ
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
እኔራሱ።አረንጓዴ ይሆንብኝ ነበር እንኳን ነገርሽኝ የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርች
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
What a brilliant idea Mely tebareku ♥️🙏
@mersnow3116
@mersnow3116 3 жыл бұрын
Hi thanks konjo new betam ena esti ebakesh Kezih wechi mn mn megeb serten maskemet endemchi asayin hule megeb mesrat yastelal plus aymechem...
@3dom136
@3dom136 3 жыл бұрын
This is really helpful. Am so trying this. Thank you!
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Melu! You’re very creative! Great video!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@amelemelese3151
@amelemelese3151 3 жыл бұрын
ሜሉየ በጣም ነው እምወድሽ ስራወችሽን ሁሌ ነው እምከታተለው በርች የኔ ባለሞያ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
I soak my garlic in water and peels in a snap. ነጭ ሽንኩርት ውሃ ውስጥ መዝፍዘፍ ግልግል!
@ashemanall
@ashemanall 3 жыл бұрын
very professional habesha cooking tube !!!
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Yehe mirt Ena gezi kotabi mela gobez melu berchi eski ehete🤗🤗🤗❤️❤️🙏
@ወለተጸጋየማርያምልጅወለተ
@ወለተጸጋየማርያምልጅወለተ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን እኔም ነጭ ሽንጉርት መጀመርያ በምሉ ከለ ከስር ትንሽ ቁርጭው ከይቅርታ ጋር እናመስግናለን
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሺን በርቺ 👍👍👍
@hawikumaraa2029
@hawikumaraa2029 3 жыл бұрын
Thank you meluye. Its really nice tipp tebaraki
@00hhgc
@00hhgc 3 жыл бұрын
Thank u so much especially berberew betam new des yalegn makulalat betam new miselechegn.
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 3 жыл бұрын
Oh Melu you Read my mind lol🥰 እኔም ትናንት እንደዚህ አዘገጃጂቸ ነው ያስቀመጥኩት። thank you beautiful👏👏👏
@fanit1411
@fanit1411 3 жыл бұрын
Thank you melat. Des yilal sirash hule yimechenal
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 3 жыл бұрын
እግዝያአቢሔር እድሜ ከጤና ያብዛልሽ ደስ ስትይ እህቴ
@meronabate4283
@meronabate4283 3 жыл бұрын
በጣም ቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Fantastic idea thank you for sharing dear 👍🏽
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሜልዬ ባለሙያ ፅዱ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን ነጭ ሽንኩርቱን ግን ትንሽ በውሃ ብትዘፈዝፊው ቶሎ ይላጥልሻል እናመሰግናለን @ሼር 🥰
@nuale23
@nuale23 3 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ ዐቢይ ፆም አደረሰሽ ሜላት ፆሙን ምክንያት በማድረግ የስልጆ አሰራር ብታሳይን አመሰግናለሁ።
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ስንት ነገር ነው ከናንተ የተማርነው እንደዚህሁሉም ሰው ያለውን ልምድ ሲያካፍል ሁላችንም በቤታችን ባለሞያ እንሆናለን ማለት ነው ሜሉዬ ፆም ስለገባ አሁን ይሄ ጥሩ ሃሳብ ነው አንዴ ሰርቶ ለመገላገል አሁን ደግሞ እባክሽ ለሳምንት የሚሆን እንደተለመደው ሜሉዬ እንዳትረሺ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው ማዚዬ አረሳውትም የኔ ቆንጆ. በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምታበረችኝ
@ሁሉምበአንድAllinOneChannel
@ሁሉምበአንድAllinOneChannel 3 жыл бұрын
Welcome meluye good job like always!
@kiddydesta3197
@kiddydesta3197 3 жыл бұрын
Smart lady thank u ....!!!
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Great ideas , it saved our time . Thank you for sharing Melatye😘❤️🙏🏽
@liyamengistu2530
@liyamengistu2530 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔቆንጆ 🥰🙏🙏🙏
@bethlehempetros7146
@bethlehempetros7146 3 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ!
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ሜሉ አዘጋጅቶ ማስቀመጥ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር እናመሰግናለን🥰❤️❤️
@awetasfaha9977
@awetasfaha9977 3 жыл бұрын
Thank You so much u are amazing I can’t wait to try it.
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ሽንኩርት አብስዬ ነው እማስቀምጠው በፍጥነት ነው እምትሰሪው ዝንጅብል አላላጥሽን ወድጄዋለሁ በርችልን ሜልዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቤቲሻ
@fevenmitiku5642
@fevenmitiku5642 3 жыл бұрын
በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ሜሊዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
እኔ ከልብ አመሰግናለሁ
@solihabtamu5171
@solihabtamu5171 3 жыл бұрын
melu betame arif new amesegenalhu ekawochish betame yameralu
@samrayimamu3371
@samrayimamu3371 3 жыл бұрын
Will do it right away,thank you 😊
@banchmulugata8685
@banchmulugata8685 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሜላትየ እናመሰግናለን ግን አንችን አይቸ ነጭ ሽኩርቱና ዝንጅብሉ መፍጫየን አበላሽቶብኛል
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
I’m so going to try this!! What a brilliant idea for the onion.
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 3 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሸ ይባረክ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ ሜሉ።
@nigistmeasho212
@nigistmeasho212 3 жыл бұрын
Truly appreciate your hard work. I like it and I can't wait to practice specially 'yebrebere zigigit.it makes life easy
@AbbyJove
@AbbyJove 3 жыл бұрын
Thanks for sharing your creative helpful Tips! 🙏🏽
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘደ ነው እናመሰግናለን እነም ነጭ ሽንኩርት መላጥ አልወድም 😍😍 ለልጀ የሰራውትን ደኮር እዪልኝ 🙏🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ውይይ እሺ።ሳርዬ እመጣለው
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
@@melatTUBE አመሰግናለው🙏
@saraassefa4846
@saraassefa4846 3 жыл бұрын
yene konjo egzaber igechn ybarkaw gene konjo ktru klatch gar ine may ena mamr yemfalgaw ikachna migbi search naw
@noahtube8420
@noahtube8420 3 жыл бұрын
EGZABHIER YEBARKECHE EHETACHEN TILK ZEDE NEW YASTEMARECHEN 👌
@genetmengistiebelete8528
@genetmengistiebelete8528 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ባለሙያ የአገሬ ልጅ
@freweynihaile4708
@freweynihaile4708 3 жыл бұрын
Great job, go ahead
@fitsumsahalu2527
@fitsumsahalu2527 3 жыл бұрын
Thank you so much we love you
@ሚሚኢትዪጵያዊት
@ሚሚኢትዪጵያዊት 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሁል ግዜ ካንች እማራለሁ 🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ገላግልሽን ሜልዬ👌👏
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 3 жыл бұрын
This advise is a piece of cake, Thank You.
@hawamohammed1964
@hawamohammed1964 3 жыл бұрын
Wow well done my sis👍🙏
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow arif aserar new yasayeshen ejesh yebarek meluy 😍😍🙏🙏🙏
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 3 жыл бұрын
Thank u for sharing!! U put it in the fridge or freezer
@mhiretalemu1316
@mhiretalemu1316 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬ 😘
@saratsegay6095
@saratsegay6095 3 жыл бұрын
Betami Yemsgenke befelay Shegureten berberan Betami eike mehrken thank you Sister👍👍👍 🥰😍❤
@godisgood2672
@godisgood2672 3 жыл бұрын
Great idea thank you Meluyee
@ኢትዮሚድያ
@ኢትዮሚድያ 3 жыл бұрын
እኔም ነጭ ሽንኩርት መላጥ በጣም ስለምጠላ በውሀ ለትንሽ ደቂቃ ነክሬ ነው የምልጥ ቀላል ዘዴ ነው
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 жыл бұрын
Bexam arif new enamesegenalen
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ 😘 ባለሞያ ነሽ
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
Thank you for sharing meluti
@dirshyeessa3083
@dirshyeessa3083 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Yes very good idea . Thank you Melu . ❤❤
@fikerabera7513
@fikerabera7513 3 жыл бұрын
Selam melat I just wanna share my simple tip on your food processor. I recommend you to use the pulse icon while you grind onions especially for key wot that is way better than the minimum and maximum icons
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you dear I really appreciate it
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ለቤትሽ አድስ ነኝ እርጋታሽ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ ከኔምጋ ጎራ በይ እስኪ ❤❤
@edentekle3072
@edentekle3072 3 жыл бұрын
Put garlic in the deepfrezzer easily remove the cloves.
@banchialemtadesse3159
@banchialemtadesse3159 3 жыл бұрын
Can u tell, how long i should put it in a freezer? Thank you !!!
@asterararsa4089
@asterararsa4089 3 жыл бұрын
This good idea thanks 🙏
@Hanna_W
@Hanna_W 3 жыл бұрын
I had put peeled garlic in the freezer but it lost its taste. How long should it be left to remove the peel. Does it lose it's potency in your experience?
@ኡምበድር
@ኡምበድር 3 жыл бұрын
ሌላ ዘዴ ልንገርሽ ነጭ ሽንኩርቱን ለ5 ደቂቃ ፍሪጅ ማድረግ ከዛም ከሳህኑ ይልቅ ፌስታል ወይም ክዳን ያለው እቃ ውስጥ መምታት ሙሉ በሙሉ ይላጣል
@melatwondimagegen8529
@melatwondimagegen8529 3 жыл бұрын
Betam Gubez meliye(mukshiye) I love ur videos love ur creativity I love ur materials I tried most of them and I really like ur presentation and ur respectful voice keep up the good work dearst🙏❤️❤️❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሜሉዬ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 120 М.
ዛሬ ምስር  እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
12:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 412 М.