የከበረ ደሃ Ethiopian Movie Yekebre Deha - 2019

  Рет қаралды 1,470,736

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 2 400
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 5 жыл бұрын
እኛም ከአርብ ሀገር ስነመለስ የሚያስደስት ነገር እንጅ የሚያስከፍ ነገር እንዳይገጥመን ፈጣሪ ይርዳን ህልማችን ይሳካ አቦ አሜን ማነው እንደኔ ስዴት የሰለቸው።
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
አሜን
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 5 жыл бұрын
አሜን
@tesfayetegegne3694
@tesfayetegegne3694 5 жыл бұрын
Amen ፫
@user-pw2rd7ic4n
@user-pw2rd7ic4n 5 жыл бұрын
አሜን እኔም አስጠልቱኛል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@kingcelll3382
@kingcelll3382 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡ እር ተለቀቀ ያመቱ ምርጥ ፋልም ማዳም እያለች እንዴት ልየው በስደት ያላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@geeh1711
@geeh1711 5 жыл бұрын
አዎ እህቴ በዛላይ የረመዳን ስራውስ እኔ ለምሳሌ ሶስቴ እያቋረጥኩ ነው ያየሁት
@user-so6bu8zx4h
@user-so6bu8zx4h 5 жыл бұрын
Ameen
@unnishunnish1181
@unnishunnish1181 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 5 жыл бұрын
Amin
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
እውነትም "ለራሱ ያልሰጠ ሰው ለሰው መስጠት አይችልም" አንዳንድ ሰዎች ደግነትን ሞኝነት ያደርጉታልና ሁሉን ነገር ራሳችንን ሳንጎዳ በአግባቡ ማድረግ አለብን። Thank you Arada movies1 ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው 😘💚💛❤
@yega657
@yega657 5 жыл бұрын
ይህ ፊልም ይኔን ገፅ ባህሪ የተሸከመ ነው ❤️ እንዴት በቃ ሳዓይኖረኛ የሰዎችን ቃል እገባለሁ የማላደርገው አደርግላቹለሁ ብዬ ተስፋን እሰጣለሁ ግን ገንዘቡ በጄ ሲገባ የሆነ ነገር ይጨርስብኛል እባካቹ ሙስሊም የሆናቹ ድዋ አርጉልኛ ክርስቲያን ለሆናቹ ጠሎት አርጉልኛ ሁለተኛ ቃል እንዳልገባም ልብህ ጨካኛ ያአድርገው በሉኛ❤️❤️
@adu4803
@adu4803 5 жыл бұрын
እኔም የተከበርኩ ደሀ ነኝ 🙏ተመስገን አዲስ ፊልም በ ፍጡር ሰአት ተለቀቀ በፆምና በስራ የዛለ ሰውነታቹ እህቶቼ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ለሀገራቹ በሰላም በጤና ያብቃቹ 😘😘
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
eko betamm teret yalen deha nena temesegen 😁 serahu ema weyii ayewera new dekamu Share Gif: media3.giphy.com/media/10tIjpzIu8fe0/200.gif?cid=029136eb5ce0204974586e6145840c6e&rid=200.gif
@user-gv4qn4tf1z
@user-gv4qn4tf1z 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@kidistkidist1444
@kidistkidist1444 5 жыл бұрын
Amen
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
አሜን፫
@user-tn7pr1pd8c
@user-tn7pr1pd8c 5 жыл бұрын
አሜን
@user-mh9gx6zp6v
@user-mh9gx6zp6v 5 жыл бұрын
በረመዳን እቃማጠብ ይሁንባችሁ ላይክ አገሬ ገብቸ የቤት እመቤት መሆን ያማረው እደኔ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 жыл бұрын
ያሰብሽው ይሳካ እቃውንማ ዝም ነው ሆድ ይፍጀው
@aminatweloyewa2882
@aminatweloyewa2882 5 жыл бұрын
ዉይይይይ እህት አልሽዉና መብላትም ተሳነኝ አሁንስ ወላሂ እንዴዉ ዝም ነዉ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ኢሻአላህ እንሁናለን አይቀርም ልዩ
@benjtube4148
@benjtube4148 5 жыл бұрын
ያለሱ አይሆንልኝም kzbin.info/www/bejne/g4TGgXaBh7eIn8U
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
አይዞኝ አይዞኝ እህቴ
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ደግነት በተለይ የድሬዎች ፍቅር ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ እና የተለያዩ ጥቂት ክፉ ሰዎችንም ባህሪ ያየሁበት የዓመቱ አስተማሪ ፊልም፡ ምርጥ ተዋንያን፡ ምርጥ መልእክት እና ምርጥ ዳይሬክቲንግ። ሰላማችሁ ያብዛው አቦ!!!
@natiapptube
@natiapptube 5 жыл бұрын
ሰወችዬ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሃገራችን ሰላም የምትመኙ like
@angelmary7838
@angelmary7838 4 жыл бұрын
ኢናመሰጊናለን አገራቺን ሰላም ያርጊልን
@user-ex2mm2fo4q
@user-ex2mm2fo4q 4 жыл бұрын
Nattyee 💚💛❤😘😘🙏🙏🙏
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ማሬ
@user-ix3un4xc1n
@user-ix3un4xc1n 4 жыл бұрын
ሰላም ለኪ ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@bethlehemtube4080
@bethlehemtube4080 3 жыл бұрын
አሜን
@nebiyubenta8067
@nebiyubenta8067 5 жыл бұрын
ድሬወች ታድላቹ... ምርጥ የፍቅር ሃገር... እስኪ ድሬን የምትወዱ ላይክ ውረዱብኝ... እሙኣ... ድሬ
@fuadsanjadiredawa6203
@fuadsanjadiredawa6203 5 жыл бұрын
Ilove dire bro
@user-jg6cn3dp3p
@user-jg6cn3dp3p 5 жыл бұрын
እንሂድ አብረን
@lovetube2392
@lovetube2392 4 жыл бұрын
me ➨💓
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 4 жыл бұрын
አዎ ታድለን ድሬ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
አዎ ማሬ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 жыл бұрын
በስደት፡ያላችሁ፡በሙል፡ፈጣሪ፡ከመጥፎ፡ነገር፣ይጠብቀን፣ለሀገራችን፡ምደር፣ያብቃን፡ሰደት፡ምርርር፡ነውያለኝ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Samera በጣም ያምራል Mohamad ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አሚንንንን አብሽሪ ልዩ
@huswehuswe9605
@huswehuswe9605 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i ኢሺ
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 5 жыл бұрын
እኔ ፊልም ለማየት ሳይሆን ኮመንት ለማንበብነው የገባሁት እስቲ እንደኔ በኮመንት ዘና ምትሉ😜😜😜😜😜😜😜
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
comment ድሮ ቀረ ዘንድሮ ምን comment አለ ኢንባሲ አድርገውት ስለ ማዳም እና ማዳም ብቻ እያወሩ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Ene alehu
@Huzeyfaabdulkarem
@Huzeyfaabdulkarem 5 жыл бұрын
@@yoni4926. Jfbfjbzjksjfjrjkbkf
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
እኔኔኔኔ
@kalebgmechale2157
@kalebgmechale2157 4 жыл бұрын
BeTam
@birtukantesfaye4194
@birtukantesfaye4194 5 жыл бұрын
ዋውውውውው እጅግ አስተማሪ ፊልም ነው ጭንቅላት ካለን በእውነት ብዙ ያስተምራል ለምሳሌ እኔ የተማርኩት የተቸገረ ሰው ተቸገርኩ ስላለ ብቻ መስጠት የለብንም ማጥናት እንዳለብን ። ሌላው እኛ ድሆችን ስንጎበኝ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይጎበኛናል መስጠት ለነገም መልካም ስንቅ ነው ያለንን ነገር በአግባቡ መጠቀም እንዳለብን ወዘተ ......
@mekdeswubsht1186
@mekdeswubsht1186 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይጠብቅ ፍቅር ያድለን አሜን
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
Mekdes M Amen
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
አሜን
@etusamiloveshowfromsaudiar9678
@etusamiloveshowfromsaudiar9678 5 жыл бұрын
አሜን
@user-mf8of3sx5s
@user-mf8of3sx5s 5 жыл бұрын
በአዲስ ፊልም ወገባችሁን ጠግኑ የኔ ከርታታዎች በርቱ 😘
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ቃል የተዋህዶ ልጅ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@user-mf8of3sx5s
@user-mf8of3sx5s 5 жыл бұрын
ይደረግልሻል የኔ ቆንጆ 😘
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ቃል የተዋህዶ ልጅ አቦ ይመችሽ አመሰግናለሁ 👍👍👍
@bshx2857
@bshx2857 5 жыл бұрын
Eshi mamaye
@betrehabtamu4536
@betrehabtamu4536 4 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው ግን ደግነት እና ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው።በእውነት መስጠት ጥሩ ነው በምድር የሰጠህው በሰማይ ይሰጣል ነው የሚባለው
@aaronsmomzarsema9933
@aaronsmomzarsema9933 5 жыл бұрын
እኛን የሚመስል የኢትዮጵያዊያን ህይወት ነፀብራቅ የሆነ ምርጥ ፊልም። ህይወታቸው ሌላውን አስተማሪ የሆነ ገፀባሕርያት የተሣሉበት፤ ትልልቅ የሞራል እሴቶችን ያካተተ ለምሳሌ" አንድ ለግድግዳ" ትልቅ የልግስና መንገድ ነው። በተለይ በዚህ ሠዓት እንዲህ ሁሉም ዘርና ፖለቲካ ባሠከረው ጊዜ ከሁሉም በፊት ሠውነታችንን የሚያስታውስ ፊልም ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ። ፀሀፊውም ብዕርህ የሠላ የተባ ይሁን !!
@adanechbeyene3694
@adanechbeyene3694 5 жыл бұрын
ከሮመዳን እቃ አጠባ በኋላ ተከስተናል በስደት ያላችሁ እህቶች አይዟችሁ አንድ ቀን ያልፍልናል
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አሚንንን ኢሻአላህ ልዩ
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 5 жыл бұрын
Eshi. Mamaye
@bshx2857
@bshx2857 5 жыл бұрын
Amen amen amen ehete
@rozayisan205
@rozayisan205 5 жыл бұрын
አሚን
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
ብያንስ በሳምንት ጨርሰዋለው😀😀የሙሎ አድናቂ እስኪ 👉👍ጠቅ ጠቅ😊
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው በሳምንት እየቆጠብሽ ልይበት አታስቂኝ 😂😂😂
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
@@adisshambel7510 የረመዳን ስራ 😊
@Future979
@Future979 5 жыл бұрын
አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው በሳምንት ልጨርስሽ
@nawafnawaf7379
@nawafnawaf7379 5 жыл бұрын
😂😂
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
ከከከከከከ እኮ ይጨርሰታል የዘውም የአረብ ሀገር ብር
@kiberuyesfaabera1545
@kiberuyesfaabera1545 2 жыл бұрын
አርቲስት ሙሉአለም እኔም መስጠት እወዳለሁ ግን ለማ እና ለምን እደምሰጥ አላውቅም ነበር ይሄን ፊልም ካየሁ በኋላ ግን ተማርኩ እውነትም አስታማሪ ፊልም ነው አስተምረኸኛል አመሰግናለሁ አርቲስት ደራሲ ሙሉአለም የከበረ ደሃ ን ወድጄዋለሁ አስተምረውኛል ከምላቸው ፊልሞች አንዱ ነው የህይወት መምህር ነህ አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
#ውብ የሆነ መልክ አትፈልግ። ማርጀቱ አይቀርምና #ለስላሳ ፡ የሆነ ገላንም አትፈልግ ።መሸብሸቡ አይቀርምና። ነገር ግን ፡ታማኝ ልብ ያላትን ከፈለግህ፤ ሁል ጊዜ የምትናፍቅህንና ለዘላለም የምትወድህን ታገኛለህ ገላዋን ሳይሆን ፍቅሯን ከሻህ በምላሹ በገንዘብ የማይተመነውን ፍቅር ትሰጥሀለች ዕድሜ ልክህንም በደስታ ትኖራለን ስወዳቸው ❤😍😍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@user-kf8ec2cl5l
@user-kf8ec2cl5l 5 жыл бұрын
Mar
@huruytekleab4082
@huruytekleab4082 5 жыл бұрын
ماجد ماجدفؤاد💝Melkami iniqilf
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ በትክክል
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
የኔ በ 24 አመቴ ተሸብሽቦል ሆዴ
@missu3063
@missu3063 5 жыл бұрын
ስጥ ይሰጠሀል አቦ እሄ ፍልም ተመቸኝ😘 ውድ እህት ወድሞቼ በስደት ያለችው ፈጣር በሙሉ አካል ለአገራችው መሬት ያብቃችው
@hiwothiwot104
@hiwothiwot104 5 жыл бұрын
አሜንአሜን ማር
@selamwertaw4526
@selamwertaw4526 5 жыл бұрын
አሜን እህትየ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 жыл бұрын
አሜን
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
አሜን እሙዬ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
የእትየ ዘነቡ (ሀዋ)አዲናቂዋ ነኝ ምርጥ ተዋናይ የምርጥ ስብስብ ነው ሁላችሁም አንደኞች ዋውውው💚💛❤🇪🇹👌👌👈
@tigistbelete4061
@tigistbelete4061 5 жыл бұрын
ዋው አድስ ፊልም ተለቀቀ እህቶቼ እዴት ናችሁ የረመዳን ስራ እዴት ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቀን አሜን
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
አሚንንንን ውደ
@birtukangirmabirtukangirma3577
@birtukangirmabirtukangirma3577 5 жыл бұрын
Amen
@bshx2857
@bshx2857 5 жыл бұрын
Amen amen amen 😘😘😘😘
@user-ci2zb6gw5b
@user-ci2zb6gw5b 5 жыл бұрын
አሜን፫
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Amen wd
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት እያነበበ ፊልም እሚያይ ላይክ ግጩኝ በማርያም አዋጅ📯📣🎤 አዋጅ📢 😂አዲስ ፊልም ተለቋል😊 ያልሰማቹሁ ስሙ 🤣
@nagestyhaylay6733
@nagestyhaylay6733 5 жыл бұрын
Eneyem endanchi
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
hana yemareyam lej በማርያም ብለሽ አልጨክንምአርጌሻለሁ
@user-mt4yk2kx8q
@user-mt4yk2kx8q 5 жыл бұрын
ሰምተናል
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 5 жыл бұрын
@@karensalam9340 😍❤️skuren yeney wde😍😍😚
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
hana yemareyam lej ምንም አይደልየኔ ማር
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
እንደኔ የረመዳን ፆም የተመቸው ያለ ስራ ለበዛባቸው እ/ር ሀይል እና ጉልበት እንዲስጥልን እንፀልይ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Hagere tg ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i እሺ እህቴ
@user-lm2cy2cg8n
@user-lm2cy2cg8n 5 жыл бұрын
እኔጋ ሲጀመርም እረመዳን ነው ለውጥ የለውም አሁንማ ጉልበቴ እየደከመኝ ነው ጌታን
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
እኔስ እግዛብሔር ይመስገን ማዳምዬ ልጆቿጋነው ምታፈጥረው እየሄደች ከስንት አንድ ቀነ ነው እኔጋ ሚመጡት ተመስገን ማለት ነው
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
እኔ አለሁሽ ድስየሚል ፀዉም ግን ፍጠነ አሚንንንንን
@salihat7830
@salihat7830 5 жыл бұрын
ይሄ ፊልም እኛ አረብ ሀገረ የምንኖር እህቶች ይገልፀናል ልበል? ለራስ ላይኖሩ ለሰዎች መኖር
@fathiyafathiya3563
@fathiyafathiya3563 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ
@merilove8023
@merilove8023 4 жыл бұрын
Tkkle Balshla
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 4 жыл бұрын
በትክክል ይገልፃዋል
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የስደተኛን ገንዘብ የምታጠፍ ቤተሰቦች እባካችሁን ስደት ክፍ ነው በላብ ብቻ ሳይሆን ደም ተተፍቶ ነው የምገኝው እንተሳሰብ አስተማር ነው ድራማው
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@selinalove7274
@selinalove7274 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ምን አለ እንደፊልሙ ሁሉም መስጠትን ቢለምድ ።
@saedasaeda8712
@saedasaeda8712 5 жыл бұрын
የድሬ ህዝብ ዛሬም ይሰጣል
@henrymelki1221
@henrymelki1221 5 жыл бұрын
እኔ መስጠት በጣም ነው ምወደው ሰውም ይሰጠኛል ክፍት ምን ይጠቅማል
@Future979
@Future979 5 жыл бұрын
Selina Love ስጭኝ
@selinalove7274
@selinalove7274 5 жыл бұрын
@@Future979 ምን ልስጥ
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 5 жыл бұрын
የድሬ ሰው ዛሬም ነገም ይሰጣል ሰጪነትን ካአላህ የተሠጠን ትልቅ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላህ
@user-ht2dm7tm3d
@user-ht2dm7tm3d 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ዩቱፕባይኖር ጭንቀታችንን የት እናሳልፍ ነበር እናመሰግናለን ይኸው በረመዳን ማዳም ለኔ መሰላት የምፆመው ልትበላኝ ነው በዛላይ እኔም ፆመኛ ነኝ እስኪ እደኔ ማዳም አላስቀምጥ አላስቆም ያለቻችሁ 😥😥👈
@user-pp3if6rf5y
@user-pp3if6rf5y 5 жыл бұрын
ከፊልሙ ይልቅ ኮሜንታቹ ልቤን ነካው ....በስራ እና በፆም ያላቹ ሁላቹም እህቶቼ በርቱልን ፈጣሪ ካሰባቹት ያድርሳቹ አሜን በሉ ካሜን ይቀራል!!!
@leyutewdaje7801
@leyutewdaje7801 5 жыл бұрын
አሜን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nk4tz2bi5m
@user-nk4tz2bi5m 5 жыл бұрын
አሜን
@atsedemaryam9095
@atsedemaryam9095 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@tgtg8418
@tgtg8418 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ዛሬስ ከፏኝ የኔ የምትሉት ሰው ሳይረዳችሁ ሲቀር ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 4 жыл бұрын
Hule end kefagn nw enes
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 5 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ መዳሜ ሌላጋ ሄዳ ነው ያፈተረቺው ስራ የለኘም ዘና ብዬ ነው ያየሁት እንኩአን ደስ አለሽ በሉኝ
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እኔም እንዳንቺ ነው ሌላ ቦታ ነው ያፈጠረቺው
@amirbeyan9677
@amirbeyan9677 5 жыл бұрын
Abo
@yuaweiyuawei3678
@yuaweiyuawei3678 5 жыл бұрын
@@amirbeyan9677ተጋላገለሻት እኔ ገና ዛሬ እያየሁነዉ አቦ ሠላምሺን ያቤዛዉ
@user-nk4tz2bi5m
@user-nk4tz2bi5m 5 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስስ አለሽ
@tinamulu1903
@tinamulu1903 5 жыл бұрын
ፓ በፍቅር አገር የፍቅር ፊልም አቦ እንዴት ደስ ይላል አገሬ ናፍቆኝ ነበረ በጣም አመሰግናለሁ 💚💛❤
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Tina MuLu ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@tinamulu1903
@tinamulu1903 5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ(ህ) ደሞ ለሰብስክራይ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 5 жыл бұрын
ምርጥ አይገልፀውም 👌👌 በአሁን ሳዓት ድሬ በእንዲ አይነት ሁኔታ ነው ያለቹ ልክ እንደ ሰውነት ለራሷ መሆን አቅቷታል😢
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 5 жыл бұрын
በእዚህ ፊልም የተነሳው ሀሣብ በጣም ደስ የሚል እና እውነትም የሰው ትክክለኛ ሠውነትን ያሳየ ነው ማለት ይችላል ይህም የፊልሙ ጠንካራ ጎኑ ነው። ነገር ግን ያነሳውን ጠንካራ ሃሳብ የገለፀበት መንገድ እንደ አብዛኛው የኢትዮጵያ ፊልሞች ደካማ ነበር። ለምሣሌ ዋናው ገፀ ባህሪ በሽልማት ያገኘውን ገንዘብ ቀኑን ሙሉ በጆንያ ተሸክሞ መዋሉ፣ ዋናው ገፀ ባህሪ በጠራራ ፀሐይ በአደባባይ በስለት መወጋት...ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል።እነዚህ ነገሮች ፊልሙ ያነሳውን በጎ ሃሳብ የገለፀበትን መንገድ ተዓማኒነቱን ቀንሶበታል።
@user-eo5hs3qo9c
@user-eo5hs3qo9c 5 жыл бұрын
እናቱ እደኔ የናፈቀችዉ 👍👈16ኛ ነኝ ልየዉና እኮምታለሁ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@user-eo5hs3qo9c
@user-eo5hs3qo9c 5 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i ሸለምኩሽ ተቀበይኝ 😍
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ስጋ እናቴ የለችኝም አትናፍቀኝም የስጋም የነብሴም እናቴ የ #ድንግል #ባዓትዬ ደጇ ነው የናፈቀችኝ
@billymoore7169
@billymoore7169 5 жыл бұрын
Ayzosh berchii eshii hulum yalfal
@yebdaryebdar3232
@yebdaryebdar3232 5 жыл бұрын
Enate degami edemalayat eyaweku erasu ulem tnafkegnalech "emayena abayen" bemengstu yanurachew fexari erejim edme Lenatoch
@eyrusalmbiruk9770
@eyrusalmbiruk9770 5 жыл бұрын
ሙሉዬ ተዋናይ ብቻ እንዳሎንክ ያስመሰከርክበት ምርጥ ድርሰት ነው በርታ👍👌
@user-mq6dl4pn2w
@user-mq6dl4pn2w 4 жыл бұрын
ለተዋናይዎች በምሉ እድሜና ጤና ይስጣቹህ
@user-iz9ss2sl3y
@user-iz9ss2sl3y 5 жыл бұрын
ሥደቴን ትዝታን ብቸኝነትን የሚያሥረሣኝ ነገር ሞባይሌ ለተወሠነ ሠአት ተናድጄ ከሆነ ሥልኬን ሥይዝ ሁሉኑም ነገር እረሠዋለሁ ሠወችየ በሥደት አለም የጨቀት ማሥራሻ ይሄና ፈጣሪ ብቻ ሌላ አላየሁም እኔ
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Ewnet mar
@user-dt8ik4nn9y
@user-dt8ik4nn9y 5 жыл бұрын
*የህይዎታችን ቲዎሪ ቅድሚያ ለራስ መቻል ከዚያም ያቅሙን ያክል ለሰዎችም መሆን እንጅ እንደ **#ሰውነት** ያለውን አሟጦ የትም መበተን አጉል ፍልስፍና ጉድጓድ ያስገባል፥ቅድሚያ ራስን መቻል ይሰመርበት*
@zinetherbi8578
@zinetherbi8578 5 жыл бұрын
እስኪ አሚን በሉ የዘንድሮው እረመዳን የታመመ የሚሽርበት ለሞቱት ጀነት ላሉት መዋደድ ያላቸው የሚሠድቁበት ያጡት የሚያገኙበት የተጨነቁት የሚፈረጁበት የናፈቁት ከበተሠብ የሚቀላቀሉበት ብቻ ሁሉም በሚበልገው ቦታ የሚሆንበት ያርግልን ለማንኛውም አሪፍ አሥተማሪ ፊልም ነው ሁሉም አሚን እንዳይረሣ
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 5 жыл бұрын
አሚን ማሬ አለህ ይቀበለን ውደ
@hawalama9594
@hawalama9594 5 жыл бұрын
አሚንሀያቴጹመውከሚጠቀሙትያርገን
@temerali4741
@temerali4741 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ
@user-mq6dl4pn2w
@user-mq6dl4pn2w 4 жыл бұрын
ይህ ቀጭን ልጅ ያለው ፊልም በጣም ያስደስተኛል ምክንያቱም ሆን ብሎ ለህዝብ የሚያስተምር ቅኔ ነው ያለው እናም እች ትልቅዋ ሰሰትዮ ሙስሊም ሁና የምትሰራው አደንቃት አሎህ ። እናም ውዶች የሰው ገንዘብ በልተህ ከምትስቅ ድሃ ሁነህ ብትሰሰቃይ ይሻላል። ከዛም ከስደት አለም ያላቹህ በሙሉ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹ ይብዛልኝ ሃገራችንም ሰላምዋ ይብዛልን። 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 5 жыл бұрын
እፍፍፍ አቦ እንዴዚህ ያለ ደግ ሰው ያብዛልን እኔ ግን ምን እንዳሳዘነኝ ታዉቃላችሁ በህግ ሙያ ተመሪቂለሁ አስራ ስምንት አመቴን ነው የሰረቁት የማዬን ድካም ተስፋ ሲል በጣም ነው ነው ያሳዘነኝ እሲኪ ተመልከቱ ሀገራችን ዉስጥ ስንት ድሀ እናቶች የሰው ቤት እንጀራ እጋገሩ ጀርባው እስከሚላጥ ቅጠል ተሸክመው ያስተማሩት ልጅ የተሻለ እውቀት ሙያ እያለው አንድ ባለ ስልጣን ወይም ሀብታም ሰው ስለማያዉቅ ብቻ የሰፈር ድንጋይ ሲያሞቅ ይዉላል የእናቱ እንባ ሲብሰበት ደሞ መስረቅ ይጀመራል ምክንቱም ከዚህ የተሻለ አማራጭ ስለሌለው ለሀገሩ የሚጠቅም ሰው መንገድ በማጣቱ ሳይወድ በግዱ ሀገሩን ይሰርቃል
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
የከበረች ደሃ ነኝ😌🤗ሙሌን ምትወዱ ብቻ👍👍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Tigist Hayilu ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
ይህ ቀጫጫው ልጅ ስወደው ያጥንቴ ፍላጭ እንደኔየምቶዱት እስኪ እቻቹን ልይ
@see12334
@see12334 5 жыл бұрын
ያጥንቴ ፍላቅ ፊልም እርሱ ምንድነው
@sonayiwk9507
@sonayiwk9507 5 жыл бұрын
@@see12334 Tlefegn
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
@@see12334 ጥለፈኝ ላይ ነው እንደዚ ሚለው
@mulealexafex3822
@mulealexafex3822 5 жыл бұрын
choma rass
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
@@mulealexafex3822 አቤት የትኛው ጎማ ነው
@WASSIEYUSUF
@WASSIEYUSUF 5 жыл бұрын
Zenebu (Hawa) she is spot-on on her acting. Much respect and love!
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 жыл бұрын
ፊልምን ከግዜ ማሳለፊያነት በስተቀረ ጥልቅ የሆነ ነጥብ ያለው እራስን እሚያሳይ መስታወት ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም ነገር ግን ከሁሉም ቦታ ማንሳት ከቻልን እምናነሳው ነገር አይጠፋም.. ....ይህ ፊልም ባንድት ከተማ ዘይቤ ባህል ተቃምሮ ለዛ ባለው መልኩ ብዙ ሰው እራሱን ሊያይበት እሚችል ጥሩ መነፅር ነው ደራሲውንና ተዋንያኖቹን በሙሉ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
#መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም እንሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳልን:: ሙሉአለም ስወድክ 💗💗ምርጥ ፊልም ነዉ👌💚💛♥
@user-ir9dm4is3p
@user-ir9dm4is3p 5 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር ሞኬ እንዴት እኮ እንደምወድህ ጓደኞቼ እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@zizu6633
@zizu6633 3 жыл бұрын
This is the best movie I’ve watched so far, Ethiopian Movies are the best educators, simply like reading a wisdom book
@ihaveadream7056
@ihaveadream7056 5 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ድራማ ነው ግን ድራማ ብቻ Real life ላይ የለም የሰጠ እንደ ሞኝ የሚታይበት አለም ላይ ነው ያለነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል የሀገሬ ልጆች ኑልኝማ አብረን እናየዋለን #ሞኬ አድናቂ ነኝ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
eshiii yene fikir metenale yihe yene tafachiii sel terashegn amesegenalehuuu😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@ethiopiaselamtehunethiopia3571 enkune badan matashe yen wude salmshe yebza😍😍😍💋💋😍😍😍😍😍😍😍
@nestanesta2087
@nestanesta2087 5 жыл бұрын
Koyima metalewu ahun madam alech
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@nestanesta2087 awo
@husenahmed3382
@husenahmed3382 5 жыл бұрын
Ayen... Anchim Eyelen!
@AliAli-jn5vk
@AliAli-jn5vk 5 жыл бұрын
እስቲ የመዳም ጩህት የሰለችው ላይክ ጭንቅላቴ ferse
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Ali Ali ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ ለማዳም ጩህት መድሃኒት ተገኝ ለበለጥ መረጃ ደፉተር ሽብሽ ጋር ይደውሉ አበጀ ይሙት ልንገላገል ነው ክክክክክክክ
@user-lg1hv3rf7x
@user-lg1hv3rf7x 5 жыл бұрын
Yeny bsobatal
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
አይ እህቴ እ/ር ላያስችል አይስጥህም እና እህቴ እንደኔ እ/ር ትግስቱን ይስጥሽ
@meryemmuhammed1641
@meryemmuhammed1641 5 жыл бұрын
እኔ ግን ማንም ከመጣሁ ሲጮህብኝ አላየሁ እኔም አስቀድሜ ስጋት ነው የሚገለኝ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
በዋላ አየዋለው ኮሜንት ለማንበብ ነው የገባውት ኮሜንተሮች ስላማችውን ያብዛው በስራ የደክማችው ውዶች ሕግዚያአብኤር ብርታቱን ኢስጣችው እኛንም በስላም ለአገራችን አብቅቶሆ ክድካም ገላግሎሆ ያሳርፈን ጤና ስቶሆ እዚህ ያደረስን አምላክ ክብርና ምስጋና ለእሱሁ ኢሁን
@abusha2002
@abusha2002 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም በሚባል ይያዝልኝ 👌👏♥🔥
@oromotube3833
@oromotube3833 4 жыл бұрын
Hii
@kalebgmechale2157
@kalebgmechale2157 4 жыл бұрын
😒😒😒😞😞😞😞
@ganetademasa8899
@ganetademasa8899 5 жыл бұрын
አቤት ላይክ ስትወዱ ግጩኝ ግጩኝ እያላችሁ በትራፊክ ልታሲዙን ነው ሆሆሆሆሆ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
ኪኪኪ
@rozinadejen8659
@rozinadejen8659 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@wubamlakatalay3346
@wubamlakatalay3346 5 жыл бұрын
😀😀😀
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
😀😀😀kkkk
@bfhf4966
@bfhf4966 5 жыл бұрын
@@rozinadejen8659 ክክክልል
@asfg9130
@asfg9130 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ በስደት ያላችሁ ምችት ይበላችሁ
@Hh-to8od
@Hh-to8od 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rozayisan205
@rozayisan205 5 жыл бұрын
አሚን
@aaaaaaaaa9423
@aaaaaaaaa9423 5 жыл бұрын
Amiiiiiiin amiiiiiiiin
@belayineshberihuni1981
@belayineshberihuni1981 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Amen
@SawSaw-um4ci
@SawSaw-um4ci 4 жыл бұрын
This movie paves the way for Ethiopian film industries to consider all ethnic ;religious, territorial areas of Ethiopia. Excellent! !!!!
@merontesfaye1502
@merontesfaye1502 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ተምሬበታለሁ እትብት የታሰረችባት ሀገሬም ናፍቃኝ ነበር መስጠት እዴት ነፍስን እደ ምታረካ ተምሬበታለሁ እኛም ሀገራችን ገብተን ሀገራችንን የምንረደበት ቀና ልቦና ፈጣሪ ይስጠን እደኔ በስደት ያላቹ እህቴና ወንድሞች እግዚአብሔር ለእናት ሀገራችን ያብቃን አቦ በጣም ተመችቶኛል 😘😘😘
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ተለቀቀቀ ከኢፍጣር በኋላ ተፈደሉ🌹❤❤❤
@awal2125
@awal2125 5 жыл бұрын
እስኪ፡በአላህ፡ፍቃድ፡የዛሬ፡አምት፡ኢትዮብያ፡መገባት፡ያስብ፡ላይክ
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
እኔ፣መስከረምንአስቢያለሁ
@awal2125
@awal2125 5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሺ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@semrimar165
@semrimar165 5 жыл бұрын
Ine asibeyalewu insha'allah
@user-zx6hf7tc9c
@user-zx6hf7tc9c 5 жыл бұрын
እኔም አስቤያለሁ አላህ ያሳካልን እስኪ ጎደኛ እንሁንማ ሀሀ
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
ወዉ ወዉ ወዉ በጣም ደስየምል ፊልም ነው ምነሌ ሁሉም ፊልሞች እንደዝ ብየምር ወዉ መልካምነት ለራስ ነው ወዳጄ መልካምነት በገንዘብ ብቻ አይለካም መልካም ለመሆን ቅን ልብ ብቻነዉ የምየስፋልገዉ ሁሌም መልካም እነስብ ሁሌም መልካም እንሁን ሰለም ለሰው ልጆች ሰለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹😘😘🙏🙏
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ሰዉነት የለበትን ድራማ በፍቅር ነው ማየው በጣም አሪፊ አስታምሪ ድራማ ነው ደስ ይለል ኢንዴ መስጣት ያለ መልካም ነገር ዬለም ለሰጠው ይሰጦዋል
@zeki7603
@zeki7603 5 жыл бұрын
አቦ የሀረርን ፍቅር በምናቃው ወደ ጥንቱ ይመልስልን።
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይመቻቹ ያላያቹት ኑ እዩት የረመዳን ስጦታ ነው ጋይስ ።በመስጠት ውስጥ ሁልጊዜም ቢሆን ደስታ አለ ትክክል ነው ።ድሬዎች ምችትትትትት ይበላቹ ።የድሮውን ሰላምና ፍቅር ይመልስላቹ
@adebabyseyum101
@adebabyseyum101 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ወድጀው አለው እንደኔ ሀሳም ግን የበዛ ነገር አለው በምድር ላይ ከአምላክ በስተቀር በ ሰው ሀምሳል ተፈጥሮ እንደዚህ አይነት ሰው ይኖርል ብየ አላስብም ግን ደስ የሚል በሀላችን የሜገልፅ ነው አምላክ ያክብራቹህ አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይባራክልን ከ London
@selamawitselamawit4959
@selamawitselamawit4959 5 жыл бұрын
ዋው ያለው ከሰጠ ንፉግ አይባልም መስጠት ያስደስታል ለመስጠት የተዘርጉ እጆችን ሁሌም ይሰጣሉ ደስ ይላል
@user-oj4ep1bp7t
@user-oj4ep1bp7t 5 жыл бұрын
ሰደት ያሰጠላው👍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
ውስጤነው
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 жыл бұрын
@@user-xq9gq5hh1f 😂😂😂
@sarkisarki9447
@sarkisarki9447 5 жыл бұрын
ari ine alw
@emaneshtu4427
@emaneshtu4427 5 жыл бұрын
እኔ
@user-zj9tz8db7m
@user-zj9tz8db7m 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል በእረመዳን ስራ ስውነታችን የዛለውን አብረን እያየን ፍታ እናርገው ኑ የኔ ማሮች የድንግል ልጅ በያለንበት ሁላችንንም ይጠብቀን ለስራችንም ሃይልና ብርታትን ይስጠን አሜንንን በሉ ማሮቼ♥አይከፈልበትም
@mahi1616
@mahi1616 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 5 жыл бұрын
ናታኔም ነኝ ባገልግሎቴ amen amen
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 жыл бұрын
ዛሬ በጠም ደስ ነው ያለኝ አንደኛ ሀገሬን ስላየው ሁለተኛው አጨራረሱ ልቤን አንጠልጥሎት ነበር መጨረሻው ደስ ይላል ሰውነት ከመወጋቱ በስተቀር ይሞታል ብዬ ባለመሞቱ ዋው አስብሎኛል ከምንም በላይ ትምህርቱ እኔን ስለሚገልፅ የሰውነት ገፀ በሀሪ ላይ ለራስህ ስትኖር ለሌሎችም ትኖራለህ thanku ድሬ እንደናፈቅሽኝ አልቀርም እመጣለው እስከዛ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነ ህዝቦቿ
@jaryybastthanks6895
@jaryybastthanks6895 5 жыл бұрын
በህይወቴ ሙሉ የሚገራርም ፊልም አይቻለው እደዚ አይነት የሚገርም የሚደንቅ ታአምር ያለ ፊልም አትቼም አላቅም እዳይም አልፈልግም አለምዬ እውነት ወደድኩህ ከልቤ አከበርኩህ ዋውውውውውውውው
@habibmohammed7212
@habibmohammed7212 5 жыл бұрын
አለም ላይ ልበ ሩሩህ ሰዎች አላህ ያብዛልን
@user-nk4tz2bi5m
@user-nk4tz2bi5m 5 жыл бұрын
አሜን
@user-mv1eo8hq6n
@user-mv1eo8hq6n 5 жыл бұрын
የኛም የስደተኞች ሂወት እንደ ከበርው ድሀ መጨረሻችን ይመር አሚን በሉ ድሆችዬ እእ ሀብታምን አይጠቅስም
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
ፍቅር ጉድ አርገኚ 😀 Amen
@user-ls4wr5er8s
@user-ls4wr5er8s 5 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏👏👏👏
@user-mv1eo8hq6n
@user-mv1eo8hq6n 5 жыл бұрын
አሜን በሉ ይደርሳል የሻቃላ ምርቃን
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
አሜን
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አሚንንንንን ልዩ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 5 жыл бұрын
ያሳዘነኝና ያሳቀኝ ምርጥ ድራማ ዋውውው ብዬዋለሁ ! ያጥቴ ፍላጭ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ተዋናይ ነህ አቦ ይመችህ
@amenamenjalil5627
@amenamenjalil5627 5 жыл бұрын
እስኪ እንዴኔ ሀገሩ ለመግባት በጉጉት የሚጠብቅ
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 5 жыл бұрын
እኔ
@user-ib5qf9ti1f
@user-ib5qf9ti1f 5 жыл бұрын
እኔ
@rajazianayab2302
@rajazianayab2302 3 жыл бұрын
እኔ
@mekiriyamo5926
@mekiriyamo5926 5 жыл бұрын
በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አለው ይበላቹ
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xp9me6rb1s
@user-xp9me6rb1s 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገሮች ሰላም ፍቅር
@AlamAlam-iz6bw
@AlamAlam-iz6bw 5 жыл бұрын
አሜን
@user-nk4tz2bi5m
@user-nk4tz2bi5m 5 жыл бұрын
አሜን አንችንም ፈጣሪ አለሁ ይበልሽ
@abaykigbybelerey6329
@abaykigbybelerey6329 5 жыл бұрын
Mekiriya Mo ኣሜን (((3)))
@TNTN-cp4ij
@TNTN-cp4ij 5 жыл бұрын
ዋውውውውው. ተለቀቀ. እዴ. ውድ. የሀገሬ. ልጆች. እቃ. ማጠብ. ከጨረሳችሁ. ገባ. ገባ. በሉ. እንየው. የኔ. ምርጦች.
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ እሱን. ወድጃለሁ. dndn ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@nejatmohammed3223
@nejatmohammed3223 5 жыл бұрын
ማነው የድሬ አፈቃሪ ሰወድው ለማንኛውም እናመሰግናለን
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
ጌታን ሙሉዓለም ፊልምን ይሰራታል መደነቅ አለበት ሁሉም ተዋንያን ምርጥ ናቸው
@tigistsheycha2248
@tigistsheycha2248 5 жыл бұрын
Ayyyye mulalm getachew asmsaye
@batestars2198
@batestars2198 5 жыл бұрын
ዉድ የስደት ጎደኞቼ እንዴት ናቹዉ ለሙስሊም ወንድም እህቶች እረመዳን ከሪም ብያለዉ ነገ ልደቴ ነዉ እሲቲ እንካን ተወለድሽ በሉኝ፣😍😍😘
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Bate የድንግል ሞሪያም ልጅ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
Bate የድንግል ሞሪያም ልጅ መልካም ልደት
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
መልካም ልደት
@joneyemane7639
@joneyemane7639 5 жыл бұрын
Enkan tawaldsch ,egzabeher yasadagsch
@GgGg-jb5qq
@GgGg-jb5qq 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@seadatube8121
@seadatube8121 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮመንት ማንበብ የሚወድ??
@hiwothiwot104
@hiwothiwot104 5 жыл бұрын
እኔም
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
እኔ
@miminegnljwanafakiwedshalo3484
@miminegnljwanafakiwedshalo3484 5 жыл бұрын
Ane
@mirakassa9721
@mirakassa9721 5 жыл бұрын
Enae
@shitysintayehu4887
@shitysintayehu4887 5 жыл бұрын
Me
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 жыл бұрын
ሙሉአለም እና ማንዴላ የፊልም ቅመሞች ናቸው
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
ቡርቴ እና ጋሽ አለሜ ስወዳችሁ ሙሉ የኔ የምንግዜም ምርጥ አስረኛ ፊልምህን ስላየሁት ደስስስስ ብሎኛል
@user-xl7lx6hz7j
@user-xl7lx6hz7j 5 жыл бұрын
ኡኡ ስንቴ መስላቹ አቋርጬ ያየሁት የማዳም ጥሪ ገደለኝ እስቲ ላይክ ግጩኝ ስወዳቹ
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ልክ እግሯ ስታወጣልኝ ነው የጀመርኩት እንጂ ብትኖር ጥሪዋም ያስነቅለኛል
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ክክክክ አብሽሪ ጥራችዉማ እራስ ያዞራል አላህ መቻሉን ይስጠን በሠላም ላገራችን ያብቃን
@yetid8114
@yetid8114 5 жыл бұрын
😂😂😂ውይ እንደኔ ይኸዉ ከተለቀቀ ቀን ጀምሬ እስከዛሬ አልጨረስኩትም
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
ዋው የከበረድሀ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፊልም ነው ሙሌ ሞኬ ሁላቹም ስወዳቹ
@miraasefaw9122
@miraasefaw9122 4 жыл бұрын
ሰደት ላይ ያላችሁ እህት ወንዲሞቼ ፊልሙ የኛን ህይወት ነው ምወራው በመጀመሪያ ለራሰ ነው ለራሰ ያልጠገበ ለሰው አያጎርሰም::
@user-pv2ep8pc1v
@user-pv2ep8pc1v 4 жыл бұрын
እጭጭጭጭ አሁንስ ላይክ ግጭኝ የምትሉ ሠወች ያማቻሆል እንደ መዳም ትሙት መግጨት ሣይሆን ማጋጨት ነበር
@user-hk7ep9cl2p
@user-hk7ep9cl2p 5 жыл бұрын
ፈናን ያለችበት ፊልም በጣም ነው የሚመቸኝ ፈናን ቀጫጫው እና መኩ ደግሞ በጣም ነው የምትመቹኝ ሁላቹ ሰላማቹ ይብዛ 👍ሮሞዳን ስራ ያደከማቹ አይዛቹ የስደት እህቶቼ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*አዲስ ፊልም እንሆ ኑኦ አብርን እንየው የአጥንቴ ፍላጭ አቤት ስውድክ የምትውዱት ላይክ አሳዪኝ መልካም ምሽት አይ አይ ውግቤ ስላም እንድዋላችሁ!*
@user-kx2pd3vb5m
@user-kx2pd3vb5m 4 жыл бұрын
በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞቼ እግዚሐቤር አላማችንን ያሳካልን እመብረሀን ደስተኛ ህወት ትስጠን አሜን አሜን አሜን
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@youngboi2942
@youngboi2942 5 жыл бұрын
This is one of the saddest movie I've watched it a while.... Keep up the good work!
@Keyredin.N
@Keyredin.N 5 жыл бұрын
የፍቅር ፊልም እንደሆነ ያወኩት ርዕሱ "የከበረ ደሃ" ሲል ነው😂😂
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
Kkkkkk awo dihaga eko fikr besh new beteley be film
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
የደሃ መጨረሻ ሚምረው ፈልም ላይ ነው😢
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው ኸረ ተይ እንጂ ምርጤ በገሃዱም ያምራል 😛
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂eko betam
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 5 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ
@user-pd9hk7xk9c
@user-pd9hk7xk9c 5 жыл бұрын
ኮመንት ማምበብ ውስጤ ነው የተለቀቀ 1ሰአት አልሆነውም ኮመንቶች ግን ዘጭ ብላችኋል ኪኪኪኪኪ ፊልም ላይ አንጀታችሁ አይችልም አይደል
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ሄለን የናቴናፋቂ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@fentshiyemaryamljj2543
@fentshiyemaryamljj2543 5 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በርቱ
@user-dj1ev6ei7j
@user-dj1ev6ei7j 5 жыл бұрын
ይህ ፊልም.የዱሬን.ኑሮ.በደንብ ተውነውታል.ማሻአላህ ሁሉም.ማሻአላህ ናቸው ተምሬበታለው .መስጠት የስደት እህቶች ተምሳሌት ነው እራሳችንን ሳናይ ለሰው እንኖራለን..ውድ እህቶች በስደት ያላቹ.ስጡ.ካላቹ.ሳይሆን.ስጡ .ቆጥባቹ.ይሁን.መሪያቹ.
@popotin6686
@popotin6686 5 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ናፍቆን ነበር እሰይ ለማታ ይቀመጥልን ዳይ ወደ ስራ
@wincellwin7986
@wincellwin7986 5 жыл бұрын
Tish bozene alakishem 😗😗😗😗
@popotin6686
@popotin6686 5 жыл бұрын
ዝጊ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 жыл бұрын
እሽ ስራ ስራ ልፋ በሚለው
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
ክክክክ
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 5 жыл бұрын
ሰናይ ሰናይ የሺ ማርት የአይምሮ ሲሳይ ምርጥ ጥሬ ስጋ በደንብ አለ እኛጋ መልካም ፊልም ወገኖቼ ሰላምና ፍቅር ላገራችን ይሁን!
@zys1314
@zys1314 2 жыл бұрын
ታላቋ የኪነት ሰው ዘነቡ ገሰሰ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን! አሜን!
@nejihaahmed2958
@nejihaahmed2958 5 жыл бұрын
I love you guys all of the actors to to show us this movie be made in Dire dawa😊😊🌷🌷👍💓💓❤❤❤
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 5 жыл бұрын
እኔ ግን ኮሜንታተሮች አንድ እቤት ብንሆን ቀጥቅጬ ነበር እምጨርሳችሁ ያባቴ አምላክ ኩም ያድርጋችሁና ስላያችሁት ነገር አኮምቱም አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ እምትሉት የሩጫ ሜዳ አረጋችሁት።
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Aer besak 😀😀😀
አዲስ ፊልም New Ethiopian Full Movie 2019 - Washaw
1:40:27
AmharicTV
Рет қаралды 1,4 МЛН
ቃሌ - Ethiopian Movie Kale 2021 Full Length Ethiopian Film Qale 2021
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 331 М.
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
顔面水槽をカラフルにしたらキモ過ぎたwwwww
00:59
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 37 МЛН
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
Samrawi 2(ሳምራዊ) - Latest Ethiopian Film from DireTube Cinema
1:42:29
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 272 М.
Kekal Belay - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:52:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 418 М.
ሳይኮሎጂ - Ethioipian Movie Psychology 2020 Full Length Ethiopian Film Psychology 2020
1:35:10
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 248 М.
ዜማ - Ethiopian Movie Zema 2020 Full Length Ethiopian Film Zema 2020
1:19:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 307 М.
ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
1:45:18
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
Hoppy Hopscotch x Pennywise - Poppy Playtime Chapter 3
0:24
DuckyOMG
Рет қаралды 7 МЛН