የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ መቄዶንያ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 115,192

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ / መቄዶንያ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 178
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh Жыл бұрын
በዚህ ዘመን አለማዊ ህይወትን እርግፍ አድርጓ ለሰወች የሚኖር መፅሃፍ ቅዱስን አንብቦ የገባው እና የተገበረ የሚሰራው ስራ ከፍተኛ ሁኖ ራሱን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ ቅዱስ ሰው።
@lucy_love4113
@lucy_love4113 Жыл бұрын
Well said!🙏🙏
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh Жыл бұрын
@@lucy_love4113 Thank u very much
@zenebechbabeta970
@zenebechbabeta970 Жыл бұрын
Tadlhi binye yanten melkament lhulachen yesten
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነሕ ቢኒያም እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስራውን እየሰራ ነው አድለኛ ነሕ መታደል ነው ትልቅ ልብ ፈሪሐ እግዚአብሔር አብዝቶ ነው የሰጠሕ ተባረክ 😭😭😭😭 እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz Жыл бұрын
እባካችሁ ቢኒ ይታከምልን በሽማግሌ በሀይማኖት አባቶች ታከም ተብሎ ይለመን ጥሩ ህክምና ያለበት ሀገር ሄዶ ይታከምልን ቡሀላ እንዳይቆጨን ለቅሶ አይጠቅምም
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ ሚስቱን እንለምን ደሞ ገሀነም አይገባም ክርስቶስ ለምን ሞተ
@melatemagnu527
@melatemagnu527 Жыл бұрын
Awo pls tiktak or KZbin yemtetekemu sewoch bini enditakem eyalachu video seru viral yewta video pls pls ena KZbinm menm selmaltekem new pls bayhon share like bemareg etbaberalew
@YeshiAyalew-tr5es
@YeshiAyalew-tr5es Жыл бұрын
@@Emanu2018 ትክክል የምር ይህ ምርጥ ሰዉ መታከም ነበረበት
@my7minut
@my7minut Жыл бұрын
ዶክተር ቤኔያም ትክክለኛ ሰው ማለት አተ ነህ ፈጣሪ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን ❤🙏🙏🙏
@adanutadesse3110
@adanutadesse3110 Жыл бұрын
EGIZIABEHER yebarkeh biniye yemeteseraw sera lenefes newena EGIZIABEHER bemengistu bemeta seat kekegnu yanureh amen
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
ቢኒ ምን አይነት ተስጦነው😥😥እኔ ተኝቼ ነው የማደርው እኔተኛሁ ማለት እግዚአብሔር አይሰራም ማለት አይደለም😢😢 ምን አይነት ፍፁም እምነት🙏😥😢ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏💚💛❤ኢትዮጵያ ሰው!አላት !!🙏
@biniselam
@biniselam Жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ምህረቱን ያብዛልህ። ኑርልን ዉድ ወንድማችን !!
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 Жыл бұрын
ራስህን ካመመህ በህይወት አለህ ማለት ነው!! የሰው ህመም ካመመህ ግን በቃ አንተ ሙሉ ሰው ነህ!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏
@melkam9917
@melkam9917 Жыл бұрын
One day this guy will be remembered as a saint.
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Bini is an angel! Ethiopia is so blessed to have you 💓 ከደሀ ጉሮሮ፣ ተመንትፎ፣ በሚበላበት፣ ዘመን፣ አንተን የመሰለ ሰው፣ ሀገራችን፣ ስላላት፣ እናመሰግናለን። May God continue to bless you more and more🙏
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
ወይ መታደል ባየሁት ቁጥር እባዬ ይፈሳል የሱን ጥቂት ልብ ቢሰጠኝ እግዚአብሔር የወደደውን ይጠቀምበታል መመረጥ ትልቅ ስጦታ ነው
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 Жыл бұрын
አንተን መሆን በዚህ ዘመን ምን ያህል መመረጥ ነው ?!!!እግዚአብሔር አንተ አይነቱን ያብዛልን !
@ggh9022
@ggh9022 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አስተዋይ ሰው ነህ አላህ እድሜህን ያርዝመው ቢኒያም መልካም ሰው
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ሻ አላህ የክብር ዶክትሬቱ ለቢኒ እንዳውም ዘግይቷል ማለት ይቻላል አሁንም መሰጠቱ በጣም ደስ ይላል አላህ ጤናህን ይመልስልህ ወንድማችን ❤❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ የተባረከ ሰው በዚህ መጠን ለመልካምነት መሰጠት መመረጥ ነው ታድለህ❤❤❤❤
@user-sd3rg5qy6s
@user-sd3rg5qy6s Жыл бұрын
የእውነት እየኖርክ ያለህ ወንድም ቢኒ ዘመንህ ይባርክ።
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
ዶክተር ቢኒያም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ💚💛❤️
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ቢኒ የሚፈልገውን ያህል ገንዘብ ቢያገኝ ደሰ ይለኛል ።።የሀገራችን ባለሀብቶች ቢረዱት ።።።ቢኒዪ ጌታ ሺ አመት ቢሰጠህ ደሰ ይለኛል ።።።ባባዪ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ታሪክ ደሰ ይላል ተባረክ ተባረኩ
@AMHARA24
@AMHARA24 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛💓
@rozaderese6341
@rozaderese6341 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የጤና ባለቤት እርሱ ነውና።
@72112
@72112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ🙏🙏🙏የሰው ጥግ....በአንተ ላይ ሆኖ የሚሰራ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰግነ ይሁን፤እርስቱንም ያውርስልን። ለእኛም ሰውነትን ያድለን🙏🙏🙏🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
ዶክተር ቢኒያም እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚❤️💛‼️‼️‼️
@adanechaytenfisu4977
@adanechaytenfisu4977 Жыл бұрын
ወይንም አለም እግዚአብሄር የምትመኘውን ፋሬ ለማየት ያብቃህ ከሁሉ በላይ ጤና ነውና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።
@yaredworku2931
@yaredworku2931 Жыл бұрын
I can't find the words to express his humble and genuinely nature ..really GOD bless him abundantly
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
ክብር ዶክተር ቢኒያም አንተን መግለፅ ቃላት ያጥረኛል መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ::ቅን ልብ ያለክ ምን አይነት የተባረከች እናት ናት አንተን የወለደችክ መታደል ነው :እራስክን ጥለክ ሰውን ያነሳክ እዬ ዶክትሬት ላንተ ያንስብካል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አርጎ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጠብቅህ 🙏
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
ምን አይነት የህይወት ፍልስፍና ነው ግን። ምን አይነት ትህትና ነው ግን እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከአንተ ጋር ይሁን
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ❤❤
@habitamuayele2387
@habitamuayele2387 Жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም እ\ር ይጣብቅ❤
@user-dv3ez7vq2o
@user-dv3ez7vq2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር
@mohammedhussenmamairbo6283
@mohammedhussenmamairbo6283 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ቢኒያም ስላንተ የሚሰማውና የማየው ፍፁም መንፈሳዊ ሰው ማድረግ ያለበትን እየፈፀምክ መሆኑን ነው። ምድርንና ሰማይን በውስጣቸው ከያዙት ሁሉ የፈጠረ ያስተናበረ አምላክ በምድርም ሆነ በሰማይ እሱ የሚወደው ቦታና ሁኔታ ያኑርህ። ይባርክህ
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Жыл бұрын
አቤት መታደል ትህትና ከምግባር ጋር እንዴት ደስ ይላል።
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰው
@samelwabe9704
@samelwabe9704 Жыл бұрын
ቢኒ ባንተ ልክ መመረጥ መታደል ነው እግዛብሄር በዚ ያፅናህ
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Жыл бұрын
ትክክል ነው የተፈጠርነው በአላማ ነው ስለዚህ በመልካምነት እንገለጥ እንጅ በክፋት ዘመናችንን አናባክን ጊዜው አጭር ነው።
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 Жыл бұрын
My hero እግዚአብሄር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
በየእምነታችን እንፀልይለት እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን ይሄንን በሽታ እንዲያነሳለት 🙏
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 Жыл бұрын
ሰዉ የሚለዉን ትርጉም አተብቻነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጤና ከድሜ ይስጥህ
@user-te9zs9fp1q
@user-te9zs9fp1q Жыл бұрын
ፈጣሪ ምንኛ በአንተ ልቡ ፍስሃ ይሰማው ይሆን ቢኒዬ።።።።ምንኛ አንደበቶቹ የተገሩ ይህንን አለምን ናቅ አርጎ ከፍታውን የሰቀለ ሰው ነው።። ወይኔ ቢኒ አንተን ሳይ እንባዬ ይመጣል። ፈጣሪ ክብሩንና ጤንነቱን ያድልልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@fffdyh5303
@fffdyh5303 Жыл бұрын
እቤት መታደል የተመረጥክ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ቢኒ
@user-gz9rf4hf3e
@user-gz9rf4hf3e Жыл бұрын
ቢኒ እኛ ያልሆነውን ነን እያልን እንመፃደቃለን አንተ ግን የሚታየውንና የሆንከውን እንኳን ደፍረህ አትናገርም።ቢኒ ፈጣሪ ጤናህን ይሰጥህ።
@titibibi
@titibibi Жыл бұрын
What a wonderful person...
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 Жыл бұрын
የእግዚያብሔር ሰው ።🙏
@hamilamolla3560
@hamilamolla3560 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሳለን እንረዳዳ ወንድማችን ዶክተር ቢኒያም ታሟል ትናትምን ተናግራል ለምን ወደ ውጭ ሀገርም ቢሆን ሄድ እንድታከም ለምን አናድርግም በኃላ ከማልቀስ ኧረ ተው እናሳክመው
@FitsumSisay-vp7or
@FitsumSisay-vp7or Жыл бұрын
Didnt you hear him say he doesnt believe in "hikimina"? You can't force a person to get treatment. He has put his trust TOTALLY in God.
@tigib6790
@tigib6790 Жыл бұрын
ቢኒ አንተ ትለያለክ መልካም ሰው ነክ .በየትኛውም ሀይማኖት ስር ቢሆን አንተ የየምታደርገውንነገር አይቶ አለማድነቅ ንፍግነት ነው .ሁልግዝ ሳይክ ወንጀለኛ ነኝ ትላለክ እየሱስ ክርስቶስ እኳ የሞተልን ለሃጥያታችን ብሎ ነው የሞተው . ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷል በስንፍና ተይዞል ነገር ግን ስለኛ ፅድቅ እና ቅድስና ቤዛነታችን አድርጎ ባቆመው ስለሃጥያታችን የዛሬ ሁለት ሽ አመት በፊት በመስቀል ላይ መተላለፋችንን በተሸከመው በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ፅድቅ እና የማዳን ስራ ላመኑ የማዳን መንገድ ተከፍታል . እግዚአብሔር አብ እኛን ለማፅደቅ ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ሃጥያተኞች ሆነን ሳለንአንድያ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን ልኮልናል. ገላትያ 2:16 ላይ ነገር ግን ሰው በእየሱስ ክርስቶስ በማመን እድፀድቅ እንጅ በህግ ስራ እንዳይሆን አውቀን ስጋ የለበሰ ሁሉ በህግ ስራ ስለማይፀድቅ እኛ እራሳችን በህግ ስራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንፀድቅ ዘንድ በክርስቶስ አምነናል.. እየሱስ ክርስቶስ ለኛ የሞተልን በከንቱ አይደለም ከጠላት ክስ ሁልግዜ ሃጥያተኛ ናቹሁ እያለ ከምወነጅለን ክፉ ልታደገን ነው እንጅ እንተ መልካም ሰው ዘመንህን ሁሉ ለሌላው የኖርክ ደሃውን ስትረዳ የታመመውን ስታክም እራስህን ትተክ አንተ እየቀለጥክ ለሌላው ብረሃን የሆንክ ጠላት ግን አንተ በምትሰራው ስራ የሚናደድ ሁልግዜ ሃጥያተኛ ነክ እያለ ይከስሃል ትክክል ነው ሁላችንንም ሃጥያተኛ ነን ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ግን የኛን ሃጥያት ወስዶ እየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ ላይ ተሰቅሎ ያለ ሃጥያቱ ዋጋ ከፍሎልናል . ሁልግዜ የሚከሰን ጠላት የለም እኛ ፃድቅ ሆነን ሳይሆን የፅድቁ ባለቤት ከኛ ጋር ስለሆነ ቢኒዬ የምትወደው አምላክ ስሙ ከአፍክ የማይለየው ጤናህን ይመልስልክ እግዚአብሔር በብዙ ፍሬ ይባርክህ አንተን የሚተካ ከጉልበትክ ይውጣ እይዞህ ወንድሜ ይሄንን ቅንነትህን አይቶ ሁሌ የሚከስክ ጠላት ስራው ይፍረስበት አንተ ገና ለብዙዋች በረከት ትሆናለክ.
@mercym1733
@mercym1733 Жыл бұрын
አሜን መልካም መልክት ነው
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
❤❤❤
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ቢኒ ነው በአሁን ሰአት ትክክለኛ ሂወት መኖር የያዘው። ለራሱ ሳይሆን ለሰው መኖር በስመአብ መባረክ እድሜ እና ጤና ይስጠው
@birukelias511
@birukelias511 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ ከመልካም ነገር ሁሉ አያጎልህ
@zedFlower-kr7dw
@zedFlower-kr7dw Жыл бұрын
አንተ ልዩ ነክ ቢኒ ሁሌም ክብር አለኝ!!!
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ያንተን መልካምነት ለመግለፅ
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
God is teaching us through Biniam how valueless this world is! Long live Bini!
@asteramare1197
@asteramare1197 Жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ይሰራል የምትለው ነገር በጣም ይመቸኛል የኔም እምነት ስለሆነ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአንተን ፋለግ ለመከተል የሚፈልግ ልብ ያለኝ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ን ጠዋት ማታ እማፀናለሁ
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Жыл бұрын
ቢንዬ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
You are so humble❤ Biniye Geta Eyesus Abzeto Yibarekeh❤❤❤
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 Жыл бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Жыл бұрын
ስንቱ መፅሀፍ ቅዱስን ይዞ እያወራ በተግባርዜሮ በሆንበት አገር የእግዚአብሄር ሰውቢኒ 🙏🙏የመልካም ስራ ተካፋይ
@user-bq8dk2jb9y
@user-bq8dk2jb9y Жыл бұрын
ቢኒዬ❤የኔ ሰው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 Жыл бұрын
ወንድማለም ቢንያም ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር በምድር የሰራችሁትን መልካም ስራ በሰማይ መዝገብ ያስቀምጥላችሁ ይክፈላችሁ አቤት መታደል ። ከንግግሮቹ ፦የትኛው ምቾት?ከአለማዊ ምቾት በላይ በመንፈሳዊ የሚገኝ ምቾት እጅጉን ይበልጣል። ፦ፃድቅ ወይም እግዚአብሄርን ያስደሰተ ሰው በሰማይ የሚሰጠውን ዋጋ ስታነፃፅረው በምድር ከሚያጋጥመው ችግር ደጋግመህ ብትሞት እንኩዋን አይወዳደርም ።።።።።።በቃ የገባው እንዲህ ነው አቤት መታደል እድሜን ጤናን ይስጥህ ወንድማችን
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ😍
@nanibeza1765
@nanibeza1765 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ባርኮሃል መታደል ነው ሰጪ ልብ ሰጥቶሃል
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ ምኞትህን ይፍቀድልህ❤❤❤❤❤
@user-cx1yt6dm5p
@user-cx1yt6dm5p Жыл бұрын
ፈጣሪ ለጥሩ ስራየመረጠህ ትክክለኝ የተከበርክ ሰው ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@raheelmag1628
@raheelmag1628 Жыл бұрын
ልናሳክመው ልንደርስለት ይገባል ግዴታችን ነው ሰይፉ እባክህ ድረሱለት በሂወት እያለ 😢
@hdfullmoies263
@hdfullmoies263 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ወይኔ ለኔ ወይኔ የሰማይ ቤቴ አይ ወንድሜ አረ ተው በማርያም ንግግርህ አመመኝ
@dibabachala2374
@dibabachala2374 Жыл бұрын
Seifu አልገባህም በዚህ Video አስተሳሰቤን ነው የቀየርክልኝ ❤️
@angelsinki1922
@angelsinki1922 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትክ
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
Bini, excellent spiritual teacher.
@selambougale9614
@selambougale9614 Жыл бұрын
ፈጣሪ ተክፉሁሉ ይጠብቅ ጀግና 😭😍😍😍
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebayehuhaile49
@abebayehuhaile49 Жыл бұрын
Good bles you.
@hananhassen1869
@hananhassen1869 Жыл бұрын
Allah ybarkik
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
ማዘር ትሪዛ በድንግልና ዘመናቸውን የጨረሱ ትልቅ እናት ናቸው የቅድስና ሥራ እየሰሩ እየተቀደሱ የኖሩ እናት ናቸው
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ጤናህን እግዚአብሔር እንድመልስልህ ፀሎቴ ነዉ ቢኒ እወድሃለሁ ዬኛ መልካም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ፡ጤናውን፡ይስጥህ፡የደሀዎች፡አባት፡የኔ፡ትሁት
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ፣ ሥራህን ሁሉ ይባርክልህ።
@elizabettikuadame9304
@elizabettikuadame9304 Жыл бұрын
Ebakeh enenem abreh endet endemtedebalekegn aseb betam betam egziabeher yerdah ❤️❤️❤️👍
@eliaswoldeyesus3795
@eliaswoldeyesus3795 Жыл бұрын
ተባረክ ፈጣር ዕድሜ ይስጥ
@yeroosanyeroosan4506
@yeroosanyeroosan4506 Жыл бұрын
Yes 😭 places 😢
@sarataloun9515
@sarataloun9515 Жыл бұрын
My hero man God blessing you❤
@melkam9917
@melkam9917 Жыл бұрын
ይህ ሰው አንድ ቀን ቅዱስ ተብሎ እንዲዘከር እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን ይገልጣል።
@tigestgedefaw
@tigestgedefaw Жыл бұрын
Abatu amilaka tanawun melisilet emebirehen kelijishi kewedashi mihiretun asechiwu ❤
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
Bini i respect you. God Bless you.
@meseretgmichal9572
@meseretgmichal9572 Жыл бұрын
ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ቢኒ
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ❤❤
@user-ve3gz2bn1e
@user-ve3gz2bn1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን አሁንም እንዳልተዋት አንተ ማሳያ ነክ ወንድማችን።
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Egzabher yemasgen 🙏
@bekitech
@bekitech Жыл бұрын
The only way to do great work is to love what you do.
@zelalemfkadu4749
@zelalemfkadu4749 Жыл бұрын
ልዩ ነህ ቢኒ
@user-pr8vr5dx6q
@user-pr8vr5dx6q Жыл бұрын
I am impressed with his work oh how many times call egzabheheir wow
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Egziabhar edmana tanan abezeto ysteh
@dedu3229
@dedu3229 Жыл бұрын
❤❤❤
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
amaizing personality humanity ahunm eyerefahu neg bye alamnm wawwww
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
ዳክተር ቤንያም ከልብህ ሰዉ ነህ ሙሲሊም ክርስትያን ሌሎችም ሀይማኖት ሀቻችለህ በሀንድ የምታኖር ከልብ ሰዉ ነህ ሀከብርሐለዉ 🙏🙏
@user-en2km9ve9f
@user-en2km9ve9f Жыл бұрын
Binyam you are the best person in this world. Seifu have no words about you too.
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ስው የሆንክ ስው ስው ነህ በቃ እድሜ ይስጥህ
@user-dm2jn2rq6q
@user-dm2jn2rq6q Жыл бұрын
በርታ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ቢኒ ወላሒ አንተ የኞ የኢትዮጲዊነት ዘር ሐይማኖት የማታይ ድንቅ ፉጡር ነህ መላክ ልበልህ ያ ያረብ አላሁማ ክፉህን አያታሰማኝ
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
አላህ እድሚና ጤና ይስጥህ መሻአላህ
@oneday21jjjkikk
@oneday21jjjkikk Жыл бұрын
እድሜና ጠና ይስጥህ
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Жыл бұрын
አረ በመድሀኒያለም ወንጀለኛ ነኝ አትበል 🙏🙏🙏እኔማ ስለ ስለራሴ አፈርኩ አንተ የእግዚአብሄር ሰው 🙏🙏🙏
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ዘመን መኖሩ ለሎሎቻችን ትልቅ ተስፋ ነው !!
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Egziabeher kare zameneke yebarkeke. Egziabeher egname sawu yadaregene.
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o Жыл бұрын
መታደል ❤❤❤❤
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
በእጅጉ የተለወጠው የአዋሬ መንደር
47:00
Fana Television
Рет қаралды 13 М.