የክደት መንፈስ የተጠናወታቸው አባትና/ ስለ ታቦት ክብር

  Рет қаралды 1,541

ከ አክሊል ጋር

ከ አክሊል ጋር

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 9 күн бұрын
ሠውየው ትክክል ነው አስተምቶሮቱ በጣም ጡሩ ነው ምን አልባት አንድ ቀን ይመራ ይሆናል
@Lyrics-21m
@Lyrics-21m 13 күн бұрын
Yewnet yegziabher tagashinet gn ydenkal ,ake❤
@selamadugna960
@selamadugna960 13 күн бұрын
አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 14 күн бұрын
አቤት ድፍረት ጤነኛ ናቸው ግን አኬአታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@መለሰ-በ3ተ
@መለሰ-በ3ተ 13 күн бұрын
Amlak hoy ykir belen😢 ake❤
@AyuKiya
@AyuKiya 13 күн бұрын
እውነት ናቸው ትክክል!!!
@TigistLema-w7p
@TigistLema-w7p 13 күн бұрын
Ake achin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ወግ
@ወግ 13 күн бұрын
በኩርቱ ፌስታል ተንጠልጠሉ እንደው ምን ዘመን ላይ ደረስን😢
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 14 күн бұрын
Akill ene akebrkalehun gen esachew lilut yefelegut ahun be adis kidan mnm ayseram geta eyesus meswat honolnal esun bcha enmen enketel new yalut esut be geta tihtina elemnkalehu ante ke sate brhan lay ke sachew gar fit lefit kireb ke ykirta gar antem yantem talalakoch abatoch atkerbum esachew tilki enante yedebekachhunn ewnet new yafenedut atkerbum
@mercy9108
@mercy9108 13 күн бұрын
" እግዚአብሔርን ለመሳደብ እንዲሁም : ስሙንና :ማደሪያውን፣ በሰማይም የሚኖሩትን ለመሳደብ አፉን ከፈተ" ለነድነዚህ አይነት ሰዎች ፀሎት እንጂ ትምህርት አደለም የሚያስፉልጋቸው ኦርቶዶክሳውያን ፀልዩላቸው
@uguv1234
@uguv1234 14 күн бұрын
አኬ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 14 күн бұрын
Wendme esti esachewm huluwn smachew ewnet tikikil nachew be tihtina eteykikalehu lumuwn smachew ye ortodocs betekirstian yetesasate menged lay nech
@DeguAlemu
@DeguAlemu 14 күн бұрын
Berta❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 14 күн бұрын
Wendme esti muluwn smachew tikikil nachew ye ortodocs betekirstian yetesasate menged lay nech
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 12 күн бұрын
አኬ አኬ ምርጥ የተዋህዶ መምህር የኛ ልጅ ተባርክ ልክ ልካቸውን ንገርልን መድር ጴንጤን ሚካፓም ብቻ እየሱስ እየሱስ እየሱስ በአፍ አይገኝም ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ስንል ዝም ብለን አይደለም ጨፍር ዝምብለህ ኢዮ ጩፌን ሶፍት ብላ አይ ጴንጤ ምላስ ስድብ 😂😂😂😂😂
@Chaina88
@Chaina88 13 күн бұрын
ወይ ግዜ ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል አሉ እንዲህ መቅለል ምን ሁኑ ነው የሚሉን በኩርቱ ፌስታል ብይዘው ምንም አያመጣም ምንም ስለማያደርግ ነው የሚሠረቀው ካሉ ክርስቶስ የተተፋበት የተገረፈው የተሠቀለው ምንም ማድረግ ስለማይችል ነው?
@Ewunetin
@Ewunetin 6 күн бұрын
እና ለጠረጴዛ ነው የምትሰግዱት እልልልልልል የምትሉት
@martaalene241
@martaalene241 14 күн бұрын
የዘመን ክፍ ምን አሰማን የመዳሕኒ አለም ትግሰቱ ምን አለበት እንዳመን ብንሞት ቢፈቅዱልን
@asefa_eshete
@asefa_eshete 14 күн бұрын
አቤት የዚህ ሰውዬ አፍ እግዚአብሔር ታግሶታል
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 14 күн бұрын
Be ewne tikikil achew muluwn esti smachew ahun be adis kidan mnm tikim yelewm eyesusn bcha enmen enketel wendme ye ortodocs betekirstia yetesasate menged lay nech::
@asefa_eshete
@asefa_eshete 14 күн бұрын
@ አንተ ነህ ስህተት። ኦርቶዶክስ ሁሌም ትክክለኛ መንገድ ናት። ካላመንክ መምህራንን አድምጥ። የተሃድሶ መናፍቅ አትሁን። ምንም ስለማይገባህነው እንጂ ክርስቶስን ይዘን የምናምን ነን። ልብህን ክፈትና ተማር። ጥቅሙ ይገባሃል።
@yade716
@yade716 13 күн бұрын
ታቦት መሰዊያ ነው ካልክ፣ ለመሆኑ ማንን ነው የምትሰዋው?
@ወግ
@ወግ 13 күн бұрын
የጌታችን ስጋወደሙ
@yade716
@yade716 12 күн бұрын
@ወግ መሰዋት ማለት እኮ መግደል ማለት ነው። አሁንም እንደ አባቶቻችሁ ፈሪሳውያን እየገደላትሁት ነው ማለት ነው?
@AyuKiya
@AyuKiya 13 күн бұрын
መሰውያው መሰውያ ነው እንጅ እንደ አምላክ ልሰገድለት አይገባም ባንተ እይታ ግን ምሰገድለት እሱ እኛ ጋ አይሰራም ምሰገድለት አንዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 13 күн бұрын
ከታቦቱ ይልቅ በቤተህ ያለው የአልባሳት ሳጥን ጠቀሜታ አለው፣ ታቦት ማለት ሙሴ ለአልባሳት ማስቀመጫ የሰራው ሳጥን መሆኑን እንዴት ዘንግተህ ነው ?ጌታ ጠረጴዛ አለው ብለህ ስታወራ አልከበደህም ?ጭራሮ ርዕስ ይዞ መውጣት ቢቀርባችሁስ?ዛሬ ላይ ለሕጻን እንኳ ተረት ተመርጦ ይነገረዋል
@me-fs4yy
@me-fs4yy 14 күн бұрын
አኬ :- Coptic missionary ኢትዮዺያ ወስጥ በሰፊው ገብተዋል የሚል information አለ. ለኢትዮ ኦርቶደክስ የሚረዳው ጥቅም አለ ወይ ? በርግጥ የአስተምሮ ልዩነት ላይኖረን ይችላል የቆኖና ልዩነት ግን እንዳለን እረዳለው ! ምንአለባት my info. It could be wrong but if it is right what you gonna say about this? …. I believe I can get great answers because you are very close to Coptic and you know much better than anyone’s else perhaps
@tedlucas1699
@tedlucas1699 13 күн бұрын
It is a good news if the Coptic Orthodox Christianism be upon us.
@truthbylove
@truthbylove 14 күн бұрын
የጌታ ጠረጴዛ = የጌታ ማዕድ =ጠረጴዛ=የጌታ መሰዊያ ነው ok be dictionary, ትክክል ነዉ እንበል: ታቦትስ ከየት አናምጣው? ታቦትና የጌታን ማዕድ አንዴት ነዉ አንድ የሆኑት???
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 14 күн бұрын
ታቦት የሚለው ስም ነው ያስጨነቀህ ወይስ ምንድነው?
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 14 күн бұрын
የቤተክርስቲያን ትርጉአሜ ነው አንተ ከጠቀስከው ጋር አንድ ነው ተባልክ አኮ
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 14 күн бұрын
እናንተ ቤተ እምነት ውስጥ የጌታ ጠረጴዛ አለ ወይ ?
@SithiUaq
@SithiUaq 13 сағат бұрын
ብንልም ስለማታምኚ አ1ቀን አስቀድሺ በዛዉ ታይዋለሺ አምላኳ ልጇነው​@@johnbelayneh3025
@AyuKiya
@AyuKiya 13 күн бұрын
እረ ስታሳዝን በናትክ እና መሰውያን እዬሰገድክለት ከተማን ዙር ያለክ ማነው የምትኖሩት ለላ የምታዎራው ለላ ኤረ ሸም
ቅዱሳን ከሞተ በኋላ ያማልዳሉ?
9:48
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 5 М.
እመቤታችንን እንዴት ነው እንዲ ሚዘሏት
9:06
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 346
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ወዴት ነው የምትሸሽ  የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር
2:14:14
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 96 М.
ጋዲሳ | ዲያቆን መኳንንት |
17:28
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 606
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН