ለስዕል ይሰገዳል?
3:40
Пікірлер
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 15 сағат бұрын
⁵ እኔም እየሰማሁ ለሌሎቹ፦ እርሱን ተከትላችሁ በከተማይቱ መካከል እለፉ ግደሉም፤ ዓይናችሁ አይራራ አትዘኑም፤ ⁶ ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ።
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 15 сағат бұрын
⁵ እኔም እየሰማሁ ለሌሎቹ፦ እርሱን ተከትላችሁ በከተማይቱ መካከል እለፉ ግደሉም፤ ዓይናችሁ አይራራ አትዘኑም፤ ⁶ ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ።
@etetet6061
@etetet6061 17 сағат бұрын
ምንቅፍና ግን ምንድነው ?
@Habeshaupdate1
@Habeshaupdate1 17 сағат бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏☦️
@ገብረአብ6251
@ገብረአብ6251 18 сағат бұрын
መምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ video ላይ መፍትሄውን ታገኙታላችሁ አንሾክሿኪ አና የአየር አጋንንት የሚጠቀሱ ናቸው ። ቀጥልበት አኬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
@alganeshtikele854
@alganeshtikele854 19 сағат бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@TesfayeKifle-fb3ze
@TesfayeKifle-fb3ze 19 сағат бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ።
@Sarasarayahoo
@Sarasarayahoo 20 сағат бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉ
@Frehiwot-b2j
@Frehiwot-b2j 20 сағат бұрын
ምንፍቅና ከኢየሱስ ሌላ አዳኝ አለ ብሎ ማመን ነዉ
@yade716
@yade716 20 сағат бұрын
ሰላምታህ እንደማንኛውም ኦርቶዶክስ" በእመቤታችን አማላጅነት፣ በመልአክት ተራዳኢነት" ብለህ ጀምር። እንደ ጴንጤዎች "የጌታችን ጸጋ ከናንተ ጋር ይሁን"አትበል። ግማሽ ጴንጤ፣ ግማሽ ኦርቶዶክስ መሆን አትችልም።ደግሞ በራስህ ላይ ትፈርዳለህ እንዴ? ራስህ እኮ ጣኦት አምላኪ ነህ። ሞነጫጭረህ የምታፈነድድላቸው ስዕላት፣ እያጫጬስክ የምትለማመናቸው መናፍስት፣ ዳንኪራ እየመታህ የምታወድሳቸው ሙታን፣ የምትተሻሻቸው ድንጋያት እኮ ጣኦት ናቸው።
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 15 сағат бұрын
ግብረሰዶማዊው መናፍቅ ምናለ አዳራሽህ ላይ አርፈህ ብትቀመጥ እዚህ እየመጣህ አትበጥብጥ በሉተር ካልቪን ፍልስፍና አብደህ ክርስቶስን የካዳቹ አንዲቱን ቅድስት ሀይማኖት ላይ የተነሳቹ የገሀነብ ደጆች ናቹ ይልቅ መፅሀፍ ቅዱስን አንብብና ካለህበት ጨለማ ውጣ ዝም ብለህ ከመንቀፍ በእውቀት ያለህን ሀሳብ አቅርብ
@yade716
@yade716 15 сағат бұрын
@melakutesfaye2433 በየገዳሙ፣በየቡና ቤቱ፣ በየሚዳው የሚጠዛጠዘውን ባለማተብስጰየት ልትደብቀው ነው?
@AMEN12728
@AMEN12728 22 сағат бұрын
ተባረክ❤
@bezalealem854
@bezalealem854 23 сағат бұрын
Tebarek
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Күн бұрын
Egziabher yetebekhe Ake ❤❤❤❤
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Күн бұрын
አኬያችን እረ እግዚአብሔር ይመሰገን እናተን የሰጠ❤❤❤❤
@bitsuedereje6821
@bitsuedereje6821 Күн бұрын
ጴንጤ መሆን ሀጥያት ነው ? ከሆነስ እንዴት?
@Mahimike1225
@Mahimike1225 Күн бұрын
2 ዮሐ 1:9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። So hatyat nw malet nw
@Frehiwot-b2j
@Frehiwot-b2j 20 сағат бұрын
የክርስቶስ ትምህር አዉነት መንገድ ህይወት እሱ መሆኑ ነው
@YaredGetachew-p5h
@YaredGetachew-p5h Күн бұрын
ስለ ምፅአት ቀርቧል የሚባለው ምን ትላለህ አኬዋ?😮
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬአችን የእግዚአብሔርን መንገድ ከመሳት ይሰውረን በቤቱ ያፅናን ከሰይጣን ፈተናው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
@ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ
@ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ Күн бұрын
😂😂😂❤
@Dagimalemay
@Dagimalemay Күн бұрын
አኬ ምሁሩ😊
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ አኪየ በ ቅዱሳን ማማለድ በመላእክት አማላጅነት ጥሩ መልእክት ስራልን ወንድሜ እባክህ❤❤❤
@nardosberehe1390
@nardosberehe1390 Күн бұрын
Egziabeherem yetebekeh
@AbdisaAbdi-s7n
@AbdisaAbdi-s7n Күн бұрын
Ak
@abelgossaye3739
@abelgossaye3739 Күн бұрын
የአየር አጋንንት በፀሎት ጊዜ ሚለውን የቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያምን መፃፍ አንብቡ ይጠቅማቹሀል
@Mahder822
@Mahder822 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ በእውነት በዚ ሰአት በጣም ተቸግሬ ነበር በንደዚ አይነት ሀሳቦች አመሰግናለሁ
@nahomafriend
@nahomafriend Күн бұрын
yewulh wendm aklil kezi befit sle emebetachn tyake teykeh neber neger gn almelskilgnim...mnew ? maryam yewedeke sga yzalech stl mn maleth new ? ye orthodox astemhro endeza adelem!!! orthodox mtlew maryam ye adam ye wurs hatyat yelebatm new.be sgam be nefsm be lbonam kdst nech bla stastemr ante meteh wey clearly no no ye wurs hatyat alebat alalk wey orthodox emtlewn alalk zm bleh kdst nech neger gn yewedeke sga yzalech bleh eyadbesebeskew mtalfew lemndnew ? ebakh tesasche teredichehm kehone clear argilgn kalhone video srabet ena leloch wendmochm kentemesasay yene aynet astesaseb gelaglachew.kalhone gn you are not an orthodox. you just are one the sons of the heretics.
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 2 күн бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን❤ቃለህይወአተ ያሰማልን መምህራአቸእን አኬ❤❤❤❤❤
@yabu111
@yabu111 2 күн бұрын
❤❤❤
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@ElishaTesema
@ElishaTesema 2 күн бұрын
Romans 7 አማ - ሮሜ 16: የማልወደውን ግን የማደርግ ከሆንሁ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ። 17: እንደዚህ ከሆነ ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚያድር ኃጢአት ነው እንጂ። እኔ ይህንን ቃል አወደዋለሁ ሮሜ 7፥14-25 ደስ ይላል ነገር ግን ሮሜን ሙሉውን ማጥናት ይጠቅማል እለት እለት በህይወት እስካለን የምንታገለው ነው፡ ትልቁ ችግር የሚመጣላችሁን ሃሳብ ተቀብላችሁ ስትደርጉት ነው።
@Wiko-r7y
@Wiko-r7y 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@مسراتانجي
@مسراتانجي 2 күн бұрын
አይይይ.በጣም.እኔም.እኮ.ነኝ.ሳልፈልገ.ተመስገነ.ግን.እግዛቤሔርን.እና.ቅዱሳን.አልሳደብም.ግን.ሌላ.የማልፈልገወን.ያሳስበኛል.ግን.ሀሉ.ተበርክኬ.አምላኬን.በእንባ.እለምነዋለሑ.ብቻ.እሡ.ያቃል.ምን.ላርክ.
@addipawl2381
@addipawl2381 2 күн бұрын
Amen
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬአችን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝን ከመሳት ይጠብቀን ጠላት ዳቢሎስን ለማሸነፍ ዋነኛው የአምልኮት ስግደት ከፀሎት ጋርና ቀዱስ ቁርባን ነው❤❤❤
@DawitAssefa-t6f
@DawitAssefa-t6f 2 күн бұрын
wendeme geta yetebekeh yemer hule videohen bayew kuter hiwete lay adis neger eyechemerku endehone new misemagn . AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏
@WdaseZeraabruk
@WdaseZeraabruk 2 күн бұрын
Kale hiwet yasemalen abatachin
@uguv1234
@uguv1234 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@uguv1234
@uguv1234 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@uguv1234
@uguv1234 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማቺን በአወነት በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቂልን የኔም ቺግር ነው መጨናነቅ በጣም ማሰብ ይገጥመኛል ❤🙏❤️❤🙏❤️🙏
@SenayitBeyecha
@SenayitBeyecha 2 күн бұрын
Wedemachin❤
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬአችን እኔም አላውቅም ነበር ደሞ ድምፅህ አይጎረብጥም ቅዳሴ እንደናፈቀን አለን😢
@EyasuhailuTeffera
@EyasuhailuTeffera 3 күн бұрын
ስለ እመቤታችን አስተምረን ሁሉም ክርሰቲያን ነይ ባይ ኢየሱስ ይላል ነገር ግን ማርያምን ሚሳደብ ነው የዚህ ምክንያቱ ምንድ ነው ?
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 күн бұрын
አኬ.ቃለሒወት.በርታ
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 күн бұрын
ላይክ.አርጉ.እረ.ተወ.እዴ.አይከፈልበትም.
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 күн бұрын
አኬዌ.በርታልኝ.ህያወ.እግዛቤሔር.ይጠብቅህ
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 күн бұрын
ቆይ.ችግራችሑ.ምድነወ.ላይክ.አርጉ.እረ
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 күн бұрын
ላይክ.ሼር.አርጉ.ሰብ.አርጉ.በቅርቡ100 መቶ.ሽ.እናስገባወ.ወድማችን.አኬ.ድምፅማ.አለህ
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ገና ብዙ እንማራለን እንሰማለን ዓለም እንሰብካለን እናጠምቃለን ዓለም ተዋህዶ ይሆናል❤❤❤❤
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 күн бұрын
❤❤❤❤