የክፉ መናፍስት የፈተና አቅጣጫዎች ‼️

  Рет қаралды 2,857

ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube

ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube

Күн бұрын

"በእርሱም ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለ ፍርሀት በቅድስና እና በጽድቅ በፊቱ እንድናገለግለው ሰጠን"
[የሉቃስ ወንጌል 1:74-75]
ይህ ዘሚካኤል ቲዩብ የተሰኘ ኦርቶዶክሳዊ የyoutube channel ነው፤በዚ channel የመናፍስትን ዓለም የምንከላከልበት እና የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናዊ ነገሮችን የምናገኝበት እንዲሁም የበረከት ስራዎችን የምንሰራበት ነው። subscriber በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ዲያቆን ማስረሻ አስማረ
0936309417
ዲያቆን ፊራኦል ግርማ
0949837161

Пікірлер: 32
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 25 күн бұрын
አቤት ብዙ ስጦታ ተሰቶኛል። በ እመቤቴ ፍልሰታ ኪዳነ ምህረት ሁሌ ስጦተ ትሰጠኛለች እረ እኔ ን ያልረዳኝ ቅዱስ የለም አንተ ወንድሜ የምታወራዉ የኔን ህይወት ነዉ በ እዉነቱ ድሮ አማርር ነበር ቤት እያለን የምንበላዉ አጥተን እናዉቀለን ስራ እያለን እኮ ነዉ🤔 አሁን ግን እድሜ ለነ መምህር ግርማ በአምልኮት ህይወት ስሆን የምስጋና ሰዉ አደረገኝ አምላኬና በረከቴን ልነግራችሁ አልችልም። ክብር ለቅድስት ስላሴ ዛሬ እንኳን ትንሽ ሲጎልብኝ አምላኬ ሆይ አድርግልኝ ብየ አለምንህም አድርገህልኝ አይቻለሁና አባት ሆይ ለዚህም አመሰግንሀለሁ ብየ ከትላንት ጀምሮ ቤቴ ሲጎድል ተንበርክኬ አመስግኘዉ የምስገና መዝሙርም ተንበርክኬ ዘምሬ ነበር😭😭😭 ዛሬ የ የጎደለ ነገር በማግስቱ በበረከት ተትረፈረፈ ወገኖቼ ይሄን ድንቅ አምላክ አመስግኑት እስኪ 🤔በልዎ ለ እግዚአብሔር ግሩም ግብርከ እኔ ሀጥዕ እኮ ነኝ እንደ በረቱትም አይደለሁም ኮተታም ነኝ በ እዉነት ማርያምን ለትህትና አይደለም። ግን እስከዘሬ የተሸወድኩባትን የበረከቴ ቁልፍ ጠፍቶብኝ አማርር ነበር የጎደለባችሁ ፈተና የበዛባችሁ ሰዎች በ እዉነት ንቁ ያኔ ቆም በሉና የምስጋና መዝሙራችሁን ለቅድስት ስላሴ ተንበርክካችሁ አመስግኑት አንተ ትክክል ነህ ስራህም ትክክል ነዉ ለዚህም ለደረሰብኝ ነገር ስለጎደለዉ ነገር አባት ሆይ አመሰግንሀለሁ በሉት እዉነት ጌታ የታመነ ነዉ ወዲያዉ በማግስቱ ሳታስቡት ያ ያስጨነቃችሁ ነገር ተፈትቶ ታዮትና ከምስጋና ጋር በፍቅር ትወድቃላችሁ በቃ የምስጋና ሰዉ ትሆናላችሁ በረከታችሁ ላይ የቆመ መንፈስ ድራሹ ሲጠፋ ቸሩ አምላክ ደግሞ በቅዱሳን እጆቹ በረከቱን ያዘንባል። ለካ ከላይ በረከቱን ሲያዘንብ ከስር በምሬት የሚዘጋዉ ዲያቢሎስ ነበር🤔
@samrawitT-c8q
@samrawitT-c8q Ай бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግለን እግዜአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ
@ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 18 күн бұрын
አንተ ያልከዉ ሁሉ እኔ ጋር ያለ ነዉ😢
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Ай бұрын
አንተ ትልቅ ሰው አሁን ያስታለለፍከው ሙሉ በሙሉ ትክክክል ነዉ በርታልን🙏🙏🙏
@niguskahsay4078
@niguskahsay4078 28 күн бұрын
Ewinet yante timihirt yileyal wendimachin, yegoligulet gizeh weyim zemenih egiziabiher yibarkilih.
@maereggebru1184
@maereggebru1184 27 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማን።
@MershaYmer
@MershaYmer 28 күн бұрын
ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ቃለ ህይወት የሰማልንያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 6 күн бұрын
በማለት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ተወልደመድህን ኣሰቡን
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 27 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን እባከህ በፀሎት አስበኝ ቀፀላ ጊዮርጊስ ብለህ
@SinkeYami
@SinkeYami 29 күн бұрын
Hukan baa selem matalen wandemachen
@Foff-ym8qj
@Foff-ym8qj Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በዉነት ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጀ9ኀ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጀ9ኀ 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ
@BirkeKalsho
@BirkeKalsho 10 күн бұрын
Kalhiwote yasemaline wondm eha yene hiwot new matat sirto wotatama almhone chnkat bichgnet mamarare kabalabatga bafisum almesimamat baka bachnkat limot new
@Selamselam1234-ed5yh
@Selamselam1234-ed5yh Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያቡዛልህ ወንድማችን 🤲📚
@giv7642
@giv7642 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@meskisol2390
@meskisol2390 3 күн бұрын
ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@tsehaihailemariam9700
@tsehaihailemariam9700 28 күн бұрын
Welcome back for the channel❤❤
@rezeneatsbeha6080
@rezeneatsbeha6080 15 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 7 күн бұрын
Tsegawn yabezaleh wedemachen 🙏❤️💐
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd 28 күн бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 29 күн бұрын
እግዜአብሔር፡ይስጥልን፡፡
@merichannel743
@merichannel743 29 күн бұрын
እመ ፡ ብዙሃን ፡ ትጠብቅህ !!!
@henokhailu3095
@henokhailu3095 23 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@menberemareyamtaye3699
@menberemareyamtaye3699 Ай бұрын
እንኳን፡በደህነ፡መጣህ፡ወንድሜ!!!! ቃለ፡ህይወት ፡ያሠማልን🙏🙏🙏
@hit2579
@hit2579 29 күн бұрын
ቃለ ቃለህይወት
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማለምዬ መድሀኔዓለም ከዚህ ክፉ መንፈስ ይገላግለን❤
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sababerhane9057
@sababerhane9057 19 күн бұрын
🙏🙏
@MeskeremKifle-d6k
@MeskeremKifle-d6k 28 күн бұрын
Tebareki
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
❤❤❤
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 73 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 2,9 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 207 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Exodus | ኦሪት ዘጸኣት
3:41:39
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 988 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 73 МЛН