Пікірлер
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 25 минут бұрын
በፀሎታችሁ አስብኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ጊዮርጊስ ሁሌ እትምህርት ቤት ነው የማድርው ፈተና ስፈተን ስማር ተደጋገመብኝ ጨቆኛል 😢😢😢😢ምን እደሁ አላቅም
@FelekuGezahegn
@FelekuGezahegn Сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያበብዛልህ ወንድሜ❤❤❤
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@habhabshi5767
@habhabshi5767 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdullahd630
@abdullahd630 4 сағат бұрын
💞💞💞🙏🙏🙏💕💕💞💞👏👏🤲🤲🤲💚💚💚
@TigistAbebaw-w5l
@TigistAbebaw-w5l 7 сағат бұрын
እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@henokhailu3095
@henokhailu3095 9 сағат бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 11 сағат бұрын
Sinkisar manbebe degmo yitekimal
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 11 сағат бұрын
Memhir equan dehina metahi kidus gebreal lebereketu yabkagn !!! Tikikil new hule chinket genzeb tewugn hule wechi new lezawum asirat eyawwtahu nuro ke eji wede afi new hule subae sigeba yodebesibegnal lik ende sew bicha min alefah tigil new hule ena be ainkisar manbeb new mexinanat new esun manbeb betam yagiizal Selam yabzalchu
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 14 сағат бұрын
❤❤❤
@Demewezeynur
@Demewezeynur 15 сағат бұрын
በርታ
@بلاينشاجزو
@بلاينشاجزو 18 сағат бұрын
እንቁ መምሕራቺን እድመና ጠና ይስጥሕ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EzgomKesete
@EzgomKesete 19 сағат бұрын
Egzabher tsgawe yabzhalhe wendema
@Mebrhit-x4x
@Mebrhit-x4x 20 сағат бұрын
Ende ene yeselechew sew yelem ahun gra gebagn
@Mebrhit-x4x
@Mebrhit-x4x 20 сағат бұрын
Wendmachn enkuan beselam metah fetari tsgaw yabzalh.please slkh efelgalahu
@liya7521
@liya7521 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏 እኔ በእውነት ያንተ ትምህርት እርድቶኟል በስመአብ በጣም ነው ሚገርመው የልቤን ነው የመከርከኝ
@salmeyeg
@salmeyeg 18 сағат бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 Күн бұрын
It's very good that experienced God bless you 🙏 Amen 🙏 🙌 Amen 🙏
@יונייוני-ו3ק
@יונייוני-ו3ק Күн бұрын
ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እርኩስ መንፈስ እኔንም በጣም እያደከመኝ ነው አሁንስ ሠለቸኝ
@abdullahd630
@abdullahd630 Күн бұрын
💞💞💞💕💕💕🙏🙏🙏🤲🤲💚💙💙💙💞👏👏👏
@YonaszerayHaile
@YonaszerayHaile Күн бұрын
Welcome my beloved Brother.
@abdullahd630
@abdullahd630 Күн бұрын
💕💕🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👏👏👏💞💞💞💙💙💙💚💛💛💛 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 Күн бұрын
በእዉነት ልቦና ይስጣቸዉ ስቱን አበሳቆሉት የስቱን ህይት አበሳቆሉት
@TigistAbebaw-w5l
@TigistAbebaw-w5l Күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@HelenMulash
@HelenMulash Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش Күн бұрын
አሜንንን ወድሜ እድሜና ጠና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛል ቸሩ መዳንአም እኔ ካንቴ ትምርት ብዙ እድልና ጥቅም አግቻለሁ የእውነት ያኖር ፈጣር
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ Күн бұрын
ትክክል ብለሀል በተለይ በአዲሰ አበባ ቤተክርሰትያን ውሰጥ ኧኔ በምኖርበት ሰፈር አዲሰ በቅርቡ የተሰራች ቅድሰት ልደታ ቤተክርሰትያን ነበረች ኧናም መዘምራኖቹ ዲቪ ኧየደረሳቸው በብዛት ወጡ ወደአሜሪካ ኧዛም ሄደው ለቤተክርሰትያኗ ማሰርያ ብለው በጎሩፕ ተሰባሰበው ሲልኩ በሚገርም ሁኔታ ቄሶቹ ተከፋፍለው ለቤታቸው ሶፋቸውን ከነ ቴሌቨዥናቸው ኧየቀየሩ ገዙበት አቤት የነበር ክህደት ሌብነት😢 አሁን ድርሰ ልደትዬ ልጆቿ ለኧናንተ አንሰጥም ብለው በማህበር ተሰባስበው አሁን በጥሩ ሁኔታ ቤተክርሰትያኗ ኧየተሰራች ነው አዎን ትክክል ነው በየቤተክርሰትያን ውሰጥ ያሎ ደብተራዎች ከባድ ናቸው
@mignotenedaw8710
@mignotenedaw8710 Күн бұрын
ወንድሜ ብህልሜ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከወጣትነት ያለፉ መካከለኛ እድሜ ያላቸው እናት ልክ የቡሄ ግዜ የሚጋገረው ዳቦ አይነት ሲሰጡኝ አየሁ . ሁለት ጊዜ ነው እንደዚህ አይነት ህልም ያየሁት, ፍችው ምንድን ነው
@selted2323
@selted2323 Күн бұрын
ቁረብ ማለት ነው
@הבטםהבטם
@הבטםהבטם Күн бұрын
Kale hiwot yasemalen
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye Күн бұрын
Kalehiwoti yasemalin wondimachin tsegawun semayawi hayilin yabizalik amen
@NaxiNaher
@NaxiNaher Күн бұрын
selam haweyi tmrtka yketatelo eye agzabihir ybarka ms nayi ykrtau khateka slemntayi sali adina maram schefinkayo
@Mikaielmikaiell
@Mikaielmikaiell Күн бұрын
Bdhriu sle zelo yu kone ilu aykonen
@negerehululebegonew214
@negerehululebegonew214 Күн бұрын
Kale hiwot yasemalen Ebakachu be tselotachu asebugni be himeme tesekayawe ebakachu wendem ehitoche ebakachu ebakachu
@SenaiytSenaiyt
@SenaiytSenaiyt Күн бұрын
የ እዉነት ነዉ ወንዶማችን እሰዉ እጅ ላይ አይጣል በጣም ይከብዳል ቆይ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይህ ኦንዳታልፈኝ የሆነጊዜ በድንገት ንብረቴ ወደመ 3ልጆች አለኝ በጣም አዘንኲኝ በቤተ ክሮስትያን ነዉ ያደኩት ስለደብተራ.በአጠቃላይ .ስለጠንቋይ ስሰማ ይዘገንነኛል የሚያሳዝነዉ ሴጣን ምንም እንደማይሰጠኝአዉቃለዉ ከዛ ባለቤታ ነገሮች ሲጨልመዉ ደብተራ ቤትሄዶ ምስትህም መምጣት አለባት ብሎት ለኔሳይነግረኝ ላቺ መዳኒት አጊቸልሻለዉ ግን አንቺ ከኔጋ መሄድ አለብሽ አለኝ ከዛምንድነዉ መድኒቴ ስለዉ ይሄ ጥበቤ ነዉ ብሎ ስምሽ አይሆንሽም ሰምሽ መቀየር አለበት አለኝ እዉነት መስሎኝ ኦሺ አልኩት ከዛ 3000 ሺ ትከፉላላችሆ አለኝ ብሮ ስለሌለኝ ወርቄን ሰጥቼ ብር ሳገኝ ወርቄንትመልሳለህ አልክት እሺ ብሎኝል ከዛ እዛ ሄጄ ከመጣሁ በኋላ ጭራሽ በራሴላይ አደጋ ደረሰቤኝ ሌብስ ጠፍብኝ በአጠቃላይ አሁን በስደት ነዉ ያለሁት የሰዉየዉንስም እየጠራዉ በመቁጠሮያ እየቀጠቀጥዉ እገኝለዉ አሁን ስሄዶ ወሮቄንልቀበለዉ ወያስ አልቀበለዉ በመቤቴ መልስልኞ
@SenaiytSenaiyt
@SenaiytSenaiyt Күн бұрын
ወንዶማች ቅዱስ ገብረኤል በሞገስ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 Күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Күн бұрын
kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@lemlemhabtemariam7923
@lemlemhabtemariam7923 Күн бұрын
Kalhiwet yasemalin ,kudus gebrial bemljaw ytebkih ewnet temirebet alew ....
@taybaa8158
@taybaa8158 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን
@AmenSetegn
@AmenSetegn 2 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen wondemachen
@Fanos-c6k
@Fanos-c6k 2 күн бұрын
ስላየሁ ደስብሎኛል
@Mazarot
@Mazarot 2 күн бұрын
የእጅ ስለክ ፃፍልኘ እስኪ ቴሌግራም ወይም ሌላ የሚሰራበት
@tigistlemmamengesha
@tigistlemmamengesha 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@fedarabank7842
@fedarabank7842 2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ba7359
@ba7359 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር በዚህ አጋጣሚ ለዚህ የገና በዓላችን ምን የታቀደ ፕሮግራም አለ እንደው ከውዲሁ እኛም እንድናስብበት ለማለት ነው አመሰግናለሁ
@abdullahd630
@abdullahd630 2 күн бұрын
💞💞💞💞💖💚💚💛💛🙏🙏🤲🤲🤲🤲💙💙👏👏👏💖💖
@abdullahd630
@abdullahd630 2 күн бұрын
💞💞💞👏👏👏💕💕🤲🤲🤲🙏🙏🙏💛💛💙💙👏👏💚💚💞💕💕
@Drhg-mt9li
@Drhg-mt9li 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማለን
@SamrawitTeshome-w3u
@SamrawitTeshome-w3u 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 күн бұрын
ቃለ ህወትን ያሠማልን ወንድማችን
@Yr5Jdtt
@Yr5Jdtt 2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን🌿👏