የአመመው አማራ ምርጥ ሽለላ

  Рет қаралды 147,808

ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment

ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@ALSAAbda
@ALSAAbda Ай бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ፋኖቻችን እግዚአብሄር ሆይ ለአማራ ጀግኖቻችን ለመላው ለአማራህዝብ ሀይል ጉልበት ሁናቸው አደረገ ይህን ዳቢሎስ ዘንዶው አቦይን አሳልን ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Ай бұрын
ይህ ሽለላእንኳን ወንዱን ሴትን ይቀሰቅሳል በጣም ደስ ይላል
@gebreslassiemeseret9100
@gebreslassiemeseret9100 4 күн бұрын
መሠጠኝ ሸነጠኝ ወኔ ተነሣብኝ ድምፅህን ሥሠማ አገሬ ናቀኝ ዳገት ቁልቁለቱ ሸለቆ ናፈቀኝ እግዚአብሔር አምለኬ ከምኑ ታደርሠኝ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 ай бұрын
ወገኖቼ ወንድሞቼ አንድ ሁኑ አንድነት ከክርስቶስ በታች ሃይል ነዉ❤ጌቴ ከፊታቹ ይቅደም
@GenetBiyadg
@GenetBiyadg 6 күн бұрын
❤ አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው እንዲያ በልልኝ የኔ ጀግና
@ayalewgettahun5753
@ayalewgettahun5753 4 ай бұрын
በከከፍተኛ ደረጃ ወኔ የሚቀሰቅሰው በመሰንቆ ቢሆን የበለጠ ይሆናል።እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@Tigist-u6h
@Tigist-u6h 17 күн бұрын
ትለያለህ ጀግና.: ጀግነህ እምታጀግን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KmUs-u7b
@KmUs-u7b Ай бұрын
አንድ እንሁኑ ወገኖቸ ፈጣሬ ያጠብቀን ይህቀን ያልፋል የማያልፍ የእግዚአብሄር ቃል ብቻነዉ
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 15 күн бұрын
በርግጠኝነት ጀግኖቻችን የዳዊት ያበርሀም አምላክ ከናንተ ጋር ነው።
@ayalewgettahun5753
@ayalewgettahun5753 4 ай бұрын
እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።እውነተኛ አማራ የአማራ እውነተኛ ገላጭ አብዝተህ ቀጥልበት።
@mekuanentbantihun3488
@mekuanentbantihun3488 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እር ግፋ በለው በኤት አርገን እንግባ ፋኖን ለመቀላቀል እየሞከርሁነው
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@Logging_Out
@Logging_Out 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ።
@shiferawkebede8167
@shiferawkebede8167 4 ай бұрын
ይሄንና መሰል ቀረርቶ እና ሽለላ ስሰማ በሙሉ ሰውነቴን ኤሌክትሪክ እንደያዘኝ ይነዝረኛል ። አማራ ሁኖ ይሄንን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወይም ደሙ ውስጥ አማራነት የለለው ከሆነ ብቻ ነው።
@ፍኖ
@ፍኖ 5 ай бұрын
#ፍኖ ያሸንፍል #አምሓራ ይነግሣል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@GetachewYezenaw
@GetachewYezenaw 4 ай бұрын
#ል
@MisraUtipia
@MisraUtipia 4 ай бұрын
Yesss❤❤
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 3 ай бұрын
ጀግና እንዴት ይሙት ትግላችሁ ፍሬ አፍርቶ የልባችሁ ደርሶ ለማየት ያብቃን
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 4 ай бұрын
አማራ! አራሹ፣ ቀዳሹ፣ ቸኳሹ፣ ነጋሹ፣ ጠላት ምንም አወራብህ ምን በሽለላ፣ ቀረርቶ ጠላትህን እያሳረረከው፣በጓንዴ አደባየኸዉ!!!!!!!
@selomedamte1960
@selomedamte1960 16 күн бұрын
ድል ለፋኖዬ❤❤❤❤
@MussaraFenta
@MussaraFenta Ай бұрын
ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🤴🇨🇬🤴💪💪💪💪
@TsehayAzeze
@TsehayAzeze Ай бұрын
እኔ ልከራተት በገደሉ ተንከረተቱ የነፃነት ዋጋ❤❤❤🎉🎉🎉
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችው ድሉልን ያቀናጃችው
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j Ай бұрын
ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ 5 ай бұрын
ሠይጣን አጋንት የሆነ ሰው ጥሎብን አከራተታቸው ውንድሞቻችንን በብርድ በፀሀይ አላህ ያንሳው እና
@ThrFhf
@ThrFhf 4 ай бұрын
አይይይይይድልለአማራአይዞህወገኔ❤️💛💚
@SadhakSad12
@SadhakSad12 Ай бұрын
አላህይጠብቃችሁድልለአማራፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nf3gr9ki7t
@user-nf3gr9ki7t 4 ай бұрын
አላህይገዛችሁ❤
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 4 ай бұрын
አማርኛ ቀረርቶ በቅኔ የተፈጠረ ቋንቋ የሚደንቅ።
@משהטסמה
@משהטסמה 4 ай бұрын
እንዴት እናግኝህ እንቅ አርጓ መሣም
@SurafeladaneEngineer
@SurafeladaneEngineer 3 ай бұрын
ፋኖነት ክብራችን ነው
@MemiiMm-u9v
@MemiiMm-u9v 28 күн бұрын
ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግኖች አቦይመቻችሁ
@kor205
@kor205 5 ай бұрын
አ ረ ወ ደ የ ት ነው. ይ ለ ያ ል. ስ ታ ም ሩ. መ ላ ኩ ገ ብ ር የ ል ካ ና ተ ጋ ይ ሁ ን 💪💪💪💪
@SadSa-yv2rq
@SadSa-yv2rq 4 ай бұрын
ፋኖያሸንፋል❤❤❤
@DesalegnGeta-u8t
@DesalegnGeta-u8t 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
ዕንደተፈጠረች ያለች ቦታ የሠው ሥልጣኔ ውጤት ዕምብዛም የማይታይባት መፈርጠጡና መጥፋቱ በመመረጡ ነው።
@DanailDana
@DanailDana 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለእውነተኛ
@Ayu-a12
@Ayu-a12 4 ай бұрын
የገብርየ ልጅ ጥሩ ስራ ነው በርታልን አይዟችሁ የአማራ የጭንቅ ቀን ደራሾች ፋኖዎቻችን አንድ አማራ 🎉🎉🎉🎉🎉
@getawderesse5577
@getawderesse5577 4 ай бұрын
ትግሉ ዋጋ ቢያሰከፍልም ፍሬው መጣፈጡ አይቀርም። እረረረ...ወይ ጊዜ...እንጃ.... አቅራሪውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 10 күн бұрын
የዚሀ የጀኞች ታሪክ ተካፋይ አለመሆን ያስቆጫል!
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 4 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል!
@samualChera
@samualChera 4 ай бұрын
ዋው ፋኖ
@SaraSA-j4u
@SaraSA-j4u 3 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DesalegnGeta-u8t
@DesalegnGeta-u8t 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@berhanu2368
@berhanu2368 25 күн бұрын
እንዲያ በልልኝ ወነድም ዓለም!!
@MintaMinwelt-t2v
@MintaMinwelt-t2v Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና እድሜአችሁን ያርዝመው❤
@ethiopianism22
@ethiopianism22 4 ай бұрын
Heroic and brief the strategic outline for Ethiopian greatnas our fathers practically confirmed
@eyoba-n5z
@eyoba-n5z 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የወንድልጅ ቀረርቶ ነው
@aradaw320
@aradaw320 4 ай бұрын
ወንድሞቼ የፋኖ ዋናው ጠላት ሚዲያ ነው ።ሚዲያ ምረጡ
@משהטסמה
@משהטסמה 4 ай бұрын
አሞራላችን ሠፋ እጅግ ደስ እያለን ነው
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr Ай бұрын
ጀግኖቹ በርቲልን 💚💛❤️ 💪🏾💪🏾💪🏾
@YemenAlajel
@YemenAlajel 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@Mr.LoL36
@Mr.LoL36 Ай бұрын
እምዬ አማራ ህመምህ በረታ በገዛ አገርህ ሆነሃል ከርታታ
@MoghjFjget
@MoghjFjget 2 ай бұрын
ፋኖ❤ዲልለናተ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 21 сағат бұрын
አብሽርደሞቸ 😢😢😢
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 4 ай бұрын
ይሔ ሰው የተለየ ነው ማን ነው ስሙ?
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 2 ай бұрын
ከመዳ ፈልሰው መጡና ምድራችን ሻቱ እኛን መልሰው አሉን ሰፋሪ ሂዱ ልቀቁ
@حياةالحبشي-ك2ي
@حياةالحبشي-ك2ي 4 ай бұрын
እግዚ አብሄር ከናተ ጋራ ይሁን ❤❤❤❤❤
@yohannesmengst3662
@yohannesmengst3662 Ай бұрын
ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasahunendalew6455
@kasahunendalew6455 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ 22 күн бұрын
❤fano 💚 💛 ❤️ 💪 ♥️
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 ай бұрын
I'm perwed by fano victory for fano
@FetahunWalelgn
@FetahunWalelgn 4 ай бұрын
እዴት ላርግህ
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 9 күн бұрын
የምመለከተዉ ሁሉ፣ያማራ ህዝብ፣ሆይ ልጆቻችን፣ወጣቶቻችን፣ወደስራ፣ት/ቤት፣የሙያ፡ስልጠና፣የእርሻ ስራ፣የክብት እርባታ፣የዶሮ እርባታ፣እደጥበብ፣ኣናጺ፣የብረት ስራ፣የ እንጨት ስራ፣እናርጂ ምርት፣ቴክኖሎጂ፣ ኣካባቢ ጥበቃ፣ይችግኝ ተከላ ስራ፣ባዮ ጋዝ፣ድንጋይ ከሰል ማዉጣት፣የማ እድን ድጋይ ማቅለጥ፣ብረት ማምረ፣ስምንቶ ማምረት፣ኣርሻ፣ቤት፣ማምረት፣ወዘተ፣ያካባቢ ጽዳት፣ፋብሪካ፣መንገድ ስራ፣ብሎኬት፣ጡብ ማምረት፣መምህርነት፣ህክምና፣ወታደር፣ፖሊስ፣ወዘተ። ኣማራ ህዝብ ሆይ ኣንት ለኢቲዮጲያ ስር ነህ፣ፈር ቀዳጅ ነህ፣ግን ኣሁን፣ምድራችን፡ተራቆተዋል፣የተፍጥሮ መልካችን ጠፍቶዋል፣ምርት የለም ረሃብ ላይ ነን። ኣፈራችን፣በጎርፍ፣በወንዞቻችን፡ ተንዶ፣ታጥቦ ተወስዶዋል፣ የተፈጥሮ መልካችን እፈርችን ምግባችን ማዕድናችን፣ቁሳቁሶቻችን፡በዝናብ ጎርፍ ተሸርሽረዉ፣ተጠራርገዉ፣በወንዞቻችን ተወስደዋል ኣድስ ጉልበት፡ምርታማ የሰዉ ሓይላችን ፣ወጣቶቻችን እንጥቀም ኣማራን እናልማ፣ እናሳድግ፣መንገድ እንስራ፣ሃገራችንን ከመበታተን እናድን፣እናሳድግ።ኣለዝያ፡ልጆቻችን(ወንዶች፣ሴቶቻችን) ወንዞቻችን፣ተከትለዉ፡ከ ኣፈራችን ጋር ወደዉጪ ሀገራት በገፍ በህገውጥ ይሰደዳሉ፣ኣይመለሱም።የተለያዩ የተፍጥሮ ሃብታችን በወንዞቻችን፡ተወስደዋል፣በያካባቢዉ ምድር እርቃን ገላጣ ሆናለች።ባለፉት፣ረጅም ኣመታት ኣስካሁን ባለዉ ጊዜ፡ወንዞቻችን የሚሄዱት ከከተሞች ጀርባ፣ ነዉ።ድንበር ተሻጋሪ ወንዞቻችን(ኣባይ፣ተከዜ፣ባሮ፣ገናሌ፣ጊዳቦ፣ኦሞ፣ዋቢሸባሌ፣ወዘተ) ከመሃበረሰቡ ኣይን ዉጪ ርቀዉ ፣በቆሻሻ፣፣በተፍጥሮ ኣፈር፣ ተሞልተዉ ፡ይጉዋዛሉ።በጎርፍ፣በተፋሰስ፣ወንዞች ኣማካኝነት፡ ያገኙትን ሸክም ይዘዉ ኣያንከባለሉ፣ ኣዎን፡ የእንጨት ግንዶች፣የዛፍ ኣንጨቶች፣እንስሳት፣የቤት እቃዎች፣ወዘተ፣ተሞልተዉ ደፍርሰዉ ፣ በገጠር ርቀዉ፣በከተማ ጀርባ ባኩል ኣርገዉ፡ ወደ ዉጪ ሃገራት ና ባህር ይፈሳሉ።
@abugida794
@abugida794 4 ай бұрын
አማራ አይዞን
@Eseynesh-p5u
@Eseynesh-p5u Ай бұрын
በርቱ ወድሞቸ
@alazartizazu6962
@alazartizazu6962 4 ай бұрын
ጀግናዉ❤
@משהטסמה
@משהטסמה 4 ай бұрын
አንበሶች ለዘላለም ኑሩ
@Kedija-f8e
@Kedija-f8e 4 ай бұрын
አይይይይይድልድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@shiferawkebede8167
@shiferawkebede8167 4 ай бұрын
የዚህን ሰውዬ ሙሉ ስሙን የምታውቁ ተባበሩኝ። ድምጹ የተለየ ነው።
@EnanaAdisu
@EnanaAdisu 4 ай бұрын
የኔጀግኖች እዲያ ብል እኔም ወደፍኖ
@EsayasMelak
@EsayasMelak 2 ай бұрын
አማራነት
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 9 күн бұрын
በሃገራችን ህብረተሰብ ምልከታ፡የኣማራ ማህበረሰብ/ ህዝብ/ ለሃህገራችን ህዝብ ኣንደ ወዪራ ዛፍ፣ ወርካ ዛፍ/ሾላ ፣ወዘተ፣ዛፍ ስር ይታያል። በሃገራችን ማህበረሰቦች ኣንደ ዛፉ ግንድ ና ቅርንጫፍ እናያለን፣ የዛፉ ስር ኣማራ ነዉ።ዛፉ የሀገራችን ህዝብ ይወክላል።በሌላ ምሳሌ፡በሀገራችን የገጠር፡ቤት ኣሰራር፡ በቤቱ ምስሪያ ቦታ፡መሃል ሴንትር ላይ ጉድጉዋድ ተቆፍሮ ምሰሶ ኣንጨት ዪተከላል። ምሰሶዉ፡ ዘላቂ፣ረጂም እድሜ የሚቆይ ነዉ።የምሰሶው እንጨቱ በተገቢዉ ከተተከለ የበቱን ሚዛን ቀጥ ኣርጎ፡ይጠብቃል፣የቤቱን ጣራ ክብደት የሚሸከም ጠንካራ የማይበሰብስ፣ዘመን ተሻገሪ እንጨት፡ ነዉ።የምሰሶ እንጨት ፡ከውይራ፣ዝግባ፣ጽድ፣ዋንዛ፣ክትክታ፣ጥቁር እንጨት፣ቀረሮ፣ወዘተ ዛፍ ተቆርጦ ዪዘጋጃል፣ የቤቱ ምሰሶ፡ የምወክለው የኣማራ፡ማህበረሰባችን ነዉ፣ቤቱ የሚውክለው የሃገራችን፡ህዝብ፡ ነዉ። ኣማራ የሃገራችን ምሰሶ ንዉ።የሃገራችን ዛፍ ስር፡ነዉ።ኣዎን ሀገራችንን ለማፍረስ የቤቱን ምሰሶዉ ቆርጦ መጣል ነዉ፣ቤቱ ወድያዉ ይወድቃል፣የቤቱ ኣካላት ይፈርሳሉ፣ይበታተናሉ።ዛፉን፡ ለመጥል፣ከስሩ ፡መቁርጥ ነዉ።ከዚያ ይደርቃል ለማገዶ፡ቆራርጠን የእሳት፡እናደርጋለን። የሃገራችንን ህዝብ ማወቅ፡ማክበር ኣለብን። ለሃገራችን ህዝብ ሰላም ስንል ለምሃበረሰባችን ለናቶቻችን ስንል፣ለጋራ ህዮታችን፣ስለማህበረሰባችን በሁለንተናዊ በተፍጥሮ ህግ እዉቀት መንገድ እንንነጋገር። የኣለማችን ሃገራት፣ሃያላን ሃገራት፥ኣሜርካ፣ቻይና ካናዳ፣ህንድ፣ጃፓን፣ራሺያ፣ እዉስተራሊያ፣ኮሪያ፣ኢንዶኔዢያ፣ብራዚል፣ደቡብ ኣፍሪካ፣ማሌዢያ፣ሲንጋፖር፣ኣውሮፓ ሃገራት፣ወዘተ እንይ, ያደጉ ሃገራት፣በስልጣኔ፣በእኮኖሚ እድገት፣ት/ት፣በኢንዱስትሪ፣ተክኖሎጂ፣በጤና፣በምግብ ምርት፣ በመብራት፣በቴሌኮም፣በንጹህ ዉሃ መጠቀም፣በመንገድ መሰረተ፣ልማት፣ ዘመናዊ፣እርሻ ፣ቤት ሲራ፣መሪት ኣጠቃቀም፣ዉሃ እተቃቀም፣ቖሻሳ እያያዝ የራስና ያካባቢ ንጽህና ኣጠባበቅ፣የካብት እርባታ፣፣የተፍጥሮ ማእድን ፡ኣውጥቶ መጠቀም፣ወዘተ።ማህበረሰብ፣ ህዝብ ምንም፡ በተለያየ ቦታ በርቀት ተለያይቶ፣ቢሰፍርም፣ ቢኖርም፣በመልካ ምድር ቢለያይም፣በስልጣኔ፣በኢኮኖሚ፣ወዘተ ቢለያይም፣በዉስጣዊ ተፍጥሮ፡ ሰንሰለት፡የተያያዘ ነዉ፣ስሩ ኣንድ ነዉ፣ሂዝብ የተሳሰር፣የትቆራኘ ነዉ።ይህ ተፍጥሮ ነዉ፣የተፍጥሮ ህግ ነዉ። ስለዝህ ወጣቶቻችን ዉድ ናቸው፣ሃይላችን፣ክብራችን፣ ኣለኝታ፣የኛ ሃይል ፣ናችዉ፣ይእግዝያብሔር ስጦታ፡ናቸዉ የወተት ምርት፣፣ዘመናዊ የሲጋ ከብት እርባታ፣ኣሳማ፣፣ኣሳ ምርት፣የዶሮ ዕንቁላል ምርት፣ዶሮ እርባታ፣፣የስጋ ምርት ኢሴት ጭምሮ ማሸግ፣ማቀነባበሪያ ኢንዱስትርይ፣በአሌክትሪክ ፣ማሺንስ፣ወዘተ፥
@משהטסמה
@משהטסמה 4 ай бұрын
እግዚያበሄር ሁሌም ከናንተ ጋር ነውፈ
@rogiebongcalon7496
@rogiebongcalon7496 4 ай бұрын
አይዞሕ ጀግና ነሕ
@zenebewerw
@zenebewerw 2 ай бұрын
አብሽሩከጎናቺሁነን❤
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 3 ай бұрын
ድልለዐምሐራፋኖጀግኖቻችንድጻችሁከማንኛውበላይነው
@jamobeta1
@jamobeta1 4 ай бұрын
ጌትሽ ጊጣ ጀግናየየየየ
@Jonntamrat
@Jonntamrat Ай бұрын
viva viva viva viva fano viva viva viva viva amhra amhra amhra amhra amhra amhra amhra amhra amhra amhra amhra amhra hero for all afrcan❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@משהטסמה
@משהטסמה 4 ай бұрын
እግዚያበሄር ሁሌም ከናንተ ጋር ነው
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 9 күн бұрын
በኢትዮጵያ መልከዓ;ምድር፡የአማራ ፡ህዝብ፡ ሆይ፣ (ጎጃም፣ጎንዳር፣ዎሎ፣ሾዋ፣ወዘተ) ነዋሪ ማሀበረሰባችን ሁሉ፣ኣማራ ህዝብ ሆይ፣በመንግስት መዋቅር ዉስጥ ያላችሁ፣በየደረጃዉ ዉሳኔ ሰጪ እካላት፣ባለስልጣናት፣የመከላኪያ ሰራዊታችን ኣመራሮች፣በየደረጃዉ፡የጦር መሪዎች፡ የመንግስት ባለስልጥናት፣የቀበሌ፣የወረዳ፣የዞን፣የክልል፣የፌዴራል ሐላፊዎች፣የህዝብ ፖሊስ ፣የፈደኣል፣ፖሊስ፣ጥበቃ ፖሊስ፣ያካባቢ ሚሊስሻ ፡ኣባላት ተጥሪዎች፣ኣዛዦች፣የኣማራ ባለሃብቶች፣የትግራይ፣ኦሮሚያ፣ጉራጌ፣ሲዳማ፣ወዘተ፣ባለሃብቶች፣የሃይማኖት ኣባቶቸ፣መሪዎች ፣ያማጺ ቡድኖች መሪዎች፣ በኣማራ መልካ ምድር፡የደፍጣ ተዋጊ ፋኖ ኣባላት፡ መሪዎች፣ኣስተባባሪዎች፣ደጋፊዎች፣ያካባቢ ጎበዝ ኣለቆች፣ኣማጺ መልማዮች፣የፋኖ ተዉካዮች፣የኣካባቢዎች እቁብ፣እድር፣ማህበር፣ወዘተ፣ኣስተባባሪዎች፣መሪዎች፣ በያካባቢዉ በህዝብ፡የተከበራችሁ፣ተሰሚነት ያላችሁ፡ሰዎች፣ተጽኖ ፈጥሪ ግለሰቦች፣በሃገር ፣ዓለም ዓቀፍ ተዋቂ ሰዎች፣የመንደር፣ቀበሌ ማህበረሰብ ኣስተባባሪዎ፣ምሁራን፣መምህራን፣ተማሪዎች፣የህዝብ ተወከዮች፣የሚመለከተን፡የዲያስፖራ ኣባላት፣በዉጪ ሃገራት የምንኖር እትዮጵያውያን፡ ተዋቂ፣ተጽኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ቡድኖች፣ ጋዜጠኞች፣የምዲያ፣ሰዎች፣ኣክቲቪስቶች፣ወዘተ፣፣በሃገራችን ፡በኣማራ ጦርነት፡ተሳታፊዎች፣በየደረጃዉ ለጦርነት ኣበርክቶ እያደረግን ያለን ግለሰቦች፣ቡድኖች፣፣ኣራሽ ገበሬዎች፣ሰራተኞች፣የብሄር ኣቀንቃኞች፣ የጦር መሃንድሶች፣የፋኖ ኣባላት፣ቡድኖች፡ወዘተ፡ በሙሉ፥ በሃገራችን ፣በኣማራ ምድር እያካሄድን ያልዉ የደፍጣ ዉጊያ ጦርነት፡ ቦታ፣ግዜ፡ እየቀያየርን; በየኣካባቢዉ ዉጊያ፡መከላኪያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በማድረስ፣ እዝህም እዝያም በመሃል ሃገር፡የሃገር መከላክያ ሰራዊትን እያጠቃን፡ ኣካባቢያችን ፣የደፈጣ ጦር ሜዳ ፡ኣድረገናል። ለስራ፣ለምርት፣ለት/ት፣ኣካባቢን፣ሃገርን ለማሳደግ፣ለማንቃት፣ወዘተ የደረሱ ወጣት ልጆችን የጦር መሳሪያ፡ኣሸክመን ኣየዎጋን፣ እርስበርስ፡እየተገዳደልን፡ ነዉ።ሰርዊቱ እዚህ እዝያ፡በሃገር ዉስጥ፡ሰላም ዕጦት፣ ዕያዋከብን፣የልጆቻችን የተፈጥሮ እድሜ እየቆረጥን፣ ሃገራችን ዉስጥ ጦርነት ኣዘጋጅተን ልጆቻችን እያፈጀን፡ነዉ።በዝህም የዓማራ ህዝብ ከንግድህ በቃኝ ብሎ ተነሳ እንላለን።ልጆቹን ከቄያችዉ እያውጣን እናገዳድላለን ለዝህም ኣምሃራ ጀግና፣ፋኖ ጀግና እንላለን። ለጊዜ፡በሰዉ ደም የቡድን እና የግል ሃብት፣እኮኖሚ፣ የፖሊቲካ ሓይል እየገነባን ነዉ። ወጣቶቻችን፣ልጆቻችን፣የመከላኪያ ሰራዊታችን፡ኣባላትን፡ በተፍጥሮ ፍቃድ በኛ ዘር ዉስጥ በሴቶቻችን፣እናቶቻችን፣ማህጸን፡ ወልድናቸዉ፣ኣብራካችን ናቸዉ።ቤተሰብ፣ማህበረሰብ፣ወዘተ ኣሳደጉዋቸዉ እንጂ፡ በራሳችን በኛ እዉቀት፣እጅ ፈጠርናቸዉ እንዴ? ወጣቶቻችን የተፍጥሮ ተቀጣታይ ነዳጅ እሳት ናቸዉ፣ጊዚያቸዉ ኣንዲዬ ዉድ ወርቅ ነዉ፣ ልጆቻችን የተፍጥሮ ስጦታችን ዉድ ናቸዉ፣የእግዢያብሄር ምስጢር እዉቀት ናቸዉ የኛ ሃይል ናቸዉ፣የኛ ጉልበት፣ተተኪ፣በተፍጥሮ ሁሉ የምንጠየቅባቸዉ ናቸዉ፣የኛ ኣለኝታ፣መከታ፣እኛነታችን መገለጫ፡ናቸዉ። በኛ ሃገር መከላኪያ ሰራዊታችን ኣባላት፣ልጆቻችን፡ረከሱብን፣ሰዉ ረከሰብን፣ህዝባችንን ኣረከስን። የኣለም ህዝብ እንዳያይ ጋርደን፣ዘግተን፣በጥይት እሳት እርስ በርስ እየተፋጀን ነዉ። በሃገራችን፡የሰዉ ልጅ ህዮት ቀለልብን ።ይህን መንገድ የመረጥን ኣካላት የኛ ሂዮት ቢሆንስ? መሞት ኣይቀር። ግን እኛ ባመጣነዉ ችግር፣ልጆችን፣ወጣት የሰዉ ሃይልን፡ የመከላኪያ ሰራዊታችን እያመከንን፣ ኣያዳከምን ሰዉ ቄዬዉን፣ኢናት ሃገሩን፣ኣካባቢዉን ኢንዲጠላ ኣያደረግን ነዉ።መከላኪያ ሰራዊታችን፣እረፍት እረፍት የለዉ፣በዉስጥ የሰላም እጦት ጉዳይ፡ እዝ እዝይ እርስ በርስ ላይ እሳት እየጫርን እዋከብነዉ ገመናችን፣ቤታችን ፣ሰፈራችን ለወላዋይ፣ለደላላ፣ኣድርባይ ፖለቲከኞች፣ለሰፈር የጎበዝ ኣለቆች ኣሳየን።የህዮት ዋጋ እያስከፈልን ነዉ።ማህበረሰቡ ተረጋግቶ እንዳይኖር የኢኮኖሚ መዛባት፣ ጫና፣በ ህገውጥ ስራ፣ንግድ እንድዘፍቅ፣ቤት ኣልባ፣ምርት ኣልባ፣ወዘተ እያደረግን ነዉ። የጦር መሪዎች፣ መኮንኖች፣የጎበዝ ኣለቆች ፣የመንግስት ቡድኖች፣ሰዎች፡ጦርነት ይፈጥራሉ፣የዉስጥ ግጪት፣የዉጪ ወራሪ ወታደሮች፣ጦረኛ ተስፋፊ፣ዲምበር ገፊ ሃይል ዪሲባሉ፣ ኣዎን ጦርነት ይፈጥራሉ፣ያራዝማሉ፣ወዘተ። ኣዎን ብዝህ ህዝብን ኣዳክመን፡ በእኮኖሚ እጥረት፣ወዘተ ሲስተም እየተጠቀምን። ለመግዛት ንዉ፣የኛ ሓገር መገልጫ ነዉ፣እኮኖሚ ከብዙሃን ወደ ጥቂቶች ዪፈሳል፣ወዘተ።
@EtsubSiyum
@EtsubSiyum Ай бұрын
ማርያም ከናንተ ትሁን ድላችሁን እናፍቃለን ኦሮ ውስጥ ያለን
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 4 ай бұрын
This is a great sound with a great opium. But some of are lost. Because Europen ways make us salves by everything. Culture, religion, music, academic and language, etc.however. we had great and special for the world.
@WardaKados
@WardaKados Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GirmaAlebi
@GirmaAlebi Ай бұрын
ጀግና
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@Mulugetatesfaye-o4d
@Mulugetatesfaye-o4d 26 күн бұрын
ያሳመነዉ ግልገል ላስታ ላሊበላ
@abrahamkebede6663
@abrahamkebede6663 3 ай бұрын
Hero fano esay
@hdud1093
@hdud1093 5 ай бұрын
እረመገንይነጋንጨልሞአብሺሩ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@TamratTerefe-l1g
@TamratTerefe-l1g 2 ай бұрын
እረ ወረረኝ
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 4 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@addisumekuannet6247
@addisumekuannet6247 4 ай бұрын
የእስቴ ነብሮች
@Mr.LoL36
@Mr.LoL36 Ай бұрын
እኸኸኸኸኸኸ አመመነ
@mulukentigabuchanie9155
@mulukentigabuchanie9155 5 ай бұрын
።።good work
@MuleruMuleru
@MuleruMuleru 9 күн бұрын
እደጀግና ተዋድቆ መሞት ሞት አደለም ጀግኖች በርቱ
@zerfubelachew6193
@zerfubelachew6193 29 күн бұрын
አረቄ ቅጅለት
@ZamzamHamed
@ZamzamHamed 4 күн бұрын
💪💪💪💪💪👈
@ገኒፋኖአንድአማራ
@ገኒፋኖአንድአማራ 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@arebumdwadjo
@arebumdwadjo Ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💪💪💪💪💪💪
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh 21 күн бұрын
Dele lakorxeu fano jaGena enatue yawaldachew fano yashanfal
@genetantensay8582
@genetantensay8582 6 күн бұрын
የኢትዮያ ተራሮች🎉🎉🎉🎉
@Mequainnt
@Mequainnt Ай бұрын
Ahun gena !!!
@NbvvczMjhgfd
@NbvvczMjhgfd 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታህሳስ 16/2017 ዓ ም ዐበይት ዜናዎች|voa amharic news|amhara daily
14:47
ውባንተ አባተ የመጨረሻው ስንብት የሚመስል ስብሰባ
18:33
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 279 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
January 7, 2025
15:53
ደፋሩ ጌትነት (ኧረ-ጉዴ) Defaru Getinet (Ere-Gudie)
Рет қаралды 18 М.
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 155 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН