የአክሲዮን ገበያ stock market እንዴትና መቼ? - ምጣኔ ሀብት 5 [Arts Tv World]

  Рет қаралды 11,778

Arts Tv World

Arts Tv World

5 жыл бұрын

በኢትዮጵያ ይጀመራል የተባለዉ የአክሲዮን ገበያ stock market እንዴትና መቼ::
በምጣኔ ሃብት ፕሮግራም ከምሁራን ጋር የተደረገ ቆይታ፡፡
ምጣኔ ሀብት 5
Metanae Habt 5
Economic Show 5

Пікірлер: 16
@198710addis
@198710addis 5 жыл бұрын
Politics and government never involve in stock market. For one company to be registered in the stock market, the company has to be a profitable company with the recorded sound financial reports. These financial reports must be done with certified accountants. Once one private company is registered in the stock market, the company ceased to be a privately owned company, it becomes to be owned by the public.
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 6 ай бұрын
የህግ የበላይነትና መከበር በሌለበት አገር ውስጥ እንዴት ነው የአገርና የህዝብ ዕድገት ማምጣት የምችለው ?
@hayatredwan4245
@hayatredwan4245 4 жыл бұрын
This is huge & Exciting.
@simont733
@simont733 5 жыл бұрын
thanks to correct him 2020 to 2012 Ethiopian calendar... it's funny that in the world people are getting profit minimum $400-$600 per day from FX and Crypto Trading while we are set and plan may be next year.
@abelmesfin4848
@abelmesfin4848 3 жыл бұрын
Thank you I feel the same way
@sarasolomon7075
@sarasolomon7075 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ በጣም በልዩልዩ እውቀት የተማሩና የበሰሉ ሰዎች በእርግጥ አሉን:: ሆኖም አሁን stock ለመግዛት ምን ዋስትና አለን ? ከዚህ በፊት የባንክ ሼር ትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነ "የባንክ ሼር ሊገዛ ይችላል ተብሎ ብዙ ውጪ ሀገር ያለን : በትውልድ ኢትዮጵያዊዎች ሼሩን ገዛን:: ከስንት ዓመት በሃላ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ግለሰብ መቀጠል አትችሉም ተብለን ገንዘባችሁን ውሰዱ ተብለናል:: አሁንስ ምን ዋስትና እለን ?? በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሼር ሊገዙ ይችላሉ ወይ ?? በጣም በዕውቀት የተሞላ ውይይት ነው:: በተደጋጋሚ እርዕስት ለሀገራችን ሰዎች ማስተማር ግዴታችን ስለሆነ እንድታስቡበት በትህትና አሳስባለሁ:: ጌታ ይባርካችሁ::
@luwamabrha8145
@luwamabrha8145 4 жыл бұрын
Gòod
@girmataye6031
@girmataye6031 2 жыл бұрын
Forex Trading እኛ አገር ለመስራት ገና ብዙ ማወቅ ይጠበቅብናል። ገንዘብ ለማያውቁት ሰው እያስገቡ ዝም ብሎ መሳተፍ 99.9% አደጋ አለው። አሁን በኢትዮጲያ የጀመረ "Global Forex Trading" የሚባል Bitcoin trade ቢዚነስ ላይ የተሳተፉ ሰዎች እኔን ጨምሮ ብዙ ብር ተበልተናል። በዚህ Global Forex Trading በሚባልና መሰል የፎሬክስ ቢዝነስ ላይ ከመሳተፍ እንድትቆጠቡ እመክራለሁ
@ruthalemayehu7424
@ruthalemayehu7424 4 жыл бұрын
Why are they not explaining stock market the right way, in my opinion stock market is an exchange of company shares you own and the company will give dividens interest depending on the companies profit , you may lose or gain money, it has risk but of you know what you are doing you can be rich
@yaredtsegayeart4970
@yaredtsegayeart4970 4 жыл бұрын
I Think they did 5:51 . Its very interesting to find someone who's habesha and know about this ha ha
@dagemalemayehu9221
@dagemalemayehu9221 3 жыл бұрын
Thats exactly what i was thinking abt. Professionals should do the explaining, no offence. Plus i really want to know if forex is gonna start in ethiopia.
@michaeljohnson5761
@michaeljohnson5761 Жыл бұрын
🇺🇸+1320
@michaeljohnson5761
@michaeljohnson5761 Жыл бұрын
416
@michaeljohnson5761
@michaeljohnson5761 Жыл бұрын
0918
@asterdestaasterdesta7282
@asterdestaasterdesta7282 3 жыл бұрын
ኣክሲኦን ማለት ሚን ማለት ነው
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 207 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 102 МЛН
ስለስቶክ ኤክቼንጅ -INVESTORS CORNER  @ArtsTvWorld
47:12
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 207 М.