🚩 የአክሱም ሙስሊም መንገላታት ለክርስትና ምን ይጠቅማል? | ጎረቤትን የመጨቆን ነውር በቅድስና ስም | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

  Рет қаралды 5,507

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 266
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
🚩 ተክቢር ሚዲያን ማገዝ ለምትፈልጉ ⇩ ➽ Commercial Bank of Ethiopia (CBE) ➽ 1000501689247
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 2 күн бұрын
Ensh allah
@dozersas3886
@dozersas3886 2 күн бұрын
ይንን ሚዲያ 100ሺ እናስገባዉ በርቱ ያ ጀምአ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@MuhabetHelil
@MuhabetHelil 2 күн бұрын
አላህዬ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ለአክሱም ሙስሊሞች አላህዬ ፍትህን ያስፍንላቸዉ አሚንንን😢😢😢
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ‼️
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@medinajarso4791
@medinajarso4791 2 күн бұрын
በርታ ወንድሜ አላሕ ያግዝህ ፣መልካም ስራሕን ይውደድልሕ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@Edris-bq5hh
@Edris-bq5hh 2 күн бұрын
ሲጀምር ሃይማኖቱን በጥልቅ አያውቁትም።ሙስሊሞችን በመጨቆንና በማሳደድ የሚፀድቁ ይመስላቸዋል
@muhammedalemu1522
@muhammedalemu1522 2 күн бұрын
እንዲው ይህ የኔ ብቻ ቅዱስ የሚሉት ነገር መቸ ነው የሚያበቃው።እምነትህን የምታሳድገው እምነትህን በመስብክ እንጂ ሌሎችን እምነቶች በማጥፋት አይደለም
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@kassimahmed4974
@kassimahmed4974 2 күн бұрын
ወንድም ይስሃቅ፣ ድንቅ አመክንዮ ነው፤ ለማሪያም አለባበስ ከአክሱማዊያን ክርስቲያኖች ይልቅ፣ ሊዮናርዶ ዳቬንቼ ከ500 ዓመት በፊት ትኩረት የሰጠ ይመስለኛል፤ ልብ ያለው ልብ ይበል!
@Abcd-x5w3q
@Abcd-x5w3q 2 күн бұрын
Nice
@nuruhamid744
@nuruhamid744 2 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@munalove8143
@munalove8143 2 күн бұрын
ኢስሀቅ ማሻአላህ እደአንተ አይነቱ ምነው ሚሊየን ቢወለድ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@GiragnMoha
@GiragnMoha 2 күн бұрын
"ጎረቤትህን እንደራስህ ውደድ" የሚል እምነት መሪ ነን በሚሉ የእምነት "አባቶች" የሚመራ ፀረ ጉርብትና በደል የገዛ እምነት ላይ መቀለድ ብቻ ሳይሆን አመልከዋለሁ በሚሉት ጌታ ትዕዛዛት ላይ ማመመፅ ነው!!
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@MunaShamil-c8y
@MunaShamil-c8y 2 күн бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስልምናን ፍትህ ዊ የሆን እምነት ነው አልህምዱሊላህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@EbiroHassen
@EbiroHassen 2 күн бұрын
ቅዱስ ከተማ ብትሆንማ መጀመሪያ ሰውን ሂጃብ አይከለከልም ነበር ዝሙት መጠጥ ነበር መከልከል የነበረበት ኦርቶዶክስ በዚ ነገር ደስተኛ አደለችም እርግጠኛ ነኝ እምነታቸውን በማይሆን ነገር ለመደገፍ ነው እንጂ በስትክክል አማኝ አደሉም መጀመሪያ ዝሙት እና ቁማርን ይከልክሉ ሚገርመው በብዛት በዚ ዝሙትና ቁማር መጠጥ የተበከሉ ናቸው
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 2 күн бұрын
አክሱም ውስጥ (ዝሙት ይፈቀዳል )መስጊድ ይከለከላል ❤❤❤
@GooklGookr
@GooklGookr 2 күн бұрын
Kfu atanagrun
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 2 күн бұрын
@@GooklGookr እሺ
@abdurezaqabdoabdo4336
@abdurezaqabdoabdo4336 Күн бұрын
አሏህ በረካ ያርግህ ንገራቸው ለሰዎች ሚያስተምሩት ከታዘዙት ውጭ ስለሆነ ህዝቡ ስራቸውን እንዳያቅባቸው ሲሉ ነው።
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 2 күн бұрын
አሏህ መጨረሻችን ያሳምረው
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 2 күн бұрын
አሏህ መጨረሻችን ያሳምረው ኸስቢ አሏህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@ismaelseid6658
@ismaelseid6658 2 күн бұрын
ማሻአላህ እይታህ ማንንም የማይጎረብጥ እንዲሁም ከጭለማ አስተሳሰብ የሚያወጣቸው ነው አይተውት ከገባቸው ማለት ነው አላህ ለአክሱም ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ነስሩን ቅርብ ያርግላቸው ❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 2 күн бұрын
እንዲህ ዓይነት ተግባራቸው ለወደፊት ሙስሊም አካባቢዎች ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ጥቃት ያደርሳሉ የሚል ፍራቻ አለኝ።
@oumersabir8480
@oumersabir8480 2 күн бұрын
መዘጋጀት ይኖርብናል!
@SeadiSeadi-n7i
@SeadiSeadi-n7i 2 күн бұрын
የቅድስና ጉዳይ አይመስለኝም የበራስ ያለመተማመን ነው
@abuchu2824
@abuchu2824 Күн бұрын
Allah bless you !!
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@AmiruMohammed-q5v
@AmiruMohammed-q5v Күн бұрын
ከቀድሞ ጀምሮ ኢትዮጵያ አገሪቱ ን ስመሩ የነሩትመሪዎችም አንድ ሀይማኖትአንድ መንግሰት ብለው ስላወቀሯት የአቅሱሞ ሙስሊሞችንም ጨምሮ አሁንም የአንድ ሀይማኖት ናፋቂዎች ኢያስቸገሩ ያለጉዳይ ነው የአክሱም ባስያለነው ኢሻአሏህ ነፃ ይወጣሉ ለሁሉም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች🎉🎉❤ 21:08 🎉🎉
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 күн бұрын
ገና ከድህነት ሳይወጡ እንዲህ የሚጨቁኑ መሪዎች ትንሽማ ቢለወጡ ጉድ ያመጡ ነበር አላህ ይበቀላቸው
@AweljemalJemal
@AweljemalJemal Күн бұрын
Yesssss
@gebrekiros5544
@gebrekiros5544 Күн бұрын
በርታ ሰዎቹ ሚሰሩትን አያውቁም ምቀኝነት ሸፍኖባቸዋል፡፡
@Redwanshefa-zm9cc
@Redwanshefa-zm9cc Күн бұрын
አላህይጠብቅህ ኢሻላህ❤❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Күн бұрын
አላህ ፍትሁን ያቅርብላቸዉ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 күн бұрын
የጥላቻ ጥግ አኡዙቢላህ ከነዚህ ጋር በአንድ ዜጋ መጠራት ያሳዝናል
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 2 күн бұрын
በሀይማኖታቸው እምነት ስለሌላቸው ሕዝብ ወደ እስልምና ግልብጥ ብሎ ይቀየራሉ ብለው ስለምፈሩ ነው. ጥቅም ሳይሆን ፍርሃት ነው.
@fetiyawezir9139
@fetiyawezir9139 2 күн бұрын
Thanks
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
Thank you for your support. Much appreciated.
@abduakwam2321
@abduakwam2321 2 күн бұрын
ፍትህ ለጭቀን አክሱም ሙስሊሞች
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@HjgfjgZcnm8532
@HjgfjgZcnm8532 Күн бұрын
በረታ አላህ ያግዝህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@omamasaeed568
@omamasaeed568 2 күн бұрын
እኛ ወሞትነው የጀናዛ መቅበሪያ ስንከለከልነው ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች
@qeberecho
@qeberecho 6 сағат бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ሐቢቢ
@nurhussienmohammed6855
@nurhussienmohammed6855 Күн бұрын
Mashallah berta.
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@EmuAymen40
@EmuAymen40 Күн бұрын
አላህ ያግዝህ በርታ።
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
Jezakellahu Kheyren!
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 2 күн бұрын
አሏህ ይጠብቅህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@SulemanMahfuz
@SulemanMahfuz Күн бұрын
Berta jegna
@AnumanChepena
@AnumanChepena Күн бұрын
እነዚህ የሰሜን ሰዎች የደነዘዙ ዘመን የማይቀይራቸው ድንጋዮች ናቸው አላህም የእጃቸውን ነው የሰጣቸው
@noryahussin7327
@noryahussin7327 2 күн бұрын
በጣም ጥሩ መብራረያ ነው የከፈልከን አላህ ይጠብቅክ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@nesredinshifa771
@nesredinshifa771 13 сағат бұрын
Mashalah Allah yetebekeh jegena
@عبدالرحمن-ص1ث6ت
@عبدالرحمن-ص1ث6ت Күн бұрын
አለህ ይጣብቅህ የሙስልም ዲምፂ ዎንዲማችንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@bz1225
@bz1225 2 күн бұрын
ተባረክ ፣ በቂ ምክር ፣
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@muntahakemal6396
@muntahakemal6396 Күн бұрын
MashaAllah wendim Allah yagizih
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 2 күн бұрын
በጣም እሚገርመው በአንድ ሀገር ላል እየኖርን ከዚች በፊት በሀገራችን ላይ የሰሩትን የዘርና የብሄር የጥላቻ ቫይረስ ሀገራችንን ገሎዋታል ያም አልበቃ ብሎዋቸው ዛሬም ሊደግሙት ይፈልጋሉ እነዚህ አውሬዎች በተለያዩ በሚኖሩበት አካባቢ ሁሉ መበቀል ያስፈልጋል ብሮ
@NesredinMohammed-x2o
@NesredinMohammed-x2o Күн бұрын
بارك الله فيك
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@obiharar8687
@obiharar8687 2 күн бұрын
ሐረር የሙስሊም ቁዱስ ከተማ እንደነበረች ታሪክ ያረጋግጣል ትሪክት አይደለም ለማለት ፈልጌ ነው Jzk barta brother thanx
@SadiyaAwil
@SadiyaAwil 2 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@FuadAbate-c9s
@FuadAbate-c9s 2 күн бұрын
ሀጂ በርታልን።
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@AliMhnad-x8c
@AliMhnad-x8c 2 күн бұрын
Woaleykumasalam Worahmetulah Wobarakatuhu
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@harunaman2018
@harunaman2018 2 күн бұрын
በርታ ወንድም ኢሳቅ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
In sha Allah!
@fadhus
@fadhus 2 күн бұрын
Keep it up
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
In sha Allah!
@MehamedHasen-t5v
@MehamedHasen-t5v Күн бұрын
ለአክሱም ሙስሊምች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 2 күн бұрын
አላህ ይጠብ ቅህ ስስታችን ያረብ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@AbduMohammed-i7o
@AbduMohammed-i7o 2 күн бұрын
Allah yitebikih wendm
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 2 күн бұрын
የስራ ችዉን አላህ ይስ ጣችዉ ወላሂ በጣም ያሳዝናሉ ሙሳሊሙን ይጠሉ ታልም ይፈሩ ታልም ጉደኞች ናችዉ
@fadhus
@fadhus 2 күн бұрын
You always have something important point
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@kelifahmed
@kelifahmed 2 күн бұрын
jazakalah khir
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
ወኢያኩም
@AmanAbu-v3m
@AmanAbu-v3m 2 күн бұрын
አይጠቅማቸውም ግን ጥላቻቸው ነው እኛም ተመሳሳዩን ነገር ማድረግ አለብን በአፋር በሱማሌ ቤተክርስቲያን አይሰራም ብለን ሙስሊሙ አንድ ሁኖ ቢነሳ ወላሒ ፍትህ እናገኝ ነበር ግን አባቶቻችን አንገታቸውን ደፍተው ኖረው አለፉ እኛም እንዳባቶቻችን እያለቃቀስን እየተሾፈብን እየኖርን ነው ልጆቻችንም የኛን ፈለግ ይከተላሉ መቃጠል ብቻ
@Palestinefreepalstine
@Palestinefreepalstine 2 күн бұрын
አባቶቻችን አንገት ደፍተው ኑረው አያውቁም።ምን አልባት አንተ ያለህበት አካባቢ አባቶች አንገታቸውን ሲቀሏቸውም ደፍተው ኑረው ይሆናል😅።የእኛ ግን አንገት መቁረጡንም ያውቁበታል።
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 2 күн бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራ ህመ ቱላሂ ወበረ ካቱ ማኛችን
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@amme004211
@amme004211 2 күн бұрын
እንደሚመስለኝ እንድናወራላቸው ፈልገው ነው !
@JemalmuJemal
@JemalmuJemal Күн бұрын
Masha Alah mrt geleta new
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 2 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወንድም ይሳቅ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን!
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 2 күн бұрын
@ ወያኪ ወንድሜ አንተና አብዱሮሂም አህመድ ሀሩን ሚድያ ለኡማው የምትቆረቆሩ ውድ ብርቅየ ወንድሞቻችን ናችሁ አሏህ እርዥም እድሜ ይስጥልን በዚሁ ቀጥሉበት
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd 2 күн бұрын
If they are playing holly this holly that, then Harar city is gonna come into play, and so in Somali and Afar regions.
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 2 күн бұрын
May Allah protect the victims from Agamme sneaky people!!
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 күн бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@እምአፈናአንእምመሀመድ
@እምአፈናአንእምመሀመድ Күн бұрын
ወለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁአሀፈለን
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@elhamworku198
@elhamworku198 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@FetihaJemal-j9l
@FetihaJemal-j9l 2 күн бұрын
Berta Allah yagzh
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@neimay4696
@neimay4696 2 күн бұрын
Where is in the Bible said Tegray is blessed and jesus not from Tegray he is from palstain, and even palstain have moske and cherch, so from where they bring fiction. Shame on them.
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 2 күн бұрын
ቺግር ያለው ከወያኔዎች ተንኮል ነው እንጂ አክሱም የተቀደሠ ከተማ አይደለም
@Palestinefreepalstine
@Palestinefreepalstine 2 күн бұрын
የአክሱም ከተማና የአድዋ የአጋሜ ህዝብም አስተሳሰብም ነው።
@HumanityFirst110
@HumanityFirst110 2 күн бұрын
አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን። በናይት ክለብ፡ በመጠጥ፡ በዝሙት የተከበበች ሆና "ቅዱስ" ቅዱስ ማለት አይበላም። Just the only ምክንያት is ጥላቻ እና ጥላቻ ብቻ ነው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ: ትክክለኛ ጥያቄ ነው ዝሙትን በግልጽ የሚፈጸምባት ሀገር ምኗ ነው ቅዱስ?
@jemalreshed8973
@jemalreshed8973 Күн бұрын
ማሻአላህ ወንድም በጥሩ ሁኔታ ገልፀህዋል እነዚህ ደንቆሮዎች ከሰሙ ። ግን አይሳካላቸውም ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች !
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 2 күн бұрын
Walkm salm
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@Mekesudtemam
@Mekesudtemam 2 күн бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህሙቱላህ ብር
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@AmanAbu-v3m
@AmanAbu-v3m 2 күн бұрын
እየለመንካቸው ነው ሚመስልብህ ለምነህ ደሞ ፍትህ አታገኝም ምን መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አስኬደህ ወደዳችሁም ጠላችሁም ሙስሊሙ መሳሪያ ይዞ ደሙን አፍሶ ካልሆነ ለምነህ ተለማምጠህ ፍትህ አታገኝም እንደለመንክ ታልፋለህጅ
@Palestinefreepalstine
@Palestinefreepalstine 2 күн бұрын
በቅድሚያ ውሃብያ 😅ሱፍያን ሙስሊም አይደላችሁም የሚለውን ቆሻሻ አስተሳሰብ ይወገድ።የአክሱም ሙስሊሞች ሱፍዮች ናቸው።
@abeldigafe9258
@abeldigafe9258 2 күн бұрын
በል እስቲ ሞከረው ማን የዛዝከውን የዘህ ብትቀመጥ ይሻልሃል አሊያ የቆጡን አወርድ ብላ እንዳይሆንብህ አክሱም ላይ አይቻልም ብቃ።ከፈቀድንልህ በላይ መሄድ የለም ወደ ቦታህ ሂድ።
@AmanAbu-v3m
@AmanAbu-v3m Күн бұрын
አንተ ሽንታም የሽንታም ልጅ ባገኝህ ጠምጀ ነበር ማርስህ ​@@abeldigafe9258
@seyfdinsayde9223
@seyfdinsayde9223 Күн бұрын
የወኖድማችን መረጃሆች ለምንድነው ብዙ እይታሆች የማይኖራቸው ለምን??
@Mella341
@Mella341 2 күн бұрын
ወአለይኩም አሰላም..❤! አንተ ወንድሜ እወድሀለው!
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
Jezakellahu Kheyren!
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Күн бұрын
ከቶም ቅድስት አረቄና ጠላ ሲጠጡ የሚዉሉበት ከተማ ወደዱም ጠሉም ሂጃባቸዉን ይለብሳሉ መስጅድም ይሰራል መቀበሪያም ቦታ ያገኛሉ ጊዜዉ ቅርብ ነዉ ኢሻ አላህ
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Күн бұрын
ሰውን ማገላታት እርኩስነ ነውጂ ቅድስነ ሊሆን አይችልም ፍትህ ለአኩሱም ሙስሊሞች
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt 23 сағат бұрын
እደዚህ አርጎ መለመን በጣም አስጠልቶኛል ወላሂ ለምን አንዋጋም አንጋደላቸውም እንካን ለእምነት ለብሄር እየተጋደሉ አይደል እኔ በራሴ ማጋደም ከዚያ ይስተካከል ነበር ግን እኛ ሂወትን ወደድን ለነሱ ም አንድ ነፍስ ለኛም አንድ ነፍስ ያለን ለምንእደምንፈራ አልገባኝም
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 күн бұрын
አንድ ሀይማኖት መልካምነቱ የሚያሳየው የሌሎችን ሀይማኖት በመጋፋት ከሆነ ሺንፈቱን የሚገልጽ ነው ።
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@FuadAbate-c9s
@FuadAbate-c9s 2 күн бұрын
ሀጂ በርታልን
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@realabdi
@realabdi 2 күн бұрын
Allha yesrachewne yesetachewe
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@AbduRed-rt3we
@AbduRed-rt3we 2 күн бұрын
ድንቄም ቅድስት ከተማ
@TaybaVbi
@TaybaVbi 2 күн бұрын
አላህ ይድረስላቸው
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@bekri78
@bekri78 Күн бұрын
Shukren jezakellahu kheyer yakerebkew tinitane 100% tikikilnew yedinkurinachewin tigi new eyetegeberu yalut degmo yekedeme siltanachewin ye federal siltanun yasatachew ye dimsachin yiseme yemuslim tekawim silehone esun yetebekelu meslowachew meselegn allah hakin meredati ina metegberin yistachew kalhone gin ALLAH BETIBEBU YASWEGIDACHEW!!!!!
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 2 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا إسحاق كيف حالك انت
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
Alhamdulillah!
@zeynebibrahim5765
@zeynebibrahim5765 Күн бұрын
ኢትዮጵያ ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ የጋራሀገር አንጂ ማንም ያላመነበትን የመግፋት የፈለገውን የማቀፍ አንደሰብአዊ መብትም እንደህገመንግስቱም የማይሆንነገር ነው በገዛሀገራችን ሁሌመለማመጥ ምንድነው? ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ማንባለቤትማንመጤ በገዛሀገራችን ሁሌምንገፋው?
@sanimahmud4650
@sanimahmud4650 Күн бұрын
መንግሥት ህገ መንግስቱን በተግባር እንዲውል ማድረግ አለበት
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 2 күн бұрын
በሰፈ ሩት ቁና መሰፈር አይ ቀርም እመኑኝ ጨካኞች መችም የማት ለወጡ
@iloveuallah3409
@iloveuallah3409 2 күн бұрын
👍👍👍
@Selamaman3561
@Selamaman3561 2 күн бұрын
ስማማ ወንድሞ በፊት ህዝብ ሙስሊሙ ድምፃችን የስማ ስል ይፈራ በነር አሁን ድምፀን ከህዝብ ነጥቆ ለተወሰኑ በኘጅሊስ ስም አስረክቦ በቃ በጎንደር በአማራ ክልል ሙስሊሙ እንዶት እንደሚገላታ
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 2 күн бұрын
Allah suburb ysxachaw
@eliasbargicho1723
@eliasbargicho1723 2 күн бұрын
🎉🎉🎉
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@obiharar8687
@obiharar8687 2 күн бұрын
Harar was a center of Islam during the 16th century and was a major center of Islamic learning and pilgrimage as Istanbul during the golden age . but there are churches . Muslim and Christian live side by side in harmony
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@kelifahmed
@kelifahmed 2 күн бұрын
unet unet betam turu
@TekbirMedia
@TekbirMedia 2 күн бұрын
👍
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Күн бұрын
እኔኮ ከልመና ያልተናነሠ ንግግር በድግምግሞሽ ለምን ግን እነሡን ያጠግባቸዋል እሺ ነውር ሢያውቁትነው አላህ እሥዶቻችንን ያብርድልን
@tebal678
@tebal678 Күн бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ የምትጠይቁት ጥያቄ ".... ለክርስቲያን ምን ይጠቅማል ? " የሚጠቅማቸውን እነሱ ስለሚያውቁ አሸንፈውህ እያሳዩህ ነው አጉል የዋህነት ትታችሁ ለመብቶቻችሁ ልክ እንደፍልስጤሞች ታገሉ እስቲ
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН