የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 4,719

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 күн бұрын
WOW❤❤❤❤❤❤❤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@AbiyEbabity
@AbiyEbabity 2 күн бұрын
ምንጊዜም አንረሳችሁም !! ""..ህጻን ልጅ ነኝ እባካችሁ ሁለተኛ አማራ አልሆንም..."እያልሽ እየለመንሻቸው የገደሉሽን አንሻ!!! ገድለውና ዘቅዝቀው ስልክ እንጨት ላይ የሰቀሉህን ወጣት፣ በድሮን፣ በታንክ፣ በተዘጋ ቤት በቃጠሎ ያለቃችሁትን፣ በጅምላ የተቀበራችሁትን፣ ገደል የተወረወራችሁትን ፣ እንዳትቀበሩ ተከልክሎ በጅብ ያስበሏችሁን፣ አንገትሽን በካራ በጥሰውና ሽሉን ከሆድሽ አውጥተው በድንሽ ላይ ያስታቀፉሽን ነፍሰ ጡር እናት ..... ወዘተ ሌሎችንም በዘር ተለይታችሁ በአማራነታችሁ ብቻ በመታወቂያችሁ እየታደናችሁ ቀደም ሲል በወያኔ አሁን ደግሞ ከወያኔ በባሰና እጅግ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በኦሮሙማ ያለቃችሁትን ሚሊዮኖች አማራ ወገኖቻችንን መቼም ቢሆን አንረሳችሁም፡፡ ይህንን ሁሉ ድርጊት ፈጻሚና አስፈጻሚ ከነበሩትም ውስጥ በተለየ መልኩ ዋናወቹን አ.ረ.መ.ኔ.ው.ን አብይ አህመድን፣ አሽከርዮውን ተመስገን ጥሩነህንና .....ሌሎችንም ፈጽሞ አንረሳችውም፡፡ ታሪካዊ ርስቱ ወደሆነችዉና ራሱ አማራው ወደቆረቆራት ከተማው ወደ አዲስ አበባ በተረኞቹ ኦሮሙማወች አትገባም ተብሎና ከዚህ ጋር ተያይዞ የታገተውን፣ የተዘረፈውን፣ የተገደለውን ፣ የታረደውን አማራ ፈጽሞ አንረሳውም፡፡ አለመርሳታችንም የሚገለጸው የወደቁ የአማራ ጀግኖቻችንን አርማ በማንሳትና ጀግንነታቸውንም በመዘከር፣ ይህ ወቅት የጠየቀውን የአማራን የነጻነት ተጋድሎ በድል አድራጊነት ደምድሞ እውን በማድረግ ታሪካዊ ርስቶቹን በሙሉ በማስመለስና ጠላቶቹንም ያለርህራሄና ይቅርታ ጠራርጎ ክስልጣን በማስወገድ ነው፡፡ አንድ አማራነትን አጠናክሮ፣ ርስቱን አስከብሮ፣ ስልጣኔዉን፣ ታሪኩንና፣ ነጻ ህዝብነቱን በአስተማማኝና ለዘለአለም በማስቀጠል ነው አለመርሳታችን የሚገለጸው፡፡
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፣
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 күн бұрын
ም/ጠቅላያችን ተኸዳጅ ባሕሪ የሚታይበት ሰው እኮ ነው።
@perspective8456
@perspective8456 Күн бұрын
ፕሮጀክት በተመረቀ ቁጥር ድግስ እያበዙ የህዝብንና የመንግስትን ንብረት ማባከን የዚህ ፓርቲ መለያ ሆኖ ቀጥሏል!
@haylishhaylish-jp3yx
@haylishhaylish-jp3yx 3 күн бұрын
ሜዳሊያ አይባልም ኒሻን
@ልጅደርባባውምንይልክ
@ልጅደርባባውምንይልክ 3 күн бұрын
እንዴ... የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ድምጽ... 😥
@azebg328
@azebg328 3 күн бұрын
በዛሬ ቀን ያልተለበሰ የሐበሻ ልብስ በአፍንጫየ ይዉጣ
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 күн бұрын
እሄ ስውዬማ ድልብ መሀይም ነው በግ
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН