የካራማራዉ ጀግና ኮ/ሌ በዛብህ ሞቷል ወይስ በህይወት አለ? | ETHIOPIA

  Рет қаралды 84,103

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
የካራማራዉ ጀግና ኮ/ሌ በዛብህ ሞቷል ወይስ በህይወት አለ? | ETHIOPIA

Пікірлер: 315
@aketame4563
@aketame4563 2 жыл бұрын
Our hero General Bazabhi Petros I will never forget you😭😭😭💔💔 🇪🇹
@fantayedinksew9029
@fantayedinksew9029 2 жыл бұрын
የኮሌኔል ባዛብህ ጵጥሮስ ጉዳይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የእግር እሳት ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ከኤርትራ መንግስት ጋር ተነጋግረው በህይወት ይኑር ይሙት ቢያሳዉቅ መልካም ነው።
@noraldennoralden271
@noraldennoralden271 2 жыл бұрын
የማልከም ሰወ ትዝታዎች ሁሌም ይዘክራሉ
@fikemoni3307
@fikemoni3307 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዓብይ በነካ እጅክ ይህን ጀግና ለምን ለሀገሩ አፈር አታበቃዉም
@MultiAyele
@MultiAyele 4 жыл бұрын
I don't think he is alive , if he do believe me dr. Abey bring him long time ago.
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
😂😂
@ዕንበባይያ
@ዕንበባይያ 4 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኣለም በቃኝ ስንት ጂግና ተኣስሮ ተብሎ የተፋ ቡዙ ሰው ነው ስለዚ እነሱ የት ኣሉ ታዲያ ሕልና የለልው እርጉዞች የበታተነ ሰው እንዴት ብሎ ይመለሳል ብለ ታስባለ ኣማርኛ በደንብ እንካን ባይቺል ግን እነግርሃለው በተኣምር እንካን በሂወቱ ኣይመለስም እውነቱ እሱ ነው ነገር መፈለግ ግን ይብቃችሁ ካላስ love Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-wi9hi6eq2s
@user-wi9hi6eq2s 4 жыл бұрын
የኤርትራ ጀግኖች ግን ለ2ኛ ግዜ ያንን ግጥረኛ በእጃቾው ኣስገቡት ኣበቃለት እርማችሁን ኣውጡ!!!!!
@tigabupetros9260
@tigabupetros9260 3 жыл бұрын
እሱ እኮ ለሀዲያ ስለ አይደለም የተወጋ ለኢትዮጵያ ስለ እንጂ ምን ያረጋል እሱ በሞትም ተራክ አይሞትም።ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ጀግና ወጥቶ ስቀር ዝም ማለቱ ነው ያስቆጫን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samitesfay9927
@samitesfay9927 Жыл бұрын
Yehi ema men teyaki alew kesu yebasu jigenoche endegena marekute
@danyeroyal6743
@danyeroyal6743 Жыл бұрын
My King my evening ethiopian 🇪🇹
@mamushwolde6665
@mamushwolde6665 4 жыл бұрын
የምንጊዜም ጃግናችህን ነህ ማቸም ቢሆን አንራሳም 😍😍😍ባዘቤ
@zekariastec5607
@zekariastec5607 2 жыл бұрын
Colonel Bezabih petros is a hero active solider for Ethiopian's .History Rememebre's Forever.
@sabelay4348
@sabelay4348 4 жыл бұрын
በቅድሚያ፣ ጀግናው ለወገንህና ለአገርህ ላደረከው ገድልና መስዋዕትነት ዘላለማዊ ክብር ይገባሃል። ዝቅ ብዬም እጅ እነሳለሁ። በመቀጠል ኮ/ል በዛብህ በሕይወት አለ ወይም የለም ለሚለው ጥያቄ ብዙዎች ከዚህ በፊት ይሰጡት እንደነበረው መላምት እኔም ዛሬ የራሴን መላምት ላስቀምጥ። እንደሚመስለኝ ኮ/ሉ በሕይወት አሉ ግን ሻቢያ እጃቸውን ከያዘችበት ጊዜና እንደተባለው ለኢሳየስ ካስረከበች በኋላ በቂምበቀል ኮ/ሉን እንዳይሞት እንዳይድን አድርገው ያበላሿቸው ይመስለኛል። ታዲያ በአገራችን ለውጡ ከመጣ በኋል ጠ/ሚ ወደ ኤርትረሰ ሲመላለሱ ይህን ጉዳይ ሳያነሱት ቀርተዋል የሚል ግምት የለኝም። ኢሳየስ ኮ/ሉን እንዳይለቅ ኮ/ሉ የተፈፀመበትን በደል በይፋ ሊናገር ስለሚችል በሁለቱ አገራት የተጀመረውን መቀራረብ ሊያሻክረው ይችላል፣ ሞቷል ብለው ቁርጡን እንዳይናገሩ ደግሞ ይህ ሰው በሕይወት አለ። ለማንኛውም ግን፣ አንተ ጀግና፣ ባለህበት እግዛብሄር ከአንተ ጋር ይሁን።
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 4 жыл бұрын
አሚን
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 жыл бұрын
Aykakrm Ylkekew
@kidanehaile4003
@kidanehaile4003 4 жыл бұрын
Yante jigna yene ahaya ena demenga new anlekewmn . Esu ylk lijochu antowomn .yhe snt sew yeketefe demo betor meda sayhon beketam . Demo sewes gze mhret lederegelw hzb ewn dingay tinbi bayhon lesewstegna gze aymeram neber tadya ahon ezi bessbso ymut
@zelenayo1964
@zelenayo1964 4 жыл бұрын
የአለም ህግ ሁለተኛ ግዜ የተማረከ መገደል አለበት ነው የሚለው በዛብህ ደግሞ ጀግኖቻችን በብረት ነው ማርከው ያሰሩት 💪💪💪😂😂😂
@zakhoc2947
@zakhoc2947 2 жыл бұрын
He is alive and well. Meles forced him to go and hit eritherian air force base and air defense system against POW. Bezabeth cant say no cuz meles was commander in chief of Ethiopian by then. Meles personally forced bezabeth. So This cult TPLF has been involved with illegal activities
@jodtad6608
@jodtad6608 4 жыл бұрын
ከሶማሌ ወረራ ነፃ ያወጣን ያልተወራለት ከጀግናም ጀግና ነው ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zelenayo1964
@zelenayo1964 4 жыл бұрын
😂😂🇪🇷🇪🇷💪💪
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 9 ай бұрын
Ko​@zelenayo1964 konorelie bazabe phexirose iko alimotami bimotime iko jagina now isu bimoti iko ine alow la ithiopia konorelie bazabe phexirose men's it's fouse ertira & somaliy my hro ❤❤❤❤
@selamanashebo8024
@selamanashebo8024 4 жыл бұрын
ክብር ለጀግናችን ለእናት ሀገር
@fsahatsionhabtegabrgebrein5042
@fsahatsionhabtegabrgebrein5042 2 жыл бұрын
ፈታ ምን ኢያልክ ነው የማን ወንድም እረ ተውን ሰላም ስጡኝ እባካችሁ በተከታታይ የኢትዮጱያ ስርዓቶች በኤርትራ ህዝቢ ላይ የደረሰ በደል ተገልጾ ኣይልቅም እኛ ኤርትራውያን ከናንተ ይምያገኛኝም ድሮም ኣሁንም የለም።
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 13 күн бұрын
ጀግና አኮ ነው አንተ ኮሌኔረ በዘብ ጵጥሮሰ❤❤❤❤❤
@akileakile3263
@akileakile3263 4 жыл бұрын
ታድያ ለምን ተማረከ ህጉን በደንብ ያቀዋል 2 የተማረከ ኣበቃለት ሽጉጡን ኣይጠጣም ፍሳሞች ዝም በሉ።
@mintemolla158
@mintemolla158 8 ай бұрын
ጀግናው ኮረኔል በዛብህ ጴጥሮስ .. 💪💪 🥰
@danyeroyal6743
@danyeroyal6743 Жыл бұрын
የኔ ጅግና 😭😭😭😭😭 ❤️❤️❤️❤️❤️
@similukipeni8247
@similukipeni8247 4 жыл бұрын
የኤርትራ መንግስትና ህዝብ ፡ ሻዕብያ፡ እያልክ ልትለያየን፡ ኣንድ ልብ ነኝ።
@Halima-i4t
@Halima-i4t 3 ай бұрын
ሚን ግዜም አይረሰም ስም የሌ ጀግነ እነስረሳሌን ብባልም❤❤❤❤
@teaghes7654
@teaghes7654 4 жыл бұрын
ሰውየው ይህን ያህል ጀግና ነው ኣልከው። ዱላ የያዙ ገበሬዎች ያለ ምንም መሳርያ ማርከው ለኤርትራ መከላከያ ሰራዊት ኣስረከቡት። ጀግንነት ሲባል እንደዚህ ነው እንጂ!!!
@ethioswagswagger5589
@ethioswagswagger5589 4 жыл бұрын
Yesharimuxa lij bidatam.minim.atawukikim sila bazabe
@mehamedabdu6426
@mehamedabdu6426 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ አልሰማህምዴ ታሪኩን ለሰባት አመት እዋጋበታለሁ ላለይው ኤርትራ ለሶስት ደቂቃ አውድሞ ታሪክ ሰርቶ መሞት ምንም ይሁን ምን ያሰበውን አሳክቷን
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
@@ethioswagswagger5589 ኪድ አድጊ አህያ ሽንታም የሽንታም ዘር።
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
@@mehamedabdu6426 ድንቄም ጀግና ሲመጣ .....ሲማረክ ሲመጣ ......ሲማረክ እይይይይ አሁንስ አሉና ............።
@teaghes7654
@teaghes7654 2 жыл бұрын
የደርግ ፓይለቶች ትምህርት ሰጣቸው፡ ስወርድ ትንሽ ይቸግረኛል ብሎ መምህሩን ይነግርና፡ መምህሩም ግድየለም ሻዕቢያ ያወርድሃል። ብሎ መለሰለት። እንደ ተባለው ሻዕቢያ ካንዴም ሁለቴ በኣየርመቃወሚያ ኣወረዱት። ታሪኩ እኮ ረጂም ኣይደለም።
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 4 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ጅግና አይወጣለት ካለም ባለበት ቦታ ሰላሞ ይብዛ
@selamdemkeselami4315
@selamdemkeselami4315 Жыл бұрын
ፍትህ ለ ጅግና 😭😭😭በጣም ነው የታምምኩት 😢
@dagenshwachisosaga2880
@dagenshwachisosaga2880 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጃግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከሎ /በዘብ 💔💔💔💔💔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭
@danielkidane4527
@danielkidane4527 2 жыл бұрын
ሀውልት የሚሰራለት የሞተ እንጂ ያለ ሀውልት ተሰርቶለት አያውቅም የኤርትራን ህዝብ ድጋሚ የካደ
@edenkidane1625
@edenkidane1625 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሻዔብያ ትርጉም እወቅ ህዝብ ማለት ነው ታድያ ለሁለት ግዜ መጣ ሰላማዊ ሰው ጨፈጨፈ የቱ ነው ጅግንነት ሻዕብያ አየሃው ሁለት ግዜ ማረከው ጅግንነት እንደዚህ ከሆነ ይቅር እና ይኑር አይኑር ለኤርትራውያን ሜንም አይመስለንም ለሰነፈች ጅግና ይሆናል ግን ጅግና አይደለም 🇪🇷🇪🇷💪🏼ጅግና ሻዕብያ ነው።
@KabadeMamo
@KabadeMamo Күн бұрын
ጀግነ
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 жыл бұрын
Ewnet Lemenager ETHIOPIA muhur,Jegna Aywetalatm
@ኤሩኤርትራዊት
@ኤሩኤርትራዊት 2 жыл бұрын
ሁለት ጊዜ ሚማረክ ነው ጀግና ምትሉት 🙄ጀግኖች ምባሉት የማረኩት ናቸው ኤርትራያን ♥️🇪🇷♥️
@zakhoc2947
@zakhoc2947 2 жыл бұрын
He is alive thanks for the people and government of ethiopia. He didn't want to cause damage to eritheria that's why he fly low and cought by eritherian farmers. Please forgive Those comments by some ethiopians try to undermine the fact. It's not shabia who sent POW back to war, but evil TPLF did, Eritherian people are like a refined Gold. Good people of eritheria I have to apologize for comments by ethiopians from lack of understanding what happen, as I heard bezabeth love eritherian people but MELES woke bezabeth in the middle of the night and ordered him. TPLF is curse and cult and blood sucking demonic cult. Long live Erithopia!!!
@hayatworku4206
@hayatworku4206 Жыл бұрын
ቲሽ ከብት
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын
ውጊያ የሚኬደው ለመሞት ለመማረክ ነው አሁንም ወደፊትም የሚኖር ነው ጀግና ነው ኤርትራ ያልሽው ማርኮ አለም አቀፍ ህግ ሲያከብር ነው ጀግና የሚባለው
@mekonnensamuel9965
@mekonnensamuel9965 Жыл бұрын
Gize sisaxi qili dingaahum yisabiraalli
@Diyodiyo-i3o
@Diyodiyo-i3o 3 ай бұрын
Let them call him whatever they want to call him, at the end of the day he has got what he deserves and that’s how they are but he was just evil killed innocent people and let me tell them Eritrea is not Somali so learn from your mistakes thanks
@mhwhw8692
@mhwhw8692 4 жыл бұрын
ወይ እናነተዎች ትገርማሉ በጣም!!!! ተውን ትንሽ እንካን ቁስላችን ልድረቅልን። አሁን በዚ ሰውየው መጠየቅ ተገቢ ነው? ወይስ ከ ግብጽ ለሚካሄዱ ጠሩነት ስለ አስፈለጋቹ ነው አሁን የምታስታውሱት ?? ኤርትራ በዚ ሰው ለመጀመርያ ርህራሄ አድርጋ አለች የተማረከ አንገድም እኛ , ሆኖ ግን ሰውየው በጣም ትብተኛ ከመሆኑ አንጸር መንገስት ብለቀው ህዝብ ጨፍጭፍ ይጎድሉታል። እናንተ ሜድያዎች ግን አደብ ግዙ ስራት አርጉ ማለት እወዳለሁ ። አሁን አትነካኩን በፈጠራቸው ።
@negusseghirmatsion8994
@negusseghirmatsion8994 2 жыл бұрын
He first captured in 1984 while he was in a mission killing innocent Eritrean children women and elderly everything is well documented and we are ready to release the picture of those children women men killed by pilot Bezabh but despite his brutality he was kept in captive well looked after for 8 years and then he was freed in 1991. But to everyone’s surprise he again came to drop cluster bomb kill children women and elderly in 1998 he captured for the second time. He is no a soldier he is a criminal who took thousands of innocent children life. He took innocent mothers life he took innocent people life. He is a big criminal who left thousands of innocent Eritrean children with out father and mother. And he is also a big criminal who broke the Vena convention who miss use and abuse the mercy given by the people of Eritrea and the government . Everyone who is trying to ask for his release is a criminal who enjoy the blood shed of innocent children women and elderly people. Therefore, the criminal is on his victims hand and shouldn’t be released what so ever for ever. Mercy is once no more mercy mercy mercy.
@sabatekle1992
@sabatekle1992 2 жыл бұрын
That's The Truths GBU
@oneafrica6719
@oneafrica6719 4 жыл бұрын
አገር ሊያጠፋ የሄደ የወያኔ ቅጥረኛ በኤርትራ ገበሬዎች መማረኩ ለታሪክ ይቅመጥልህ ጋሽ ጋዜጠኛ
@omnamanana7215
@omnamanana7215 4 жыл бұрын
Shebiya came from people of eritrea 🇪🇷 ✋ stop lier
@yafetmehari9096
@yafetmehari9096 2 жыл бұрын
በአለም አቀፍ ህግ ሁለተኛ ግዜ ከተማረከ ያንን የማረከው ሀገር ሁለተኛ ግዜ ምህረት ልያደርግለት ህጋዊም ሞራላዊም ግዴታ የለውም. አሁን የኤርትራ መንግስት ቢለቀው ሶሥተኛ ግዜ መጥቶ ልመታን ይችላል ስለዚህ ግዝያችሁ ኣታባክኑ.
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 2 жыл бұрын
Thanks 🙏 , this guy is evil and greedy
@eremeyeru3014
@eremeyeru3014 2 жыл бұрын
የኔ ጋዜጠኛ ኮሌኑማ አብይ ክዶት ዛሬ ያ ጀግና በቃኝ ባዳ የሀገር ጠላቶችን ማየትም መስማትም አልፈልግም ወገኖቼ አትዘናጉ አለበዚያ መጫወቻ እዳትሆኑ ሁሌም ተዘጋጁ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 4 жыл бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ጊዜ የሰው ጀግንነት ሳይሆን ወሬኛው ባንዳው ጀግና የሆነበት ጊዜ : ሌላ ምን ይባላል :: Thanks to hero ጀግናው ኮሎኔል በዛብህ::
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 9 ай бұрын
Konorelie bazabe phexirose men's ithiopian hro ❤❤😢😢
@TsakaiAnito
@TsakaiAnito 5 ай бұрын
ጀግናው
@yoditsahle2138
@yoditsahle2138 4 жыл бұрын
ለምን ነገር ትጭራለህ ወንድም ያንተ ጀግና በኤርትራ መሬት የጽጌሬዳ አበባ ሊረጭ አልመጣም ሆኖም ለሰራዉ በደል ሻዕቢያ የተማረከዉን ያንተን ጀግና በክብር በምህረት ወደ መጣበት ሐገሩ ከሸኘዉ በዃላ ድጋሚ ምህረት ያደረገለትን ህዝብ ምንም ሳያፍር እንደሚባለዉ የገዛ ሚስቱም ምህረት ላደረገለት ህዝብ በድጋሚ እንዳያጠፋ ለምናዋለች ይባላል አልሰማትም በድጋሚ ወደ ኤርትራ ሔደ ታዲያ ያንተ ጀግና በድጋሚ ተማረከ አለቀ ጊዜዉን ጠብቆ ከኤርትራ መንግስት በህይወት ስለመኖሩ ወይም አለመኖሩ እስክትሰማ በጠበቅ ብቻ ነዉ ካንተ ሚጠበቀዉ ነገር አትጫር ሰላም ፈላጊዎች ነን የተበደልነዉን ትተነዉ እንጂ ረስተነዉ አይደለም አርፈህ ተቀመጥ ማፈሪያ ነህ 44።
@kfd9403
@kfd9403 2 жыл бұрын
ያልነበረ ያልተደረገ ያላረጋቹ በውሸት ታሪክ ሞራልህን ከፍ ለማለት ብቻ ይህም ግን ዋጋ ያስከፈላቹሃል፣
@DaribeDetebo
@DaribeDetebo 21 күн бұрын
ጀግና ይሙት እንጂ ስሙ መቼም አይሞትም
@jotitesfa5460
@jotitesfa5460 8 ай бұрын
ሻእቢያ የኤርትራ መንግስት ነው የጨፈጨፈውን ህዝብ በምህረት ተለቀቀ ተመልሶ ሊነክሰው መጣ ይህ ደግሞ የኢትዮጰያ መሪዎች ባህሪ ነው ለክዳቱ የእጁን አገኘ
@tsadkangebresellasie7511
@tsadkangebresellasie7511 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደድ አለይ እኔ የአየር ሀይል ልጅ ነይ አስመራ ነው ያደኩት አባቴ ሁሌም ድለዚ ጀግና ሲያወራ በልጅነቴ አዳምጥ ነበር በህይወት ቢመታ ደስ ይለይ ነበር :: ግን አንተን በጣም እክብሮት አለይ ጀግና በወጣበት ሲቀር የአገር ባለ ውለታወችን ማክበር የት እንደደረሱ መጠየቅ ሲሞቱም በክብር እንዲያርፋ ማድረግ የዚህ ትውልድ ሀላፊነት ነው
@sabatekle1992
@sabatekle1992 2 жыл бұрын
ሐሳዊ ጥውይዋይ
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Jegenaw ya be eritera meder 1st time and for 2nd time him devidetd,eriterawe esu new jegena
@AbramFire
@AbramFire 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@abdilazizhamiza2524
@abdilazizhamiza2524 4 жыл бұрын
ከኤርትራ ጋር መታራቃችን ምንድኖ ጃግነዉ በነሱ ዉስጥ ታይዞ
@ዕንበባይያ
@ዕንበባይያ 4 жыл бұрын
Kefeleg antem na dedeb
@abdilazizhamiza2524
@abdilazizhamiza2524 4 жыл бұрын
@@ዕንበባይያ ማናሽ አንች አህያ ደዳብ እራስህ ነክ
@ዕንበባይያ
@ዕንበባይያ 4 жыл бұрын
Amargna enkan bednb baychl sle ewnetu antega tach werje alawham gn Snt jigna jignyeweledew alem beqagni gebto yetefa jignich yet alu tadiya atafrm endesu stl ahaya gn atrsa wedmhn adelem
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 4 жыл бұрын
🤔🤔🤔😭😭😭😭ወይኔ የኔ አባት
@samitesfay9927
@samitesfay9927 Жыл бұрын
Kikiki chalew
@amanuelamahazion2039
@amanuelamahazion2039 4 жыл бұрын
ኣንተ እንደምትለው ለዚህ ውሻ ግዜ የሚሰጠው ሰው የለም ምን ለማረግ የመጣ ይመስልሃል፡እንድያውም ሁለት ግዜ ፡ኣርፈህ ተቀመጥጀግናህ ከሞተ 20 ኣመት ሁኖታል
@dawitmirkano9464
@dawitmirkano9464 4 жыл бұрын
Stupid
@sodoarega1941
@sodoarega1941 4 жыл бұрын
Amanuel Amahazion Yeager FIKRE SILSHEANEFE DAGMO KE AGER GEJE YEWOTE TIZEZE LAMFETSEM SILAZE BIMOTIM AYKOCHENM GINE MANORINA MAMOT MATEWOKU GIDE SILAHONE NEW ANTE ESU BEHIYWOTE NORO CHAMAWUN LITASHATI LARESI AKIME YANSALI:::
@hibongoseleme7501
@hibongoseleme7501 4 жыл бұрын
ሸለፈታም የወንድ ልጣጭ እከካም ሁላ
@amanuelamahazion2039
@amanuelamahazion2039 4 жыл бұрын
@@sodoarega1941 ኣሳፋሪ ታድያ ያገር ፍቅር ሆኖበት መጣ ኣይደል፡እኛም ጣልነው ኣሁን ምን ታለቃቅሳላችሁ ኣሁንም ብሂወት እንዲመኣታላችሁ ትጠብቃለህ?
@DhfcChfff
@DhfcChfff 10 ай бұрын
ውሻ የምለው ስም ለአንተ አይገበህም አንተ ከውሻም በታች ነህ !! ኮ በዛብህ እንዳአንተ የሽንት ቤት አርበኛ አይደለም የሱመልያና የኤርትራ እንጅ😮
@tsegayeabebe8057
@tsegayeabebe8057 Жыл бұрын
መንግስት ለምን መፍቴ አይፈልግም እድአይነት ዠግነጣ መጠት ያስፈልጋል ወይ ለመጭስ ምን አይነት ተማኝነት ይኖራል ?
@johnmisgena4256
@johnmisgena4256 4 жыл бұрын
ኧረ እባክህ ... ! ወረኛው መጀመርያ ሻዕቢያንና ህዝብን ለያይተህ ማየትህ ትልቁ ደደብነትክን ነው የሚያሳየው ! ሁለተኛ አንዴ በምህረት ተለቆ ለሁለተኛ ጊዜ የመጣን ደመኛ ምን እንዲደረግ ትፈልጋለህ ? እንዳልከው በኤርትራ ገበሬዎች ተማረከ ከዛም ኤርትራ ምድር ላይ ቦምብ ጥሎ ላቃጠለው መሬት ማዳበርያ ሆነ ! ሱማሌ ላይ ጀግና ከነበረ ኤርትራ መሬት ላይ ግን ሊሆን አልቻለም ! ለሌላ ጊዜ ግን ትምህርት ይሁንህ ስለ ኤርትራና ኤርትራውያን ባታወራ እመክርሃለሁ ። ምክንያቱም ኤርትራን ኤርትራ እንድትሆን በውስጧ የያዘቻቸው እሴቶች አንድ ላይ ተቀናጅተው በከፈሉት መስዋእት ነውና አንዱን ከሌላው የምትለየው ነገር የለም ! የሃሳብ ልዩነት ይኖረናል በሃገር ጉዳይ ግን ሁላችንም አንድ ነን ። በዛብህ አይደለም የኤርትራን ህዝብ ምህረት የባለቤቱንና የልጆቹን ልመና አሻፈረኝ ብሎ ትቶ ሄደ ዋጋውን አገኘ ! ለዚህም ተጠያቂው እራሱ ነው !!!!¡!
@hibongoseleme7501
@hibongoseleme7501 4 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነቱን ሸለፈታም አሁን ከኮሎኔል በዛብህ ጋር አፍህን ከፈትክ አቤት የባደዋቾ አምላክ
@johnmisgena4256
@johnmisgena4256 4 жыл бұрын
@@hibongoseleme7501 ማነው በዛብህ ? አይደለም በዛብህ ሌላም ቢሆን ኤርትራውያንን ካላከበረና ስርአት ካልያዘ እጣ ፈንታው ይህ ነው ! አንተንም ይጨምራል ! ቀንድና ጭራ የሌለው ከብት ነህ ።
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
@@hibongoseleme7501 አህያ ሽንታም የሽንታም ዘር።
@hibongoseleme7501
@hibongoseleme7501 4 жыл бұрын
ስጀመር አንድ ወታደር የምፈጽመው ጥቃትም ሆነ አጸፈ ህዝቡንና ሀገሩን የምወክል እንጂ የረሱ ጥንካሬም ሆነ ድክመት አይደለም ደግሞም ለአንድ ቅኝ ግዛት ለነወዘች መንደር ይህ አይነቱ እንቁህ ልጃችን መላክ አልነበረበትም
@hibongoseleme7501
@hibongoseleme7501 4 жыл бұрын
@@yordanoskidane5394 ሴትዮ እያወራን ያለነው ስለ ጀግና ወንድ እንጂ ስለ ........አይደለም
@Halima-i4t
@Halima-i4t 3 ай бұрын
ስም የሌ እኳን ልረሳ ስም የለላሚ በሁን ግዜ አልታረሰም።
@meroniyeeshugte1224
@meroniyeeshugte1224 4 жыл бұрын
Se Kiyichooo Niyabooo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
@hintsaangesom7490
@hintsaangesom7490 4 жыл бұрын
ኣይ ታሪክ ማሳመር
@salamudelamo9385
@salamudelamo9385 3 жыл бұрын
anytime Ethiopiaw king my king
@helenberhane5175
@helenberhane5175 2 жыл бұрын
Yihe kehadi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@takataleatiso991
@takataleatiso991 Жыл бұрын
Justice for the hero colonel bezabih petros😢😢
@danieldagu7921
@danieldagu7921 Жыл бұрын
Our hero 💪💪💪😭😭😭💔
@fitsumberhe2126
@fitsumberhe2126 4 жыл бұрын
Please don't call his name he was already died in Eritrean prison. He was captured by Eritrean farmers in 1998 - 1999 war. He was given mercy by Eritrean government ( Shabia for the second time, so no more mercy !!!!!!!!!
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 2 жыл бұрын
ጀግናዬ🥺🥺🥺🥺
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
ሀይ ሀይ.....ጋዜጠኛው ሻቢያ ኤርትራ እያልክ አትቀባጥር......እኛ ኤርትራ ውያን ነን። ደሞም አንድ ነን። ሲቀጥል ጀግናቹ በዛብህ እኮ እቅፍ አበባ ይዞ አይደለም ወደኛ የመጣው። ሊያጠፋህ የመጣውን ደሞ......እንደ አመጣጡ መመክስ ግድ ይላል።በዛ ላይ ድፍረቱ ስንቴ ተማርኮ መመለሱ። ኢትዮጵያዊያን ምነው ለሌሎቹስ እንዲ አልጠየቃቹምሳ።እንደኔ እንደኔ እርማቹን አውጡ። Sorry to say that.
@Zenaneh
@Zenaneh 4 жыл бұрын
ብዙ ልሰድብክ አስቤ ነበር ይሁን እንጅ ወዳጅ ከሆነው ሁለተኛ ሀገሬ የኤርትራ ህዝብ ላለመጣላት ተውኩት።
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
@@Zenaneh ......የፈለከውን በል እውነቱ እሱ ነው።
@teaghes7654
@teaghes7654 4 жыл бұрын
ሻዕቢያ ማለት ህዝባዊ ማለት ስለሆነ ህዝብንና መንግስትን ለያይተህ መምታት ያረጀ ያፈጀ ጊዜው ያለፈበት ታክቲክ ነው። ትላንት ሻዕብያ፡ ዛሬ ሻዕቢያ ነገም ሻዕቢያ ነን፡ ደቂ ሓደ ልቢ ክብሉ ዶ ኣይሰማዕካን ኢኻ። ልባችን ምንግዜም ኣንድ ነን።
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
@@teaghes7654 ሳሚ ሀወይ ንገረለይ እስከ ነዞም የእዱግ።
@nastnetogubamicheal467
@nastnetogubamicheal467 2 жыл бұрын
Gah ybel nhzbi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Eritrea zexnete ayu
@yisakayele3747
@yisakayele3747 Жыл бұрын
ግን ላምንድኖው ፊት ምይስጦን ያሳዝናል 😢😢😢😢ፊት አሁንም
@amanialmelake5505
@amanialmelake5505 4 жыл бұрын
Ethiopians please tnsh efret ynurubachu. Kbi endikeban eko aydelem yemetaw. Hulut gzi mhret yelem
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 2 жыл бұрын
Le enante jegna new le Eritrawyan gin kehadi new hulet gizye mihret tesetew sostegna simeles gin mihret mestet yelem🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mesganachmesganach3390
@mesganachmesganach3390 3 жыл бұрын
⚪⚫🔴🇪🇹💪💔😭
@beteselam2549
@beteselam2549 4 жыл бұрын
ልብ በል። ጀግናው ከዚህች ተለዋዋጭ ዓለም ቢለይም ባይለይም የህጻናቱን ደም እብዮቱታ ሰምቶ እንደሌሎቹ ጀግኖች ወንድሞችን እህቶቹ የልቡን አድርስዋል ጀግናው አልሞተም ምንግዜም ህያው ነው። ግን ግዜ ተለወጠና በእንድ ማእድ እንብላ እየተባለ ነው። ከእንግዲህ የርስ በርስ ጠብና ጥላቻ በትእግስት ቢታለፍና ግዜ ያመጣውን ግዜ እስኪ መልሰው ድረስ ሰላም በመሃላችን ቢኖር ጥሩ ነው ፣ እንግዲህ ጌታ ያለው ይሆናል ሁላችንም ቸር ይጠብቀን።
@DaribeDetebo
@DaribeDetebo 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hintsaangesom7490
@hintsaangesom7490 4 жыл бұрын
ስንት ህጻናት እንደገደለስ
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 4 жыл бұрын
Ye hulu gezi xeyikenew 😭😭🙏
@zakhoc2947
@zakhoc2947 2 жыл бұрын
I'm here in america I met an Eritrean who used to be bezabeth guard, and he assure me of that bezabeth is alive, eritherian people are ethiopian people ethiopian people are also eritherian, it's just a matter of European invasions of Africa that resulted today's africa. I really admire the people of eritherian cuz they keep him safe as POW but males knows it's illegal to force a POW to return to war with eritherian so ultimately its TPLF cult that brake international low of war. TpLF is a venom snake lucifer of east africa. So long as this evil TPLF exist there is gonna be no peace. TPLF is a curse.
@negaaraya6811
@negaaraya6811 2 жыл бұрын
ኤርትራዊ ካብ እዋን ሰውራ ጀሚሩ ክሳብ ምምራኻ ኮረነል በዛብህን ድሕሪኡን ምስ ገዛእቲ ኢትዮጵያ ዝግበር ዝነበረ ኲናት፡ ምስ'ቲ ኣብ ልዕሊ ህዝብን ዝተማረኹ ተጋደልትን ብገዛእቲ ኢትዮዕያ ዝፍጸም ዝነበረ ግፍዒ ኣመዛዚንካን ክረአ ከሎ፡ ካብ ምሕረት ንላዕሊ እዩ ሰውራ ኤርትራ ዝምሕር ነይሩ።
@petrosgebreamlak2965
@petrosgebreamlak2965 4 жыл бұрын
Jegna yemtlut agerachin metto selamawiyan hzb slegedele new Bezalay 2qa gzye Amara malet betam betam hela ker hzb nachu
@bereketsiyum4184
@bereketsiyum4184 4 жыл бұрын
ሰው ነህ ወይስ እንትን ቢሞትም ይገባዋል፡ኤርትራ ሶማልያ ኣይደለም፡የኤርትራ ህዝብ ሆኖ ነው እንጂ የኢትዮፕያ መንግስታቶችኮ፡አሞተ ሰላማዊ ሰው ገድሎ በመኪና የምትጎትቱ ናችሁኮ፡ሁለት ግዜ ህዝብ በዘመናዊ ቦንብ ሊፈጅ መጥቶ ተማርኮ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ስለሆነንጂ፡እስካሁን መቆየቱ ውስጣችን ሌላ ነውሰው ነህ ወይስ እንትን ቢሞትም ይገባዋል፡ኤርትራ ሶማልያ ኣይደለም፡የኤርትራ ህዝብ ሆኖ ነው እንጂ የኢትዮፕያ መንግስታቶችኮ፡አሞተ ሰላማዊ ሰው ገድሎ በመኪና የምትጎትቱ ናችሁኮ፡ሁለት ግዜ ህዝብ በዘመናዊ ቦንብ ሊፈጅ መጥቶ ተማርኮ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ስለሆነንጂ፡እስካሁን መቆየቱ ውስጣችን ሌላ ነው።ናዚ የተበለ ኮ ሰው ስለገደለ ነው
@sabatekle1992
@sabatekle1992 2 жыл бұрын
ብሐቂ
@yacobhabtu375
@yacobhabtu375 4 жыл бұрын
Wernga before 10 years he was died
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
ይፈተል ይፈተልኝ😢😢💔💔👈
@danieltadessse4410
@danieltadessse4410 Жыл бұрын
ፍትህ የኔ ጅግናዬ💪💪😭😭😭😭😭😭
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
😂😂 የምን ፍትህ???
@danielandebrhan6616
@danielandebrhan6616 5 ай бұрын
ye ertra ligoj yegedele linlek yelem atisebu
@danieltadessse4410
@danieltadessse4410 4 ай бұрын
​@@asterisayas8522በዛብህ ጴጥሮስ እየመጠልህ ነው😂
@shifartirkaso963
@shifartirkaso963 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@angelosshow7980
@angelosshow7980 2 жыл бұрын
ምክረው ምክርው አምቢ ካለ መከራ ይምከርው የምስላ የ ሰውየው ታሪክ
@samitesfay9927
@samitesfay9927 Жыл бұрын
Tekekle kikiki
@tamene.zeleke2921
@tamene.zeleke2921 4 жыл бұрын
Conerel bezabeh Petros yifate ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️♥️
@user-or2vm4cw4g
@user-or2vm4cw4g 6 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁🦁🦁💯🦁🦁
@ermiaskesete3643
@ermiaskesete3643 2 жыл бұрын
Gebere yemarekew gegna yebalal ende?
@tesfaldetabraha4109
@tesfaldetabraha4109 2 жыл бұрын
በሂወት አለ
@halfto9293
@halfto9293 2 жыл бұрын
Oure hero
@hannaaragie8962
@hannaaragie8962 4 жыл бұрын
ስንት ኢትዮጵያኖች ይሙቱ ይኑሩ አናቅ በትግራይ እና በኤርትራ ወሬ የለም የበለጠ የኤርትራ መንግስ ከኤትዮጵያ ጋር ሰላም ሆኖ እያለ አለማሳወቁ ሞቱ ገድያለሁ አንድ ነገር ነው በህይወት ካለ ማስረከብ ነው
@muletame9361
@muletame9361 4 жыл бұрын
Thank you bro
@ጊዛዊኢካትነብርኣብዛዓለም
@ጊዛዊኢካትነብርኣብዛዓለም 4 жыл бұрын
ይገደላል ለምን ይቆያል ኣህያ ኣይደለም እንድየ ተመልሶ ሲመጣ ኣላፍርም
@ilovemymothr5827
@ilovemymothr5827 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ መቼ ነው የተማረከው
@samitesfay9927
@samitesfay9927 Жыл бұрын
Eskahune alenkehme malet new kikiki
@melakuyohannesnubacho7903
@melakuyohannesnubacho7903 4 жыл бұрын
Eish
@twoldu
@twoldu 4 жыл бұрын
Ena 3 giza enmarkew keza ende world cap yerasachin yhonal.atafrum snt selemawi sew yegedel be classter.yelem wef yelem
@emmanueltafessa5778
@emmanueltafessa5778 4 жыл бұрын
House of bravo
@petros9877
@petros9877 5 ай бұрын
Jagina
@SphamandlaWambi
@SphamandlaWambi 57 минут бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@dendeneritrea9494
@dendeneritrea9494 8 ай бұрын
በዛብህ ፔጥሮስ ምን ጀግና ነው? ይህ ሁለቴ ማርከን ወዳኣገሩ በነጻ የለቀቅነው ውሻ፡ በሰዎስተኛ ግዜ እንደ ኣለም ዋንጫ ኣስገባነው። ኣጠፋን?
@agkhm4788
@agkhm4788 4 жыл бұрын
በእኔ እምነት ሰውየው ይኖራል ብዬ አላምንም ምክንያቱም ቢኖር ኑሮ እስከሁን ይታወቅ ነበር እንደምገምተው ለሁለተኛው ጊዜ ነው እሱ ሲየበራቸው ነነበረውን ሚግ የተመታበት ስለሆነም ምናልባትም በሁለተኛው ጊዜ ምረት እንደማያገኝ ተረድቶት ራሱን ገድሎ ሊሆን ይችላል ወይንም ምናልባትም የማረኩት ሰዎች በንዴት ገድለውት ሊሆኑ ይችላል ለማነኛውም የሰውየው የቆመለትን አላማ ያውቅ ነበር ለዛ ሲልም ሂወቱ ተሰጥቷል
@ከሰችግርማ
@ከሰችግርማ 4 жыл бұрын
ተደ ለዝ ሰው ምን ምላሽ ተገኛ ሀገር ይስከበር ጀግና ናው ሀገሩን አሰልፎ አለማስጠቱ ናው ጥፋተኛ የአደርገው ዋይስ ሀገሩን አሰልፎ ማስጠት ናበርበት ዋይስ ሀገሩን ማስከበር ናበርት ሀገሩን የአስከበር ጀግና ለምን አልተለቀቀም ሁለት ሀገር ተደምርናል አላሉም ሀገሩን የአስከበር ጀግና ለምን አልተፈተም ክብር ለምገበው ክብርን ከልሰጠን ለማን ልንሰጥ ክብር ለበዛብህ ጴጤሮስ ይገበዋል 💚💛❤️🇪🇹👈
@teaghes7654
@teaghes7654 4 жыл бұрын
"ሁለቱ ሃገራት ተደምረናል ኣላሉም?" ታዲያ ኣንድ ያገር ሁነናል እኮ ኣላሉም፡ ኣብረን እንሰራለን ነው ሚስጢሩ። በሃገራችን ኤርትራ ኣንድ ተርት ኣለ " የሞኝ ልጅ ሁለቴ ይመታል" እኛ ኣሁን ሁለቴ ኣንመታም፡ ምህረትም ገደብ ኣለው። ኤርትራና ሻዕቢያ የኣንድ ሳንቲም ሁለት ገጾች ናቸው። ማንም ሊለያየን የሚችል ሰው የለም። ዘለኣለማዊ ክብርን ዝኽርን ንጀጋኑ ሰማእታትና። ዓወት ንሓፋሽ ህዝቢ ኤርትራ።
@mulatuberganosamuelbergano2569
@mulatuberganosamuelbergano2569 4 жыл бұрын
Hero
@saraarnold4236
@saraarnold4236 Жыл бұрын
🥺🥺❤❤❤🇪🇹💪💪💪
@gerezgherabraha7087
@gerezgherabraha7087 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
@shewangisawjemaneh1066
@shewangisawjemaneh1066 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም : :
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Sensetivoch enante nachu ahun egeybt yemetachi new men letelu new enayachiwolen meladenuchi
@vevevevevvbeb4186
@vevevevevvbeb4186 3 жыл бұрын
Jegina aymotim 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@farooqgamilv7306
@farooqgamilv7306 3 жыл бұрын
jagin)bazabi
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 38 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 10 МЛН
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስን በተመለከተ ምን አዲስ ነገር አለ? @ethiopiareporter
10:46
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 13 М.
ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ | Tamagne Show
37:11