የካሪ ወጥ አሰራር How to make chicken Curry recipe

  Рет қаралды 1,762

AGURASH TUBE (አጉራሽ)

AGURASH TUBE (አጉራሽ)

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@Seble-gr6fq
@Seble-gr6fq 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣሽ እህቴ አሪፍ አስራር ነው በርችልኝ ውዴ
@yematakebede6742
@yematakebede6742 Жыл бұрын
ስላም ስላም የሀግሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ሀግራችንን ስላም ያድርግልን ስላሙን ያውርድልን እህታችን ብርቺ የኔ ውድ ያምራል አስራራሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማርታኢትዮጵያ
@ማርታኢትዮጵያ Жыл бұрын
አምላካችን በልባችን ወደ ነበርችው ፈፁም የምንወዳትን ኢትዮጵያ ይመልስልን❤❤❤የድሮ ፍቅሮራችን የድሮ መተሳስባችንን የድሮ አንድነታችንንን አኔ ከምንልበት አኛ ወደ ምንልበት ኢትዮጵያ ይመልስልን አንድ ኢትዮጵያ
@mesi21tube
@mesi21tube Жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው በርች ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ በስደት አለም እንዲሁም በሀገር ቤት ያላቹህ በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነት ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን የአለም ፈጣረ ቸሩ መድሃኒአለም አባቴ አሜን አሜን አሜን
@እንቁYouTube9480
@እንቁYouTube9480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ እሚል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅ ይባርክ ብለናል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫❤
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ቆንጆ ደሰ የሚል አሪፍ አሰራር ነው እጅሸን ይባረክ እናመሰግናለን
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ በሮችልኝ ስላሳየሽን አመሰግናለሁ ቀጥይበት አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን ሁለየም ጠንካራ አስተዋይ ስንሆን ተፈላጊ ነን
@ayutube3241
@ayutube3241 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማዬ እዴት ነሽ ዉዴ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ያበልልሽ ባለሽበት ቦታ ሰላም ደስታ ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ለሀገራችን ያሁን ዋዉ የኔ ባለሙያ አደኘ ነሽ💝💝💝💝💝💝💯💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Hana_tube
@Hana_tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አጉራሽዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን👌👌
@emebetyoutube
@emebetyoutube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አጉራሺዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ ባለሺበት ዋውውውው እጂሺ ይባረክ የሚያምር አስራር ነው ያወቁትን ማስወቅ እጂግ መልካምነት ነው
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ ዋው ልዩ የሆንአስራር ነው ውዴ እጂሺ ይባርክ ስላካፈልሺን እናመስግናለን❤❤
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Жыл бұрын
ሰላም አጉራሽየ እንኮን ሰላም መጣሽ የኔባለሙያ ዋው አሪፍአሰራርነው እጅሽን አይቆርጥምሽ የጤናያድርገው
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc Жыл бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቀይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው አብሽሪ በርች ጎበዝ ነሽ ያለሽን እውቀት ለኛም ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት መልካምነት ነው
@BarchiTube
@BarchiTube Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች አህለን እህት ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቀላል እና ፈጠን ያለ አሰራር ነው እኛ ኢትዮጲያዊያን በሙያ አንታማም ለአገራችን ሰለም ያምጣልን ያረብ ፍቅር ይስጠን
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርቺ በጣም የሚገርም ምግብ ኡነትአያያዝሽ እራሱ 👏👏👏👏👏👏ይስጨበጭባል አንደኛ
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገር ልጆች ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልን
@wubeyaberashlij8237
@wubeyaberashlij8237 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽልን የእኔ ባለሙያ እጂሽ ብሩክ ይሁን ጎበዚ አሁኑኑ እያየሁ መስራቴ የማይቀር ነው እናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን አሜን
@sendusendu
@sendusendu Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርሰቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ አገሳችንን ሰላም ያድርግልን ባለሞያ በርቺ ጀግኒት በርቺ❤❤❤
@ሳራማልከ
@ሳራማልከ Жыл бұрын
አሰላማለይ ኩም ወራህመቱ ላሂወበረኮትሁ ዋው እህት በጣምአሪፍነው
@nuradismaryee5540
@nuradismaryee5540 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም አጉራሽዬ እደተነሽ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እድሁም ተከታታወቿ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ለገራችንንም ሠላም ያድርግልን ዋው ማሽአሏ አሪፍነው በርች👍👈
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ ሲያምር በጣም ቆንጆ አሰራር እኔም እወደዋለሁ🎉🎉🎉
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የስለሙ የዲክ አሪፍ ነው ውዴ 🌹🌹🌹
@weyinshetyutub1830
@weyinshetyutub1830 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ዋላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ያምራል በርች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@Tube-yc7lj
@Tube-yc7lj Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ እውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር አንድነት ማስተዋልን መተሳሰብ ያድለን ሰላም ለሀገራችንንን ይሁን
@genetchannel30
@genetchannel30 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አጉራሽ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰረር ነው ጎበዝ 👌👌👌
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
ዎውውውውው አጉራሸየ ደሰላል በርችይ አረፍነው ይጣፍጣል👍👍👍👍👍
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ ለየትያለ አስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ❤
@Sony-v2f
@Sony-v2f 16 күн бұрын
❤❤❤ቀጥይበት ዉድ❤❤
@kokobe1961
@kokobe1961 Жыл бұрын
እንመድን ከረማችሁ የሐገሬ ልጆች ዋዉ ያምራል በጣም አጉራሽየ
@abemedia3346
@abemedia3346 Жыл бұрын
ዋው አጉራሽ ያምራል ባለሙያ በየቤቱ ሙያ ይለያያል
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማየ እኮን ሰላም መጠረሺ ማሻአላህ ማሻአላህ ባለሞያነሺ🎉🎉🎉🎉🎉
@saratube7323
@saratube7323 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጁ ዋዉ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ❤❤❤❤
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውው በጣም የሚያምር አሰራር
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
አፍራሽ እንኮን ስላም መጣሽ ምርጥ ባለሙያ ዋውውውውውውው
@seadatube9888
@seadatube9888 Жыл бұрын
ሰላም አጉራሽዬ በጣም የሚያምር አሰራርርርነው ጎበዝ
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ wawww yene wudee wunkami dena mexashii berchelny❤🎉
@hawawussen
@hawawussen Жыл бұрын
የኔባለሙያአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ✅✅ውድ ✅የተከበራችሁ ✅ያገራልች✅ በያላችሁበት 🌹አላህይጠብ ቅልኘ🌹 ፍቅር🌹አንድነት 🌹እመኛለሁ 🌹🌹ለህምየ አገሬ🌹🌹
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын
ሠላም አጉራሸ የኔ ባለሙያ ያሚ እጂሽ ይባርክ❤❤❤❤❤
@mekdimekdi409
@mekdimekdi409 Жыл бұрын
wooooooooooooowwwwww.meahalahah.batama.yamamar..balamoya.nasha.damo.❤❤❤❤
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 Жыл бұрын
Enken beslam metash yen wed bertay eht wowwwww betam desss yelale mar edsh yeberk yenber keyt dess yelale selam hexbetan hegertsn yen
@umemuaztube
@umemuaztube Жыл бұрын
Selam Selam Enqan Dahna Matash Selam Fekr Andnat Ystan Arif Asarar New Good Food
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Жыл бұрын
አጉራሽዬ ባለሙያ 👍👍🌹🌹
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ ዋውውው😍👌
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ Жыл бұрын
ዋዉ ማሻአላህ እጅይባረክ።
@tatektube7965
@tatektube7965 Жыл бұрын
Selam ekan dena metashi www gebaz berchi
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
Egzbhr Yemesgn Selamish yebzalegn marr yemwedesh wowq nas
@dashamunch
@dashamunch Жыл бұрын
that looks very delicious🤤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
SELAME EHETACHEN ENEKUNA DENA METACHE WOWW SEYAMRE SETEM EGESHE YEBAREKE BEEWENATE HAGERACHENN SELAMEN YAREGELENE
@feliksbatara
@feliksbatara Жыл бұрын
Nice recippe so yummy
@ZuzuBati-ዙዙባቲ
@ZuzuBati-ዙዙባቲ Жыл бұрын
Wude harif aserari new barechi beades negra enganagi hagerachin selam sedatan beqah yebalen yesabenawun hulu fetra yesakelani
@አልሚዩቱብ-ኀ6ዘ
@አልሚዩቱብ-ኀ6ዘ Жыл бұрын
Wow ❤❤❤
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
አፍራሽ እንኮን ስላም መጣሽ ምርጥ ባለሙያ ዋውውውውውውው
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 88 МЛН
how to make chicken curry #ካሪ መረቅ አሰራር
15:08
ቆንጆ የሩቢያን ብርሪያኒ/ how to make rubyan  briyani recipe
8:24
AGURASH TUBE (አጉራሽ)
Рет қаралды 1 М.
ጣፋጭ ቆንጆ የካሪ አሰራር
12:47
እሙ ሙባረክ
Рет қаралды 100
Cooking a delicious chicken Kabsa in the easiest and fastest way!
5:36
هدوء الطبخ Peaceful Cooking
Рет қаралды 1 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН