የኬክ ክሬም በቤታችን በቀላሉ ወተትን ብቻ በመጠቀም home made cream cheese

  Рет қаралды 396,865

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 367
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ክሬሙን ለመስራት አራት ኩባያ ወተት ሶስት የ ሾርባ ማንኪያ የ ሎሚ ጭማቃ ወይ ኮምጣጤ መሆን ይችላል በመፍጫ ስመታው ክሬሙን ጨው ጠብ እያደረኩ ነው ። አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው። ።።።።።።። ።።።።።
@nefsumom7503
@nefsumom7503 4 жыл бұрын
Normal milk,(Wetet) new wys arera
@tarikaneley9846
@tarikaneley9846 4 жыл бұрын
እፈልገው የነበረ የክሬም አሰራር በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ፆም ሲፈታ ሞክሬ እነግርሻለሁ።
@seblenegussieofficial7960
@seblenegussieofficial7960 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽኝ
@uniquetube1064
@uniquetube1064 4 жыл бұрын
melat tube Thank you 🙏
@tntntntn3450
@tntntntn3450 4 жыл бұрын
ሜሉ እህቴበጣምአድናቂሽ ነው ምት ስራቸው ሁሉ በቅረበት ምናግኛቸው ናቸው አመስግንሻለሁ በረቺ ማንኛውም ወተት መሆን ይችላል ለምሳሌ ቤት የምናዘጋጀው
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 4 жыл бұрын
ሜልዬ የጠየኩሽን የኬክ ክሬም በአፋጣኝ ይዘሽ በመምጣትሽ ደስ ከሚለው ድምፅሽ ፈገግታሽ ጭምር በደንብ ስላስረዳሽን በጣም አመሰግናለሁ ሰርቼም እነግርሻለሁ፡፡የግድቡን ስያሜ የሰጠሸውን ዳቦም ሰርቼው ነበር በጣም ይጣፍጥ ነበር አንቺ የሰራሺው በዶሮ ዱለት ነበር እኔ የሰራሁት በተጠበሰ ክትፎ ስጋ ነው በጣም ቆንጆ ነበር፡፡ስለሁሉም በጣም አመሰግንሻለሁ!
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም እናመሰግናለን
@serawitgetachew1725
@serawitgetachew1725 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ስፈልገው የነበረ አሰራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን ፍልሠታ ፃም ሢፈታ እንሞክራለን
@ፀጉገብረፃድቅ
@ፀጉገብረፃድቅ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ በጣም አስፈላጊ ነው ያሳየሽን የኔቆጆ ደሞ ቀላል ነው በጣም እናመሰግናለን
@tihungetu3192
@tihungetu3192 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ...ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ስትናገሪ ለማስረዳት የምታደርጊውን ጥረት ...ጥሩ ምግብ እንድሰራ አበረታተሽኛል አመሰግናለሁ!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Welcome my sister 😘 ❤ 💕 💓 💗 💖
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you በጣም ቆንጆ ነው👍
@abebagetachew4645
@abebagetachew4645 3 жыл бұрын
Meliye thank u very much . I have gain knowledge how to prepare cream for cake. U are too polite & excellent teacher.
@benjamintesema7423
@benjamintesema7423 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ኬክ ነው ተመችቶናል አቦ እጅሽ ይባረክ
@yonathannigatu909
@yonathannigatu909 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ና ቀላል ነው እጅሽ ይባረክ ❤
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ አገላለፅሽ ምርጥ ነው
@sumeyamusema701
@sumeyamusema701 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ያምራል እኔ ምልሽ የዶሮ አሩስቾ ስትሰሪ ውስጡን እንዴት ነው የምታፀጂው
@gelilalemma6933
@gelilalemma6933 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜላትዬ ግልጽ በሆነ መንገድ አሳይተሽናል ተባረኪ
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 4 жыл бұрын
Betam arif new serchea ayechewalhu ejesh yebarek
@ayuab3800
@ayuab3800 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን አመሰግናልሁ
@fatomahmohd9211
@fatomahmohd9211 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ሁሉም ኬክ ይለያያል ግን በብዛት ዋጋው ከፍብሎ እቤት አምጥተሽ የሚበላው ኬክ ዝም ነው አይወራም ኬኩ እንዲለሰልስ የሚጠቀሙበት ውሀና ስኳር እንኳን ለአዋቂ ጣፋጭ የሚወዱት ህፃናት ለመብላት ይዘገንናል ። እህታቺን ያሳየሽን ምርጥ አሰራር ነው በተለይ ለልጆችቻቸው እንደአንቺ ሰርተው ቢያቀርቡላቸው በጣም ደስ ይላል
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@tgjigjiga6880
@tgjigjiga6880 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@sababirhe976
@sababirhe976 4 жыл бұрын
አሜን ይባርካት
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ሜሉዬ መቼም እኔ እራሴ ወተት ቤት ሄጄ የቀን ስራ ለ1ቀን ልለብላችሁ ብዬ ለራሴም አልቤ ካልመጣሁ በስተቀር እያወቅን ውሀ ነው እምንጠጣው ግን እሞክረዋለሁ ኬክ መስራት ውስጤ ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@kasmumer5371
@kasmumer5371 4 жыл бұрын
Betam konjo ceke new des ylal
@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ
@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ማንኛውም ወተት መጠቀም ይቻላል እደ ሱካረስ አናረግም እደ እህቴ መልሺልኚ
@michaelgirma7075
@michaelgirma7075 4 жыл бұрын
እውነት አንቺ ጥሩ ሠው ነሽ ዝርዝር አድርገሽ ነው ያሳየሽን... በጣም አመሠግንሻለው..ፆም ሲፈታ እመራዋለሁ ..
@Eden_Tube
@Eden_Tube 4 жыл бұрын
የተጠቀምሻቸውን ነገሮች መጠናቸውን ብትፅፊልን? በጣም እናመሰግናለን በቀላል መንገድ ስላሳየሽን
@hwhehhwhw9496
@hwhehhwhw9496 Жыл бұрын
Arif enamesegenalen
@quizes_for_you_all
@quizes_for_you_all 3 жыл бұрын
betam amesegenalew gen and teyake alen lala yekram aserare yelem
@mesiabebe7569
@mesiabebe7569 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሠራር ነው እናመሠግናለን ወድጄዋለው ቆንጂት
@shayshi5865
@shayshi5865 4 жыл бұрын
የፆም ክሬም እንዴት ሊዘጋጅ ይቻላል
@asamenechmolla7514
@asamenechmolla7514 3 ай бұрын
የክሬም አሰራር በጣም እቸገር ነቀር አመሰግናለሁ
@mduae1898
@mduae1898 3 жыл бұрын
ያምራል ጎበዝ የቅልፌንስአትትቸ ነውያየሁሽ እኔ ምግብ ስሪ ነኝ በአረብ አገር ኢትዩስገባ በራሴ ቤትስራለሁአሁንም ሞክረዋለሁ መዳምደስይላታል የኢትዩጵያ ሙያንንነው እላታለሁ በረች ቅሙምብየሻለሁ
@tigih.7181
@tigih.7181 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሜሉ በጣም ጎበዝ አሁን ደግሞ በኬክ እየመጣሽ ነው በርቺ ግን ክሬሙን ከመቀባትሽ በፊት በስኩዋር እና በውሀ ሲረፕ ሰርተሽ አቀዝቅዘሽ መጀመሪያ የጋገርሽው ኬክ ላይ በብሩሽ አርሽው ከዛ ቀቢ ቆንጆ ያርሰዋል ተቆርሶ ሲበላ ልስልስ ያለ ይሆንልሻል
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አመሰግንሻለው ቲጂዬ ልክ ነሽ በሲረፕ ማድረግ ይቻላል ግን ይሄ ኬክ በጣም ለስላሳ ነው ውስጡ ሌላ ስረፕ ከጨመርሽበት. ይቦካል. ለመልካም ምክር ግን ምስጋናዬ ከልብ ነው ቲጂዬ
@Ali9606
@Ali9606 3 жыл бұрын
Fataftan atbyi setnagri Ehetay..
@sebliashu6561
@sebliashu6561 10 ай бұрын
Wow🎉
@DerejeSija
@DerejeSija Ай бұрын
Wow
@Lidiyua4549
@Lidiyua4549 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሉዬ።ጌታ ይባርክሽ
@ezanaabrham5839
@ezanaabrham5839 4 жыл бұрын
ሚሉ ለምትሰሪ ነገር ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ግን ለክሬም መስርያ ወተት ውሀ ያልገባው ማግኘት ከባድ ነዉ ሀገር ቤት ምን ማድረግ ወይም አማራጭ የምትይወ ካለ ምክንያትም በጣም የምፈልገው ስለሆነ ነው ክብረት ይሰጥልኝ
@uniqueaddis
@uniqueaddis 4 жыл бұрын
በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
እቁላል ነጩን ክፍል ብቻ ትመችዋለሽ ከዛን የትፍጨ ሱኳር ትጨምሪያለሽ ትፍጭዋለሽ ክሬም ይሆናል
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
ሜሉ በእውነት አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ ፈጣን መልስ ነው እሞክረውና አሳውቅሻለሁ ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️👍👍👍
@seleshiyirga7735
@seleshiyirga7735 4 жыл бұрын
Arife newe
@kiwait9295
@kiwait9295 2 жыл бұрын
እኔየወደድኩት ጣቶችሽንነው🥰🥰🥰
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 5 ай бұрын
ማሻአላሀ🎉
@kidistwondwossen446
@kidistwondwossen446 4 жыл бұрын
ጎበዚትምርጥ ነው የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ
@abigailberhanu9765
@abigailberhanu9765 4 жыл бұрын
Wow wow mely rejim edmena tenayistsh gelagelshign yelje lidet ehud new eseralatalehu God bless you
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 3 жыл бұрын
Enamsgenaln ehtachn gen kakun sesara gera yagabal aedfalgi gebatochn magamriya betakrbiw yekalal!
@addisuberta5975
@addisuberta5975 4 жыл бұрын
የሚገርም አሰራር ነው በጣም ወድጄዋለሁ በርችልኝ❤
@hesnfish5010
@hesnfish5010 3 жыл бұрын
Bemejemerya adenakeish negn yale kebe bewetetu becha meserat aychalem wey?
@branatv8835
@branatv8835 4 жыл бұрын
melu hula mert nagare nw yametaqrbiwe arif nw yemachsh
@worldmostshocking7950
@worldmostshocking7950 4 жыл бұрын
Betam kelal nuw yasayeshichn. Enameseginalen
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ነው ክሪሙን ሞክራለሁ።
@abiinang727
@abiinang727 4 жыл бұрын
Ehan naber mawak mefalegawu amasgenalawu
@dagmawitlegesse9132
@dagmawitlegesse9132 3 жыл бұрын
yeny gobez,thanks
@yordanosmuluken404
@yordanosmuluken404 Жыл бұрын
የበለጠ ቅቤ መጠቀም ይቻላል?
@maymunaabdela9033
@maymunaabdela9033 2 жыл бұрын
ሜላት ቅቤ የትኛው ነው? ከላም ተንጦ የሚገኘው ለጋ ቅቤ ነው? ከሆነ ,ደሞ ተነጥሮ ወይስ ሳይነጠር?
@alemmariyo5850
@alemmariyo5850 4 жыл бұрын
ሀይ ሜሊ በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው ያካፈልሸን አመሰግናለሁ🙏
@netsanetaemiro5658
@netsanetaemiro5658 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አኔ ምፈልገውን ስለአካፈልሽ ብዙ ወጭ ማይጠይቅ ጥሩ ነው በርች ሜሉ
@sevenaraya5972
@sevenaraya5972 3 жыл бұрын
Betam yamral des sil tebareki😍🙏
@zinashtilahun6969
@zinashtilahun6969 4 жыл бұрын
melaye betam akibarish negn betam des tyalesh Nitsu wetet magignet kebad nw Yeduket wetet ayihonim ebakish melishlign
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው ልክ ነው ወተቱን ለማግኝት ከባድ ነው በርግጥ ግን ዱቄቱ አይሆንም።
@mesaylala4926
@mesaylala4926 4 жыл бұрын
አረፈ ነው ተመችቶኛል
@SenaytKelali
@SenaytKelali 4 ай бұрын
Betam Des yelale setsreji go ahead 🎉
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen anchi wub balemuya
@serkalemyimam22
@serkalemyimam22 4 жыл бұрын
Betam gobez the way you explained is wenderfull thank you so much because I am interesting baking also its my hobbies as well
@zedhaji4410
@zedhaji4410 2 жыл бұрын
ተመቸኝ እጅሽ ይባረክ
@umukalidalhamdulillah6597
@umukalidalhamdulillah6597 4 жыл бұрын
በጣም ምፈልገው ነበር አመሠግናለው የኔ ውድ😘😘
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/kJmwZIiho55sZsk እኔንም subscribe አርጊኝ
@WONDAMEventEntertainment
@WONDAMEventEntertainment 4 жыл бұрын
Ow yemchnal aqrarbesh. Berchi
@hanadegefa9772
@hanadegefa9772 4 жыл бұрын
Thanks melu 👌👌 betam new madenkeshe...
@brookenegash570
@brookenegash570 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሀሪፍ ነዉ
@selamawitgetachew790
@selamawitgetachew790 3 жыл бұрын
You are clear and helpful thanks.
@kamilaargaw463
@kamilaargaw463 3 жыл бұрын
ጠንክሬማሻላህ
@yemariamaberham9315
@yemariamaberham9315 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነዉ
@yemariamaberham9315
@yemariamaberham9315 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነዉ
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 жыл бұрын
በጣም ገበያ ነሸ በርቺ
@asiyaahemd8750
@asiyaahemd8750 4 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው 🤗🤗❤❤
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ዋው በጣሞ ያምራል እጅሽ ይባረክ ሜላትየ
@mekdesamdemariyam4574
@mekdesamdemariyam4574 4 жыл бұрын
srashin wodjewalehu limokrewum efelgalehu gin wetet ena lomi andlay yihedal side effect yelewum?
@nekemtemelaku2258
@nekemtemelaku2258 4 жыл бұрын
Hello Dear can you show as how we can use Green MUNG been in amharic masho
@adanechmitiku2108
@adanechmitiku2108 3 жыл бұрын
ሚሉዬ በጣም አመስግናለሁ የምፈልገው ነበር በተለይ ኢትዮጵያ ልንሰራው የምንችል ቀላል ነው
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@memoduguma7562
@memoduguma7562 4 жыл бұрын
ይገርማል የምፈልገውን ነገረ ነው የስራሽው ምላርግሽ
@sablejara2501
@sablejara2501 3 жыл бұрын
Thanks yene konjo
@sablejara2501
@sablejara2501 3 жыл бұрын
Thanks yene konjo
@abiisenibt4758
@abiisenibt4758 4 жыл бұрын
Your explanation is best tnx
@nebyateshetu281
@nebyateshetu281 4 жыл бұрын
Bezu giza,kake sesera aynefalgnim chigeru mednew kedukatu yehone
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 4 жыл бұрын
Wow meluye it's awesome I will make it after two weeks obviously but I love it
@teklenebyat9399
@teklenebyat9399 4 жыл бұрын
Melu tebareki anchi eyaleshe mn gedogn yenati mtk betam amesegnalehu
@miskaayalewb3282
@miskaayalewb3282 4 жыл бұрын
Wow arif new berchi Melu❤❤❤
@mahletkassahungashu3842
@mahletkassahungashu3842 Жыл бұрын
አሁን ላይ የመጣው ኬክ ኦር ፌክ የሚባለውን ኬክ ከላይ የሚሆነው ቂጣ ሊጥ መሣዩ ነገር ምንድን ነው ሚካለው እንዴትሥ ነው ሚሠራው በእናትሽ አሣይን
@tg-oct9731
@tg-oct9731 3 жыл бұрын
Can we use beking powder only if we don't have beking soda?
@uniquetube1064
@uniquetube1064 4 жыл бұрын
በለው ይህንንማ አሁኑኑ ሰርቼ ነው ከልጆቼ ጋር የምንበላው thank you 🙏
@kyzlove3865
@kyzlove3865 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነው
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Your blessed thank you
@samrawitdawit7125
@samrawitdawit7125 4 жыл бұрын
Berchi yene gobez
@abenezergirmaw6059
@abenezergirmaw6059 4 жыл бұрын
በጣም ያሳሳል
@superjohn9716
@superjohn9716 3 жыл бұрын
.. ሜሉ ጎበዝ አበሻ ነሽ እጅይባረክ
@abebawolde2426
@abebawolde2426 3 жыл бұрын
ye Enkulale cream be mefecha yehonal
@RizGee
@RizGee 3 жыл бұрын
Nice
@aben4846
@aben4846 4 жыл бұрын
Very good ግን food colure ከየት ልናገኝ እንጭላለን?
@fasikakassa3226
@fasikakassa3226 2 жыл бұрын
ያምራል አመሰግናለሁ
@minilik1004
@minilik1004 4 жыл бұрын
Tebareki eshi kalate yelegeme......
@AaaAaa-le9om
@AaaAaa-le9om 4 жыл бұрын
ጎበዝ 👍👍👍👍
@ferhiwotnegusse8593
@ferhiwotnegusse8593 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ውዴ አመሰግነዋለሁ
@nenezegeye1229
@nenezegeye1229 2 ай бұрын
❤❤❤
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
ዋው ደስይላል ስፈልገው የነበረው አመጣሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ተባረኪ
@nuramohammed2101
@nuramohammed2101 4 жыл бұрын
Wow des yilal emokralehu betam enamesegnslen
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@amenittube3506
@amenittube3506 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሺ እጂሺ ይባርከ ማማየ የምንፍልገውንነው ያሳየሺን አድጥያቄነበርኝ አች የምትፍጭበት ማሺን ከሌለን በጃችን አይቻልምዴ? እሄን ብትመልሺልኝ እህቴ
Cake cream in 2 ingredients without beater | Home made Cake cream | cream recipe
5:05
Bachelor Cooking Channel (BCC)
Рет қаралды 6 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
#makan ki cal#heavy bike#all roundermotor
0:46
ghulam abbasch2
Рет қаралды 29 МЛН
Эта девушка спасает жизнь красной рыбе 👏
0:23