የኮኮናትና አቮካዶ የፀጉር ትሪትመንት ላማረ ፀጉር\\ coconut and avocado hair treatment

  Рет қаралды 217,069

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹም ይሁን ውድ ቤተሰቦች ይሄን ትሪትመንት ስለጠቀመኝ ነው ተጠቀሙበት መልካምና ያማረ ቀን ይሁንላቹ💖💖💖💖💖
@helengetachewhelen864
@helengetachewhelen864 5 жыл бұрын
Amen Meskiyyee betam taftashale baa Selam new yene konjo
@አርሲቲፍቅር
@አርሲቲፍቅር 5 жыл бұрын
ሀይ መስኪ ሰላም ነው ጠፍተሻል
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ለሁላችንም መልካም ቀን ይሁንልን
@mami798
@mami798 5 жыл бұрын
በናትሽ መስኪ እስቲ ለእጄ መላ ፈሊጊልኝ ጣቶቼ መገጣጠሚያቸው ላይ ያለው ቆዳዬ እንዳረጀ ሰው ሽብሽብ ያለ ነው ምን ላርግ በጣም ነው ሚያስጠላው
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
መሰኪ እንኳን በደና መጣሸ በጣም ጠፋሸ በሰላም ነው
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና 5 жыл бұрын
ባለፈው የሙዝ ውህዱ በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን መስኪ ማር
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
መሰኪ እንኳን በደና መጣሸ በጣም ጠፋሸ በሰላም ነው መሰኪ ምርጤ መልካም ሴት እኮ ነሸ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች እንዴት ናቹ አዎ ትምህርት እና ስራ ጋር አልተመቸኝም በጣም ናፍቃቹኛል ሰላማቹ ይብዛልኝ💖💖💖💖
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
አብሮ ይሰጣል ኝ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 2 жыл бұрын
የኔውድ ጎራበይ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ መስኪ ከጓደኛዬ ጋአይገርም እያነሳንሽ ከች አልሽ
@fafitube3261
@fafitube3261 5 жыл бұрын
መስኪ የኔ ፀጉር ረጅምና አጭር ነዉ ሳበጥርዉ ብጥስ ጥስ ይላል ሙዙን ሞክሬዋለዉ እየተጠቀምኩ ነዉ መበጣጠሱን አላቆመም መላ በይልኝ ስወድሽ
@መታደልበጌታ-ዸ2ኀ
@መታደልበጌታ-ዸ2ኀ 5 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው እኔ የምጠቀመው እሱን ነው በጣም አሪፍ ነው ወዙ እራሱ ልስላሴው በጣም አሪፍና ቆንጆ ነው ተባረኪ የኔ ውድ በርቺ አትጥፊ ደግሞ ❤❤❤🙏🙏🙏
@metitube5366
@metitube5366 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የእኔ ፀጉር በጣም ደረቅ እና የሚበጣጠስ ነበር አሁን ግን አንቺ በምታሳይን ትሪትመንቶች ምክንያት በጣም አሪፍ ፀጉር ሆኖልኛል የምታውቂውን ስለምታካፊይኝ በጣም እናመሰግናልን።
@geniye5973
@geniye5973 5 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን መስኪዬ ፀጉርሽና ፊትሽ ሲያምር እኔ ሁሉንም መጠቀም እጀምርና አልጨርሰውም በአንዳንድ ምክንያቶች መላ በይኝ የኔ ውድ የፊት ፀጉሬን እያሳደኩኝ ነው በፊክስና በካስተር ኦይል ፈጣሪ ይመስገን ግን ብዙም አላድግ አለንኝ ብዛት አለው ግን ርዝመት ነው እቢ ያለኝ መላ በይኝ መስኪዬ
@ኢትዮጲያትቅደም-ከ1ፀ
@ኢትዮጲያትቅደም-ከ1ፀ 5 жыл бұрын
እሽ መስኪ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ነው በርች
@እሙየፍቅርለማኝN
@እሙየፍቅርለማኝN 5 жыл бұрын
ማሬ ማሬ ማሬ እደው ነፍስ ነገር ለኔ። ስወድሽ በርቺ ማጥፋቱን ደሞ አታብዢ እሽ የኔ አመለ ሸጋ!!
@ימנגסטטקלה
@ימנגסטטקלה 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bezabezaalemu9180
@bezabezaalemu9180 5 жыл бұрын
መስኪዬ አችን ከተከታተልኩ ቡሀላ ሙዙንም አቡካዶም እጠቀማለሁ ፁጉሬ እረዝሟል በጣም ነው እሚያምረው አመሰግናለሁ
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 жыл бұрын
እንዴት አድርገሽ ነው ማር እኔ አላድግ አለኝ ተይ ንገሪኝ እረጂም ፀጉር እወዳለሁ ማር
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 10 ай бұрын
በስንት ወሩ እኔም ጀምሪያለሁ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን በደህና መጣሽ ትላት ሳስብሽ ነበር ጠፋሽ እያልኩ አመሰግናለሁ ስለ ምሰጭን መልካም አስተምሮሽ
@asefunigussie3494
@asefunigussie3494 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ እመብርሃን እስከ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ ደስ ይላል በርችልን ዉዴ❤❤❤❤❤
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
አቦካዶው ላይ ሎሚ ስትጨምሪ ምናለ ትንሽ ሽንኩርት ቲማቲም እና ቃርያ ቢኖር የ አቦካዶ ሰላጣ ሆነ ማለት እኮ ነው እያልኩ ሳስብ ኮኮናቱን ጨመርሽ የዛኔ ነው እረ ጸሁር ነው ብዬ ሆዴን ገሰጽኩት አይ የ ሆዳም ነገር😂😂 ጸጉርሽ ግን ብዛቱ ያምራል💕
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Addis Ethio 😂😂😀
@yabsrashemels6724
@yabsrashemels6724 5 жыл бұрын
ክክክክ ነይ ልስራልሽ ውዷ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
ክክክ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀ልትበይ ነበር ውዴ ተበላሽ እ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
@@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ አይገርምም የ ሆድ ነገር😂
@mama-xf1mw
@mama-xf1mw 5 жыл бұрын
የከቦካዶ ዘይት አለኝ ልጠቀመው አሪፍ ነው እዴ ለፀጉር
@madinamadina5390
@madinamadina5390 5 жыл бұрын
መሢየ ማር እንኳን ደህና መጣሽ ማማየ በጣም ንፍቅ ብለሽነበር ውድ ኢሻ አላህ ማር እናመሠግናለን እኔ ብዙ ለውጥ እያገኘሁ ነው በትሪትመንትሽ ማማየ እኔም እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
@fasikalegesse1930
@fasikalegesse1930 5 жыл бұрын
ባለፈው የሙዙ በጣም ተመችቶኛል ቅባቶቹም ተመችተውኛል ፀጉሬ ማመን እስኪያቅተኝ እያደገ ነው የአሁኑም ደግሞ ቆንጆ የይመስለኛል ሞክረዋለው ነገር ግን እስክትተታጠቢ ድረስ ምን አይነት ቅባት እንደምትጠቀሚ ንገሪኝ የኔ እየደረቀ አሰስቸገረኝ በተረፈ በርቺ የኔ ጎበዝ አትጥፊ በጣም ትናፍቂናለሽ፡፡
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 жыл бұрын
ምኑ ነው ያሳደገልሽ ንገሪኝ ማር
@fasikalegesse1930
@fasikalegesse1930 5 жыл бұрын
@@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል ከመታጠቤ በፊት የሙዙን ማስክ መጠቀም ጀመርኩ ከታጠብኩ በኋላ ደግሞ መሲ ባሳየችኝ መሰረት በጣም ሳይደርቅ ቅባቶቹን ሞቅ አድርጌ እቀባለሁ ከዛም 4 ቦታ ቁጥርጥር እሰራዋለው ሞክሪው ትወጅዋለሽ፣ ቅባቶች(olive oil,coconut oil and vatika almond oil) ፀጉርሽንም ውድደድ ታደርጊዋለሽ
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 жыл бұрын
@@fasikalegesse1930 አልመንድ ኦይል የት ነው የማገኜው ውዴ ፎቶውን ላኪልኝ ማር ቁጥሬን ልስጥሽ የዋትሳፕ ፀጉሬ አላድግ ብሎኛል ተባበሪኝ እረጂም ፀጉር አውዳለሁ ግን የለኝም ማር
@fasikalegesse1930
@fasikalegesse1930 5 жыл бұрын
@@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል እኔ ኢትዮጵያ ነው ምኖረው እናም ማንኛውም ኮስሞቲክስ ሱቅ ይገኛል(vatika almond oil) በተጨማሪም ደግሞ መሲ ስለ ሙዝ ማስክ የሰራችውን እንድታይው አበረታታሻለው
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 жыл бұрын
@@fasikalegesse1930 እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@saadasaada5555
@saadasaada5555 5 жыл бұрын
የኔ ውብብብ በጣም ነው የማመሠግንሽ በምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ እጅግ ተጠቅሜበታለሁኝ
@saadasaada5555
@saadasaada5555 5 жыл бұрын
በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ውድዋ እህቴ የኔ ፀጉር ብዛትና እርዝመትም አለው ለማበጠር በጣም ነበረ የምቸገረው አሁን ግን እድሜ ላንቺ በምታቀሪባቸው ትምርት ሆኖኝ ተጠቅሜባቸዋለሁኝ
@ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት
@ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት 5 жыл бұрын
የኔቅመም በባለፈው ፀጉራችውን ከታጠባችሁ ወሀውታይዴርቅ ቅባት ቀብታችሁ አበጥሩት ያልሽው በጣም በጣም ጠቅሞኛል አመሠግናለሁ
@ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል
@ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ባለሽበት እመቤቴ ትጠብቅሽ እናመሰግናለን ውዴ
@yetimworkkebede6589
@yetimworkkebede6589 4 жыл бұрын
Hi meski tnx avocado be muz betam agitatolignal lik nesh .yemeyabezana yemeyarezim tolo lewit yemeuameta pls
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
አቦካዶ ና እንቁላል ብንቀላቅል የተሻለ አይሆንም መሲየ ኮኮናት ስለለኝ ነው
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 7 ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልሽ የኔ ውድ❤❤❤
@btube603
@btube603 5 жыл бұрын
Masikyee yene konjo staguree betam yetebatetse aschagerng mafite mendenew be egzihaber
@birhananbese4809
@birhananbese4809 4 жыл бұрын
እኔም ብዙ ጊዜ እብደሱ ነው ምጠቀመው ጁስም መጠጣት ጥሩ ነው
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
መሰኪ እንኳን በደና መጣሸ በጣም ጠፋሸ በሰላም ነው
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 4 жыл бұрын
አቡካዶ ኮንዲሺነር እና ሻንፖው ለራሱ በጣም ጥሩነው ፀጉር አይጎዳም
@mahletalemayehu9559
@mahletalemayehu9559 4 жыл бұрын
Meskiya endate neshelge ...tsagura dero btamm erageme ena bezu nbare ahune gn atara ena sasabge btame yenkalale mn largawe
@rahelworku6995
@rahelworku6995 4 жыл бұрын
መስኪ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም አያለሁ በጣም ጠቅሞኛል ግን የኔ ፀጉር በጣም ጠንካራ ነዉ ትሪትመንቱን በየሣምንቱ እቀባለሁ ከዛ በሃላ ወደ ፀጉር ቤት ነዉ የምሄደዉ ለውጥ ማምጣት አልቻልኩም ምን ይሻለኛል
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ አሰርየ ለልጆችዋ ስሪላቸው ብላኝ ልክ እንዳንች አንድ አቦ ካዶ እና ዘይት ዘይቱን ጀርጅር እሚባል ቀጠል ጨምሪ ሰራውላቸውና ተቀቡት ጌታን ባንድ ቀን ጽጉራቸውን ለውጥ አየውት ውሀ ቦታ እየዋኙ ጸጉራቸው ስብርብርና ድርቅ ብሎ ነበር ይህን ሲቀቡት በጣም ነው ጸጉራችው ያማረው
@tebamohammed5709
@tebamohammed5709 5 жыл бұрын
سندويش في
@ዳጊሀበሻ
@ዳጊሀበሻ 3 жыл бұрын
ስታጠብ አይለቅልኝም መስኪዬ ምን ላድርግ ንገሪኝ እባክሽ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
ማማዬ ስወድሽ መልሽልኝ እኔ የሚመቸኝ ካስተር ኦይል ነው የሚመቸኝ ከሱ ጋር ልጠቀመው
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل 3 жыл бұрын
መሲየ አሪፍነው ፅጉሬ ልስላሴውከለሩ የሌለ ነው ማሻአሏህ ነው ግን ቁመቱ እንደዚያውነው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ8ጘ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ8ጘ 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ ስለ ትምርትሽ እግዚኣቢሄር ያክብርልን ደሞ ካላስቸገርኩሽ ማስክ እንደ ክሬም መጠቀም እንችላለን ማለቴ ፀጉራችን ላይ እንደ ቅባት ብናቆየው ችግር ኣለው ወይ እህቴ እባክሽ መልስልኝ
@telemojim9j509
@telemojim9j509 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኮኮናቱን ቅባት የት እናገኘዋለን እህቴ አመሠግናለሁ
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲኪዬ በጣም ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ
@እማመቼልምጣ
@እማመቼልምጣ 5 жыл бұрын
እኔ እጠቀማለሁ በጣም ሀሪፍነው ፍሬውን ደሞ ፈጭቼ ከካገኘሁት ዘይትጋ አርጌ በሳት ትንሺ ሞቅ አርጌ አጠለዋለሁ ከዛ ዞማ የሆነ ፅጉር ነው እና መሲየ በምርጫሽ እስማማለሁ
@agbkksa889
@agbkksa889 4 жыл бұрын
ፉሬውን እንድዬት አድርገሽ ነው በአላህ አስረጅይ
@agbkksa889
@agbkksa889 4 жыл бұрын
ፉሬውን እንድዬት አድርገሽ ነው በአላህ አስረጅይ
@agbkksa889
@agbkksa889 4 жыл бұрын
ፉሬውን እንድዬት አድርገሽ ነው በአላህ አስረጅይ
@Cudoon1
@Cudoon1 5 жыл бұрын
Im not understand Amharic but I'm understand 10% thanks sis♥️😘😘
@mahilove5428
@mahilove5428 3 жыл бұрын
መስኪዬ በናትሽ መልሽልኝ አቦካዶ አስመጥቸ ነበር ብዙ እዳይበላሽብኝ ምን. ላድርገው ፈጭቸ ተላጃ ባስቀምጠውስ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
ፎሮፎር አለብኝ ጸጉሬ ቆሰለ ውሃ እና ደም ይወጣበታል ምን ይሻለኛል ያሳክከኛልም በናትሽ ጻፊልኝ መፍትሔ
@betilove5250
@betilove5250 5 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ መሲኪዬ በጣም እናመስግናለን
@alemberatora5630
@alemberatora5630 5 жыл бұрын
እነሠ ታጠብኩት ማለት ጥቅልል ነው የሚለዉ በየ ደቂቃዉ ማበጠር ነው። በጣም አስቸግሮኛል በጣም ይበጣጠሳል እድሜ ለስደት ፊት ለፊት እዳለ አልቋል
@SaleemSaleem-tl3wd
@SaleemSaleem-tl3wd 4 жыл бұрын
ሰላም፣ ብያለሁ፣ እኔ፣ አሁን፣ ጠይቄ፣ መረዳት፣ የምፈልገው፣ ተቀቅሎ፣ ያደረ፣ ሩዝ፣ ቡርትካን፣ ኪያርና፣ ግማሺ፣ ሎሚ፣ ጨምቆ፣ ተቀቅሎ፣ ከአደረው፣ ሩዝ፣ አምስት፣ ማንኪያ፣ ጨምሮ፣ አደባልቆ፣ መፍጨት፣ ብለሻል፣ ቡርትካኑን፣የምንጠቀመው፣ ልጠን፣ ነው፣ ወይስ፣ ሳንልጥ፣ ይህን፣ ወደቱን፣ ከተቀባን፣ በኋላ፣ በሩዝ፣ ውሀ፣ ነው፣ በሌላ፣ ውሀ፣ በውር፣ ስንት፣ ጊዜ፣ መጠቀም፣ አለብን፣ የሩዙንም፣ ውሀ፣ በወር፣ ስንት፣ ጊዜ፣ መጠቀም፣ አለብን፣ የተቀባነውን፣ ውህደት፣ በፀጉር፣ ላይ፣ ምን፣ ያህል፣ መቆየት፣ አለበት፣ ከተቀባን፣ በኋላ፣ በላስቲክ፣ መሰፈን፣ አለበት፣ አንዴ፣፣
@Bayushwoldayes-hv9rl
@Bayushwoldayes-hv9rl 8 ай бұрын
Selam maski yee tsagure cafcafu baxam iyadaraq aschagarany
@hayatmoha4118
@hayatmoha4118 5 жыл бұрын
መስክየ የኔ ቆንጆ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ፀጉርሽ አምሮበታል ደግሞ እኔ ራሱ ያንችን ትሪትመንት በጣም ነው የምጠቀመው የሙዙን ጥሩ ለውጥ አለው ! እኔና ጓደኛየ ስለፀጉር አውርተን ያንችን ስም አለማንሳት አንችልም ሁለታችንም ፀጉራችን አሪፍ ሆኗል እሷ ግን እጇ አያርፍም ትቆርጠዋለች አሁን የቀረኝ እጇን ወደሀላ አድርጌ አስሬ እኔ ፀጉሯን መንከባከብ ነው ወላህ ሃሃሃሃ እኛም እንወድሻለን ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን መልካም ትምህርት መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ ግን ብዙ አትጥፊ እንድህ ብቅ እያልሽ ዘይሪን Love you ♥
@shamistube8203
@shamistube8203 5 жыл бұрын
እህት አንድ ጥየቄ ልጠይቅሽ ፊቴም በጠም ተበለሸ ቡጉሪነ ጥቁሪ ጥቁሪ ነገሪ በጠም በዘ ፀጉሬም በጠም ደረቅኖ ይሰበበረልም እድለሰልስ እፈልገሎ እስክ ቀለል ይምል ነገሮች ንገሪኝ ሰዊ ቤት ቡዙም አይመችም ግን በተፈጥሮ ደረቅ ፀጉሪን እነዝን ብጠቀም የለሰልሰል ?ፒልስ እበክሽ መለ በይኝ እስክ ከፈጠሪም በተች እሱ ከልፈቀደ ምንም አይሆን አለሀ ይሪደን
@abanatgurmo4382
@abanatgurmo4382 5 жыл бұрын
መሰኪዬ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በርቺ
@m.m3974
@m.m3974 4 жыл бұрын
የኔቆጆ አቦካዶውብቻውን ብንጠቀመው ችግርአለው ኮኮናትአላገኚም
@abrhetabrhet6889
@abrhetabrhet6889 5 жыл бұрын
Meskiye hulu mtseriw betam temechtognal ena berchi konjiye gn and tyake lteyksh tebasa endat masweged ychalal mela beygn enate
@meseretdamtew9791
@meseretdamtew9791 4 жыл бұрын
Meski Avocado cancer yametal yemele wera semechalehu ewenate nwe?
@semaat3086
@semaat3086 4 жыл бұрын
Meski coconut oil shta yelewm ende .....??
@Amentube-k8y
@Amentube-k8y 4 жыл бұрын
መስኪ የጀማይካዉ ብላክ ካስተር ኦይል ገዝቼዉ ነበር እንዴት ልጠቀመዉ
@messimessii-e3y
@messimessii-e3y 5 жыл бұрын
Ene sint gize lesegure biye avocado geziche eyasazenegn belewalehu birem aleq kemiren avocado limad honobignal demo yixafxal
@ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ
@ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ 5 жыл бұрын
Meski konjo selam lanchi yehun Coconut gezeche betam yasakekegnale ena forofor be forofor aregegn Ena aderekewe tseguren
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 5 жыл бұрын
መስኪ እንኳ ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ጸጉር ቀጣም ይነቃቀላል እና ከፊቱ በጣም በጣም ተሰባበርብኝ መላ በይልኛ ቁመት ብቻ ሆነ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
መሲ ፀጉርሽ ዋዉዉዉ❤️❤️❤️
@hanamistre8979
@hanamistre8979 4 жыл бұрын
Ye coconate kebate kelelen balen kebate metekem anchelem?
@tube-et9rl
@tube-et9rl 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህት አቦካዶ እኔም እጠቀማለሁ ለዉጥ አሳይቶኛል በጣም እናመሰግባለን
@bessybessy9702
@bessybessy9702 5 жыл бұрын
Men aeyinet newu yemttekemut
@tube-et9rl
@tube-et9rl 5 жыл бұрын
@@bessybessy9702 የበሰል አቭካቶ በዘይት ዘይቱን አቀላቅዬ ከዚያ ጸጉሬን እየከፈልኩ ማሳጅ አደርገዋለሁ እያፍታታሁ በመቀጠል ለሰዓታት አቆይቼ እታጠበዋለሁ ብዙ ለዉጥ አሳይቶኛል
@raheltarekegn6306
@raheltarekegn6306 4 жыл бұрын
Meski betam mert neshe yetegren neger yanche sel meketel lewt ametchalew amsegenalew meski konjo
@alemamarehibstue1083
@alemamarehibstue1083 4 жыл бұрын
meski ስለ ቀይ ሽንኩርት ምን ትያለሽ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 3 жыл бұрын
ዉዴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰሞኑ እደለ ቪዲዎችሽን እያየዉ ነዉ በጣም ጥሩ ትምረት ነዉ እስከዛሬ ባለማየቴ አምልጦኝል ምክንያቱም በሻፖ ብዛት ጸጎሬ አለቀ እየተነቃቀለ አሁን ያንቺን ትምህረት እያየዉ እከባከዉ አዉ ለዉጥም እደማገኝ ተስፍ አለኝ
@Bayushwoldayes-hv9rl
@Bayushwoldayes-hv9rl 8 ай бұрын
Selam maskiyee tsagure cafcafu baxam iyadaraq aschagarany
@yoredanostafarraa849
@yoredanostafarraa849 5 жыл бұрын
Ena xuwatii xaqabichee mataa new yemitaxaboo min chigeri alee
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
ወይኔ ይችን ልጅ ስወዳት ሽአመት ኑሪላቸው ለቤተሰቦችሽ ፀጉርሽ ማኛ ነው ውድድድድድድድድ
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን ኩከናት ባንጨምርስ እህት ?
@hannatesema2905
@hannatesema2905 5 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነው የገባሁት እሱም ስለጸጉሬ ማለት ነው አንድ ቀን ፐርም ተቀብቼ ጸጉሬ በጣም ተጎደ ፊት ለፊቱ አጭርና ደረቅ መሃሉ ደግሞ ልስልስ ያሌ ረጅም ፀጉር ከዋላ ደሞ አጭር በናትሽ በምንድነው የተጎዳ ጸጉር መመልሰው በነገራችን ላይ ሁሌም አንከባከባለው ትሪትመንት አደርጋለሁ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ብዙ ዓይነት ቅባቶችንም ሞክሪያለው ብዙ ነገር አድርጌአለሁ
@BbBb-zg7xt
@BbBb-zg7xt 5 жыл бұрын
እህቴ የአቦካዶ ሻፖኦ ቆንጆ ነው ወይ
@አይዱንያአይዱንያ-ኈ1ዠ
@አይዱንያአይዱንያ-ኈ1ዠ 5 жыл бұрын
መሥኪየ አረ መላ በይኝ የኔ ቁመቱ በጣም እረጅም ነዉ ግን በጣም ይነቀላል በቁመቱ ምን ላድርግ ብዛቱ በጣም ቀነሰ ሳበጥረዉ በቁመቱ በጣም ነዉ ዉልቅ የሚለዉ እሥኪ መላ ካለሽ
@huluberesuhone2445
@huluberesuhone2445 5 жыл бұрын
እረ እኔም ተቸግሪያለው እስኪ መላ በሉኝ
@እግዚአብሔርፍቅር.ነውበእ
@እግዚአብሔርፍቅር.ነውበእ 5 жыл бұрын
ለኔ ስጡኝ ቁመቱ ግን ብዛት ማአቢ
@menengirma2149
@menengirma2149 2 жыл бұрын
Mski tgura bexame yesbaberal bezu giza selemayi mechyi tguran alsrawem ena tgura mehlu ena felfetu eyetnchebrer asechegryi men ladergbt
@tigisttafa8690
@tigisttafa8690 5 жыл бұрын
betam arif new Meskiye gin treatmentun malet abukado,kokonat ena lomi tetekmen sinitateb be shampoo new weys bado new esti gilts argilen
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Tigist Tafa አዎ እንደሁልጊዜሽ ነው መታጠብ
@sabagessesse3009
@sabagessesse3009 4 жыл бұрын
እንዴት ነሽ እህቴ እኔ ልጠይቅሽ የምፈልገው ነገ ፀጉሬ ከጊዜ በሀላ እየሳሳብኝ ነው ይሄ ትርትመንት ያበዛል ውይ የሚያበዛ ነገ ካለሽ ብትነግሬኝ የኔ እህት
@ትግስትነኝጎደሬዋ
@ትግስትነኝጎደሬዋ 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም እናመሰግን አለን የኔ መልካም😘
@lukmanulhakkeemm2236
@lukmanulhakkeemm2236 3 жыл бұрын
ከየት ነው የተዘጋጀው አይገኝም 😘
@sekinaebrahim9652
@sekinaebrahim9652 5 жыл бұрын
Meskye endet nesh tefteshal enamesegnalen
@zozomluugeta9349
@zozomluugeta9349 5 жыл бұрын
መስክዬ በጣም ያምራል የሰራሽው ትሪትመት ተመችቶኛል በናትሽ ቀናሁ ያንቺ ትንሽ ብዛት አለው መስክዬ የኔ ልክ እንዳንቺ ፀጉር ነው ግን ያንቺ ብዛት አለው መስክዬ የኔ ብዙም ብዛት የለውም ማለት ስስም አይባልም ግን እኔ የምፈልገው ብዛት ልክ እንደ አንቺ አሁንም እደግመዋለሁ ልክ እንደ አንቺ መስክዬ የኔ ቆንጆ ውድድ ነው የማረግሽ ለብዛቱ ንገሪኝ እንደ አንቺ ወድሻለሁ ባይ
@rutaatyobyl5702
@rutaatyobyl5702 5 жыл бұрын
Betam enamesegnalen meski konjo tefteshal beselam new selamsh yibza mar berchi
@awadacell8374
@awadacell8374 5 жыл бұрын
መስኪ ሰላምነሽ ቆጆ ለብዛት ምን ልጠቀም
@አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
@አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 5 жыл бұрын
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጠፍሽ በሰላም ነው እሞክረውና እነግርሻለው ፀጉሬ በጣም ይደቃል
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ሞክሼ@ ለዉጥ አገኘሽ?
@zeynbayalew6517
@zeynbayalew6517 3 жыл бұрын
እደው።ስወድሽ ጥግ ድረስ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጐ2ወ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጐ2ወ 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ ማማዬ
@nlovenlove6129
@nlovenlove6129 5 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ መስኪየ የጠፋ ስው በጣም ተፍተሽ ነበር
@seaditube9120
@seaditube9120 4 жыл бұрын
መሥኪየ ቂቤ ከአቮካዶ ቀላቅየ ብጠቀምሥ ችግር አለዉ እንዴፕሊሥ መልሽልኝ 🥰🙏
@አልሀምዱሊላህ-ወ7ኀ
@አልሀምዱሊላህ-ወ7ኀ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ እኔ ግን አንድ ቀን ውየ አንድ ቀን እጣጠበዋለሁ የተለያየ ነገር እየቀባሁት ቺግር ያመጣብኛልዴ እህት
@betelehemdesta7182
@betelehemdesta7182 5 жыл бұрын
meski enkan dena metash Yena thegur foro foro asichegergr men baderge yetawugele
@Mነኝሰደተይኟ
@Mነኝሰደተይኟ 4 жыл бұрын
Meskiye enkuwan dena metash yene konjo
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 4 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ አኔ ፅጉሬ በጣም ደርቅ ሆነብኝ ደሞ ሳበጥርው ይቆራረጣል ምን ላረገው እሰክ መምፍትሄ ካላችሁ ሸክ በሉኝ
@fjfkx1770
@fjfkx1770 4 жыл бұрын
በሳምንት ሁለቴ ብታጠብና ብቀባ ችግር አለው
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 5 жыл бұрын
Weda yagrey konjo meski betame tefahsa beselamnew enamsegnalen Allah edanchey atntawene yabzalen👍👌💜
@soliethiopia4620
@soliethiopia4620 5 жыл бұрын
ቀለም ላለው ፀጉርስ እንዴት እንክብካቤ እናድርግ መስኪዬ
@erabiaseid3288
@erabiaseid3288 5 жыл бұрын
መወፈር እፈልጋለሁ መላ ካሰለሽ እስኪ አካሰፍሊኝ ቅጥነቴ በጣም በዛ
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 4 жыл бұрын
ሃይ መስኪ ሻወር ኬፕ ስንጠቀም ቀዳዳዎች ሊኖረው ይገባል ወይስ ችግር የለውም
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
thank you meski ፀጉርሽ ሲያምር
@hayatyasin6931
@hayatyasin6931 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 жыл бұрын
እረ:መስኪ:ጥፍት:ብለሽ:ነበር:በሰላም:ነው:ኑሮ:ጤና:እንኳን:ደህና:መጣሽ:የኔ:ቆንጆ::እናመሰግናለን።
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
መሰረኪዬ ምነው ጥፍት አልሽብን
@giftkebede
@giftkebede 3 жыл бұрын
Tsegure chafu yisholal mn mareg alebign
@asmeraworkmolla9018
@asmeraworkmolla9018 4 жыл бұрын
mesikiye betam newb yemiwodishi mare eshi entekemaleni
@efebiru1401
@efebiru1401 5 жыл бұрын
selam meskiye hunkan bselam matash yemuzu began began kmibalaw belay tesmamtognal ewunat began amesginalaw yene konjo
@gizrwork7636
@gizrwork7636 5 жыл бұрын
Enkuwan dhna mxalshi yene konjo enamsegnaln
ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...
17:45
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 191 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
በሳምንት ሁለት ግዜ ተጠቀሙት ለውጡን ታገኙታላችሁ
11:12
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 95 М.
የግንባር ፀጉር /baby hair/ ለማሳደግ
4:27
Eske_Ethio Tube
Рет қаралды 354 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН