KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
⭐️ቆንጆ ቅባት ፍለጋ በፍፁም አትዞሩም በጣም ምርጥ ቅባት እንደኔ ስሩ ምስጢር የሆነ ቅባትነው/ Best homemade hair grows secret oil
23:34
የ ያዎ ሴቶች ጥቁርና ረዥም ፀጉር ትክክለኛ የሩዝ ውሀ አሰራር /Yao Girls Rice water for long hair
10:41
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
To Brawl AND BEYOND!
00:51
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
ሚገርም ለውጥ የምታዩበት‼️ የፀጉር ማሳደግያ "ፈርመንትድ" የሩዝ ውሀ አሰራርና ትክክለኛ አጠቃቀም/ fermented rice hair growth water
Рет қаралды 445,359
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 586 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 802
@Arsiema97
Жыл бұрын
የሰው ሃገር ምርር ያላቹ እህቶቼ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን😢🥰
@shehd7240
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@bisratfetene3484
Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አሜን
@utry7261
Жыл бұрын
አሜን ፫❤
@GgGg-xc5
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@zuzuahmed8106
Жыл бұрын
Ameen
@tigistzerihun367
Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ የውብት መጠበቂያ ብቻ አደለም ምክርሽ እራሱ በጣም ጠቃሚ ነው ከአንች የደረሰ ለሌሎች እንዳይደርስ የምታካፍይው የሚበረታታ ነው በርችልን።
@Menchgrotbatsub
11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ከሌላው ጊዜ ሁሉ ያሁኑ ፀጉርሽ ይለያል በጣም ተመችቶታል ።
@alemzertube4322
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሲኪ እውነትሽ ነው ጭንቀት የኔም ጸጉር ነቅሎ ጨርሶታል አሁን እንደ አዲስ ለማሳደግ እየጣርኩ ነው እኅቶቼ እንዳትጨነቁ ሰውነታችሁ እና ጸጉራችሁን ነው የምታጡት ❤❤❤ በእኔ የደረሰብኝ እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ
@BelenGirma-ow1yz
Жыл бұрын
እንደዚህ ድነሽ ንቅት ብለሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መስኪዬ ቃላቶችሽ እራሱ ሰው ያፅናናሉ እናመስግናለን
@Ayate-rp9im
Жыл бұрын
የኔ ቅን መስክዬ ትህትናሽ ደግሞ ከምትሰጪን ትምህርት በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ENATMitku-bv7nk
Жыл бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተሽሎሻል ወይ ጌታን በየቀኑ አሥብሻለሁ ናታን ለይላ ደናናቸው ወይ የኔውድ አንቺ ካየሁኝ ቤተሠቦቼ እንዳየሁ ይሠማኛል እንደኔ መሥክዬ የሚወዳት በላይክ ያሣየኝ❤❤❤❤
@meskitube16
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማ በጣም እየተሻለን ነው❤
@ENATMitku-bv7nk
Жыл бұрын
መሥክዬ ጌታ ኢየሱስ ጨርሡ ይማርሽ
@meskitube16
Жыл бұрын
@@ENATMitku-bv7nkአሜን እማ💕🙏🏽
@umeman3175
Жыл бұрын
እኔም በስስት ነዉ የምጠብቃት የኔ ደግ 😍😘
@samerahosen5221
Жыл бұрын
መሢኪዬ ዛሬፊትሽ ደናነዉ ተሻላችሁ
@TiemtiTesfamekel
6 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ምሉእ ጥዕና ይሃብኪ Thank you
@Sdetegnawa813
11 ай бұрын
ቪዲዎችን እያየሁ ነው ቢስሚላህ ዛሬ እጀምራለሁ መስራት😊
@Zinash-ck3lh
Жыл бұрын
መስኪየ እናመሰግናለን በተለይ ስታስረጅ ግልፅ ነው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ አሜን፫ በእውነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤ የኔ መልካም እህት ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
@seblahelen2273
Жыл бұрын
መስኪ የኔ ፀጕር እንዳንቺ ነበር ቀይ አመዳም አሁን ግን አንቺን ስከተል ቆንጆ ሆኖል የልጆቼም እንደኔ ነበር ቀይ አሁን ተስተካክሏ የትንሿልጄ የነይላ ፀጉሩ ነበር የሚመስለው አሁን በጣም አድርጓል ጓደኞቼ ያ ፀጉር ነው ያማረበት ይሉኛል እድሜ ለመስኪ እላለው
@selamawitberhanu4816
Жыл бұрын
መስኪዬ ፀጉርሽ አምሮበታል
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
11 ай бұрын
አወ የምር እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ መሢዬ እኔ ተስፋም የለኝ ነበር የሚያድግም አይመሥለኝ ኘቨረ 😄አሁን አምሮበታል ከመዳም ኩሽና ከተረፍኩኝ እሞክራዋለሁ በርቺልን እንወድሻለን 😘😘😘
@tarekegndesalegn7180
Жыл бұрын
ማስቅዬ ታባረክ እዋድሽ ከእኔ ባልይ ዳግም ጌታ እየሱስ ይዎድሻል
@MesheshMeshesh
2 ай бұрын
የኛ ድንቅ ባለሙያ
@selamfilagot8586
Жыл бұрын
ሀይ መሲኪ ለሽበት ቤት ውስጥ የሚሰራ ማጥቆሪያ ሲሪልን
@EnatTube-cr9fj
Жыл бұрын
እኔ ማለት ነው መሲዬ ያልተጠቀምሁት ነገር የለም በቃ ሁሉንም ተጠቀምሁት ፀጉሬ ግን በየቀኑ መነቃቀል ብቻ ነው የኔ ያሰሪዬ ልጅ የምትጠቀመውንም አብሬ ተጠቀምሁት ግን ለውጥ የለም ልጅቱ አንች ችግርሽ የውስጥ ሰላም ማጣት ነው አለችኝ በቃ እኔም ተውሁት ለእመቤቴ ነግሬአታለሁ አሁን እሷ ታስተካክልልኛለች ብዬ አምኛለሁ ምክንያቱም የኔ ፀጉር በፊት በጣም ያማረ በጣም ታዳጊ ነው ግን ስስነት አለበት ግን አንድ ዛላ እንኳን አይነቀልም ነበር አሁን ከ4 አመት ወዲህ ነው ከባድ ጭንቀት የያዘኛ እኔም ውበቴን ፀጉሬን አጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በግዜው ውብ ይሆናል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@meskitube16
Жыл бұрын
ትክክል ውስጥ ነው ዋናው
@ሩትየናቡቴልጅ-ከ7ከ
Жыл бұрын
አኔም አንዳንቺ ነኝ አህቴ የእኔ ደግሞ የተለየ ነው አህቴ ሰራ ከጨረስኩ በእጄ እነቅለዋለሁ ጓድኞቼ እራሱ የሆነ ነገር አለብሽ ይሉኛል ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበረ ያምር ነበር ምንም እማደርገው ሳጣ ተላጨሁት ግን ልክ ማደግ ሲጀምር ይረግፋል ገና አንድ ቀለበት ሲሞላው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል
@MekdlawitMekdi
Жыл бұрын
አሜን መስኪዬ እጅሽ ይባረክ ለኔ ነው የሰራሽልኝ❤❤❤❤
@herut-asefatsige4510
Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ያልሽውን ቅባቶች እንዲሁ ውህዶቹን እጠቀማለሁ ፀጉሬም ጥሩ ነው ያለው ግን ሽበት በጣም ነው የሚያስቸግረኝ በሱምክንያት ሂና እንዲሁም ቀለም በብዛት ተጠቃሚ ነኝ እስኪ መስኪ ከቻልሽ ለሽበት ላለው ፀጉር የሚሆን ነገር አሳይን ❤❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
10 ай бұрын
ሽበቱ ከእደሜየ ጋር ከሆነ ምንም አደለ በልጅነትም ከሆነ ልጅ እንደሆሽ ያስታውቃል እኔ በ6 አመቴየ ጀምሬየ ሽበት አለኝ ፀጉሬ በጣም ብዙ እረጅም እና ብዙ ነው እኛ በዘር እረጃጅም ነው ፀጉራችን ግን ቶሎ ይሸብታል በ14 አመቴየ ሳገባ ግማሹ ሽበት ነው ግን በጣም ያምራል በየ ሳምቱ ሂና አስረዋለሁ
@tigi886
Жыл бұрын
ስለ ሰጠሽን መልካም ምክር ሁሉ ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏🙏
@WerkneshiHayilemariyam
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ተሻለሽ? እናመሰግናለን ተባረኪ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@meseretgashaye7657
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽን ያብዛልሽ መስኪዬ ❤❤❤❤
@NahuSenay-q9r
3 ай бұрын
አገላለፅሽ ደስ ይላል መስኪ በርችልኝ ❤❤
@Kia-po7cs
9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክሽ ❤ልባም ሴት ነሽ አንቺ ❤❤እናመስግናለን ❤❤ እሺ እንጸልይያለን❤😢😢😢😢😢
@askaldesie4791
Жыл бұрын
በተከታታይ ለተጠቀመው አሪፋነው እናመሰግናለን እህቴዋ
@fasikatigabu8978
8 ай бұрын
ከምን ያሀል ጊዜ ቡሀላ ለውጥ እናያለን?እናደግሞ ጭቃቅባት ከሌለንስ
@youtbe2754
Жыл бұрын
ልሞክረው እናመሰግናለን❤❤❤
@almaztarekeney350
Жыл бұрын
መስኪዬ አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ፀጉሬ ለውጥ አለኝ ቀባት መግዛት አቁሜለሁ አመሰግንሻለው አንድ የተቸገርኩበት ነገር ሽበት አስቸግሮኛል ቀለም ለመጠቀም ቀዬን ሒና እየተቀባው ነበር ግን አስጠላኝ ቀዬ ሒና ጥቁሩን ሒና ኬሚካል የሌለው ብታሳይኝ
@MuluMulgeta
Күн бұрын
መስኪ እዉነት ለመናገር ፀጉሬ ከፍት ለፍት በጣም ተሰበበርብት እዉነት ያሳድጋል
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ የኔ ግን አንኳን ለውጥ ላይ በጣም ይነቀላል አይገልፀውም ሙልፍፍ እያነው የሚወድቀው እንኳን አበጥሬው እዲሁ ይረግፋል ሲጀመርም ፀጉሬ በጣም ስስ ነው በራየ የገባ ነው ከዛ በጣም ያሳከኛል ፎረፎር ይሁን አላቅም ነጭ ነገር ይፈስብኛል አለው ፀጉሬ እርዝመቱ ቆጆ ነበር ግን ስስ ነው እና ምን ትይኛለሽ ?
@Fastzzshorts
Жыл бұрын
ሰላም መስኪ ብዛትን ነው የምፈልገው ርዝመት ይረዝማል መብዛቱ ላይ ነው የሚያናድደው በምን ይብዛ መላ ፈልጊ
@hanna1342
Жыл бұрын
ጸጉሬ በፐርም ብዛት ተበላሽቶ ምንም ብንከባከበው አልመለስ አለኝ እና ተላጨሁት😄 አሁን በ4 ወሩ ጥሩ አድጓል መስኪዬ የቅሩንፉድ እና የሮዝመሪ ውሃ ጥሩ ውጤት እያሳየኝ ነው🥰
@tar5792
Жыл бұрын
መስኪን ከተከታተልሻት በደምብ ለውጥ ትያለሽ የኔም በፐርም ሁለት አይነት አርጎብኝ ነበር አሁን ግን እኩል ሁኖ እሚያምር ፀጉር ሁኖልኛል እድሜ ለመስኪ እኔ ምስክር ነኝ
@LubabaIbrahim-c7q
Жыл бұрын
የሩዝና የቁርፍድ ዉሃ በየቀኑ ብጠቀም በየቀኑ መታጠብ ይኖርብኛል ወይ እህት እስኪ ንገሪኝ
@tube-sn3gl
11 ай бұрын
@@LubabaIbrahim-c7qአትጣጠቢዉ
@AsterEthd
Жыл бұрын
የኔ መልካም ስወድሽ እኔ ይህችን ምክር እየተከተልኩ በጣም ለውጥ አለው ፀጉሬ ትንሽ ይቀረዋል ሲስተካከል ግን ፎቶ እንደምልክልሽ ተስፋ አረጋለው
@fikirfikir3224
26 күн бұрын
mesky btam enamsgnale ymtserew hulu tekemonale betam ewdshalhu yna enate
@رهيمةبنتبابا
Жыл бұрын
መስኪየ ካየሁሽ በጣም ቆይቸ ነበር ሁለተኛ መውለድሽንም አላየሁሽም ነበር ልጆችሽ እድግ ይበሉልሽ እማ ሌላው እኔ ፀጉሬ ያሳክከኛል ከሶስት ቀን ካለፈ በጣም ነው የሚያሳክከኝ ፀጉሬ በጣም ብዙ ረጅምነበር በጣም ተነቀለብኝ እኔ በጣም ሀሳብና ጭንቀትም አለብኝ እናቴን ስለሚያምብኝ በጣም አስባለሁ ምን እንደማደርግ አላውቅም እህ
@tigreweyti
Жыл бұрын
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ውዳ❤❤❤❤❤
@anahouse5697
11 ай бұрын
ትግረኛነዉዴ 🎉🎉🎉
@barekatyoutube5196
Жыл бұрын
ዋውውውው ❤❤❤❤ የወንዶች ምን መለጥም ይችለሉ አስቸጋሪል እኛ ነው እጂ እና አመሰግናለን መስኪ በትክክል ነው የጨቃቱ 🎉🎉🎉
@tiruneshkostre8290
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ምክርሽ ብቻ ይበቃል ተባረኪልኝ
@AynalemHaylu
9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛመስኪ ፊታችን በሳሙናከታጠብን በሀላ የምንቀባቅባት ስሪልን
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
Жыл бұрын
የኔ ማርርርር ስወድሽ ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ከነዎገኖችሽ ውዴ የኔ ፀጉር ስስት አለብኝ ብዛት እድጨምርልኝ ምንድን አይነት ቅባት የትኛውን ውህድ ልቀባ ውዴ አይተሽ አትለፊኝ ንገሪኝ❤
@zekiya-xc1fi
Жыл бұрын
መስኪዬ ስወድሽ የኔ እናት ትህትናሽ እራሱ ይበቃል እኔም አቺ አይቼ ነው መስራት የጀመርኩት እወድሻለሁ በቅንነት ስለምትሰሪ በረካ ሁኚ
@Todaly__NiNo
11 ай бұрын
በጣም ነው የሚገረመው ፀጉርሽ በጣም አደገ እኔ እኮ ያችን እንካዋን ለማረግ አለቻልኩም ታድለሽ🙏❤
@bezagirma9544
Жыл бұрын
መስኪ እንኳን ተሽሎሽ ብቅ አልሽልን 🎉 መስኪ የኔ ፀጉር እረዥም ነው ግን እረግፎ አለቀ እህቴዋ ምንም ባረግበት ለውጥ የለም
@siyamyusuf
Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ
@EdenGishu
10 ай бұрын
Meskiye ere yene wid fit lefitu melata new mn larigbet ke gud awiching yene enat❤❤
@EkramHaylu
4 ай бұрын
Thank you meski❤❤❤
@etalembekele8831
Жыл бұрын
መስኪዬ ሰላም ሰላም ፀጉሬ አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ ነው ምን ተቸገርኩ መሠለሽ ፎሮፎግን እጅግ ከበደኝ ፀበል ሁሉ እየተጠመኩና ቅባቅዱስ አየተቀባው ነው ዝም አትበዪኝ ምክርሽ እፈልጋለው።
@fffdyh5303
Жыл бұрын
እኔ የጅንጅብል ውሀ ትንሽ ሎሜ ደባልቄ ቆዳውን መቀባት በፊት ተቸግሪ ነበር ከዚህ በፊት ከመስኪ ስምቼ ፎሮፈር አስቃይቱኝ በዚህ ትቱኛል ሞክሪእ እህቴ ይጠፋል
@رهيمةبنتبابا
Жыл бұрын
@@fffdyh5303እንደት አድርገሽው እህቴ
@emebetargawu5721
Жыл бұрын
የቅባት አሰራርሽን ብትፈልግ አጣሁት ምስክር ከነልጆችሽ ይጠብቅህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ፀጉር ሞቶል ምንም ባደርገው መነቀሉን አላቆም አለኝ እደ ማግኔት እራሱ ሳልነካው ነው የሚመዘዘው 😭
@yohanageta4232
Жыл бұрын
መልካም እህት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@aschalchadane7618
Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ ❤
@semotzemebelugn4003
Жыл бұрын
መስክዬ እናመሰግናለን ሻምፖና ኮንዲሽነር ምን አይነት ትመክሪያለሽ
@meseretwondimu2195
Жыл бұрын
እውነት መስኪ አንቺ ትለያለሽ እናመሰግናለን 🙏
@nunuye141
Жыл бұрын
Meskiye yene kin ene yezare 3 amet jemre neber mketatelsh tsegure tesfa askortogn korchew hula neber ahun gin betam adgolgnal anchin saysh motivated new mhonew tebarekilgn
@የአረህማንባሪያ
Жыл бұрын
ይሸታልኮ እንኳን በሙቅ ዉሀ በቀዝቃዛዉ ራሱ
@ummuabdallahkajeelatuujann5884
Жыл бұрын
Thank you so much my dear sister ❤❤❤❤
@asnetamiru1672
Жыл бұрын
meski true shampo tekumign benatish 1 samont enkoan ayikoyilignim betam yasakikegnal min endemaderig
@getanehAbebaw-jm8zu
4 ай бұрын
መስኪ የሩዝ ዉሀዉ ሲያጠልነቅንቀን አናቀላቅለዉ ርዕስአድርገሽ ስሪበት በናትሽ
@BezawitTesfaye-bp3qd
Жыл бұрын
Eski bemariyam yene kumet yelewm bzat gn amazon chaka new mn yishalegnal meski
@genetnijuse
8 ай бұрын
Betam arif lewut asayotogna amesegnalehu berichlgn
@mihrethabtemarim1413
Жыл бұрын
How many hours do you have to live? Do you have to wash it? I like it.
@טרונגוווסה
Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ አበራታች
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
Жыл бұрын
እንኳን ደና።መጣሽ መስኩየ የሩዝ ውሀ ተጠሞሜ ፀጉሬን ቁርጥርጥ አድርጎብኝ ጠላሁት ያለቅባት ተጠቅሜው ግን አላወኩም ነበር መጀመርያ ቅባት እንደሚያስፈልግ። በዛው ጠላሁት
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
Жыл бұрын
ከሁለት አመት በፊት እስከዛሬ ከፊቴ አልተመለሰም አሀሁን ልሞክረው እየተቀባሁ ቅቱን ምን ትይኛለሽ እህቴ
@meskitube16
Жыл бұрын
ቅባት ከሌለው ያደርቀዋል እማ በቅባት ልስልስ እያረግሽ ለ 1 ሳምንት እይውና ትቀጥያለሽ
@meseretifa66
8 ай бұрын
Selam meski?ene yanchin video zare nw yayut ena tsagure rejim nw negar gen kbefitu betam eysasbign ena eytenkaklbign nw ehanin memokar feligalw negar gen ene bezu gize tsguren shuruba nw miserw endet malte bmen ayinet melku bitekam yishalegnal please amakirign🙏🙏🙏
@belitihailu5294
Жыл бұрын
የኔ ውድ እ/ር ብርክ ያርግሽ እኔም ለውጥ አግኝቼበታለው፡፡
@ወለተሚካኤልነኝ
Жыл бұрын
መስኪ እኔ አሁን ነው መከታተል የጀመርኩት እና ጫፍ ጫፉ የተቆጠረ ነው እና ጫፍጫፉን ልቁረጠው
@semeharenyew5225
Жыл бұрын
መስኪ መልካም ሠው ነሽ እግዚአብሄር ከነቤተሠብሽ ይባርክሽ መስኪዬ ብሉ ማጂክ ቅባቱን ሠማያዊውን አጣሁት አረንጓዴውን ልጀምረው ብዙ ልዩነት አለው እንዴ? መልስሽን እጠብቃለሁ ።
@Senayt-f6v
9 ай бұрын
እኔ በጣም ተመችቶኘን የኔወድ እህት
@תהלישראל
10 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እንሞክረው አለሁ
@saymonkasahun6549
Жыл бұрын
የፊት ማስክ ንገሪኝ
@merhawetdebele7830
Жыл бұрын
በጣም ነው ያደነኩሸ በርቺ
@darabd5235
Жыл бұрын
ሰላም መስኪ የሮዝመሪ ውሃ ጸጉር ላይ ማሳደር ጥሩ አይደለም የሚባለው እንዴት ነው
@wkefabilahiwokilla
Жыл бұрын
አሚን ❤በጣም ነዉ እምወድሽ ምክርሽ ስነ ስርአትሽ እድሜ ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሸ
@HasinaMohammed-zx2ug
8 ай бұрын
meski Endit Neshi teguri Leslasa New Kefiti Rezem new mehel Lay gn Aecher New Ekul Aeydelem Mn Btekem Tmekrignaleshi
@alemtsehayworku7160
Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ አሜን ለሀገራችን ሰላም ያድርግልንንን❤❤
@alemtsehayworku7160
Жыл бұрын
የኔ ውዴ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህት በጣም ቆንጆ ነገር ነው ተሽለሽ ወይ
@BizuworkeNigussie-kg8rh
Ай бұрын
Yenkonjo enamsegnalen❤❤❤
@lifeinworld8583
Жыл бұрын
Plz መስኪ መልሺልኝ እጀ ላይ ስር የሚበዛበት ስው ምን ማደረግ አለበት???
@MamTade-l6w
Жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ተባረኪ
@MakiMar-l9d
10 ай бұрын
መስኪ ፀጉሬ በደንብ ረዝሞልኛል🎉 አመሰግናለሁኝ
@sadaqatar
10 ай бұрын
ምን ተጠቅመሽ
@AsneMekonn
2 ай бұрын
ብዛት የለውም ይበጣጠሳል አይድግም እባክሽ መፍትሄ ስጭኝ
@qrr-k7w
3 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት
@ForyouYou-j9t
11 ай бұрын
No problem Meski
@remrem5369
10 ай бұрын
Masha allah meski amesegnalew Wb nesh allah ytebklsh lijochshn
@aisha5984
Жыл бұрын
እናመሠግናለን መስኪዬ እኔ ኣናቴን በጣም ያመኛል ጭንቅላቴን ማሳጅ ማድረግ አልችልም እስኪ የራስ ቅልን ለሚያም መዳኒት ካወቅሽ ንገሪኝ እባክሽ
@netsanetgetachew8322
Жыл бұрын
መስኪ የኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግንሽ ድንግል ትጠብቅሽ ❤
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል እማዬ እኔ ግን ጸጉሬ በጣም ነው የሚሽቸገርኛ አንድ ግዜ ሰሙን እረሳውት አደርጌበት ነብር አሁን በጣም ስስ ሆኖ እርስ በርራሱ እየተጣበቅ አሰለችም ምለ በያኝ
@sumeyaAli-cc6ml
Жыл бұрын
እረ ተይ መሲ ፀጉር የሚበዛ ነገር ንገሪኝ በጣም ስስት ነዉ ያለብኝ ብዘለ ግዜ ጠይቄሽ ነበር ግን አመልሽልኝም ዉደ መልሽልኝ
@yehualalegesse5134
Жыл бұрын
አመሠግናለሁ እኔ ግን ፀጉሬ በጣም ሉጫ እና ስስ ስለሆነ ቅባት ካረኩበት አናቴ ባዶ ይሆናል ተቸግሬያለሁ
@MD29-rq
Жыл бұрын
መስኪ የኔ ውድ አንቺን ከተከታተልኩ ጀምሮ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው የኔ ቅን እህት ልጆች ደህና ናቸው
@asqw6481
Жыл бұрын
ምን ተጠቅመሽ ነዉ ማማ
@HannahEshetu
Жыл бұрын
መስኪዬ እር እኔ ግራ ነው የገባኝ መሀል ደርሰ ፀጎሬ
@borenaabebechayano-ow8sk
7 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን
@monalizanasir9162
Жыл бұрын
አንቺን ያወኩበት ቀን ነው እግዚአብሔርን ማመሰግነው 🤩🤩
@ferehiwotmekonnen7908
Жыл бұрын
መሥኪ ተባረኪ ልጆችሽን ሳሚልኝ❤❤
@Amnen27
Жыл бұрын
meskiye betam new mamesegnsh tsegure betam lewt aychebatalew etam new mamesegnew meskiye medhanealem ystln
@TeweldeBrihe
5 ай бұрын
1 የሮዝመሪዉ ዉሄ ተዘጋጅቶ ለስንት ቀን ይቆያል ? 2 በየስንት ቀን እንታጠበዉ?
@amaamm-hd5mt
19 күн бұрын
መስኪየየኔውፈጣሪይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@zedmtube6773
Жыл бұрын
እናመስግናለን መስኪ መስኪዬ እኔ ግን እድገቱ እንዳለ ሆኮ ሽበት አብዝቶብኛል ዉህድ ከጀመርኩ ወዲ
@FicChv-un6km
Жыл бұрын
እኔስ ስለችኝ ያልሞክርኩትየለኝም እራሲላይ ወጥ መስራት ብቻ ነው የቀርኝ ምንምለውጥየለውምደክመኝ
@TsigeEth
10 ай бұрын
Ere bemariyam tsigura bemasakeki legeleni new mela beyeni
@Rakb553
Жыл бұрын
አብሶ የኔ በናትሽ ፀጉሬ በቃ ከፊት ሁሌ ነው የሚነቃቀለው ይደርቃል እጠቀመዋለሁ እስኪ እህቴ በጣም ለማሳደግ ፀጉሬን ያለኝ ፍላጎት ቀላል አደለም አመሰግናለሁ 🙏🙏❤
23:34
⭐️ቆንጆ ቅባት ፍለጋ በፍፁም አትዞሩም በጣም ምርጥ ቅባት እንደኔ ስሩ ምስጢር የሆነ ቅባትነው/ Best homemade hair grows secret oil
Meski Tube
Рет қаралды 670 М.
10:41
የ ያዎ ሴቶች ጥቁርና ረዥም ፀጉር ትክክለኛ የሩዝ ውሀ አሰራር /Yao Girls Rice water for long hair
Meski Tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
6:30
This Is What RICE WATER Did To My HAIR! Results & Experience|Fermented Rice Water|Sushmita's Diaries
Sushmita's Diaries
Рет қаралды 31 МЛН
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,7 МЛН
14:03
ፊት እንዴት እንደሚያፀዳ‼️የተልባ ማስክ የሚገርም ነው// flaxseed face mask bolster collagen,Ageing 
Meski Tube
Рет қаралды 382 М.
13:03
ከግንባር ለሸሸ የፊት ፀጉር ማሳደጊያ የእውነት መድሀኒት ነው // grow you from damage here with this magic 
Meski Tube
Рет қаралды 131 М.
33:37
Dec 25,2024-ኤለክትሪክሲቲ ኤርትራ ሓበሬታ | ሓይልታት ምክልኻል ጅግና'ዩ | ጾሎት ንፕረዝደንቲ |
Solo Media
Рет қаралды 4,5 М.
21:00
የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
13:53
የተነቀለው ፀጉሬ ከስር አደገ ለፊቱ ፀጉር ለሚነቀል የሚገርም ለውጥ ዛሬ ነገ ሳትሉ ተጠቀሙበት/ stop hair fall grow your hair fast
Meski Tube
Рет қаралды 542 М.
13:33
ሁሉንም ጥቅም በአንድ የያዘ ምርጥ ለፀጉር እድገትና ብዛት ለቆዳ / best all in one hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 464 М.
16:57
ይሄን ካወቅን በቀላሉ ለውጥ እናያለን❗️ ለቻሌንጁ የሚጠቅመን ቪዲዮ!/ how to know our hair porosity and what to use
Meski Tube
Рет қаралды 65 М.
28:30
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 423 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН