የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ኮሜዲ ሾው|ድንቄም ፖለቲከኛ|አንድ ዶላር ክፍል 5|

  Рет қаралды 705,610

Donkey Tube

Donkey Tube

4 жыл бұрын

One Dollar,
A Brand New Stand up Comedy WRITTEN , PERFORMED AND PRODUCED By Comedian Eshetu Melese.
The content of the comedy talks about the importance of free fair and periodic election for a democratic government to happen. the comedy criticizes African leader and government medias for denying equal opportunities for all opposition parties and their candidates.
This show also reminds the importance of diaspora participation in the economic growth of a country.
In this show, the comedian criticizes the use of excessive force and police brutality on innocent citizens.
In this show, the comedian presents many social critics in the most positive and constructive way
#standupcomedy
#comedyshow
#mostviewedcomedies
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZbin Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 491
@hawihawi8698
@hawihawi8698 4 жыл бұрын
በዚ ቀልድ ውስጥ ያለዉን መልክት ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጎበዝ 👈
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
በጣም😍
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ውን ነገር ነው የሚናገረው
@masrewukro5744
@masrewukro5744 2 жыл бұрын
ምን መልክት ኣለው ይሄ
@yeshiwassolomon130
@yeshiwassolomon130 Жыл бұрын
የደመቀ መኮንን አድር ባይነት ይገልፃል !!
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
ወይ ዛሬ ቀን ወላሂ በዚ ቀልድ ውሰጥ ያለውን መልክት ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ሰው በሀገሩ ሀገርን ናፈቀውውው
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 4 жыл бұрын
እሼ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኮሜድያን እምትወዱት
@etda7613
@etda7613 4 жыл бұрын
True
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@kiddonet1
@kiddonet1 4 жыл бұрын
"እምንኖርለት እና እምንሞትለት አቋም ያሰረፈልጋል!!!"👍♥
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ እግዚአብሄር አገራችን ሠላም ያድርግልን
@vbnn5769
@vbnn5769 4 жыл бұрын
ጥሩ ሰውይመቺህ
@user-cn4ox7rb7p
@user-cn4ox7rb7p 4 жыл бұрын
እረ በሣቅ ምትኩ
@zahibinthassen6863
@zahibinthassen6863 4 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ ስወድክ አንተ ብቻ ነክ ምታዝናናኝ
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
አይ ጭንቅላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማር የሆንክ ልጂ
@user-qm9bf5hr2d
@user-qm9bf5hr2d 4 жыл бұрын
የሚገርም ብቃት ነው ያለህ👏👏👏 ወይ ሀገራችን እረ የኑሮ ውድነት😭😭 የድሀ አምላክ ይፍረድ😌😌
@user-ox3gn7my3c
@user-ox3gn7my3c 4 жыл бұрын
ቀልድ ብቻ አደለም ብዙ መልክት አለው በርታልን 👍🏻🌷🌷
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 4 жыл бұрын
አልሑዱሊላ ዘመን ጥሩ ነው በመሪዎች ቀልድ ተጀመረ ደስ ይላል
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 4 жыл бұрын
አንተ እክካም አቶ መለስ ባንተ አፍ የምንሶ አይደለም
@yohannesabate486
@yohannesabate486 4 жыл бұрын
@@djdjkriri4o367 @
@radicalv2720
@radicalv2720 3 жыл бұрын
@@djdjkriri4o367 you are stupid who is meles stupid corraption. good thank god dead go to a hell with him part of his pleas we never forget him what he did for ethiopia evil man
@user-nx5ur6xt4h
@user-nx5ur6xt4h 2 жыл бұрын
እከካምስ እናተ ሌቦች መለስ ነፍሱን አይማረዉ የሱ ጦስ ነዉ አሁን
@currentaffairs7323
@currentaffairs7323 2 жыл бұрын
Eshe successful entertainer along with sessetionist stars abiy,abebaw,tefera,Bach's& meles zenawi.
@frehiwotfentaw6341
@frehiwotfentaw6341 2 жыл бұрын
እሼ ሻመት ኑር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅ በሁሉም ቦታ
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ እግዚአብሔር ይስጥህ በፖለቲካ ጭንቅላቴ ዞሮ ነበር በሳቅ ገደለከኝ አይ የኛ ነገር ቀልብ ይሰጠን 😆😆😆
@saronaddis9068
@saronaddis9068 4 жыл бұрын
When I am in bad mood I open your channel And can’t stop lough 😆😆😆😆.. miyaslkes bebzabet zemn miyask maggnet metaldel now ... long life bro
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እያሳክ ቁብነገር የምታስተምር በርታ
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 2 жыл бұрын
💜💜💜eshetu ante asteway, betam beleh ena gobez kesew gar megbabiya egzibhare leyu tesete oo setohal. Feker neh💜💜💜
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 4 жыл бұрын
እሼ እጅግ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ኮሜዲ ነው!!!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
አሹዬ እግዚያቢሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥክ ልብ ያለዉ ልብ ያድርግልን እናመሠግናለን ተባሩክ በእዉነት💕💕💕♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂
@abelamersha
@abelamersha 4 жыл бұрын
I can’t stop laughing 😂 u make ma day great performance 👌👌👌
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 4 жыл бұрын
Wow!!!! You are gifted!! Your materials are on point, teaching, mainly funny till peeing on myself 🤫. 🤣🤣🤣😂😂. You are a 🌟. I wish you to shine more!!
@utbe9334
@utbe9334 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ በርታልን እሸ እያዝናና የሚናገራቸው መሬት ጠብ አይሉም
@tigist7999
@tigist7999 Жыл бұрын
እሼ በጣም የልብ ነገርልኝ እግዚአብሔር አተንም ይጠብቅህ ወድሜ
@youmeforpeaceful4251
@youmeforpeaceful4251 4 жыл бұрын
በኡነት ደስ የሚል፡ ቀልድ እየመሰለ ፡መልእክት መስተላለፍ እነተኛ ኮመድያን፡
@endaleayenew5356
@endaleayenew5356 4 жыл бұрын
እሸቱ በጣም አሪፍ ኮሜዲያን በርታ
@asmaakmal5618
@asmaakmal5618 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ አንደኛ ኮሜዲ ብዬህ አለው በጣም ትምርት አለው
@yenehiwotberhanu1954
@yenehiwotberhanu1954 4 жыл бұрын
U made my night Eshe, hahahahahaha thanks a lot 😂
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
ጎበዝ እሼ ትችላለህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 жыл бұрын
Eshetuye sewadik iko keep it up bro love you
@ethi362
@ethi362 4 жыл бұрын
Ur amazing, ur making us laugh and teaching us at the same time.
@rakgirlrakgirl3055
@rakgirlrakgirl3055 4 жыл бұрын
Eshetuoyyyy Mrrrrr Ewnteken nw Tamchege😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤
@xabelable
@xabelable 4 жыл бұрын
Número uno !!! Number one comedian in Ethiopia!!! አንደኛ ....
@halimaseid3179
@halimaseid3179 4 жыл бұрын
ትክክል የኑሮ ውድነት ትክክል ነህ እሱ ተተስተካከለና የስራ አጥ ሰዎች መፊትሄ ተተቀረፈ ሀገርሰላም ይሆናል ብየ እገምታለሁ
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 4 жыл бұрын
mesmat yetesanachewn wegenoch selasebkachew enamesegnalen. big love and respect eshe
@jooyefeu7987
@jooyefeu7987 4 жыл бұрын
Eshetu I appreciate you berta betam teleke bota tederesalehe I wish sucess in you life
@user-rt1kc7de1l
@user-rt1kc7de1l 4 жыл бұрын
Wow best የውስጤን silenegerkilign thank you.
@melodimamo932
@melodimamo932 4 жыл бұрын
Betam tru new .yehone yehone kifl lay ketomas yetewesede memesasel ayechalehu.
@azebworke
@azebworke 4 жыл бұрын
You are so hilarious ,and lovely, It's a great comedy show, you're a truly Ethiopian👌😍
@etda7613
@etda7613 4 жыл бұрын
True
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 4 жыл бұрын
Ere ante leji tefatagn beka 100 geze degagemkuh. Beka keahun behuwala le 100 geze becha new yemedegmew!!! Eyandandun vidio. Your stocker 🤩
@Roro.84387
@Roro.84387 4 жыл бұрын
This is a scientific stand up comedy,it's like beating three birds with one stone and very unique.... I have no words....i like it....
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 жыл бұрын
ይመችህ ፈታ የሚያደርጉ ቁም ነገር የተጨመረበት ዋውውው
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
ኡፍ እንደው ስወድህ እኮ። ምንም ክፉ አይንካህ። እውነት የሚናገር አይወደድም።
@user-nx4uv2td2o
@user-nx4uv2td2o 4 жыл бұрын
Wow 👍100% my best of best comedy
@elusion9695
@elusion9695 4 жыл бұрын
I love the way you you present < pleas don't change !! keep it up
@shishaymichael4040
@shishaymichael4040 4 жыл бұрын
I'm Eritrean but I love you&your comedy
@zewdutolossa2836
@zewdutolossa2836 3 жыл бұрын
I wish Ethiopia had more good people like you. Good job young man.
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Esha selame ybeza sewdehe eko 💚💛❤️👍😙
@hasdamt2307
@hasdamt2307 4 жыл бұрын
you are better than 107 political parties. you raise our problems than they do.
@etda7613
@etda7613 4 жыл бұрын
True
@edentube695
@edentube695 4 жыл бұрын
you are so funny...😂😂😂🤣🤣🤣 temechehegne... edme yisteh.. you are awesome... number 1.
@mlat9280
@mlat9280 3 жыл бұрын
ጅግና ነህ ወንድማችን ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
So funny 😂 😂😂with good message!!!
@mftube6530
@mftube6530 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በአንዱ ስቄ ሳልጨርስ ሌላኛው ቀልድ ይመጣል በሳቅ ልሞት ነው የምር እግዚአብሔር ይስጥህ ብያለው
@fikertekasa7616
@fikertekasa7616 4 жыл бұрын
እሼ.ቀልዶችክ.አስተማሪና.አስቂኝ.ናችው.በርታልን
@selamsorie4500
@selamsorie4500 4 жыл бұрын
Keep up broo ur talented ❤😂👍🏻
@azizafentaw8106
@azizafentaw8106 4 жыл бұрын
ይመችህ 👏👏👏👏👏👏ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@redietersido9288
@redietersido9288 4 жыл бұрын
እሼ ዋዉ!!!! አንዳኛ ነህ ምን ልባልህ? ቃላት የለኝም ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ዕንቁ ልጅ ነህ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
እሼ ሙደኛ ደግሞ የእውነት ነው ያራዳ ልጅ
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
well prepared! great comedian!
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 4 жыл бұрын
እቋም ያስፈልገናል ❤👊...😄😄😂😂😂😂😂😂😂አረ ውውውውውውው በሳቅ ሆዴን አመመኝ😄😄😄😄😀😀.... እሽዬ 😍😍😍
@zerithuntesfaye8829
@zerithuntesfaye8829 4 жыл бұрын
You are wonderful I wish you long live!!!!
@tmaniacell2015
@tmaniacell2015 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድክ ቢቻል በአካል ባገኝክ ውስጤ ነው
@matiyasyeheyis1593
@matiyasyeheyis1593 3 жыл бұрын
እሼ እናቴ ትሙት ጀግና ነህ አንደኛ ምርጥ ነው ስራህ ይባረከረ
@muazmuda3152
@muazmuda3152 Жыл бұрын
ዋው ወንድሜ ትለያለህ
@danielnemie380
@danielnemie380 4 жыл бұрын
Great job keep it up Eshe
@ambaw1004
@ambaw1004 4 жыл бұрын
"አንድ ዶላር"አንዳንድ ስራዎች የሚቀመሱ ናቸው። አንዳንዶቹ የሚታኘኩ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ የሚዋጡ:: "እሸታችን" የኛ የሁላችን::👌 ስራ ስልቅጥ ተደርጎ የሚታይ እኔ ለመደመም ተፈጥሬያለሁና ሁሌም በምርጥ ቁም ነገር ስራዎችህ ሳልደመም ሳልስቅ ሳልፈነድቅ አልፌ አላውቅም:: ይህው ይህንን ድንቅ የኮሜዲ ስራ እነ አርቲስት ደረጄ እና አርቲስት አስረስ እስኪደመሙብህ ባማረ እና በተዋዛ መልኩ አሳምረህ አቅርበህልናል::የ ኢትዮጵያን ኮሜዲ በትልቁ እንደምትቀይረው ትልቅ ተስፋ አለኝ:: ምን ይባላል እግዝሀብሄር እንደ አንተ ያለ ጠቢባንን ያብዛልን ነው የምለው:: በእውነት *Big Big Respect and*🅛🅘🅚🅔 🅨🅞🅤 🅐🅡🅔 🅐🅜🅐🅩🅘🅝🅖 🅐🅡🅣🅘🅢🅣 ይህ በ ፋና *TV* ✅ ሊተላለፍ ብሎ ለምን እንደቀር አሁን በደንብ ተረድቼሀለሁ:: ሳትፈራ ሳታፍር ትክክል የመሰለህን ጥራት ያለው ምርጥ ኮሜዲ ስራ ስለምትሰራ እጅግ በጣም አከብርሀለሁ:: *EBS* ላይም "የቤተሰብ ጨዋታ" በተሰኘው ፕሮግራምም እንደምትመጣ ስሰማ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ በርታልኝ:: በተረፈ ውድ ወንድሜ ህንዶች ምን ይላሉ መሰለህ የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ያለ እንደሆነ ልነግርህ እወዳለሁ ወዳጄ የዛሬን አበቃሁ:: ከሰላምታ ጋር..... አምባው ደሳለኝ!
@zemazema1843
@zemazema1843 4 жыл бұрын
Bertalgn tena ke Selam lante yhun🙏
@robelbahre9832
@robelbahre9832 4 жыл бұрын
Arekulheko yena eshet bexam new yemiwedh😍😚
@user-yk6xh9hq9j
@user-yk6xh9hq9j 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አንተ ባትኖር ይሄ ጊዜ እንዴት በሰቀቀን ነበር .. ....... .....በኮመንቴ እንዳትቀልድ 😡😂😂😀😀😂😂😀😀😘💚💛❤🙏
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
Ere Betame
@ortodokstewahedohayemanote2485
@ortodokstewahedohayemanote2485 4 жыл бұрын
Meret lej sewedek eko 👌👌♥️♥️🇧🇴
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
ክክክክክዉይአትልጂ፣ትመቸኛለህ፣ሰላምህይብዛ
@rebeltafe557
@rebeltafe557 3 жыл бұрын
Egziabher yitebik Betam nw mwedh
@marymebaba7161
@marymebaba7161 4 жыл бұрын
እሽ ማኛው አንደኛ አንደኛ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@salasala5700
@salasala5700 4 жыл бұрын
ጎበዝጠንክርጥሩነውእሹእየቀለድክ ታዝናናኛለህ
@user-vb9bt8uk5y
@user-vb9bt8uk5y 4 жыл бұрын
አይኔ ሊጠፍ ነው ተነቀስኩት እኮ የዚህን ልጅ ቪዲዬ አይ እሸቱ የስራህን ይስጥህ ገደልከኝ
@meleselecturesatlecturehall
@meleselecturesatlecturehall 4 жыл бұрын
Why I should not wonder you? Impossible!!! New style!!! New approach!!!
@dakiyetube18
@dakiyetube18 3 жыл бұрын
♥WOW WOW BETAM ARIF NEW ESHI
@mliakaali5383
@mliakaali5383 4 жыл бұрын
አቦ እሼ የስራህን ይስጥህ ገደልከኝ እኮ ከመዳም ጩቅጩቅ በኋላ ፈታ ምታረገኝ አንተነህ ሰላምህን ያብዛልኝ አላህ ይጠብቅህ
@lemfromdubai8417
@lemfromdubai8417 4 жыл бұрын
አንደኛ ነህ እመቤቴን በርታ ።
@isaias7506
@isaias7506 4 жыл бұрын
U r the best for real
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 жыл бұрын
በቃ እኮ አንተ ነገርክልን በበቂ ሁኔታ ባይሆንም እነሱ ደሞ ይጨምሩበት የኑሮው ውድነት ግን ልቤን ሰብሮታል በሳቅ ውስጥ ብዙ ቁምነገር አለ በርታ ወንድም
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 жыл бұрын
Antoine. Ye. Weledehe. Enate. Tadelalehe 😍😍😍😍👍👍👍👍
@birukkasahun
@birukkasahun 4 жыл бұрын
😀 Yimecheh abo
@getpation20
@getpation20 4 жыл бұрын
I barely subscribe on youtube, but today i did it for you!
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 4 жыл бұрын
እሼ ትለያልህ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ
@makiyyiabatiy5680
@makiyyiabatiy5680 4 жыл бұрын
ወይኔ እስከዛሬ ድረስ አንተን አለማየቴ ገረመኝ ትናንት ነው ያየሁህ
@zematube8985
@zematube8985 4 жыл бұрын
ክክክክ መጨረሻው ላይ ሰብስክራይብ ያደረኩት አድርጋ ሲል እኩል ክክክክክ
@mekedessewxnx8656
@mekedessewxnx8656 4 жыл бұрын
ዋዋዋ ደስስስ የሚል መልክት ነው
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 4 жыл бұрын
ይሄ በጣም ተመችቶኛል ክክክክክክክክክክክ
@mekdestayewegener2029
@mekdestayewegener2029 4 жыл бұрын
በጣም አድናቂ ነኝ ጀግና
@zewdusiraw8740
@zewdusiraw8740 4 жыл бұрын
Great message for our politicians!
@asteramoha2764
@asteramoha2764 4 жыл бұрын
Yzemnhen. Mert. Komedi. Beyualew. Adenkekalew. Astemurina. Komenger. Ashebah. Endiuom. Azenag. 🤣. Naw. Kaldohek. Enmsgneklan👏
@tigestwrekneh932
@tigestwrekneh932 4 жыл бұрын
በጣምአሥተማሪና አሥቂኝ በጣምአድናቂህነኝ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk abo yimechih eshe mirti sew ewenet besak gedelikeng
@eteneshweldemichael2837
@eteneshweldemichael2837 2 жыл бұрын
# 1 እግዚአብሔር ዪሪዴሂ ዪጢቢቂሂ
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
wow! That is so funny
@mekdesmekonnenpaulos4714
@mekdesmekonnenpaulos4714 4 жыл бұрын
Wow Thank you
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 жыл бұрын
Wow I love it
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አተ እብድ የሆክ ህጅ በሳቅ ሞኩኝ። የሳጥኑ ልብስ አልቀረህምኮ እሼ
@user-fv1kd8pi1f
@user-fv1kd8pi1f 4 жыл бұрын
እንኳን አካውንትህ በሰላም ተመለሰልህ hahaha
@bigmick2996
@bigmick2996 4 жыл бұрын
Eshe wise man
@abiykebede6681
@abiykebede6681 4 жыл бұрын
Keep It Up!
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 22 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 44 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,1 МЛН
Друзья Сына Считают Её Толстой 😂
0:21
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,6 МЛН
У Гриффинов суперсила | ГРИФФИНЫ
1:00