የኮሞሮሱ አውሮፕላን ጠለፋ እና አደጋ ከካፕቴን ልዑል አባተ አንደበት... | ነገረ መጻሕፍት | Negere metsehaf‪ ‪

  Рет қаралды 70,811

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 185
@1443TH
@1443TH 19 күн бұрын
ካፕቴን ልኡል አባተ እና ካፕትን ዮናስ(ኮሞሮስ) በጣም ስነስርዓት ያላቸው እና ሰው ወዳድ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 13 күн бұрын
​@@milionephrem489ካፕቴን ልዑል ያጠፋው ነገር ያለ አይመስለኝም ። ቤንዚን አልቆ ሁለቱም ሞተሮች መሥራት አቁመው hydraulic power ከሌለ በምንም ሁኔታ አውሮፕላኑን level ማድረግ አይቻልም ። ስለማታውቀው ነገር በግምት ሳይሆን አይቀርም ብለህ ባትጽፍ ይሻላል ።
@مصطفىمصطفى-س1ب
@مصطفىمصطفى-س1ب 19 күн бұрын
አባቴ ስለዚ ታሪክ በዙ ጊዜ ስያወራ እስማ ነበር እና አሁን ደማ በእንደዚህ በአንደታቸዉ ስያወሩ ስሰማ እዉነት ደስ አለኝ
@mikemike2627
@mikemike2627 12 күн бұрын
የዚህ ሰው ትልቅ ውለታ አለብኝ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 19 күн бұрын
እረጅም እድሜ ኑርልን ካፒቴን ከሙሉ ጤንነት ጋር ጀግናችን ነክ።❤❤❤❤
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@seidali5892
@seidali5892 19 күн бұрын
ታላቁ ኢትዬጵያዊ ጀግና ካፒቴን ሉኡል አባተ (Hero)
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@abiyworku2635
@abiyworku2635 16 күн бұрын
@@milionephrem489 you’re not there stop speculating @ that moment you can make any decision what you think is best for the job.
@californa6827
@californa6827 19 күн бұрын
ከእውቀት ጋር የጋዜጠኛ ኤቲክሰ ጋር ለተመልካቹ የዕውቀት ማድ ደሰ ይላል ካፒቴን ልዑል ሰገድ አባተ የኢትዮጲያ ኩራት የሆነው አየር ያበረረ የኮሮሞሰ ክሰተት በልጅነቴ ህሊና ላይ ሁሌ አለህ እረጅ እድሜ ልዑሌ ጀግናው
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 19 күн бұрын
መቸም የሚገርም ነው!! ቃል ነው ያጣሁት ትልቅ ሰው!!! ናቸው መቸም። ድጋሚ መስማቴ ነው። ከአንደበታቸው ስንሰማ እንዴት ትልቅ ስጦታ.....!! ነው ለኛ። ምን ያህል ፈጣሪን ደግ ነው ። ምን ያህል በአምላካቸው ፅናት እንዳላቸው ስንቴ ፈጣሪ!!! ከአንደበታቸው ሰማን። እናመሰግናለን እንዳለ !!! 🙏🙏
@tessema2
@tessema2 8 күн бұрын
National Geography እራሱ aviation wonder ተብሎ ሃገሩንም አየር መንገዱንም አስጠርቷል። ካፒቴን ልዑልን ማንም አያሳንሰውም ! እግዚአብሔር ከፍ ያደረገውን ማንም ዝቅ አያደርገውም!!!! ዘርህ ይባረክ!!!!
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 12 күн бұрын
ካፒቴን ልዑል በጣም ትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቹ ይጠብቀው🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 10 күн бұрын
ጥቁር ሰው የኢትዮጵያ አለኝታ ካፒቴን እናመሰግናለን። ጋዜጠኞች ቲክቶከር እና ሲንግል የለቀቀ ቢሆን ይሄኔ ሚድያ ታጨናንቁ ነበር።
@biyadgieaschale5219
@biyadgieaschale5219 Күн бұрын
ካፕቴን ሉዑል አባተ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን። ጀግና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንደ አለመታደል ሁኖ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጀግኖችን መሸለም አታቅም። ብዙ ጀግኖቻችን ምንም አንዳልሰሩ መረጃቸው በየር ላይ ቀርቷል። እሚገርመው ፎቷቸው እንኳ ለመረጃ የለንም።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 19 күн бұрын
ገፅታቸዉ አሁንም እንዳለ ነዉ የዛኔ አ/አበባ ሲገቡ የነበረዉን ገፅታቸዉን አልረሳዉም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@berryberry2124
@berryberry2124 8 сағат бұрын
ጀግና አባታችን ምን እንጠብቃለን ከዝች ቆርቆሮ ሀገር ውጭማ ያውቁታል ጀግንነተታቸውን እንደውም ወንጀለኛብሎም አለማሰሩ ትልቅ ነገር ነው ሁሌም ስለሀገራችን የውጮቹ ናቸው የሚያደንቁን የኛአገሮች የሚያውቁት በኩርኩም ማለት ብቻ ነው እኔ በጣም የማፍርባት ሀገር ናት ብቻ ለሁሉም ፈጣሪ የጳፈለትን ነው የሚኖረው በሂወት ላለፉት ነፍሳቸውን በአጰደ ገነት ያውለው ለተረፉትም ፈጣሪ ጤናና እድሜውን ይስጣቸው በጣም አዘንኩ ይች ሀገር ሁሌም ሀላ ቀር ሰው የማይከበርበት ሀገራችንን እንዳንናፍቅ የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ ፈጣሪ የድሮዋን ሀገራችንን ይጠብቅልን
@AlmtshaySheferaw
@AlmtshaySheferaw 19 күн бұрын
አስታዉሣለው አዲሳባ ማዘጋጃ ቤት የተዘጋጀው የሀዘን መግለጫ የክብር መዝገብ በጣም ጀግና ነዎት
@nigusuwordofa3523
@nigusuwordofa3523 19 күн бұрын
ጨዋ አዋቂና ስመ ጥሩ አብራሪ...
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@balchaanwar6308
@balchaanwar6308 19 күн бұрын
ሀገራችን ለነጭ ቢሆን ሀውልት ታቆምለታለች ይህ ጥቁር አፍሪካዊ ፈጣሪ የረዳው ጀግና ሀገሩ ብታቀለው የእውቀት ባልተቤቶች ሸልመውታል።
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@nate2748
@nate2748 15 күн бұрын
@@milionephrem489
@nate2748
@nate2748 15 күн бұрын
@@milionephrem489
@nate2748
@nate2748 15 күн бұрын
@@milionephrem489
@abelbelayneh3306
@abelbelayneh3306 15 күн бұрын
What more would you have done if you were in his seat in 1996 ?
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 19 күн бұрын
ጌታ ታማኝ ነዉ ድንቅ ሰራዉ ይገርማል
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@afnanmerjan6785
@afnanmerjan6785 7 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pGGsn3WEopZniposi=HKFYWOCJ-yY8pVVo
@wubishetdemissie4121
@wubishetdemissie4121 14 күн бұрын
Long live pilot Leul. People around the world are proud of you. Especially We Ethiopians .... Words are really limited. God bless you and your family. Wish you a very joyful season in the rest of your entire life.
@afnanmerjan6785
@afnanmerjan6785 7 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pGGsn3WEopZniposi=HKFYWOCJ-yY8pVVo
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 12 сағат бұрын
ለጀግናው ካፒቴን ልኡል ኢትዮጵያ አየር መንገድ መግቢያው ላይ ትልቅ ሀውልት ሊቆምላቸው የሚገባ ድንቅ ሰው
@fikrugismu7049
@fikrugismu7049 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድና ፖይለቶቻችን ለአፍሪካ ብሎም ለአለም ኩራታችን ናቸው።
@afnanmerjan6785
@afnanmerjan6785 7 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pGGsn3WEopZniposi=HKFYWOCJ-yY8pVVo
@tilahunworku8055
@tilahunworku8055 19 күн бұрын
Great Hero !Stay in peace and Healthy Apperciated your wife so Great
@adanedemisse5608
@adanedemisse5608 19 күн бұрын
የጨለማ ሀገር ጀግና (ብርሃን) ካፒቴን ልዑል።
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@tarekenalemayehu2516
@tarekenalemayehu2516 7 күн бұрын
ጨለማ ሀገር የለንም። ጨለማ ሰዎች ግን ሞልተናል።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 13 күн бұрын
ድንቅ የሆኑ ካፕቴኖች ናቼው ያሉን እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ካፕቴን ልዑል
@afnanmerjan6785
@afnanmerjan6785 7 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pGGsn3WEopZniposi=HKFYWOCJ-yY8pVVo
@kasahunlema8249
@kasahunlema8249 19 күн бұрын
በግዜው ሀገር በተከዳችና ዘረኝነት በነገሰችበት ግዜ መሆኑ በጣም ይገርማል
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 18 күн бұрын
Kahunu aibisim...💔
@afnanmerjan6785
@afnanmerjan6785 7 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pGGsn3WEopZniposi=HKFYWOCJ-yY8pVVo
@SaMel-to3li
@SaMel-to3li 10 күн бұрын
የሁለት ብቁና ጨዋ ሠዎች ወግ እድሜና ጤና ለሁላችንም
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 12 күн бұрын
ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ።
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 19 күн бұрын
አሁን ቀረፃውን ስመለከት እባዬን መቆጣጠር አቃተኘ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 19 күн бұрын
ያሳዝናል ይህ ጀግና ካፕቴን መሸለም አለበት
@Mengdot
@Mengdot 6 күн бұрын
Capitain Liule. He is a nice guy. I know him way-back then; a long .. long time ago. He had class then, and he still has that same class, grace and decency. You are a gentle man and the Ethiopian HERO. Most of all, the respect you have for your family and also for your wife is very impressive. God bless you for that. I am hoping that, so many guys will learn from you and will demonstrate the same kind of respect and recognition for their wives. You are one of a kind. God will always ... always protect you. Happy wife happy life. Bravo!!
@jemo5716
@jemo5716 9 күн бұрын
God bless you so much. እግዚአብሔር አተረፈሕ ካፕቴን እግዚአብሔር ታምኖ ማን ያፍራል።።።በእውነት Blessed
@mohammedzemzem9050
@mohammedzemzem9050 2 күн бұрын
ከዚህ አውሮፕላን አደጋ ውስጥ የተረፉ የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ታዋቂ ሰው አሉ ዶ/ር ኢስማኤል
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 19 күн бұрын
የተከበሩ ካፒቴን ልጅ ሆኜ እሔ ዜና መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያስደነገጠ ነበር የእርሶ ብቃት ደሞ መቼም ወደር አይገኘለትም ግን ከዛ ሀላ በአርመንገዱ አገልግለዋል ወይ ከተቻለ እችን ጥያቄ መልሱልኘ አመሰግናለው
@hailufanta7100
@hailufanta7100 19 күн бұрын
በወቅቱ ኤርፖርት ሰራተኛ ሰለነበርኩ ታሪኩን በጣም ነው የማውቀው ካፕቴን ልኡል ከአደጋው በሗላ ቅፅል ሰም ነበራቸው ሰማቸውም ኮሞሮሰ ነበረ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 19 күн бұрын
😢😢😢😢ይሀ ካፒቴን ጀብድ ሲወራ እሰማ ነበር ጀግናነህ
@naodbelai5325
@naodbelai5325 8 күн бұрын
An exemplary model citizen and a dignified gentleman!
@SofanitWorku
@SofanitWorku 12 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የአሁን ትውልድ እናመሰግናለን❤
@afnanmerjan6785
@afnanmerjan6785 7 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pGGsn3WEopZniposi=HKFYWOCJ-yY8pVVo
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 13 күн бұрын
ይደንቃል መትረፋቸው ካፕቴን ልዑል አባተ ይደንቃል ይህን የመሰለ ብቃት እና ችሎታ አለማድነቅ ምን ይባላል አለመታደል ነው። ❤🙏❤🙏 ካፕቴኑ ግን ያላቸው እውቀት ይደንቃል💚💛❤❗💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@zizitino6797
@zizitino6797 19 күн бұрын
ይሄን ሁሉ ጀግንነት ሰርቶ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንም ዓይነት ሽልማቱ ባለመስጠቱ ያሳፍራል ድሮም ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግና አይከበርም ካፕቴን ልዑልን ግን እንኳን ፈጣሪ አትርፎህ ታሪክህን ለመጻፍ አበቃህ
@abiy3408
@abiy3408 15 күн бұрын
We truly appreciate having Captain Leul with us. I had the privilege of meeting him when he was building his house at the CMC Transport and Communication Housing Project. What a brilliant individual!
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 19 күн бұрын
ይህን ታሪክ በፍሬንች ዶኪመንተር ሰርተውበት ሁለቱም ኢንጅን ሞተሩ ጠፍቶ ሀለት ሰአት አየር ላይ እንዳንሳፈፉት ነው የዘገቡት ካፒቴን ልዑል በዚህ ይለያሉ ብለው ነው የሸለሟቸው ከካፒቴን አንደበት ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር ግን መጽሐፉን እገዛዋለው
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 16 күн бұрын
@@milionephrem489 አይ መሬት ያለ ሰው
@neju748
@neju748 15 күн бұрын
​@@milionephrem489እና ስህተት ሰርተዋል እያልክ ነው?
@milionephrem489
@milionephrem489 15 күн бұрын
@@neju748 አበሻ ማጨብጨብ ይወዳል air crush investigation በኮሞሮሱ አውሮፕላን አደጋ ላይ የሰራውን ጥናታዊ ፊልም ሂዱና እዩ።
@Sintayehu912
@Sintayehu912 14 күн бұрын
@@milionephrem489በለው ቆርጠህ ተነስተሃል ጃል😅😅😅 ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ ይባላል እኛም ከፈረሱ አፍ እየሰማን ነው ቀሪውን ደግሞ ከመጽሐፉ🙏
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 19 күн бұрын
Wow sena -megebar Mashaallh🎉
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 19 күн бұрын
I have the story that some one influenced my life passed in this flight .Nazerawit Amanueal I pray for you to let God keep you in heaven
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 19 күн бұрын
Jegina pilot ❤🇪🇹
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 19 күн бұрын
💚💛❤️✌🏾✨
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@CherinetTamirat
@CherinetTamirat 11 күн бұрын
tilliq,abat,noot,captain.you,are,legend.ethiopia.tishalimih.❤❤❤🎉
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 11 күн бұрын
ወንድማችን በመጀመሪያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር :: የሁለትና የሶስት ሀይ ጃክ ሴክርቲ መቀመጫ በልጦባቸው የብዙ ህዝብ ተሸካሚ አውሮፕላን ሰራትኞችና መንገደኞችም ጭምር አደጋ ላይ መጣል 😔 አይ መሪዎች ልብ ይስጣችሁ :: ወንድማችን አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ብዙ አድነሀል ሁላችሁም እማትድኑበት ሲችወሽን ውስጥ ነበራችሁ ግን በያንስ 1/3 የተከበሩ ሂወቶች አትርፈሀል በእውነት ትልቅ ክብር ይገባሀል እናከብርሀለን :: 👌🙏
@dichagena3726
@dichagena3726 19 күн бұрын
እግዚአብሄር ምክንያት አለው ።እናንተ የጥሩ ቤተሰብ ምሳሌዎች ናችሁ።ካፕቴን ልዑል ለሀገራችን በሙያህ ለከፈልከው መስዋእትነት እናመሰግናለን።
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 19 күн бұрын
Enkwan allh atarafaah
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 17 күн бұрын
Amazing landing, it was news around the world how he controlled the jet. Remember, just like yesterday, I saw it breaking News on beautiful afternoon this sad news.
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@e.d.3556
@e.d.3556 12 күн бұрын
Captain Leul, a beacon of integrity and humility in Ethiopian Airlines, has unfortunately faced several flight incidents. Despite these challenges, he remains an exceptional captain. Please convey my heartfelt admiration and best wishes for his continued success and well-being to captain Leul.
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 16 күн бұрын
የኢትዮጰያ ባለውለታ ጀግናነሕ ምንም ሐገርሕ ባታጀግንሕ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብያከብርሐል በፊልም ቢደገፍ ለትውልድ ይተርፋል
@bariitube5065
@bariitube5065 14 күн бұрын
በዕውቀቱ ይጋበዝልን
@yohanneswk2824
@yohanneswk2824 13 күн бұрын
Salute Captain Leul. What a personality
@user-pi5fn5dl7i
@user-pi5fn5dl7i 8 күн бұрын
ሚገርም ነው ዕድሜ ይስጥህ ካፒተን
@Tade9956
@Tade9956 18 күн бұрын
First all all i am glad to see the respected hero Captain Leul here. I always ask myself why Cpt Leul not writing a book about airline and hikackings based on his experience. Thank you for showing up here. I used to work at Intelligence institute at Kotebe area as an instructor on various subjects including marksmanship. During the transitional time of the new EPRDF government, Ethiopian airlines insists that the airline didn't need anti-hijackers anymore. Infact, as Captain Leul said the airline feared the anit-hijackers could hijack the airline by themselves that only strong ground search (ፍተሻ) can deter hijackers. A few weeks after the anti-hijackers quit their job, hijackers from different societal background started hijacking planes. Planes were being diverted to Djibouti, Kenya, Yemen and even in Diredawa where the plane forced to land because of no fuel. Group of intelligence officers (trained in Air force ግቢ Debre Zeit) stormed the plane and all hijackers were eliminated except one who surrendered. During the interview, i heard from Cpt. Leul that the former anti-hijackers were among the hijackers but according to the data I have at the time, all the detainees (hikackers) of the airplanes, l don't remember and interview or saw from the former antihijackers. I know all of the former antihijackers and all them were detained and went to prison right after EPRDF came to power. And didn't see them apprehended. According to the investigation done at the time, all hijackers were either from OLF, disgruntled youngsters or armed group of different factions. And l remember the Intelligence committee led by then minister of Intelligence (የደህንነቱ ሚኒስትር ክንፈ ገ/መድህን) called our group to train new anti-hijackers. Training was started right after the Comoros airline disaster. Once training was done, As Captain Leul said no more hijacking occurred.
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 19 күн бұрын
አጋጣሚ ሆኖ ሁሉንም ሽልማት አይቼዋለው ክበሩልኝ ካፒቴን አባተ
@melesegirmaye9682
@melesegirmaye9682 7 күн бұрын
Before interviewing such a high level guest, the journalist should have made ample reading and presentations ahead. He is not fully prepared. He asks some undeserving questions, while escaping some other critical questions.
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 19 күн бұрын
Megarem tarek naw and. Megarem sebeenaa
@derejedinssa8621
@derejedinssa8621 15 күн бұрын
Thank you Capt. Leul!
@babadebrye
@babadebrye 9 күн бұрын
Big respect 😊
@dichagena3726
@dichagena3726 19 күн бұрын
ያኔ በጣም ትዝ ከሚሉኝ ነገሮች መካከል ፕሮቴስታንት አማኝ የሆኑ ሆስተሶች አውሮፕላን ውስጥ ይዘምሩ ነበር።የገረመኝ ድነዋል።የት ይሆን ያሉት?
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 19 күн бұрын
የተከበሩት ካፒቴን ልዑል የቅድስቱአ የረቂቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንጻ ያሳደገችው የሚያምንበት ሐይማኖቱ እምነቱ እሱንም የሌሎችንም ብዙ ሂወቶች እንዲያድን የረዳው ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏾 አይ የጂል ትርክት ጼንጤ እንደዝንብ መሳቂያ 🤦🏾‍♀️
@samsonasfaha292
@samsonasfaha292 15 күн бұрын
​@@ራስዳርጌ ያየው ቢመስክር ምን ኣስከፋህ። ጽንፈኛ ኣትሁን።
@etsube5854
@etsube5854 15 күн бұрын
What a great interview! The interviewer did an amazing job interviewing this amazing human being. Thank you! ❤
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 21 сағат бұрын
Jenetel man
@enawgawtadesse7641
@enawgawtadesse7641 17 күн бұрын
Great respect!
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 17 күн бұрын
ጀግና ❤❤❤❤
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 16 күн бұрын
Eventhough I hear or see this tragedy I deeply feel sad the loss the flight attendant whose name was N❤ R I P ❤😮😊
@TarikuMekonnen-fc5lr
@TarikuMekonnen-fc5lr 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይጠብቅለት እውነት ነው ነብይ ባገሩ አይከበርም
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 19 күн бұрын
🙏🙏🙏
@TareTare.
@TareTare. 19 күн бұрын
Captain Luel Abate the living hero, wish you long life. I do remember the hororfic tragedy in my childhood time and the bad news are disturbed. The Ethiopian Airlines the star alliance member must have to award the living legend, the living hero even it's to let.
@BeraswissAmen1621
@BeraswissAmen1621 16 күн бұрын
Captain leul abate hero ❤
@NatnaelMekonin
@NatnaelMekonin 16 күн бұрын
ልምድህን አዳብር ጎበዝ ነህ ግን አጠያየቅህ
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 2 күн бұрын
ከብት
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 9 күн бұрын
Aye Ethiopia 🇪🇹?
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 17 күн бұрын
እኚህ ሰውዬ አየር መንገድ ጋብዟቸው ታሪኩን በሰፊው ቢያብራሩ
@milionephrem489
@milionephrem489 16 күн бұрын
ለምን ይዋሻል? ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ? አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው። ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው። ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው። 😢😢😢
@fredjean4506
@fredjean4506 17 күн бұрын
ጠለፋዎቹ ሁሉ ከሻቢያ ጋር ግንኙነት አላቸዉ እግዚኣ
@user-hj4tp4bm6w
@user-hj4tp4bm6w 19 күн бұрын
ስታያቸው ገና ትህትናቸው ያስታውቃል
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 18 күн бұрын
ነፍሱን ይማረውና ገጣሚ ነብይ መኮንን ለኮሞሮስ የፃፈውን ግጥም ኮሜንት ላይ ፔስት ላደርግ ፈልጌ አቃተኝ
@mohammedzemzem9050
@mohammedzemzem9050 2 күн бұрын
የግጥሙን ርዕስ ንገረኝ ገብቼ ልየው
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 2 күн бұрын
ስር ስፌት መድበል ላይ 'ዋ አለ የብረት አሞራ' የሚል ነው ገ ፅ 49
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 19 күн бұрын
ኖርልን ካፒቲን
@thestar2137
@thestar2137 14 күн бұрын
እኔ በሂወቴ ብዙ ደደብ ሰዎች አይቻለሁ እንደ እንዚህ ጠላፊዎች አይነት ድንቁርና ከ አረመኔነት ጋር የተሞሉ ደደቦች ግን ይኖራሉ ብሎ ማሰብ ይከብዳል
@adaneraji3241
@adaneraji3241 11 күн бұрын
Suspsful book...
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 3 күн бұрын
እንዳለ ገታ ከበደ አንድ የተሳሳትከው ነገር አለ መሃመድ አሚን በሰባሰባቱ ድርቅ ሆን ቢሎ ከህወሃት ጋር በመመሳጠር የህወሃት ተልኮ ተሸክሞ የመጣ አጭበርባሪ ነው ቢዙ እማታቀው ነገር አለ ስለ ሰባሰባቱ ድርቅ የሰባሰባቱ ድርቅ ህወሃት በሰው ረሃብ የቆመረበት ዘግናኝ የህወሃት የጭካኔ ስራ ውጠት ነው የሆነው እንድህ ነው ረሃብተኛዉ ገና ሳይጎዳ ህወሃት ይቆጣጠረው የነበረው ገጠራማው ክፊል ይንቀሳቀስበት የነበረ ቦታ ያሉ በረሃብ የተጎዱ ሰዎችን ወደ ከተማ እንዳይገቡ አግቶ በምያዝ ረሃቡ በጣም ከፀናባቸውበሁዋላ መሃመድ አሚን ከህወሃት ወኪሎች ሎንዶን ቅርንጫፍ ተልኮ ተቀቢሎ ወድቲግራይ መጣ በመጣ በማግስቱ ከመቀሌና አካባቢው በህወሃት ከተማ እንዳይገቡ የታገቱት ረሃብተኞች በጣም ከተጎዱ በሁዋላ በጣም ብዙ ቁጥር ያለው ረሃብተኛ ለቀው ከተማውን አጥለቀለቁት መሃመድ አሚን ቀረጻውን አከናወነ ዪህ በሰው ሊጅ ላይ የተፈጸመ የህወሃት ወንጀል ነው ልቅጥል በመቀጠል በመንግስት እርዳታ እየትደረገላቸው ካምፕ መጠልያ እድኖሩና ሰፊ ንቅናቄ እየተደረገ ሰፈራ ፕሮግራም ተጀመረ በዥም የተበሳጨዉ ህወሃት ሌላ ወንጀል ቀጥሎ ሰራ ከምጠለያ እያስኮበለለ በጊድ ወደሱዳን በማጉአጉአዝ የረሃብተኛዉን እርዳታ ይቀበልና ጥርነት ያካሂድ ነበር በጣም ሰፊ ቁጥር ያለው ረሃብተኛ በግዞ ወቅት ሂወቱ አጥቱአል ስልዚህ መሃመድ አሚን የወንጀል ተልኮ የያዘ አንጂ ሌላ ተሪክ የለውም ቡሽ ስላወራ አይደለም ገብረመድህን አርአያ የተወሰነውን ተናግሮታል እንድሁም ጥላሁን አረፈ አረጋዊ በርሄም እኔም ሂደቱን በቦታው ስለነበሩክ ምስክር አያስፈልገኝም የሆነው የህወሃት ሰፊ ዘግናኝ ወንጀል በረሃብተኛ ላይ የተፈጸመ ነው በመሰረቱ ሰው በህገሩ ወደለም መሬት መስፈሩ ትክክለኛም ተገቢም ነበር ወደሱዳን ረሃብተኛን ለፖልቲካ ጥቅም ያውም ለዘረፋ ማጉአጉአዝ የምዘገንን ወንጀል ይቅር የማይባል ነው በተረፈ አቶ ልኡል አባተ እናመሰግናለን ኮሞሮስ በተከሰከሰው አውሮፕላን ሃሳቦን ስላካፈሉን
@romanzena7791
@romanzena7791 10 күн бұрын
Would Hagere yemotelesh kerto uegedelesh Bela
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 19 күн бұрын
የተረገመች ሀገር
@user-xv4id4hf4m
@user-xv4id4hf4m 11 күн бұрын
እንደኔ ሓሳብ ይሄን የመሰለ ታሪክ እኚህ ግለሰብ በሂወት እያሉ ምናልባትም ከሞት የተረፉትን አሰባስቦ ጥሩ ወጪ ተደርጎበት ትልቅ በሚባል ደረጃ ፊልም ቢሰራ ለመላው አለም የኢትዮጵያ ቅርስ በሆነ ነበር። ፊልም ላይ አይተን እንደምናስበው westernእና eastern ብቻ ሳይሆኑ እኛም experianced የሆኑ ካፒቴኖች ኖረውን ታሪክ እንደሚሰሩ የበለጠ ያስመሰክር ነበር ብዬ አስባለሁ። ዳይ አሁንኑ ሃሳቤን ሳይወስዱት like share subscribe ብታደርጉ ምክሬ ነው።
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 19 күн бұрын
Gen taLafewoche seyagatemo tasafarewoche lamen iydabadebuwachwem ways masareyaa aLachew
@ousmankassahun2454
@ousmankassahun2454 19 күн бұрын
የዚህ መልስ መጽሀፉ ላይ አለ።
@janemoha4420
@janemoha4420 11 күн бұрын
Mengist endalut tetratro nw.
@BirtukanTsega-n4i
@BirtukanTsega-n4i 14 күн бұрын
ጀግና ናቸው ምንያረጋል ነብይ በሀገሩ ሆኖ ነው
@abdurezakmussema9601
@abdurezakmussema9601 12 күн бұрын
መጽሀፉን አ·አ የት አገኘዋለሁ?
@gere-lh6qf
@gere-lh6qf 19 күн бұрын
as someone who live in germany,,what the ethiopian education minister did was right,,,here in germany every foreigner who completed his or her studies abroad has to pass the german educational system else will never get a job in his field or get his masters in his field,,,so stop critizing the education system in ethiopia...what they did is a norm in the whole world
@getetedla7469
@getetedla7469 14 күн бұрын
ስሜታዊ ሆነሃል ?
@tayeworkretta227
@tayeworkretta227 16 күн бұрын
3 የበረራ ደህነቶች አውሮፕላኑ ውስጥ አልነበሩም ?
@user-le3om6dx8m
@user-le3om6dx8m 12 күн бұрын
125 ሰዎች ኣልቀው መንግስት ምን ሽልማት ይሰጣል ባለቁት ሰዎች ያዝናል እንጂ
@user-vz5rr7vo5r
@user-vz5rr7vo5r 19 күн бұрын
Why is everyone nowadays advocating that we don't shake hands before Italian invasion, please avoid such an illusion. These're groundless ideas.
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 11 күн бұрын
እኔ ግን ይሄንን ጀግና ዶክተር አብይ ዝም ሊለው አይገባም! ! አለበለዚያ ለምድሪቷም ከርስ ነው ይሄ ሰው ይገባዋል ሽልማት በርግጥ በሰማይ የሚበልጥ ሽልማት አለው ግን ደሞ በምድር በመንግስት ደረጃ ሊሸለም ይገባዋል።
@VipVip-v9r
@VipVip-v9r 12 күн бұрын
አንተ ሰው፣የጋበዝካቸውን እንግዶች አታናግርም።በዚህ ጠላሁህ!!
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 19 күн бұрын
Weey enay gen airplane ✈️ masafer endat endamefaraa bakadam ema tamamekuu. Over naw mefaraw hemamu ba negataaw rasuu al Lakakanem chnkat ferehat rasmetaat oohh over chenkat 😢
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 19 күн бұрын
የወያኔ ህውሃትን የትግሬን ትዕቢት, እብሪት ጭካኔ ያበረደ ያዋረደ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🙏
@ytm6798
@ytm6798 19 күн бұрын
Bileeeh Neeeew
@Wedi.22haile.weyanay
@Wedi.22haile.weyanay 15 күн бұрын
ወያኔ ይደክልህ የአህያ ልጅ
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 15 күн бұрын
ወያኔ ሲዖል 🔥 ገብቷል ። ከስዮም መስፍን, ከመለስ ዜናዊ ታጋይ ጳውሎስ ጋር 🔥🔥🔥😂😂😂😂
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 11 күн бұрын
አቤት ይሄ ወያኔ አካባቢው ላይ ሳይኖር ስሙ ብቻ ያርበደብድሃል😂 አይዞህ ወያኔ ብትለምነውም አይገዛህም። anti anxiety መድሀኒት ውሰድ። እዚህ ቦታ ወያኔን የሚያስነሳ ጉዳይ የለም። የሆንክ እኩይ ወያኔ ወያኔ እያልክ አላዝን ወይ በሽታ​@@user-od1pe2ip2n
@wine488
@wine488 18 күн бұрын
አይ ይሄ መንግስት ደጋፊዎቹ እራሱ እነዴት የወረዱ ናቸዉ አሁን ይሄን ልምድ የሌለው ህፃን ልጅንን ለማሰር የዛሬ 25አመት አካባቢ ታሪክ ታወጣላቹ😂😂
@BereketJa
@BereketJa 15 күн бұрын
ምን አገናኘው አሁን አተ ከምትለው?
@wine488
@wine488 14 күн бұрын
@@BereketJa ይሄ መቼ ነዉ የተቀረፀዉ እስኪ እይዉ
@naliru6096
@naliru6096 19 күн бұрын
ከዛሬ 20 ኣመት በፊት የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩ የኣፋር ተወላጅ ኣቶ ዓሊ ሰይድ ዓብደላ ከኤርትራ በረሃ ተነስቶ 5 ታጋዮች በመምራት በጀግናው ታጋይ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ተልእኮ በ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ የኢትዮጵያ ኣውሮፕላን እንዳጋዩዋትስ ስንቶቻቹ ታውቃላቹ ? ታጋይ ዓሊ ሰይድ ዓብደላ በጣም ብዙ ጦርነቶች በመምራት ቀይ ኮኮብ ዘመቻ የምትሉት እኛ 6ይ ወራር የምንለው በተለይ ናቅፋን እንዳትያዝ ያደረገ የኤርትራውያን ባለውለታ ሁሌ እናስታውሰዋለን
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 19 күн бұрын
The forum is about this patriotic pilot how he save the life of people but you are talking sheet how your man distroy property and human life. You are cheeky and sinister. Surpent.
@mekke6544
@mekke6544 19 күн бұрын
ፓክስቲን የተባበረችው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጥላቻ ዕምንት ስላላት ነው፣ የዋሁ የአፋር ሰው ተባብረው አይሮፕላኑን ያቃጠሉት።ሆኖም ኢንሹራንስ ለሌላ አይሮፕላን ግዢ ይከፍላል።ሞት ለተንኮለኛች፣ከሃዲዎች ይውደሙ!!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
@ousmankassahun2454
@ousmankassahun2454 19 күн бұрын
ወንድሜ አሁን ኤርትራ ምን ላይ ነች። ቢያንስ ህዝቦቿ ያን ሁሉ ዘግናኝ ጦርነትና መራራ ትግል አድርገው ነጻነት አገኘን አሉ። ግን አሁን ህዝቡ ምን ተጠቀመ? ከጎረቤት ከምትላት ኢትዮጽያ ጋር እንኳን ተባብሮ መኖር የማይችል ህዝብ አድርገው አፍነው አስቀመጡት። እናም ያን ጦርነት በሁለታችንም በኩል እንደ ስህተት ልንቆጥረውንጅ "የዛሬ ሀያ አመት የሰራነው ጀብዱ" እያልን ልናወራለት አይገባም። ይልቁንስ ሁለታችንም አንድ አይነት ህዝቦች ከቻልን ተዋህደን አንድ ሀገር መሆን፣ካልቻልን ደግሞ እንደ ሁለት ጎረቤት ሀገሮች በፍቅርና በመተሳሰብ፣በመከባበርና በመተባበር ወደተሻለ ከፍታ ስለመሄድ ብናስብ መልካም ይመስለኛል።❤
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 18 күн бұрын
Ayyy...atisasat wendme🤔 Ke 20 amet befit ema.....Eritrea Ager honalech...yhe yetekahedew 1969 new.& 5 saihonu 3 nachew... Fisehaye Abraha Mehamed Edris Ali Seid Abdela.....
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 18 күн бұрын
​@@ousmankassahun2454......🤔 Eeee And mehonus ykribin 🙏 🤭 ersberasachu sitgedadelu eyewalachu 🫤 Chirash gorebet agerin Memegnet ....!!!
@naliru6096
@naliru6096 19 күн бұрын
የመጀመሪያ ጥቁር ኣብራሪ ኤርትራዊ መሆኑ እያመመቹ ተቀበሉት ምንም ማድረግ ኣይቻልም
@mekke6544
@mekke6544 19 күн бұрын
ቢሆንስ እንኳን ምን ይሁን ነው የምትለው?አንተ የናትህን ጡት ቆራጭ የጣልያን የገዛ ባንዳ ልጅ።
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 19 күн бұрын
ለምን የመናል ኤርትራውያን እኮ ወገኖቻችን ናቸው ፓለቲካው ደሞ ቀረቶ ነገ አነድ እንሆናለን
@kidusmulugeta6254
@kidusmulugeta6254 16 күн бұрын
Where is Eritrea? It was part or ruler part of Ethiopia
@Adot340
@Adot340 9 күн бұрын
ፕሌን ብሰሩት ምን ልትሆኑ ነው አመዳም ሻቢያ😂😂😂😂
@ashtesera6949
@ashtesera6949 14 күн бұрын
Akerabiew....betame new yemideberegn.the program director/azegage pls change the host, he doesn't have personality and charm. Exadurating tooooo much and his face...????
@samuelzegeye8594
@samuelzegeye8594 12 күн бұрын
Hero captain Interviwe in wrong place
@abiyegemechu6415
@abiyegemechu6415 15 күн бұрын
ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ።
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,3 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ | Tamagne Show
37:11
داريوش قورتت ميده
12:57
musiclandtv
Рет қаралды 44 М.