የኮሪደር ልማት ሲጠናቀቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ addis ababa Ethiopia new road project ayzon tube

  Рет қаралды 67,998

AYZON TUBE

AYZON TUBE

3 ай бұрын

የኮሪደር ልማት ሲጠናቀቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ addis ababa Ethiopia new road project ayzon tube

Пікірлер: 107
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co Ай бұрын
አልቆ እኛም በአይናችን ማየት ብቻ ሳይሆን ኖረንበትም ሆነ ተደስተንበት ተጠቅመንበት እግዚአብሔርን እንዲናመሠግነው ያብቃን!!! አምላክ እግዚአብሔር።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 26 күн бұрын
Amen
@Black-2024
@Black-2024 3 ай бұрын
▫️▪️የአፍሪካ ዋና ከተማችን #አዲስ_አበባ አንገቱዋን ቀና ማድረግ ጀምራለች❗ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን ይባርክ❗ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 3 ай бұрын
ማሻአላህ።በእውነቱ፡ለኮሪደር፡ልማት፡ተነሺ፡በመሆን፡መስዋእትነት፡ከሚከፍሉት፡ኢትዮጵያዊያን፡አንዱ፡ብሆንም፡ምንም፡እንኳን፡በታችኛው፡አመራር፡መቻኮል፡ቅር፡ብሰኝም፡ዱባይ፡በአንድ፡ጀምበር፡አለመገንባቷ፡የምገነዘብ፡ቢሆንም፡ለእኔዋ፡አዲስ፡አበባ፡፡ስመኘው፡የነበረው፡በህይወት፡እያለሁ፡ማየት፡በመጀመሬ፡እውነተኞቹ፡የበላይ፡አመራሮች፡ጥረትና፡ትጋት፡ማመስገኔ፡ግድ፡ብሎኛል፡እሰይ፡ደስታዬ፡አልሀምዱሊላህ።
@BlakSew
@BlakSew 3 ай бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ❤❤
@benoda2666
@benoda2666 2 ай бұрын
ጉዳና ላይ ቤተሰብ በትኖ ኮሪደር የካድሬ ወሬ እያወራቹ ሰው ለማታለል አትሞክሩ
@abebayehugelgeloliben4004
@abebayehugelgeloliben4004 2 ай бұрын
tru hasab new yastelalefike positive new leawim endi bireda tru new
@danielhailu4451
@danielhailu4451 2 ай бұрын
አይ ካድሬ
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 24 күн бұрын
​@@danielhailu4451 አይ:አገር:ሻጭ:ባንዳ!!!!
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 3 ай бұрын
በቪዲዮ ያሳዪንን አይመስልም ከተማው ሲያልቅ በጣም ውድ የሆነ ፎቅ ነው ያሳዩን
@user-fx8nw5xl1f
@user-fx8nw5xl1f 3 ай бұрын
ከቻልክ ስለ መብራት ውኃ አቅርቦት እናም እራስን መመገብ ንገረን ከቻልክ።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
እንደ ሀገር ነው?
@user-fm7kf6uj5p
@user-fm7kf6uj5p 2 ай бұрын
አንዳንድ ሚዲያ አለን ባዮች ህዝቡን ቆሻሻ ጌጥህ ነው ድህነት ለምኔ ጌጤ እያሉ ይህን ልማት ሲቆወሙ ስሰማ 😂 እነሱ መሪ ቢሆኑ ኖሮ አዲሳባን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ሁሉ ያገሙዋት ነበር አብቹን ፈጣሪ የሰጠን መሪነው ፈጣሪ ይጠብቀው ተባረክ አብቹዬ❤❤
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
የትኛውም ፕሮጀክት ሙሉ አይደለም የሚነካው የሚያስቀይመው አካል ይኖራል!
@Gracefull-ok9lr
@Gracefull-ok9lr Ай бұрын
አቀራረብህ ደስ ይላል።❤
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@user-qe2vo6oj7g
@user-qe2vo6oj7g 2 ай бұрын
አሁን እኳ ለመፍረስ ምክንያት የሆነዉ መጀመሪያ በፕላን አለመሰራቱ ነዉ ።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
አዎ ካሳ እና ተለዋጭ ቤት በአግባብ መታሰብ ያለበት ይመስለኛል
@tgየካሳንቺሷቅምጥል
@tgየካሳንቺሷቅምጥል 2 ай бұрын
ላም አለኝ በሰማይ
@belayJermy
@belayJermy 3 ай бұрын
Godhelp&belesourcantry
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 3 ай бұрын
ምርጥ እይታ እግዚአብሔር አሳክቶት ለማየት ያብቃን ።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
አሜን
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 3 ай бұрын
እረ ተርበናል ንሮ አርከሱልን እዝቡ ተጨንቋል እረ የመንግሥት ያለ አንድ ዳቦ ትንሽ ወፈር የለ 16 ብር ያሳፍራል
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
የተሻለ ጊዜ ያምጣልን ፈጣሪ🙏🙏🙏
@wordofa9340
@wordofa9340 3 ай бұрын
ያምራል ወንድሜ በርታ.!!! አልቆ ለማየት ያብቃን.!!!!! 👏👏👏
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
በቅርብ ያሉበት ደረጃ ይኖረኛል🙏
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz 3 ай бұрын
These was planed a while back, why did the local residents were told and pushed out in such a short notice. That was very cruel and inhumane.
@african-2000
@african-2000 3 ай бұрын
God bless #ETHIOPIA'YE
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 3 ай бұрын
amen abo
@yeneneshtadde2252
@yeneneshtadde2252 3 ай бұрын
ሀገር ብትለማ እኔ በበኩሌ ደስተኛ ነኝ ግን የፈራሁት ነገር ቢኖር ዝቅተኛውን(አቅም የሌለውን)ሰው ተጠቃሚ ሚሆን ከሆነ ነው ማንም የሀገር ለውጥን እሚጠላ የለም ተነሽልኝ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
አይደለም ዝቅተኛ መካከለኛ ገቢ ላለው አዲስ እየከበደች ነው.
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 3 ай бұрын
ያን ከመሰለ ውድቅ ካለ ቤት ወጥቶ ዘመናዊ ቤቶች አግኝተው ሲደሰቱ በእይናችን ከማየት የበሉጥ ምን መረጃ አለ።
@fahmialar714
@fahmialar714 2 ай бұрын
1.5 million people
@BackFoot2023
@BackFoot2023 3 ай бұрын
Thank you brother!
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@efremsa
@efremsa 3 ай бұрын
የ3D ቪድዮው ከየት ምንጭ እንደተገኘ ብትናገር መረጃውን ሙሉ ያደርገዋል። ምክኒያቱም አሁን ካለው የአዲስ አበባ ስነ ምህዳር/landscape ጋር የሚያገናኝ ምንም ምስል ስለማያሳይ ነው። እንዲህ አይነት መረጃዎች ሲቀርቡ ሊረጋገጥ የሚችል/verifiable ምንጭና በትክክለኛ ቪድዮ ቢታገዙ የተሻለ ይሆናል፣ ያለበለዚያ እንደ አሸን ከፈሉት የሽቀላ ብቻ ከሚያቀርቡ ሚድያዎች ተአማኒነት ያጣል ይሰለቻል።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
የግንባታ ሂደቱ በቅርብ ስለማሳያቹ ሀሳብ አይግባህ🙏
@halemtessema9256
@halemtessema9256 3 ай бұрын
የጣይቱ ሆቴል አለ ወይ ወይስ ፈርሷል/ ይፈርሳል?
@samiabera7894
@samiabera7894 3 ай бұрын
አይፈርስም
@scienceandart1
@scienceandart1 Ай бұрын
ስለ 6ኪሎ እያወራህ የደምበልን መንገድ ምተለውን ማሣየትህ ሣያንስ ; የምታሣየው የቦሌ መንገድ እራሱ ፌክ ነው.....
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE Ай бұрын
ደቂቃ
@naolamenu5615
@naolamenu5615 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@beneyamdaniel9391
@beneyamdaniel9391 3 ай бұрын
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጲያ ትንቢቱ ሀ ብሎ መፈፀም ጀምሯል...ዘመናዊቷ በዉድ እንቁዎች አጊጣ የተሽቆጠቆጠችዉ የዳቢሎሳዊያን ከተማ መገንባቷን ጀምራለች ። just phase one is starting now... 👹👹👹🤛🤛🤛⛪️⛪️⛪️+🕌🕋🕌 🤲🤲🤲🧎‍♂️🧎🧎‍♂️
@kalebdebebe9933
@kalebdebebe9933 3 ай бұрын
Koy yihe project river side tebelo yezare 3 amet befit yetejemerewenm miyakatet nw ende?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
እሱን ምን አደረጉት መሰለህ ምዕራፍ 1 ወዳጅነች ምዕራፍ 2 ወዳጅነት 3 ከዛ በአንዳንድ ምክንያት ቀጣይ ምዕራፍች አልተሰሩም ነበር አሁን ግን ከራስ መኮንን ድልድኝ እስከ ወዳጅነት 2 ለመግጠም እየሰሩ ነው ከዛ እሱ ሲጠናቀቅ ይቀጥላል.
@ZelealemMJ
@ZelealemMJ 2 ай бұрын
Friend, let's be real here. Our economy simply can't handle ongoing essential life-saving expenses, let alone foot the bill for a colossal project that requires billions in disposable income. I'm not trying to rain on anyone's parade, just offering a dose of reality. Living in the real world means having a clear-eyed view of what's possible. And when it comes to leadership in public office, that clarity is even more crucial. Wishful thinking might feel good in the moment, but it ultimately leads to bitter disappointment personally and chaos in governance, with poverty and conflict as the likely outcomes. በምኞት የሚኖር በችግር ይሞታል is a wisdom from our forefathers.
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 3 ай бұрын
Be cartoon film tajajelenaleh, ye legehar project mene lay derse benegerachen lay?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
😂😂😂 በጭራሽ ለገሀር የመጨረሻው ፍሎር ተሞልቷል ከስር ከስር የፊንሺግ ላይ ናቸው
@zachoo5135
@zachoo5135 2 ай бұрын
@@AYZONTUBE 50 belay fokoch alnebere ende miseraw
@samiesam2164
@samiesam2164 Ай бұрын
አንተ የት ተፈናቀልክ። የተሰራ አሳየን።።ጨረታው ለ መዝ ወጥቶ የሚሳቸፍ ጠፍቶዋል። አትተዋል ገንብተህ አሳየን።። ፒያሳ የሀብታሞች መኖሪያ። ሰፈር። ታሰቦዋል።
@razo3966
@razo3966 3 ай бұрын
Ye planun Videon keyet maghet echlalewu?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
@ET12MK telegram
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 3 ай бұрын
ምን ብስብስ ነህ ከተማ እኮ ለህዝብ ነዉ ወይስ ህዝብ ለከተማ ትንሽ ሰዉ መጎዳቱ አይቀርም ብለህ 1.5m የደናቁርት ሀገር
@abrish338
@abrish338 3 ай бұрын
ደደብ ቆምጬ ምን ያርግህ እሱ
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 3 ай бұрын
ስድቡን ምን አመጣው? መሳደብ ነፍስን ያቆሽሻል:: መቼም የፆም ስአት ነው አሁን አፍህን ያልቆጠብክ በሌላ ጊዜ ምን ትል ይሆን?? የተከራይ ተከራይ የሚባል ነገር አለ ይንን መንግስት አያውቀውም ምክኒያቱም የሚስጠው ቤት በቁጥር ስለሆነ ይህንን ለማለት ፈልጎ ነው! ከስድብ እና ከጥላቻ እንውጣ እንደ ስለጠነ ስው እናስብ::
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
የተግባባን አልመሰለኝም የትኛውም ፕሮጀክት ሲሰራ 100% ጠቃሚ ነው ተጎጂ ሰዎች የሉም አይባልም ነው ያልኩት. 1.5 ሚሊዮን ምን አልባት 10% - 15% የከተማው ነዎሪ ማለት ነው እንዴት ነው ይሄ ትግሽ ቁጥር የሚሆነው
@yeneneshtadde2252
@yeneneshtadde2252 3 ай бұрын
ለምን ትሳደባለህ መረጃውን አጋራን እንጂ እሱ ምን አረገህ
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 3 ай бұрын
Hagerin sitasmer alem wedante yemetal Dollar yezo lot people will have job bertu
@DanielBegashaw-xw9hh
@DanielBegashaw-xw9hh 3 ай бұрын
ልማቱ በጣም አጓጊ ነው ይበልም ያስብላል ከቀያቸው ተነሺዎች በአጠቃላይ የሚገባቸውን ካሳና ተተኪ ቦታ አግኝተዋል ወይ ? እዚላይስ ዋና ሊሰራበት የሚገባ አደለም ወይ ተፈናቃዮችስ ከቀያቸው ከማንሳት ልማቱን ተከትሎ የመኖርያቤት በልማቱ ቦታስ መስራት አይቻልም ነበር ወይ ? መረጃው ካለህ አካፍለንስኪ
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
እሱ ላይ እንኳን ቅሬታ አለ በር እና መስኮት ውሃ መብራት መንገድ የሌለበት የደረሳቸው ሰዎች አሉ.
@feedelband205
@feedelband205 2 ай бұрын
ህዝቡን በድሮን እየደበደበ ኑና ቤት ግዙ ወሮበላው ግራኝ አህመድ አሊ ባንኩንም ታንኩንም ተቆጣጥሮት ደም በየቀኑ እንደጎርፍ ከባንክ እያፈሰሰ እያዬ እንኳን እኛ እዚህ ያለነው ገንዘባችንን ለህክምና እንኳን ከባንክ ማውጣት የተከለከልን ሚስኩኖች ቀርቶ ማን ያበደ ነው ከውጪ ገብቶ ቤት የሚገዛው ተከፋይ ባንዳ ካድሬ ስትሆን ብቻ ነው እንደዚህ የምትቀባጥረው ወሬኛ
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
Not politics only project review 😏
@idiamin5811
@idiamin5811 2 ай бұрын
Stop showing digitally generated video
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ሊመስል ይችላል ብሎ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያሰራው ቪዲዬ ነው.
@solomontadese9832
@solomontadese9832 3 ай бұрын
ይሄኔ ነው ፊንፊኔ መኖር ጌታ የተባረከ ይሁን ይህን በማየታችን !!!
@staypostive6611
@staypostive6611 2 ай бұрын
yemin Geta ? endezi aynet geta yelem! ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፦ አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።
@hussenali4298
@hussenali4298 3 ай бұрын
በህልምህ ነው
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
ምኑ
@ElyasNesru-wh3xe
@ElyasNesru-wh3xe 2 ай бұрын
Ena wuhaw ket nw bak
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
😊
@user-cm4tr5io5w
@user-cm4tr5io5w 3 ай бұрын
ምግብ የለ ምግብ ነው መጀመሪያ መስሎሀል ከተማው ለውጭ ዜጎች ነው
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
የኔ ጥፍት ምኑጋር ነው
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
AA teferaresaleche !!!
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
🙄🙄
@muktarsheikali
@muktarsheikali 2 ай бұрын
ante kift afnek million people yigodal tilalek inde? Tinat yaderekew indet new iski asawikegn
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
ምን ጠቅሻለሁ ከመሬት ተነስቼ አላልኩም በር እና መስኮት መግቢያ መውጫ የሌለው ቤት የተረከብም እዳለን እያየየን ነው..
@awelarebo6693
@awelarebo6693 3 ай бұрын
ጥሩ ነው በርታ
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ashtesera6949
@ashtesera6949 2 ай бұрын
Addis Ababa will be replaced by oromo. Addis ababa resident soon will be kicked out. The current constitution can legitmised for the Oromo kelele. Mogn hizebe time....hagere/city Lema yelale.looool😂😂😂
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad 3 ай бұрын
የሕንጻ ግንባታን ያካታል ወይ??? ለምሳሌ ከአራተ ኪሎ የተነሱት ሰዎች በነሱ ቦታ ላይ ምንድነው ሚሰራበት??? መረጃው ካለህ ጀባ በለኝ:: ስለ ሀገሬ ለምሰጠን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ ዮናስ ነኝ
@erminaldo851
@erminaldo851 3 ай бұрын
Awo hintsa yakatital. Mengist ye hintsa design azegajtual beza meseret megenbat yemifelgu balehabtoch chereta techartew ginbata yadergalu. Ye hintsaw kelem ena mebrat mengist bemeretew melku yideregal
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 3 ай бұрын
Chgegi
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ጥርት ያለ ነገር የለም የሊዝ ጨረታ ይባላል የቤት ልማትም የሚባሉ አሉ
@KallidMussa
@KallidMussa 3 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የሚሰራው በአባትህ ብር ነው ?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
አረ አባቴ ድሀ ነው. የከተማ አስተዳደሩ ነው የሚያሰራው
@KallidMussa
@KallidMussa 3 ай бұрын
እንደዉ ገርመኸኝ ነዉ እነሱ ገንዘብ የለንም እያሉ ነዉ ደቡብ እንደምታዉቀዉ አንዳንድ ቦታ ደሞዝ ቆሞዋል 😱😱😱😱
@feedelband205
@feedelband205 2 ай бұрын
ልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
🙄🙄🙄
@Tsss646
@Tsss646 Ай бұрын
እሱን የሚያወርሱት ሳይኖራቸው በልጅ ያልፍልኛል ብለው ለራሳቸው የሚበሉት ሳይኖራቸው በልጅ ላይ ልጅ እየወለዱ ወደ ችግር ያመጡህን ቤተሰቦችህን ጠይቅ::በመንግስት በጀት ነው እንዴ ወደዚህ ምድር የመጣኸው? ምን ይላል
@ashtesera6949
@ashtesera6949 2 ай бұрын
Mind you all, Addis Ababa is not Ethiopian or African capital city with current constitution is ORMOMIYA. People don't be fool for Addis. Tomorrow Ormo administration terego asweteto Oromon bich yemaderege...hegawi constitution feqade alew. People has to struggle to change the constitution.
@BackFoot2023
@BackFoot2023 3 ай бұрын
I must have watched it three times!
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 3 ай бұрын
Alem genet apartment yemiseraw four point by Sheraton kerto new weyis lela bota ligeneba new
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
ሸራተንን ሳይሸጥ አይቀርም ማስረጃ ሲገኝ በስፍት.
@benoda2666
@benoda2666 2 ай бұрын
ደብረ በጥብጥ እኮ ፕሮጅክቶች ቆመው እንዋጋለን ብሏል በምናቹ ልትሰሩት ነው አማራ እንደሆን ብዙ ግዜ ተው ብሎ አልሰማ ስትሉ ነፍጡን አንስቷል ካልጨረሰ አያቆመው አነጣጥሮ መተኮሱን ምን አስባቹዋል ለዚስ ምንም ሳትሰሩ መሞታቹ ነው።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
🙄
@user-qu5gn8qo4d
@user-qu5gn8qo4d 2 ай бұрын
Duket tultulam.enante ke chuhet wechi min tawekalchihu
@melakubelachew
@melakubelachew 2 ай бұрын
አንተ ከእውቀት ነጻ ዝም ብለህ እንደ አቦጀዲ ትተረተራለህ ቱሪናፋ !!! ስለ እንጂነሪንግ ትንሽ እውቀት እንኳን ዬለህም ? አዲሳባ እንደዚህ ለጥ ያለ መሬት አላት !!!!!
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
🙄
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
አንተ ቆሻሻ ቱዩበ😭😭😭 የአብይ ኮንዶም ነህ የአዲሰ አበባ ሕዝብ የሚያፈናቅል የመከራ ዘመን ነው አንተ ሕሊና ቢሰ ❤❤❤
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
ስንተኛው ደቂቃ ላይ እንኳን ፈረሰ አልኩኝ?
@gixy2024
@gixy2024 3 ай бұрын
ወስፋታም እበት በሰው ትቀልዳለህ ፣ ሌላ ደሃ ልታፈናቅሉ ነው እንደገና ፣ ኮሪደሩ አንድ አይነት ቤት ብቻ ነው? እበት ተከፋይ ሁላ። ሌላው ሲፈናቀል ጋላው ከነ አህያው ገብቶ ሊያራበት ነው።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
😑
@naolamenu5615
@naolamenu5615 2 ай бұрын
ወስፋት ምን ታመጣለክ ታድያ ልትፎክር ነዉ 😂😂😂😂
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ
15:25
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 170 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН