በአዲስ አበባ በዝምታ እየተሰሩ ያሉት ምርጥ 5 ቅንጡ መንደሮች በደረጃ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

  Рет қаралды 62,614

Hulu Daily

Hulu Daily

2 ай бұрын

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Пікірлер: 84
@abebasetarge383
@abebasetarge383 2 ай бұрын
እሰይ እንኮን ደስአላችሁ መልካም ዜና ፈጣሪ ከድሪቶ ከ ኮተ ት አወጣን
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 ай бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነው 👏👏👏ሸራተን ሆቴል ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ በአሚባራ ፕሮፐርቲስ እየተገነባ ስላለው መንደር የበለጠ ለማወቅ የኛ ፔጅ ላይ ይምጡ. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@16aronsharon
@16aronsharon 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ከማይረባ የፖለቲካ ነክ ዜና ይህ መልካም ብስራት ነዉ ያራዳ ልጅ ይመችህ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 2 ай бұрын
በመሐንድሥነት ወይም በእንጂነርንግ ከየትምህርት ቤቱ ከይኑቨርሥት ከ5ት ዓመት በላይ ያጠናቀቁትን በእነዝህ ግንባታዎች አሥገብቶ በሞያቸው እውቀታቸውን እዲያሣድጉ ማድረግ ኢትዮጵያ እዲትበለፅግ ወይም እድታድግ ማድረግ ነው አሥተውል ምባለው አንዱ ይህ ነው
@user-bz1hp9vg9z
@user-bz1hp9vg9z 2 ай бұрын
ወንድሜ የአዲስ አበባ ነዋሪ ደሃ ነው ኮንድንየሙን እንኳን መክፈል የማይችል እንዴት ነው ነገሩ የደሃው የት ነው እየተሰሬለት ያለው. ግራገባኝ አይ ሀገሬ
@user-eg8er2zf3j
@user-eg8er2zf3j Ай бұрын
Deha yemibal beher meta ende???beher new yemaykeyerew beye new😅
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
I am pretty sure they will find something somewhere.
@santiyamasko1395
@santiyamasko1395 Ай бұрын
ደሀ ደሀ ነው በቃ ካቃተህ ገጠር ግባ ወይ በባህር ተሰድና ሰርተህ ና
@maddadhugaa2064
@maddadhugaa2064 2 ай бұрын
Thank you ♥️
@african-2000
@african-2000 2 ай бұрын
Thank you & be blessed #Hulu_Daily ... God bless #PM_ABIY (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@adanam6377
@adanam6377 2 ай бұрын
28 care betam tinish bota new.
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 2 ай бұрын
Good job. Thank you for the information. Have a nice blessed one.
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 ай бұрын
ከብት እበት የሆንክ ምኑ ገብቶህ ነው። ደንቆሮ።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@thematteroftime4486 wow, how the fk you know?
@baharabdella750
@baharabdella750 2 ай бұрын
Nice
@assefakebede3899
@assefakebede3899 2 ай бұрын
ዋጋቸው፣ስልካቸው ቢገለፅ መልካም ነበር።
@Wonder2024
@Wonder2024 2 ай бұрын
Enamesegnalen
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn 2 ай бұрын
የሚያሳዝነው እኮ ቅንጡ አፓርትመንት ሲሰራ ነባር ቤት የግለሰብ አዳዲስ ቤቶች ሁሉ ሳይቀር እየታረሱ እየተነሱ ነው ለከተማው ህዝበ ያላገናዘበ ነው እንዴት ይሆናል
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
Survival of the fittest, not everybody has to live in Addis. I would like to live in NYC but I can't afford it so I chose to find a place where my standard fits.
@omaridris3167
@omaridris3167 2 ай бұрын
ወደላይ የሚወጣ ግንባታ ለሚጨምረው ህዝብ የግድ ነው ሆኖም የሚያሳስበኝ የተቀናጀ ስራ ከትራንስፓርት ጋ አለመጣጣሙ ነው አዲሳባ እንደ ኒዮርክ የውስጥ ባቡር መስመር መዘርጋት አለበት
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 2 ай бұрын
meseratu aykerme ya gize gudaye nw
@ggetachew17
@ggetachew17 Ай бұрын
አስተያየት ከተቀበላችሁ ለመስጠት ቪዲዮ ሲጀምር ረዘም ያለ የመግቢያ ንግግር በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም አሰልቺ ነው በጣም ወደዋና ወደ ገደለው ግቡ ልሰማው ብዙ ጊዜ ጀምሬ መግቢያውን ሰምቼ አቋርጠዋለሁ
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ለአገራችን ከተማ ነዋሪዎች የሚያስፈልገው ከአቅም በላይ ቅንጡ መኖሪያ አስፈላጊ አይደለም። በአሜሪካ እንኳን ማህበሩንና የሰራተኛውን ገቢ አቅም የሚመጥን የክራይና የሚሸጥ ቤት ነው የሚሰራው።አዲስ አበባም መንግስት የኗሪውን ስታንዳርዳር የሚመጥን ቤቶች በእንቨስተሮች እንዲሰሩ ማድራግ ነው።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
Supply and Demand my man... if there is demand you got to provide the good. I am pretty sure you will sell me your house if I am able to give you the right amount of money.
@mekke6544
@mekke6544 Ай бұрын
@@abiyamberber8773 ሌባ ሌባን ቢሰርቀው ምንኛ ይደንቀው።ወጣ ወጣ እንደ ሽንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ነው።እንደ አይጥ በበጋ ብትሰበስብ በክረምት የሰበሰብከውን ሳትበላ በጎርፍ እንደ አይጧ ጥግ ትይዛለህ።ብር ስትል በረህ ትቀራለህ።ለወጡም እዘንለት።ሚዛን እያዛባህ እትዘራረፍ።የዘራኸውን እጨድ፣ዘርህ እንዲለመልም።
@user-xc6pd7wn9b
@user-xc6pd7wn9b 2 ай бұрын
የሚገርነም ነዉ!!!
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብን፡ጎዳነና፡ለወጣን፡ህወት፡ለጨለመብን
@AbuHiba-kp9bg
@AbuHiba-kp9bg Ай бұрын
Ye dehoch guday Ke semay belay yemiweralet new meret ltfers bekerebebet zemen turinafa des aylm
@liasol8518
@liasol8518 Ай бұрын
Lemehonu mebratina wuha yinorewal?
@nuradinabdulkadir9415
@nuradinabdulkadir9415 2 ай бұрын
🎉❤🎉
@omaridris3167
@omaridris3167 2 ай бұрын
ደሞ ዛፎችን አትርሱ በመንገድ ዳር ቢሰሩ ሌላው ፓርክም
@berrez4985
@berrez4985 2 ай бұрын
WE NEED BREAD,WE NEED BREAD.DO NOT WORRY ADDIS IS BECOMING SMART CITY SO LEAK THE BUILDINGS.KI,KI,KI,KI
@SeidIbrahim-rj4xp
@SeidIbrahim-rj4xp 2 ай бұрын
bashebereku anpoloch.lemalet.felgeh.yihon
@berhanali1658
@berhanali1658 2 ай бұрын
ንባቡን አኔዛዛሀው
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 ай бұрын
እናመሰግናለን፣ በርቱ ሰላም ይብዛላችሁ!!!❤🎉🎉🎉❤
@berrez4985
@berrez4985 25 күн бұрын
WHICH AREAS IN ADDIS ABEBA ARE LEADING FOR RESIDENTS WHO DON'T AFFORD ONE MEAL A DAY?
@josephelias3480
@josephelias3480 2 ай бұрын
Gena ke nightmare altenesahem?....leghar sint ametu yigenebal sibal
@lxg4940
@lxg4940 2 ай бұрын
He is my father!😮
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 2 ай бұрын
አድስ አበበ እንዳ ስ ሟ
@GebreMichael-gt3qc
@GebreMichael-gt3qc 2 ай бұрын
It is obvious that the country can not afford a project of this magnitude, who is funding it and what is at stake is a huge concern for me
@Worldvax
@Worldvax 2 ай бұрын
Lack of comprehension? Most of them are getting build by private investors as the narrator said.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
Yes but who can afford to live there? The investors?
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@abuhaile6517 why are you worrying about who can afford it? Obviously you can't ... lol
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
@@abiyamberber8773 Asking a question is not worrying.
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@abuhaile6517 I stand corrected but people usually ask questions out of concerns they have. I can't afford it either but you already know business people don't spend money unless they double, triple or quadruple their investments. They call it supply and demand so more power to them!!!
@mubakha5303
@mubakha5303 2 ай бұрын
360,000 kare newuu
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብን
@user-iv1cs6ov7u
@user-iv1cs6ov7u Ай бұрын
Dubai eko selam atgezam. important is peace not Dubai. selam kelele Dubai Syria nat. selam kale Ethiopia Dubai nat.
@user-si3un3de4p
@user-si3un3de4p 2 ай бұрын
Nice documentry but Where is the Chaka Project?
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 ай бұрын
አዲስ. አባ. እንደ. ዱባይ. አረበሳቅ. ገደለ. ይሔ መንግስት ትለብሰው. የላት ትከናነበው. አማራት.
@meselemergia6003
@meselemergia6003 2 ай бұрын
ዛሬ ላይ ሆነህ ለቀጣይ ትውልድ መልካም አስብ፡፡ ተስፋ ብስ አትሁን፤ ከዘረኝነት አዙሪት ውጣ(ጪ)፡፡
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
What this government has anything to do with this? These are all privately owned investors projects. If you have money you can be part of that too. You guys are so fkn dumb.
@danielmekite5642
@danielmekite5642 2 ай бұрын
50 ቢልየን ብር ??? ወይስ ዶላር????
@derejegaddissa3855
@derejegaddissa3855 2 ай бұрын
DMC 1ኛ
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 2 ай бұрын
Kadada nager nhe
@addpuppets9326
@addpuppets9326 2 ай бұрын
50 Billion birr. Maybe 1 billion dollar. not 50 million
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
Depends on exchange if you look at it in black market it's around $500 Mil.
@adanam6377
@adanam6377 2 ай бұрын
Heli pad le gashe Abay new?😂😂
@abekeba8245
@abekeba8245 2 ай бұрын
😂
@yohannestemesgen8552
@yohannestemesgen8552 2 ай бұрын
ምነው እዬዬውን አስጮከው? የከተማዋ ውበት አናደደህ እንዴ
@berhanali1658
@berhanali1658 2 ай бұрын
አነባበህ አይመችም
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 2 ай бұрын
በጦርነት የተሽመደመደች ሀገር በእዳ ያለመክፈል መሳቂያ የሆነችው ሀገራችን ምን ሎተሪ ደርሷት ነው ይህን ቅንጡ መንደር መንደር ለመመንደር የተቻለው እንደሚመስለኝበጦርነቱ ወጭውን አይዞህ የምትለው ኢሚሬት የገዛችው ላ ይመስላል
@meselemergia6003
@meselemergia6003 2 ай бұрын
ዛሬ ላይ ሆነህ ለቀጣይ ትውልድ መልካም አስብ፡፡ ተስፋ ብስ አትሁን፤ ከዘረኝነት አዙሪት ውጣ(ጪ)፡፡
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
Where is the war? you worry so much about the unknown, these projects are owned by private investors so the government is not spending any money. As the matter of fact the government will make money out of these investors by collecting taxes.
@santiyamasko1395
@santiyamasko1395 Ай бұрын
ቆለጥ ጭቅቅታም ደሀ
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 Ай бұрын
@@santiyamasko1395 የሴትአዳሪ ልጅ ጋጠ ወጥ ተምረህ ያደግኸው ስድብ ነው
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze Ай бұрын
This drama king pm is mad Dubai his citizen they are not hungry people pls don't compare Dubai n Ethiopia This drama king he is selling our country to the Arabs it is very very sad
@girumzena815
@girumzena815 2 ай бұрын
የለገሃሩ ግን ሙሉ ለሙሉ ውሸት ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ሁሉም ውሸት ነው። ኤኮኖሚዋ የወደቀ በጦርነት የምትታመስ ወጥቶ መግባትና መውጣት የማይቻልበት ሃገር ማንም ኢንቬስት አያደርግም። እዚህ የሚያጨበጭቡት ተጠቃሚ እንሆናለን ያሉ ያንድ ሰፈር ሰዎች ናቸው።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@abuhaile6517 well let's wait and see.
@santiyamasko1395
@santiyamasko1395 Ай бұрын
​@@abuhaile6517ጀዝባ እኛ ሀብታሞቹ እናንተ ደሀዎቹን ገና ጠርገን እናወጣቹሀለን ቆሻሾች
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 2 ай бұрын
የለሀገር ፕሮጀክት ወሬ ምንም አያሳምነኝም ቀዳዳ ነገር ነኽ
@santiyamasko1395
@santiyamasko1395 Ай бұрын
በቃ እናትህን ብዳ
ስለ ጉዳዩ በደንብ አስረዳችኝ! #home
11:38
Maraki Weg
Рет қаралды 28 М.
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 83 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
ДЖОХАН 2 | толық фильм
1:25:26
Жахан Утаргалиев
Рет қаралды 504 М.
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
1:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
Кому деньги нужнее? (это юмор)
0:39
ЮРИЧ
Рет қаралды 7 МЛН
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 53 МЛН