የኮሪደር ልማት ያካተታቸው ግንባታዎች

  Рет қаралды 10,971

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
የአዲስ አበባ ከንቲባ በእውነት ቆዳቸው ጠንካራ ምን ቢባሉም ምንም አገሯን አዘመኗት ... እናመሰግንዎታለን ክብርቷ 👌🙏
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏ወደቂርቆስ ለገሐር ኩባንያ አካባቢዎች ተመልከቱልን ውዶቻችን
@hailealemayehu3746
@hailealemayehu3746 2 ай бұрын
እግረ መንገድ ክብርት ከንቲባ አዲስአበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዘኖች የተረሱ ስለሆነ ለእነሱም ምክር ብትሰጭልን ለእነሱ በአንድነት ውብ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ በተረፈ ለአንቺ እድሜ ይስጥሽ እላለሁ 🙏🙏
@workieddinka6334
@workieddinka6334 2 ай бұрын
መኪና የኮረኮማቸው የመንገድ ዳር ብረቶች የኮሪደሩን ውበት ቀነሰው አእስነሱልን🥺
@ashebirbelachew9607
@ashebirbelachew9607 2 ай бұрын
ቆሻሻ ? ለምንድነው ለሁሉም ት/ት ቤት በእኩል ሰአት የግንዛቤ ት/ት የማይሰጠው? በየቤተክርስትያኑ; በየመስኪዱ ; በመንግስት እና በግል መስሪያቤቶች ; በየእድር ; እቁብ ቀላል ግንዛቤ ቢሰጥ ጥሩ ነው ባይ ነኝ:: በጣም ትንሽ የሚመስሉ ቆሻሻዎች ለምሳሌ እንደ መስቲካ ልጣጭ የመሳሰሉ ቆሻሻዎች ናቸው ብዙ ጊዜ ከባድ ብክለት የሚያደርሱት ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት:: መንግስት በአጭር ደብዳቤ ለሁሉም ተቋማት መመርያ ቢሰጥ በቃ በጣም ትልቅ ለውጥ ያመጣል
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 2 ай бұрын
ብዙ ሽንት ቤቶች ዝግ ናቸዉ ለምንድነዉ ያማትዘግቡት፡፡
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
ተጠቃሚዉ በገዜጣ ተጠቅሞ ሸንት ቤት ዉሰጥ እየጣሉ ትቦ ዘግቶት ነዉ ታድያ የሸንት ቤቱ ጠባቂ ከመግባታቸዉ በፊተ ጋዜጣ መጠቀም ክልክል ነዉ በዉሃ ተጠቀሙ ሲላቸዉ አንዱ ሐይማኖቴ አይፈቅድልኝም አለ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 ай бұрын
ለክ ነው!!
@hamimezedin6206
@hamimezedin6206 2 ай бұрын
camra silk enkun endezi ayidelem mindin new chanalachu
@ኤቢዲዩ
@ኤቢዲዩ 2 ай бұрын
አሸዋ አይነት ጠጠር 😂
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 ай бұрын
ወሬ አበዛችሁ ከማሳየት ይልቅ ።ፓርኪንጉን ብታሳዩን ጥሩ ነበረ።
@heirworash
@heirworash 2 ай бұрын
የኮርደር ስራ ያለቀበት አከባብ እናም የላቹበት ቦታ ስም አጠቀሳችሁም። ዝም ብሎ ወረ ብቻ
@ashebirbelachew9607
@ashebirbelachew9607 2 ай бұрын
ቆሻሻ ? ለምንድነው ለሁሉም ት/ት ቤት በእኩል ሰአት የግንዛቤ ት/ት የማይሰጠው? በየቤተክርስትያኑ; በየመስኪዱ ; በመንግስት እና በግል መስሪያቤቶች ; በየእድር ; እቁብ ቀላል ግንዛቤ ቢሰጥ ጥሩ ነው ባይ ነኝ:: በጣም ትንሽ የሚመስሉ ቆሻሻዎች ለምሳሌ እንደ መስቲካ ልጣጭ የመሳሰሉ ቆሻሻዎች ናቸው ብዙ ጊዜ ከባድ ብክለት የሚያደርሱት ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት:: መንግስት በአጭር ደብዳቤ ለሁሉም ተቋማት መመርያ ቢሰጥ በቃ በጣም ትልቅ ለውጥ ያመጣል
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
የመገናኛ ሲኤምሲ ኮሪደር ልማት
32:14
Fana Television
Рет қаралды 38 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 19 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:41
China Releases First Flying Car That Changes Everything!
28:01
Nature Discoveries
Рет қаралды 1,2 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН