የኮተቤ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 49,429

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@ethiofikir3685
@ethiofikir3685 2 жыл бұрын
የኮተቤ ልጅ ነኝ ፕሮግራሙን ሳይ ውስጤ በሀሴት ተሞላ ኮተቤ ሁሉም ሰው በፍቅር የሚኖርባት ናት ትንሽ ቅር ያለኝ ኢንተርቪው የተደረጉት ሰዎች ከመምህራችን ውጪ ሁሉም ኮተቤን አልገለጹዋትም ወንድራድ እና ቀበሌው ሲመሰረት የነበሩ ሰዎች አልተገለፁም ለምሳሌ የመምህራን ኮሌጅ ዲን የነበሩት ነፍሳቸው ይማር እና ዶ/ር አብዱራህማን ቢያንስ እናቶቻችን አሉ ነገር ግን የተጠየቁት ሰዎች በቅርብ የገቡ ነዋሪዎች ናቸው እና ቢደገም መልካም ነው
@hailetek49
@hailetek49 2 жыл бұрын
I was kotebe tti student 1968 Europian calander from Eritrea a lot memory yes first time I saw hyena is in kotebe it was forest at that time a lot famouse people came to the campus telahun gessese abe gobena asmunew gebreweld and others thanks for the memory. Emporer Haile Selassie was present in our graduation it was a honore
@samrawitworkneh2684
@samrawitworkneh2684 2 жыл бұрын
ዮኒ ካለው በጥቂቱ በሚባል ደረጃ እንኳን አላቀረብከውም ኮተቤዎች ከዚህ በበለጠ የብዙ ትዝታዎች ባለቤት የብዙ ጨዋታ አዋቂዎች ባለቤት ናት ሰፈሩን ባለማቅረብ እንዳትጠየቅ የይውጣልኝ ስራ ነው የሰራኸው ድጋሚ ተሰርቶ ሰፈሩን በሚያውቁት ምርጥ የሰፈሩ ልጆች ጨዋታ ትዝታችን ሊዳሰስ ይገባል እላለሁ፡፡
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 жыл бұрын
መምህር በልዬ ስላየሆት በጣም ደስተኛ ነኝ እኔም የርሶ እና የሌሎች መምህራኖች ውጤት ነኝ ከወንድራድ ት/ቤት እናመሰግናለን ebs
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ ኮተቤ ትዝታችን ከኪዳነምህረት ሰፈር እየሄድኩ ነበር የምማረዉ ደጃዝማች ወንድራድ ትምህርት ቤት😍😍😍😍😍😍
@Dr.Gashaw.M_Goshu
@Dr.Gashaw.M_Goshu 2 жыл бұрын
Yonas, thanks so much for sharing the great old-time memories. Especially, it is so great to see what changes happened to the place after you left the area for a decade or so. Keep up the excellent job that you doing at EBS. Thanks, Gashaw.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ዮናስ በጣም አመሰግንሀለሁ🙏🏽 ኮተቤን ስላሳየኽን🙏🏽
@berhanegirma8910
@berhanegirma8910 2 жыл бұрын
ዮኒ በቅድሚያ እናመሰግናለን ኮተቤን ግን በትክክል የሚገልፅልህ ሰው አላገኘህም ገደራ ሆቴል ፣ኮተቤ ከብረታ ብረት፣ የቀድሞው ፍተሻ ጣቢያ ፣ፖሊስ ጣቢያ፣ደሴ በር ሆቴል ፣ኩባ ሰፈር ያሁን ደህንነት፣ ሱሲኒ ሜዳ ፣እድር ሜዳ ከመምህራን ቲቸር ተረፈ ገመዳ ፣ቲቸር በጫ እዛው ኮቴቤ ኮሌጅ አካባቢ ከፒኒ የሚባሉ ጣላኒያዊ አባት የ01 እና 02 አካባቢ ሰዎችን ዳቦ እየጋገሩ ሲመግቡ የነበሩ እሳቸው ባይኖሩ ቤተሰቦቻቸው አሉ ፣ ብዙ ታዋቂ እና ታሪክ አዋቂ ሰዎችን ስላላገኘህ ኮተቤ አልተገለጸችም በድጋሚ እንጠብቅሃለን፡፡
@hibrettesfaye1331
@hibrettesfaye1331 2 жыл бұрын
ወይ ኮተቤ ደጃዝማች ወንድይራድ የተማርኩባት ት.ቤት መምህር በልዩ እናት የሆነች አስተማሪ ነበረች አማረኛ አስተምራኛለች ባለቤትዋ መምህር ስለሺ ደግ አባት መካሪ ነበሩ የእውነት አሁን ድረስ የዋህነታቸው ፊቴ ላይ ይመጣብኛል ጥፋት ያጠፋ ተማሪ እሳቸው ጋር ሲላክ ሌላ ሰው ሆኖ ነበር የሚመለሰው አርፍደን ት ቤት ስንደርስ እንክዋን መምህር ስለሺን ስናይ ምን ያህል አናፍር ነበር የምር በሀገራችን አባባል የእናት አንጅት አለው ይባላል መምህርም የእናት አንጅት ነበራቸው ጎበዝ ተማሪ ሆንክ ሰነፍ ተማሪ እሳቸው ጋር ግን ስትደርስ እኩል ነክ ሰው ስለሆንክ ብቻ የሰው ልክ ነበሩ በእርግጠኝነት ልል የምፈልገው እሳቸው በነበሩበት ጊዜ የተማሩ ተማሪዋች ይሄንን ሀሳብ ይጋሩኛል ብዙ ነገር ልል ፈለኩ ግን ቃላት አጠረኝ ቤተሰቦቻቸውን እግዚአብኤር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይጠብቅልን ትዝታችንን ቀሰቀስክብን ዮኒዬ እናመሰግንካለን
@ejigelefachew5419
@ejigelefachew5419 2 жыл бұрын
Very True, Teacher Beliyu, my Amharic Teacher so happy to see you here. I can't forget Teacher Seleshi, Guidance and counselor.. He was really a father. Thanks Yonas for the nice memories.
@henokergete3778
@henokergete3778 2 жыл бұрын
ዮናስ ኮተቤ ሰፈሬ ነው ነገር ግን ፕሮግራሙን ለመስራት ብዙ መንገድ አልሄድክም ስለኮተቤ ሰፊ ትዝታ ሊነግሩህ ሚችሎ ልጆችን አላናገርክም ባጠቃላይ አለፋህም ሪሰርች አላረክም ...እንጂ ኮተቤ የተወለድኩባት ሰፈሬ ብዙ ነው ታሪኳ እናሸብር ገድሉ በሞተር ሲመጡ፤ አቶ ሙጬ ህብረተሰብ ሲያስተምሩን ልጃቸው የቴዲ አፈሮ ሚስት አምለሰት ሙጬም ወንድራድ ነው የተማረችው....አረ ብዙ ታሪኮች አሉ ዋና የኮተቤ ልጆችን አፈላልገህ ጠይቀህ በቀጣይ አሪፍ ፕሮግራም እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Absher tnxxx
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 жыл бұрын
ዮናስ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ 🕊🕊👍👍
@yemiassefa230
@yemiassefa230 2 жыл бұрын
Thank you Yonas, my father went to Kotobe during Emperor HaileSelasse’s era, he has fond memories of his education at Kotobe.
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
this guy is very intelegent i like hime he is doing a very very good job thanks yoni
@adaneketema8418
@adaneketema8418 2 жыл бұрын
ዮናስ እድሜህን ያርዝመው ትልቅ ስራህ ትልቅ አርጎሀል የካ መገናኛ ብዙ ብዙ ታሪካዊ ነገሮችን አተኩር
@haileyesusdegefu9088
@haileyesusdegefu9088 2 жыл бұрын
The teachers credentialing program at the Kotebe Teachers Training College was very effective during my enrollment period in the early 90’s. If you graduate with a bachelor of Education and have a passion to work with kids, you have a great chance of getting a teaching credential in US. I hope the college run the same program. I also remember remember Dr. Gemechu, the students health care provider, who can easily identify students who pretend they are sick to get medicine and sale it for quick cash.Thank you EBS bringing my old good times.
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኔ አደኛ አላህ ይጠብቅህ ልዩ ነክ እኮ ብዙ ታሪኮችን እድናቅ ስለምታቀርብልን ፕሮግራም ከልቤ እናመሰግናለን
@adanechbelay8734
@adanechbelay8734 2 жыл бұрын
ሰላየውሽ በጣም ደስ በሎኛል የነ ውድ እናት ኑሩልኝ !!!thanks yoni
@sinidugudeta8794
@sinidugudeta8794 2 жыл бұрын
Ye kotebe tizita ayresam ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@azebbayisa4426
@azebbayisa4426 2 жыл бұрын
yonas thank you so much
@solomonmengesta7558
@solomonmengesta7558 2 жыл бұрын
Thank you we need part 2 ( mteleya civil services bretabrt wetader sefer Kedan mehrt 02 kuba Sefer Hana Maryam koteb is a lot of Yonas we want to see more about my school dej azemach wonder thank you so much
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም የምወድህ ሰዉ
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 2 жыл бұрын
አባቴ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሁለተኛ ት/ቤት ሐኪም (dresser) በነበሩበት ጊዜ ከእናቴ ጋር ተገናኝተው የተኃቡበት ስለሆነ እና የእናቴን ቤተሰቦች ለመጎብኘት ከጉለሌ ኮተቤ ከእናቴ ጋር የአውቶቡስ ደርሶ መልስ ላለመክፋል በእግራችን የመጣበት ጉዞ ነው ትዝታዬ። ከአውቶቡሱ የተረፈውን ከአንድ ብር ውስጥ ላም በረት እርጎ ትገዛልኝ ነበር። ከስልሳ ዓመት በህዋላ ከእሜሪካ መጥቼ ት/ቤቱን ማግኝት አቃተኝ። ጥሩ ትዝታ ነው።
@esaiasgirsha2764
@esaiasgirsha2764 2 жыл бұрын
Memories of old times are precious and unforgettable.
@beyenemicheal4030
@beyenemicheal4030 2 жыл бұрын
Yoni arif new. Gen kotebe bezu miteyk sew ale bezu yarada lejem ale . Demo yekoyu sewch tarikun bedemb miyaku kechalk degemew
@kinfegebru7665
@kinfegebru7665 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትዝታ ነው በርታ👏👏👏👏👏 ኮተቤ ደርሰህ ስለ እድር ሜዳ, ሰላም የህፃናትና መንደር እና ትምህርት ቤት, ኮሌጅ አከባቢ ስለ ነበሩ ስጋ ቤቶች, ቪዲዮ እና ፎቶ ቤት, ሀና ማሪያም መውጫ ......... የነበረው ትዝታ በክፍል ሁለት እንጠብቅ ዩኒ??
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
አገራችን እኮ ቅርስ የሚባል ማስቀመጥ የለም እንዴት የሚገርምነው ኮተቤ ወሰድከን ዮንዬ!!
@yohanneswondimu9891
@yohanneswondimu9891 2 жыл бұрын
ቲቸር በልዮ ኢለመንተሪ ሂሳብ ሃይስኩል አማርኛ ቲቸር ስለሺ ሃይስኩል ጆግራፊ አስተምራችሁኛል በእውነት ለብዙ ተማሪዎች አባትና እናት ናችሁ በዚህ ኩሩ :: ወንድራድ በመማሬ ኮተቤ ኮሌጅም በመማሬ እድለኛ ነኝ ቲቸር ንጋቷን ቲቸር ሽብሩን ቲቸር ቦጋለን ሃይስኩል ቲቸር ዳባሱን ቲቸር ሙልዬን ቲቸር በልዮንና ባለቤታቸውን ቲቸር ስለሽን ለመምሰል ነበር መምህር የሆንኩት::
@conniebisrat4553
@conniebisrat4553 2 жыл бұрын
Thank you so much, you are such a gentleman !
@mercybest7924
@mercybest7924 2 жыл бұрын
10q ዮኒ ምርጥ ኮተቤን ማን አየ ጎበዙ ልጅ አንደኛ ነህ፡፡ መንገዱማ 10 አመት በህዝብ ተቀለደ ያው አሁን ማለቂያው የደረሰ ይመስላል
@tamratshimels3883
@tamratshimels3883 2 жыл бұрын
ቲቸር በልዩ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 2 жыл бұрын
ዩኒ ደግመህ ከሄድህ ኮተቤ ደህንነት ማሰልጠኛ የሚለውን ጎብኝ ብዙ ትዝታ አለ ።
@Yarmela
@Yarmela 2 жыл бұрын
Thank you!
@abeniviva4543
@abeniviva4543 2 жыл бұрын
LOVE YOU KOTEBE
@berukhunde3436
@berukhunde3436 2 жыл бұрын
ዮኒ ትክክለኛው ኮተቤ ሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በታች ነው ታሪክ ይጠና ኮተቤ ጣልያንኛ ይመስለኛል
@ababared4732
@ababared4732 2 жыл бұрын
Thank you your reminders as about kotba we need more please
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 2 жыл бұрын
በጣም:ልዩ የሆኔ:ፕሮግራም:ነው:የEbs ዩን:በርታ::
@marthateklu9400
@marthateklu9400 2 жыл бұрын
ቲቸር በልዩ አማርኛ ምህሬ እናት የሆንሽ አስተማሪ ነበርሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ልጅሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንዲሁም ዳዊት አንዱዋለም ኮተቤን የገለፅክበት አገላለፅ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልን ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
@jamparound68
@jamparound68 2 жыл бұрын
ቋንቋ ከአማኛ በስተቀር ጭፈራ ከእስክስታ በቀር ባሕል የአማራ ብቻ የሰማሽዉ ነበር እንዴ?
@marthateklu9400
@marthateklu9400 2 жыл бұрын
@@jamparound68 በቃ ያስተሳሰብ ደረጃሽ የዚህን ያህል ነው በጣም ታሳፍሪያለሽ አየሽ አንቺ እድል ብታገኚ ሀገር ታፈርሻለሽ
@fireselamhailu7802
@fireselamhailu7802 2 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ነገር ግን ኮተቤ መንገዱ እረጅም አመታትን አስቆጠረ ከኋላው ተነስተው በጣም አድገዋል ግን ኮተቤ እስካሁን አላለቀም አሁንም የተሰራው መንገድ የሚያምር አይደለም ለሰዎች እና ለመኪና ፕላኑ አመቺ አይደለም ለዚህ ነው ባለሀብት የማይገባው የሚያድገው እና ያሳዝናል በጣም ብዙ ሰው የመንገዱን ማለቅ እየተጠባበቁ ሳያዪ የሞቱት
@ababared4732
@ababared4732 2 жыл бұрын
Thank you ebs 🙏🙏🙏🙏 please more Amazing community Kotba is beautiful ♥️♥️♥️🎉🎉🎉please let us more she’s our a best teacher and she’s our mom friend
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
I graduated 🎓 in kotebe college of Teachers education.
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Our lectures we're 1,gesese2.seifu 3.zelke 4.haile Selassie 5.Bishaw. 6 aleme
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 жыл бұрын
ሰይፉ እንግሊዝኛ መምህር?
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
@@የኔጉዳይ-ቘ4ረ yes.ato derese .
@habeshatime
@habeshatime 2 жыл бұрын
Thank you yoni
@lulittekola5759
@lulittekola5759 2 жыл бұрын
Thank you Yoni!!
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
በልዬ እናቴ እስኳሁን አላመንኩም 💔😭 በሰላም እረፊ 😭😭
@bethlhemmerawi55
@bethlhemmerawi55 2 жыл бұрын
Thank You yoni . We love You 😍
@ascisink1768
@ascisink1768 2 жыл бұрын
ወዉ ዮኒ በጠም ነዉ ደስ የምለዉ
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Hi yone yen wed wedime nurlegi yene sew aekibary
@matiasfikera2322
@matiasfikera2322 2 жыл бұрын
ዴቭ ምርጡዋ
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
ኮተቤ የመምህራን ኮሌጀ ዳቦ ያልበላ እጅን ያውጣ አምልጦታል የዱሮውን
@teferiwoldehawariat7370
@teferiwoldehawariat7370 2 жыл бұрын
Weyne tizita....yeza zemen fire negn
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 жыл бұрын
Selam lante yehun Yonas programeh- Ke muzikaw gar tezetachenen kesekeskew Yonas Amesgnalehu.
@helensolomon886
@helensolomon886 2 жыл бұрын
ዮኒ በነካ እጅህ ኖተርዳም ት/ቤት እንዲሁም ድሬደዋን አሳየን።እባክህን።
@esaiasgirsha2764
@esaiasgirsha2764 2 жыл бұрын
I was once a student of Haile Selassie I Secondary School way back before it became TTI. It was all boys school, no female students when I was there. Of course, it was a boarding school. I really enjoyed my stay there for four years. I wish we had female students in our school back then. I strongly believe that it is necessary to have a mix of both sexes for normal social development. If we had girls in our school back then, probably one of them would end up being my wife. Back then it did not matter which ethnic group you belonged to. If you loved someone you would not started tracing her or his lineage. You just marry. The host mentioned the swimming pool in the school. It was located by the dormitory. One time a tragic thing happened. Mr. George (this his first name. I don't remember his last name) was my math teacher, I believe, in 9th grade and 10th grade. He was from India. One time his two small children got in the swimming pool and got drowned. It seems there were no adults around to save them. This was a tragedy that had befallen the parents of these two children. It was actually a sad time for the entire school community. Imagine losing your precious children in such a short time. What happened to the emperor's statue? I am writing from the United States. So long
@johnfaul3610
@johnfaul3610 2 жыл бұрын
How old are u now?
@yemiassefa230
@yemiassefa230 2 жыл бұрын
My father, Engineer Assefa Telahun of EELPA) also went to Kotobe during Emperor HaileSelasse’s era. He has fond memories of the Emperor when he came to visit the students. Happy that you are of that era.
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 2 жыл бұрын
ከላም፡በረት፡ወደ፡ኮተቤ፡ትምሕርት፡ቤት፡መዳረሻ፡3KM እርቀት፡ላይ፡ወደ፡ግራ፡ገባ፡ብሎ፡የቅድም፡አያቴ፡የፊታውራሪ፡ባልቻ፡ትልቁ፡እርስት፡ላይ፡ የውሃ፡ምንጭ፡ግድብ፡አለ፡ለትምሕርት፡ቤቱ፡የሚሄደው፡ከዚህ፡ግድብ፡ነው። የልጅ፡ልጆቻቸው፡ዛፍ፡እየተከሉ፡ይሸጡ፡ነበር።እኔም፡ለእናቴ፤ለአክስቴ፡ለአጎቶቼ፡የዛፍ፡ ችግኝ፡ተክያለሁ።የእኔ፡ትዝታ፡ይሄ፡ነው።
@fikaretesema4442
@fikaretesema4442 2 жыл бұрын
ታሪኩን በትክክል አልያዝከውም። ሰነዶችን ተመልከት።
@banchialemu3292
@banchialemu3292 2 жыл бұрын
ኮተቤ❤️❤️❤️❤️
@yaredmulat6603
@yaredmulat6603 2 жыл бұрын
👏👏👏👏
@fikaretesema4442
@fikaretesema4442 2 жыл бұрын
ኮተቤ እኮ የድንጋይ ዓይነት ነው እኮ! በሐ ድንጋይ፣ ባሪያ ድንጋይ፣ ኮተቤ ድንጋይ እየተባለ የሚከፋፈል የድንጋይ ዓይነት አለ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Baria ?
@tigistgebre5202
@tigistgebre5202 2 жыл бұрын
ኧረ ኮተቤ ናፈቀኝ! መንገዱ ግን በቀረብን ይሻል ነበር። ምን ጉድ ነው የመንገድ ሥራውን ግን ባለሞያ ቢያየው
@asnaketsegaye
@asnaketsegaye 2 жыл бұрын
ቲቸር በልዩ አስተምረሽኛል፡፡ አንቺ ስላስተማርሺኝ ይኸው ጥሩ ቦታ ደርሻለሁ፡፡ ጋዜጠኛ ሆኛለሁ
@seifebezabeh7015
@seifebezabeh7015 2 жыл бұрын
የቀረበው ፕሮግራም ምንም ዝግጅት የተደረገበት አይመስልም… የተሻለ ዝግጅት ብታረግ በጣም ጥሩ የሚሆን የኮተቤ ፕሮግራም መስራት ትችል ነበር
@CIA.W3544
@CIA.W3544 2 жыл бұрын
1997 ametse lay ya/a university tmawewochn sewesedu benberw amtse lay abrogn mesa ybelaw godeyaya tegelole ya nw tzetaya
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ባች ኮተቤያችንን /ኮሌጁንማ/ አንድ ቀን ለብቻው ስራው። ከተም በሪው ጋርማ ስንት ቀጠሮ ተይዞበታል፣ ከወላጅ ጋራ ስልክ በሌለ ጊዜ ተገናኝተንበታል። የ33 እና የ10 ቁጥር ባስ ጥበቃ። የጮራ ሆቴል ሻሂ። ኧረ ኮተቤዎች ብቅ ብቅ በሉ
@tigist9810
@tigist9810 2 жыл бұрын
እዉነት ነው የጮራ ሆቴል ሻይ ለምግብ አቅም የለም 😆
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 жыл бұрын
@@tigist9810 ለዚያውም ገንዘብ ከቤተሰብ ያገኘን ጊዜ እንጂ ሌላ ጊዜማ ጊቢ የተማሪ ሻይ ቤት በ50 ሳንቲም ኘው የምንጠጣው
@megersaayele1861
@megersaayele1861 2 жыл бұрын
ዋዉ ኮተቤ ሰፈሬ ወንድይራድ ትምህርት ቤቴ ቲቸር. በልዩ ሂሳብ መምህሬ ሰላም ናችሁ ወይ ከአሜሪካ
@mekdeskassahun6095
@mekdeskassahun6095 2 жыл бұрын
አማርኛ መምህርት ነች የሂሳብ አይደለችም
@hableworkabate7071
@hableworkabate7071 2 жыл бұрын
የዜሮ ሁለቶች እና የወንድይራድ ተማሪዎች አላቺው?
@abeniviva4543
@abeniviva4543 2 жыл бұрын
Kotebe ye Aradoch meflekiya mirt sefer
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Weyne seferee😘😘😘😘
@yeberhanulij7831
@yeberhanulij7831 2 жыл бұрын
ኮተቤዎች አላችሁ ወይ 🥰ትዝታዬ ሰፈሬ ልጅነቴ ትውስታዬ 😘😘😘
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
ዮናስ የታሪክ አስታዋሽ ነህ እጅግ አድርጌ ወደድኩህ ! የሰው ማኛነህ !
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ኮተቤ ማለት ከሰማሁት ላይ ድሮ ከከፋ ግዛት የሚመጡ ነጋዴዎች በእግራቸዉ ሲመጡ ደክሟቸዉ ለማረፍ ኮተቤ አሉ ያ ማለት አረፍ በል (ቁጭ በል)ማለት ነዉ
@hailurobele6938
@hailurobele6938 2 жыл бұрын
In what language?
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
@@hailurobele6938 ከፊኛ (ከፊቾ)
@ConCourseAB
@ConCourseAB 2 жыл бұрын
The Mothers work at the kotebe School building site😭😭😭
@naturesgift8883
@naturesgift8883 2 жыл бұрын
የ33 ቁጥር ባለ ትዝታ ከሲያትል ዋሽንግተን : : 33 ከማዞሪያዋ እስከ ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ድረስ በ1980 -84 እመላለስባት ነበር :: እውነት ነው ማዞሪያዋ ጠፍቱዋል ::
@hanabeyene3298
@hanabeyene3298 2 жыл бұрын
Sefera koteba tezetaya tekesekese
@hassenyassin2394
@hassenyassin2394 2 жыл бұрын
ዮኒ የበር ነገር ካነሣህ የጄኔራል ዊንጌት የድሮውን በር አፍርሰው ታሪኩን አጥፍተው ግርማ ሞገሡን አጥፍተውታል
@telisijohn2054
@telisijohn2054 2 жыл бұрын
If I remember correctly, Hibre TrIt was on Thursday and Not on Saturday.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
They used to repeat it on Saturday night
@asnaketsegaye
@asnaketsegaye 2 жыл бұрын
አረ ዮኒ የኮተቤ ትዝታ ኮሌጁ ብቻ አልነበረም፡፡ ወንድይራድ ትምህርት ቤትስ፣ የዜሮ አንድና ሁለት አራዳ የኮተቤ ልጆችስ፣ መጠለያ፣ ወታደር ሰፈር፣ ኩባ ሰፈረስ …..እና ሌሎችም ነበሩ እኮ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
መሬት በነፃ መንጌ ይሰጥ ነበር? ወይ ያኔ ብኖር ጥሩ ነበር ዛሬ በገንዘብም 500 ካሬ አይደለም 100ም አይገኝም
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Oh yes most home owners during Derg time got free land with interest free loan ( mortgage for 30yrs) today they are millionaires due to the value of land . Derg has done amazing things for the people of Ethiopia on equal terms not on tribal identity or class division. Do some reading based on facts not weyane propaganda
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
@@werqzeleke2815 መቼም ሰዉ ደግነቱ ሳይሆን ክፋቱ ነዉ ብዙ ጊዜ የሚነገረዉ እንጂ እናቴ ሁሌም ኑሮ ሲወደድ ይበለን በደርግ ጊዜ ከቀበሌ ሁሉ ነገር ቀርቦልን ጭራሽ ሩዝና ፓስታ ግዳጅ ዉሰዱ ስንባል እበሳጭ ነበር ትለኝ ነበር አታላይ አንዴ ሽክላ በርበሬ ነዉ ብልዉ ሲሸጡ ወዲያዉ እርምጃ ተወሰደባቸዉ አለችኝ ዛሬ እኮ ጀሶ አብልተዉን እንጀራ ዉስጥ ቀላቅለዉ በዋስ ተለቀዋል አይ መንጌ 1መኝታ ቤት 10ሺ ብር ኪራይ መሆኑን ያቅ ይሆን?😭
@wendwosntelahun1873
@wendwosntelahun1873 2 жыл бұрын
selam
@yh4es
@yh4es 2 жыл бұрын
ያ ሁሉ ጎረምሳና ስራ አጣሁ እያለ በየሚዲያው ሲያለቃቅስና መንግስትን ሲሳደብ የሚውለው ወጣት የት ሄዶ ነው ሴቶች ብቻ የጉልበት ሰራተኞች የሆኑት?
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 2 жыл бұрын
Yoni I don’t think you did good on showing Kotebe. Weyane egziabiher yiyachu they messed up Kotebe’s road. This is not the memory we have in this area!
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
አላማው የድሮውን ማጥፋት ስለሆነ ማሰቡ አይከፋም
@yh4es
@yh4es 2 жыл бұрын
????
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
You benefited from the policy of Derg government o become a home onner.so why can't you say it Derg. Newregna
@tselotbible970
@tselotbible970 2 жыл бұрын
Did any one see the guy peeing on 28 min I am so embarrassed 😞 it’s crazy 😜
የጉርድ ሾላ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
37:48
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.