የአለም ሀብታሞችን ጉድ ያደረገች በጥብቅ ተፈላጊዋ ሴት Abel Birhanu

  Рет қаралды 161,881

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 172
@mazimeaza419
@mazimeaza419 Жыл бұрын
ጀግና😂😂😂😂👏👏👏👏👏ጭንቅላት ያለዉ ይጠቀማል ! የትም አተጠፉም ሰርጀሪ ተሰርታ አብራቸዉ እየኖረች ይሆናል መሞቷ ካልቀረ ትንሽ ትኑር
@weyni2552
@weyni2552 Жыл бұрын
እኔም አልኩ ሰርጀሪ😩😩😂😂😂
@mamedina3530
@mamedina3530 4 ай бұрын
😂😂😂😂በሳቅ​@@weyni2552
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
እኔ ይህቺን ሴት ከመናፍስት ስራ አንፃር ስመለከታት አይኖአ ላይ ባለው ኩል እንዳለ ህዝቡን በቡዳ መንፈስ የበላችው ይመስለኛል ከንፈሯን የተቀባችዉ ጥቁር ቀለም እራሱ ያለምክንያት አይደለም እንደ ገና ደሞ ምላሷላይ ያለው የሰላቢ መንፈስ ይመስለኛል ስታያቸው ፍዝዝዝ ይላሉ የምትናገረውን ደሞ ያምናሉ እኛም ሀገር ሞልቶል በተለይ የመምህር ተስፉዬ አበራ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት የሚከታተል ሰው ይቺ ሴት ከመናፍስት ስራ አንፃር ምን እንዳለባት ይረዳል የምትሰልበውም እኮ ያው እነሱም ገንዘቡን ያመጡበት መንገድ ለመናፍስቱ ስራ ቅርብ ነው እና የሰላቢው መንፈስ የራሱን ገንዘብ ነው የወሰደው ብዬ አስባለው እና ሁላችሁም ገጠመኝን የሚለውን ትምህርት እንድትከታተሉ እጋብዛችዋለው ጠላታችንን በማወቅ ወዳጃችንን እግዚአብሔርን እናገኝበታለን
@rahlerahle7851
@rahlerahle7851 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰዉ ነች አድናቂዋ ነኝ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
የሌባ አድናቂ🙄🙄🙄
@heremelamelses1424
@heremelamelses1424 Жыл бұрын
ከሰረቁ አይቀር እንዲ ነው የተማረ አይስረቅ😆😆😆😆😍😍😍
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 Жыл бұрын
ክክክክክ
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
Awo yemirri 🤣🤣🤣
@ilovejesus9440
@ilovejesus9440 Жыл бұрын
አደገኛ ሴት ናት ይሄኔ ሰልጀሪ አስርታ ነዉ እዉነትም ፐ ይገርማል
@binimark
@binimark Жыл бұрын
እኔ ለወደፈትም ለ አሁንም እንዳንተ አይነት ምርጥ youtuber መሆን ነው ምፈልገው 🙏🙏🙏👌👌
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 Жыл бұрын
ዐላማ ካልቀረ እንደዚህ ነው 🤣
@binimark
@binimark Жыл бұрын
@@ideaahmad5949 አመሰግናለው አባቴ 🙏🙏🙏
@user-tj4hp5ut7w
@user-tj4hp5ut7w Жыл бұрын
ይገርማል አሁንም ኢቨስት እያሉ ሳያከስሩን አይቀሩም
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
አቤላ ምርጥ ሰው የሰው የማትነካው ምርጥ ያራዳልጅ አቦ ኑርልኝ ክበርልኝ በጣም ያምላል
@Noah0BC
@Noah0BC Жыл бұрын
Abo ይመቻት የሴት ጀግና ነች💪
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
የሴት ጀግና ብያታለሁ💪👈
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አተርፍ ባይ አጉዳይ 😂አይ ሃብታም በቃኝ አያውቅ🙄
@user-sg3qh9tu2r
@user-sg3qh9tu2r Жыл бұрын
የክሪፕቶዋ ንግስት እንደሚመስለኝ ፊትዋን በሰርጀሪ ቀይራ ማነትንዋ ቀይራ ትኖራለች የመረጠችው አገር ላይ ጀግና ናት
@davidz.3959
@davidz.3959 Жыл бұрын
So smart girl really
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 Жыл бұрын
"አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል" ትላለች አያቴ አንቂ አንደበቶች ብሎ ነገር ነው የማይገባኝ እኔ
@user-pf8so8ue6z
@user-pf8so8ue6z Жыл бұрын
አቤሎ የኔ ጉደኛ ማታቀው የለም የኔ ሳታላይት ኑርልን😍💔🙏
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው እነሱም ሌቦች ስለሆኑ እሷን ላከላቸው እሷም ለጊዜው ቢሳካላትም አትበላውም ምክንያቱም ሐቋ ስላልሆነ አቤሎ ብታምኑም ባታምኑም የሚለው አባባልህ በጣም ነው የሚመቸኝ በርታ።
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
አልጠግብ ባይ ሲተፍ ያድራል አለች አያቴ😂😂😂😂😂ይስታህሉን
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r Жыл бұрын
ገድለዋትስ ቢሆን ሙታ?😢
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 Жыл бұрын
ወይ አምላኬ የሰው ገንዘብ ምን ይሰራላታል ያጠፋታል
@seidalmaz3526
@seidalmaz3526 Жыл бұрын
ተገላስ ቢሆን አጋጣሚ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
እንደው አንዲች ዓይነት ጉድ ከየት ተገኘች እነዚህ አንቂ ተብለው በሀገራችን እንደ አሸን የፈሉትን መንግስት አንድ ነገር ቢያደርግ እግዜር ያላነቃንን ሰው ሊያነቃን አትጫወቱብን ይበቃል የኛ አንቂዎች
@sosenawendmu3330
@sosenawendmu3330 Жыл бұрын
ewnt new
@tamru9793
@tamru9793 Жыл бұрын
ግን ምን ልታደርገው ነው ይሄን ሁሉ ብር በፈጣሪ?
@fasikasolomon651
@fasikasolomon651 Жыл бұрын
ለሁሉም መረጃ በጣም አናመሰግናለን አቤሎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@shamilyasin830
@shamilyasin830 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፖሮግራሞችህ በጣም አሪፍ ናቸው ጎበዝ በርታ
@mamegondrew9542
@mamegondrew9542 Жыл бұрын
ስለ አፍሪካዉ ኩራት ሳቂታዉ ሀምዛ ስራልን አቤሎ
@teddymuse1564
@teddymuse1564 Жыл бұрын
Amazing!! She is so Great
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ከሴት ተንኮል ጠብቀን ነው ሚባለው ወንድ የቱንም ያክል ቢማርና እውቀት ቢያካብት ከተንኮለኛ ሴት ሴራ ግን ማምለጥ አይችልም
@temesgenayeru3011
@temesgenayeru3011 Жыл бұрын
አቤሎ በጣም ነው ምወድህ ከዚ በላይ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ስራልን
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
አልጠግብ ባይ ተፍቶ ያርፋል ያላቸውን ይዘው በኖሩ ደግ አደርገች
@jemalomer8614
@jemalomer8614 Жыл бұрын
ይች አለም የውሸትና የውሸታሞች ናት
@habshawetona2122
@habshawetona2122 Жыл бұрын
ተመቸቺኝ🤗🤗🤗😘
@ethiofunnytiktokvideo1160
@ethiofunnytiktokvideo1160 Жыл бұрын
Brilliant nati❤️♥️
@jakobatube9262
@jakobatube9262 Жыл бұрын
Brilliant girl 🤠🤠🤠
@makbelyam6708
@makbelyam6708 Жыл бұрын
ጀግና ነች ለዛውም ስደተኛ ሆና
@kahsay4295
@kahsay4295 Жыл бұрын
Leza new yegedeluwat
@malayansraj1531
@malayansraj1531 Жыл бұрын
ፓፓፓ ዘመናዊ ስርቆት ስትገርም በአላህ🙆
@awelwollotube6068
@awelwollotube6068 Жыл бұрын
ዱኒያ እድህናት💐💐አንተየፈለከውን ነገርሥላገኘህ ህይወትልንጠልተህ🌴🌴ሥታማርር ሌላውደግሞ የአንተንአይነትህይወት ለማገኘት🌻🌻በጉጉትእያለቀሠዱአ ያደርጋልበተሠጠንህይወት ምሥጉንእንሁን ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴጉራይበሉ
@medina2419
@medina2419 Жыл бұрын
ሰላም አቤል እንዴነክ ሴትየዋ አደገኛ ናት የተመታች
@ahlove868
@ahlove868 Жыл бұрын
d.p Cooper አቅርብልን please🙏
@ozrobiVLOGS
@ozrobiVLOGS Жыл бұрын
Abelo we need more ghost 👻 videos
@hanabekele2083
@hanabekele2083 Жыл бұрын
Abela, how about Melissa Caddick???
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
አንደኛ
@kalaebbelachewkalaeb1783
@kalaebbelachewkalaeb1783 Жыл бұрын
🤣😂😅😆😁😄😃😀
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠብ
@binelove7572
@binelove7572 Жыл бұрын
አቤሎ የምታቀርባቸው ሁሉ መሳጭ ነው ይመችህ ብሮ
@issaissa6179
@issaissa6179 Жыл бұрын
Dagaragachi lamin kadaha alserakachim wow she's smart
@makiethiopia7844
@makiethiopia7844 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@darejehundito2940
@darejehundito2940 Жыл бұрын
Welcome bor
@ayupeter3446
@ayupeter3446 Жыл бұрын
Big Respect 🙏
@Yejutube4381
@Yejutube4381 Жыл бұрын
ኸረ እንዴት ያለች ጉደኛ ሰው ነች...ግለሰቦቹን በገንዘብ ማታለሏ ብቻ ሳይሆን የ መረጃ መረቡንም (internet) ተጠቅማ መሸወዷ😮 የማይታመን ነው ገራሚ ነች! 4.1billion😱 እናመሠግናለን የምንግዜም ምርጣችን አቤሎ🙏
@dagnefekede5781
@dagnefekede5781 Жыл бұрын
Wow it's amazing girl
@eyasumedia3001
@eyasumedia3001 Жыл бұрын
Welcome abel
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ አድናቂዋነኝ ግን ይሄንን ሀላ ሰው እንደዚህ ማረጓ ይገርማል
@MubarakMubarak-bg3ty
@MubarakMubarak-bg3ty Жыл бұрын
See first
@kalaebbelachewkalaeb1783
@kalaebbelachewkalaeb1783 Жыл бұрын
🤣🤣🤣😂😅☺️
@romanabebe9148
@romanabebe9148 Жыл бұрын
I hope she gets back with a new face & Play them all over again 🍾
@danieldemisew3339
@danieldemisew3339 Жыл бұрын
ይመችሽ አቦ፡
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Жыл бұрын
አደንዝዛቸው ነው ቢሌነር ለመሆን😂😂😂ጉድ
@deathofangles7022
@deathofangles7022 Жыл бұрын
First🤩🤩
@genettadese49
@genettadese49 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ ሞትኩኝ ትንሽም ኮቴ የለም የስዋ ማለት ነው ...እነ ሳዳም ሁሴንም ቱ ከንቱ
@nahom1888
@nahom1888 Жыл бұрын
bedegam besemaweme wow abela
@user-yk7xf6km3w
@user-yk7xf6km3w Жыл бұрын
አንበሳ ናት ጀግና ሴት
@himanghebresilasie366
@himanghebresilasie366 Жыл бұрын
በፈጣሪ ምን ኣይነት ብልጥ ናት
@teshaladessa196
@teshaladessa196 Жыл бұрын
You fast to information abi
@technazu7681
@technazu7681 Жыл бұрын
1st
@user-kv7jw1ub4y
@user-kv7jw1ub4y Жыл бұрын
#1
@freehiimegersa8375
@freehiimegersa8375 Жыл бұрын
WOW 😱😱😱😱
@debebegashawbeza9626
@debebegashawbeza9626 Жыл бұрын
The appropriate person for the century. She fooled many greedy fools.
@simonbzuayehu
@simonbzuayehu Жыл бұрын
ይሄ ነዉ ዘረፋ ይመቻት❤❤❤
@mubetubeharari
@mubetubeharari Жыл бұрын
Mertu enkwan dehna metah 🥰
@endrismohamed9021
@endrismohamed9021 Жыл бұрын
አቤል ይመችህ
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 Жыл бұрын
ብልህ ሰው ናት 😂😂😂😂😂
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 Жыл бұрын
ጎበዝ ነች!
@metitube4374
@metitube4374 Жыл бұрын
እንዴ ሆሆይ የስርቆት ጥበብ እኔም ከመዳም ጭቅጭቅ በወጣሁ🤣🤣🤣🤣🤣
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Жыл бұрын
ሰራችላቸው
@sadnursidsid9445
@sadnursidsid9445 Жыл бұрын
ይመቻት አቦ
@meztesh1997
@meztesh1997 Жыл бұрын
I believe when all the victims tears reaches God she will be exposed.
@ayehualemayehu6223
@ayehualemayehu6223 Жыл бұрын
abelo eseketemeta eyetebeku nener
@tigistdemse8666
@tigistdemse8666 Жыл бұрын
enem
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tigistdemse8666 ደምሩኝ😍😘
@koketiii4830
@koketiii4830 Жыл бұрын
Ena bagngate edabekatalow bata😁😁😁💪💪
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 Жыл бұрын
One coin one person !! ጭንቅላቷ ይገርማል
@wezzwezo5232
@wezzwezo5232 Жыл бұрын
Ere abela sel Pablo Escobar yesera 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@oumahmed965
@oumahmed965 Жыл бұрын
ዶ/ር ሩጃ ትላለህ ሌቦ ሩጃ በል 😂
@eliasabiy6355
@eliasabiy6355 Жыл бұрын
part 2 yelwm altyazchm ende
@tewodrosbelayneh7342
@tewodrosbelayneh7342 Жыл бұрын
አቤል ስለ ቢት ኮይን ስራልን
@elenibiruk1963
@elenibiruk1963 Жыл бұрын
አሜን የስራሽን ይስጥሽ
@kidusanshiferaw2796
@kidusanshiferaw2796 Жыл бұрын
Abela pls sele workxone ewneta seralen
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ፐ ይቺን ሴት አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ በቃ ይቺ አለም የምትፈልገዉ እንዲህ አይነት ሰዎችን ነዉ በአድናቆት ነዉ እንደሷ አይነት ሰዎችን ስታቀርብልን ቤላችን እድሉን ባገኝ እኔም በዘረፍኩ ነበር ቤላችን🥰በርታልን❤❤
@53067
@53067 Жыл бұрын
አቤሎ በዚች ሴትዮ ሀሳብ ተማርከው በለንደን የሚኖሩ ወዳጆቼ ከ50.000ያላነሰ ይሮ ተበልተዋል አሁንም ተስፋ አልቆረጡም ይመለሳል ብለው ተስፋ ያደርጋሉ ይህ ማለት በተዘዋዋሪ ቁማር ነው የኛም ሀበሾች ተበልተዋል ገራሚ ናት ግን onኮይን ብዙዎችን ገደል የከተተ ለምሳልል 5.000ሺ ስናስገባ በእጥፍ 50.000ሺ ይሆናል ያንን አይተህ100.000ሺ ስታስገባ ወርዶ 300ብር ብቻ ይቅረራል ህዝቤ በዚህ ነገር ያላበደ የለም
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын
በጣም ይገርማል🤔
@bashatufiqadu5043
@bashatufiqadu5043 Жыл бұрын
መሆኑ ካልቀረ እንደዚ ነዉጂ የምር ጀግናነች ዬኔ ጾታዋን ጭምር ቀይራለች
@surafel3492
@surafel3492 Жыл бұрын
እንዲም አለ
@nazusec
@nazusec Жыл бұрын
1
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@derejedemissie4785
@derejedemissie4785 Жыл бұрын
Kesetiyua tark sayhon yante gud yemiasbil tinat new gobez
@raddanitube
@raddanitube 11 ай бұрын
የሚገርም ጥበብ ነው ከባድ ጭንቅላት ነው ያላት
@obsaabdumalik5745
@obsaabdumalik5745 Жыл бұрын
በጣም አድናቂዋ ነኝ ብታገኙት ንገሩኝ አገባታለው
@yosefjira5805
@yosefjira5805 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h Жыл бұрын
መጀመርያ ንግግር ስታደርግ በማስክ ነበረች አሁን የምትኖረው በትክክለኛ ፊትዋ ይሆናል
@yeramartial8533
@yeramartial8533 Жыл бұрын
ይገርማል ግን አቤላ የ ውጪውን ብዙ ሰማን ግን እኛ ሀገር ኢትዮጲያ ያለው Alpha breakthrough ስለተባለው company አጣርተህ ስራልን ከ 800k በላይ ኢትዮጲያዊያን ያሉበት ነው እኔም join እንዳደርጋቸው ጋብዘውኝ ነበር እና ስኬታማ የሆና ስራ እንደሆነ ስብሰባቸው ላይ ታድሜ ሰምቻለው ግን እኔ እንደራሴ Research አድርጌ አምኜበት መግባትን ነው የፈለኩት ወደ 3 ወር ሆኖኛል ሳጠናው እና ከ መወሰኔ በፊት አንተ ይህን comment አይተህ እንድትሰራልን እፈልጋለው ከ አክብሮት ጋር🙏
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd Жыл бұрын
አዎ በናትህ ስራልን አቤሎ
@adonay83
@adonay83 Жыл бұрын
Awoooooo betam sraw
@Sheger_review
@Sheger_review Жыл бұрын
ሄልዘር ታወራ 3ተኛ ፎቆ ላይ ድሮ ቲያንስ የነበረ ድርጅት ነው አሁን ማልያ ቀይቀ የመጣው እዛው ቢሮ ላይ ግን ሌቦች ይመስሉኛል
@yeramartial8533
@yeramartial8533 Жыл бұрын
@@Sheger_review መሰለኝን ለ ማጥፋት ነው እኮ የምንፈልገው ከ ውጪ ያለው ሳይሆን ከ ውስጥ ሆኖ ያየው ነው ሊፈርድ የሚችለው ብዬ አስባለው
@tsimera4297
@tsimera4297 Жыл бұрын
Crowd 1 ስለሚባለው ድርጅትስ ቢሰራልን ጥሩ ነው
@elizabethalisar6722
@elizabethalisar6722 Жыл бұрын
Seil Jaffray dahmer plz?
@alguhaile8527
@alguhaile8527 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ናት በጣም አድናቂ ነኝ ማለት በጣም በትምህርት ያደገች ሴት ናት ግን የስራ የፈጠራ ከዓለም አንደኛ ነች ጀግና የመጀመሪያ ታሪክ እንዴ አንዲ አይነት ሴት 👍👍👍👍👍👍አቤል በጣም ደስ የሚል ነው አቀራረብ ይመችህ 🙏
@nesratemam1749
@nesratemam1749 Жыл бұрын
ክክክክክ ይጋርማል
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 Жыл бұрын
ምን ያድረጋል ሁሉም ከንቱ ነው
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 81 М.
የአለማችን አደገኛዋ ሴት
10:25
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 312 М.
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 391 М.
ToRung short film: 🙏please forgive me😬
0:43
ToRung
Рет қаралды 11 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 4,7 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 3,1 МЛН