የሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት አፈጻጸም ግምገማ| የሶማሊላንድ 4ኛ ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ| መካከለኛው ምስራቅ| ተጠባቂው የራሽያ-ዩክሬን ጦርነት በኩርስክ

  Рет қаралды 3,962

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@gebrieUrgie
@gebrieUrgie 11 күн бұрын
ፕሮፍ ሠላምህ ይብዛ !
@kxwolde5718
@kxwolde5718 11 күн бұрын
እህቶች ወንድሞች ክፍለ ሀገር ስንል የሀገር አንድ ክፍል ነው ክፍለ ሰውነት ስንል የሰውነታችን አንድ ክፍል እንደሆነ ክልል ስንል ግለኝነትን አጥሮ የመያዝ ስለሆነ የምክክር ኮሚቴ ከዚህ ቢጀምር ቃል ሀይል አለውና በዚህ ላይ ስሩ እባካችሁ!
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 11 күн бұрын
በርታታታታታታ. ሶማሌላንድ የኛ ነች
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 11 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 11 күн бұрын
You are very lucky you discovered a lot.
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 11 күн бұрын
በርታ ወንድሜ !!እውነት እና እውቀት ሲገናኙ ለሚተነትነው ስው ቀላል ነው ለስሚውም መልካም ነው!!እውቀት ነፃ ያወጣል!! አንድ ሆነን ዘረኝነትን እውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር ተደምረን ውብ አገራችንን ከፍ እናድርጋት!!ኢትዮጵያ ሀያል አገር ናት!!
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kumnegermedia-teshomedesta7744
@kumnegermedia-teshomedesta7744 11 күн бұрын
ምርጡ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን። ጌች ከተመቸህ Contact ብታደርገኝ አንድ ነገር በጣም እያሳሰበኝ ስለሆነ Inform አደርግሃለሁ!!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 күн бұрын
ሠላም ወዳጀ
@JobayedenMane
@JobayedenMane 11 күн бұрын
ፕሮፌሰር የአፍሪካ እብረት ስብሰባ መችነው ፕሊስ ንገረኝ
@Hambisa-j7q
@Hambisa-j7q 11 күн бұрын
The Somaliland politicians should school Isayas of Eritrea.😢
@danielmezemr309
@danielmezemr309 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seyoumbergidie6760
@seyoumbergidie6760 11 күн бұрын
ደርግ የተጠላበት እና ከወደቀበት አንዱ ገበሬውን አንድ ቦታ በግዴታ በማስፈሩ ነው። ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ገበሬው ባለበት ቦታ እንዲያለማ ማድረግ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ።
@zewdubayou7245
@zewdubayou7245 11 күн бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ከመኖሪያ ቤቱ እነተፈናቀለ ከነልጆቹ ለእንግልት እየተዳረገ ነው።
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 11 күн бұрын
ውሸታም መሀይም!! ማፈናቀል ሳይሆን ከሚያሳዝን ኑሮ ወደ ሚሻል ኑሮ ነው የተዘዋወሩት:: ምቀኛ እና ዘረኛ ስትሆን ግን የተስራውን ነገር ሌላ ስም ተስጥቶት ስራ ፈት ለሆነ ወሬ ይሆንለታል::ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!አገራችን ገና ትለማለች እንስራለን!!
@zewdubayou7245
@zewdubayou7245 11 күн бұрын
የዛሬን ትውልድ እየገደሉ የነገ ትውልድ ማለት ማልማት ምን ማለት ነው?
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 11 күн бұрын
መሀይም!!እውቀት ለማግኝት ወደ ት/ቤት ግባ!!
@momopopo5384
@momopopo5384 11 күн бұрын
ለውጡ ደስ ይላል ነገር ግን የግል ይዞታ 2000 ካሬ እየነጠቁ 200 ካሬ መሬት ያለማ ሰፈር ላይ መወርወር፣ ፎቅ መስራት ባይችል እንኩዋን ንብረቱን የመሸጥ እድል አለመስጠት ጭካኔ ነው።እውነቱንም እየተናገርክ ጌትነት።የአሁን ግዜ ሙስና ከመቼውም ግዜ በላይ የበባሰ ነው።
@tesjij8484
@tesjij8484 11 күн бұрын
አንበሳ ነህ ወንፍማችን
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,5 МЛН