KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የታፈነ ዕውነት!ልጄ የአባቱን አስከሬን አቅፎ አገኘሁት!ልብ የሚነካው የሰላም ታሪክ ክፍል 2@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
1:07:09
በአመታት ፍለጋ ወላጅ አባቱን ያገኘው ወጣት ያልጠበቀውን ምላሽ አገኘ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
35:05
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Правильный подход к детям
00:18
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
ያልተኖረው ልጅነት!ልብ የሚካው የሠላም ታሪክ
Рет қаралды 149,984
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 458 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 365
@asteryegebrellij1995
7 ай бұрын
በስማም በጣም ታሳዝናለች የዛሬዋ እመብርሃን በልጂሽ ትክፈልሽ የኔ እናት
@geteneshtamene9807
7 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤❤
@ሳሌምሳሌም
7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ የሚባለው የቱ ነው ለዚህ ነው በአለም ካሉ አገሮች ጦርነት በጦርነት ላይ የሚከታተልብን ሀጢያችን ነው እስኪ ይቅር በለን ብለን እንፀልይ
@BirtukaneYouTube
7 ай бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ❤❤❤❤❤
@Hanan-ss4wp
7 ай бұрын
መሲ አወድሻለሁ
@asterjesustadesse1002
7 ай бұрын
እውነት ነው እርግማን ነው ንስሃ መግባት አለብን !
@almaz-rudy8793
7 ай бұрын
ጦርነቱም ከክፋትና እርስ በርስ ጥላቻ የመጣ ነው
@ኢትዬYab
7 ай бұрын
Ende Mekurya aynet teru sewum ale
@zelekashlulseged9795
7 ай бұрын
ውይ የኔ እመቤት የፈተና መዓት ያቺ ሴት ግን የስራዋን ይስጣት።
@hannaastatke6775
7 ай бұрын
መከራን በዚህ ልክ መቀበል ይቅርና መስማት በራሱ ይከብዳል እግዚአብሔር አይሳሳትም ባንቺ ሌሎችን ሊያስተምር ብርታቱን ፅናቱን ያብዛልሽ
@jemilaawol5403
7 ай бұрын
እንደ ሀበሻኮ ጨካኝ የለም አውሬ እንኳ አንዳንዴ ይተዋል የኛ አበሻ ደካማ ጎን ፈልጎ ነው ይባስ በስቃይህ ላይ ስቃይ ይጨምራል። ክፉ ህዝብ በአብዛኛው ጥቂቱን በጎ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ 🙏
@SamrawitGirma1
7 ай бұрын
እኔም ሁሌ የሰዎችን ክፋት ሳይ ኢትዮጲያን እያስከፈለ ያለው የራሳችን ክፋት ነው ድሮም ክፋዎች ነበርን ድብቅ ስለሆን ነው እንኳን ባዳ ዘመድም ያው ነው :በተለይ እናት አትሙት አይዞሽ ሁሉንም አልፈሻል በርቺ
@redietsertso527
7 ай бұрын
samrawitGHirma እራሳቸውን የሚወድ ጨካኝ እናቶች አሉ የወለድትን ልጅ ዞር ብለው የማያዩ ።የባዳም ጥሩ አለ
@EnateArsema
7 ай бұрын
በትክክል😢
@betelhembedane6950
7 ай бұрын
Awo dirom aremenewoch nen midiya slelele new yikir yibelen
@sifuntiya7559
7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህግ በጣም ይገርማል ሰው ሲደፍር እንዴት ምስክር አቁሞ ይደፍራል ሰው ተደፈርኩ ሲል ምስክር ይላሉ በጣም ይገርማል
@እረህመት-ዘ5ተ
3 ай бұрын
ገሎስ እጅ ተፍጅ ተይዞ ተጠርጣሪው ሲሉ ቅጥል ያደርጋሉ አይ የኢትዪ ህግ
@ሪምወልየዋ
7 ай бұрын
ወላሂ እናት ከሌለች ማንም አይወደን አላህየ እናቴን አደራ እድሜዋን ረጅም አርግልኝ ከጤናዋ ጋር የሁላችንም እናቶች አላህ ደህና ያርግልን
@amenamenselasa9298
7 ай бұрын
አሜን፫
@ganatali-fx2sx
7 ай бұрын
Amen
@eshetneshteklehaymanot9615
7 ай бұрын
አሜን። 🙏🙏🙏
@Buze-wl4um
7 ай бұрын
Amen amen amen🤲🤲🤲
@MizanTube-cw1df
7 ай бұрын
አሜን
@FanomektYe
7 ай бұрын
ፈጣሪ ከዛሁሉ መከራ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ የተሻለነገር ያምጣልሽ ፈጣሪ ይማርሽ ከነልጅሽ !! 🥺😢
@eyarslaewarkneh4548
7 ай бұрын
በጣም የሚያዳዝን ታሪክ በጉጉት ነው የምንጠብቀው የአንዳንድ ስው ህይወት ብቻ ፈጣሪ የምንችለውን ነው የሚስጠን ይባል የለ
@jerusalemseleshi1318
7 ай бұрын
አይ አባት ምን አይነት ጨካኝ አባት ነው እግዚአብሔር በልጅሽ ይካስሽ።
@teshome7693
7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታራክ ቀጣይ ክፍል እንጠበቃለን
@eshetutaye3644
7 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ የእናት የፍቅር ጥግ ነሽ እኔ ታሪክሽን በመስማት ብቻ እንዲህ አለቀስኩ አንች የኖርሽው ምን ያህል እንዳነባሽ ለመገመት ቀላል ነዉ እግዚአብሔር ብርታቱን እንደ ሰጠሽ ምኞትሽን ፈጣሪ ያሣካልች
@Selamsaly
7 ай бұрын
ይህ ታሪክች በጣም አስለቀስኝ መፅሀፍ ቤታተም ለስው ያስተምራል ላንችም ትልቅ የገቤ ምንጭ ነው ለህዝባችንም ያለ እውቀት የሜስሮ ስተቶች በእውቀት ይቀየራል
@monamona3478
5 ай бұрын
😊😊😅😅😅😅😅😅😊
@monamona3478
5 ай бұрын
😊😊😊0000000000000000
@MeseretDeme-kn1jm
7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ በእውነት በጣም ልብ የሚነካና ታሪክ ነው ሁላችንም እናልፋለን ያላልነውን ታሪክ በእግዚአብሔር ቸርነት አልፋለሁ ያንቺ ደግሞ ይከብዳል😭😭😭😭😭
@Sarasunrise-dq9nv
7 ай бұрын
ዋው እውነት ቃላት የለኝም ከባድ ነው ሴትየዋም ሆነች ወንድምየው ሲኦልም ያንሳቸዋል እርኩስ ናቸው። ሴትየዋን ልጅ አሳይቶ ይንሳት ጤና ነስቶ የሰው ያለህ ያሰኛት።
@medinakemal2733
7 ай бұрын
ኡፍ😢😢😢 የኔ እናት አብሽሪ የኔ ከርታታ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ምን እንደምል ሁላ ግራ ገባኝ😢😢😢
@ZiziNegash
7 ай бұрын
ያገሬ ማሽላ ሲቆሉት ይስቃል አሉ እያለቀስኩ አንዳንድ ቦታ ጋር ደሞ ፈገግ እያልኩ አየሁት የኛ ሰዉ ግፍ እኮ ቤት ይቁጠረዉ ማርያምን
@hirutkidanemariam5364
7 ай бұрын
የኔ ናት!! እጅግ እጅግ አሳዛኝ ተሰምቶ የማይታወቅ መከራ ውስጥ ናት። ለቀሪው ዘመንሽ ወላዲተ አምላክ ይህንን መከራሽን ከላይሽ ላይ ታነሳልሽ።
@hirutkidanemariam5364
7 ай бұрын
እሰይ " በልጅሽ ደስሊልሽ ይገባል " ገና ሰማዕቱ ብዙ ያሳይሻል " ተስፋ ሳትቆርጪ ራስሽን ጠብቂ " ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ።
@hiwotetadesse9100
7 ай бұрын
ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነው ምን አይነት አገር ነው ያለን ሠላምዬ አይዞሽ ጌታ አለ እሡ ይክስሻል
@FevenFebu-mh9sp
7 ай бұрын
መኸርያ ነፍስን በገነት ያነኑርህ ደጋግ ሰዎች ፈላጊያቸው ብዙ ፈጣረም ወሰደው ❤❤❤
@HirutAntero
7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም አሳዘንሽኝ!
@asterjesustadesse1002
7 ай бұрын
በጣም የምታሳዝን ልጅ ! በዛ በለጋ እድሜሽ መማር የቤተሰብ ፍቅር በሚይስፈልግሽ ጊዜ አባትሽ አውጥቶ ጣለሽ እግዚአብሄር ይፍረድበት ! እሱ ነው ለዚህ ያበቃሽ ! እናት ብትሆን እኮ ጥርሳን ነክሳ ነው የምታሳድገው ! አረ አበሻ ወንዶች የናንተ ግፍ ነው አሁን አገራችን እየከፈለች ያለችው ::
@lehulutube9063
7 ай бұрын
አገራችን ላይ ይሄ ሁሉ መዓት ቢደርስብን አይግረመን የክፋታችን ጥግ ነው እንዲህ መከራ እየደረሰብን ያለው ።
@fjgdgg1538
7 ай бұрын
አዩ ሀበሻ. አሰሪ ወች አረቧች አላህ ዪጠብቃችሁ ያክብራችሁ
@Umubilalul-
7 ай бұрын
የአላህ ስታሳዝን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በእንባ ጨረስኩት 😢😢😢😢 አላህ ያበርታሽ ባልሽም በጣም ምርጥ ሰው ሲያሳዝን 😢😢😢 ቀጣይ እንጠብቃለን......
@marthachane9777
7 ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ጭካኔ ነው የሰውን ህይወት ማመሰቃቀል እግዚአብሔር ይፍረድ
@menengetahun4963
7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጭካኔው ለእዚህ ነው መአት ያልራቃት ለልጆቻቸው ግፍ ማስቀመጥ እረ ፈጣሪ ሆይ ታረቀን ልቦና ስጠን
@Warknish-kz3gf
7 ай бұрын
ወንድቼ ከባድናችሁ😢😢😢❤እኛሴቶች ከቻልን እራሳችን እጠብቅአይዛሽእማ😢😢ደግሞ ጥሩ ወንዶቼ አለሁ
@titimulatu5426
6 ай бұрын
የሰው ክፋት እንዴት ነው ማመን ያቅታል ዋውዋውውውው ይገርማል እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ታነሳልች በጨለማ ዳብሳ አሉ እናት ትኑር ለልጆቿ በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ በመንበሩ አይዞኝ
@fantayeedo3733
7 ай бұрын
በጣም የምታሳዝን ሰው 😢😢😢
@daniaesmail1442
7 ай бұрын
መሲዬ የኔ መልካም ስወድሽ ዝግጅት አቀራረብሽ የማዳመጥ ችሎታሽ ስንቱን ልግለፅልሽ በቃ ክበሪልኝ❤
@yared7699
7 ай бұрын
ይህው የእነሱ ግፍ ነው ለኛ የደረስው ዛሬ ጥሩ እንኳን ብናደርግ እንኳን.....
@beyenatseghai5252
7 ай бұрын
እግዝአብሔር ከነዚህ ሰዎች ሰውረኝ🙏🏿
@sofi8983
7 ай бұрын
ሡባሀን አላህ ስንት አይነት ህይወት አለ አልሀምዱሊላ አላህዋየ የባሠም አለ
@amenamenselasa9298
7 ай бұрын
ሀና ነሽ እንዴ?
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
7 ай бұрын
በእዉነቱ ልብ የሚያቆስል ታሪክ አቤት የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ምድራችንን እንዳያጠፋ ይፈዉሳት እንደዚህ አይት አዉሬ የሆኑ ሰዎችን ልብ ይስጣቸዉ,
@hiwettesefu5479
7 ай бұрын
እስኪ ላዳምጥሽ መቼም የሴት ልጅ መከራ ማብቂያም የለውም ።
@BirtukaneYouTube
7 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ አኔም ልደምርሽ❤❤❤
@nazretnazret8929
7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ እፍፍፍፍ ከፖሌስ በገዘብ ወጣ ከግዜአብሔር ማን ያውጣው የስራውን ይስጠው የጭካኔ ጥግ
@hiwotetadesse9100
7 ай бұрын
አቤት ሴትየዋ መሬት ትክዳት ወንድሞዋንም ጭምር አምላክ ይክዳቸው
@asnabelayneh7228
6 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም እባክህ እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
7 ай бұрын
ይሔ ሁሉ ግፍ ነው ሐግራችን ላይ አሁን እንዲህ የሚሆነው😢😢😢😢
@zerthunabay6955
6 ай бұрын
😢😢😢😢
@altubeti7567
7 ай бұрын
ክፉ ሰዎች መሬት ይክዳቹ 🙌በሄዳቹበት አይቅናቹ
@Alam.alam6334
7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት የሴት ልጅ መከራ በጣም ከባድ ነው ገና በልጅነቷ ስንቱን መከራና ስቃይ አሳለፈች እንዴት ልብ የሚሰብረ ታሪክ ነው የገዛ ወንድሟ ይሄን ሁሉ መከራ ሲያደርስባት እንዴትስ አስቻላት ምን የተረገመች ሴት ብትሆን ነው እንደው መጨረሻው ምን ይሆን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sintayehugebreselassie2251
7 ай бұрын
መሲ ተባረኪ
@miminigussie4971
7 ай бұрын
ጨካኝ እጆች ተቀባበሉሽ 😭😭😭
@Tkt-ue5jd
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@frehiwotmoges3266
7 ай бұрын
እዉነት ምድራችላይ ይሔ ሁሉ መከራ ሲወርድ እግዚአብሔር ሆይ ምንድነው በደላችን እላለሁ በየ ቤታችን እምንሰራዉ ግፍ ሲያንሰን አይደል እዴ😢😢😢
@ethiopiakebede5931
7 ай бұрын
አይ የስው ልጅ መከራ😭😭😭😭 የአስደፋሪዋ ሴትዮ ክፋት ምግብ ቆልፋ የምትሄደው አስተማሪ ጭካኔ የደፋሪው አውሪነት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ለዚች ቀሪ አለም እንዲህ መጨካከን መጨረሻው ያጏጏል አይዞሽ እህትአለም
@neimayimam
7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤ i'm sooooo sorry😢 about that😢😢😢❤ may allah bless you inshalla aamin
@hirutabay7408
7 ай бұрын
ሠስዬ እ/ር ይስጥሽ ስልኳን ብዙ ሠዎች አተው ሊረዷት አልቻሉም ነበር በጣም ተደስቻለው ሶስና ምትባለው ለራሷ ዩቱብ ቢዝነሥ ሠራችባት መሲ አንች እ/ን እምትፈሪ ሰው ነሽ ስልኳን ስለለጠፍሽ እናመሠግናለን።
@tenayetesfaleje5094
7 ай бұрын
ስልክዋ ተለጥፍዋል አላየውትም እጅግ በጣም የምታሳዝን ሴት ናት እስከዛሬ ብዙ ነገር ሰምቻለው እንደዚ የሚያሳዝን ኣልሰማውም አይዞሽ
@romangina5121
7 ай бұрын
መሴ ሰወድሸሸሸሸ
@ቤተልሔም
7 ай бұрын
ልብ ይሰብራል 😢😢😢
@Aziza-k4v
7 ай бұрын
ውድ እህቴ ለሙት ልጅ የሚያዝን አንድ ሰው የለም እንደውም ማንም የላትም ብሎ ይጨክንብሻል እልህ ብቻ ነው የሚያዝንልሽ
@סמארט-ש2ג
7 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሺ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
7 ай бұрын
እሚያሳዝን እሚያሳዝን የሰው ህይወት ላይ እንዴት እንደምንቀልድ ነው የሚያሳየው፣ ያቺ ሴትዮና ወንድምዋ የተረገሙ 😢
@lomi-Q9rv
7 ай бұрын
ኢትዮጲያ ከሠማይ እሣት ቢዘንብ አልገረምም ጦርነትና እረሀብማ ሢያንሠን ነዉ ህዝቡ ጨካኝነዉ የሤቶች እንባ እደዉሀ እየፈሠሠነዉ ሥቀያቸዉ ጩኸታቸዉ በዝቷል ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
@Hirut-p3v
7 ай бұрын
ማስተዋል ይስጥሽ የምን ተራጌሚ መሆን ነው የተወሰኑ ክፎ ሰዎች ሙሉ ኢትዮጵያን አይገልጽም በዛ ላይ ሰው ከሆንሽ እምነት ካለሽ ሰለሀገርሽ መልካም ፀልይ መቼም እንደዚህ አይነት comment የምትሰጡ ከሀገር ውጭ ተሁኖ ነው በድጋሚ ማስተዋል ያስጥሽ or ይስጥህ ብቻ ነው ልል የምችለው
@Nunubirh
7 ай бұрын
Habesh malet rekus
@lomi-Q9rv
7 ай бұрын
@@Hirut-p3v80%ፐርሠት ጭራቆች ናቸዉ እየመረረሺ ዋጪዉ
@lomi-Q9rv
7 ай бұрын
@@Nunubirh😭😭😭😭yes
@FikrTamirat
7 ай бұрын
Ewnt nw😢
@YeshiemembetMeknnon
7 ай бұрын
መስዬ በእውነት የኔ ትሁት እህት እንዴት እንደምወድሽ
@Kidest-ow3bw
7 ай бұрын
አስገራሚ ታሪክ
@የወሎልጅዘሬ
7 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል
@miruethio3059
7 ай бұрын
አረ ምን አይነት ታሪክ ነዉ ብዞቹ የሰዉ ህይወት ስያበላሹ ከሞቶ ፐርሰንት ደግሞ አንድ ሰዉ ህይወትሽን ቀይሮት ስለሱ ስትተሪቺ ትኖርያለሽ አይ አለም እንም ያህል ዝብርቅርቅ እንደሆነች ነዉ እኮ የሚያሳየዉ ። ወየሁላት ያቺ ያስደፈረችሽ ሴት ደግሞ እሄኔ እየቆስለች ያሆናል😮😢 በሰዉ ልጅ ህይወት ላይ እንዲህ ባናሾፍ እና ባንቀልድበት የእግዝያብሄር ፍጥር የሆነዉን ሁሉ😢 ይመረጣል በሌላ መፅደቅ የለም እና
@abnett.6429
7 ай бұрын
ማን ትሆን በለጋ እድሜ መጫወቻ ያደረገችሽ😭😭😡 እህህህ 😭😭😭 መዘልዘል ነበር
@KonjitBerhanu
7 ай бұрын
እኔን የኔከርታታ እኔን። የልጅሸን አባት ነፍስይማር። ጥሩ ሠዉ ብየዋለሁ።
@azebbenbryu5183
7 ай бұрын
አይሰዉ
@madina0955
7 ай бұрын
እኔ ምንእንደምል አላቅም ውስጤ ሁሉነው የነዘርኝ ።እህቴ ስለመኩሪያ ሥታወሪ ምንያህል መልካም እንደሆነ ከአነጋገርሺ ያስታውቃል አንችም መልካም ሴትልጂነሺ። በቀጣይ በጉጉት እጠብቃለሁ
@MayoshaTa
7 ай бұрын
መልካም ሰወ አይበረክትም
@yededyalikeleh3175
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጅ ያባርክልሽ መጨረሻው ለማት ያብቃ እግዚአብሔር ችግር ሚያስረሳ የተባረከ ልጅ ያስጥሽ
@merontechilo4286
7 ай бұрын
It is so heartbreaking that you can tell her pain through her voice. I'm so sorry that you went through this at a young age
@messizela2111
7 ай бұрын
ኢትዩጽያን የሰራተኛ ግፍ አለብን እግዚኣብሄርን ይቅር ይበለን።
@nebiatmehari9838
7 ай бұрын
betam
@lameesmob3719
7 ай бұрын
ደፋሪዎቹ በአደባባይ መድፈር ጀመሩ ምስከር እሚጠይቁ አይይ አይይይ እምዬ ኢትዮጵያ
@Eleen-fy7
7 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው በእውነት አይዞሽ እህታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
7 ай бұрын
አዬ ያቺ ሴትዮ የመጨረሻዋን ማወቅ ፍለኩ? ሴት ልጅ ካላት እግዚአብሔር በልጅዋ ያሳያታል፣ ውይ ግን በስመአብ ስንት አረመኔ ሴት አለች😢😢😢
@nejatali7088
7 ай бұрын
Kenewondima mugirimoch nachew.
@nizunizaliya
7 ай бұрын
እረ በራስዋ ትየው ልጅዋ በምን እዳዋ
@abnett.6429
7 ай бұрын
የገረፋችኋት የአባት ዘመድ ተብዬዎች ከተማ የከፋችሁባትም ሴቶች እግዚአብሔር ዝም አላችሁ ይሆን!😭😭😭
@nejatali7088
7 ай бұрын
Fetari zim aylim waga yikefilalu.
@HirutAntero
7 ай бұрын
የዘመናችን እስጤፍኖስ ነው ልጁ ጎበዝ❤
@tigistyadete6592
7 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ ህይወት በጣም ያሳዝናል 😢
@FikrTamirat
7 ай бұрын
Uffff eylkesko..nw yedmetkot...enja... 😢
@semira-lj5ow
7 ай бұрын
ያእላሕ 😢😢😢😢ጥንክር ሴት ነሽ
@liwedkiros6110
7 ай бұрын
I can’t wait 😢😢
@catharinaAsratAtraga
7 ай бұрын
wow wow
@hrhrrhhr784
7 ай бұрын
ሱባሀንአላህ😢😢😢😢😢
@zelekefirehiwot214
7 ай бұрын
በስመአብ በጣም ያሳዝናል ስትጫወት እራሱ በቃ እውነታውን ሰትገልፅ እንደሰእል ይሳላል በጣም ያሳዝናል
@senaittesfaye6461
7 ай бұрын
እህቴ ታረክቨ። ያሰዘንል። መ ምህ ተሰፈዬ አበራ ገጠመ አደመጨ። ይህ። መትት ነው። አባትቨን አተጥያ ተየዘወ የሁንል ገደያልቨም አደመጨ❤❤❤
@honeyb4984
7 ай бұрын
ሁሌ በአረብ ሀገር ስለሚሰቃዩት እህቶቻችን ይወራል የኛ ህዝብ ራሱ ክፉ ነዉ በምድራችን የሚሰራዉ ግፍ ☹️😔
@JhsHh2122
7 ай бұрын
እንደ እትዮጵያ ክፉ በአለም ያለም
@shewaneshsemuya-yd1jr
7 ай бұрын
አየ የሰዉ ልጂ😢😢😢😢😢😢😢😢
@tedlanegash9624
7 ай бұрын
አይ እኛ እንዲህ መጨካከን ለፈጣሪም ለሰውም እማይመች ስራ መስራት እንዲህ እየተሰራ እንዴት ፈጣሪ ምህረት መዳን መፈወስን ይሰጣል እግዚኦ ፈጣሪ ወደሽው ተዘላዝለሽ አላመጣሽውም ፈጣሪ አንቺንም ባልሽንም ልጅሽንም ይፈውስሽ እህቴ ሌላ ምን እላለሁ አዘንኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ግን ትምህርት ይወሰድ ለሰማው ላዳመጠው እምነት ብቻውን አይረዳንም ከፍቅር ግንኙነት በፊት ደግመን ደጋግመን እየተናገርን ነው መዋደድ ከመጣ መጀመርያ እራስን ማወቅ ምርመራ ማድረግ ጥሩ ነው አንድ ሰው መዳን ይቻላል እባካችሁ እንማር ፍቅርን አናስቀድም ።
@sjhxmc559
7 ай бұрын
የምር በጣምነው የተናደድክት ባባትሽ የኔም አባት እዳች አባትነው
@lenateshome3896
7 ай бұрын
በጣም. አስለቀሰን. የሴት. ልጅ. መከራ.
@wardanega4857
7 ай бұрын
I really interesting history 😢😢😢😢
@msertdaig5134
7 ай бұрын
እደዚህ አይነት ታሪክም ይታለፋል 😭
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
7 ай бұрын
😢😢😢ይገርማል የየቤቱ መከራ በናንተ ሳዬው የራሴን እረሳለሁ
@Sarasunrise-dq9nv
7 ай бұрын
ፈጣሪዬ እኛ እውነት ግን ሰው ነን ። ጦርነት፣ በሽታ እና ሌላም ቢመጣብን ሲያንሰን ነው።ነገ በእኔ ላይ እንዲ ቢሆንስ የሚል ነገር በውስጣችን ቢኖር ጥሩ ነበር ጥቅመኞች ሆነን ሰውን አሳልፈን እስከመስጠት ከባድ ነው ። ፈጣሪዬ እውነት በምህረቱ አለሁ ይበለን ልቦና ይስጠን ።
@Karendisick6Karendisick6
6 ай бұрын
ውይ እናትስ አትሙት 😢😢😢😢😢😢😢😢አባት ጨካኝ ነው
@tigesttigest75
7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔ ኢትዮጵያ ይሄን ያህል የከፋ ግፍ ይሰራል ብዬ አስቤ አሜም አላውቅም 😭
@YordaYorda-lq8hh
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
7 ай бұрын
የሴትየዋን ነፍስ እይምራትም አላህ ።
@makidaskidane9967
7 ай бұрын
ወይኔ ህይወት ለአንዱ ጥሩ ለአንዱ መጥፎ ሆና ትገኛለች በጠም የምያስዝን ተሪክ ነው
@getachewaddgeh2768
7 ай бұрын
Painful!
@maheletethio1154
7 ай бұрын
Omg yenen tarik metawra meselgi😢
@amanuelmesfin1732
7 ай бұрын
ይገርማል የጥንካሬን ጥግ የምታሳይ ሴት ነች እውነትም ሴት ነች
@lidyawo4575
7 ай бұрын
ውይ ጎጎሁ ጌታሆይ 🙏🏽
@liyamebratu9694
7 ай бұрын
መስየ የኔ ደርበባ ስወደሺ
1:07:09
የታፈነ ዕውነት!ልጄ የአባቱን አስከሬን አቅፎ አገኘሁት!ልብ የሚነካው የሰላም ታሪክ ክፍል 2@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 159 М.
35:05
በአመታት ፍለጋ ወላጅ አባቱን ያገኘው ወጣት ያልጠበቀውን ምላሽ አገኘ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 321 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
58:04
ካናዳ ከገባሁ ጀምሮ ታስፈራራኛለች !ከተለያየን 3 ዓመት ሆኖናል… .እኔ ጋር ምንም ንብረት የላትም@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 103 М.
50:26
የሠላምን ባለ ውለታ አገኘናቸው ! እስቲ መርቁልን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 76 М.
44:34
📌ብዙ ሰው ካደኝ ብዙ ሰው ተወኝ …የመኪናዬን ቁልፍ ሳይቀር ሰጥቸዋለው ‼️
kidi Ethiopia
Рет қаралды 109 М.
1:02:37
በቤተሰቤ ላይ የተሰራው ከባድ ወን’ጀ’ል! የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ጉድ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 226 М.
1:08:49
3ተኛ ሚስት የተባለችው እውነታ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 257 М.
1:08:57
ህዝብ ይፍረደኝ! ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 107 М.
39:42
ሞቷል ያልኩትን ልጄን ከ16 ዓመታት በኃላ አገኘሁት 15 July 2024
Gize Media
Рет қаралды 66 М.
21:32
እናታቸውን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉት እህትማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 172 М.
40:23
“አባቴን በመ’ርዝ ገድ’ለ’ሻል” ልጅ! “ድብ’ደ’ባዋን መቋቋም አቅቶኛል” እናት! የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝEyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 178 М.
31:08
ከቤት ሰራተኛው ጋር በመመሳጠር ነብሰ ጡር ሚስቱን ለግድያ የተባበረው ባል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 183 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН