የታፈነ ዕውነት!ልጄ የአባቱን አስከሬን አቅፎ አገኘሁት!ልብ የሚነካው የሰላም ታሪክ ክፍል 2

  Рет қаралды 159,373

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@shegerinfo
@shegerinfo 7 ай бұрын
ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁን መሠረት ሠላምን ለማገዝ ሠላም አየለ CBE Acc No 1000288249133 ስልክ ቁ 0955406012
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 7 ай бұрын
@סלנטאגין
@סלנטאגין 7 ай бұрын
​@@SmiraMuhaamedזשזזזזזזזזזזז°°☆!°°☆☆זזזזזזזזזזזזזזזזשזזשזז😢ש🎉ז😢😢😢-😢זזזזזזזזזזזזזזזזזזסזזזזזזזזזזז☆זזזזשזז°☆זזזזזבזזזזזשזזזזזזזבזזזזזזזזזזזזזבזזשזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזזז😢זבזזזזזזזזזזבזזבזזזזזזזזשזזזזזזזזזזזזז😢זזזזזזז😢זזזזב😢זזזשזזזזזזזזזזז-😢!זזזזזזז!°זזזסזזז☆ז-☆☆₪-
@masialemu
@masialemu 7 ай бұрын
እሺ🎉
@Workiyenagesh
@Workiyenagesh 7 ай бұрын
​@@SmiraMuhaamed1:03:28
@Workiyenagesh
@Workiyenagesh 7 ай бұрын
​@@SmiraMuhaamed1:03:34
@zehara53o
@zehara53o 7 ай бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ የመሲ እና የአለም ሰገድ አድናቂ የሆነ ባለታሪኮችን ሲያደምጡ ሰው አክባሪነታቸው ትህትና ቸው የምር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ 👌👌
@BirtukanAsrat-g4s
@BirtukanAsrat-g4s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
ልቤ ስብር አለ አምላኬ ይሄ ሁሉ መከራ ለአንድ ሰዉ😭😭😭😭 እንደዚህ ታሪክ ያስለቀሰኝ የለም😭 ስልኮን እና የባንክ አካዉንቷን አስቀምጭልን መስዬ!!! ካሁን በኃላ ልጆም እሷም መቸገር የለባቸዉም!! አዋተንም ቢሆን እስቱዲዮ እንግዛላት!!! ሰላምዬ ያሳለፍሽዉ መከራ አንድንም መሸከም አይመስለኝም እራሴ አንቺ ጫማ ዉስጥ አድርጌ ነዉ የሰማሁሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ ተፈትነሽ ወርቅ የሆንሽ እህቴ!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 7 ай бұрын
በናትሽ ይገዛላት። ይበቃታል ፈተና!💚💛♥️
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 7 ай бұрын
ሰማሽ እማዋ ፈተናችን እኳ በምንችለው ነው አይባልም ከሰጠሽ እንደእሷ ትቸሰይው ነበር ስለዘህ መፅናናትም ጥሩ ነው
@kirubeltub8776
@kirubeltub8776 7 ай бұрын
❤ተቀምጣል 😢የመጀመርያ ኮሜንት ላይ😢😢😢
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 7 ай бұрын
የኔ እናት አታልቅሺ ያማል በርግጥ የዚህ አይነት የፍቅር መሠዋትነት በፊልም ብቻ ነዉ የማቀዉ 😭😭😭
@GienetEthio
@GienetEthio 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@57623
@57623 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢በትክክል ጽናት😢😢😢
@57623
@57623 7 ай бұрын
😢😢😢በትክክልጽናት😢
@57623
@57623 7 ай бұрын
በትክክልጽናት😢😢
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ እኔ ለሰማሁት እንደዚህ ልቤ የታመመው እሷ ይሄን ሁሉ ዘመን ተሸክማ የኖረችው እንዴት ትሆን ስንቱን መከራ አሳለፍሽ እህቴ ብዙ ታሪኮችን ሰምቻለሁ የዛሬው ግን ውስጤን እረፍት ነሳኝ ያቺ የተረገመች ሴትና ወንድሟ ነው ለዚህ ሁሉ ስቃይ ያደረሱሽ ይገርማል እንደዚህም አይነት አፍቃሪ አለ እግዚአብሔር ያፅናሽ እንደው ቀጣዩ ክፍል ምን ይሆን 😭😭😭😭😭😭😭
@selamselina1321
@selamselina1321 7 ай бұрын
ወይ መሲ የሚገርም ተሪክ ነውእኔመ ባሌ በቫይረሱ ነው የሞተው የሚገርመው የሁለተኛ ልጄን እርጉዝ ሆኜ ነው ያወኩት በጣም አዘንኩ ደነገጥኩ ግን የሚገርመው የፈጣሪ ስራ ዛሬም ድረስ የፈጣሪ ስራ ረቂቅነት የሚያስደንቀኝ ነው እኔና ሁለቱም ልጆቼ ነፃ ነን ፈጣሪዬ ሆይ ታሪክ ነው የሆነው በዙሪያችን ያለ ሰው ሁሉ ተገረመ ተደነቀ በተለይ የባሌ ቤተሰቦች አላምን ብለው ወረቀቱን ካላየን አሉ መጀመሪያ እሷ ነች ያመጣችበት እያሉ ሲያንሾካሽኩ ነበረ ግን ፈጣሪዬ የኔን ልቦናና ንፅህና ስለሚያውቅ ይሆ ሁሉ አለፈ ግን በጣም ብዙ ሀዘን ችግር ከባድ የጭንቅ የሀዘን የመከራ የጨለማ ዘመን ነበረ ያለፈው ዛሬ 14አመት ሆነው ዛሬ ታሪክ ተቀይሮ ከ 12አመት በዃላ ታሪኬ አዲስ ህይወት አዲስ ኑሮ ጀመርኩ ወለድኩ ወንዱ ልጄም 16 አመቱ ሴቷ ልጄ በአባቷ ሞት እድሜ 14አመት ዛሬ የደስታ የሰላም ህይወት እኔንም ልጆቼችንም ሰብስቦ የሚይዝ ባል የዘብሩ ገብርኤል ሰጠን ተመስጌን ነው ከጨለማ በዃላ ብርሀን አለ ለዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሄር ይመስገን
@selamselina1321
@selamselina1321 7 ай бұрын
የእውነት እዚህ ሚዲያ ላይ ወጥቼ ያለፈ ታሪኬን ሰው እንዲማርበት ብናገር ደስ ይለኛል
@genettesema8717
@genettesema8717 7 ай бұрын
Amen 🙏
@meryamy9166
@meryamy9166 7 ай бұрын
አመመኝ 😢😢😢😢
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 6 ай бұрын
Thanks to God 🙏🙏🙏Elilll
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 6 ай бұрын
Kidus Gebrel yezeberu
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 7 ай бұрын
ያቺ የተረገመች ሴት እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት አይዞሽ እግዚአብሔር ህይወትሽን ያስተካክል
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 7 ай бұрын
አሜን😢😢
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 7 ай бұрын
አሠሪዋ የነበረቺዉ😭😭😭😭ፈጣሪ ሢኦል ያቃጥላት
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 7 ай бұрын
ለዚ ሁሉ ሚና የተጫወተው ያን የተረገመ አባቱአ ነው
@zabibaali9470
@zabibaali9470 7 ай бұрын
Ay yesew sira..medhanialem sintun chalhan...😢😢😢😢😢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
እንደዘ አየበልም እግዘአበሔር የመረን። እድሜ ሰጠት ለልጀ እንደታሰደገ። እመቤቴ መሰግን የደረሰት❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
የመልካም ሰዎች ሙተውም እደተፈቀሩ ይኖራሉ አንዳድ እራስ ወዳድ ወዶች ደሞ የስቱን ሂወት ያጨልማሉ አይዞሽ እናት
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 7 ай бұрын
የሚገርም, የሚያሳዝን, የሚያስለቅስ, በህዎቴ ልቤ የተሰበረበት ታሪክ 😔ሀገሬ ስገባ ባገኝሽ እንደ እህትሽ ብሆን ደስ ይለኛል!
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 7 ай бұрын
እኔም
@mengistutena5164
@mengistutena5164 7 ай бұрын
መሲ በጣም የምታሳዝን ልጅ ነች ባሏማ ምንም የምለው ነገር የለኝም እንዲሁም አይነት ሰዎች አሉ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ይቀበለው
@LemlemeMikikujiru-ye2qk
@LemlemeMikikujiru-ye2qk 7 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የልጅቷ አገላለጽ አዕምሮ ላይ የመሳል ብቃቷ፤ እህቴ በርቺ ፈጣሪ ያበርታሽ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
እይ ፈጣሪ አንድ ንፁህ አፍቃሪ ወንድ ቢገኝ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ማለቁ ልብ ይሰብራል አይዞሽ የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ያጽናሽ😢😢😢😢😢
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 7 ай бұрын
ይህች ምስኪን እህት የስነልቦና ምክር ያስፈልጋታል መስዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይባርክሽ የስው ችግር የስው ጉዳት የሚስማሽ ልዩ የሆንሽ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ ተባረኪ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ መልካም ሰዉ ነዉ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
እውነት ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርው አይዞሸ እህቴ እመቤቴ ትርዳሸ በጣም ልብ ይነካል 😂😂😂
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 7 ай бұрын
😢ለምን ሳቅሽ ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@kiya9587
@kiya9587 7 ай бұрын
ቢስሚላ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ምን እንደ ምልሽ አላቅም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ላቺ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 7 ай бұрын
ምን አይነት መልካም ሰው ነበር ግን... እሁሁ ብቻ ጌታ እድሜ ሲሰጥሽ በምክነያት ነው እህቴ እግዚአብሔ ሁሌም ትክክል ነው
@tenayetesfaleje5094
@tenayetesfaleje5094 7 ай бұрын
በፍፁም እራስሽን ተጠያቂ አታርጊ አንቺ ምንም ኣላደረግሽም ባለቤትም ላንቺ የተላከ መልአክ ነው በሰዎች የደረሰብሽን መከራ በዚ በጥሩ ሰው አልፈሽዋ ኣንችም ጠንካራ ሰው ነሽ አይዞሽ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 7 ай бұрын
ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል ባሌ ከሳኡድ እሰር ቤት 8 ወር በሗላ በሠላም ሀገሩ ገባልኝ አልሃምዱሊላህ
@አምርያYouTube
@አምርያYouTube 7 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ ❤❤❤😂😂😂
@አምርያYouTube
@አምርያYouTube 7 ай бұрын
የኔም ባል አስር ወር አለፈው እዛው ሳውዲ እስር ቤት
@zinethussen5080
@zinethussen5080 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@zinethussen5080
@zinethussen5080 7 ай бұрын
እኔም አሳብ ላይ ነኝ ባለፈው ነው የተያዘው
@muluhilu
@muluhilu 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 7 ай бұрын
የኔ እህት😭😭😭😭ውይ እህቴ ምን አባቴ ለርግሽ😭😭የሰውልጅ እጣፋንታው ምንይሆን ምን ማንም አያውቅም😭😭ፈጣሪ በልጅሽ ይካስሽ🙏እድሜና ጤና ያድልሽ!!
@JMGD44
@JMGD44 7 ай бұрын
በህይወቴ በ ህክምና ዘርፍ ከ25 አመት በላይ ሰርቻለሁ እንደዚህ ታሪክ ልቤን የሰበረው ታሪክ አላየሁ።😢😢😢
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 7 ай бұрын
Chgiru eko madihant majamare sichile tsabale bilo nawe yamotawe
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም ልቤ በጭቀት ተሞላ በእንባ ነው የሰማኋት
@MartaAbebe-x5g
@MartaAbebe-x5g 7 ай бұрын
በጣም ፈጣሪየ ምንአይነት ፈተናነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
😭😭😭😭
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 7 ай бұрын
ማርያምን እሱ እድለኛ ነው ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ሰው ሆኖ ማሞት መታደል ነው እግዚአብሔር አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ይላክልሽ የኔ እናት ታሪክሺን በእንባ ነው የጨረስኩት ብቻ ጣንካራ ነሽ አይፀፅ ትሽ የሱን ምትክ ልጁ ሴቶሻል
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 7 ай бұрын
በስመአብ ግን ጥሩ ልብ ያላቸው ሰዎች ይሞታሉ😭😭😭ለዚህ ሁላ ነፍስ መጥፋት ተጠያቂዋ ያቺ እርኩስ ሴትዮ ነች
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 7 ай бұрын
አንገቷን ነበር ማነቅ ማቅ ያልብሳት😭😭😭😭😭😭😤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ልብ ይሰብራል ግን አንቺ እውነት ጠንካራ ነሽ
@masialemu
@masialemu 7 ай бұрын
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ እንባዬን ማቆም ያቃተኝ ቀን የለም እቺ ክፉ አለም አለች እህቴ ፈጣሪ የነኛን የደጋግ ሰዎች ነብስ ይማር አንቺን በልጅሽ ይካስሽ መስዬ እንወድሻለን ለእህታችን አለሁሽ እንበላት
@woinshet5669
@woinshet5669 7 ай бұрын
እኔ በጭራሽ እንደዚ አይነት ልቤን የሰበረ ታሪክ ሰምቼ አላዉቅም
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 7 ай бұрын
Yigarimalle abba tabiyewoche eko ganzab lalellawe sawe bota yellachchawim mine alle basriat bekabarut ehhhhhhh
@SaraBarKot
@SaraBarKot 7 ай бұрын
አመመኝ ግን ተመልካቾች ይህ ታሪክ እነዝህ ቤተሰብ መጎዳት ተጠያቂው እነዛ እርሱም የሰይጣን የዳፒሎስ ቁራጮች እህትና ወንድምቢሞትም እህት ተጠያቂ ናቸው ሴትየዋ ከአለች ትጠየቅ
@arsema3125
@arsema3125 7 ай бұрын
እኔም
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 7 ай бұрын
በጣምም😭😭😭😭
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 7 ай бұрын
Yenbat ❤❤❤
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ 7 ай бұрын
ያቺ የተረገመች ሴት ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት አይዞሽ የኔ እህት ጠንክሪ ልጅሽ እንኳን አደገልሽ ላንቺ የባልሽ ምትክ ነው ልጅሽ ነው የባለቤትሽን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 7 ай бұрын
ብዙ ታሪክ ብዙ የስቃይ ታሪኮችን ሰምቻለሁ አዳምጫለሁ የዚህን ታሪክ ስሰማ ግን በጣም ያስደነቀጣል ያማል ያደማልም
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 7 ай бұрын
ሲሰተር ለምለም መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ይውላል ነፍስሽ በገነት ትረፍ
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 6 ай бұрын
Rip
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
እህህህህህህህ ይህንንም ሰው ያሳልፋል አቤት የሰው ልጅ ፈተና ወይኔ እራሴን አመመኝ
@hikmaaf8395
@hikmaaf8395 7 ай бұрын
ወለሂ እኔ ራሱ አመመኝ ውይ ምናበቴ ለርጋት
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ 7 ай бұрын
እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ በዚች ጀግና ሴት ታሪክ በማልቀስ እራሴ ታመምኩ ኣቤት ሴት ልጅ እማትችለው ፈተና የለም በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እግዚኣ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eluka6294
@eluka6294 7 ай бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ነገር የማውቀው በፊልም ብቻ ነው እውነት የሰው ልጅ ይህን ሁሉ ስቃይ ያልፍል ዋው በጣምየተለየ ነሽ
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 7 ай бұрын
ኡኡኡኡ ወየውልኝ ደጉን ሰው ደረቴን ደቃሑትእኔን ወንድሜን ፈጣሪ በቅፉ ያደኑርሕ።
@ethiopian7722
@ethiopian7722 7 ай бұрын
😭😭😭😭😢
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
ህህህህ ምን አይነት ልበ ሰባሪ ታሪክ ነው😰
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 7 ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢 ቃልም የለኝ😢😢😢 ፈጣሪ ያበርታሽ ይርዳሽ እህቴ በርቺ😢😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 7 ай бұрын
ትናንት ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩት ልብ ይሰብራል እውነት ለመናገር ሴትነት በራሱ ፈተና ነው ብቻ እግዚአብሔር በልጅሽ ይካስሽ እህቴ አንዳንድ መጥፎ አጋጣሚወች ህይወታችን ያመሳቅሉታል አይዞሽ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ።
@tisi3500
@tisi3500 7 ай бұрын
እግዚኦ ምን ዓይነት የሚያሳዝን ታሪክ ነው። ምነው ፀበልተኛም ቢሆን የአዲስ አበባም ሰው ደግ ነው ባይቸኩሉስ ያሳዝናል። እሱስ ወደ ፈጣሪው ነው። አይዞሽ እህቴ እኛም መንገደኛ ነን 😢😢
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 ай бұрын
መሲ የሰላምን ታሪክ ፊልም ቢሰራ በጣም ደስ ይለኛል?😢
@enategared
@enategared 7 ай бұрын
ወይ ይች አለም 😢😢 ጠንካራ የሚለው አይገልፅሽም ደግ እና መልካም ሴት መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ❤
@feven1919
@feven1919 7 ай бұрын
እንደዚ አይነት ታሪክ እየሰማቹ ዛሬ አንደኛ ነኝ like አድርጉኝ ወይ ሌላ ሌላ ነገር የምትፅፉ ሰዎች ግን ጤንነታቹ ያጠራጥረኛል ፈጣሪ ይማራቹ
@marthachane9777
@marthachane9777 7 ай бұрын
ውይ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁላችንም ጥንካሬሽ እጅግ አስገራሚ ነው አይዞሽ
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 7 ай бұрын
በሒወት ዘመኔ እደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 7 ай бұрын
መሲየ የሁሌም ተከታታይሽ ነኝ አደዛሪ እልቅሼ እላቅም ነብስ ይማር ያች የተረገመች ሴት ግን እግዜር ይይላት😢😢😢
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 7 ай бұрын
በዚህ ዓለም የሰው ሂዎት ብርቱ ሰልፍ ነው!ይላል ቅዱስ መፀሐፍ አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ብዙ ታሪክ አለ ብቻ ራስሺን አትውቀሽ!!!
@bmbm5564
@bmbm5564 7 ай бұрын
ምን አይነት ታሪክነው በስማም መልካምነት ፍቅርን ፀፀትን ያካተት ታሪክ እግዚአብሔር ይስውረን ፅናቱን ይስጥሽ
@tigist5676
@tigist5676 7 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ችግር እደሚያጠነክር ያንቺ ህይወት ያስተምራል እግዚአብሔር አምላክ በደስታ ደግሞ እንድናይሽ እመኛለሁ
@Mike-fg3rx
@Mike-fg3rx 2 ай бұрын
እህቴ የዘመናችን ጀግና ሴት ነሽ እሄንን ሁሉ መከራ ተሸክመሽ ታሪክሽን በማውራትሽ ኑሪልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@hareggebre
@hareggebre 7 ай бұрын
ወይ የሰው ልጅ ፈተና እኔ እራሴ ሊፈነዳ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ 🙏መሲዬ እንቺም በርቺ እኛ ልስማው አልቻልንም እያየሻት እንዴት እንደከበደሽ ብቻ በርቺ መጨረሻውስ ምን ይሆን 🙏🙏🙏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ውይይይ እንደው ምን ሀይነት አጋጣሚ ምን ሀይነት ህይወት ነው የአንዳንድ ስው ህይወት ብቻ ላይችል አይስጥ ይባላል መጥፋችን አናቀው በምን እንደምንጠፋ አናቅ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን አይዞሽ ሁሉም አልፎ በልጅሽ ያሳርፍሽ ልጅሽን አንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 7 ай бұрын
አቤት እግዚኦ ከእኛ ክፋት የአንተ ቸርነት ታላቅ ነው ዬኔ ጌታ ለቅዱስ ሥጋው ለክቡረ ደምህ አብቀት የሁሉ ፍጻሜ እሄ ነውና ዬኔ እናት መከራሽ ከባድ ነው ግን ያጸናሽ አምላክ ክብርና ምሰጋና ይገባዋል ፍጻሜሽ ይመር እህቴ መሰዬ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
መሲ እንደው እመቤቴን ይህንን ታሪክ በሌላ ይቱብ ሰምቼው ቢሆን አላምንም ነበር አቤት የሴት ልጅ ፈተና ስቃይ ማብቂያ አጣ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ግን ተማርኩ ከሷ ችግርም ህመምም ስቃይም ሁሉም ያልፋል ምን ልበልሽ የኔ እህት አንቺ ለልጅሽ ለኛም ጀግና ነሽ ደግሞ ንግግሯ ሲያምር አንደበትሽ ሲጣፍጥ እመቤቴ ሁሉ ነገር ታስተካክልልሽ በጉጉት እጠብቃለው ካቆምሽበት አይዞሽ።
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 7 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢አዞረኝ እኮ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
@@lomi-Q9rv በጣም ይከብዳል ምስኪን ተፈተነች
@Hiwot-ty2pc
@Hiwot-ty2pc 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ምስኪን ሴት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማርያምን አስለቀሽኝ 😭😭😭የኔ ጠንካራ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው አንቺ ገና ብዙ መልካም ነገሮች ይጠብቁሻል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 7 ай бұрын
የለም እግዚአብሄር!! የለም የለም የለም 👹👺
@MekdesTeshome-yq7gh
@MekdesTeshome-yq7gh 7 ай бұрын
​@@addisababanazareth1525አይባልም እግዛብሔርማ አለ ቢኖር ነዉ የምንኖረዉ በሰላም
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 7 ай бұрын
​@@addisababanazareth1525እግዚአብሔር አለ 100%
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 7 ай бұрын
Mastewalun yesten
@Hiwot-ty2pc
@Hiwot-ty2pc 7 ай бұрын
@@addisababanazareth1525 እግዚአብሔር አምላክ ያለና ሁሌም የሚኖር ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@SebleDamtew-p7w
@SebleDamtew-p7w 7 ай бұрын
እንደዚህ የሚያሳዝን ያለ ታሪክ ስምቼም አላቅም አለማልቀስ አይቻልም😭 የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ባልሽን ሳላየው ወደድኩት እረፍተ ነፍስ ይስጥልን ለዚህ ያበቁሽ እግዚአብሔር የእጃቸውን አያሳጣቸው
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 7 ай бұрын
እውነት በእንባ ነው የጨረስኩት አይዞሽ እህቴ ሁሉም በሱ ፈቃድ ነው የሆነው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ ለካ የችግር ህመም እንደዚህ ነው ልቤ ተጨነቀ ማልቀስ እፈልጋለው ግን ስራ ቦታ ነኝ ነፍሴ ተጨነቀች የታመቀው እንባዬ እራሴን አሳመመኝ ኡፍፍፍ የኔ እናት አንዳንዴ ሰው ህይወትን ካልተረዳ ህይወት ከባድ ነች ዲያቢሎስ ደሞ ለኛ አይተኛም እኛን ማሰቃየት ይፈልጋል ግን እኛ ከነቃን ወደ ታች እሚያቆረቁዘንን ክፉ መንፈስ በክርስቶስ ሐይል ድል እናደርጋለን ። እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ።
@edanedan-h3n
@edanedan-h3n 7 ай бұрын
በእዉነትበጣም የሚረብሽ እዉነት ነዉ እደዚህ ያስለቀሰኝ ታሪክ የለም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዛብሄረ ይማረሽ በረች
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭በጣም ልብ የሚያደማ ታሪክ ከሞቱ በደብ የሚቀብረው በማጣቱ አውሬ መበላቱ 😭😭😭😭እረ ይሄን ታሪክ ልጁ አይስማው ያማል እህታችን እውነትም ጠንካራ ነሺ ይሄን ሁሉ መከራ ማለፍሺ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 7 ай бұрын
ያሳዝናል የሰላም የህይወት ታሪክ ፣አይዞሽ ሰላም ጠንካራ ሰው ነሽ ትኖሪያለሽ እግዚአብሔር አለ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው በእውነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
ወይይይ እኔ ምንም አላስለቀሰኝም አቀባበሩ ግን አንጀቴን አንሰፈሰፈኝ!!! ዉይይይይ ኡፍ መኩሪያ እንዴት አንጀቴን በላኝ!!! ባላዳመጥኩት ያልኩት ታሪክ!!!! ብር ሰብስበን ሀዉልቱ ተሰርቶ ተስካሩን እዛዉ ፀድቃነ ማሪያም ነዳያን እናብላ!!! አይዞሽ እህቴ!!! 😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 7 ай бұрын
ትክክል የውስጤን ገለፅሽልኝ ለዚህ ሰዉ ሀውልቱ መሰራት አለበት😥😥😥
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 7 ай бұрын
Debere Libanese Aseqeberigne Selalate Eza Qeberu Bihone Xeru Nebere
@tigesttigest75
@tigesttigest75 7 ай бұрын
አዎ መልካምነት ለራስ ነው 😭😭😭አይ ህይወት 😭😭😭
@Menelik27
@Menelik27 7 ай бұрын
በጣም ልብ የሚያሳምም ታሪክ። ስንት ዓይነት ሰዎች አሉ እዚህ ዓለም ላይ ጌታ ባለህበት የሰላም ዕረፍት ይሁንልህ ።ምን ዓይነት ታሪክ ነው አቤት ጌታ ሆይ የሰውንም ክፋትም መልካምነትም የያዘ የህይወት ታሪክ። በጣም ነው ያሳዘነኝ ታሪካችሁ። በሰው ህይወት እንዲህ የምተድፍሩና የሰውን ልጅ የምታንገላቱ ክፉዎች የእጃችሁን ታገኛላችሁ።መስማትም ይከብዳል ይሄን ታሪክ።
@esthermiller-hm4rc
@esthermiller-hm4rc 7 ай бұрын
Oh my lord 😭😭😭wrap her with your healing hands.
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 7 ай бұрын
አቤት ቸሩ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል ላታስችል የሆነ ነገር አትሰጥም እና በአንተ ረዳትነት ነው ይህ ሁሉ ኃይል የኖራት የኔ ጠንካራ ሴት ❤ አፈር ልብላልሽ እኔንን እማየ አይዞሽ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ አይዞ እውነት እንባ እያነባው ነው የጨርስኩት
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
እኔ የለወላጅ ነዉ ያደኩት ድልቅቅ ካለ ኑሮ ነዉ የጨለመበን ነገር ግን መኖሪያ ቤት ነበረን በዉርስ ያገኘነዉ ተከራዬች ነበሩን ፊታቸዉን አይተን የቤት ኪራይ ቸግሯቸዉ ካልከፈሉ 3 ወር ከዛ በላይ ያልተቀበልናቸዉ ብዙ ተከራዮች ነበሩን እስካሁን የምንጠያየቃቸዉ ሰዎች ሆነዎል!!! ጌታ ሆይ የሰዉ ፊት አይቼ እንዳልፈርድ ሰዉን judge እዳላደርግ እርዳኝ 😭😭😭 ሰላምዬ ዉድድ ነዉ ያደረኩሽ አይዞሽ አልልሽ የሚከብድሽ የለም ከዚህ የባሰ!!! ጠንካራ ሁኚ!!!!
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 7 ай бұрын
😢ኡፍፍፍፍ በሚዲያ ላይ እደዚች አይነት ሴት ውሥጤን የነካው የለም. አብሬሽ አለቀስኩ አንች በጣም ጀግናነሽ መቆምሽ😢ሬሴን አዞረኝ የቀብሩነገር ውይ ውይ አንች ሴት ግን መቆምሽ ግን ገረመኝ😢
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ስቃይ ተሰምቶ ተሰምቶ አያልቅ ውይ የባሰ አታምጣ ጌታ ሆይ እንዴት ነው የምታሳዝነው ውይይይይይይይይ እንዲህ ዓይነት ወንድም አለ እንዴ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 7 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት የተሞላበት ታሪክ የመከራ ብዛት ነገር ግን እግዚአብሔር ችር አባት ነው
@NahomYosef-og9dj
@NahomYosef-og9dj 7 ай бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም_:_!ግን ዩትይበሮች እንደዚህ ለሌሎች ትምህርት የሚሆን ታሪክ የተኖረ እያለ ትውልድን የማይጠቅም ፈጠራ....ሰርታቹ ገቢና ላይክ ፣ ቪወሩስ ፣ በጌታ ከዚህ ተማሩ። አቅራቢዋ ፣ ባለታሪኳ ፣ ዋው ❤❤🎉🎉🎉❤
@TigistTadese-e1j
@TigistTadese-e1j 7 ай бұрын
😭😭😭
@Amen-mo2rq
@Amen-mo2rq 7 ай бұрын
የኔ እናት አሁንም እግዚያብሔር ይርዳሽ ታሪክሽ የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ 8ወይም 9አመቴ ቢሆን ነው HIV ያስፈራ የነበረበት በጣም ከባድ ጊዜ ነበር እኔም HIV ከያዘው ሰው ጋር አንጫወትም አብረንም አንበላም አሁን ላይ ሳስበው በራሴ በጣም አዝናለሁ እራስ ወዳድ ሆነን እነሱን ማግለላችን😢😢😢😢
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 7 ай бұрын
መቸም እግዛኣብሄር ይችልበታል ያጽናሽ
@Meskerem-v3c
@Meskerem-v3c 7 ай бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር ህይወትሽን ይቀይረዉ።
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 7 ай бұрын
በእየሱስ ስም!!!!😢😢😢እያመመኝ የሰማሁት ታሪክ😢😢😢
@LichiTsegay
@LichiTsegay 7 ай бұрын
ማርያምን እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለው እንደዚ ታሪክ ያሳዘነኝ ያስለቀሰኝ የለም ምን ልበልሽ ብቻ እግዝአብሔር ከነልጅስ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ ምንም ቃላት የለኝም
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ተስፋ ያልቆረጠችነብስ ትተረፋለች ለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገንበጣም የሚያሳዝነው ልብ የሚነካነው😢😢😢❤❤እግዚአብሔር መፅናናት ያድልሽ😢😢መልካም ሰውነበር ባልሽ ፈጣሪ መፅናናት የድልሽ😢😢ነብስ ይማራ😢😢ሞቶ እራሱ የሚያሳዝነው ነገረው በአውሬ መበላሉ😢😢😢
@zxy8006
@zxy8006 7 ай бұрын
äå
@Selamawit79
@Selamawit79 7 ай бұрын
I’m crying more
@Selamawit79
@Selamawit79 7 ай бұрын
She is so strong iyzosh Ylfile
@galaxyim8630
@galaxyim8630 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
አወራርዋ የራስዋን ታሪክ የምታወራ ሳይሆን ትረካ የሚመስል ውስጥን ሰርስሮ የሚያስለቅስ እውነተኛ አሳዛኝ የሰላም እንዲሁም የባለቤትዋ የመኩሪያ ታሪክ 💔💔 😥😥😥😥😥😥😥 የፍቅራቸው ጥንካሬ የባለቤትዋ ለሷ የከፈለው መስዋዕትነት የርስዋም ጥንቃቄ ጊዜውም ቢቆይ ሃዘኑ እስካሁን አብሮአት እንደ አዲስ እየተንሰቀሰቀች ስታለቅስ እንዳለቀስኩ ጨረስኩት ሰላም መልካም ሴት ነሽ አንቺም ለልጅሽ ኑሪለት እግዚአብሔር ካንቺ እና ከልጅሽ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@username-v1g7u
@username-v1g7u 7 ай бұрын
Her story breaks my heart her strength amazes me and she had been tested many times but God is with her I wish she write a book many people will learn from her I did. Let god be with you
@ruthhagos6792
@ruthhagos6792 7 ай бұрын
በጣም ምገርም ታሪክ እግዚአብሔር ጋን በጣም ነው ሚወድሽ የሄ ሁሉ መከራ አልፈሽ ታሪክሽን የፈቀደልሽ እግዚአብሔር ነው እና ዕደለና ነሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@tizuarage8391
@tizuarage8391 7 ай бұрын
ያንተ ያለህ የሰው ልጅ በዚህ ልክ ሲፈተን እንደ እዬብ ነው እምነቱን የተፈተነ ባለቤትሸ እጅግ ልብ የሚነካ ነው ሰጀምር ያነባሁ አልቅሼ አለቀ 1,2 ምን አይነት ፈቅር ነው ወንድሜን በኖረልሸና ዛሬን አብራችሁ ባያችሁ እቴ አይዞሸ ዛሬም አብሮሸ ነው ያለ። ልብ ወለድ መሳይ ታሪክ አቦ የካሳ ዘመን ይሁንልሸ አንችው።ተግተሸ ፀልይ በርቺ ሊነጋ ሲል ይጨልማል።መሰዬ እናመሰግንሻለን❤️🙏🏽
@SaraAhmad-d4h
@SaraAhmad-d4h 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አልህ ከታች ጋር ይሁን በእንበ የጨራስኩት ታርክ እፍፍፍ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 7 ай бұрын
መሲ ፡ በዚህ ፡ ፕሮገራም ፡ የተማርኩት ፡ ነገር ፡ ቦኖር ፡ ወርቅ ፡ በእሳት ፡ ይፈተናል ፡ ጀዚህ ፡ ሁሉ ፡ መጀራ ፡ በኃላ ፡ ምን ፡ አይነት ፡ ጠንካራ ፡ ጎበዝ ፡ እንደምትሆን ፡ መገመት ፡ ቀላል ፡ ነዉኡ ፡ በእዉነት ፡ ከወርቅም ፡ በላይ ፡ ነሽ ፡ ፡ መሰየ ፡ ፊት ፡ ቁጭ ፡ ብከሸ ፡ መተንፈሰ ፡ እራሱ ፡ መደኀኒት ፡ ነዉ ፡ ፡ እኔም ፡ በእንባ ፡ ነዉ ፡ የጨረሰኩት። እንቅልፍ ፡ ነዉ ፡ የነሳኝ። አይዞሽ ፡ እገዚአብሄር ፡ እዚህ ፡ አድርሶሻል ፡ ፡
@destanegash5498
@destanegash5498 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ይሄ ሁሉ ነገር እኮ ባንቺ ፍላጎት የመጣ አይደለም በነዛ እርጉማን እንጂ። እባክሽን ራስሽን ፈጽሞ አትውቀሺ! እግዚአብሄር እኮ ሁሉን አዋቂ ነው። እሱም ከእናቱ ቅድስት አርሴማ ጋር ቃልኪዳን ነበረው!!! አይዞሽ ብርትት በይ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 6 ай бұрын
እግዚአብሔርማ አለ በሰማይ የአባቱን መልካምነት አይቶ ልጁን ማረው ሚስቱን ከሞት የታደገ አምላክ ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር ደግ ነው የአባቱ ደግነት ለልጁ ተረፈ አሜንንንን
@Umubilalul-
@Umubilalul- 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢 የአላህ ይህ ታሪክ በጣም ከባድ ነው ከጅምሩ እስከ መጨረሻው በለቅሶ የሰማሁት ታሪክ😢😢😢😢😢😢 ያማልልል እንደዚህ አይነት ልቤን ልብ ሰባሪ ታሪክ አልሰማሁም 😢😢😢 አይ ዱንያ አይ የዋህ ሰው አይ ጥሩ ነው እህት አለምየ አላህ ይሶብርሽ አቅሙን ይስጥሽ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 7 ай бұрын
የኔናት አንቺ ልዮ ሴት ነሽ😭😭😭እዮብን የተፈተነው ፈተና አንቺ ደሞበኛ ዘመን ተፈተንሽ😭😭😭ሁሉም ሰው ብዙ ብዙ የሚባል ፈተናዎች ቢገጥሙትም ሁላችንም ብንፈተንም!ያንቺ እሰከዛሬ ከምሰማውም😭😭ከማውቀውም የተለየሽ ጀግና ሴት ነሽ!ፈጣሪ አምላክ ፍፃሜሽን ከነልጅሽ ያሳምረው🙏ከዚህ በሆላ በፀሎት አልረሳሽም😭😭የኔ እህት🙏
@saraabate1804
@saraabate1804 7 ай бұрын
ያቺ የተረገመች ሴት ወንድሟንም ነው የገደለችው።በጣም አረመኔናት ለዚህሁሉ እሷነች።የሠማዩ አምላክ አይለመናት ።
@tzusante
@tzusante 7 ай бұрын
ማ?
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 7 ай бұрын
Manen new ? Esty aerjen
@rumishshiferaw4101
@rumishshiferaw4101 7 ай бұрын
ባለጌ የሷ ችግር ሁሉ ላች ይሁን እሽ አርሜኔ 😢😢😢😢😢😢
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 7 ай бұрын
አልገባሽም ያችሴትዮ ያለው ርዕሱ አዳምጭ ክመጀመራያው ሰሚታራኩን በደብ የነበረች በት ቤት አሰሪዋ በውድንማ አስደፍራት ነበር ማለቷ ነው ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
ምን አጠፋች ትክክል ናት አስሪዋ ናት በወንድሟ ያስደፈረቻት ከክፍል አንድ ታሪኩን በደንብ ስሙ ​@@rumishshiferaw4101
@romanurga5755
@romanurga5755 16 күн бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 7 ай бұрын
አቤት የሰዉ ልጅ መከራ ላያስችል አሰጥም ፈጣሪ እህቴ ጠካራ ነሽ 😢😢😢😢
@FanomektYe
@FanomektYe 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 🥺😢
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 7 ай бұрын
እኔ አልቻልኩም እህቴ እኔን አአቤት የሰው ልጅ መከራ አይዞሽ እህቴ በዚህ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር መንገድ አለው ልጅሽን ጌታ ይባርክልሽ የአባቱን የአንቺንም ስም በመልካም የሚያስጠራ ያርግልሽ
@HayatMuhammde-m9h
@HayatMuhammde-m9h 6 ай бұрын
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዛሬው አዝኜ አላውቅም አይዞሽ እህቴ የሰው ልጅ ማይሸከመው መከራ የለም ጠንካራ ሴት ነሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 7 ай бұрын
አረ ኡኡኡ በየ ቤቱ ያለውን ነገር ስሰማ ማርያምን ነው የምላችሁ የደረሰብኝን ፈተና አይቸ እመ ብርሀን ቤት ሄጀ ያነበሁትን እንማ እመ አምላክ ሆይ ይቅር በይኝ ሰወች ላይ የደረሰባቸውን ፈተና ሰምቸ እኔ ላይ የደረሰብኝ ፈተና ምንም እንዳልሆነ ይገባኛልና ይቅር በይኝ እመ ብርሀን እላለሁኝ😢😢😢😢
@FatoomaAk
@FatoomaAk 7 ай бұрын
እውነት ነው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 7 ай бұрын
Ine yamilawe Mariyam amilak nate indeee?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 7 ай бұрын
@@exodusexodus8636 ሳትጠራ አቤት አትበል ተቃጠል አሁንም ማርያም ማርያም ማርያም
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 7 ай бұрын
​@@exodusexodus8636sateteru abet imetelut neger yemiyaslekes neger iyesema lela imayemeleketen batzebarek melkam new awo igna lemenamnew 1000 gize mariyam inelalen bimerehem watew
@nuale23
@nuale23 7 ай бұрын
​@@exodusexodus8636Ye Amlak Enat Emebetachin Kidist Dingel Maryam Tebalalach Naa Wede Orthodox bedenb Tastemerhalech Gin Birr Yelem
@hebestutenaw
@hebestutenaw 7 ай бұрын
መሲዬ የሠላምን ፕሮግራም ስላቀረብሽላት በጣም አመሰግንሽአለሁ እግዚያብሄር ያክብርሽ የሰላምዬ ታሬክ ለመስማት የሚከብድ ታሪክ ነዉ እምባዋነ አምላክ ያብሰዉ አይዞሽ ምርጥ እናት ነሽ።
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 7 ай бұрын
የባልሽን ደግነት ስሰማ ምነው እንደሱ አይነቱን ሞት ባይነካ ብዬ ተመኘሁ ፣ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው ። እህቴ አንቺም በርቺ በሂወትሽ ላይ ይሄ ሊፈጠር ግድ ነበር ፣ እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጥረት በመከራ አይቀጣም ዳቢሎስ ግን የምትወጂውን እግዚአብሔርን እድትክጂ በክፉ ፈተና ይቀጣሻል የምትወጂውን ደጋግ ሰዎች ሁሉ ይነጥቅሻል አንቺ ግን በርቺ ጠንካራ ሁኚ ቸሩ መድሃኒአለም ጽናቱን ይስጥሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@teklelove
@teklelove 7 ай бұрын
የኔናት ልቤተሰፈሰፈ በዚሕ ታሪክ እሕ😢😢😢😢 አይዞሽ እመብርሃን ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ😢😢😢😢😢😢ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢
@እዪ
@እዪ 7 ай бұрын
የኔ እህት በቺ ለልጂ ስቲ እግዚአብሔር የተሻለ ሂወት ይሰጥሻል በልጁሽ በጣም ነዉ ዉስጤን የነካዉ አይ ሂወት የት እደምጥለን አናቅም
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 7 ай бұрын
እግዚኦ የዚች ልጂ ታሪክ ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው አቤት ብርታት ጥንካሬሺ
@hanamelese1997
@hanamelese1997 7 ай бұрын
በጣም ልብ የሚያም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ ።ግን በሽታው እንደያዘሽ ለባልሽ መንገር ነበረብሽ ምን አልባት በሱ በኩል ይሆናል የመጣው ያለ ምክንያ በፍጥነት ደካክሞ አይሞትም
@komaistekle4512
@komaistekle4512 7 ай бұрын
እፍፍ ማዓረይ 😢😢😢ኣጆኪ ክርስትያንና ፈተና ተለያይተው አያቁም የኔ ጠንካራ እህት አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ያበርታሽ ባለቤትሽም እግዝአብሔር ከደጋጎች ጎን ያኑረው ልጅሽም እመብርሀን ታሳድግልሽ አሜን ፫🙏
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 7 ай бұрын
አቤቱ ቸርነትህ ብዙናው ምስጋና ይድረስ። እግዚአብሔር ውጫ ያላላትነፍስ ። እጹብ ድንቅነው። እኔም መከራ ደረሰብኝ እላለሁ ደግሞ ሲያልፍም አልነካኝ ለካ በእውነት ጌታዬ ሆይ ይቅርር በለኝ በቸርነትህ።
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 7 ай бұрын
ስላም በጣም ተንካራ ሴት ነሺ እያለቀስኩ ነው የስማሁት ለእኛ ለሴቶች የሚያጀግን ታሪክ ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
በፈጣሪ በእንባ ነው የተከታተልኩሽ ጠንካራ ሴት ነሽ😢😢😢😢😢😢
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН