የሁላችሁንም ጥያቄ ዳጊ መለሰች | የፍቅር ባች አሳዛኝና አስቂኝ የመጨረሻ ክፍል

  Рет қаралды 32,576

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
የሀገራችን ንግስት ዳጊዬ ሽ አመት ኑሪልኝ. ፍቅር ነሽ እኮ ንግስ ዳጊ. አችን አለመውደድ አይቻልም. ሀገር ገብቼ አንቺን በአይን. በአል መማር እፈልጋለሁ
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ቆንጆ መዓረይ ብጣዕሚ እየዝፎትወኪ የኔ ተፅእኖ ፈጣሪ ኣምላኪ ኣበዊነ ኣብዝኸድኺዮ ክርስቶስ ይሓልኪ
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ከምስጋናሁ ይልቅ መተቃቀፋቸሁ ነው የማረከኝ በሚድያ አይቻቸሁ እንዲህ የነዘረኝ ቦታሁ ብገኝ ደስታዬን አልችለሁም ነበር ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የፈጣሪ መልህክተኛ ነሽ የስቱን ሐዘን አፆናናሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
@MekdesAmare-jh8pi
@MekdesAmare-jh8pi Жыл бұрын
❤❤❤
@tigestadera9214
@tigestadera9214 Жыл бұрын
❤❤❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ዳጊዬዬ አች ብቃት አለሽ የኛ ሰው ሲበለጥ አይወድም በከፊል አች ጀግና ነሽ ያችን ቪዲዬ በጣም አስተምሮኛል ❤❤
@abinibiniofficialchannel6155
@abinibiniofficialchannel6155 Жыл бұрын
ዳጊ ማዕረ ክንደይ ዕግብቲ ኢኺ ሰብ ምሕጋዝ እንታይ ስሚዒት ይህበኪ ክብርቲ ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
@jilife-qj4um
@jilife-qj4um Жыл бұрын
ዳጊ እና አሸናፊ ታዬ በአንድ መድረክ ቢያስተምሩ ድንቅ አስተምሮት...........please🙏🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 great gift
@Menalo-my6br
@Menalo-my6br Ай бұрын
ማርያምን ነው እምልሽዳጌየ በጣም በጣም ነው እምወድሽ ::የአንደበትሽ መጣፈጥ በጣም አመሰግንሻለው❤❤❤❤❤
@EtgTg-kp3we
@EtgTg-kp3we Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔርን በእውነት ስሙን ከጣራነው ሥለፍቅር ሁሉን ይቀድሳል ይባርካል።❤❤❤❤❤❤
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
ሲተቃቀፉ የኔ እንባ መፍሰሱ ለካስ ሰው እርቦኛል😭😭😭"መቸ ነው የኔ ተራ መጥቸ የማቅፍሽ
@AmeleworkTsegaye-di8ih
@AmeleworkTsegaye-di8ih Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግንሽ የምወድሽ ተባረኪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ!!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
መጣም አስተማሪ እና ውጤታማ ፕሮግራም ነበር!!!!እናመሰግናለን።
@zenashzenash6099
@zenashzenash6099 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግ ነው ህቴ ብዙ ነገር ተማርኩ❤❤
@samiasamia6300
@samiasamia6300 Жыл бұрын
ዋው ዳጊየ የእውነት ወደድኩሽ ነገ የኔም ህልም እንደዚህ ተሳክቶ የማይበት ቀን ቅርብነው
@goytomlegese2536
@goytomlegese2536 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ድንቅ ነሽ ቀጥይበት እወድሻለሁኝ
@faizaawol1982
@faizaawol1982 3 ай бұрын
Dage yane malekam ehet wallahi batam qayereshegnal thank you so much 💓 ❤ 💖 ♥ 💗
@EtgTg-kp3we
@EtgTg-kp3we Жыл бұрын
እንደዚህ ነው በራስ መተማመን ❤❤❤
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Жыл бұрын
ከአክብሮት ጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቅ። አሰልጣኟ ምን አይነት የትምህርት ዝግጅት ነው ያላት ? በህይወቷ ያሳካችው ትልቁ ነገርስ ምንድነው ? ለሌሎች ትምህርት የሚሆን ያሳላለፈቸው የህይወት ልምድ ምንድነው ???
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
ዳጊ ግዜ አለኝ ገንዘብም አለኝ ግን ምንልስራ ብዬ አስባለሁ ምን ትመክሪኛለሽ ዳጊ ከዚህ በፊት የሰጠሁሽን አስተያዬት ብታይ አድናቂሽ ነኝ ወዳጅሽ ነኝ እወድሻለሁ❤❤❤
@BrtukanTsegay-sn4fc
@BrtukanTsegay-sn4fc Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰው መቼ ነው እኔስ እማቅፍሽ❤❤❤❤❤❤
@hebronmelese1636
@hebronmelese1636 Жыл бұрын
Daggya እንዴት እንደማከብርሽ እኮ🤭my heroine 💪Daggya ሰለ ትዳር ህይወትሽ ስትወረር ሰምቼሽ አለውቅም ፈቃደኛ ከሆንሽ ብታወር አመሰግናለሁ 🤗🙏
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
እኔም በስደት ደክሜአለሁ ዳግዬ እግዚአብሔር ለአገሬ ያብቃኝና አንቺጋ እማራለሁ ልፋት ብቻ የስደት ህይወት
@adiyajemal
@adiyajemal Жыл бұрын
Ayzosh yane wide enemy endnchi naberku ahun gin siltanwochin wasije takyralhu ka fatri batamch siltenavwsan new kaflaksh agizshalhu😊❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
@@adiyajemal ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
እኔ ባሁን ሰዓት እቅፍ አድርጎ አይዞሽ የምለኝን ወንድም እህት ፈልጋለሁኝ ዳጌ ምርጥነሽ ወድሻለሁ አይ ስዴት
@adiyajemal
@adiyajemal Жыл бұрын
❤❤❤
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነገር ግራ ገባን እውቀት የሌላቸው moral የሌላቸው ህዝቡን ግራ አጋቡት እንደ እናንተ ያለ ብዙ ያስፈልገናል ግን ደንቆሮ እና mental illness ሰው ህክምና እንዲያገኙ ልንረዳቸው ሲገባ ጤነኛው አብሮ አበደ , ዳጊ አንች ጎበዝ እና አስተዋይ ሰው ነሽ ለአንች ይሄ ጥሩ እድል ነው ጥንቃሬሽን አሳይ May God protect you from the worst
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
She needs to teach our way of life not decaying western way of life. We’re the origins of Wise Human. In coming years humans will be extinct and it’s our duty to preserve our race.
@ቲጂቲዩብ-ዀ4ሸ
@ቲጂቲዩብ-ዀ4ሸ Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ሳይሆን የኛ መልካም እግዚያብሄረ ካች ጋረ ይሁን መጀመረያ ሀገረ ሥገባ ወዳች ነው መምጣት የምፈልገው ፈጣረ ይረዳኝ
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
ዳጊየ አንድ ቀን መጥቸ እደምማር አምናለሁ እንሻአላህ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
ዉይ ዳጊ አንቺ እኮ ትለያለሽ በጣም ወድሻለሁ እባክሽ ከቻልሽ በቀጣይ ክላስ መማር እፈልጋለዉ እድሉን ካገኘዉ please please please
@ሄኒ
@ሄኒ 10 ай бұрын
ዳጊየ ከመይ ድየ ፍትው ዘብለኪ የኔ ማር እምወድሽ❤❤❤❤❤
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 Жыл бұрын
2721 books...what the heaven?!daggy?!...oh my GOD!....this is beyond the limits!...u r my inspiration!...thanks for that u r a living testimony of presence of grate women in my era...thanks dagggggggy!...thanks for real!.am ..27 yrs old male..and....i promise to myself,my mom and my beloved country ethiopia to read everyday till the end of this incarnated life......
@ButuEdle
@ButuEdle Ай бұрын
Dagiye yene enat ene anchi kefetari lezi hebertesbe yetsetsh telke betam telke setota nesh beye yemasebewe ufeee beka betam betam telyalsh egziabeher abezeto yebarekesh
@usernamee19
@usernamee19 Жыл бұрын
am so happy to be part of this ena betam bezu ngerochn nw kanchi class yetmarkut am sure degmo yetemarkutn betegbar wdefit yefereshen wetet tayiwalesh betamm betam betam sibeza nw yemwedeshh hiwote lay anchin bemaweke betam destegha negh eyandandua yastemarshbachew kenoch yenafkughal❤❤❤❤
@maseraalemu4890
@maseraalemu4890 Жыл бұрын
ስልክ ላኩልኝ መመዝገብ ፈልጌ ነዉ።
@BotoQrc-k5l
@BotoQrc-k5l Жыл бұрын
Dagey agare gabecy lade kani bagageshi edyte dase balge❤
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ Жыл бұрын
ዳጊዬ ስላምሽ ይብዛ ግን እግዚአብሔርን እምጠይቀው ባአካል እማገኝሽን ብዙ ችግሮቸን ቀርፌለው ግን ብዙ ቪው አያለው ላይክ ማድረግ ይከብዳልን ወገኖቸ🤔
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n Жыл бұрын
ፊፃሜሸን ያሳምርልሽ የኔ መልካም እወድሻለው እኔም ሀገሬ ስገባ ኣንች ጋር መጥቼ እንድማር የእዚአብሔር ፊቃድ ይሁን❤ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ሰወድሺ ብዙተለወጫለው በትምህርትሺ
@hometv7803
@hometv7803 Жыл бұрын
Hi Dagi. I can't wait until see you. When is the next classes start.
@hiyabsweet646
@hiyabsweet646 Жыл бұрын
Offff dagiye bebzu tbarki eskmiyaysh gagahut ❤❤❤
@abelshimels2377
@abelshimels2377 Жыл бұрын
Daggy realy ene gena wetat negne gn betam buzu chigroch yalubegne negne sewoch andande kebela ketetan yemnechenk aymeslachewm ena chegren yemiyayelegne sew ateche fetari yemesgen anchin agegnew wedefit telik hilm alegne tilk stage lay semeshen terawalew daggy thank you so much ewnet emebeten yehen comment setsefe eyalekesku nw daggy I love you so much I hope one day be akal agegneshalew 😍😍😍😍😍
@ilma.walloo-p3o
@ilma.walloo-p3o 7 ай бұрын
Baxam Baxam tiliq timidity now inee kazaare jamiree bizuu tamiraloow❤❤❤❤
@lilylily3529
@lilylily3529 Жыл бұрын
Hi magmatya mekfhahashe E/G bemasgene behone hezbu ayawerame
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ዳጊዬ በርችልን
@YeabsiraDaniel-bh6hb
@YeabsiraDaniel-bh6hb Жыл бұрын
daggy betam naw yemwdeshae monday ena tuseday semtae hulae class tizae yyelae😍😍😍😍😍
@nigistabera5141
@nigistabera5141 Жыл бұрын
dagi tawkiyalesh yanchi tmhrt betam neber yemiyasfelgeng gn akm yelengm birr yedemiyaskefl semchalew
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk Жыл бұрын
ዳጊ ቆንጂት እየተወደድሽ ያኑርሽ
@MegdelawitTizazu
@MegdelawitTizazu Жыл бұрын
Dagi you are very much that Gods agness&hero will have to live in life❤🎉
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Daggy, I appreciate your help with the people ❤❤
@seblesefineh6595
@seblesefineh6595 Жыл бұрын
አንድ ሀይማኖት ነዉ ያለዉ እሱም ፍቅር ነዉ?
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ዳጊ ኦፕራ የምወድሽ ጀጎና ነሽ ሰው የራሱን ጉድፍ ሳያይ ያወራል ስራሽን ስሪ ❤❤❤በርቺ የኔ አንደኛ ነሽ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
አረ ዳጊ ጠንካራ ነሽ ሚዲያን ከተከታተሉ ያማል እኔ እንግዲህ የሚዲያ ሰው አይደለሁም ግን ሚዲያዎችን ተከታታይ ነኝ ግን ኮመንት ሥሰጥ እንኮአን አንዶ ምን ታሽቃብጫለሽ አለችኝ ምን ስላልኩ ኦርቶዶክስና ሙስሊም በፍቅር ነው የምኖረው ብዬ ኮመንት ሥለሰጠው ግን ምን መለስኩላት ኦርቶዶክስ ጥላቻን አላስተማረችኝም ብዬ ነው የመለስኩላት እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ብዙዎቹ ሚዲያን ለጥሩ ነገር አይጠቀሙበትም ግን ለምን
@yirgalemyw4961
@yirgalemyw4961 Жыл бұрын
You're the best we happy I can see 2 you thanks GBu
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
የፈጣሪ ስጦታችን እንኮ ነሽ ዳግየ ጀግናዋ ሺ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤
@Alemtsehay-k1v
@Alemtsehay-k1v Жыл бұрын
ዳጊዬ አመሰግናለው ግነ እንደዚ በአካል አግኝቼሽ እቅፍ ባረግሽ እና እዴት ደስ ባለኝ በጣም ያስቀናል መተቃቀፉ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እና በአካል ምኞቴ ነው
@Alemtsehay-k1v
@Alemtsehay-k1v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@asterbirhanu9280
@asterbirhanu9280 Жыл бұрын
Dageye please lenyam bolaen astamirin baxam tamanal ebakesh 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asmeretgebreslassie5491
@asmeretgebreslassie5491 Жыл бұрын
Hi Dagi E/r edme ena xena esxsh .Lane betam new yekeyershn😂
@sirun4047
@sirun4047 Жыл бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Daggy ,you are An exceptional woman ,with a sense of inclusion and rightness that can change the world. There are many exceptional women like you who need to not only be brought to the table but be encouraged to make their own way there, to sit and share with strength, poise, beauty, and dignity. ❤❤❤❤❤ Love ❤❤❤❤❤
@heluwena6144
@heluwena6144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ይሸረዋል ገና ታበሪያለሸ
@YwbeGta
@YwbeGta Жыл бұрын
ባሁኑ ሰአት ያች እርዳታ ያስፈልገኛል😢
@marimmarim1596
@marimmarim1596 Жыл бұрын
❤❤❤❤ሰላም ስወድሽ እኮ ዳግዬ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
ወላሂ ሲተቃቀፍ በጣም አለቀስኩ እቅፍአድርጎ የውስጤን ብሶት እሚያወጣልኝሰው የለኝም ፍቅር ናሰላም ትልቅ ስጦታነው ግን ቤተሰብም ገንዘብብቻየስዴት ጎደኞቼ እንደኔየከፋው አለ በቤተሰቡ😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እኔአለሁ😢😢😢
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv Жыл бұрын
ዳጊየ ላገኝሽ ላናግርሽ እፍልጋለሁ
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz Жыл бұрын
ዳጊዬስወድሸሸ❤❤❤❤😊
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 Жыл бұрын
ዳጊ ድንቅ ሴት
@yemisida
@yemisida Жыл бұрын
እዚህ የሚመጣ ሰው ያሳዝነኛል ለዛውም የሀይማኖት ሰው ሆኖ መጃጃል ቀስ እያላቹ በእርኩስ መንፈስ ትጠቃላቹ በየሀይማኖታቹ እየሄዳቹ ብትማሩ የበለጠ ታገኛላቹ "ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል"
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Жыл бұрын
❤❤❤ኡፍ ስወድሽ
@impacttube1
@impacttube1 Жыл бұрын
Respect and respect
@genetalemu8825
@genetalemu8825 Жыл бұрын
Betam new des yemetlut stetekakefu❤❤❤❤
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
ዳጊ❤
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
እኔ ዳግ ጋር መጥቸ ብማር አልቅሸ ይወጣልኛል
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 Жыл бұрын
ዳጊየ ሽኮር ወለላ ❤
@sadaasayed5544
@sadaasayed5544 Жыл бұрын
❤❤❤❤jegen nesh degey ewunte new
@susuamni9344
@susuamni9344 Жыл бұрын
ዳጊ ሸኮር ድንቅ ነሽ
@AlishaMaya-e1o
@AlishaMaya-e1o Жыл бұрын
ደጊ አድሚ ጤና የስጥሽ
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
I admired you sister you always lovely, your adea is wonderful and gorgeous
@judyababa
@judyababa Жыл бұрын
Dagyee yene werki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alganeshweldgargis8660
@alganeshweldgargis8660 Жыл бұрын
I love you Beautiful sister ❤
@ElsaBekelWube
@ElsaBekelWube Жыл бұрын
Ye set jegna nesh eko ❤❤❤❤❤❤
@tbletsasefha4941
@tbletsasefha4941 Жыл бұрын
Daggy betam ❤❤❤❤❤❤
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Daggy You're Amazing woman and very Lucky person ❤️. Nothing more than this
@whitesahel
@whitesahel Жыл бұрын
mnalbat and ken emetalew wde
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Жыл бұрын
Yena jegna seat
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
ዳጊዬበርች እማዬዬ❤
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 Жыл бұрын
Dagye 🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@rahma8178
@rahma8178 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እኔንም ባቀፍሽን የኔ እህት በእሱ ፈገግታሽ
@hiwetteweldebrhan5136
@hiwetteweldebrhan5136 Жыл бұрын
Du bist das ist nett ❤
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
ዳጊተይ ይፈትወኪ እየ መዓረይ❤
@bedria-cs1lh
@bedria-cs1lh Жыл бұрын
Yen wud sewu ❤❤❤
@merry-2121
@merry-2121 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Daggy🎉🎉🎉🎉
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq Жыл бұрын
❤❤❤dage
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 Жыл бұрын
ምዝገባ መቼ ነው የምታውቁ ሰዎች አሳውቁኝ
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
ሰላም @fantayeselam8956 3ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር ሶሻል ሚዲያችን ላይ የምናሳዉቅ ይሆናል። ለበለጠ መረጃ በ0977772288/0977774422 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 Жыл бұрын
@@DaggysLifeClass እሽ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@Beete_perfumegirl
@Beete_perfumegirl Жыл бұрын
Queen ❤
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 Жыл бұрын
እባካችሁ የመመዝገቢያ ስልክ ቁጥር ካላችሁ ተመልካቾች
@TH-ff8wu
@TH-ff8wu Жыл бұрын
Daggiye online korse bitcheniru tru neber
@MasiKoo
@MasiKoo Жыл бұрын
❤❤❤I love you
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g Жыл бұрын
Gobze berch
@ZainMalik-up8pj
@ZainMalik-up8pj Жыл бұрын
Wow
@Wwo-d5j
@Wwo-d5j Жыл бұрын
Min aynet asmesay sew nachu kene ehet wendemesh kefafi
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 Жыл бұрын
እንደ ኢትዮጽያዊ እኮ አማኝ ቅን የዋህ ይቅር ባይ ደግ ህዝብ የለም ። ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም
@burkimangusto-in1wu
@burkimangusto-in1wu Жыл бұрын
❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ1ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ1ወ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anhaess2859
@anhaess2859 Жыл бұрын
❤🥰🥰😊
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 23 М.
ነገሮችን ለመቆጣጠር አትሞክሩ!
7:54
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 44 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Maakin Harmee teenna tana surprise goote ibsaanis hedduu itti gammade😱
13:48
ጓደኝነትና ጊዜ
5:38
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 23 М.
Ge'at_Kidi
7:26
Gediyon Bekele_Portfolio
Рет қаралды 13 М.