KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
21:31
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
ነገሮችን ለመቆጣጠር አትሞክሩ!
Рет қаралды 44,106
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Daggy's Lifeclass
Күн бұрын
Пікірлер: 278
@AbiEshetu-d9l
10 ай бұрын
ይገርማል በጣም አስገራሚ ምሳሌ ነው: ጥሩ ትምርት ሰጪ ነገር ነው። Thank you ዳጊዬ❤❤❤
@MimiTube442
10 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ዳጊን ልክ እደኔ ጀግንነቷን የምቶዱ ብቃቷን ❤❤በላይክ አሳዩኝ❤❤
@lemlemwoldeselasse2909
10 ай бұрын
ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ንግግርሽ ገንቢና አካሚ ነው ልክ ብለሻል ሕይወት ከምንገምታት በላይ አጭር ናት ግን ባለፈው ሕይወታችን እየተቆጨን ዛሬን መኖር አቅቶናል የብዙዎችንን ሕይወት ነው የተናገርሸው እውነት ነው መልቀቅን እንድለምድ ፈጣሪ ይርዳን አንቺም አትጥፊ ለብዙዎቻችን ታስፈልጊናለሽ የኔ ቆንጆ ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ
@emiyeee1490
10 ай бұрын
በትክክል 👌 በጣም ሚገርም ምሳሌ !!! ዳጊዬ እናመሰግናለን ❤❤
@emebetgetahew7945
10 ай бұрын
ናፋቀሽኝ ነበር እንካን በደህና መጣሽልን❤❤❤❤
@sineduayele6519
10 ай бұрын
ጦስሽን ይዞ ይሂድ!!!!እቃው ተሰበረ።ይሁን እንጂ ጌታ ለረዳው ሚሊዮኖችን ከስብራት የሚታደግ ትምህርት ለማግኘት አስችሏል ።እንኳን ተሰበረ ያተረፍንበት ይበልጣል !!!!!!!ተባረኪ!!!!!!
@Bt-Y2XLO
10 ай бұрын
ልክ ነሽ ዳጊዬ አንቺ በጣም ትክክል ነሽ ሐበሾች ይሉኝታ አለብን እቃዉም እንደምንም አዲስ አበባ ደርሶልሽ ነበር እኮ በዚሁ ይለፍ ለማንኛዉም❤❤❤
@AdiamTesfaildet
7 ай бұрын
በጣም ከልቤ ይህንን ምሳሌ ስለሰጠሽኝ ልቤ ያመሰግንሻል ,thanks daggy.
@adonaydawit9824
10 ай бұрын
እውነት ነው የኔ ባህሪ ነበረ እግዚአብሔር እንደማይሆነኝ እያሳየኝ ስራም ይሁን ሰውም ይሁን ብቻ ነገሮችን ባጠቃላይ በራሴ የምሰራው እየመሰለኝ ሙጥኝ ብዬ ከተሰበረ ቡጏላ ከተበላሸ በጏላ ተምሬ ያለፍኩበት በመፀሃፍ ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔርን ሳይጠይቅ የሚፈፅመው ነገር አልነበረም ጥሩ አስተምረሽናል ❤
@KaluMulualem
10 ай бұрын
ናፍቀሽናል በጣም ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤ እኔም ተይ እየተባልኩ እማሄሆን ሰው ጋ ገጥሜ ጊዜዬ ስራዬን ከምንም በላይ ልቤን ሰበርኩ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢
@AmsaleWorkneh
10 ай бұрын
ዳጊዬ:ትክክል:ነሽ:ጥሩ: ምሳሌ:ነው:ብዙ:ነገር: ስለራሴ:የምታውሪው: ነው:የመስለኝ:ትልቅ:እይታ ነው:አመሰግናለሁ::❤
@EvaNa-do8lx
10 ай бұрын
እይታሽ ኦኮ የሚገርም ነው ዳጊይ ተባረኪ እንኳን ደህና መጣሽ❤
@Enen550
10 ай бұрын
ልክ ነሽ ዳጊየ እኔ እራሱ አሁን የምሰራው ስራ በጣም እየጎዳኝ 3አመት ሙሉ ካሁን ካሁን ልተወው እያልኩ አለሁ ግን በቅርቡ እደምወስን ተስፋ አለኝ 😢😢😢እግዚአብሔር ያግዘኝ❤
@mammam8741
10 ай бұрын
ጀግና አስተዋይ ነሽ እህታለም
@tsedenyagetahun7493
10 ай бұрын
ዳጊዬ እንኳን ደና መጣሽ pls አትጥፊ እንዲህ አይነት አጫጭር እና አስተማሪ ቪዲዎችን ቶሎቶሎ ልቀቂልን❤❤❤❤
@abrhamberhe1871
10 ай бұрын
ጨዋታሽ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ሁል ጊዜ ነይ ደስ ይላን እ ሺ
@حليمهإبراهيمابراهيم
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ ትልቅ ትምህርት
@mimizerom3158
10 ай бұрын
Thank you dear.Stay blessed!
@elsabeautynt
10 ай бұрын
ዳጊ አንቺ ጤና❤❤❤ እንኳን በሰላም ገባሽ❤
@atsedemariam6542
10 ай бұрын
ዳጊየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ ❤❤❤
@AlemShewafera
10 ай бұрын
ዳግየ ስወሽ በጣም ❤ዘመንሽ ይባረክ
@Lily-yg4dl
10 ай бұрын
What a beautiful being ❤. Thanks for your advice.
@BeteMake
10 ай бұрын
ዳጊዬ እንኳን ደና መጣሽ እወድሻለሁ ጠፍተሽብኝ ነበር
@seada9327
10 ай бұрын
ዳጊየ እንኳን ደህና መጣሽ ወይኔ በጣም ነበር ሳስብ የነበረዉ ለምን ጠፋች እያልኩ❤
@isrealbekele7396
10 ай бұрын
እውነትሽን ነው አንዷ እኔ ነኝ በማይሆን ላይ ሙጥኝ ብዬ አሁን ላይ ያቃጠልኩትን ጊዜዬ ሳስበው እንዴት እንደሚያገበግበኝ። ተባረኪ ትልቅ ትምህርት ነው።💕💕💕
@bezawitgebeyew
4 ай бұрын
ዳጊ ስለእኔ እያወራሽ ነው የመሰለኝ ልቤ በጣም ተሰብሮል እባክሽ ጠግኝልኝ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
10 ай бұрын
በጣም እኔማ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ😢😢💒💒💒❤
@BekikabBekikab
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዳጊዬ ጦስሽን ይውሰድ! ገጠመኝሽ ግሩም ሀሳብን አነሳሽ የብዙዎቻችን ችግር ነው ክበሪልን እወድሻለሁ
@berhanubidamo7984
10 ай бұрын
እውነት ነው አመሰግንሻሐሁ የልብሽን ስለተናገርሽ አመሰግናለሁ ቀናሁብሽ።
@Addistoday
10 ай бұрын
you are amazing! ድምፅሽ ራሱ ሲያምር!
@zebibamohammed-kc8bk
10 ай бұрын
ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@ZeinabKader-m4i
10 ай бұрын
በጣም ትክክል
@efremsamuel2500
7 ай бұрын
Betam tmhrti mw GBU lesen jigna fetari nesh
@etaferahugetahun3080
4 ай бұрын
ዉነትም ክሽ ክሽ አሪፋ ምሳሌ ነዉ❤
@HjxDighx
7 ай бұрын
Migerem Timihirit New Dagi Kelib Enamesginalen Tebarekilin!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abebatirfe3601
10 ай бұрын
Welcome Dagi, we miss you . Thank you
@SalenatAbe-r7d
10 ай бұрын
በጣም ይገርማል ዳግየ እይዞሽ እኮን አች ደና ሁንሽ❤❤❤❤
@rutagebru2320
10 ай бұрын
ዳጊየ ሰለአየሁሸ ደሰ ብሎኛል ናፍቀሸኝ ነበር❤❤
@toybayoutube4209
10 ай бұрын
በጣም ይገርማል ዳጊየ አይዞሺ ያጋጥማል
@EdenMergiya
10 ай бұрын
ዳጊየ መውጣት ያለብኝ እኔ ነኝ ግን ምን ይዤ ልጄን ባጎድልባትስ እንዳትወቅሰኝ እያልኩ አመታት ቁጭ ብያለው
@almaznegash7914
10 ай бұрын
You are amazing person God bless you 🙏 you are right ✅️ 🙏
@habebrame5659
8 ай бұрын
Dagiye tefash beselam newu attiy des aylegnim
@medinaworku85
10 ай бұрын
ትክክል ♥♥♥
@amenyeeagel7936
9 ай бұрын
Thank you for sharing that, dear sis❤
@MehariTeka-nh5sk
10 ай бұрын
❤❤❤❤ዳግየ የኔ ውድ እህት ይፎትወኪ የኽብረኪ
@Rahu-fq6gy
10 ай бұрын
U may not know but ur speech helps me alot ,thanks.
@LunahirutZe
10 ай бұрын
እኳን ተሰበረ እሰይ ፣ይሱ ባይሰበር ይህን የመሰለ የእውነታ ቃል እንመከር ነበረ?
@ኢሙኢምራን
10 ай бұрын
በጣም ትክክል ታድለሽ እንደው በግል ስልክሽ አግኝቼ ምክር ብትለግሽኝ
@ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ
10 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ምርጥ🥰❤
@ShibreSis-ir2uy
10 ай бұрын
ዲጊዬ የኔ ቆንጆ በጣም የምወድሽ የማክብርሽ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤በትክክክል
@EgigayehuDamena-pk9so
10 ай бұрын
ውበትሽ ጨዋው አንደበትሽ መታደል ዳጊ ቆንጆ የሴቶች ቸምሳሌት ❤❤❤😊
@MariamAli-um1dk
10 ай бұрын
ንግስትዬ እንኳን በሰላም መጣሽልንንንንንን
@Tsedi19
10 ай бұрын
ዳጊዬ❤ thank u❤
@nejmiaahmed4566
10 ай бұрын
Welcome back Daggiye I am glad you are back
@weynitekle5242
10 ай бұрын
You are blessed love you every much ❤️ 💖 💛
@maruyeayalew8637
10 ай бұрын
አይዞሽ! አመጣልሻለሁ
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዳጊዬ ደሞ አምሮብሻል
@lidethulluka6473
10 ай бұрын
Betame Terue mekere newe thank you for important speech 🥰👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@VffHyh-ih6ev
8 ай бұрын
ዳጊዩ❤❤❤❤❤❤
@tigistsolomon8809
10 ай бұрын
Daggye We miss you I am glad you are back.
@EnanaGashe
9 ай бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው....... ምሳሌ እና አጋጣሚው ግን .......
@ענתטפרה-ט8כ
10 ай бұрын
ዳጊዬ❤❤❤❤❤❤
@tinawa56
10 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ውድ አድናቂሽ ነኛ በርቺ
@tinawa56
10 ай бұрын
ጠላትሽ ድቅቅ ይበል የኔ ወርቅ አቺ ጤና ደና ዳጊዬ
@tinawa56
10 ай бұрын
በአካል ባገኛሽ ዳጊ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆንሽ ዳጊ
@asniyutub2975
10 ай бұрын
ዳጊ እንኳን ደህና መጣሽ አንቺ የሴቶች አረያ ጀግና ነሽ በትክክል ብለሻል ቆም ብለን እናስብ ውስጣችን ያላመነበትን ነገ ጊዜ አንስጠው ጊዜ ቆሞ አይጠብቅነን
@senaethopia8774
10 ай бұрын
Thank you daggi❤️❤️❤️ ስዎድሽ የኔ ቅምም
@hindyamohammedjemal
10 ай бұрын
dagiyeee werq...you are always on point!!!
@Sariheyu
10 ай бұрын
Daggy is everything fine betam tefash eko & please make video like kemediga endeneberew aynet podcast& i respect u
@BaharuAzo
10 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሽ❤❤❤
@redietdupuis4646
10 ай бұрын
Thank you so Mach hulem konjo temeheret
@ethiopia2617
10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ ሁሉን ቻይ ጌታ ነህ ያሰብኩትን አሳካልኝ አሚን
@kelemeworkd-jb9tm
10 ай бұрын
That's so True we need to learn let's go . sometime we all l insists and make mistake . Thank you for sharing.
@haderamohammed2344
10 ай бұрын
ዳጊ እምወድሽ እንዴት ነሽ ጠፋሽ በሰላም ሽ ስለሖነ ደስ ብሎኛል። Welcome
@voiceoflife4289
10 ай бұрын
Ayi Daggi, yesintu hiwetis aleteseberem bileshe new. I think it's part of life, we gonna learn and face reality when it happens.
@abayneshkidanu6148
10 ай бұрын
ይቅር በለኝ እንደማይሆን እያወኩ ጥብቅ ላልኩብህ በጣም ለማፈቅርህ❤ሁሌም ሰላምህ ይብዛልኝ
@haimanotnasser8935
10 ай бұрын
Welcome Dagi nice to see you again we mess you so much ❤️
@henokkinfe6846
10 ай бұрын
በትክክል
@medinayosaf7610
10 ай бұрын
ዳግየ የኔ ጀግና ነለሪልኝ
@zed4993
10 ай бұрын
Thank you dagye tiru timrt new yesteshn anchim tosishn yezo yehid ekaw anchi bicha tena❤
@ሄኒ
10 ай бұрын
ዳጊየ የኔ ቆንጆ❤❤ስወድሽ❤❤❤
@hamidaethio312
10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዳጊዬ ጣፈተሽ ነብር እንኳን መጣሽልን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልሰልን ያራብ ❤
@ZinashSheferaw
10 ай бұрын
Sewadshi etha bizu timhrti nawi kanchi yetmarkuti thanks
@Steven.24
10 ай бұрын
welcome back dagiye🎉
@MohammadYesuf-pb4hi
10 ай бұрын
Big respect &big love dagiye❤❤❤
@ሶፊመሀመድ
8 ай бұрын
እንኩዋን ደህኔ መጣሽ ❤❤❤❤❤ተናፍቀሻል
@HhKk-f4s
10 ай бұрын
እከኳን ደህና መጣሽ ረጦስሺን እህት
@ሶፊመሀመድ
8 ай бұрын
😊😊😊😊😊ወፈርሽ ያምርብሻል ምችት ይበልሽ ቆንጅት❤❤❤❤
@Dani_habeshawi_27
10 ай бұрын
Daggy begizew derseshlghal 🙏🙏🙏
@Nansilifeshare
10 ай бұрын
Dagiye ናፍቀሽኝ ነበረ እባክሽ አትጥፊ ታበረቺኛለሽ ከፈጣሪ በታች
@aresemagirma5285
10 ай бұрын
Thank you ❤
@_Elroi_
10 ай бұрын
welcome back Dagisho!
@sablacell1012
10 ай бұрын
ቆንጆ ሰወድሽ እኮ እማምላክ ትጠብቅሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@almazzikie9688
10 ай бұрын
ምሳሌው አሪፍ ነው ግን እንደዚ አይነት እቃ በተአምር እውስጥ አይገባም ከአእውነት የራቀ ነው
@ציגרדהארמאייס
10 ай бұрын
Good morning daggy from Jerusalem💗
@atsedemariam6542
10 ай бұрын
ካንች ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው❤❤❤
@AyishaShafi-uu8tj
10 ай бұрын
Ihte Allah bemiwedaw yiwudadish
@tigestschaller1005
10 ай бұрын
ዳጊዬ በደህናሽ ነው? ልካ ባገር የለሽም ነበር እንኳን ደህና መጣሽ::😍🌺♥🌹
@SelamNigussie-yv8uy
10 ай бұрын
ዳጊዬ ይህ ምክር ለኔ ነው ድርቅ ካልኩ አልመለስም ፈጣሪ ይርዳን
@mediatube3914
10 ай бұрын
እኔም አለሁ
@AmsaleWorkneh
10 ай бұрын
ድጊዬ:ጦስሽን:ይዞ:ይሄድ:: ምክርሽ:ከምንም:በላይ: ነው::ተባረኪ
@sewmehone1736
10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ስላየንሽ ደስ ብሎናል።
@goytomlegese2536
10 ай бұрын
ጠላትሽ ይሰበር ዳጊዬ
17:50
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 95 М.
18:53
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 74 М.
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
23:16
አዲስ ነገር አለኝ!
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 204 М.
11:06
ሰዎች ለመማር እድሜያቸውን ሙሉ የሚፈጅባቸው 6 ነገሮች
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 62 М.
10:14
21 October 2024
JOY RECORED
Рет қаралды 2 М.
Dec 26,2024-ኤትዮጵያ ታኣጊዳ፣ይቅሪታ ንኤርትራ/መልእክቲ ቃልኣብ /ሓድሽ ሓበሬታ
Solo Media
Рет қаралды 2,2 М.
57:49
ፓለቲከኛ መሆን ስህተት አይደለም| ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር| Photo Ena Chewata with Mekdes Tsegay
Qin Liboch
Рет қаралды 1,1 М.
5:38
ጓደኝነትና ጊዜ
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 23 М.
20:59
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 188 М.
21:41
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 23 М.
9:44
የፋኖ ኮማንዶ ኤርፖርቱን ተቆጣጠረ | ሾልኮ የወጣው መረጃ | ኮማንዶው ተማረከ
Arat Kilo tv
Рет қаралды 1,6 М.
12:22
ይህ ልማድ የስሜት ጤናን ይጠብቃል #greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow
The Greatness Show
Рет қаралды 14 М.
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН