የላዛኛ ቂጣ በቤት ውስጥ አዘገጃጅ Ethiopian food

  Рет қаралды 29,680

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

ላዛኛ አስራር homemade lasagna sheets without pasta machine Ethiopian food
#የላዛኛቂጣአሰራር# homemadelasagnasheetswithapasta machine#zedkitchen#ethiopianfood#
3, 1/2 ኩባያ የዳቦ ድቄት
5 እንቁላል
1/2 የሻይ ማንኪ ጨው

Пікірлер: 90
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! 😍🙏🙏🙏🙏
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 Жыл бұрын
በስራ ቦታዬ ላይ አንድ ኪሎ ዱቄት በአስር እንቁላል በእጄ አሽቼ እሰራለሁ ግን እጅ ያዝላል አንቺ የሰራሽበት መንገድ አሪፍ ነው
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ዜድዬ እናመሰግናለን ስላሳየሽን በቤታችንስናዘጋጅ ጤናማም ነው 👍👍😍❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሰውነት ነው ቀለምዬ❤ በጣም አመስግናለው❤😍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ዋዉ ዜድዬ ባለሙያ ቤት ውስጥ እሚዘጋጅ ጤናማ ነው የላዛኛ ቂጣ ቤት ውስጥ ሰርቼ አላውቅም ነበር እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰👌👌👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ፀድዬ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤
@yodethailu6702
@yodethailu6702 3 жыл бұрын
ይኤ እጅጅ እኮ ያማይሰራው የለም የኔ ባለሙያ ህህት በርችልኝ አንደኛ 👏🏽👏🏽👏🏽😍😍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያጋራሽን በጣም እናመሰግናልን በርቺ ማሬ🙏❤👍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው❤🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen amesegenalew 🙏😍 yene konjo
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ከግልፅ አገላለፅ ጋር ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you so much weyniya 🤩
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ በጣም ጥሩ ዜዴ ነው ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👌👍🥰❤❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሒዊዬ በጣም በጣም አመስግናለው❤🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ዜድዬ ስልክ ገብቶብኝ ቆየሁ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ👍👍🥰❤️🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
amen yene konjo betam amesegenalew no worris at all
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ ቆንጆ የላዛኛ ቂጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👏👏🙏🧥❤🧥
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው❤😍
@jerrykebede5239
@jerrykebede5239 3 ай бұрын
እቁላል ግዴታ ነው
@belenjerji
@belenjerji 7 ай бұрын
ሰላም ቆንጆ አሰራር ነው ግን ስንሰራው እንቅለዋለን ወይስ እንዲሁ መጠቀም ነው?
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ በጣም በጥሩ አገላለፅ እና አቀራርብ በጥሩ አአራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ዜድየ እጂሽ ይባርክልን በርችልን 👏👌❤️❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ፌቭዬ ኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለው❤🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዜድዬ ጎበዝ እቤት የተሰራን የሚመስል ነገር የለም እጅሽ ይረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እውነት ነው ለምለምዬ በጣም አመስግናለው❤❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ዋው ዜድየ እንዴት ቆንጆ አድርገሽ ሰራሽው ማሰብሽ በራሱ በጣም ልትደነቂ ይገባል በርችልኝ የኔ ውድ 🙏👌❤️❤️❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ዮርድዬ ውሌም ስለምትስጭኝ ድጋፍ ከልብ አመስግናለው የኔ ቆንጆ❤😍🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ዜድ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ እንደዚህ ቤት ውስጥ የተዘጋጀ ጥሩ ጤናማ ነው😘 👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😘😍❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
ሰላም ቪድዮውን እስከ መጨረሻው አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺልን የኔ ውድ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ዜድዬ ቆንጆ አድርጉሽ ስርተሽዋል👏👏እጅሽ ይባረክ 🙏🥰🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
amen yene konjo betam amesgenalew
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 👋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Zedye always preferable and healthy thank you for sharing stay blessed 🙏🏾🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤ 😘
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም አሪፍና ጤናማ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋😘
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ የኔ እህት ሊጡን ማብሰል ግደታ ነዉ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አረገሸ ነው ያዘጋጀሸው እናመሰግናለን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ejeg betam amesegnalew
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
ሰላም ዘቢብዬ እናመሰግናለን ምታውቂውን ስለምታካፍይን በርቺ ስወድሽ ከ ❤ ነው👍🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሪሀናዬ እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ❤😍🙏🙏
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ እህቴ ቤት የትሰራ የመሰለ ነገር የለም
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመስግናለው😍🙏
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsionchannel1130
@tsionchannel1130 3 жыл бұрын
thanks for sharing i love you
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
My pleasure and love you to 🤩🙏🙏
@tsionchannel1130
@tsionchannel1130 3 жыл бұрын
@@zedkitchen me too
@abelgirma7767
@abelgirma7767 3 ай бұрын
በውሀ ይበስላል?
@በእምነት2014
@በእምነት2014 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እንደዳመጥነው ወዲያው መስራት ከከፈለግንስ መቀቀል አለበት ወይስ እንደዛው እንዳለ ፓትራቺን ላይ መደርደር ነው??
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው አስራሩን እዚህ ልክ ላይ ታገኝዋለሽ👇kzbin.info/www/bejne/npOrdpZ7hryLjZI
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
ቄጣው ያለእንቁላል መስራት ይቻላል?
@SenuArfasa-fk3sk
@SenuArfasa-fk3sk Жыл бұрын
ሰላም የላዛኛውን ቂጣ ወደውም መስራት አይቻልም ለዛኛ መለት ነው
@israeltsegaye1903
@israeltsegaye1903 4 ай бұрын
ሳይበስል ጥሬ አይሆንም ?
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
betam arif aserar new yasayeshen zedye ejesh yebarek 😍😍🙏🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ❤
@tesfanshhmariyam2911
@tesfanshhmariyam2911 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-sq1be1vr7v
@user-sq1be1vr7v 2 ай бұрын
ende pastaw mekekel ancelem
@jhonjo9712
@jhonjo9712 2 жыл бұрын
Wow its so nice i like it...
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Thank you for sharing! It is always good to make your own.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እውነት ነው👍 በጣም አመስግናለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching 👀👍👍👍
@sabatesfay1801
@sabatesfay1801 3 жыл бұрын
God bless your hand, sis
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏 I appreciate 🙏
@YetenayetAshena-lp7ss
@YetenayetAshena-lp7ss Жыл бұрын
Thank you
@mosatubeofficial
@mosatubeofficial 3 жыл бұрын
metchalew anchim ney
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሽ አመስግናለው🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ማሚ ምን ልትሰርህ ይሁንህ እስክህ ልየ
@shalomnaga2435
@shalomnaga2435 3 жыл бұрын
Berchi its good
@tsionabrham973
@tsionabrham973 3 жыл бұрын
thanks
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️ቤተሰብሽ ሆኛለው እስቲ አንቺም ጎራ ብለሽ አበረታችን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሽ ውዴ❤ አመስግናለው
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
watching
@Mikiethio
@Mikiethio 3 жыл бұрын
Besmam Yemer arif new ses new degmo. Ene behon Yehene be zeyet tebeshew keza kibe be berbere leweshe ebelaw neber 😂😂😂
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😂😂🙈🙈🙈 አይይ ሚኪዬ እስኪ ሞክርውና ትነግርኛለህ❤😃
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
👀😍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
@Mikiethio
@Mikiethio 3 жыл бұрын
Eski yelefeleg zare enkuan 1a comment ladreg 😂😂 Koy eski leyew
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሚኮዬ እንኳን ደና መጣህ ተናፍቀሀል 😍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
👀❤
@Nzjgxigxkh
@Nzjgxigxkh 10 ай бұрын
እንቁላሌ , ዱቄቴ , ሊጤ 😂 uniform words
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
👁👁😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
Watching !!!!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 14 МЛН
ሀበሻዉን ትቼ ፈረጁን መረጥኩ
30:06
Emebet Kassa
Рет қаралды 1,1 М.